#4ቱ

  Рет қаралды 3,024

Zola Media ዞላ ሚዲያ

Zola Media ዞላ ሚዲያ

Күн бұрын

ልብ#ደም # Heart# Zolab tube
የልብ አስደናቂ ተፈጥሯዊ አሰራር እነ የደም ዝውውር
4ቱ የልብ ክፍሎች
ደም
የደም ስር
ልብ
ሳንባ
Anatomy and Physiology of Heart
የሰው ልብ አስደናቂ ተፈጥሮ
4ቱ የልብ ክፍሎች Heart Chambers and Valves!!!!
Zolab Tube...Subscribe, like, comment, and share!!!!
Adress: zelalem721@gmail.com
+971501185963

Пікірлер: 24
@alemtsehaykenea9858
@alemtsehaykenea9858 5 ай бұрын
Just started clinical medical assistant course and those heart parts are kinds of hard ti memorize as a new student…. Thankyou so much your videos helping me too much. I appreciate and subscribe already. Good job!!!
@zola1621
@zola1621 5 ай бұрын
thank you...keep reading, watching such videos and share🤙
@zelalemmekuria5204
@zelalemmekuria5204 2 жыл бұрын
Subscribe❤❤❤....share አድርጉልኝ 🙏🙏🙏
@user-gv6mx3bo9g
@user-gv6mx3bo9g 3 ай бұрын
በጣም ደስ የምል ትምህርት ነው 🙏🙏🙏🙏
@zola1621
@zola1621 3 ай бұрын
👍🙏
@user-ib7en2tf9d
@user-ib7en2tf9d Жыл бұрын
አኔ ኤርትራዊት ነኝ አዲስ አበባ ተወልጄ ያደኩኝ በጣም አመሰግናለሁ ስለ ልብ ፈተና አለኝ በዚ ባለሁበት አገር ቖንቖ በደንብ አልገባ ስላለኝ ዩቱብ ገብቼ ማፈላለግ ጀመርኩ በትግርኝ ወይ ባማርኝ ስለ ልብ የሚስረዳ ቪዲዩ ለማግኘት ❤ አንዴት አንደተደሰትኩ አትጠይቀኝ ይሄ ፈተና ወሳኝ ነው ለኔ አሁን ደጋግሜ ነው የማየው ያለሁት ይሄንን ቪዲዩ ከዛ ስሞቹን ወደዚ አገር ቖንቖ መቀየር ነው ❤
@zola1621
@zola1621 Жыл бұрын
ደስ ይላል በጣም አመሰግናለሁ 🙏 keep watching videos 👌😍
@rahelshawel4396
@rahelshawel4396 Жыл бұрын
አረ ተባረክ እንደት እንደመሰገንኩህ
@zelalemmekuria5204
@zelalemmekuria5204 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ 🙏🌹
@tarekegnagize3975
@tarekegnagize3975 10 ай бұрын
ጀግና ዶክቴር
@selammekonini2601
@selammekonini2601 Жыл бұрын
gobez berta wdma gn ad neger lmkerh kante balshalim bebzat bezih seat tkuret yemiseb neger sira lemsala sele ፡የቆዳ እክብካቤ የጸጉር እክብካቤ ከ ህክምና አጻር አመጋገብ ክብደት ምናምን በዚህ ሰአት አብዛኛው ትኩረት የሚስብ ርእስ ነው
@zelalemmekuria5204
@zelalemmekuria5204 Жыл бұрын
ሰላም ላንች ሰላምየ ስለምክርሽ ስለእይታሽ በእውነት አመሰግናለሁ ያው እኔ ለተማሪዎች አስቤ ስለምሰራ ነው ግን እንዳልሽው ተጨማሪ ነገሮች እሰራለሁ እሽ......ሰላምሽ ይብዛ🙏🙏🙏
@user-bz9tm5rr3d
@user-bz9tm5rr3d 10 ай бұрын
I can't count the amount of times this channel has saved me in my studies! Please never stop making videos :) thank you brother.
@zola1621
@zola1621 10 ай бұрын
Oww thank you toooo.....i will never stop posting videos ❤🙏
@alemtadesse9159
@alemtadesse9159 Жыл бұрын
ልብ ወደ ራስ የሚወስደው እንዴት ነው መስመርስ ሊዛባ ይችላል
@zola1621
@zola1621 Жыл бұрын
ከልብ ወደ ራስ የሚወስደው የደም ቱቦ ትልቅ/ሰፊ ነው እና መዛባት ሳይሆን በቅባት : በጓጎለ ደም በሌላም ምክንያት ሊጠብ ወይም ሊዘጋ ይችላል......ከባድ ችግር ሊፈጥር ይችላል ::
@alemtadesse9159
@alemtadesse9159 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ
@alemtadesse9159
@alemtadesse9159 Жыл бұрын
ዶክተሬ ብግራያለው ሰማያዊ የደም ስር መስመሩ ልክ አይደለም ይብ ደግሞ ከእድሜ ሁኔታ ይከሰታል አለኝ እድሜዬ 56 ነኝ ወፍራምም ነኝ እና አያሰጋም አለኝ እኔ ግን አልመሰለኝም አንተስ እንዳስረዳህኝ አደገኛ ይመስለኛል ምን ላድርግ ? ውጭ ሰለምኖር የመረዳቱም ነገር ቀላል አይደለምና ነው የጠየቅሁህ
@mariamawitmare21yemariam7
@mariamawitmare21yemariam7 2 ай бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@zola1621
@zola1621 2 ай бұрын
🥰❤🙏
@abrahamdessie4301
@abrahamdessie4301 Жыл бұрын
zola betam arif nw ketlbet
@zola1621
@zola1621 Жыл бұрын
Abrsh, sle positive supportk ameseginalehu dear bro!!! I will try my best to go ahead.............thanks
@nazifoshafi4522
@nazifoshafi4522 5 ай бұрын
10q more ❤
@zola1621
@zola1621 5 ай бұрын
Thanks too🙏
Cardiac Excitation-Contraction Coupling
10:55
Strong Medicine
Рет қаралды 103 М.
Новый уровень твоей сосиски
00:33
Кушать Хочу
Рет қаралды 1,4 МЛН
Underwater Challenge 😱
00:37
Topper Guild
Рет қаралды 48 МЛН
Cardiovascular Physiology የልብና የደምቧንቧ ጥቅም (CVS video 1)
48:24
Human physiology lecture in Amharic explanation
Рет қаралды 38 М.
Top NBME Concepts - Neurology (USMLE Step 1)
1:29:51
Rahul Damania, MD, MS Ed
Рет қаралды 114 М.