49 ዓመት የተደበቁት ፈረንጆች ወጡ ! የማርያም ታቦት ያለችው የእኔ መኖርያ ቤት ውስጥ ነው

  Рет қаралды 764,551

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 2 200
@kidistkidane1100
@kidistkidane1100 26 күн бұрын
እንግዲህ ምን እንላለን እንዳለው መጽሐፍ ቃላት አጠረኝ ለ50ዓመታት እንደዚህ ያለ ጥንካሬ በጣም አስደናቂ ነገር ነው ያየነው የሰማነውም ፈጣሪ አምላክ መጨረሻውን ያሳምርልን ወንድማችን እሼ ፈጣሪ አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የመቤታችን ታቦት በመንበሯ አድራ ለማየት ያብቃን 41:31 ፈጣሪ
@rbkaTube-gz6ti
@rbkaTube-gz6ti 25 күн бұрын
አሜን
@helenhailu7827
@helenhailu7827 16 күн бұрын
ለመሆኑ የኮታሩ ሥላሤ ሲመረቅ እልታየም
@MahletBirhanu-i3w
@MahletBirhanu-i3w 10 күн бұрын
አሜን3❤❤❤❤❤
@SewalemAniteneh
@SewalemAniteneh 2 күн бұрын
እሜን
@SewalemAniteneh
@SewalemAniteneh 2 күн бұрын
አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@eyerussurur9363
@eyerussurur9363 Ай бұрын
የራሳቸው ቤተክርስቲያን ሳይኖራቸው እንዲህ እየተንከራተቱ እምነቷን የጠበቋትን እኒህን ድንቅ አገልጋዮች ሳይ እኔ ግን ቤተክርስቲያን አቅራቢያዬ ኖሮ እሁድ ለማስቀደስ እንቅልፌ ሲያስቀረኝ...😢 አምላኬ እባክህ በቸርነትህ አስበኝ:: ልቦናዬን ክፈትልኝ: ከቤትህ አታርቀኝ: አበርታኝ
@NatsaNatsa-mn6hh
@NatsaNatsa-mn6hh Ай бұрын
እእእእፍፍፍፍፍፍፍፍ አሜን አሜን አሜን
@BH-xl1mo
@BH-xl1mo Ай бұрын
እውነት ነው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ማለት በእጅ የያዙት ወርቅ ማለት ነች:: የስጋም የነፍስም ድህነት የሚገኝባት ሆና ሳለ ይህ የሚገባን ከሀገራችን ስንርቅ ስንሰደድ ነው ያሳዝናል:: ሀገሬ እያለሁ ቤተክርስቲያን ለመሄድ ዳገት ይሆንብኝ ነበር አሁን ግን ልሂድ ብል እኔ የምኖርበት አካባቢ ጭራሽ የለም
@Biyu151
@Biyu151 Ай бұрын
Abertan egziabjer hoy Amen Amen Amen❤
@Biyu151
@Biyu151 Ай бұрын
Abertan egziabjer hoy Amen Amen Amen❤
@Biyu151
@Biyu151 Ай бұрын
Abertan egziabjer hoy Amen Amen Amen❤
@BetselotDamtew
@BetselotDamtew Ай бұрын
የኔ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኖራለች ፣መሰረቷ ክርስቶስ ነውና።
@H7guvj
@H7guvj Ай бұрын
አሜንበእዉነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@LawayishiAkililu
@LawayishiAkililu Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤​@@H7guvj
@JspatienceETHIO
@JspatienceETHIO Ай бұрын
❤❤❤
@አባጊወርጊስዘጋስጫአባቴ
@አባጊወርጊስዘጋስጫአባቴ Ай бұрын
በትክክል።❤
@tigstuersumo6454
@tigstuersumo6454 Ай бұрын
😂😂😂
@hananiye
@hananiye Ай бұрын
የሉም ጠፍተዋል ሲሉን በዝተን አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን ...... !
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 27 күн бұрын
@@hananiye እውነት ነው
@GeminiOneStar
@GeminiOneStar 22 күн бұрын
እናብባለን።
@fikermesfin2478
@fikermesfin2478 Ай бұрын
ራሴን በእነዚህ አገልጋዬች ውስጥ ለማየት ሞከርኩ እና ተሸማቀቅሁ። አቤት ብርታት አቤት ፅናት
@Abigail-pu2op
@Abigail-pu2op Ай бұрын
ኦርቶዶክስ አይደለሁም። ግን በብዙ እንባ አይቼ ጨረስኩት። በሰላም ያድርሰን ታህሳስ 4 ነገ ናት።
@AbnetNegash-i3d
@AbnetNegash-i3d 29 күн бұрын
መልካም እና ቅን ልብ አለሽ እግዚአብሔር ይመስገን
@የአሜን
@የአሜን 29 күн бұрын
ተባረኪ እህቴ ❤
@mariouset142
@mariouset142 29 күн бұрын
❤❤❤
@bini2119
@bini2119 29 күн бұрын
እህቴ ለቤቱ ያብቃሽ
@zerayyirga
@zerayyirga 29 күн бұрын
መልካም ልብ አለሽ.. እግዚኣብሔር በፍቅሩ ያኑርሽ
@alemgebreyesus8814
@alemgebreyesus8814 Ай бұрын
የእሼ ቤተሰቦች እንኳን ለቅዱስ ሚካዔል ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እሼ የዓመቱ ምርጥ ፕሮግራም ነው ያሳየኸን በጣም ደሰተኛ ከመሆኔ የተነሳ እያለቀሰኩ ጨረሰኩት ገና ዓለም የኦርቶዶከሰን ክብር ዘግይቶም ቢሆን ይገባዋል ተመሰገን
@Helen-s6i8i
@Helen-s6i8i Ай бұрын
እንኳን አብሮአደረሰን
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 Ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ☦️🙏
@MelatKasshun-q8k
@MelatKasshun-q8k Ай бұрын
እውነት ነው በጣም ደስ ይላል
@BerhanGebra-tx8xf
@BerhanGebra-tx8xf Ай бұрын
ኣሜንንንን ደምርኝ❤
@tewodrosgetachew5422
@tewodrosgetachew5422 Ай бұрын
የኔ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ስንዱ እመቤት
@Wezi-21
@Wezi-21 Ай бұрын
ደሚሪኝ ዉዴ❤
@BerhanGebra-tx8xf
@BerhanGebra-tx8xf Ай бұрын
ደምርኝ❤
@temesgendestaw7659
@temesgendestaw7659 Ай бұрын
Dear Eshe and all team, I wanted to express my heartfelt thanks for the incredible documentary video you created. Your attention to detail and creativity truly captured the essence of the situation. The way you highlighted key moments, interviews, and liturgies was exceptional, making the video engaging and deeply touching. I appreciate the time and effort you put into this project, and I know that everyone who watched it felt the same way. Your work has provided us with a wonderful keepsake that we can share with others and look back on for years. Thank you once again for your hard work and dedication. I look forward to seeing more of your amazing projects in the future! With respect, Brother
@belaynema4723
@belaynema4723 Ай бұрын
Simply amazing. The way he narrated, the best ever edit, the choice of mezmur, subtitles... just wonderful. Thank you so much.
@edent5080
@edent5080 Ай бұрын
Are the bank details also for people to donate through? Please let me know what an amazing story
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp 29 күн бұрын
❤❤❤
@HayleMaryam.F
@HayleMaryam.F 29 күн бұрын
​@@edent5080yes
@defarutube9953
@defarutube9953 29 күн бұрын
Yeneta haregaweyi n
@KelemeworkKassahun
@KelemeworkKassahun 29 күн бұрын
አባታችን ብፁ አቡነ ጎርጎርዮስ እዚች ምድር ላይ በቆዩባት አጭር እድሜ የሚገርም ስራ ሰርተው ያለፉ ድንቅ አባት በረከታቸው ትደርብን።
@tiebumengesha981
@tiebumengesha981 27 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ak4ever818
@ak4ever818 28 күн бұрын
I am from Eritrea. I love Orthodox Church. May God bless Orthodox.
@amarebulla977
@amarebulla977 26 күн бұрын
I am from Ethiopia. I love Eritrians and I wanted to visit DEBRE BIZEN MONISTRY WHICH IS LOCATED IN ERITRIA .
@munaabdu7359
@munaabdu7359 Ай бұрын
እሼ ማርያምን እያለቀስኩ ነው ያየውት ላንተም እዛ ላሉ አባቶች ካህናት ዲያቆናት ፣ምዕመናን በሙሉ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ 💚💛❤
@DesalegnDesu-d8t
@DesalegnDesu-d8t Ай бұрын
የወይን ቦታህን ይዠ ምግባርና ኃይማኖት ለሌለኝ ለእኔ ወዮልኝ ። ጌታ ሆይ አቤቱ በቸርነትህ ወደቤትህ መልሰኝ ።
@mimiimim8287
@mimiimim8287 26 күн бұрын
😢😢😢😢😢
@Guzoyatube
@Guzoyatube Ай бұрын
ይቅር በሉን እኛን በሃገራችን ሆነን ምንጨማለቀውን😥 ጸልዩልን 🙏🙏🙏
@LakechBetiret
@LakechBetiret 28 күн бұрын
ለንደን ለመጀመሪያ ቀን ሳስቀድስ እሱን እያሰብኩ ሙሉ ቅዳሴውን አለቀስኩ ❤❤❤
@sirgutyohannes1504
@sirgutyohannes1504 27 күн бұрын
በእውነት አሜን
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 29 күн бұрын
አሁን እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ አምላኬ ሆይ ደካማዋን ባርያህን አበርታኝ🤲😥😥በእዉነት እናንተ ከምንም በላይ ክብር ይገባችኃል እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በበለጠ ያብዛችሁ🙏❤❤❤
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 29 күн бұрын
የእመቤታቸን ስደት በ London ተደገመ በእንባ 😥አይቼ የጨረስኩት በእውነት በዚህ ቤተ ክርስቲያን የምታገለግሉ አባቶች ዲያቆናት በአጠቃላይ ምዕመናን እግዚአብሔር የመረጣችሁ ናችሁ ይህ የጀመራችሁት ቤተክርስቲያን አልቆ ለማየት ያብቃችሁ አሜን🙏🙏🙏
@kidistbelay8669
@kidistbelay8669 Ай бұрын
ይህንን ፕሮግራም ዓይኖቼ በእንባ እየተጋርዱ ተመለከትኩት... በምኖርበት ሀገርም የእመቤቴ ፅላት እንዲህ ሲንከራተት ለበርካታ ዓመታት እያይሁ አለቅሳለሁ፣ በዚህ ሁሉ ሂደት ውስጥ የአገልጋይ አባቶቻችንን እና የምዕመናኑ ፅናት ደግሞ መልሶ ብርታት ይሆነኛል። በውጭው ዓለም ያለው የክርስትና ጥንካሬ በጣም የተለየ ነው ፣ እመብርሀን ሁላችንንም ትጎብኘን።
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@susuyoutube-p7m
@susuyoutube-p7m Ай бұрын
አካባቢውን እንድትባርክ ሊሆን ይችላል🙏🙏🙏🙏
@eyerusalemtadesse4249
@eyerusalemtadesse4249 Ай бұрын
AMEN
@abinetdessie1012
@abinetdessie1012 27 күн бұрын
Amen
@etafarawalemu2635
@etafarawalemu2635 18 күн бұрын
እኔስ ብትይ የዝዋይ ገዳም ነው ያደኩት አሁን ግን ፕሮቴስታንት ነኝ ዝዋይ ሀመረኖህ ሲሉ ስቅስቅ ብዬ አለቀስኩ የኔታ ሀረገወይን የታናሽ እህቴ አባት በያቸው ብቻ ብዙ ብዙ ነገሮችን አስታወሰኝ ለንደን ያሉ የውጪ ዜጎች ለእግዚአብሔር ያላቸው ፍቅር አስገርሞኛ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው❤❤❤
@netsanetmitiku7700
@netsanetmitiku7700 Ай бұрын
ስርዓታቸው ራሴን እንድመረምር አድርጎኛል I would like to thank you for sharing THIS
@YemariamOrthodox
@YemariamOrthodox Ай бұрын
የነገ እኮ መላኩቅዱሰ ሩፍኤል ነወ እንኳንም አደረሳችሁ አደሰረን ቅዱስ ሩፍኤል ወቶ ከመቅረት ይሰውራችሁ አሜን❤
@MeklitTube26
@MeklitTube26 Ай бұрын
አሜን እህታለሜ❤
@zz6793
@zz6793 Ай бұрын
አሜን
@AbelHabtamu-dh5hv
@AbelHabtamu-dh5hv Ай бұрын
Amen🎉🎉🎉
@inatbizu9051
@inatbizu9051 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን !!!
@SenayitTesfayi
@SenayitTesfayi Ай бұрын
አሜን🎉🎉🎉🎉❤
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary Ай бұрын
የነገሯትን የማትረሳ የለመኗትን የማትነሳ የአምላክ እናት የፍጥረት ሁሉ እመቤት እናታችን ቅድስት ኪዳነ ምሕረት በምልጃዋ ትርዳን። ለአባቶቻችንም ብርታት እና ሞገስ ትሁናቸው። እሼ አንተንም በሄድክበት ሁሉ ነገርህን የሠመረ ታድርግልህ። አሜን
@BerhanGebra-tx8xf
@BerhanGebra-tx8xf Ай бұрын
ደምርኝ❤
@አማናዊት_ቤተልሄም
@አማናዊት_ቤተልሄም Ай бұрын
ሰው በመንፈስ ቅዱስ ተገንብቷል ኑ ህንፃ ቤተ ክርስቲያን በመገንባት ሒደት ከጎናቸው እንሁን ። በረከቱም ይድረሰን ።
@TegaMaryam
@TegaMaryam Ай бұрын
በስመ ስላሴ የሚያስለቅስ ነው አሼ ያቀረብክልን ውስጤ አመመኝ ማርያምን የአገልጋዬቹ ትህትና በምን ይገለጻል ደሞዝ አንፈልግም አሉ የኛ አባቶች መስማት አለባቸው በዘር አልተባሉም ከተለያየ ሀገር የተሰባሰቡ ናቸው ፍቅራቸው ከፊታቸው ይናገራል አለምን የካዱ ድንቅ ብያቸዋለው በአለም የራሳቸው ሞያ ያላቸው ለአገልግሎት ሲሉ ሀገር አቋርጠው የቅድስት ቤተክርስቲያን ትምህርት የተማሩ ሀዋርያ ናቸው አሼ ተባረክ ይሳካልካል ማርያምን
@BerhanGebra-tx8xf
@BerhanGebra-tx8xf Ай бұрын
ደምርኝ❤
@ሩሐማ12
@ሩሐማ12 Ай бұрын
“ክብደታችንን ለመቀነስ የምንጨነቀውን ያኽል ኃጢአታችንንም ለመቀነስ ተጨንቀን ቢኾን ኖሮ እግዚአብሔር ወደኛ ልብ እጅጉን በቀረበ ነበር።”
@AbsalatAbsalat
@AbsalatAbsalat 29 күн бұрын
እሼ ይሔንን የመሠለ የሐይማኖት ፅናት ስላሳየኸን በጣም እናመሠግናለን እኔ በእንባ ነው እየተመለከትኩ ያለሁት።የነዚህ የቤተክርስቲያን አባቶች የእምነት ፅናት ይደንቃል ለካ እግዚአብሔር ሠው አለው አልኩን፡እዚህ በሐገራችን ያሉ አባቶች ለገንዘብ ለሆዳቸው ተገዝተው ቤተክርስቲያናቸውን ንቀው ምእመኑን በተኩላ እያስበሉ ማገልገል አቅቶአቸው እያለ፡እነዚህ የተባረኩቱ ደግሞ በስደት እየተንከራተቱ ወንጌልን ለአለም ያስተምራሉ ።ወይ ፈጣሪ ስራህ ድንቅ ነው ከማለት በቀር ምን ልበል።እውነተኛ አገልግሎት እንዲህ ነው መከራ ይበዛዋል።የኛ አባቶች ከነዚህ መማር አለባቸው ስጋ ከነብስ አይበልጥምና የነዚህ አባቶች በረከታቸው ይደርብን፡የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ገና በአለም ላይ ታብባለች ታበራለች መሸሸጊያም ለአለም ከጥፋት መዳኛም ትሆናለች።
@ZelalemZanilon
@ZelalemZanilon Ай бұрын
ማርያም ማርም ተብየ መወለዴ የዚህች ፅሩይ የሆነች ሀይማኖት ልጅ ያደረገኝ የቅዱሳን አባቶች የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ክበርልኝ። ይትባረክ አምላከ አበዊነ
@cabynoma7313
@cabynoma7313 12 күн бұрын
Amen, Medhanialem kibru yisfa ❤
@hanajebessa4203
@hanajebessa4203 Ай бұрын
እራሴን እንዳይ አረገኝ አጠገቤ ቤተክርስቲያን እያለ አልሄድም። እግዚአብሔር ይመስገን በብዙ ተማርኩ ከእናንተ። እመቤቴ ትረዳናለች ሀሳባችሁ ይሳካል!
@edenmuluneh7748
@edenmuluneh7748 Ай бұрын
Dear Just start with daily prayer.... My life tilant lela neber..egziabher yimesgen ahun lebe be Egziabher teregagtoal...step by step ull reach for that...bicha always seek God
@Ema-Tube22
@Ema-Tube22 Ай бұрын
እዚህ የምትከታተሉ ልመርቃችሁ አሜን በሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰🥰 በያላችሁበት ሀገር በሰላም ጤና ይስጣችሁ 🥰🥰🥰🥰
@እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ
@እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ Ай бұрын
አሜን፫😊
@freyandebrhan3260
@freyandebrhan3260 Ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@lidiya727
@lidiya727 Ай бұрын
አሜን አሜን
@weyiniy456
@weyiniy456 Ай бұрын
አሜን
@bezamengesha22
@bezamengesha22 Ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@belaynema4723
@belaynema4723 Ай бұрын
እኔ ክርትት ልበልሽ እናታችን እመቤታችን 🙏🏾🙏🏾❤️❤️ እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ❤❤❤
@fasikaasmare5502
@fasikaasmare5502 Ай бұрын
I am so happy that Eshetu came to this social media. I am always thankful to God that he brought this person to us (Ethiopian Orthodox). Keep doing the good work. GOD BLESS YOU and your family. 😇🥰😇
@NebataNebata
@NebataNebata 25 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በስራው ሁሉ ድንቅ ነው። ለእናቱም ምስጋና ይድረስ ። አሜን እሼ እግዚአብሔር አምላክ ጉልበትህን ይባርክልህ።
@weyiniy456
@weyiniy456 Ай бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆን ምንኛ መታደል ነው የኔ የተዋህዶ ልጆች 1k አስገቡኝ❤❤❤❤
@BerhanGebra-tx8xf
@BerhanGebra-tx8xf Ай бұрын
ደምርኝ❤
@KoketTashome
@KoketTashome Ай бұрын
አሁን እኔም ኦርቶዶክስ እነሱ ኦርቶዶክስ ነዋ የምንባለው መቼም ቁጥር ዉስጥ አለሁኝ አይደል 😢ግብሩ እንኳን 😢በፀሎት አስቡኝ ወ/ኢየሱስ ብላችው 😢
@kefesoftschool
@kefesoftschool Ай бұрын
Every Ethiopian Orthodox followers should support this this is great thing for us.
@LakechBetiret
@LakechBetiret 28 күн бұрын
እሸቱ የአንተ አቀራረብ እራሱ ድንቅ ነው። በለንደን ያሉ አበሾችን የክርስና ህይወት አይቼ በጣም ተደንቄ ተሸማቅቄ ነበር። አንተ ደግሞ የበለጠ አሳየኸኝ። አባን ስላሴ መጥተው ሲያስተምሩን አውቃቸው ነበር። በአንተ የበለጠ ሳውቃቸው ተገረምኩ። እያለቀስኩ ነው ያየሁት። ለንደን የተባረከች ከተማ ነች። ብዙ እናያለን። ከበረቱ ስላካፈልከን ተባረክልን።
@YohannesTenaw-vt8qs
@YohannesTenaw-vt8qs Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ ጠንካራ ክርስቲያኖችን ስናይ ልባችን በተስፋ ይሞላል ። ተዋሕዶ ሃይማኖታችን እናታችን በዓለም ዙሪያ ሁሉ ክበሪልን!!!!
@Belaynesh-u7r
@Belaynesh-u7r Ай бұрын
የተዋህዶ ልጆች ምንያህል እድለኞች እንደሆንን አስተውላቹ ታውቃላቹ ? ክብር ለድንግል ልጅ።
@redeatfitsum4684
@redeatfitsum4684 Ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ! መንከራተታችሁን ለበረከት ያርገው!
@ethiotube4137
@ethiotube4137 Ай бұрын
Thanks Eshe and his all team, you show us other face of our church and the video quality is also another level,May it be God's will, And we will build it
@Awlogson
@Awlogson Ай бұрын
ኸረ ፈንድ መሰብሰብ ለነዚህ ነው እሼ በእመብርሐን😭😭😭
@MagdasTeketeleny
@MagdasTeketeleny Ай бұрын
@@ethiotube4137 እግዚአብሔር ለሁሉም ቀን አለዉ ምንኛ ምምረጥነዉ ባትላይ አደሮ ስራዉን እያክናዉነ ነዉ ወላዲት አምላክ ይፃደቃኔማርያም ስዉሯፀላት በሰዉር ክልላ ፍፃሜህን ታሳምርዉ በቤትህ በርክት አይጥፋ በደስታ ትሞላልህ በብዙ ተባርክ እሼ ቃል ይለኛም ላት ይባክን ትዉልደላይ አትምምርጥህ እደልኛነህ የዉንት እስክዛሬ አልቅሳለሁ ግን እደዛሬ ትስምቶኛ አያቅም የሆን ነግር ልቤን ሰብርዉ ክጉጭአልፎ እምሬት ፈሰስ እባይ እኔም አማኛ እባላልሁ ገን 😭💔
@merysemaharay1598
@merysemaharay1598 Ай бұрын
አይኖቼ በእንባ እየምሉ ማየት እያቃተኝ ደጋግሜ ነው ያየሁት ለእኛም ትምህርት ስለሆነ በጣም ደስ ይላል እድሜ ከጤና እሸቱ በጣም እድለኛ ነህ ይሄን በማዘንጀትህ ከነ እርዳቶችህ እመቤቴ ከነ ቤተሰቦቻችሁ እድሜና ጤና በጣም እናመስግናለን 😢😢😢😢❤❤❤
@yenealemasefa3389
@yenealemasefa3389 Ай бұрын
በእውነት እንዴት መመረጥ ነው ይኸን ያደረገ ቸር አምላካችን ክብር ይግባው
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ Ай бұрын
ምንም አልልም ብቻ የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ❤
@yirgalembezabih.7489
@yirgalembezabih.7489 Ай бұрын
እሼ የኔ ልዩ በእንባ ያየሁት ፕሮግራም ነው::ተመስገን አምላኬ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ Ай бұрын
@@yirgalembezabih.7489 እኔም በጣም እንባዬ መጣ፣
@BeleteKassaw-r8g
@BeleteKassaw-r8g Ай бұрын
እናቴ እመቤቴ አህዛብ ሲንቁሺ ልጆችሽ በአለም አሉ ለካ እንዲህ የሚወዱሺ እምዬ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ገና እንበዛለን❤❤❤❤❤❤❤⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️☦️☦️☦️☦️☦️❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💕💕💕💕💕💞💞🥰🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞💞💕💕🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 27 күн бұрын
እሼ በመጀመሪያ በጣም እናመሠግንሃለን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ አይቀይርህ ሁሌም ለሀይማኖትህ ቀናኢ ተቆርቋሪ ያድርግህ ወንድሜ ዘርህ ሁሉ ይባረክ
@tr7094
@tr7094 Ай бұрын
I just want to cry, OMG. I’m speechless Ashe when you introduced yourself, you said you are a KZbinr, that’s not right. You are an influencer, a good citizen, an entertainer, a good Christian, amazing human being!!! Glory to Holy Trinity.
@tube7756
@tube7756 Ай бұрын
ጌታ ሆይ ስለመረጥከን እናመሰግንሃለን። አሜን 🙏
@azebshiferaw9272
@azebshiferaw9272 Ай бұрын
ቃላት የለኝም!! እምነት ፣ ፍቅር፣ ትህትና ፣ ፅናት፣ ተስፋ......ጌታ ሆይ ስለ ጥልቅ ስንፍናችን ይቅር በለን!!!
@lizaethio7670
@lizaethio7670 21 күн бұрын
በዉጩ አለም ላይ የተለመደ ነዉ በኪራይ መንገላታት። እኔን የገረመኝ ግን ከቄሱ እስከ ሰንበት ተማሪዎች ያየሁት ትህትና እና ስርዓት በዛ ላይ የዉጭ ዜጋ ሆነው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንዴት እንደሚያገለግሉ። በጣም ነዉ ያስደመሙኝ። እግዚአብሔር በፈቀደ ቤተክርስቲያኗ መሰራት አለባት። ❤
@firehiwotabebe3768
@firehiwotabebe3768 25 күн бұрын
ምግባርና ኃይማኖት ለሌለኝ ለእኔ ወዮልኝ ። ጌታ ሆይ አቤቱ በቸርነትህ .......................
@ራየተይቲ-1tg
@ራየተይቲ-1tg Ай бұрын
𝑜𝑟𝑡ℎ𝑜𝑑𝑜𝑥 ተዋህዶ ንዘለዓለም ትነብር ኣሜን✝️♥️🕊🙏
@wswd5859
@wswd5859 Ай бұрын
እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብር ባእል አደርሳችሁ ጥበቃው አይለያችሁ ❤
@Wezi-21
@Wezi-21 Ай бұрын
@@wswd5859 አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ደሚሪኝ ዉዴ❤
@EdenKifle-zb8bw
@EdenKifle-zb8bw Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zuzu4528
@zuzu4528 Ай бұрын
እግዚአብሔር ሲናገር ባንድም በሌላም ነው እግዚአብሔር ይመስገን አንደበት ያለው ሁሉ በየቋንቋው ያመሰግነዋል ።
@TsiTsi1111-h8u
@TsiTsi1111-h8u 27 күн бұрын
ትክክለኛዋን ኦርቶዶስ ኣገኘዋት ነው ያልኩት ብዙ ጊዘ ህጃለው ኣሁን ግን ኣጠገባችን ኪዳነምህረት ሰላለች አዛ ነው የምንሂደው ❤❤❤❤❤❤
@user-fiyonat
@user-fiyonat Ай бұрын
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር 🥰😇🥰😇❤❤❤እሼ እናመሰግናለን ዘመንህ በዝች ቅድስት ቤተክርስቲያን ይለቅ ዘርህ ይባረክ❤❤❤❤
@እግዚአብሔርታላቅነዉ2721
@እግዚአብሔርታላቅነዉ2721 Ай бұрын
እሽያ ቃለ ህወት ያሰማልን ኦርቶዶከስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር እኔ ቃል አጣሁኝ በርቱ የማ ፍቅር ምልጃ በረከት ፀሎት አይለየን ፍቀርዋን ያሳደረብን የተጠራች ነብስ ከየትም የርሱ አገልጋይ ነች እጅግ ግሩም እና ድንቅ ነዉ እስኪ ሼር ላይክ አርጉ 😢😢😢😢
@ethiopia4083
@ethiopia4083 Ай бұрын
እንኳን ለገናናው ለቅዱስ ሚካኤል በሰላም አደረሰን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@HuluagersheAbrham
@HuluagersheAbrham Ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባዉ አሜን ! እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ዓለም ወዳና ፈቅዳ ኦርቶዶክ ተዋህዶን ትቀበላለች , እንዴት ብላችሁ አትጠይቁኝ በመቤቴ ለእግዚአብሔር የሚሳነዉ ነገር የለምና !!
@gestewondim
@gestewondim 4 күн бұрын
እሼ እኔ ተመልካችህ ነኝ እንጂ አንድም ቀን ኮሜንት ፅፊልክ አላውቅም ግን ተከታታይ ለሁለት አመት ተከታትዬካለሁ ዛሬ ግን አልቻልኩም እሼ ፈጣሪ ይባርክህ አንተ በሂወቴ ትምህርት ቤቴ ነህ በአለማይውም በመንፈሳዊውም መምህሬ ነህ ኦርቶዶክስ በመሆኔ በጣም በጣም ኮራሁ ተባረክ ከነቤተሰቦቺህ ዘመንህ ይባረክ አመሰግናለሁ
@AbinetEstifanos
@AbinetEstifanos Ай бұрын
ቃላት ነው ያጠረኝ ….. ይህ ቪዲዮ ተመልክቼ አይኖቼ በእንባ ተሞልተው ነው ሙሉ ፕሮግራሙን መጨረስ የቻልኩት …. የኦርቶዶክሳዊያን ስደት መጨረሻው ያማረ ፍሬ የሚያስገኝ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን ተመስገን ነው…..
@AsAs-s5p
@AsAs-s5p Ай бұрын
ወይኔ መታደል ኦርቶዶክስ መሆን እግዚአብሄር ይመስገን❤❤❤❤❤❤
@Awlogson
@Awlogson Ай бұрын
ለራሳችሁ ህንፃ የምትገነቡ ኢንቨስተር የሆናችሁ ጳጳሳት ግፋችሁን ተመልከቱ "'ቅዱስ'ሲኖዶስ'" አላችሁ😭😭😭
@SurafelBrhanu-v5z
@SurafelBrhanu-v5z 29 күн бұрын
አትፍረድ ከቻልክ ልቦና ስጣቸው ብለህ ጸልይ .....ካልቻልክ ዝም በል
@seblealemu2890
@seblealemu2890 27 күн бұрын
Egziabher yitareken Firdu legziabher yihun
@HaftomDesalegn
@HaftomDesalegn Ай бұрын
የልጅሽ በረከት ያንቺ ምልጃ ኣይለየን።Amen//3//
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Ай бұрын
አሜን🙏🙏
@shimeliskassahun584
@shimeliskassahun584 Ай бұрын
አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@s0lomon150
@s0lomon150 29 күн бұрын
እሼ ላንተ ቃል አጣሁልህ የምታምነው አምላክህ በክብር ላይ ክብር 🙏🙏🙏ይስጥህ🙏
@tadesseteshome4347
@tadesseteshome4347 Ай бұрын
ቃላት አጠረኝ ሳግ ይዞኛል ሁላቸውንም ስላሴዎች አብዝተው ይባርኳቸው። እሽት ብልህ ይሻለኛል አንተ በእውነት ተመርጠሀል የአምላካችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጥበቃ አይለይህ
@SelamAbebe-cs6rh
@SelamAbebe-cs6rh Ай бұрын
I am so grateful to see the work of abune Gorgorious.
@NatnaelWondimu-pm8eu
@NatnaelWondimu-pm8eu 29 күн бұрын
Yeah ye esachew fre hulgizem yabbal…bereketachew yderbn❤
@samrasweetie2099
@samrasweetie2099 Ай бұрын
ሐዋሪያት በሰሯት በአንዲት ቤተክርስቲያን እናምናለን
@MeseretAyele-k2v
@MeseretAyele-k2v Ай бұрын
ለኛ እጅግ ትልቅ መልዕክት ያለው ታሪክ ነው። እንዲህ ባለ ሁኔታ ያገለገሉ እንደምን ያሉ ድንቅ ሰዎች ናቸው።
@kalkidanhailu8563
@kalkidanhailu8563 Ай бұрын
How is their accent so perfect when they talk geez 😩 we struggle when our mother tongue is amharic this just shows if u get ur heart to it God will guide u in everyway❤️ abatochachinin rejim edmena tena yistilin eshem yenefs waga yargilih
@mekdesmarru8006
@mekdesmarru8006 Ай бұрын
የዘላለም የህይወት መንገድን የገለፀላቸው ለኛም የሰጠን ጌታ ብሩክ ነው::
@solomonanagaw7429
@solomonanagaw7429 Ай бұрын
እንዴት ያሉ ክርስቲያኖች ናቸው በራሴ ሐይማኖት ቀናሁ ማርያምን
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i Ай бұрын
የእኔ ኦርቶዶክስ ለዘለአለም ትኑር መታደል ነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 29 күн бұрын
የአባታችን በረከታችው ይደርብን የልባቸው ተሳክቶ ለማየት ያብቃን ❤❤❤
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 Ай бұрын
ማርያምን በእንባ ጨረስኩት❤❤እኛግን በጅ የያዙት ወርቅ ሆኖብናል😢😮😮😮
@KidistYeasetu
@KidistYeasetu Ай бұрын
እሼ ይገርምሀል ይሄ ቪዲዮ ከመለቀቁ በፊት የዛሬ አመት ካታር ላይ የተደረገውን የበረከት ስራ እያየሁ ያን ጊዜ ሳስታውስ ነበር። ይሄ ደግሞ በጣም ልብ የሚነካ ነዉ እግዚአብሔር ይርዳን የጽዮኗ እመቤት እሧ ትቅደምልህ ።ይሄ የበረከት ስራ ብቻ አይደለም ብዙዎች የምንድንበት ነዉ ተባረክ።
@ferewoyneengeda586
@ferewoyneengeda586 Ай бұрын
ሰለሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን ይህንን እንድናይ የረዳን አምላክ ይክብረ ይመስገን እመቤቴ ማርያም ድካማቸውን ፍቅራቸውን አይታ ፍፃሜውን ታሳምርልን
@kidestethiopia676
@kidestethiopia676 Ай бұрын
በጣም ይገርማል : ታሪክ ነው የካህናቱ ስርአት ብቻ ሳይሆን የወጣቶቹ የሚጋፉት ..... ፈተና እናቶች እንደገለጡት እኔም ስላለሁበት ስጋቱ አስለቅሶኛል ሁላችንም የቻልነውን ድቃቂት ከመወርወር ዝም ባንል : ለካ ቤተክርስቲያን ራቀን ብለን የምናማርር ይሄ መልስ ነው እያለንም ምንም ያልሰራንበት: በማህበር በወንዝ ለምንከፋፈል ይህ..... ልብ ሰባሪ ታሪክ ነው:: ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር!
@waineshettefera9685
@waineshettefera9685 29 күн бұрын
I was very emotional watching the priest, deacons and the people devotion God is great! Very touchy to see the love and how they glorify our religion hard to express it in words only in tears! I was born in ህዳር ፅዮን ቀን very happy to watch the video will do my part to be part of it. Thank you Eshtue Donkey KZbin for doing this outsandung 40 years fasinating church Tabot history 🙏🏻
@helenkibrom9142
@helenkibrom9142 12 сағат бұрын
እሸቱ one of your best programs. Well presented. በእንባ አየሁት ሁሌም የሚደንቁኝ ጠንካራ አባቶች እና ዲያቆኖች ናቸው
@ZiziNegash
@ZiziNegash Ай бұрын
ፅናታቸዉ ደስ ሲል በእንባ ነው የጨረስኩት 🙏👑⛪🙏
@አብቃል
@አብቃል Ай бұрын
ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ለዘላለም ትኑር እሴ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ 🙏🙏🙏⛪💯✔
@YordanosHaile-o6g
@YordanosHaile-o6g Ай бұрын
የበረከቱ ተሳታፊ ያድርገን❤
@haHaimanot
@haHaimanot 26 күн бұрын
እኔም ኦርቶደክስ ነኝ ለማለት አፈርኩ 😢😢😢😢እንደት አይነት ብርታትና እምነት ጥንካሬ እንዳላቸው እደት ደስ ይላል 🎉🎉🎉 ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር 🎉🎉
@fikertube9091
@fikertube9091 Ай бұрын
በጣም ድንቅ ነው አነሰም በዛም የሰው ልጅ ቤት አለው እማምልልክ በዚህ መልኩ ስንትከራተት መስማት እና ማየት ያማል እሼ እና ሸዋንግዛው መታችሁ ስለጎበኛችሁን እግዚአብሔር ያክብርልን ሁላችንም ብር ለማድረግ ላልሰሙት እናሰማ የቻልን በገንዘብ ያልቻልን በፀሎት ሁሉም እንዲስተካከል በእምነታችሁ ፀሎት አድርጉልን ቦታው ላይ ብትሆኑ እጅግ ያማል ለእመቤቴ ይሄ አይገባትም መጨረሻውን ያሳምርልን
@Keeyee148
@Keeyee148 Ай бұрын
ስንት ጊዜ እንዳየሁት ብነግራቹህ መንፈሳዊ ቅናት አለብኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TegaMaryam
@TegaMaryam Ай бұрын
ልክ እደኔ ይሄ 3ተኛዬ ነው ገና አልጠገብኩትም
@Wazemamekuriahaile
@Wazemamekuriahaile 27 күн бұрын
Enem😢❤🙏​@@TegaMaryam
@yordanosaram7605
@yordanosaram7605 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🤲 ለዚህ መብቃቱም ትልቅ ደስታ ነው እመቤቴ ማርያም ስምሽን ጠርቶ አገልግሎ ቀድሶ በንፅህና ላከበራት ሁሌም ከፍታደርጋለች መጥቼበረከትለማግኘት ያብቃኝ🤲 ❤
@abemel1308
@abemel1308 Ай бұрын
ሲተናነቀኝ የቆየው ሳግ በመጨረሻ ፈንቅሎኝ ሲዎጣ የመረጋጋት ስሜት ተሰማኝ
@elizabethgizachew1811
@elizabethgizachew1811 27 күн бұрын
ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም:: ይህ በረከት አይለፈኝ ጌታዬ::
@DawitAdeme
@DawitAdeme 29 күн бұрын
It is very fantastic, የሀገራችን ወረዳዎች ሊያፈርሷት ሲሞክር በሁሉም ሀገራት በአለም ሁሉ እየሰፋች ትገኛለች
@DB-kv3wu
@DB-kv3wu Ай бұрын
በተዋህዶ የከበረው የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ፡ ጌታችን አምላካችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ።
@gedam626
@gedam626 Ай бұрын
ወይኔ እንዴት ደስ ይላል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራለቸ🙏🙏🙏📚📚📚❤❤❤
@ላምሮት
@ላምሮት Ай бұрын
የዘመኑ አሚናዳምና ቅዱስ ዳዊትን ነው ያየንባችሁ ታቦቷን በቤታቸው ያስቀመጡ ግሩም ነው ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ስደት እምነትን ያጠነክራል ላወቀበት❤❤🎉🎉😍😍😘😘አሁንም በነፃነት እግዚአብሔርን እንድታመሰግኑ እርሱ ይርዳችሁ👏💒
@linageremew6051
@linageremew6051 Ай бұрын
ቃላት አጠረኝ የእውነት እናቴ እመቤቴ የጌታዬ እናት ማርያም ልጅሽ ይርዳን
@zemaax
@zemaax Ай бұрын
I'm touched to see the resilience of the Clergymen & faithfuls. They are the real witnesses of "Carrying The Cross"! Thank you Eshetu for showing us their incredible life & journey.
@Met196
@Met196 28 күн бұрын
አባካችሁ በእመብርሐን ብላችሁ ገብረ እግዚአብሔር እያላችሁ በጸሎት አስቡኝ የአለም የመጨረሻው ሐጢአተኛ እኔ ነኝና
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 28 күн бұрын
@@Met196 Egzhabhare Yasebhe
@kalkidantsegayebekeledegen5698
@kalkidantsegayebekeledegen5698 Ай бұрын
ተመስገን ጌታዬ የናትና የልጁ ያደረገኝ ይህን ስላሳወቅከን እሼ ዘመንህ ይባረክ
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@alemayehuassefa6695
@alemayehuassefa6695 Ай бұрын
ዶንኪ ትዩብ በተለይ እሸቱ አመሰግናለሁ።
@sisaydinku
@sisaydinku Ай бұрын
ኦርቶዶክስ የሀይማኖቶች ሁሉ እናት ነች። ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር ! አሜን
@mistereyimamu9628
@mistereyimamu9628 28 күн бұрын
Thank you for showing us this amazing people they keep their church and religion they are very strong Christians I never imagined I can't wait to help them to have their own church God bless all I'm so proud to be orthodox
@bazawitmengesha1147
@bazawitmengesha1147 29 күн бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏🏾የጥንት የጠዋቱ ኦርቶዶክስ ልቤ እንዴት በደስታ ተሞላ 😢🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️❤️❤️🌿🌿🌿🌿🌿
@sewasewbelachew6459
@sewasewbelachew6459 Ай бұрын
እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ ልጆችህን እና ባለቤትህን ይጠብቅልህ እረጅም እድሜና ጤና ከፀጋጋር ያድላችሁ :: በጣም የሚገርም ነገር ነው ያሳየህን:;: ሌላ የምልህአለሁ ተባረክ !
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
መንግስት እውቅና የሰጠው
9:54
አፍለኛ Tube(Aflegna Tube)
Рет қаралды 3,3 М.
🔴 በልቡ የላይኛውን የሚያስብ ሰው || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2024
1:05:22
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 110 М.
تاریخ حرمسرا | یک نهاد سیاسی زنانه
1:10:05
Movarekh Podcast احمدهاشمی
Рет қаралды 172 М.
ናይ ድቃስ ጸሎት
29:51
Eritrean Orthodox Tewahdo ቤት ፍቕሪ እግዚኣብሄር
Рет қаралды 1 МЛН
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 920 М.
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН