5 አደገኛ አፖች አሁኑኑ ማጥፋት ያለብን!! Dangerous apps

  Рет қаралды 84,132

Firew Tube

Firew Tube

Күн бұрын

በዚህ ቪዲዮ 5 አደገኛ የተባሉ የአንድሮይድ ስልኮች አፖችን አሳያችኃለሁ። ወዲያውኑም ልታጠፋቸው ይገባል እላለሁ።
🔥 Please Subscribe and Share🔥
አዳዲስ ያወታሁት video እንዳያመልጣችሁ Subscribe አርጉ www.youtube.co....
DISCORD በግሩፕ ለመወያየት: discordapp.com...
Facebook: goo.gl/EvhN7V
Instagram: www.instagram....

Пікірлер: 460
@firewtube
@firewtube 5 жыл бұрын
በዚህ ቪዲዮ 5 አደገኛ የተባሉ የአንድሮይድ ስልኮች አፖችን አሳያችኃለሁ። ወዲያውኑም ልታጠፋቸው ይገባል እላለሁ። 🔥 Please Subscribe and Share🔥 አዳዲስ ያወታሁት video እንዳያመልጣችሁ Subscribe አርጉ kzbin.info/door/r4T... DISCORD በግሩፕ ለመወያየት: discordapp.com/invite/PNFTqZb Facebook: goo.gl/EvhN7V Instagram: instagram.com/?hl=en
@Tube-rb4vc
@Tube-rb4vc 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፍርዬ 🙏🙏😘😘👈
@yedenglmariyamlijwerkensht4139
@yedenglmariyamlijwerkensht4139 5 жыл бұрын
Kelbe amesgenalehue selameke bzet yebeleley
@user-hw6xg6hs7x
@user-hw6xg6hs7x 5 жыл бұрын
ወድሜ ኢሞየ መጠለፉን እዴት ነው የማቀው
@danieltesfayedanieltesfaye8596
@danieltesfayedanieltesfaye8596 5 жыл бұрын
ሐረር
@fatmamakonenn6425
@fatmamakonenn6425 5 жыл бұрын
ታን ክስ ማር
@ejigayhudersse6365
@ejigayhudersse6365 5 жыл бұрын
እውቀቱን ለሰው የሚያካፍል የተባረከ ነው !! የማያካፍል ግን ማር ተሸክማ በበረሃ ዝም ብላ እንደምትዞር አህያ ነው ስለዚህ እንደ እንት አይነት ብሩህ አዕምሮ ያላቸውን ወጣቶች እግ/ር ያብዛልን አሜን: አሜን
@woitay2011
@woitay2011 5 жыл бұрын
Thank You For Sharing Very Important Information. May God Be With You!!
@awolsaid5650
@awolsaid5650 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ባጋጣሚ እነዚህ የተቀስካቸው አፖች የሉኝም ነበር እኳን ነገርከኝ ለወደፊቱ እጠነቀቃለሁ
@የድንግልማርያምልጅነኝእን
@የድንግልማርያምልጅነኝእን 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ሃሳብ ነው ተባረክ ምን ኣለበት በፖለቲካ ሃገራችን ሚበጠቡጡም መልካም ነገር ቢሰሩ
@JAZDire
@JAZDire 5 жыл бұрын
የ Firew Tube ተከታዮች Channelen Photo hen በመንካት 👍SUBSCRIBE በመደረግ ተባበሩን አመሰግናለሁ One Love 🇪🇹
@ramefkerramefker9581
@ramefkerramefker9581 2 жыл бұрын
በትምህርትህ ባልጠቀምም ረጋ ያልክ ስለሆነ ላይክ አረኩህ በርታ
@hewihewi8213
@hewihewi8213 5 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛልኝ የኔ መልካም ያወቁትን ማሳወቅ ፍፁም መልካምነት ነው አሁንም እውቀቱን ይጨምርልህ
@hhhs529
@hhhs529 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እውቀትህን ጨምሮ ያብዛልህ ወንድም
@firewtube
@firewtube 5 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@Awelmart11
@Awelmart11 5 жыл бұрын
eshii
@tube8468
@tube8468 5 жыл бұрын
ከተጠቀሱት አንድም የለኝም ለወደፊ ላለማውረድ ስ.ት.እናመሰግናለን👍👍👍👍👍
@antenehteshome3904
@antenehteshome3904 5 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርታ
@selamyiunhaile1871
@selamyiunhaile1871 5 жыл бұрын
ዋዉዉዉ በጣም እናመሰግናለን ያልከዉ ሁሉ ደሶብና እናመሰግናለን ምርጥ ሰዉ።
@mazuhabt7669
@mazuhabt7669 5 жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ወንድም ከስድስቱ አፖች ሦስቱ ከስልኬ ላይ ነበሩ አጠፍኋቸው ..በርታልን
@marymtube9213
@marymtube9213 5 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ🙋 Wow 👏 👌 Nice Thanks you 😍😍😍😍
@user-zv8ri6ow9g
@user-zv8ri6ow9g 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ ተባርክህ ጥሩ መረጃ።።።።
@kegnualiye157
@kegnualiye157 5 жыл бұрын
thank you bro for your sweet lessons; please kindly tell us how can we remove frozen apps from our mobile phone. specially, frozen Zawgy app.
@miliman7168
@miliman7168 5 жыл бұрын
Woooooow 10Q bor በጣም አርፍ መረጃ ነው በርታልን ደስ ይላል በጣም
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 4 жыл бұрын
WOW thanks my brother you give us very important information thanks 👍 again
@user-gb1sw5th6p
@user-gb1sw5th6p 5 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ 3 ነበረኝ አሁን አጠፋሁት ተባረክ ወንድሚ
@hannage8942
@hannage8942 5 жыл бұрын
Good job...keep informing us God bless you
@Jamilaye
@Jamilaye 5 жыл бұрын
በጣም፡እናመስግናለን፡
@user-ck3fy8ke1n
@user-ck3fy8ke1n 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድም ተባረክ እኔ ሁሉም ነበሩኝ ፡አሁኑኑ አጠፍለው
@SBABabba
@SBABabba 5 жыл бұрын
Thank you bro betam tekami mereja newu
@tgmaru4411
@tgmaru4411 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን። 3 ነበረኝ አሁን ከተናገርከው አነሳዋለሁ
@shambleapptube
@shambleapptube 5 жыл бұрын
thanks bro
@za6175
@za6175 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@metageswagaaelew1534
@metageswagaaelew1534 3 жыл бұрын
ሻበል የምወድህ ምርጥ ሰው
@user-gp4sx9no7w
@user-gp4sx9no7w 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ትምህርትህን እንዴት እንደሚገባኝ ታድለህ በርታ
@adonayeayechew1923
@adonayeayechew1923 5 жыл бұрын
በጣም አመስግናለሁ clan Master ሁሊም ነበር እምጠቀመው ከልብ አመስግናለሁ
@omerali1126
@omerali1126 5 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ ስለ አይፎንም አንዳንድ ነገሮች ብታስተምረን ጥሩ ነው አመስግናለሁ
@ayshua2208
@ayshua2208 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እኔ ሁለት አፕ ነበረኝ በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ ይጠብቅህ
@firewtube
@firewtube 5 жыл бұрын
አሜን
@user-eo5dw7us1q
@user-eo5dw7us1q 5 жыл бұрын
ዎይ ባጥም ጥቃም ማርጃ ነው እኔ ባጥም ታችግሬ ናብርኩኝ thanku
@tesefanshwedagenw3877
@tesefanshwedagenw3877 5 жыл бұрын
ተባረክ እናመሰግናለን
@kideslema2798
@kideslema2798 5 жыл бұрын
Thanks for your vedio it's helpful.
@allsh8937
@allsh8937 5 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ጠቅሞኛል አመሰግናለሁ ወንድም በርታ
@amitub8286
@amitub8286 5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ ቀዩ እናመሰግናለን
@yeezeraenat1981
@yeezeraenat1981 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወድማችን ጥሩ ምክር ነው
@hw4347
@hw4347 5 жыл бұрын
ፍሬሻ ስለመረጃው ከልብ ነው የማመሰግነው በርታ።
@user-gk8vr1dr9o
@user-gk8vr1dr9o 5 жыл бұрын
እሽ በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ተባረክልን
@bintyimamtube7010
@bintyimamtube7010 5 жыл бұрын
በጣም ደሥ ይላል ት/ም የጠቀስካቸው ሁሉ አፖች የለኝም
@selamselam5018
@selamselam5018 5 жыл бұрын
ዛሬ የመጀመሪያ ሳይክ ትምህርትክ በጣም ደስ ይላል በፍጥነት ሰብስክራይብ አድርጌካለው ስለሰጠከን ኢንፎርሜሽን ከልብ እናመሰግናለን ወንድማችን
@sadahasn8921
@sadahasn8921 5 жыл бұрын
አናመሠጎናለን 👍👍👍👍👍
@hirj2602
@hirj2602 5 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነህ።ውድም
@አይናችንነሽማርያምአንቺን
@አይናችንነሽማርያምአንቺን 5 жыл бұрын
በትክክል ነህ አመሰግናለው ወንድም
@user-so7vj3xs7s
@user-so7vj3xs7s 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ትምህርቶችህ
@betalewi8896
@betalewi8896 5 жыл бұрын
ወድሞ አሪፍ ሁሌም አሪፍ ነው አመሰግናለው ከተጠቀሱት አዱም የለኝም
@saram642
@saram642 5 жыл бұрын
waw ደስ ይላል በርታ አሳከኝ ሲመረት እወዳለዉ
@samsondemisu3485
@samsondemisu3485 4 жыл бұрын
እውነት ብዙ Like አላት ይመች አቦ ። በተጨማሪ ስለ (ሶፍት ዌር) አንዳን ነገር ንገረን አደገኛ የሆኑ & ያሎኑ
@user-ib2fn4vk1t
@user-ib2fn4vk1t 5 жыл бұрын
በጣምእናመሰግናለን
@jamilaabdalah2074
@jamilaabdalah2074 5 жыл бұрын
Betam Betam Thank you
@sumeyatubes.a9783
@sumeyatubes.a9783 5 жыл бұрын
ጥሩ ትምርት ነው በርታ 👍 በተረፈ እናመሰግናለን
@maroneabebe6867
@maroneabebe6867 5 жыл бұрын
Thank you
@shawitshawit7060
@shawitshawit7060 5 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሠግነው ወንድሜ በርታልኝ
@melkamumg1954
@melkamumg1954 5 жыл бұрын
thank u for this information
@tilahunmamo47
@tilahunmamo47 5 жыл бұрын
ስለመረጃው እናመሰግናለን!!! ከPC ላይ የማያስፈልጉ ማጥፋት ያለብን APP ብታካፍለን
@user-uk2rj4eb8l
@user-uk2rj4eb8l 5 жыл бұрын
ሠላምህ ይብዛ ፍርዬ ከልብ እናመሰግናለን
@eteneshyoutub4873
@eteneshyoutub4873 5 жыл бұрын
እናመስግናለ ዝብየ ነበር የማወርድ ጥሩ ምክር ነው የሰጠኸኝ ቅድም
@user-ct4yh9er3e
@user-ct4yh9er3e 5 жыл бұрын
ምስጋናየ ከልብ ነው ትህትናህ ደስ ይላል ቀጥልበት በርታ
@hidayamohamed4676
@hidayamohamed4676 5 жыл бұрын
yemichek Wendemachin Betam Thankyou
@chayinghady9737
@chayinghady9737 5 жыл бұрын
So thenks gin mokirewu ebi alegn
@firewtube
@firewtube 5 жыл бұрын
Menu new embi emilew
@getutadess9903
@getutadess9903 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@hussenseid7092
@hussenseid7092 5 жыл бұрын
It is informative, but beyond the security issue with the king root, it successfully can root android phones.
@user-lh1cc2nm6v
@user-lh1cc2nm6v 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ድምፅህ በጥራት ይሰማል
@lemlembelete9089
@lemlembelete9089 5 жыл бұрын
wawwww በጣም እናመሠግናለን ፍርዬ ሠለሠጠህን መረጃ ግን ኢሞ አልሠራልን ብሎ ብዙ ልጆች እየተቸገርን ነው ያለነው እባክህ መረጃው ካለህ አስተላልፍልን።
@firewtube
@firewtube 5 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/gIDYiH53jpuJaqM
@raya6333
@raya6333 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድማችን
@chalatekalignhareru1611
@chalatekalignhareru1611 5 жыл бұрын
Thanks alot!!!!!!!!!!!!!!! bruh keep it up big up to you
@emuyelove1119
@emuyelove1119 5 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ወንድም
@hsgghs6270
@hsgghs6270 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን
@hanabintahmedin5409
@hanabintahmedin5409 5 жыл бұрын
በጣም አመሠግናለዉ ፈላሽ ላይት አዉርጄዉ ነብር ደለትኩት
@mikdylove3976
@mikdylove3976 5 жыл бұрын
ያላወረድኩት አፕ የለም በጣም እናመሠግናለን ብሮ
@aboneshworku9027
@aboneshworku9027 5 жыл бұрын
ዋው እናመሰግናለን
@hussenali1987
@hussenali1987 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ በርታልን ❤👈
@biniyamtamiru8192
@biniyamtamiru8192 5 жыл бұрын
Its very important message please keep it on
@wosenemengistu2034
@wosenemengistu2034 5 жыл бұрын
Thanks
@feraselamferaselam7639
@feraselamferaselam7639 5 жыл бұрын
Selekache liy yalwewen wayif pasebodun lemawek nen areg alebin?????
@firewtube
@firewtube 5 жыл бұрын
Video emesera yihonal
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን እኔም ነበሩኝ ካጠፋሁት በኋላ ነው ሰላም ያገኘሁኝ በተለይ አንቲ ቫይረስ የሚለው ምንም ጥቅም የለው
@edentadese7267
@edentadese7267 5 жыл бұрын
Tnx
@zdtube7281
@zdtube7281 5 жыл бұрын
ምርጥ ሰው ብዬካለው👏👏
@firewtube
@firewtube 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወንድም
@luda1352
@luda1352 5 жыл бұрын
Good job bro.... keep it up..💪💪💪
@bitidejene5992
@bitidejene5992 5 жыл бұрын
thank you freye you dnt know how important for me
@user-ne9wn3eq3n
@user-ne9wn3eq3n 5 жыл бұрын
Thanks bro ur right. I had clean master app and it makes ma phone slow.
@seleshishiferaw8019
@seleshishiferaw8019 5 жыл бұрын
Thank you
@frehiwothabte7752
@frehiwothabte7752 5 жыл бұрын
ተባረክ
@kinanik4291
@kinanik4291 5 жыл бұрын
Batami inameseginalen wedime selamki yibiza
@ayneabebe3331
@ayneabebe3331 5 жыл бұрын
Bexam arif meraje new Enamasagnalen wondimachen Firew.
@ermyasche5693
@ermyasche5693 4 жыл бұрын
ሳምሰንግ "A30" SMS & call notification አያሳይም ለምን bro? ያልሞከሩት ነገር የለም
@rosamarew7969
@rosamarew7969 5 жыл бұрын
Betam tanks brother ylugem
@amarachalaho1235
@amarachalaho1235 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን።
@mebrahteyhaylu1975
@mebrahteyhaylu1975 5 жыл бұрын
ዋዋወወወ በጣም ደስ ይላል ኣመስገናለዉ
@user-fp6qe2tn3w
@user-fp6qe2tn3w 5 жыл бұрын
tnx bro ሰምስግ አሳይ ፕሊስ የኔ ቆንቅጆ
@firewtube
@firewtube 5 жыл бұрын
ሰምስግ ምን?
@user-cq1cz4fx9v
@user-cq1cz4fx9v 5 жыл бұрын
እናመስግናለን በረታ
@sisayhailu6693
@sisayhailu6693 5 жыл бұрын
Betam enameseginalen berta
@ramicell3864
@ramicell3864 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ይቅረታ ቁጥሬን እዳይታይስ ማደረግ እችላለው ከተቻለ እዴት ልደብቀው እችላለው
@zebutube
@zebutube 5 жыл бұрын
👍
@Ksa-sn2kb
@Ksa-sn2kb 5 жыл бұрын
ስላምህ ይብዛ ወድማችን እናምስግናለን
@kk-cw2bf
@kk-cw2bf 5 жыл бұрын
Wow best tanks bro
@abdume6725
@abdume6725 5 жыл бұрын
ዋው በጣም እናመሰግናለን በርታ
@user-kn4ur3wy5z
@user-kn4ur3wy5z 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድም እግዚአብሔር ይስጥህ
@umsamiqueengrl6755
@umsamiqueengrl6755 5 жыл бұрын
Thenkyue bro .inegn application .yegnm.Le wodefit itinakikalew
@hanalove7845
@hanalove7845 5 жыл бұрын
Batam batam inamesagnalan abo yimachek thank you so much
@dasetahabagathamullunahaua4217
@dasetahabagathamullunahaua4217 5 жыл бұрын
Thxs Baxame Amasaginalhau Yoe
@abebetesema446
@abebetesema446 5 жыл бұрын
10Q
@etoeto9814
@etoeto9814 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወድሜ
@kassarahel29
@kassarahel29 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን በርታ
@selamawitalemu8623
@selamawitalemu8623 5 жыл бұрын
Thank you my brother. In addition to this, it makes my phone to get slow by sending different pop ups and notifications which I can never know how to stop it. can you please take time for me to advise how to stop this? specially when I join a WiFi or data, i can't use my phone properly because of disturbance from the pop ups and notifications. Thank you.
@firewtube
@firewtube 5 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/p6W9dYp6oZV1oMk
@siifanarsii3116
@siifanarsii3116 5 жыл бұрын
Very nice thanks breather
@TigistEyetaTube
@TigistEyetaTube 5 жыл бұрын
ዌል ውንድም እናመሰግናለን አንቲ ቨይርሰ ነበርኝ አጠፋለ እና ድግሞ ቴሌግራም ዳውንሎድ አድርጊ አይከፍት ከVpn ጋር ይሉኛል እዴት ነው አብሮ የሚሰራው እባክህን ንገረኝ አመሠግናለሁ
@firewtube
@firewtube 5 жыл бұрын
VPN ክፍቶ connect ማለት ብቻ ነው ከዛ መክፈት የምትፈልጊውን መጥቀም ትችያለሽ
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 128 МЛН
Dad gives best memory keeper
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 21 МЛН
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Дима Гордей
Рет қаралды 7 МЛН
He bought this so I can drive too🥹😭 #tiktok #elsarca
00:22
Elsa Arca
Рет қаралды 46 МЛН
How to win a argument
9:28
ajaxkmr
Рет қаралды 522 М.
7 AI Tools That WILL Make You RICH
12:48
Iman Gadzhi
Рет қаралды 2,5 МЛН
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 128 МЛН