KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ፈታኝ - Ethiopian Movie Fetagn 2023 Full Length Ethiopian Film Fetagn 2023
1:33:26
“Хусури Ман 18” - качество оригинал 4К. Официально!
1:26:48
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
02:53
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
00:22
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
40 ቀን ሙሉ ፊልም - ARBA KEN Full Ethiopian Film 2022
Рет қаралды 634,108
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 97 М.
Blata Media
Күн бұрын
Пікірлер: 639
@ፎዝነኝየእሙቲሲስ
2 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው ደሞሁሉንም የምወዳቸው ተዋናይወች ናቸው እነ ማር ዘነብ የት ናችሁ ፀጥ እረጥ ብላችሁዋል ማንም አልቀደመኝ እስኪ ሸልሙኝ ሺልማት ያስፈልገኛል ዳይ😁😘🤗
@yrdtyyrrty8385
2 жыл бұрын
ሚጥሚጣ ምን አቀዥቀዥሺ አጠሪኝም ነበር የኔ ቅመም
@hayatmeka3271
2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ በቀንነት
@holytube4348
2 жыл бұрын
@@hayatmeka3271 አሪፍ
@hayatsaja6388
2 жыл бұрын
እኔም
@sadamohammad1236
2 жыл бұрын
የኔሚጤክክክክክእኔም
@super12star
2 жыл бұрын
ምርጥ እና አስተማራ ፊልም ነው። ትርጉም የለለው ህይወት ከመኖር ትርጉም ያለው ሞት ይበልጣል❤❤❤❤
@LovelyGorge-wr4td
10 ай бұрын
እስት እንደኔ ኬና የለበት ፍልም ብቻ መርጦ ዬምአይ ሰው ከለ በ Lik yasayegn❤
@OlantuOli
7 ай бұрын
Ene alew kena suse honobegnale
@SmilingHoneyBee-ul6kn
5 ай бұрын
እኔም ኬናን አይቸነው❤❤❤❤❤❤❤
@Zahra-zt9fb
3 ай бұрын
አረ እኔ አለሁ ደሞ አብሬ የማለቅሠውሥ ነገር 😢😢❤️❤️💚💚💓💓💓
@ሶሲYouTube
2 жыл бұрын
ይሄ ቀይ ልጅ የሚሠራቸው ሥራወች ሁሉ በጣም አሥተማሪ ሥራ ነው እኔም ለጁን በፍቅር ነው የምወደው ሥራየ ብየ እሡ ያለባቸውን ፊልሞች ነው የማየው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hdhhdh-j7f
Жыл бұрын
እኔስ ብትይ
@ማንስእንደእናቴ
2 жыл бұрын
እኔ በጣም ደስ የሚለኝ ነገር እንገታቸው ላይ ማህተብ መስቀል እስረው ሲተውኑ እንደት ደስ እንደሚለኝ በኡነት
@hayatmeka3271
2 жыл бұрын
በቀንነት ደምሪኝ
@mhretmhret270
2 жыл бұрын
ግን ትርጉሙ ካልገባን ምን ጥቅም ኣለው ለኣይን ብቻ
@hhhhhh-kk8dl
2 жыл бұрын
Minu des yelal meskel adergo setga meteshashet mesam ??
@hanagosaye4686
2 жыл бұрын
@@hhhhhh-kk8dl ፊልም እኮ ነው የሚሳሳሙት የእውነት አይደለም
@ላምሮት-በ8ኈ
2 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ያው ኮኖርንበት 👍
@mariyammariyam9402
2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ይሄ ልጂ ማለት ቀዩ እሱ ያለበት ፊልም ስወደው መስሎ ሳይሆን ሆኖ ነው የሚሰራው ❤️❤️አንዳንድ ክፉ ሰዎች ትምህርት ይሆናችሀል 😭😭
@hayatmeka3271
2 жыл бұрын
በቀንነት ደምሩኝ
@ebisemosisa210
2 жыл бұрын
እኔም🤗☺️
@محمدمحمد-و7ش4ب
2 жыл бұрын
እኔም በጣም ነው እሚመቸኝ
@gogogogo742
2 жыл бұрын
አዎ ጎበዝ ልጅ ነው
@መሲዩቱዩብቻናል
2 жыл бұрын
Enem betam yemchegale
@uaeuae3676
2 жыл бұрын
ማነው ግን እንደኔ ሜርሲ ያለበት ፊልም ለማየት የሚጓጓ የምሬን ነው በጣም በጣም አስተማሪ ልጅ ነው አቦ ይመችክ በርታ ካንተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን 💞💞
@ringoringo6827
2 жыл бұрын
Ine🤣🤣🤣
@dessalefenta1464
2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ነው በእውነት ተዋናየውቹ እግዚአብሄር ይባርካቹሁ አስተማሪ ነው በጣም ወድጀዋለሁኝ
@እናቷንናፋቂ-ለ7ቀ
2 жыл бұрын
የኔ ደሳለየ በዚህም አገኘሁህ😘😘😘
@እናቷንናፋቂ-ለ7ቀ
2 жыл бұрын
😘😘😘😘😘😘
@nardinigusse1268
2 жыл бұрын
ማነው እደኒ ሜሪሲ ያለበት ፊልም ላይ ሁሉ ለማየት በጉጉት የሚጠብቀው እሡ ያለበት ሁሉ ፊልም በጣም ደስ የሚል መልካምና ጎበዝ ተዋናይ ልጅ ነው በተለይ መልካምነቱንና ድምፁን ፀባውን በጣም ነው የምወድለት ሜሪሲዬ ጎበዝ በርታልን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hirirkczjibkkflcdmxg1427
Жыл бұрын
እኔም❤❤❤❤
@selam4880
2 жыл бұрын
ወዳጆቼ ግን ለምድነው ፊልም መሆኑን እያወኩኝ ማልቅሰው 😭😭እውነት በጣም አስትማሪ ፊልም ነው እግዚአብሔር በሰላም ላገራችን ያብቃን ሰደት ያልን ተውልድ ኢትዮጵያ
@selamselamyemareyamleji693
2 жыл бұрын
Amennnnn Ameennn Ameennn
@uuuu6558
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@MilonBd-n4v
Жыл бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@selenahenery1512
2 жыл бұрын
ብዙ ፊልሞችን አይቻለሁ ግን እንደዛሬ ያለቀሥኩበትን ፊልም አላየሁም እቴቴ የምር አንጀቴን በላሽው አይ ክፋት ለዚች አጭር ጊዜ ምናለ ጥሩ ሠርተን ብናልፍ ጌታ ለሁላችንም ንፁህ ልቦና ይስጠን 😭😭😭
@hlinaabera7739
2 жыл бұрын
ለምንድን ነው ፊልም መሆኑን እያወቅሁ የማለቅሰው 😢😢😢 አሪፍ ብቻ አይገልፀውም!!! አስተማሪ ፊልም ነው
@hayatmeka3271
2 жыл бұрын
ማሬ ደምሪኝ
@SaraSara-vg9qc
2 жыл бұрын
ሆድ እየባሰን እኮ ነው
@sarasa9939
2 жыл бұрын
😭😭😭😭 uuuffff
@tejeasmeromekte9405
2 жыл бұрын
@@SaraSara-vg9qc 😃
@ተዋህዶሐይማኖቴቲዩብ
2 жыл бұрын
ኧረ እኔ እራሱ።😢
@isman1344
2 жыл бұрын
ዋው በጣም አስተማሪ የሆነ ፊልምነው ሜሪስየ የለበት ፊልም ደስ የሚለው ማነው
@senaytbuzayehu2380
2 жыл бұрын
እሄልጅ ፊልሞቹን ተቁጣጠርው ግን ማሪምን ከልቡ ነው የሚሰራው መስሎ ሳይሆን ሆኖ ነው የሜሰራው ሚርሴ ሆኖ የሚሰራው እናቴን ምርጥ😍😍😍😍😍😍😍😍
@hayatmeka3271
2 жыл бұрын
በቀንነት ደምሩኝ
@helimatube9073
2 жыл бұрын
እኔማ እሱያለበትን ፈልም አባርሬነዉ ሁሉንም ሁኖ መተወን ይችላል የእዉነት እሥኪመሥለኝ በሠራዉ ፈልም አልቅሻለሁ
@gogogogo742
2 жыл бұрын
ደስ የሚል ፊልም ነው በተወዳጅ ተዋንያኖች የተሰራ ከልብ እናመሰግናለን👌👍👍👍👍
@munit8650
2 жыл бұрын
ይሄን ፊልም ዘግይቼ በማየቴ ተቆጭቻለው ግሩም ድንቅ ፊልም አርቲ ቡርቲ ታሪክ የሚፅፍ ደራሲ ባሰለቸን ዘመን ይሄን ደራሲ ሳናደንቅ ማለፍ ስግብግብነት ነው እጅግ በጣም እናመሰግናለን ተዋንያኖቹንም እንደዛው እንከን አልባ ትወና ነው እናመሰግናችኋለን
@Mirna-qm4oz
2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነው ይሄ ፊልም የብዙወቻችን ታሪክ ነው ከጎናችን ስቶች ሲሰቃዩ እያየን ምንም የማይመስለን በፊልም ስናይ ግን እናለቅሳለን ግን ለምን ነው
@kidtube3200
2 жыл бұрын
አሪፍ እና አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን ሜርሲ ሆኖ የሰራው ልጅ በጣም ጎበዝ ነው ሁሉም ፊልሞቹ ዋውው ናቸው
@getasewzurie3285
2 жыл бұрын
እኔ ደሞ አንቺ ነሽ የናፈቅሽኝ
@የወልሎልጆችፍቅርYoutube
2 жыл бұрын
ዘፋኙ ስም ካዎቃቹ ንግሩኚ
@DerejeYiglet
Жыл бұрын
የፊልሙን አስተማሪነት የምገልጽበት ቃላት የሉኝም!!!❤❤❤,በአጠቃላይ በዚህ ሰራ ላይ የተሳተፋችሁ ,ስራችሁ እጹብ ድንቅ ነው!!!,እግዚአብሔር ይባርካችሁ !!!!
@demekechderego4360
2 жыл бұрын
ሰወች ክፉ ሆኑብኝ በለክ ክፉ አትሁን አንተ ብቻ ምን ግዜም ጡሩና መልካም ሰው ሁን መልካም ነገር ታገኘዋለህ🙏🙏❤❤😭😭😭
@wfcdxvbffceewd3389
Жыл бұрын
ትክክል
@astuesrael897
Жыл бұрын
አዎን ግን አንድ ቀን ይበቃል እሱም ትደክማለህ
@mekedssewent6474
Жыл бұрын
እታለም ሠዎች የአንች መልካምነት ካልገባቸውስ ?
@jesusisvisaofheaven
2 жыл бұрын
እኔስ ኑሬዋለሁ ሲከፋኝ ሲደላኝ ከዕንግዲሕ ተወልዶ ሰዉ ለሚሆን ይብላኝ ነዉ ያለዉ ደራሲዉ እግዚአብሔር ይሔን ክፉ የዘረኝነት ዘመን ልክ እንደጉም ብን አድርጎ ያጥፋልን
@መሲፍቅርከወሎ
2 жыл бұрын
ምርጥ አባባል
@hayatmeka3271
2 жыл бұрын
ውዶቼ ደምሩኝ በቀንነት
@hanagosaye4686
2 жыл бұрын
አሜን ያጥፋልን
@Iguf-oj3yc
7 ай бұрын
አሜን
@halimamohamed139
5 ай бұрын
አሚን ያረብ
@ኡሙረያን-ተ3ዠ
2 жыл бұрын
ምርጥ አይገልጸውም በጠም የሚየሰዝን እና ትምህርት ሰጭ ፊልም ነው ከዘመኑ ፍቅር ፍቅር ተጠሉ ተረቁ ከሚለው ፍልም 100/100 ይሸለል
@LoveLove-on1hs
2 жыл бұрын
ዮሐንስዬ የኔ 1ኛ ስወድህ መስሎ ሳይሆን ሁኖ የሚሰራ ነው የሚመስለኝ ችሎታው የተለዬ ነው
@tarikuaselassa3498
2 жыл бұрын
ዋውውውው ምርጥ ፊልም ነው እውነት ነው ያልወለዱት ልጅ ከልጅም በላይ ነው ከዚህ ከመልካምዋ እናት ተማሩ ወገኖቼ
@hayatmeka3271
2 жыл бұрын
በቀንነት ደምሩኝ
@ጌታእኮነውለኔየደረስውእኔ
2 жыл бұрын
ስው ከሆንክ እረዳኝ እውነት ነው ስው መሆን ነው ያቃትን በዚህ ጊዜ🙌
@tigiberuk8107
2 жыл бұрын
ዋዉዉ በጣም ሀሪፍ ፊልም ነዉ ይሄ ልጅ ሁሌ የሚሰራበት ፊልም ምርጥ ነዉ በርቱ
@ፍቅርበፍቅር-ተ4ጰ
2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ፊልም ማየት ናፍቆን ነበር ክበሩልን በጣም ገራሚ እና አተማሪ መልዕክት ነው በርቱልም
@hayatmeka3271
2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@ቃልየነኝ
2 жыл бұрын
የድሮወቹ ያሎበት ሁሎ ያምራል
@ቅድስትአርሴማእናቴ-ከ6ሠ
2 жыл бұрын
በስመአብ ምርጥ ፊልም ነው አስተማሪ ነው እናመሠግናለን
@mulumekonnen2112
2 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ምርጥ ሳውንድ 1ኛ ግሩም ተዋናይ ምርጥ ሃሳብ አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ።
@selamasefa6049
Жыл бұрын
በጣም ትርጉም ከሌለዉ ህይወት ትርጉም ያለዉ ሞት ትልቅ ነገር ነዉ
@meklityedngllij4462
2 жыл бұрын
ብዙ ተምሬበታለሁ በርቱ እንደዚህ ትምህርት የሚሰጥ ፊልም ስሩ
@ዜድ-ሸ8ገ
2 жыл бұрын
ትክክል
@Baniyas-z4i
8 ай бұрын
በጣምም የማምር ፊልም ነዉ ይሄንን ቀዩን ልጅ ስወደዉ ሁላችንም እወዳችዋለዉ በጣም የሚያስተምር ፊልም ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mihiretbekalu5123
Жыл бұрын
ፋኒን የምመስል ሰው ግን አለ የእናቶችስ ደግነት መቼም ይኖራል ❤❤❤❤
@صوفياصوفيا-خ8ح
Жыл бұрын
በጣም ነዉ ያለቀስኩት ግን መጨረሻ መሞት የለበትም ነበር የምር ብቻ አሪፍነዉ❤❤❤
@elianelina114
2 жыл бұрын
በጣም ትምህርት ሰጪ ፊልም ነው የድሮዋ ኢትዮጵያዬ ናፈቀችኝ ፍቅር እንግዳ ተቀባይነታችንን
@none-11-x8x
2 жыл бұрын
ያመቱ ምርጥ ፊልም መሸለም አለበት መወለድ ቋንቋ ነው ትምርት ያለው ፊልም ውይ መርሲ ሆኖ እሚሠራው ልጅ ስወደው
@raheltibebeb382
2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ እናም ያለ ቀስ ኩበት ፊልም ነው ለአብዛኛው ኢትዮጵያ ማህበረሰብ ማስተማሪያ የሚሆን ፊልም ነው።።።
@sifenshume7726
2 жыл бұрын
ኡዑፍፍፍ ፊልም መሆኑን እያወኩ እንባዬን ጨረስኩ መርሲ የተጫወተው ልጅ ስወደው ግን ሁሉ የሞት ካራክተር ላይ ነው የሚጫወተው ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ እናት ስወዶት በጣም ሆነው ነው የሚሰሩት በጣም ምርጥ ፊልም ነው ልክ ነው ትርጉም የሌለውን ህይወት ከመኖር ትርጉም ያለው ሞት መሞት ይሻላል አስተማሪ ፊልም ወድጀዋለሁ እናመሰግናለን 👍❤
@hayatmeka3271
2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@jolax2827
2 жыл бұрын
Wow garmi felim macha yaha lalalew temhrt mahone albet bartu
@zx9713
2 жыл бұрын
እፍፍፍፍ እኳን እናቴ ሙታ እዳዉም አልቅስ አልቅስ ይለኛል ያለዉ ማን ነበር እንኳን እደዚህ አይነት ፌልም አይቼ እዳዉም አልቃሻ ነኝ ግን ምናለ መርሲ ባይሞት😔😔
@hawehawe3845
Жыл бұрын
😥
@አዲስነኝየአብዬናፋቂ
2 жыл бұрын
በጣም ዉብ የሆነ ፊልም ነዉ በርቱልን በጣም አስተማሪ ነዉ መሪሲ ዉይ የእዉነት እስኪመስለኝ አለቀስኩ ደግሞ በስራዎችህ ድንቅ ችሎታ ነዉ ያለህ በርታልን
@hayatmeka3271
2 жыл бұрын
በቀንነት ደምሩኝ
@aynalemderab8474
2 жыл бұрын
ምርጥ አስታመር ፊልም ነው በርቱ መጨረሻው በጣም ያስጠለል ፈጣሪ የልብ ወደጁ ይስጠን
@sifuntiya7559
2 жыл бұрын
ምን አይነት ልዩ ተስጦ ነው በድርሰት አንደኛ በትወና አንደኛ ታድለህ ዮኒ
@ህልምአለኝ-አ5ወ
Жыл бұрын
አይ ፍቅር ሚልም ላይና መፃፍ ቅዱስ ላይ ብቻ ነው ያለው
@marsi5845
2 жыл бұрын
ፋኒ ምርጥ ሰው ገና ብሉ ናይል ኮሌጅ አማተር ሆነን ስንሰራ ጀምሮ ጥሩ ተዋናይ መሆንሽን አውቅ ነበር በርቺ
@fanayetadesse7913
2 жыл бұрын
Betam amesegnalehu. Igziabher yimesgen iyejemamerku new
@የማርያምልጂነኚ
2 жыл бұрын
በእውነት እንዲህ አይነት ፊልማ ነበር የንፈቅኝ ❤👌
@ChaltuAhmed-r5t
10 ай бұрын
ኬና ያለበት ፊሏም ሁሌም በጉጉት ነዉ ምናየው ሁሉን ስራ ከልቡ ነው ሚሰራው በርታልን እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤❤
@mitsuwagirma6685
2 жыл бұрын
እህትና ወንድም ደስ ሲሉ ደግነታቸው❤
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
2 жыл бұрын
የተወኑትን ተዋያኖች በጣም ነው የምወዳቸው ፊልሙም👌👌👌👌በርቱ
@amenamen4198
2 жыл бұрын
Becha ፈጣሪ የትብቀቅ ሌላ menem malet aychalem qalatoche yateraleu👌👌👌👌👌👌🤔🤔🤔🤔🤔🤔🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️
@ኪያየማሪያምየወግዲልጅ
2 жыл бұрын
ይሄ መርሲ የሚባል ልጅ ያለበት ፌልም በጣምነዉ የሚደምቀዉ የምር እሱ ያለበት ፌልም ፈልጌነዉ የማየዉ በጣምነዉ የሚያስደስተዉ ❤
@marshet.gizachew
2 жыл бұрын
እኔም እንደዛው እረ ወድጄው ልሞት ነው🥺
@Janiy_official
2 жыл бұрын
@@marshet.gizachew ደምራኝ
@sasung1516
2 жыл бұрын
እኔም እሱን አይቼ ላይ ገባሁ
@beezabet7533
2 жыл бұрын
ወይ እኔስ ብትሉ እንዴት እንደመወደው
@ኪያየማሪያምየወግዲልጅ
2 жыл бұрын
@@Janiy_official መጥቻለሁ
@yeafrimenatnegsdetegawa2567
2 жыл бұрын
ውይ ይቺን እናት ስወዳት ደሞ ልጅቱ በእውነት በጣም ነው የምወዳቸው በርቱ ጥሩ ትምህርት አለው 👍🥰🥰
@almazeendalkahew6356
2 жыл бұрын
ወይኔ ሚርስ የሚሰራቸው ፊልም ደስ ሲል መጨረሻው አስለቀሰኝ ዋው ቀጥሉበት
@beruktawitshiferaw1721
2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ እና አስተማሪ ፊልም ነው ግን ምናለበት ባታሳብዱት የእውነት ነው ያዘንኩት ልጁ እራሱ እሚያሳዝን ነገር ነው
@AsAs-r3m1j
Жыл бұрын
ፊልም ማየት ብቻ ሣይሆን ከምናያቸው ነገር ትምህርት መውሠድ ነው በጣም አስተማሪ ፊልም ነው እንማር በተለይ በአሁን ሠአት ወላጅ አልባ ህፃናትና ልጅ አልባ ወላጆችን እንረዳ እላለው አመሠግናለው❤❤❤❤❤
@tamemaa4211
Жыл бұрын
ወይኔ መርሢዬ በጣም ምርጥ ሠዉ ነዉ እሡ ያለበትን ፊልም ለማዬት እደት እደምጓጓ🥺🥺
@zeddegfe5505
2 жыл бұрын
በእውነት ትርጉም ከሌለው መኖር ትርጉም ያለው ሞት ይሻላል በጣም እናመሰግናለን
@EteganDamen-gs6co
6 ай бұрын
በጣም ሃሪፍ ነው ኬናዬ እግዛብሄር ከክፉ ነገር ይጠብቅክ ❤❤❤❤❤
@AtsedeGetu
Ай бұрын
የሚገርም አስተማሪ ፊልም ነው❤
@mekdiayele3669
2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው የዘመኑ ምርጥ ተዋና ነክ ሜሪሲ ሆነክ የሰራከው ልጅ በዚ አጋጣሚ ስምክን ባቀው ደስ ይለኛል
@konjikonjo9521
2 жыл бұрын
በጣም ቆጆ ፊልም ነው ደሞ አስተማሪ ነው በጣም ያሳዘነኝ እና ያስተማረኝ ፊልም ለኔ አደኛ ብየዋለሁ
@perffsgty5819
2 жыл бұрын
ቀይ ልጅ ፍንጭቱን ስዎደው በጣም ነው ምቺለው በዛ ላይ 😘😘😘😘
@ilovemom1712
2 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነዉ ዮሐንስ (ሜርሲ) ናፍቆኝ ነበር። ችግሩ የህይወት ፈተና ከፊት ነዉ ልክ እንደ መምህር አስተምራ ብትፈትን ሀሪፍ ነበር ግን በተገላቢጦሽ ፈትና ነዉ ህይወት ስታስተምር ፊልም ከልብ ከተሰራ የገሀዱን አለም ያንፀባርቃል።
@የሮዛሸጋእናት
2 жыл бұрын
በፈጣሪ ይህ ልጅ ተዋናይት አንደኛ ነዉ እናትየዋ ደም በጣም ጎበዝ ናት
@ufugj9792
2 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ ምርጥ አይገልፀውም ብቻ ቃላት የለኝ
@mplazamplaza2033
2 жыл бұрын
በጣም ምርጤ ምርጤ እና አስተማራነዉ የእዉሽት እየሆነ እያወኩ የማለቅስዉ ነገር ኡፍፍ ይሐንሴዬ የእዉናት ሁሉም ፍልም የማስተምር እና የማስለቅስነዉ የሚሰራዉ😥😢💓
@mashouae8697
Жыл бұрын
አስተማሪ እና በዚ ዘመን የኔ የሚሉ ጎጠኞች የሰዉ ችግር ለማይገባቸዉ አስተማሪ እና ሰዉ ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው የዉሻ በሽታ በጊዜዉ ሕክምና ካላገኘ ከ 40ቀን ቡሃላ ነብስ ዘርቶ ሰዎችን አሳብዶ እንደሚገድል እንገንዘብ 🙏🙏🙏
@luluyoutube324
2 жыл бұрын
ይሔ ልጅ ያለበትን ፊልም በጣም ነው የምወደው 😍😍😍
@adanechworknieh67
2 жыл бұрын
በጣም እጅግ በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ ነዉ ሜርሲ እቴቴ ጆሲ ሁላችንም በጣም ነዉ የምትወደዱት በርቱ !!!
@ድካምብቻሂወትአልገባችኝም
2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ በጣም አስለቀሰኝ ፊልም እደሁን እያወቅሁ በጣም አስተማሬ ነዉ ሰዉን ለመርዳት ሰዉ መሆን በቂ ነዉ ጥላቻን በፍቅር ነዉ ማሸነፍ 😭😭😭😭😭😭
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
2 жыл бұрын
ይህንን ቀይ ልጅ ሰወደው ሆኖ ነው የሚሰራው በረታ በጣም ተሰጦ አለህ☝️👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰😍
@user-pf7zi5uq3q
Жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ኬና ስወድክ ፊልም መሆኑን እያወኩ የኔ ማልቀስ ነው ሚገርመኝ
@ymenash
Жыл бұрын
በእውነት ብዙነገር ተምሪበታለሁ መልካምነት እኮ ለራሥነው በጣም እስለቅሶኛል ምርጥ ፊልም ትላላችሁ ተዋዳጁን በጣም ነው የሚመቸኝ 😢😢😢😢😢
@kal___kidan7006
2 жыл бұрын
ደስ የሚል ፊልም ከድርሰቱ እስከ ቀርፃ ተዋናዮቹ የተዋጣለት ፊልም ሁላችሁም እናመሰግናለን 😊🤗😍
@rtabedawi8396
2 жыл бұрын
የእቴቴ ልጅ ሆኖ የሚሰራው ናፍቆኝ ነበረ ወላ 😍
@Janiy_official
2 жыл бұрын
❤️ ደምራኝ በናፍቆትሺ
@JshdIj
Ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mesetawetyagatilejijesusis9666
2 жыл бұрын
ጌታ እየሱሰ ይጠብቀኝ ገንዜብ የማይሰራው ጉድ የለም😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@jesusislord4747
2 жыл бұрын
Very good message and excellent acting! God bless you all!
@jesusisvisaofheaven
2 жыл бұрын
መተባበርን መረዳዳትን የመሰለ የመንፈስ እርካታን ለሕሌና እረፍትን የሚሰጥ በጎ ነገር ምን አለ? የወደቀን ማንሳት የጠፋን መሰብሰብ መታደል ነዉ እግዚአብሔር ይስጥልን ምርጥ ኢትዮጵያዊነት ያለበት ድራማ ነዉ አይኔ ጥሎበት ጥቁር ነጥብ ላይ አያተኩርም ከመልካም ነገር መራቅ አልወድም! ሰላም ለሰዉ ዘር በሙሉ ይሁን!
@ልጂሀዩ
2 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ መተሳሰባቸው የቤተሰብ ፍቅር ደስ ሲሉ😢😢😢😢😢
@ዜድ-ሸ8ገ
2 жыл бұрын
በጣም
@qonjo6613
2 жыл бұрын
ታላላቅ ሰወች ናቸው ያሉበት 🙏🥰
@qwertqwee7591
2 жыл бұрын
እኔኮ የሚገርመኝ የኢትዩ ፊልም የግድ ሰው መሞት አለበት ተወዳጅ ለማድረግ ሳይሞት ፍቅራቸውን ወደ ትዳር አድጎ ወልደው ህይወትን ቢያዩ ምን አለበት ጋርዴሚት
@useruse6250
2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ነው እነደዚህ አስተማሪ ነገር ካየን ቆየን የነ ሄኖክ ድንቁ መቀለጃ ሆንን እኮ እንዴት ብይ ፣ለማንብይ ላንቺ ብይ እያለ ቀንበቀን አሰለቸን እኮ
@jesuslord6097
2 жыл бұрын
Hahaa
@zamzammuhammed5829
2 жыл бұрын
Kkkkk
@ሐዋአሊ
2 жыл бұрын
Kkkkkkk
@danawedmu2854
2 жыл бұрын
በጣም ትምህረት የሚሰጥ ፊልም ነዉ
@blackhabeshawit5954
2 жыл бұрын
ፋንዬ 💝💝💝ስላየውሽ 💝ደስ ብሎኛል እማ 💝💝ተስፋለም በጣም እምወደው እማከብረው 👌ሁሉም ዉቦች 💝ሜርሲ 💝💃👄👄👄
@enu16
Жыл бұрын
ሜርሲ ያለበት ፊልም🥰100%🤙ሁሌም ሂወት ምንድናት ብዬ እራሴን እስከመጠየቅ ያደርሰኛል😢ማውራትን ሳይሆን መኖረን ቀጥተኛ ሰዋዊ ባህርይን 😇😇
@M-tc1xp
5 ай бұрын
ዋው ገራሚ ፊልም ነው🎉🎉🎉🎉
@selmaebrahim1535
2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ሲያሳዝንን አስተማሪ ፊልም ነው ያላያችሁት እዬት ምርጥ ስራ ነው 😭😭
@hayathayat8142
11 ай бұрын
መጨረሻዉ የሚሞት ሠዉ ካለ ንገሩኝ ፊልም መሆኑን እያወኩ ይጨቀኛል
@ንፁህጆሲ
2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ የዛሬ አሰር አመት የአክሰቴን ልጅ ያጣነው ምን የመሰለ ቆንጅዬ ልጅ በአበደ ውሻ ምክንያት ነው ውሻው እደነከሰው ወዳው ህክምና ወሰደነው ነበር በዶክተሮች እንዝህላልነት ምንም የለበትም ብለው ለቁሰል ማድረቂያ የሚሆን መድሀኒት ሰተውን ተሻለው ብለን እያደር ቁሰሉ ሲመረቅዝ ድጋሚ ህክምና ስንወሰደው ሸታው በውስጡ እደተሰራጨ መዳን እደማይችል አረዱን አ ይናችን እያዩ ዳግምዬን አጣነው 😥😥😥😥😥😥 ይህን ፊልም ሳይ አስታወሰኝ አሳዛኝ ነው
@ሩሃማሩሃማዮቱዩብ
2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ቃል የለኝም የምገልፅበት ትልቅ ትምህርት ያለው ስራ ነው
@ሰሊየነፍጠኛልጅ
2 жыл бұрын
በባ ጨረሰኩት 💔😭መርሴ ትለያለህ አተ ያለህበትን ፊልም ሁሉ አባሪሬ ነዉ
@memijtelefoon9887
2 жыл бұрын
Wow Betam arif film, ke dink tewena gar 👌❣. Hulachehum Egziabher rejem edemena tena yesetachu🙏👌💙💜💖🤗
@almazg4749
2 жыл бұрын
Betam astemari movie new thanks all artists gobojoch lovely 👏👏👏⭐️⭐️🎉🎉🎉
@merameberahim399
2 жыл бұрын
ምርጥናአስተማሪየሆነፊልምነዉግንመጨረሻዉ
@fritasakitawabuna3398
2 жыл бұрын
ፊልም ከማየቴ በፊት ኮመንት ማነበው ነገርስ
@hanlove412
Жыл бұрын
ዋውውውውውው ከልብ አስተማሪ🥰🥰🥰🥰🥰በደስታ እና በለቅሶ አለቀ😥
@benidamta5158
2 жыл бұрын
wow የደግነት ጥግ የመልካምነት ጥግ የአየውበት ምርጥ ፍልም ነው እናመስግናለን ...
@ቲጂየእግዚአብሔርልጅ
2 жыл бұрын
በጣም ትምርት የሚሰጥ ፊልም ነው
@kedirseid6161
2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ምርጥ እና አስተማሪ ፊልም ነው በሳል ተዋናዮች
@يسيسبنلن
2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ።
@SadSad-ig9yh
Жыл бұрын
እውነት ማነው እደኔ እያለቀሰ ያየው🌾
@sadaabdallah8840
2 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍበጣምያሥለቅሣል ያላያችሁእዩትበጣምብዙያስተምራል
1:33:26
ፈታኝ - Ethiopian Movie Fetagn 2023 Full Length Ethiopian Film Fetagn 2023
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 443 М.
1:26:48
“Хусури Ман 18” - качество оригинал 4К. Официально!
Zamonavi Media
Рет қаралды 332 М.
02:53
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
Kairat Nurtas
Рет қаралды 1,5 МЛН
00:22
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
LeoNata Family
Рет қаралды 41 МЛН
00:51
To Brawl AND BEYOND!
Brawl Stars
Рет қаралды 16 МЛН
00:26
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
Los Wagners
Рет қаралды 9 МЛН
1:33:58
ናፍቃ - Ethiopian Movie Nafqa 2022 Full Length Ethiopian Film Nafka 2022
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,1 МЛН
1:03:47
አታምርም ተብሎ ብዙ ተገፍቻለሁ
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 1 МЛН
7:43
ጥቅስታት ኣልበርት-ኣንስታይን
yumun-tube
Рет қаралды 13 М.
15:19
በልመና ሚገኘው ገንዘብ ስለጣማት መለመኑን ስራ አርጋዋለች ለዛ ተለያየን / ethiopian tiktok & live
Abu የሰው ልጅ
Рет қаралды 344
9:45
አቤት ቅሌት ጭራሽ ትዳራቸውም ፈርሷል ጉድ ወጣ | Ethiopia | seifu on ebs tv
Abeki አብኪ
Рет қаралды 1 М.
1:30:45
ቃል በቃል ሙሉ ፊልም - KAL BEKAL FULL Ethiopian Film 2022
Blata Media
Рет қаралды 613 М.
24:02
ከሩታ ጋር ኩሪፍቱ ገባን.ባለኝ ሂወት ደስተኛ ነኝ አለች❤️💕
Dani Royal
Рет қаралды 251 М.
1:37:04
ህጋዊ ድሃ ሙሉ ፊልም | Hgawi Deha | Full Length Ethiopian Film 2024 Eliana Entertainment
Eliana Entertainment
Рет қаралды 1,4 МЛН
1:36:49
የገና ጀምበር ሙሉ ፊልም - Yegena Jember Full Ethiopian Film 2023
Blata Media
Рет қаралды 624 М.
1:19:43
የቀደመ ሙሉ ፊልም Yekedeme full Ethiopian film 2022
Sodere TV
Рет қаралды 716 М.
02:53
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
Kairat Nurtas
Рет қаралды 1,5 МЛН