5 ወሳኝ የጤናማ ፀጉር ምልክቶች እና ለፀጉር እድገት ጠቃሚ ፈሳሽ ቅባቶች ❗️

  Рет қаралды 81,745

Zemenawit ዘመናዊት

Zemenawit ዘመናዊት

Күн бұрын

Music: A Strange Feeling
Musician: Michael Ramir C.
URL: mixkit.co/

Пікірлер: 118
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
በተፈጥሮ ውብ እና ድንቅ አድርጎ ለፈጠረን አምላክ ክብር እና ምስጋና ለሱ ይሁን ፣ መልካም ቀን ይሁንላችው🌹💞
@damarisrodriguez4244
@damarisrodriguez4244 2 жыл бұрын
Amen 🙏🏽🙌🏾
@wosenageru9723
@wosenageru9723 2 жыл бұрын
Selam endet nesh tsgure kelem etekemalehu shibet selalew Seleza eyetegoda nw endet treat ladergew
@rozlove6832
@rozlove6832 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@frehiwotwolde1785
@frehiwotwolde1785 2 жыл бұрын
የት ነው የሚገኘው ስሙን እና ሊንኩን ብታስቀምጪ በቀላሉ ለመግዛት ይረዳል
@frehiwotwolde1785
@frehiwotwolde1785 2 жыл бұрын
ሊንኩን አስቀምጪ
@saronabi1387
@saronabi1387 2 жыл бұрын
Kaleye ene tsegure betam keredada bayehonem gen betam eyeleselese metual gen conditioner ena treatment teru mibal ale esun jemere keza behuala new lewetu yemetaw mimeselegn, so yehe ye west cheger lihon yechelal belesh tasebiyalesh feraweko. Bereget ene egzabher yemesegen betam miyasaseb hemem yelegnem.
@feventesfayohans2423
@feventesfayohans2423 2 жыл бұрын
Thank you betam mare, gn eko kbatu lay it says for 20 min and then wash, adrgeno bnkoy chigr yelown
@rayaanhassan7656
@rayaanhassan7656 2 жыл бұрын
Hi kalye konjo 🥰🥰🥰,yane tsagur buzunaw texturum konjo naw whd sxaqam buzugize lawxun yamayaw babzatunaw qumat aychamrm
@messeretalem638
@messeretalem638 2 жыл бұрын
ሰለም የእኔ ውድ እህት ዘመናዊት ቸነልሽን እከታተላለሁ የምታቀርብበት መንገድ በጣም ደስ ይለኛል ብዙ አስተምሮኛል እባክሽን የአበሻ ልብስ ለእኔና ለሁለት ሴት ልጆቼ እፈልጋለሁ የእህቴ ልጅ 18ተኛ የልደት በአል ስለሆነ የምኖረው አውሮፖ ስለሆነ እበክሽን ተባባርኝ ባለፈው ስታስታዉቅ አይቼሽ ነበር የእኔ ቆንጆ
@saronabi1387
@saronabi1387 2 жыл бұрын
Kaleye tsegure bezat yelewm eneji kumetu almost yanchin yakelal, awn gen shebet kefit wetabegn, demom le keresetena beye kelem tekebawetena keser menekel jemere .ebakesh kefit lewetabegn shebet men ladereg fitun becha kelem mekebat feraw plzz?
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ስሙን ጻፊልን አይታይም
@emus323
@emus323 2 жыл бұрын
Yeaay I’m goin out just to get the new oil now I just finished my almond oil like you. I got the recommendation to use almond oil from you last year. Love it❤, specially my kidoo’s hair is absolutely gorgeous because of the treatments and oils you are sharing with us. Thank you so much sis!
@shewaberzelekewelde1993
@shewaberzelekewelde1993 Жыл бұрын
?
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 жыл бұрын
እንደው ከይቅርታ ጋር description ቦታ ላይ የተጠቀምሻቸውን product ቶች የመፃፍ ልምድ ቢኖርሽ ጥሩ ነበር።
@ኢትዮጵያዊ-ዘ2ጰ
@ኢትዮጵያዊ-ዘ2ጰ 2 жыл бұрын
ልክ ነሽ እኔም ብዙ ጌዜ ብያት መልስ አላገኝሁም
@selamgh3379
@selamgh3379 2 жыл бұрын
thanks for sharing sis god bless you and your family 🙏🙏🙏
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 жыл бұрын
ቃል ውብብብብብብ 👏💕🌷🌷 ድንቅ ድንቅ ነጥቦችን ነው የነገርሽን አመሰግናለሁ ለኔም እነዚህ ቅባቶች ተመችተውኛል 👏👏🌷💕💕💕🌻
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Eshi hancho 💝thanks 😊 🙏
@tigistberhanu3009
@tigistberhanu3009 2 жыл бұрын
Thank you God bless you 🙏
@samilanicell8907
@samilanicell8907 2 жыл бұрын
Enamesegnaln ehtachn berchi Egziabher kanchi gar yihun
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
አሜን አሜን የኔ ቆንጆ
@atseduwoldemariam5785
@atseduwoldemariam5785 2 жыл бұрын
Thank you for information 🙏🙏🙏
@yordasegid6272
@yordasegid6272 2 жыл бұрын
Hi I did color to my hair was very but what I con do please help
@berhanberhan5356
@berhanberhan5356 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ይሄን. እቅባት ላየው ፍልጌ ነበር ቫታኮሁን አመስግናለሁ ካገኛው ገዘዋለው
@HabtamHata
@HabtamHata 3 ай бұрын
ሰላም ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ደስስስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሴብ መልሽልኝ
@Alex-pk9lj
@Alex-pk9lj 2 жыл бұрын
እንኩአን ደና መጣሽ ውቢት💖 ፈጣሪ 🙏🇪🇹2015ን🇪🇹🙏 🙏🇪🇹ጦርነት የሚያቆምበት🙏 🙏🇪🇹ስደት የሚያበቃበት 🙏 🙏🇪🇹የታሰሩ የሚፈቱበት🙏 🙏🇪🇹የታመሙ የሚድኑበት🙏 🙏🇪🇹ያዘኑ የሚፅናኑበት🙏 🙏🙏🇪🇹🇪🇹ይሁንልን 🇪🇹🇪🇹🙏🙏
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
አሜን
@lilihabtamu78
@lilihabtamu78 2 жыл бұрын
Yes love the idea and I use it
@maryammm4345
@maryammm4345 2 жыл бұрын
ተበረክ ቀልዬ እኔ መዳሜ ሁሌም አልሜንድ ነ ኮኮነት ኦይል ነዉ ምትገዘልኝ. ግን ዘይት ዘይቱን ነ ኮኮት አልመንድ አቀለቅዬ ነዉ ምጠቀመዉ ምን ትመክርኛሌሽ
@hadya-3063
@hadya-3063 2 жыл бұрын
እናመሰግናል የኔ ፀጉር ግን ተስፍ አስቆረጠኝ አሁን እጀ ወደ ፀጉሬ ከሄደ ሙሉ ነው የሚሆነው በጣም ይረግፍል
@samridula3297
@samridula3297 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣሽ ቃሊ
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Thank you sis ❤️❤️
@jassmine6046
@jassmine6046 2 жыл бұрын
Des steye mkrochshie ymchunaglll btam Amsgnalhu😊😊😘
@azmeratesfazgi1159
@azmeratesfazgi1159 2 жыл бұрын
Ene kbat marg ewedalew gn fite bugur ywetenal kbat kareku
@amiiyerossanamii4848
@amiiyerossanamii4848 2 жыл бұрын
Videoshi gin betam yrezmal asatrew
@adissbelete403
@adissbelete403 2 жыл бұрын
ቃልዬ ተባረኪልኝ
@kikimulu2787
@kikimulu2787 2 жыл бұрын
Enem lela sewm tetekmot shibet yabezal shita yelelew almond tiru new
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 2 жыл бұрын
yene konjo kalye amesegenalewe 🙏🙏🙏❤❤❤
@elsaelsa787
@elsaelsa787 2 жыл бұрын
የኔ ውድ
@tube-vf1pu
@tube-vf1pu 2 жыл бұрын
👉🏼📚ከሁሉም በፊት ተዉሒድ ይቀድማል ከዛም ቀጥሎ ሶላት እያለ ይቀጥላል እናም ኢሥላማዊ ጥያቄና መልሥ ፈትዋ በተከታታይ ይለቀቃል በነፃ እዉቀትን ይማሩ ወደቻናሌ ይቀላቀሉ ፕሩፋይሌን በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ📖📖🌹 ኑ ኑ
@rabiatube1167
@rabiatube1167 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣሽ ዘመንዬ/ቃልዬ
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Thank you my dear ❤️
@tsehaydesta8458
@tsehaydesta8458 2 жыл бұрын
የኔ ምርጥ አመሰግነለው ፋጠር አምለክ ይበርክሽ ውድሻለው
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
ማዘርን እንዴ እንደምወዳት ሱሴ ብዬ ስም አውጥቼላታለሁ ሰላም በይልኝ ንገሪልኝ ኢትዮ ስሔድ አያታለሁ እድሜ እና ጤና ይስጣት
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Amen amen thank you for the love ❤️ 😍
@aminaabdullahimohammednur6359
@aminaabdullahimohammednur6359 2 жыл бұрын
Thank you 😘😘😘
@eyerussahila2620
@eyerussahila2620 2 жыл бұрын
የኔካካናት vatika ነው ሽምባም ካንድሽነረም ችግርአልው አሁነው የጀመርኩት
@zaynebaabrar7607
@zaynebaabrar7607 2 жыл бұрын
ትመችኛለሽ እንኴን አደረሰሽ
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Oww tadyee😄💞💞💞
@kitchen2176
@kitchen2176 2 жыл бұрын
kal yene konjo betam arif new❤❤❤👍👍👍👏👏👏
@ayidaafework5682
@ayidaafework5682 2 жыл бұрын
Thanks Vatica ብዙ አይነት ብራንድ ያለው ይመስለኛል እስኪ የአንችን ፎቶ አንስተሽ ላኪልኝ
@mahihabesha941
@mahihabesha941 2 жыл бұрын
አዉ ልክ ነሽ በጣም ቃሉ
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Thank you my dear ❤️
@yewulmengistu253
@yewulmengistu253 2 жыл бұрын
ኸረ ቃልዬ ፀጉሬ በጣም ያሳክከኛል የባለቤቴም ፀጉር ቆዳዉ ነጭ ይሆናል መላ በይን
@seharfamily4556
@seharfamily4556 2 жыл бұрын
ቃልዬ የኔ ቆንጆ 😍😍👍
@Tube-gb4ey
@Tube-gb4ey Жыл бұрын
እኔ ፀጉሬን ሥንከባከበው በጣም ለውጡ ቶለ አየዋለሁ ግንእየረዘመ ሣሣብኝ
@AlinAviop
@AlinAviop 15 күн бұрын
ባክሺ ክታጠብኩ በሆላ ምቀባው ቅባት አሳይኝ ባክሺ
@feyineafeta9112
@feyineafeta9112 2 жыл бұрын
ዘሜንዬ የኔ ቆንጆ አምላ ቅባት ሆሪጅናሉን በምንስ ማወቅ ይቻላል ???
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
እሱን እንዴት እንደምናቅ በእውነቱ ከሆነ አላውቅም የኔ ውድ
@mafikasa6764
@mafikasa6764 2 жыл бұрын
Kalye and endtmelshilgn mfelgew tyake neberegn ena mask mekebat yalebn tsrgurachinin ketatebn bohala new weys kemetatebachin befit new mels tebkalew wed ehite
@hayatmohammed764
@hayatmohammed764 2 жыл бұрын
Thank you 🥰
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Thank you my dear ❤️
@meskeremberhanu2825
@meskeremberhanu2825 2 жыл бұрын
ቃልየ በናትሽ መልሽልኝ ሙቀት እየሰጠ የሚያበጥር ማበጠሪያ ካንች አይቼ ገዛሁ ነገር ግን ስጠቀመው ብዙምአላስደሰተኝ አጠቃቀሙን ብታሳይን እባክሽ ????
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Eshi eseralew yene wed 💝
@Mg-ke8yy
@Mg-ke8yy 2 жыл бұрын
Post adergwe esk link
@samrawetsamrawet2297
@samrawetsamrawet2297 2 жыл бұрын
ቃልዬ ጸጉሬ ኩርዳዳ እና ብዙ ነው ግን አሁን ከተወሰነ ጊዜ ወዲህ ይነቀላ በጣም ምን ላድርግ ?
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Please send me message on Telegram group eshi
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 2 жыл бұрын
@@zemenawit የቴሌግራም ግሩፕ አለሽ እንዴ ቃልዬ Please አስገብኝ ውዴ
@አዲስመልካአሙ
@አዲስመልካአሙ 2 жыл бұрын
ማርያምን እህቶቼ የራሳቹ ኑሮ የምትኖሩ የሚመቻቹ አልማ ቅባት ተቀቡትና ለአድ ሰአት አቆዩትና ታጠቡ የምር ተወዳዳሬ የለውም ማርያምን የምመሰክርለት ቅባት ቢኖር አልማ ነው ግን ለኔ ኑሮ አይመችም እደፈለጉ ስለሚያዙኝ የራሴ ግዜ የለኝም
@ahmedahmedprime6430
@ahmedahmedprime6430 2 жыл бұрын
Nene lakilgi fotowun
@AsWe-be2oz
@AsWe-be2oz 8 ай бұрын
ፎቶውን ላኪልኝ ውዴ ደግሞ አይዞሽ እሽ❤
@zahraoumer8489
@zahraoumer8489 7 ай бұрын
አልማ ነዉ አምላ ስሙ
@kejushifa8237
@kejushifa8237 2 жыл бұрын
Yeni konjoyeni xegur bezu na regim new gn ye filé fit xegurey betala yetesebabere new benen ende dro memeles ende alebg alaqm .yeqrta
@maryammm4345
@maryammm4345 2 жыл бұрын
የኔ ፀጉር ስተጠብ የጥረል ይሰበሰበል ጥነኛ ነዉ መለት ነዉን?
@memohammad3407
@memohammad3407 Жыл бұрын
እኔ ፕሮቲን ተቀብቼ ነበረ ግን አሁን ከነስሩ ነው ሚነከለው መፍቴው አለቀ እኮ ተነቅሎ
@rabiatube1167
@rabiatube1167 2 жыл бұрын
የረሳሁት ነገር እንዴት ሆነ የዳይትሽ ነገር ለውጥ አለ ወይንስ አቁመሽዋል እህት
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Am still on the process and I lost some weight but not what I want yet 🙃 👊
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 2 жыл бұрын
Merci m'a chérie d'amour adorable 🥰👍🏾
@weloyewatube
@weloyewatube 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ለሀገራችን በጣም አሪፍ ነው
@meron1567
@meron1567 2 жыл бұрын
Sorry is that your real hair?
@samrawetsamrawet2297
@samrawetsamrawet2297 2 жыл бұрын
ዌልካም ቃልዬ ውድ ❤❤❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Thank you my dear ❤️ 😘
@አማራፋኖ-ጘ9ጐ
@አማራፋኖ-ጘ9ጐ 2 жыл бұрын
እረ እህቴ ፀጉሬ ቆንጆ የሚባል ነበር እና ከ ዓመት በፊት ቀለም እና ከርል በአንድ ቀን ተቀብቼ ከዛ ወዲህ ወዙን አጣ ይባስ ብሎ አሁን ይበጣጠሳል ሳብ ሳደርገው ይወጣል 😢
@كونفيكون-ظ7ذ
@كونفيكون-ظ7ذ 2 жыл бұрын
አምላ በጣም ሽታው ያስጠላል
@peace3791
@peace3791 2 жыл бұрын
ቅባት ሲበዛ የቆሸሸ ጰጉር ይመስላል
@netsantdemissie7445
@netsantdemissie7445 2 жыл бұрын
Hi ቃልዬ ጥሩ lesson ነው የሰጠሽንበጣም አመሰግናለሁ ባለፈው ለአዲስ አመት ባሳየሽን ቪዲዮ ላይ አርቴፊሻል የኮባ ቅጠል ሰውስጦታ እንደላከልሽ አሳይተሽን ነበር please በጣም ስለወደድኩት ሌሎችም ጏደኞቼ order ማድረግ ስለምንፈልግ ሊንኩን ብታስቀምጪልን በአክብሮት እጠይቅሻለሁ ባለፈው ጠይቄሽ ነበር አልመለስሽልኝም በተረፈ በርቺ
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Hi dear this is the link www.muluyaessentials.com/ and if you can't find it contact her on Instagram instagram.com/muluya_essentials/
@netsantdemissie7445
@netsantdemissie7445 2 жыл бұрын
ተባረኪ የኔ ቆንጆ instagram ላይ አግኝቻታለሁ order አደርጋለሁ የእናትሽንም ቻናል በጣም ነው የምከታተለው በርቱ እንደዚህ social mediaን ለመልካም ስንጠቀምበት በጣም ደስ ይላል በጣም ነው inspire የምታደርጊኝ ተባረኪ በብዙ የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ ስለ መለስሽልኝ
@አዲስመልካአሙ
@አዲስመልካአሙ 2 жыл бұрын
ፀጉር አለኝ ጤነኛ ፀጉር ግን የለኝም እኔም ግራ የገባኝ ጉዳይ
@behapi6618
@behapi6618 2 жыл бұрын
Anchin yemeselsh konjo ena mabrariash be ewket yetedegefe new gn subscribshn sayew tnsh new ere setoch sub adrguat like adrgu mrtua berchi my #1
@akberetnegash1555
@akberetnegash1555 2 жыл бұрын
❤❤❤❤
@afi5295
@afi5295 2 жыл бұрын
ከላይ ካልተሰጠ በልፍት አይሆንም ጡሩ ፀጉር ነበረኝ አረብ አገር ጨረሰዉ ቅሉ ብቻ ደህና ይሁን ብቀባዉም ብከባከበዉም ጤናማ ፀጉር አደለም ደረቅና ምጭርጭር ያለ ቶሎ የሚበጠስ ቅጥነቱ የሚያስጠል ሆኖ አረፈዉ ሳበጥረዉ ይነቀላል
@ወገሬትለባዴ
@ወገሬትለባዴ 2 жыл бұрын
ልክ እንደኔ
@blentube3002
@blentube3002 2 жыл бұрын
@@ወገሬትለባዴ ቤተሰብ አርጉኝ
@zohabazohaba3980
@zohabazohaba3980 2 жыл бұрын
👍🏻👍🏻👍🏻🌹🌹🌹🌹🌹
@tgtg1730
@tgtg1730 2 жыл бұрын
👍👍🌹🌹🌹🌹
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹
@henokadmasu5671
@henokadmasu5671 2 жыл бұрын
አረ ቃሉ መልስ ስጪኝ ስለ ቀሲል ጠይቄሽ ነበር ???"
@azizainternational9719
@azizainternational9719 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘
@ራውዲ
@ራውዲ 2 жыл бұрын
የኔ ብጥስ ብጥስ ይላል ጫፍ በጣም ይርግፋል
@kidus-cw5ly2bl6q
@kidus-cw5ly2bl6q 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏
@samerraamera2213
@samerraamera2213 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💘💘
@tgtg1730
@tgtg1730 2 жыл бұрын
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
🙂
@እግዚአብሔርፍቅርነው-መ4ሐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-መ4ሐ 2 жыл бұрын
የኔጠጉር ስታጠብ በጣም ያጥራል
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
That is good eko
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 2 жыл бұрын
normal ነው እንዴ እሱ ነገር ቃል
@HabtamHata
@HabtamHata 3 ай бұрын
ሰላም ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ደስስስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሴብ መልሽልኝ
@AlinAviop
@AlinAviop 15 күн бұрын
ባክሺ ክታጠብኩ በሆላ ምቀባው ቅባት አሳይኝ ባክሺ
Вопрос Ребром - Джиган
43:52
Gazgolder
Рет қаралды 3,8 МЛН
ጽናት || ክፍል 26 II ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE
35:04
fermata tube ፌርማታ ቲዩብ
Рет қаралды 107 М.
ሩታ እና ፍቅር ተደባደቡ. ከባድ ፀብ ተፈጠረ😱😭
32:35
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 420 М.
ጽናት || ክፍል 9 |New Ethiopian Drama | Tsinat
30:04
Sile HiwotTV
Рет қаралды 26 М.
NEW 2025 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 46( BY BRUNO )
47:48
Awra Tube
Рет қаралды 37 М.