#4ለ4ውይይት

  Рет қаралды 58,923

Faruq media

Faruq media

9 ай бұрын

subscribe ower channel • Video
@ኡመር_ኮምቦልቻ ‪@MuaZ‬ ‪@alfarukmultimediaproduction‬
‪@minbertv1‬ ‪@nesihatv‬

Пікірлер: 442
@Elham_545
@Elham_545 Ай бұрын
Alah tekklegmawum menged ymran
@mehamedMuktar
@mehamedMuktar 2 ай бұрын
እኔ ጨት ቀሚ ነኝ ጨት ጎጂ እንደሆነ አቀወለው ጥቅም ዬለውም በቡዙ ነገር ከሰለት ከስራ የስተጏግለል እና ለጨት የተከራከርከው ኡስተዝ ስሜትህን ነው የተከተልከው፡፡
@h.m5642
@h.m5642 2 ай бұрын
😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j Ай бұрын
አቦ ተባረክ❤
@ISLAMFORTHEWORLD-fq8oz
@ISLAMFORTHEWORLD-fq8oz Ай бұрын
1000000000000%% RIGHT
@user-ym3wi1ol8p
@user-ym3wi1ol8p Ай бұрын
ወንድሜ ሙሀመድ ፈፅሞ ወንጀልህን ትንሽ ይሁን የተለቀ ለሌሎች ማስተማሪያ ወይም ለማስረዳት ስትል አትናገር ከባድ ጥፋት ነው በተለይ ከላይ በክርክር ባሉ መሰሎቻቸው መጥፎ ስለመሆን ከልክል አባካኝነት በአላህ ዘንድ እደሚጠላ መሆኑን ተናገር እንጂ በፍፁም ወጀልህን አንዳትናገር ለወላጆችህ እንኴን ከወላጅ በላይ ሚቀርበን የለም ከአላህ በታች ከምታስበው በላይ በደለኞችና ውሸታሞች ሙሽሪክ ሽርካዎች ህውከተኛ ከነሱ ወደ እኛ ውሸታም በደለኞቻቸውን ጅኖች ያብራሉ ከማንኛውም ሰው ላይ ከተናገርክ በመልካም እኴን ሲያዙህ በመልክቱ መመሪያ ቃሉ አላህን በመታዘዝ በመሆን ታዘዝ የረሱል ትዛዝ በሚል ሰበብ ቢዙህም እጅግ ከባድ ውጥረት ውስጥ ነን ይሄው እስልምናን ከተቀበል ዘመናቶች አስቆጥረናል ለውጥ የለም የተስተካከልነው የለም ይልቅ ክርክርና መለያየት ሆኗል ምክንያቱ በመልክቱ መሪ ቃሉ አላህን አልታዘዝንም እየታዘዝን ያለነው የመክሉቅን ሀሳብ የውሸት ዝንባሌን ነው እየታዘዝ ያለነው። አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን። በነገሩ ከተረዳህ ለሌሎች ወድሞችህ እዲጠነቀቁ መሹራ አርጉበት።
@Imaan-sc3rw
@Imaan-sc3rw Ай бұрын
saa
@askalaforcido2978
@askalaforcido2978 2 ай бұрын
ኡሥታዛችን ዉዱ አሊማችን ሸይኽ ኢሊያሥ እንወድሐለን አላሕ ይጠብቅሕ እንወድሀለን እድሜና ጤና ሁሥነል ኺታምን ይወፍቆት
@user-uf6uy8lq9j
@user-uf6uy8lq9j 2 ай бұрын
Amiiiiiiiiiiiiin yarbi👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-fj5ow6qy1y
@user-fj5ow6qy1y 3 ай бұрын
አስተግፍሩላህ ከናንተ እና ከሼይጣን ይጠብቀን ኣላህ ከአርርሽ በላይነው ጌታዬ ጥራት ይገባው☝
@DanielAwetehey
@DanielAwetehey 3 ай бұрын
ምንአይነት ንግግርነው አቶጥንብር
@user-dr3ro7dq9z
@user-dr3ro7dq9z 3 ай бұрын
አሚንንን
@SalaYusuf-nb1of
@SalaYusuf-nb1of 2 ай бұрын
ካፊረ ነሽ ከዋሀብያ ተንኮልና ከኩፋራቸው አለህ ይጠብቀኝ
@user-fj5ow6qy1y
@user-fj5ow6qy1y 2 ай бұрын
አዬዬዬዬዬዬ ዮውመል ቅያማን እየካድክ እንደ ሆነ እየ ታወቀህነው ግን ተቆጣጥሮውታል አላላቹሁም ምድረ ጫታም 😂😂😂😂​@@SalaYusuf-nb1of
@ayshamo7118
@ayshamo7118 2 ай бұрын
​@@SalaYusuf-nb1of Ante enkuwan be allah miyamenen sew kafir malet atchilem ahun kafir nesh alkat kafir kalhonech eko kuferu wede ante new mimelsew sewn kafir nesh kafir neh kemalet tekoteb
@Emuisa64
@Emuisa64 2 ай бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ሸይኽ ኤሊያስ አህመድ አላህ በሠማነዉ ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ ይቺ ዱንያ ትንሺ ጊዜ ናት ደግሞ አኼራ የዘለአለም ሒይወት ነዉ ቲቢተኝነት ተሸናፊነት ሳይሠማን እዉነትን ለማወቅና በእዉቀት አላህን ለማምለክ እንማማር አላህ ሒደያዉን ይስጠን ያረብ በአሁኑ ሠአት የዲን ትምህርት እዉቀትን ከየት መዉሰድ እንዳለብን እንጠቀቅ የኛ መመሪያ የአላህ ቃል ቁረአንና የነብዩ ሙሀመድ ስለላሑ አለይሒ ወሠለም ሀድስ ወይም ንግግር ብቻ ነዉ።
@Fatma-vc1jv
@Fatma-vc1jv 25 күн бұрын
👍👍👍👍☝☝☝
@internationalmuslims8792
@internationalmuslims8792 3 ай бұрын
❤ጀዛከላህ ሼህ ኤሊያስ አላህ ይጨምርልህ❤ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا أَطِيعُوا اللَّهَ وَأَطِيعُوا الرَّسُولَ وَأُولِي الْأَمْرِ مِنكُمْ ۖ فَإِن تَنَازَعْتُمْ فِي شَيْءٍ فَرُدُّوهُ إِلَى اللَّهِ وَالرَّسُولِ إِن كُنتُمْ تُؤْمِنُونَ بِاللَّهِ وَالْيَوْمِ الْآخِرِ ۚ ذَٰلِكَ خَيْرٌ وَأَحْسَنُ تَأْوِيلًا እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ተገዙ፡፡ መልክተኛውንና ከእናንተም የስልጣን ባለቤቶችን ታዘዙ፡፡ በማንኛውም ነገር ብትከራከሩ በአላህና በመጨረሻው ቀን የምታምኑ ብትኾኑ (የተከራከራችሁበትን ነገር) ወደ አላህና ወደ መልክተኛው መልሱት፡፡ ይህ የተሻለ መጨረሻውም ያማረ ነው፡፡
@internationalmuslims8792
@internationalmuslims8792 3 ай бұрын
@sahirsanam1551
@sahirsanam1551 2 ай бұрын
Ayyy abubekr yetebalewwehabyyoch abdul wehabya resulullah yilalu yale sewnew
@Ruqiyaabdellah
@Ruqiyaabdellah 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-fz2gn5hf7y
@user-fz2gn5hf7y Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@ajushhwueuwu142
@ajushhwueuwu142 3 ай бұрын
ከፍ ያለው የላቀው አላህ ሸህ ኢሊያስ አህመድን በጥበቃው ያካቦት ❤❤❤❤❤❤
@user-uf6uy8lq9j
@user-uf6uy8lq9j 2 ай бұрын
Amiiiiiiiiiiiin yarb👍👍👍👍👍👍
@Kenerie
@Kenerie Ай бұрын
መወያየት እጅግ አስፈላጊ ነገር ነው። የሰው ልጅ ትክክለኛውን መንገድ መከተል አለበት በርቱ።
@fatumahassen2923
@fatumahassen2923 Ай бұрын
ሸኾቻችን ሸኽ ኤልያስና ሸኽ መሀመድ ሀመዲን እረጅም እድሜ ኑሩልን አደባችሁ እራሱ ማሻአላህ ነው :: ይሄኛውን ሼኽ አላህ ይመልሰው
@SeadahasenHassen
@SeadahasenHassen 3 ай бұрын
አላህ እዲሜና ጤናይስጥህሽሀችን ኤሊይስ
@FhCgh-hc9wo
@FhCgh-hc9wo 2 ай бұрын
አላህይጠብቅህ ኢሊያሥ ጀግና
@fozifoziya9932
@fozifoziya9932 2 ай бұрын
ኢናልላሂ ወኢና አለይሂ ራጅዑን ቁርአን የአላህ ቃል አደለም እያሉ ነውደ ያረብ ከአህባሾች ጥመት በአንተ እጠበቃለሁ 🤲🏻
@user-ie1qz2ei1q
@user-ie1qz2ei1q Ай бұрын
Email team qal new aln Enante Adele’s yesew mgr ye allah. Qal quran algebachu. Kesdb such min taqalachhu Migbare bilshuwech Manchu abu
@tadelemekonnenyihun8901
@tadelemekonnenyihun8901 Ай бұрын
Jahil nesh:: Jahil degmo sewu maskeyemu aykerm
@user-xi2ld5pv1t
@user-xi2ld5pv1t 8 күн бұрын
ያረብ ከጠራችዋ የረሱል ጎዳና አትከርብተን (ሰዎቹ ጥመታቸውን በፍልስፍና ለማስረዳት ከመሰቃየት አርቆ የተውባ እድልን ያጎናፅፋቸው ንግግራቸው ሲከረፋ ሱብሃነካ ረቢ የሱና አርበኞቼ አለህ ያበርታችሁ
@Abumahir-qt2fg
@Abumahir-qt2fg 28 күн бұрын
እነሱ እንኳን አይሰሙም ምክንያቱም ( فطبع على قلوبهم فهم لا يفقهون ) ግን መብራራት ስላለበት እጅግ በጣም ጥሩ ነው ደስ ብሎኛል ቀጥሉበት ኡስታዙና
@user-wk1oz9ek6j
@user-wk1oz9ek6j 2 ай бұрын
አማኑኤል ሆስፒታልን ያጨናነቀው ቃሚ ነው።
@ISLAMFORTHEWORLD-fq8oz
@ISLAMFORTHEWORLD-fq8oz Ай бұрын
BETAM BETAM
@user-fz2gn5hf7y
@user-fz2gn5hf7y Ай бұрын
ክክክክክክ እኮ😅😅😅😅
@ustasarewda-tu1gi
@ustasarewda-tu1gi Ай бұрын
ጉድ እኮ ነው አላህ ያወረደውን ቁርአን ሽምጥጥ አድርገው ክደው ጥመትን ልያስተምሩ ይሞክራሉ ከአሕባሽ ጥመት አላህ ይጠብቅን ዓሊሞቻችን አላህ ይጠብቅልን አሜን ❤🎉❤ለኡስታዞቻችን❤🎉❤የአላህ ❤🎉❤ጥላ ያጥልላቸው❤አሚን❤
@HussenMuhammed-hw8sq
@HussenMuhammed-hw8sq Ай бұрын
@user-fz2gn5hf7y
@user-fz2gn5hf7y Ай бұрын
ሳህ😢😢😢
@mohamedjud5037
@mohamedjud5037 2 ай бұрын
ለጫት የሚከራከር ኡስታዝ አይወክለንም ጫት አስካሪ ነው
@behredinnuri7100
@behredinnuri7100 2 ай бұрын
ትክክል ብንቅምም ሀራም መሆኑን እናውቃልን አላህ ይዘንልን
@user-uf6uy8lq9j
@user-uf6uy8lq9j 2 ай бұрын
Sah👍👍👍👍
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j Ай бұрын
ውድ ወንድሞች ሃቅ ይውጠለችሁ ከጫት ማቀም የርቀችሁ❤❤❤
@ahammadahammad3976
@ahammadahammad3976 2 ай бұрын
ጀዛኩሙላህ ኸይር ሸህ ኤሊያሥ አላህ ከጥመትይጠብቀን
@abdulqaderalm7810
@abdulqaderalm7810 2 ай бұрын
ጄዛአከአላህ ኸይር ኡስታዝ ኢልያስ
@user-zd7ch3ou9c
@user-zd7ch3ou9c 2 ай бұрын
ያ¡ አለህ ከአህባሽ ጥሜት ጠብቀን ቀጥተኛውንም መንገድ ምራን
@user-db9sl6oc6y
@user-db9sl6oc6y 2 ай бұрын
የተወሂድ ጀግኖች አላህ ኢጠብቃቹ አህባሹች አላህ ሂዳያ እስጣቹ
@user-uo8yx3jc3f
@user-uo8yx3jc3f 2 ай бұрын
አላህ ጠመው ከሚያጠሙ አህባሽ ይጠብቀን
@ahmedyasinyasin8093
@ahmedyasinyasin8093 2 ай бұрын
እነዝህ በጭራሽ አኛን አለዋቅዎችን በመስመሰሰል እየተለሉ በብደአነ በሽርክ እየስተመሩን ጨራሱን እኮ አሁኑመ አለሐምዱልለህ እየነቀን መተነል አለህ ለሁለችንም ቀጥቸኛውን መንገድ ይምራን
@user-le9ky1fu2z
@user-le9ky1fu2z 2 ай бұрын
እኔ መቸም ተወዛገብኩ አሏህ እውነቱን እንድመራኝ ዱአ አድርጉልኝ ሁላቸውም አሏህ ይላሉ አድማጮችም በኮሜንት የተለያየ ሀሳብ ትናገራላችሁ እኔ ፊትለፊት ተቀራርባችሁ ተወያይታችሁ የእኛን የጃሂሎቹን ፈተና አስወግዱልን በአሏህ አታወዛግቡን
@husnatube6943
@husnatube6943 2 ай бұрын
ምንም መወዛገቢ የለውም። ጫት እንደሚጎዳ ታውቂያለህ/ሽ አህባሾች ሀላል ነው ስላሉ ሀላል አይሆንም በሸሪዓችን የሚጎዳ ሁሉ ሀራም ነው አላህ ከአርሽ በላይ መሆኑም የማያወዛግብ ግልጽ ነገር ነው በቁርአንም በሱረቱ ጠሃ አራህማን ከአርሽ በላይ ሆነ ይላል ይህንን የማይቀበል ሰው ቁርአንና ሀዲስን የሚቃወም ሰው ነው እነሱ የፍልስፊና ሰዎች ናቸው
@Abumahir542
@Abumahir542 2 ай бұрын
ዉዝግብ በዱንያ ላይ አይጠፋም እስከ ቂያማ ቀን ዱንያ የፈተና ዓለም ነች ተማር ወንድሜ ሀቅን መፈለግ የሁላችንም ግዴታ ነው ከ ሠዎች አትጠብቅ
@Kenerie
@Kenerie Ай бұрын
ችግሩ እናንተ አትመረምሩም ፤ ለ አይሁድ እና ክርስትና መጽሐፍት ባላችሁ ጥላቻ ምክንያት እውነት ተደበቀችባችሁ። ቁርዓንም በብዙ መደበላለቅ የተሞላ በመሆኑ ውዝግቡ ይቀጥላል።እንደነ ዶ/ር ዛኪር ናይክ ያሉ የውሸት አስተማሪዎችን ከማዳመጥ እና ወደ ገሃነም ከመውረድ ይልቅ በጊዜ ራስን ነጻ ማውጣት ያስፈልጋል። ትልቁ ችግራችሁ የቤተሰባችሁን ልብ ላለመስበር እንዲሁም ከለመዳችሁት ላለመውጣት አታነቡም።
@ISLAMFORTHEWORLD-fq8oz
@ISLAMFORTHEWORLD-fq8oz Ай бұрын
@@Kenerie MINBET NEH YEYESUS AMLAKI OR ??
@Kenerie
@Kenerie Ай бұрын
@@ISLAMFORTHEWORLD-fq8oz ስለ ዕምነት ለመወያየት የግድ እስላም መሆን ያለብኝ አይመስለኝም። የሀይማኖት ዓላማው ትክክለኛውን መንገድ ማሳየት ነው።
@BirhanYemer
@BirhanYemer 2 ай бұрын
ከቁርዓን ሌላ ማን ይንጣልን ቁርዓንን እንከተል አህባሾች ተመለሱ 17:38
@user-xt9zk5sg7k
@user-xt9zk5sg7k 2 ай бұрын
ኢላሂ ከአህባሽ ተኮልና ሸይጧን ተኮል በአንተ እጠበቃለሁ ያረብ
@semaudinakmel4048
@semaudinakmel4048 2 ай бұрын
ከወሀብያም ተንኮል እንደዛው
@user-gi9wz3om3b
@user-gi9wz3om3b 2 ай бұрын
አሚን ያረበል አለሚን
@user-zv4hn6hb1e
@user-zv4hn6hb1e 2 ай бұрын
አሚን ያረብ
@user-zv4hn6hb1e
@user-zv4hn6hb1e 2 ай бұрын
አቅል አተዋል አቅል ይስጣቸዉ
@teleye6358
@teleye6358 2 ай бұрын
ሀባሽ የጀመአ ስም ሲሆን የሻአሪያ እና ማቱዱሪዲያ ትክክለኛ የአሉል ሱምና ተከታዬች የጥንቶቹ ሽር ሳይሆን ኸይር ነው ያላቸው ምን አልባት ከአብዱልዋህብ ተከታዬች ሸር ከቂራን ሀዲስ ወጥተው ስለግለሰብ የሰው ሰም ከሚጠፉ አሉባልተኞች አላህ የጠብሸን አሚን
@salehadnmehamed6207
@salehadnmehamed6207 2 ай бұрын
ማሻ አሏህ ኡስታዝ ኤልያስ ሀፊዞሁሏሁ ተአላ ዘርህን 'አሏሁ ሱ.ወ' ያብዛዉ አህባሽን ከኛ አሏህ ያርቀዉዉዉዉ
@ahmedyasinyasin8093
@ahmedyasinyasin8093 2 ай бұрын
መሸ አለህ እውነትው ለሀቅቀ የአለህ መጨራሸችንን አሰምርልን ።
@HayatBaba-qb1fj
@HayatBaba-qb1fj 2 ай бұрын
ኡስታዝ ኤልያስ አላህ ይጠብቃቹህ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-kq7nx4bp1j
@user-kq7nx4bp1j 2 ай бұрын
እኔ በጣም የገረመኝ ነገር ቢኖር በዚ ሁሉ ባወረቱ በለፈለፉት አህባሾቹ አንዴም ቋለ አሏህ ቋለ ረሱል ብለው ማስረጃ ሲያመጡ አላየሁም እኔ እራሱ ፉጡር ሆኜ እንዲህ የታዘብኳቹ በምታመጡት ማስረጃ እንደው የሁሉም ፈጣሪ የሆነው አሏህ ሱብሀነሆወተአላህ ከአርሽ በላይ ሆኖ እንንተ እንዲህ በመሰለኝ ደሳለኝ ስትቀባጥር ምን ይላችሁ ይሁን ሱብሀነሏህ ስለዚይ ያአዩኸል አህባሽ ሳይረፍድባቹ በተውባ ተመለሱ ከያዛቹ አያያዙ የበረታ ነውና
@tahirmohammedtijan4364
@tahirmohammedtijan4364 2 ай бұрын
እኒ የምለው ይህን ነገር ማለትም አላህ የት ነው መቀመጫው ተብለን የምንጠየቀው መቸእና የትነው? ቀብር ላይ ነው ወይስ የትነው እንድንዘጋጅ፡፡ እረ በአላህ አርካኑለ ኢስላምም/ኢማን ላይ ሆነ ሸሀደተይን ላይ የሊለ ነገር እያመጣችሁ እኛ እነሱ እያላችሁ ይህ ልክ ይህ ኢክስ እያላችሁ የሙስሊሙን ኡማ አንድ እንዳይሆን በመከፋፈለ አጀንዳ የተጠመዳችሁ ሙስሊሞች ከሆናችሁ አላህን ፍ፡ አላሁ አእለም ሙስሊሙ አንድ እንዳይሆን በተልኮ የሚንቀሳቀሱ ተላላኪዎችም ከሆኑ ሙስሊሙ ሊነቃ ይገባዋል ፍርዱን ለአላህ ትተን ንትርኰን አቁመን ለእስልምናችን የሚበጀን አንድ መሆኑ ነውና ሙሰሊሞች ንቁ ንቁ ንቁ፡፡
@Rahmajemal-cx5wd
@Rahmajemal-cx5wd 2 ай бұрын
አድልንሆን የምንችለው በተውሂድ ላይ ነው
@user-zi4rp2vz2b
@user-zi4rp2vz2b Ай бұрын
መቶ በመቶ ጫት ሁሉንም ነገርችን ጎጂ ነው ። በአጠቃላይ በአጭሩ ጎጂ ነው እንደኔ አስተሳሰብ ። ጫት ምንም ጎጂ አይደለም ሀለልም ነው ቢቃምም ችግሪ ዬለውም የሚሉ ሰዋችም ይሀን እስተዋዞች በጣም ተሳሰተዋል ። ወላሁአለም
@user-rn8ob4eg7h
@user-rn8ob4eg7h 2 ай бұрын
ከአሕባሽ እና ከሸይጧን ተንኮል እንድሁም ከነፍሴም ክፋት በአላህ እጠበቃለሁ።
@user-bd5se7ft3w
@user-bd5se7ft3w 2 ай бұрын
ጀዛከአላህ ኡሰታዝ ኢሊያስ አህመድ፣ በጥበብ እና በእውቀት የተሞላ መልስ ነው የሰጠው፡፡
@user-lr4im1eo2k
@user-lr4im1eo2k Ай бұрын
ኡስታዝ ኤሊያስ ጀዛከላህ ኸይር
@HayatTeshale
@HayatTeshale Ай бұрын
የኛ እንቁ አላህ ይጠብቃችሁ የኛ ደግኖች አላህ እዲሜና ጤና ከሙሉ አፊያጋር ይስጣችሁ🥰🥰🥰🥰🥰
@HayatTeshale
@HayatTeshale Ай бұрын
ዶክተር አቡበክር የኛ ጀግና🌹🌹🌹
@ShemsuShems-bs5qt
@ShemsuShems-bs5qt Ай бұрын
Mashalah
@TofikMurid
@TofikMurid 2 ай бұрын
ሚሉት አያጡም ቁርአን እየሀለፈ መሆኑ አያቅም አያቅም መሠለኝ አረብኛ እንዲማር እርዱት የአህባሹ መሪ
@AbdulShkur-xy6gw
@AbdulShkur-xy6gw 2 ай бұрын
ጀዛከላህ ሽህ ኤልያስ አላህ ለራሱ ያረጋገጠውን እናረጋግጣለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
@abuabdirohman6344
@abuabdirohman6344 2 ай бұрын
እንደአህባሽ የከረፋ ቡድን ስምቼ አላቅም ስራቼው በሙሉ ፍልስፍና አላህ በግልፅ የተናገረውን በአእምሮዋቸው ልክ ካልሄደላቸው ይክዱታል
@abu10012
@abu10012 Ай бұрын
አያተን ሙተሻቢሁን በግልፅ ነው የተናገረው ስትል ትንሽ አይከብድህም? ታዲያ ኢማም አጦሀዊይን (ከሰለፎች ናቸው) ጨምሮ ስንቱ ዑለማ አላህ በስድስት አቅጣጫ አይገለፅም ያሉት አህባሽ ሁነው ነውን?
@abuabu4272
@abuabu4272 2 ай бұрын
ሡብሃን አለህህህህህ
@Fatma-vc1jv
@Fatma-vc1jv 25 күн бұрын
አሚን
@MohaChena
@MohaChena 3 ай бұрын
Jazakallah ustaze eliyas
@Abumahir-qt2fg
@Abumahir-qt2fg 28 күн бұрын
አረ ኡስታዝ አታንገላቷቸው ክክክክክክክክ😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fatimamohammed1686
@fatimamohammed1686 9 ай бұрын
ጀዛኩሙሏሕ ኸይረን ሸሕ ኢሊያሥ
@user-by3vw9xm9c
@user-by3vw9xm9c 27 күн бұрын
ከአህባሽ ራቁ ሹበሀቸዎ አደጋ አለው ወላሂ ሱፍዮችም እደዛው
@BorTolaa-pg1jd
@BorTolaa-pg1jd 2 ай бұрын
ከሁሉም በላይ አንድነት ነው የምበጀዉ።
@FatumaHusein-pt7qo
@FatumaHusein-pt7qo 2 ай бұрын
ነብዬ ሰ አ ወ ሶላትን የት ነው የተቀበሉት አርሽ አድል አላህ ይመልስህ አቦከር አህልወሱናን አላህ ያብዛልን
@user-nd4jp1sb5h
@user-nd4jp1sb5h 2 ай бұрын
አላህ ይጠብቆት ሼህ ኤልያስ
@user-uf6uy8lq9j
@user-uf6uy8lq9j 2 ай бұрын
Amiiiiiiin yarbi👍👍👍👍
@user-bx9ji7qw9c
@user-bx9ji7qw9c Ай бұрын
ሰመይና ምድርንስ ማነው ምቆጣጣረው?
@user-ln9xo1uw1e
@user-ln9xo1uw1e 2 ай бұрын
እስኪ ልብ በሉ አንድ ከቁርዐን ወይም ከሀዲስ አጣቅሶ በማስረጃ እና በመረጃ ሲያቀርብ ሰምታችኻል ?ልብ ያለው ልብ ይበል።
@ademahmed8539
@ademahmed8539 2 ай бұрын
ሸህ ኢልያስ ጀዛከላህ
@M-ex6ut
@M-ex6ut 2 ай бұрын
መጠኑ ከበዘ አይደለም ጨት ሁሉም የምጐዳ ነዉ ስለዝህ አለህ ከፈታ ነ ጠብቃን እኔ ሀቅን እንጅ ሰው ብዘት አልከታልም
@Sofiabd883
@Sofiabd883 2 ай бұрын
Allah ewketn yichemrelewot oztaz elias jezakellah
@user-uo9zw1jd4p
@user-uo9zw1jd4p 2 ай бұрын
አላህንበአካልእናበቦታከሚገልፁሙጀሢማወች አላህአነተ ጠብቀን
@losetube3044
@losetube3044 2 ай бұрын
الله يحفظك يا شيخ الياس نسال الله ان يهدي بك الضلين والمضلين
@ashrusiraj914
@ashrusiraj914 2 ай бұрын
ሼህ ኤልያስ አላህ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን አላህ ይጠብቃቸው
@AminatHusen-rg5su
@AminatHusen-rg5su 2 ай бұрын
ጀዛኪላህ ሺይህ ኢለያሥ አደም እድሜናጤናይስጠለን ሺህ ሀሚድ ሀሚድንም አላህይጠብቃቸሁ ያደምሞ አላህ በቁረአን እኔ እስካሁንበቀራሁበት አላህ ከአረሽበላይእደሆነ 5ቦታአይቻለሁ እሱእደት ሊያወጣዉነዉ በቅረቡ ሱረቱ ጡሀ አቀፅ 5አህማኑአለል አረሹ እተዋ ይላል እደትሊቀነሰዉነዉ ሲቀጥል ጫት አያሥክረም አያደነዝዝም ኢስራፍአያረግም ያለዉ አሰድነዉ ከሳይንስእኳ ጫት እደሚያሠክርአደሚያነዝዝነዉ ለብዙበሽታዎች ችደሚያጋልጥነዉ እስካሁን የተገኘዉ እሱኪትአገኘዉ
@AminatHusen-rg5su
@AminatHusen-rg5su 2 ай бұрын
መሀመድሀሚድን ሰምተሣሥቻለሁ
@husseinamin9762
@husseinamin9762 Ай бұрын
አላህ ጀለጀላለሁ ከፍጡራን (ሂወት)ካለው ፍጡር ሁሉ ይገኛል። ኢነላሀ መአና ምን ማለት ነው?
@yasminahmed6373
@yasminahmed6373 2 ай бұрын
Sheikh ilyas ahmed allah edmen ke tena gar ywefqachu allah ytebqachu...
@hayathayat3587
@hayathayat3587 Ай бұрын
አያተል ሙተሻቢሀ ነው ከጥመት አላህይጠብቀን ውሀብያ አድስ መጤእምነት ነው ሀቂቀትን አላህን ፍሩ ምንም የማያውቁትን ሰዎቹ አታጥሟቸው የሙጀሲማዎች እምነት ሀገር እያለሁውሀብያ መኖሩን አላውቅም ሰው ኑሮን ለማሸነፍ ከሀገሩ ይመጣል እናንተደግሞ ከፍራችሁ ትመለሳላችሁ ኢማሙ ሻፍእይ ረደሏሁ አንሁ ታለቁ አሊም አላህ ከአረሽ በላይ ነው ወይም አረሽ ላይ ነው ያለሰው ይከፍራል አልሀምዱሊላህ አረቦችም ከጥመት የፀዳእምነት ነው ያላቸው ثم الحمد لله❤❤❤❤❤
@user-vu2vo8wv6c
@user-vu2vo8wv6c Ай бұрын
ሳህ ወላህ
@YimamaliMehamed-sx1yu
@YimamaliMehamed-sx1yu 2 ай бұрын
ጀዛከላሁ ሸህ ኤልያስ ትክ ክል ብለሀል
@Abumahir542
@Abumahir542 2 ай бұрын
እኛ ፊደሎችን ስንጠቀም ፍጡር ናቸዉ እሱ ሲናገርባቸው ፍጡር አይሆኑም የሱ የሆነ ነገር በ ፍጡር አይገለፅም
@Abdo-yf6be
@Abdo-yf6be Ай бұрын
Shek Eliyas Allah jezawon yikfelot indezih Ahbash ye Allahin qura'an mekeyer yifeligalu indezih lehidachew yaderu mushrikoch
@user-tn9rx7cv9g
@user-tn9rx7cv9g 2 ай бұрын
ጃዛ ካኣለህ ሻክ ኤሊያስ ኣለህያህፍዛኩም ያራብ ካኣህባሾች ታኮል ጉትጎታ ኣለህ ይጣብቃን ያራብ ካቲማችንን ኣሳምር ያራብ
@M-ex6ut
@M-ex6ut 2 ай бұрын
73 ይከፈለል እስልምነ አኬረ ዘመን ስለዝህ የመጀመርየዉን እንደትለቅ አሀለ ሱነ
@qwertyuiop23916
@qwertyuiop23916 2 ай бұрын
ስለ ሺዳ ጠሪቃ አንድ ቪዲዮ ስራልን
@MN-pk9dj
@MN-pk9dj 2 ай бұрын
ዐርሽን እሏህተቆጣጠረው ከተባለ ዐርሽን ማነውየፈጠረው ማንንስ አሸንፎነው የተቆጣጠረው????????????
@user-ym3wi1ol8p
@user-ym3wi1ol8p 2 ай бұрын
ወደዳቹሁም ጠላቹሁም የሰው ሸይጣን የሰው ጅን የአላህ ጠላት አመፀኛ ናቹ በዚ ጥንብ እርካሽ ጀሰድ ምላስ ስለ አላህ ሲፋና ቦታ መከራከር መዘርዘር ከባድ አመፀኝነት ነው አላህ በቃሉ ስለራሱ አስረግጦ ያለንን እኛም በነፍሳችን በአእምሮዐችን በቂን ማስረገጥ ማመን አለብን በጣም ብዙ ሚቀራቹና በዲን በረሱል ብለዋል ሰምተናል በሚል ሰበብ ሽርካዊ አስተምሮት ሽርካዊ ና የቁማር አምልኮ ተግባር ኢባዳቹሁን የተያዘው አጎላቹሁን ፈትሹ በምን የአላህ ቀጥታንና መመራትን በመከጀል መመረያውን በአላህ ቃል ቁርዐን ብቻ ልታመላክቱ ልትታዘዙ ካልሆነ ያው አፈታሪካቹሁን ታቅፋቹ በደለኛ የሸጧን ጭፍሮች ሙሽሪክ የሰው ጅን ናቹ በርግጥም ሸጧይን ግልፅ ጠላታቹ ነው አላህ ያለንን እንደናተ ያሉ ስለመሆናቹ ግልፅ ነው ።ሌላው የክፋት ትምርታቹ ከመልካም ስራ በሁዋላ በቁጥር በመጠን ስፋት እረሱል ሰ፡ዐ፡ወ አሉ ሰምተናል ባሉት ሰበብ የምንዳ ዋጋ መጠን መናገራቹ ፍፁም ግልፅ ውሸት ነው እረሱል በሀያሉ አላህ ጥበብ ብልሀት ሀይል በዋህይ በረደላቸው ቁርዐን ውጪ አልተናገሩም አልታዘዙም አላዘዙም አላመላከቱም።።።። እንደናተ አይነት ያሉ ናቸው የአእምሮ ዝንባሌ በመከተልና በአመፀኞች ጅን ና እርጉሙ የሸይጧን ጭፍሮች የፃፉት እሱም ሀዲስ ምትሉት።። አስታውሱ አላህ በቃሉ ያለንን ፡ በአንቀፆቻችን ምንንም አልተውንም ፡ያለንን መቼም እንደመረጃ ምትወስዱት ፡ አላህ በቃሉ ክርክራቹሁን ወደ አላህና ወደ መልክተኛው መልሱ ያለንን ታዲያ ይህ ማለት ምን ማለት እንደሆነ አልተረዳቹሁም የጥመት አእምሮ አንጎላቹህን ለአላህ ስጡ በቃሉ ስራቹሁን ፈትሹ ።ማንም በእውቀቱ ላይ ሊያካብብ አይችልም ። አላህ ባለሙሉ ከጎዶሎዎች ሁሉ የጠራ ነው። አዋቂውና አሸናፊው አላህ ብቻ ነው። ስልጣን የፍርዱ ቀን ባለቤት የሀያሉ አላህ ነው። አላህ በቂያችን ነው ኢማን ፍራቻ ከአላህ ነው።አላሻርክም ከአላህ ውጭ አንታዘዛቹሁም።
@ahammadahammad3976
@ahammadahammad3976 2 ай бұрын
❤❤❤
@HooahM
@HooahM 2 ай бұрын
❤❤❤
@Shkur-jg5ok
@Shkur-jg5ok 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@MohamedYmam-gt9fv
@MohamedYmam-gt9fv 2 ай бұрын
አላህ ይዘንልና አትከፋፈሉ አላህን እመወሰፍላይ አቸኩሉ ያአቡብከር የተሻለ ይመስለኛል እሽክ ነገሮች ላይ የኒህኖቹ ግልጽ ሀሳብ ይሰጣሉ እና የማናቀው እራሳችንን እንቆጥብ
@user-il7xd5qd2j
@user-il7xd5qd2j 2 ай бұрын
አንተ የምትመራው በቁርአን እና ሀዲስ ነው ወይስ በስሜት?? በስሜት ከሆነ ልክ ነክ ያቡበክር ይሻላል ነገር ግን በቁርአን እና በሀዲስ ከሆነ ደግሞ የኤልያስ ይሻላል፡፡ ሙስሊም ደግሞ የሚመራው በቁርአን እና በሀዲስ ነዉ ምርጫው ያንተ ነዉ ማረፊያክ ጀሀነም ከፈለክ አቡበክርን ተከተል ጀነትን ከፈለክ ደግሞ የነብዩን (ሰዐወ) መንገድ ኤልያስ የሚያስተምረውን ተከተል፡፡፡
@ahmedseid636
@ahmedseid636 2 ай бұрын
ማሻ አላህ ሽኽቻችን ስለጫት ጠንከር ባለ ሁኔታ ሊነገር ይገባል ወንድሞቻችን አበዱ በጫት
@ZahraZahra-qe2uq
@ZahraZahra-qe2uq 2 ай бұрын
eliyas ahmad jzaklah kayr👍👍👍
@endrismohammed1214
@endrismohammed1214 9 ай бұрын
እኔ ጃሂል ነኝ ግን ሀባሽ ሁሉ በዚህ ነው የሚመሩት እረ ያሳፍራል እረ የሀባሾች መንገድ ከውነት የራቀ ነው እኳን የቀራ ህጻን እድህ አይልም
@user-ur6gn2vk1c
@user-ur6gn2vk1c 5 ай бұрын
ወሀብያ አዉነት ላይነዉ የሚልሰዉ በሬየ ወለደ ቢለን እናምናለን መክናየቱም አሏህ አርሽ ላይ ተቀምጦል ወጣት ፀጉር አልባ የሆላጅራት ያለዉ እግሩ ብዙ የሆነ ከምድራዊ ሰማይ ወደአረሽ የሚወጣ በት ከአርሽ ወደምድራዊ ሰማይ የሚወርድበት ብዙ እግሮች አሉት ሰማያትን የሚከነባበት በዙእጆች አሉት ብሎ ከተናገረ እና ካመነ በ ዉሀላ ፈጡርነ አይመስሊም ማለት በሬዉ ወለደ እደማለት ነወ።
@user-tm4be6ub1v
@user-tm4be6ub1v 3 ай бұрын
ወላሂ አዎ በጣም ጃሂል ከብት አማረኛ እንኳ መፃፍ ያቃተህ/ሽ
@user-du7ge8nb7n
@user-du7ge8nb7n 2 ай бұрын
አይአህባሾች ጫትና ሙዚቃ ልባችሁኅ ደፍኖታል ጥሩ ማስብና መቀበር አትችሉም
@user-jg3dw9ho5r
@user-jg3dw9ho5r 2 ай бұрын
الرحمن عل العرش استوى
@AsAs-yk7hm
@AsAs-yk7hm 9 ай бұрын
ጥያቄ ነበረኝ የሚመልስ ካለ ?
@user-ye7xj9qm5s
@user-ye7xj9qm5s 2 ай бұрын
ጠይቂ
@Abdo-yf6be
@Abdo-yf6be Ай бұрын
Hustaz Allah irsonina ke irsew gar dinun lemetebek lemitiru hulu Allah Hayatachewun bezih midir lay yakoyachu !!!! Wede timet ayinachewun afitew yale minim ifret yimitarutin ye Ahbash telalaki wushochin Allah yatifachew
@temirseyid5776
@temirseyid5776 2 ай бұрын
እነዚህ ሰይጣኖች የጥመታቸዉክፋት አላሁሙስተአ አለህይጠብቀን ያከሪም
@user-yl8cy6lj5z
@user-yl8cy6lj5z Ай бұрын
ሸህ ኤሊያስ አላህ ይጨምርልህ የኛ ጀግና ያረብ እሱ እይጠብቅህ
@mahfuuzshekumar3552
@mahfuuzshekumar3552 2 ай бұрын
فإذا لم تقل فيها فهمت الفارق بين الأمثلة الذكر _ من الحي والسميع والبصير_ وبين آية الاستواء
@fozifoziya9932
@fozifoziya9932 2 ай бұрын
ሸህ ኢልያስ አላህ ይጠብቅህ ያረብ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀የኛ ጀግና ዱኒያ ወል አሄራህን አላህ ያሳምርልህ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
@Fathima-pn7gp
@Fathima-pn7gp 10 күн бұрын
Alahsubahanehu.teala.kearshe.belay.new
@user-mk2gb8dt4l
@user-mk2gb8dt4l 2 ай бұрын
ያ አላህ አነጋገር ሼህ ኤሊያስ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤
@Abumahir542
@Abumahir542 2 ай бұрын
ቁርዓን የአላህ ቃል ካልሆነ ለምን قال الله تعالى ትላላችሁ አህባሾች ሆይ
@muhammedawolali
@muhammedawolali Ай бұрын
Dr. Shekh AbuBekr Sulaiman ❤❤❤
@user-if1kc2po9o
@user-if1kc2po9o Ай бұрын
አሏህ ከአርሽ በላይ ነው ጥራት የተገባው ጌታ አያወናብድ
@mubeyezeyne4510
@mubeyezeyne4510 Күн бұрын
Haq layi nen kalachihu lemn fit lefit atkerbum video eyakenaberu yerasn edefelegachihu eyaregachihu yelelochin be achir eyaregachihu ewnetegnaw menged be sheyih abubekr suleyman bekul new alah hidya yistachihu wehabyawechi
@mikimiki-sh4xz
@mikimiki-sh4xz 16 күн бұрын
Hiwetachinin abelashew allah chatn yatfaln
@user-ol2eb2rb6x
@user-ol2eb2rb6x 2 ай бұрын
ሸክ እሊያስ ንግግሩ ግልፅ እና ሰው በቀላሉ ይረዳዋል ግን ስለ አርሽ መዘሀቦች ምን አሉ? ጥያቄየ ነው
@JemilJemal-sw3pz
@JemilJemal-sw3pz 2 ай бұрын
ለራሳቸው ጠመው ሰውን ያጠማሉ አህባሾች ተከታያቸው ፈየል ነዉ።
@gabbeeqalaxaaArsi
@gabbeeqalaxaaArsi 2 ай бұрын
Alim malet ye she elyas ahmed aynet new bemeraja
@user-ew3vw9dd1c
@user-ew3vw9dd1c 3 ай бұрын
ኡስታዝ ኢሊያስ ጀዛከላህ ኸይር
@user-cd3sz1re8v
@user-cd3sz1re8v Ай бұрын
እየቆራረጣችሁ ከማምጣት ሁለቱን አንድ ላይ ማወያየት ነበር ግን አይችሉም አይወያዩም
@Ebrahimsherif-os5hn
@Ebrahimsherif-os5hn Ай бұрын
Whabya fri eko nachew aychljma
@SemirKeder
@SemirKeder 2 ай бұрын
ጫት ወንደ ከሆናቹህ ለሚስትህ ለልጃቹህ አስቅሙ እስቲ
@user-xm2eg3ix1r
@user-xm2eg3ix1r 2 ай бұрын
ማሻአላህ አሊሞች እዲማችሁ ይርዘም
@MohammedKassaw-pu8ow
@MohammedKassaw-pu8ow 2 ай бұрын
Sigemer wuhabya kerbew meweyayet meche yichlalu adelem kerto chirash sle mezhab yaweralu mezehab meketel shirk new blew yelende alalum yemtlu kitabachewn mayet keza wuchi bchachrwn sihonu bcha new yemiyawerut sint gize nu tebalu hizbe muslimu be misemabet program teyizo tebalu feru sewyew bchawn huno sletesadebe sleketefe besewlay wushet meletef masrega ayihonm
@ahbabwerku925
@ahbabwerku925 2 ай бұрын
Ustaz eliyas Allah yetebekeh
@umasam6820
@umasam6820 2 ай бұрын
Masha Allah Rejim Eidmena tena yistachu shekhe Mohammed Hamidin Jazak Allahu khyer
@Abdo-yf6be
@Abdo-yf6be Ай бұрын
Aww ? Shek Eliyas Allah jezawotin bejenet yikfelot inezih ye Ahbash telalakiwoch
@user-nl1pz3yo7o
@user-nl1pz3yo7o 2 ай бұрын
Sle Allah. Kesu belay. Awkalehu. Kemilut ahbash. Beallah etebekalew
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 19 МЛН
Children deceived dad #comedy
00:19
yuzvikii_family
Рет қаралды 7 МЛН
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
ከባድ ሃይማኖታዊ ኪርኪር
17:20
hanani tube
Рет қаралды 184 М.
አህባሹ አቡበክር
16:46
Sadat Kemal
Рет қаралды 44 М.
ለከፈረው አህባሽ የተሠጠ ምላሽ! @Muhammed_Khedr_Comparative @MuazHabibofficial
18:17
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
0:18
HaHaWhat
Рет қаралды 2,4 МЛН
He has no power to use all tomato 🍅 🤣
0:15
LikvoFam
Рет қаралды 3 МЛН
Страшно, когда ругается мама😰
0:10
Лиза Вертинская
Рет қаралды 2,1 МЛН