40 ሺ ብር የሚሸጥ ባለ ድንቅ ተፈጥሮ እርግብ .../አዲስ ፕሮግራም በቅዳሜን ከሰዓት "ቅዳሜን ለእንስሳት"/

  Рет қаралды 139,503

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 141
@ሀስቡንአላህወኒመልወኪል
@ሀስቡንአላህወኒመልወኪል 2 жыл бұрын
ኢቶጵያ ውስጥ የረከሰው የሰው ነፍስ ብቻ ነው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Eden521Amen
@Eden521Amen 2 жыл бұрын
😭😭😭💔💔
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq 2 жыл бұрын
በጣም ወላሂ
@selamtilahun9404
@selamtilahun9404 2 жыл бұрын
በጣም እፍ
@ኡምቢላልኢሻአላህ
@ኡምቢላልኢሻአላህ 2 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ 2 жыл бұрын
@@ኡምቢላልኢሻአላህ ምን ያሰቃል
@loveethiobia3099
@loveethiobia3099 2 жыл бұрын
በጣም ያማምራሉ የኢትዮጵያ ህዝብ የነዚህ እርግቦች ትምህርት ሊወስድ ይገባል ከብዙ ሀገራት ተመተው ተግባብተው ተስማምተው እየኖሩ ነው ይገርማል
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ የአላህ ፍጥረት ድንቅ ነው እዴት ያማምራሉ ግቢው እራሱ እዴት ያምራል ግን 40 ሺ ብር በጣም ውድ ነው ያለው ማማሩ ያለውማ ሳያቅማማ ይገዛል በጣም ያማምራሉ ውበት ይሰጣሉ ለግቢ
@nesredintube227
@nesredintube227 2 жыл бұрын
Selam neju
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 2 жыл бұрын
@@nesredintube227 ሰላምክ ይብዛልኝ እዴት ነው ፆም
@blentube3002
@blentube3002 2 жыл бұрын
@Meriyemaptiup M ነይ እንደማመር😍
@የህይወትሚስጥር-ሸ9ሰ
@የህይወትሚስጥር-ሸ9ሰ 2 жыл бұрын
እንደ እርግብ የዋህ። እንደ እባብ ልባም። እንደ ንብ ጥበበኛ ያርገን።
@almazali4784
@almazali4784 2 жыл бұрын
🙏🏿🙏🏿🇪🇹🌹🇪🇹👍
@ethiopian7940
@ethiopian7940 2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ያንተ ፍጥረት ሲያምሩ ቦታው እራሡ ሲምር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mameወሎየው-zy7gf
@mameወሎየው-zy7gf 2 жыл бұрын
ድምሪኝ እህት
@yordanosuae7144
@yordanosuae7144 2 жыл бұрын
እጅህ ብርክ ይበል አንድ ልጅ ማሳደክ ከባድ ነው አንተ ይሄን ሁሉ ስትንከባከብ አደነኩህ አቅም ስለሌላቸው በሽታ አይችሉም ብዙ ወጪ ድካም አለው ውይ የኔ ቆንጆ ሲያምሩ እድግ በሉ የኔ ውቦች አንተ ለማንኛውም ማዘጋጃ ሳታፈራርም አታጋባቸው በህግ እንዳይጠይቁህ የኔ ቆንጆ እሟ እሟ ከአይን ያውጣችሁ ጥንቸሎቹም በርታ እንስሳት አክባሪ
@mekonnen2384
@mekonnen2384 2 жыл бұрын
አዝእርትንም የሚንከባከቡ ካሎ እነሱንም ብታሰተዋውቁን ጥሩነው አዚህ አቀራረባችሁ እና ዝግጅት በጣም ሳትደነቁ አይታለፍም ይልመድባችሁ!!!❤
@ethioamericann
@ethioamericann 2 жыл бұрын
What a creative way to make a living and also helping creature to multiply & Ethiopia to have such a unique collection doves !
@elaybright8884
@elaybright8884 2 жыл бұрын
Wow so wonderful ከእኛ ሀገር ከሀረር እርግብና ንስር አሞራ በኮንትሮባንድ እየተሰረቁ የመን ዉስጥ ሲሸጥ አይቸነበር በጣም ጎበዝ ወጣት ነህ በርታ።
@benjaminfranklin4157
@benjaminfranklin4157 2 жыл бұрын
40 ! 000 ጉድ ነው ምን ይጠቅማሉ ለምትሉ ሰዎች የግዚኣብሄር ድንቅ ፍጥረት ካላስደነቃቹ ካላመሰገናቹ እኔስ ማን ነኝ መፈጠሬ በኣምላክ ፊት ብላቹ ራሳችን ጠይቁ ለሚሰራ ቀጥልበት እደግልን በርታ እንጂ ማቋሸሽ ልምድ ኣይሁንባቹ ማለት እግዚኣብሄርን ለኣይናችን ኣበቦች ! ለኣፍንጫችን ! ጥሩ - ሽቶ ! ልጆራችን - መዝሙር ! ላይናችን - ኣበቦች ' እርግቦች የተለያዩ ፍጥረት ! ለምላሳችን - ማዛ - ፍሬዎች የተለያዩ ጣእሞች ፈትሮብናል ስለዚ መሳደብ ሳይሆን ማመስገን ይንርብናል !!
@eyeab9203
@eyeab9203 2 жыл бұрын
የእግዚያብሔርን ስራ ብናደንቅም ግን አድንቀን ተገርመን ዝም ከማለት ውጪ 40 ሺ አውጥቶ መግዛቱ ምን ይጠቀማል?
@surafelkebede7944
@surafelkebede7944 2 жыл бұрын
mnshe abrsh yihen ande asayitachu tewachu inde lela propgram siru enji
@PapiyoBirdsTube
@PapiyoBirdsTube 2 жыл бұрын
እርግቦቻችን 😘😘😍❤️
@abdulrehmantuha1540
@abdulrehmantuha1540 2 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ግቢ ቦታው ያምራል ebs በርቱ እድህ አይነት ምርጥ አረጓዴ በማየቴ ደስብሎኛል እርግብ ብዙ ዘር መኖሩን ገና ከናተ ሰማሁ በርቱልን
@sofiaahamed2475
@sofiaahamed2475 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ነገር እየተለመደ ነው በርቱ ወደፊት ገፉ
@gezalekulu6058
@gezalekulu6058 2 жыл бұрын
የእርሱ ፍጡር ድንቅ ነው በጣም ጎበዝ ነህ በርታ
@tedygetnet4697
@tedygetnet4697 2 жыл бұрын
በጣም ያምራሉ በቅረቡ መጥቼ መግዛቴ አይቀረም በፍቅር ነው የምወደው
@benjaminfranklin4157
@benjaminfranklin4157 2 жыл бұрын
ኣምላክ ያሳድግህ ወንድሜ እንኳ ለርግቡ 40 ! 000 ብር ኣሳብህን ብቻ ከዛ በላይ ቢከፈልህ በግሌ ደስተኛ ነኝ ደሞ የተለየ የፈጠራ ፕሮጀክትህን በኣለም እውቅና ቢያገኝ ኤክስፖርት ካረክ በውጭ ምንዛሬ ታድጋለህ ና ያሳድግህ !!
@sofyabm2178
@sofyabm2178 2 жыл бұрын
እፁብ ድንቅ የፈጣሪ ስራ እንዴት ያምራሉ
@musabmuhaba
@musabmuhaba Жыл бұрын
እነዚህ እርግቦች የት እናገኛቸዋለን
@ChanelSebat
@ChanelSebat 2 жыл бұрын
የአበሻ ድመት ደፋር ነው ተጠንቀቅ ; በሬ እንዳረደ ነው የሚቆጠረው
@bahredinmahmud6009
@bahredinmahmud6009 2 жыл бұрын
Ewnat naw
@Libanos
@Libanos 2 жыл бұрын
Beautiful I love pigeons thanks for sharing those pigeons amazing
@asichalkonjo3811
@asichalkonjo3811 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላሉ በረታ የምታሳድገን
@selambelay2499
@selambelay2499 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላሉ እኔ ከልጄ ጋር እርግብ እናረባለን ያንተ ደሞ ይለያሉ በጣም ከልጄ ጋር ተገናኝታችሁ ሼር ብትደራረጉ ደስ ይለኛል እኔ ከእርግቦች አኗኗር ብዙ ነገሮች ተምሬአለሁ በተለይ ከእንቁላል መታቀፍ እስከ መፈልፈል ድረስ በተለይ ወንዱ ለሴቷ የሚያደርገው እንክብካቤ በጣም ይገርመኛል ከቻልክ ኮመንቴን ካየኸው የቴሌግራም ቁጥር ብትልክልኝ ደስ ይለኛል በርታ
@lydiamekonen2631
@lydiamekonen2631 2 жыл бұрын
Beautiful birds, gin akebabyachewn bedemb bitsedalachew tiru new. 👌
@baryawbaryaw1390
@baryawbaryaw1390 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ብጎበኘው ሁሉ ደስ ይለኛል።
@mahdereeprame110
@mahdereeprame110 2 жыл бұрын
እንዲጋቡ ነው ተመችቶኛል
@yetech6751
@yetech6751 2 жыл бұрын
ዋዉ አሪፍ በርታልን፡፡ እርግቦቹ በጣም ያመራሉ፡፡
@ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ
@ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ 2 жыл бұрын
የኔ ሰውየም አለው የሚነጋገርው እርግብ ሁለቶች ግን እርባሽ ናቸው
@እሙፈሪሀዩቱብ
@እሙፈሪሀዩቱብ 2 жыл бұрын
ሱብሀነአሏህ እንደት ደስ ይላሉ ማሻአላህ
@kuberamohammed6387
@kuberamohammed6387 2 жыл бұрын
Wowww
@zufsnyemer79
@zufsnyemer79 2 жыл бұрын
ሡባሀን አላህ ይገርማል
@yetnayetabdule288
@yetnayetabdule288 2 жыл бұрын
yenusee happy to see u
@yonastadese4814
@yonastadese4814 Жыл бұрын
Eregi lgiza flga ysamen slki ateahot eske ymtawekut lakulgn wey same kalhe skihn lakilgn
@meyekasa5478
@meyekasa5478 2 жыл бұрын
ኢትዪፕያ እንደዚህ አይነት ወጣቶች ነው የሚያስፈልጋት
@surafelkebede7944
@surafelkebede7944 2 жыл бұрын
Abrah sile wisha review bitseralin des yilenal
@AlkelimatuTeyebaSedeka
@AlkelimatuTeyebaSedeka 2 жыл бұрын
ماشا ء الله تبارك الله 💞💞 Betam yamameralu
@fatmaail6115
@fatmaail6115 2 жыл бұрын
ሱባሀን አላህ
@አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ
@አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ 2 жыл бұрын
አቤት የአላህ ታአምር ሱባሀን አላህ
@rexjemil462
@rexjemil462 2 жыл бұрын
ግን እርግብ ወንድ እና ሴት እንዴት ነዉ የሚለየዉ?
@mesfintesfahun9475
@mesfintesfahun9475 2 жыл бұрын
I ❤ love ❤ it well done.
@AaBb-xt2op
@AaBb-xt2op 2 жыл бұрын
መሻአላህ
@ramzia3457
@ramzia3457 2 жыл бұрын
ሱበሀነላህ ደስ ሲሉ
@bintsied6276
@bintsied6276 2 жыл бұрын
ወላሂ ሲአማምሩ😍😍አረንጓዴዴዴ ዉይ ሲአስቀና
@WerdFeker
@WerdFeker 6 ай бұрын
የት አካባቢ ነው
@getumekonnen5696
@getumekonnen5696 2 жыл бұрын
እባክህ ስልኩን አስቀምጥልን።
@yosefabdullah5267
@yosefabdullah5267 2 жыл бұрын
Yeshetalu
@selamawitsolomon1918
@selamawitsolomon1918 2 жыл бұрын
You have lovely flowers
@biniyamishetu2431
@biniyamishetu2431 2 жыл бұрын
በጣም ያምራሉ ዋጋው ውድ ነው ግን ለእርግብ ሰለሆነ ያንሳል
@bantiyergategegn5285
@bantiyergategegn5285 2 жыл бұрын
Givmi plis🐇🕊
@addmih7751
@addmih7751 Жыл бұрын
ቀለበት ሲያስሩ ለምን አልጠራኸንም እኛ ሳናቅ ዝምብለህ ታጋባለህ ?bro.
@meseretwase8604
@meseretwase8604 Жыл бұрын
የአንተ ብቻነው በሶስት ቀን የሚጋብት
@tamirachewdiriba6849
@tamirachewdiriba6849 2 жыл бұрын
አትዋሽ የመጀመሪያ አስመጪዎች ቶታል 3 ዉጥር ማዞሪያ ነው ከዛ ስትገዛ አቅሀለው
@deathofangles7022
@deathofangles7022 2 жыл бұрын
አድራሻውን ወይም ስልክ ቁጥሩን
@phillymuhammad4170
@phillymuhammad4170 2 жыл бұрын
Beautiful ❤️
@travelwithmike8930
@travelwithmike8930 2 жыл бұрын
40’000 birr ብዙም አየደለም 40 ዘይት ማለት ነው
@nooranoora7839
@nooranoora7839 2 жыл бұрын
ክክክ እረ ተው አታስቁን እናተ ባትኖሩ በማን እንስቅ ነበር ይመቻችሁ
@እሙእይቶብ
@እሙእይቶብ 11 ай бұрын
መግዛት እፈልጋለሁ ቁጥራቸዉንን
@selamawitsolomon1918
@selamawitsolomon1918 2 жыл бұрын
Yamralu but Pease keep clean their shelter
@laylaathyopia2149
@laylaathyopia2149 2 жыл бұрын
ለምንድነው 40 ሺ የሚሸጡት ምን ይሠራሉ
@ሰላምሐበሻ
@ሰላምሐበሻ 2 жыл бұрын
ብር ያለ ሰው እንግድ😃 እማ ደምርኝ
@semiryoutub8375
@semiryoutub8375 2 жыл бұрын
ለርሻ ይታረሳሉ
@meramake7624
@meramake7624 2 жыл бұрын
Ezi hager eko sew bcha ko waga yelilow baye kenu 4 sheh motu ensemaw
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq 2 жыл бұрын
@@semiryoutub8375 ሀሀሀሀሀሀሀሀ ወየው በሳቅ
@tekabiru8465
@tekabiru8465 2 жыл бұрын
Tenchlocu Nech bihonu Arif Neber
@Zወሎየዋየረሡልወዳጅ
@Zወሎየዋየረሡልወዳጅ 2 жыл бұрын
በኒካነው ወይስ የተጋቡትክክክክክክክክ ውይ በሳቅ ማሻአላ ሲያምሩ
@nurakedir6918
@nurakedir6918 2 жыл бұрын
👌👌👌👌👌👍👍👍
@bedrumohammed1582
@bedrumohammed1582 2 жыл бұрын
سبحان الله
@medhanitnetsanet8972
@medhanitnetsanet8972 2 жыл бұрын
ብስም አብ እንዴት እንደሚያምሩ
@ዘመን-ጀ6ቐ
@ዘመን-ጀ6ቐ 2 ай бұрын
ጅግራ አለኝ አንድ ብቻ ስለሆነ መሸጥ እፈልጋለሁ የሚገዛኝ ካለ
@hiwot756
@hiwot756 2 жыл бұрын
ምን እንዲያደርግ ነው ለምን ያው ለትራንስፖርት ያወጣህው ነው እጅ እርግቦቹ ያን ያክል የሚያወጡ ሆነው አደለም
@yanneetmulatuu1110
@yanneetmulatuu1110 2 жыл бұрын
Wow
@መርየምነኝየአላህባርያ
@መርየምነኝየአላህባርያ 2 жыл бұрын
ሊበሉነው እዴ
@kuberamohammed6387
@kuberamohammed6387 2 жыл бұрын
Sameru
@biznashwandimoo5043
@biznashwandimoo5043 2 жыл бұрын
በለዉ ክክክ ከወፍ ጀሚሮ መዉለድ እጅ ማሳደግ አችሉሚ አይተናቸዋል ሙሉበ ሙሉ
@ሳጂንነኝየህዝቤመከታ
@ሳጂንነኝየህዝቤመከታ 2 жыл бұрын
ሰብሀን አላህ
@TgAlemu-no6we
@TgAlemu-no6we 9 ай бұрын
😢
@eyeab9203
@eyeab9203 2 жыл бұрын
አበሾቹ ነው ያሳደጉት አላለም 😂 እስቲ እኔንም ወስደህ አረባኝ🤣
@TgAlemu-no6we
@TgAlemu-no6we 9 ай бұрын
❤😮🎉😊
@RRuth8852
@RRuth8852 2 жыл бұрын
Betam yameralu
@wubetitegegne7113
@wubetitegegne7113 2 жыл бұрын
ሰይምሩ ❤❤
@GetachoZenebe-wo2lf
@GetachoZenebe-wo2lf Жыл бұрын
Ketelbet
@bitaniaabiy5256
@bitaniaabiy5256 Жыл бұрын
Esti endet new wend ena set meleyet yemenechelew
@surafelmesfin7259
@surafelmesfin7259 2 жыл бұрын
telegram accountun megthat efelgalew
@nurakedir6918
@nurakedir6918 2 жыл бұрын
ልክ እንዳ አራቢያ ሴቶቺ ምውላድ እንጂ ማሳዳጋዕ አያውቅም
@jannaatzaharazahara6814
@jannaatzaharazahara6814 2 жыл бұрын
በጣምያስደስተኝየሀበሻእርግብአያማቸውምአለበሁሉምነገርእግዚያብሄይጠብቀናልእኛነንያልተመቸነው
@keneniyoutube
@keneniyoutube 2 жыл бұрын
Wwwwooo bayee midhaguu
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 2 жыл бұрын
ጉትየ ነው የሚባሉት
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች ከደስታ በቀር ክፍ አይንካችሁ አሜን ኑ ቤተሰብ አርጉኝ በቅንነት እምወዳችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 жыл бұрын
@Meriyemaptiup M ኑ
@zekariyasasefa1153
@zekariyasasefa1153 2 жыл бұрын
Selkachew yalw
@አደይየልቤሙዳይ
@አደይየልቤሙዳይ 2 жыл бұрын
What birr you Sale
@batriyoutub9485
@batriyoutub9485 2 жыл бұрын
ሠላም ምርጥ ያገሬልጆች በቅን ነትእንደማመር
@ሰላምአማራዋ
@ሰላምአማራዋ 2 жыл бұрын
ደበኔ አርባ ሽህ ብር ጉድ ነው🤔
@Hawwi-j6o
@Hawwi-j6o Жыл бұрын
Wage still now
@zufsnyemer79
@zufsnyemer79 2 жыл бұрын
እዚህ እኔ ወፍ አሉኝ ከፈለከሰበካርጎ
@mahidejan2182
@mahidejan2182 2 жыл бұрын
ክክክክ መገባት አላለም
@hananyaabyiashikabachineng8103
@hananyaabyiashikabachineng8103 2 жыл бұрын
Asegededo medar wonjel new 😂😂🙄🙄😄😄😄
@jaferinfotech2680
@jaferinfotech2680 2 жыл бұрын
አርባዎቹን በአርባ ሺ አልገዛም ትቀልዳለህ እንዴ
@rahelayele2578
@rahelayele2578 2 жыл бұрын
Lemaghbat Alderesem funny
@elaybright8884
@elaybright8884 2 жыл бұрын
ርግብ ደግሞ ለሰው ልጅ ምግብ ም ናት።
@keneniyoutube
@keneniyoutube 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@muluergete6530
@muluergete6530 2 жыл бұрын
Ringu yete nw yemeshetew
@tesfabest6864
@tesfabest6864 2 жыл бұрын
.
@ageagegnehush2691
@ageagegnehush2691 2 жыл бұрын
P b.
@ageagegnehush2691
@ageagegnehush2691 2 жыл бұрын
O
@temitube1959
@temitube1959 2 жыл бұрын
አስግደዳህ 😂😂😂😂
@ngstasmare9518
@ngstasmare9518 4 ай бұрын
ከኘሰመ አንሥተው ሰርረረ ርአሰረሰ ሸኘሰኘሽ። ሽአሰከጨከ። ክአሸአሰጨ😮ከጨከከ። ሸክሰኮጰ ጵጰጰኸከሸከከ ከሰጨሸከሸ ጠገኘጠጨ ነው።
እርግቦቼ በርበሬ ይወዳሉ
18:25
Fana Television
Рет қаралды 12 М.
Good teacher wows kids with practical examples #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 10 МЛН
This mother's baby is too unreliable.
00:13
FUNNY XIAOTING 666
Рет қаралды 23 МЛН
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 276 МЛН
SHAPALAQ 6 серия / 3 часть #aminkavitaminka #aminak #aminokka #расулшоу
00:59
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2,6 МЛН
እርግብ በመሸጥ ሃብታም የሆነው ወጣት በአዲስ አበባ
31:59
Shamar Abeni ሻማር አቤኒ
Рет қаралды 76 М.
Amazing Skill of making Cage of birds from wood
13:36
Village Construction Secrets
Рет қаралды 4,3 МЛН
Good teacher wows kids with practical examples #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 10 МЛН