48ቱ የሥልጣን ህግጋት // የአምባገነኖች ቅዱስ መጽሐፍ።// NON STOP The 48 Laws Of Power

  Рет қаралды 45,200

Papi Senay / ፓፒ ሰናይ  - 450K

Papi Senay / ፓፒ ሰናይ - 450K

Күн бұрын

Пікірлер: 97
@mesimaed3403
@mesimaed3403 Жыл бұрын
የሚገርም አተራረክ ነው ትችላለህ መፅሃፉን ሁለት ግዜ አንብቤዋለሁ ያንተ ትረካ ደግሜ ሰማሁት ሙሉን ኮፒ አድርጎ እየተገበረ ያለ መሪ አለ 10ኘ ህግ ላይ ሳልደርስ ማን እንደሆነ አውሬ መሪ ነኘ ባይ አለ እግዚአብሔር ቀን አለው 😢አንተ ግን ትችላለህ ጎበዝ በርታልን እናመሰግናለን 🙏❤
@Papi_Senay
@Papi_Senay Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@queenshebatigray5412
@queenshebatigray5412 11 ай бұрын
Abey ahmend is in my mind
@yohannesdejene2561
@yohannesdejene2561 9 ай бұрын
Yes
@user-withiba
@user-withiba 3 ай бұрын
Ene rasu 😂
@merhawidawit3935
@merhawidawit3935 Жыл бұрын
abiy ahmed yenebebewu metsihaf
@queenshebatigray5412
@queenshebatigray5412 11 ай бұрын
በትክክል
@aseabe4843
@aseabe4843 10 ай бұрын
ስላነበበው ወይም ስለመከሩት ነው በተግባር እያሣየን ያለው ይኼ ከይሲ ።
@waaqoonoolee8599
@waaqoonoolee8599 6 ай бұрын
Pppppppp
@KirubelMolla-o6e
@KirubelMolla-o6e 10 ай бұрын
ኧሯ ያንተውስ ይለያል። u are special and you have unique potential ❤❤❤
@shaggy7431
@shaggy7431 10 ай бұрын
I'm captivated by the way you read the book. Your voice is truly mesmerizing, and I can't bring myself to stop listening. It's incredible, and I've been consistently following your reading until I finish. Your approach is unique compared to others who have read the same book. Your talent is truly remarkable - keep up the excellent work!
@Papi_Senay
@Papi_Senay 10 ай бұрын
Thank You Very Much!
@yohannesabebe3088
@yohannesabebe3088 5 ай бұрын
ብዙ መፅሃፍ ተራኪዎች ወይም ተርጓሚዎች አውቃለሁ እንዳንተ ግን በዚህ ልክ የሚያቀርብ አላውቅም በርታ ፈጣሪ የበለጠ ብርታት እና ጤና ይስጥህ❤።
@Papi_Senay
@Papi_Senay 5 ай бұрын
Tnx.!
@HopeHeaven-rq6mg
@HopeHeaven-rq6mg Жыл бұрын
እጅግ እናመሠግናለን፡፡ የቋንቋ ችግር፡ የማንበብ ፎቢያ ላለበት ትውልድ ትልቅ ሚና ነው፡፡ Respect.
@helinabelay5038
@helinabelay5038 Жыл бұрын
thank you so much for all the effort you put into this. it is amazing. !!
@Papi_Senay
@Papi_Senay Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@kemalmohammedosman6128
@kemalmohammedosman6128 8 күн бұрын
ይገርማል! በእርግጥም የሃጢኣትና ሃጢአተኞች ህግጋት። ሁለቴ ሰማሁት ግን የምደግመው ይመስለኛል። አተራረክህ ግሩም ነው። ሰይጣኖቸን እያሳየሀን 48ኛው ህግ ጋ ደረስን።
@geni581
@geni581 11 ай бұрын
ጥሩ አቀራረብ ነው👌
@ፅኑ
@ፅኑ Ай бұрын
እግዚኦ
@EtagegnehuTeshomeTeshome
@EtagegnehuTeshomeTeshome 10 ай бұрын
ድንቅ ነው
@easylifecrafts180
@easylifecrafts180 11 ай бұрын
ይገርማአል እናመሰግናለን።
@Tadessegebresilase
@Tadessegebresilase 9 ай бұрын
enamesegnalen bro
@saiidahmed4652
@saiidahmed4652 11 ай бұрын
ዋው
@WynTayir
@WynTayir Жыл бұрын
ትረካውን ሰማውት ገራሚ ነው። እያነበብክ ሳይሆን ከራስህ የሆነ ነገር እየተናገርክ ነው የሚመስለው በደንብ ተዋህዶሀል ንባብ እና ስሜቱ። ባይሆን ሙሉ መፅሀፉ ይሄ ብቻ ነው እንዴ? 2 & 3ትን አየዋቸው ግን እዚ ላይ የሠማውትን ነው የሚደግመው🙏🙏🥰
@grmbyn1
@grmbyn1 8 ай бұрын
Agreed but I liked the stories behind the rules. Journalist by the name Getahun Nigatu did a good job in translating and reading some portions of the book but I couldn’t find his full version.
@BekiGhi-md4dx
@BekiGhi-md4dx 4 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@TewodroseTekeste
@TewodroseTekeste 11 ай бұрын
Well done thanks
@Betelhem-i2k
@Betelhem-i2k Жыл бұрын
Lezi newa 24/7 yemigelfetebn
@E29-n3x
@E29-n3x Жыл бұрын
Thank you brother, I learned a lot from the book
@MisganawMisganaw-eb9xf
@MisganawMisganaw-eb9xf Жыл бұрын
ሚገርም ነው ,it is all his life (power) principles,,,,
@tttttt143-q2l
@tttttt143-q2l Жыл бұрын
ወይ ጉድ!ለካ......አመሰግናለሁ!!
@tinbitlikke5851
@tinbitlikke5851 Жыл бұрын
So interesting…
@albatube2452
@albatube2452 10 ай бұрын
U Amazing Brother, The way you narrated wow👏🏽👏🏽
@yohannesabebe3088
@yohannesabebe3088 5 ай бұрын
አገራችን በዚህ መፅሐፍ 100% እየተመራች ነው ።
@YohannesDesta-y3j
@YohannesDesta-y3j Жыл бұрын
እናመስግናለን ለዘላም ኑር
@Papi_Senay
@Papi_Senay Жыл бұрын
Tnx.
@addissasefaa-si3xf
@addissasefaa-si3xf Жыл бұрын
ይደንቃል👌🙏
@WynTayir
@WynTayir Жыл бұрын
በስመአብ....
@selamselam2754
@selamselam2754 3 ай бұрын
ከራስህ እየተናገርክ ነው እያነበብክ ? እንደዚህ አይነት አተራረክ ሰምቼ አላውቅም:: እባክህ ሌሎች መጽሀፍትንም ተርክልን 🙏 ደግሞም በጣም እናመሰግናለን
@Papi_Senay
@Papi_Senay 3 ай бұрын
@@selamselam2754 እየመረጡ ይኮምኩሙ እዚሁ አሉ🙏🙏🙏
@WeldieAmanuel
@WeldieAmanuel 4 ай бұрын
48 Laws of abiy ahmed
@eritreantiktok1865
@eritreantiktok1865 Ай бұрын
ትረካህ ኣሪፍ ነበር ግን ለምንድ ነው ቬውስ የለለ ምታርግበት፡፡
@Papi_Senay
@Papi_Senay Ай бұрын
🙏🙏🙏
@AdmassuAbate
@AdmassuAbate 3 ай бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BirukWolde-mn6hi
@BirukWolde-mn6hi Жыл бұрын
er befetari yhe metsaf ewnetm yeSeytan metsaf,robert green it is so interesting😲😲😲
@Papi_Senay
@Papi_Senay Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@Zin99bi9-nu3fz
@Zin99bi9-nu3fz 11 ай бұрын
የተተረጎመ አለ
@diaconteklabmebrahtu8837
@diaconteklabmebrahtu8837 9 ай бұрын
በትግረኛ ኣለ (48 ሕግታት ሓይሊ ስሕበት ) ይላል ።
@EphiMesi-ij4cm
@EphiMesi-ij4cm 11 ай бұрын
Abiy Ahmed yin anibibo nw
@AbushKassa-he5dc
@AbushKassa-he5dc 7 ай бұрын
ትችላለህ
@lilicho12
@lilicho12 Жыл бұрын
በስመኣብ ለምንድነው ኣብይ ኣህመድ ትዝ ያለኝ
@SimegnGetahun-p1z
@SimegnGetahun-p1z 11 ай бұрын
ስለሆነ ነዋ
@Gezana9595
@Gezana9595 11 ай бұрын
ኣሪፍ ኣድርገ ነው ያቀረብኮው እናመሰግን ኣለን
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
39:35
@mulatwaalemu7071
@mulatwaalemu7071 Жыл бұрын
Abiy Ahmed is the slave of Robert green
@nurhusenkedir4993
@nurhusenkedir4993 7 ай бұрын
Abiy Ahmed is the slave of Robert green
@Abakiya1
@Abakiya1 Жыл бұрын
Art of seduction teregumalen bro
@easylifecrafts180
@easylifecrafts180 11 ай бұрын
አቤትአንቺአለም ምንእየሰማን ነዉ።
@CR7-x9d1f
@CR7-x9d1f 6 ай бұрын
ኢሄ ሀይማኖትን ያስክዳል ለፖለቲከኞች የተፃፈ መፅሀፍ ነው
@LemmaShiferaa-tj5bq
@LemmaShiferaa-tj5bq 4 ай бұрын
Abiy🤔🤔🤔
@nejashimedia9041
@nejashimedia9041 Жыл бұрын
መፅሐፉን በልተሀዋል (ቃርመሀዋል)
@kalidotubeselman
@kalidotubeselman 3 ай бұрын
ዶክተር አብይ ይቺን መፃህፍ ከ Robert Green በላይ ነው የተጠቀመበት ?ህዋሃትን የተጫወተበት በዚህ መፅሐፍ ስታይል ነውስ ድረድግ
@Fell2fast1learn11
@Fell2fast1learn11 9 ай бұрын
Awo tkekel yaltkwarte yaltnzaza mert trka nw Ene degmo tgbarawi bmadrg etbabrhalw
@yahereberaki2324
@yahereberaki2324 Жыл бұрын
ኣንዲ ሰው ያሰተውሰኛል ያልከው ኣቢይ ኣሕመድ ነው
@AaBy388
@AaBy388 7 ай бұрын
ገራሚ ነው ፤ ብዙ ጊዜ ተወስዶ የሚዘጋጅ ስራ ፤ የስራህ ጥራትና የተመልካች ብዛት አይገናኝም። 😮 አንዳንዴ ስለ ጭን ስለ ፖርኖ ስለ ስድብ ጣል ጣል ብታደርግ አይከፋም። ይሰበሰቡልሃል።😮
@EfremEfiman
@EfremEfiman Жыл бұрын
አብይ አህመድ እራሱ የዚህ ህግ ተገዢ መሆኑ ይደንቃል
@HannaMeseret-bx3rf
@HannaMeseret-bx3rf 6 ай бұрын
ስለ አብይ እንደምታወራ ነው የተሰማኝ 😳
@dagmawit2028
@dagmawit2028 Жыл бұрын
Omg 😂😂😂😂
@gfxgfx391
@gfxgfx391 5 ай бұрын
ሰውየውን አወኩት
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 Жыл бұрын
ሰይጣኑ አብይ አህመዲ ይሄን መፅሀፍ ነዉ ወደ ተግባር አዉርዶ እየተጠቀመ ያለዉ።
@hellenabi4224
@hellenabi4224 Ай бұрын
Who wrote this book? Abiy Ahmed ?
@HD-br9qp
@HD-br9qp 10 ай бұрын
የአብይ ማንነት ይሄው ነው በቃ ይሄን መጽሀፍ ኑሮበት የለም እዴ
@yakifikru2778
@yakifikru2778 7 ай бұрын
ህግ 11ን በትክክል የተዳኸው አልመሰለኝም ወይም የተረጎምክበት መንገድ ከይዘቱ የተለየ ነው
@osamedris5955
@osamedris5955 9 ай бұрын
Dr abiy 😂 i see u
@ethiopia9431
@ethiopia9431 Жыл бұрын
አቢይ እራሱ😮
@borumint
@borumint 6 ай бұрын
Super 🫡✊
@yahereberaki2324
@yahereberaki2324 Жыл бұрын
ኣንዲ ስው ያስተውሰኛል ያልካው ኣቢይ ኣሕመድ ነው
@ሣኡዲናዱባይየልብስአከፋፋ
@ሣኡዲናዱባይየልብስአከፋፋ 7 ай бұрын
ቀጣይ የለውምደ
@diaconteklabmebrahtu8837
@diaconteklabmebrahtu8837 9 ай бұрын
ኖኖኖኖኖኖኖኖ ኢሄ ባሃሪ ቁርጥጥጥጥ ብሎ የኢሳይያስ ኣፎወር ባሃሪ ነው ። ረጋ ብላቹ ። የኢሳይያስን ታሪክ ኣጥኑ ። እኔ ከ 10ዓመት በፊት ነው ያወቅኩት ።
@Future_Tech7
@Future_Tech7 10 ай бұрын
Pdf ካለ እባክህ
@semirali89
@semirali89 Жыл бұрын
አብይ አመድ ነው
@mulatwaalemu7071
@mulatwaalemu7071 Жыл бұрын
መለስም አብይም ይህን ፅሀፍ አንብበዋል ፣ክፋቱ ፣የኢትዮጵያ ህዝብ አንባቢ ስላልሆነ ፣ሰዋቹ ለስልጣናቸው እንደሚሰሩ አያውቁም😊
@semirali89
@semirali89 Жыл бұрын
ሮበርት ግሪን ስለአይለስላሴ መፃፉ ይደንቃል ጥልቅ ሰው ነው
@semirali89
@semirali89 Жыл бұрын
@@mulatwaalemu7071 እስቲ አብይ አሄመድ ስልጣን ከያዘ ጀምሮ እዚህ መፅአፍ ላይ ያለውን orinciple ምን ያህል የተጠቀማቸው ይመስልካል እኔ 5 ክስተ ት ላይ ተመልክቼዋለው በማስረጃ የ ያዝኩት
@KirubelMolla-o6e
@KirubelMolla-o6e 10 ай бұрын
ወንበዴው እንደወረደ በቀጥታ copy pest
@Eyuelzeki
@Eyuelzeki 2 ай бұрын
plece the art of seduction
@Abenezergeremew16
@Abenezergeremew16 10 ай бұрын
@abuhusnia5737
@abuhusnia5737 7 ай бұрын
አንተ ትልቅ ነህ ቀጥልበት
@eliasgetachew-h9w
@eliasgetachew-h9w 4 ай бұрын
Art of seduction
@eliasgetachew-h9w
@eliasgetachew-h9w 4 ай бұрын
The art of seduction
@geneberu
@geneberu Жыл бұрын
ደፋር፡ አይደለሕም፡ፈሪ ፡ ሰው ነሕ፡ ፖለቲካ፡ አቋምሕን: መናገር ከፈለክ ፊት ለፊት፡ አትናገርም ? ለምን፡ መፅሐፋ : ውስጥ፡ ተደበቀሕ : ፖለቲካ፡ ታወራለሕ?
@senaytireka7581
@senaytireka7581 Жыл бұрын
መጽሐፉን ማንበብ እንደማትችል በራስህ አጋለጥክ፡፡ ብታነብበው ነበር የሚገባህ፡፡
@aseabe4843
@aseabe4843 10 ай бұрын
አንተ ጥርብ መሃይም እሱ የፃፈውን መፅሐፍ አይደለም የሚያነበው ።
@Zin99bi9-nu3fz
@Zin99bi9-nu3fz 11 ай бұрын
የተተረጎመ አለ
번쩍번쩍 거리는 입
0:32
승비니 Seungbini
Рет қаралды 182 МЛН
Маусымашар-2023 / Гала-концерт / АТУ қоштасу
1:27:35
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 390 М.
Thank you mommy 😊💝 #shorts
0:24
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 33 МЛН
ጽሟቕ መጽሓፍ 48 ሕግታት ሓይሊ | 48 LAWS OF POWER | BOOK REVIEW
17:51
ማይ ሎሚን entertainments
Рет қаралды 3,6 М.
번쩍번쩍 거리는 입
0:32
승비니 Seungbini
Рет қаралды 182 МЛН