50 GB በነጻ! ሜሞሪ ሞላብኝ መረጃየ ይጠፋብኛል ብሎ መጨነቅ ቀረ 50GB Free storage በነጻ መረጃችሁን ያስቀምጡ! Amharic(በአማርኛ)

  Рет қаралды 20,987

Muhammed Computer Technology

Muhammed Computer Technology

Күн бұрын

#freememory #free #memory #50GB #50 #GB #Application #app
ሜሞሪ ሞላብኝ መረጃየ ይጠፋብኛል ብሎ መጨነቅ ቀረ 50GB storage በነጻ መረጃችሁን ያስቀምጡ!
የመረጃችንን መጠባበቂያ "Backup" እንዴት በMEGA Cloud ማስቀመጥ እንችላለን? ዳታችን መጥፋት ቀረ
how to Backup Data Using Mega Cloud?
ከዚህ በፊት ያመለጡአችሁ አዳዲስ ቪድዩዎቾ ለማየት ሊንኩን ተጫኑት
👇👇👇
✅ ስልክ ለመጥለፍ፣ መጠለፉን ለማወቅ፣ ከጠለፋ ስልካችንን ማውጣት፣ ስልካችን እንዳይጠለፍ ማድረግ እንዴት እንችላለን?
ሊንኩን በመጫን ማየት ይቻላል
• ስልክ መጥለፍ፣ መጠለፉን ለማወቅ፣ ...
✅ ፌስቡካችሁ መጠለፉን ለማወቅ፣ ፌስቡካችንን ከጠለፋ ማውጣት፣ የተጠለፈበትን ቦታ ለማወቅ፣ በስልካችን ገብተን የጠለፈብንን ሰው እንዳይጠቀምበት Logout መዝጋት
ሊንኩን በመጫን በማየት ይቻላል 👇👇👇
• ፌስቡካችሁ መጠለፉን ለማወቅ፣ ፌስቡ...
✅ Delete Format የተደረገ ሜሞሪ፣ ፍላሽ፣ ኮምፒውተር ሀርድዲሰክ ፋይል እንዴት መመለስ እንችላልን HOW TO RECOVER DELRTED DATA Amharic👇👇👇
• Delete Format የተደረገ ሜሞ...
✅ 50 GB በነጻ! ሜሞሪ ሞላብኝ መረጃየ ይጠፋብኛል ብሎ መጨነቅ ቀረ 50GB Free storage በነጻ መረጃችሁን ያስቀምጡ! Amharic(በአማርኛ)
👇👇👇
• 50 GB በነጻ! ሜሞሪ ሞላብኝ መረ...
✅ ኢሜይል በሞባይል እንዴት መላክ እንችላለን? በአማርኛ How to send email using Mobile Phone Amharic
👇👇
• ኢሜይል በሞባይል እንዴት መላክ እን...
✅ ከኮምፒወተር ላይ ያለ ፋይሎችን እንዳይክፍትብንና Delete እንዳይድርግብን በኮምፒውተር፣ በፍላሽ፣ በHard Disk ያሉ ፋይሎችን መደበቅና
👇👇👇
• ከኮምፒወተር ላይ ያለ ፋይሎችን እን...
✅ እንዴት የኮምፒተር Usersና (Password) በCMD መስበር አንችላለን How to Crack Computer Password? 👇👇
• እንዴት የኮምፒተር Usersና (Pa...
✅ ፔሮል በማይክሮሶፍት ኤክሴል MS-Excel እንዴት መስራት አንችላለን ክፍል 2 Payroll Part 2
👇👇👇👇
• የደሞዝ አሰራር እንዴት ማዘጋጀት እ...
✅ ፔሮል በማይክሮሶፍት ኤክሴል MS-Excel መስራት አንችላለን? ክፍል -1 How to make payroll using Microsoft Excel in amharic
👇👇👇👇👇
• የደሞዝ አሰራር እንዴት ማዘጋጀት እ...
✅ ኮምፕዩተር ፎርማት በፍላሸ ዲሰከ ለማድረግ ፍላሹን እንዴት ቡቴብል ማድረግ እንችላለን! How to Create a Bootable USB Flash Drive👇👇👇
• ኮምፕዩተር ፎርማት በፍላሸ ዲሰከ ...
✅ በቫይረስ የተጠቃን ፍላሽ እንዴት ቫይረሱን ማጥፋት እንችላለን?
👇👇👇
• በቫይረሰ የተጠቃን ፍለሽ እንዴት ቫ...
✅ እንዴት አድርገን በስልካችን ኢሜይል መክፈት እንችላለን? How can we create Email Using Mobile Phone
👇👇👇
• እንዴት አድርገን በስልካችን ኢሜይል...
✅ 15GB ነፃ Storage እንዲሁም ወደ Google Drive ፋይል መጫንና ከ ወደ ሌላሰው በኢሜይል(Email) እንዴት መላክ እንችላለን ፋይል ማስቀመጥ ይቻላል?
👇👇👇
• 15GB ነፃ Storage እንዲሁም ...
#Subscribe በማድረግ ምርጥና ወቅታዊ የቴክኖሎጂ ትምህርቶችን ይከታተሉ!
በነዚህ አድራሻዎቼ ያልገባዎት ነገር ካለ ወይንም ግር ያሎትን ነገር ካለምንም ስጋት ፈታ ብለው መጠየቅ ይችላሉ። 🔻Follow me🔻
✏️Facebook:
/ mameamin.6te.net
ቴሌግራም t.me/MuhammedC...

Пікірлер: 47
@mohammedhabib5534
@mohammedhabib5534 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ሙሃመድ ጠንክር እናመሰግናለን ።እየሞላብን ነበር።
@Getahun845
@Getahun845 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው በርታ ወንድም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ
@janij7990
@janij7990 3 жыл бұрын
ሜጋ ከምትከፍቱ google drive ተተቀሙ mega 50gb ለ1 ወር ብቻ ሰቶ ከዛ በሀላ ወደ15gb ቀንሶት የቀረውን delete ያረገዋል
@sisaykeno129
@sisaykeno129 3 жыл бұрын
አሪፍ አፕልከሽን ነዉ ግን ማሜ እንተርናል ስቶረጅ ላይ ያለዉን ፋይል ወደ ሜጋ ካሳለፍን በኃላ እንተርናል ስቶረጅ ላይ ያለዉን ፋይል ብናጠፋ ሞልቶ የነበረዉ ስቶረጅ ይቀንስልኛል ወይ አመሰግናለዉ
@MuhammedComputerTechnology
@MuhammedComputerTechnology 3 жыл бұрын
አዎ ይቀንሳል
@TGTEthiopia
@TGTEthiopia 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ።ከፌስቡክ ሊንክህን ተጭኘ መጣሁ
@jemalmohammednur4960
@jemalmohammednur4960 2 жыл бұрын
I open and it say just 25MB not 50MB what is the problem
@saheluchane9298
@saheluchane9298 3 жыл бұрын
This is awesome thank you Mohamed keep it up
@sewmehonbelay5428
@sewmehonbelay5428 2 жыл бұрын
ሜጋ ውስጥ የለውን ፋይል በማንኛውም ጌዜ ማለትም የለ ዳታ ማግኘት ይቻላል ?
@antenehs.abdissa4952
@antenehs.abdissa4952 3 жыл бұрын
It's informative, thank you
@adamtube9284
@adamtube9284 2 жыл бұрын
Betam harif ነው አናመሰግናለን. ነገር ግን ሜጋ cloud upload kaderegin behula ተመልሰን silkachin lay ያለዉን ብናጠፋው ሜጋ ላይ ማግኘት enichilalen..?
@MuhammedComputerTechnology
@MuhammedComputerTechnology 2 жыл бұрын
Awo
@abuabdellahkhedir899
@abuabdellahkhedir899 Жыл бұрын
When after i downloaded and installed it is 25 GB why not 50?
@antenehalebachew3141
@antenehalebachew3141 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምናመሰግን
@babatube5104
@babatube5104 3 жыл бұрын
ማሜ በጣም አሪፍ ትምህርት ነው።የኔ ጥያቄ አዲስ አካውንት create ስናደርግ ኢሜል ላይ የጂሜል አካውንቴን ባስገባስ? ነው ወይንስ የግድ አዲስ ነው የሚያስፈልገው።
@MuhammedComputerTechnology
@MuhammedComputerTechnology 3 жыл бұрын
አዲስ መክገፈት አያስፈልግህም
@dagnnetnega1340
@dagnnetnega1340 3 жыл бұрын
betame arife new berta.ene metyke mifligew laptop lay hp pc hardware diagnosis uefi eyale yaschgrale lezhe titoriale bitazegage?
@alelgnmuluye9287
@alelgnmuluye9287 2 жыл бұрын
Generating encryption keys connection to the server updating file list እያለ እቢ አለኝ ምን ላርግ
@wondimmihret2079
@wondimmihret2079 2 жыл бұрын
thank you sir!
@workiyeadmas3177
@workiyeadmas3177 3 жыл бұрын
Mega app ግን ከፍቸው አልሰራ አለ ስነካው ከፍቶ ሌላ ምንም አያመጣም ሙሔ እንዴት ነው
@MuhammedComputerTechnology
@MuhammedComputerTechnology 3 жыл бұрын
Connection on mehone alebet
@mehamedahmed3402
@mehamedahmed3402 3 жыл бұрын
አሪፍ መረጃ ነው ማሜ በርታልን
@chalieabunu6874
@chalieabunu6874 2 жыл бұрын
Hi selam neh wendeme endet neh selamh yibza 1 neger laschegreh oline liy yemiggnu tiyakewechen endet adregen new minawerd dollar mitykuten
@almightygod1023
@almightygod1023 3 жыл бұрын
ሞባይላችን ከመጨናነቅ ዳነ በለኛ አንድም ደግሞ ሌባ ቢሰርቀንም ስልካችንን መልሰን የማግኘት ዕድል ይኖረናል ማለት ነው ስለዚህ እጅግ በጣም እናመሠግናለን ማሜ
@zamhara9835
@zamhara9835 3 жыл бұрын
አንድ ገዜ uplode ካደረግን በኋላ offline ይሰራል እንዴ
@MuhammedComputerTechnology
@MuhammedComputerTechnology 3 жыл бұрын
ሁልጊዜ ለመጫንና ለማውረድ Online መሆን አለብህ
@fantahuntekle4382
@fantahuntekle4382 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@desyyb3557
@desyyb3557 3 жыл бұрын
How much it's Secure,Filachin be 3gna Wegen (appun develop baregut sewuch) li bereberibin ayichilim
@mohammedyfeleke9242
@mohammedyfeleke9242 2 жыл бұрын
25Gb only, that I got. Why?
@selamenatenalehualchubet
@selamenatenalehualchubet 3 жыл бұрын
አፕልኬሽኑን ስልክ ላይ ጭነን እንዴት ነው ሌላ Device lay access mnadergew accountun
@MuhammedComputerTechnology
@MuhammedComputerTechnology 3 жыл бұрын
MEGA APP ሌላ ስልክ ላይ በመጫን ካዛም በከፈትክበት ኢሜይልና ፓስወርድ መግባት ይቻላል
@mamenieabebaw5582
@mamenieabebaw5582 3 жыл бұрын
በኢንተርኔት ብቻ ነው የሚሰራው እንዴ ??ኢንተርኔት ከሌለ አይሠራም
@yenetube587
@yenetube587 2 жыл бұрын
Ene gin 25gb bicha new yemetalign??
@newtechcafe4304
@newtechcafe4304 3 жыл бұрын
how can I free download KZbin video on my laptop
@bikualemtamiru3419
@bikualemtamiru3419 3 жыл бұрын
thanks muhe!!!!but how we can apply this processes on PC
@MuhammedComputerTechnology
@MuhammedComputerTechnology 3 жыл бұрын
Yes, You can download MEGA for PC on Google
@bikualemtamiru3419
@bikualemtamiru3419 3 жыл бұрын
@@MuhammedComputerTechnology ok muhe bego sewu
@eshetumesganaw7852
@eshetumesganaw7852 3 жыл бұрын
Bro ena ga gin 25 gb new yemilegn
@chernetagaze4273
@chernetagaze4273 3 жыл бұрын
ማሜ ሜጋ ላይ ያስገባሁት ፓስዎርድና የዋናወ ጂሜል ፓስዎርድ ተመሳሳይ መሆን አለበት
@MuhammedComputerTechnology
@MuhammedComputerTechnology 3 жыл бұрын
አይጠበቅብህም ግን ማድረግ ትችላለህ
@firewmekete4934
@firewmekete4934 3 жыл бұрын
Login ሰለው እምቢ አለኝ ማሜ!!??
@selamenatenalehualchubet
@selamenatenalehualchubet 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ለ pc አለ እንዴ mega
@wondimagegnalemu5034
@wondimagegnalemu5034 3 жыл бұрын
Cinfirm your file bilo yikomal keza alalfim alrgn ko mo
@mitikudebalke6087
@mitikudebalke6087 3 жыл бұрын
እውቀት ለተጠማ ደራሽ ነህ እያወቁ ላለማሳወቅ የጋን መብራት ለሆነሐ ኢትዮጵያዊያን የአንተን ህሊና ይስጣችሁ
@kalkidanadela4578
@kalkidanadela4578 3 жыл бұрын
Open
@picyoutube3832
@picyoutube3832 3 жыл бұрын
10Q
He bought this so I can drive too🥹😭 #tiktok #elsarca
00:22
Elsa Arca
Рет қаралды 46 МЛН
МЕБЕЛЬ ВЫДАСТ СОТРУДНИКАМ ПОЛИЦИИ ТАБЕЛЬНУЮ МЕБЕЛЬ
00:20
拉了好大一坨#斗罗大陆#唐三小舞#小丑
00:11
超凡蜘蛛
Рет қаралды 16 МЛН
Bend The Impossible Bar Win $1,000
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 44 МЛН
የሞባይል ኔትወርክ ሴቲንግ ማስተካከል How to change mobile network setting
1:36
PDF to Word Convert ከ PDF to Word መቀየር https://t.me/MuhammedComputerTechnology
5:59
Muhammed Computer Technology (MCT)
Рет қаралды 736
telebirr በመጠቀም ማንኛውንም መረጃ መላላክ ያስችላል።
7:04
Muhammed Computer Technology (MCT)
Рет қаралды 601
A to Z Computer keyboard Shortcut
1:01
Muhammed Computer Technology (MCT)
Рет қаралды 209
C++ Programming part 1 የC++ ፕሮግራሚንግ ክፍል አንድ
26:39
Muhammed Computer Technology (MCT)
Рет қаралды 2,7 М.
He bought this so I can drive too🥹😭 #tiktok #elsarca
00:22
Elsa Arca
Рет қаралды 46 МЛН