50 ቆርቆሮ ብሎኬት ቤት ለመስራት ስንት ይፈጃል በ2017

  Рет қаралды 88,844

5G Tube

5G Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 250
@5gtube
@5gtube 3 ай бұрын
60 ቆርቆሮ እንጨት ቤት ለመስራት ሙሉ ቪድዮ ያላያችሁ 👇👇 kzbin.info/www/bejne/mWW6gpSlj9p8n6ssi=BbOvrIJygvv80Qfj
@heatmekonn2688
@heatmekonn2688 2 ай бұрын
እስኪ በውስጥ አገናኘኝ ግበኘዎቹን
@chhcjcfu9769
@chhcjcfu9769 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@huikmuhikm
@huikmuhikm 2 ай бұрын
ቁጥርህን የትምሀገር ሄደህትሰራለህ ወንድም
@الحدلله-ز6ذ
@الحدلله-ز6ذ 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ወድም. አስፍላጊ መረጃ ነው ላይክ ይገባዋል ላይክ አድርጉት ወገኖች ❤
@RabiaEdris
@RabiaEdris 15 күн бұрын
እናመሰግናለን ወድም የጨትቤትልሰራነበር ብዙምልዩነትየለውም አምስትክላስ ወይም አራት ክላስ ብሰራለን ከቻልክ የጨቱጣጣውበዛብኝ ሰውየለኝም ይህንሁሉ እሚያቀርብ ከቻልክሰሞኑን በዛውም የምሪትነዎ ቦታው ቡልኬት መስራትእችላለሁ እዳካባቢውስሪይሉኘሇን እሱንምብትነግረኘ የማያቁትን ማሳወቅመልካምነትነው ❤
@hawahawa7248
@hawahawa7248 2 ай бұрын
እናመሰግናለን።ወድማችን።መጀመሪያ።መቀሳቀሻ።የምትሉትን ለብቻ።ሲቀጥል።መሬቱን።ግዙና።ስትገቡ።እራሳችሁ።ቁማችሁ።አሰሩ።ያላሰራችሁ።
@fameilye
@fameilye 2 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለንወድማችን ምርጥ መረጃ ሰጠኸን ክበርልን❤
@MariamAli-zi5mv
@MariamAli-zi5mv 3 ай бұрын
ሰለመረጃህ እናመሰግናለን በርታ ❤❤
@kyerakyera2251
@kyerakyera2251 3 ай бұрын
እናማሰግናለን አሪፍ መረጃ ነው
@HalimaShaNuriHalimaShaNuri
@HalimaShaNuriHalimaShaNuri 2 ай бұрын
በጣም ምርጥ ነው እንሻ አላህ በሉኬ ተዛገጅ ❤
@haiahAlhaiah
@haiahAlhaiah 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ወድማቸን ፈኪንአይቸናው የመጠሁ
@AceAce-r6q
@AceAce-r6q 2 ай бұрын
ዋው መጠቀም ነገረ. እናመሰግነመለን
@SelamySelamy
@SelamySelamy 2 ай бұрын
ቡልኬትቤት ግዴታእንጨትና ቆርቆሮያስፈልገዋልእንዴወንደም
@JammelaBh
@JammelaBh 2 ай бұрын
ጠክረሽ ስሪ በለኝ ወድሜ እናመሰግናለን በርታልኝ
@USANewYork-xm3bp
@USANewYork-xm3bp 3 ай бұрын
ማሻአላህ እናመሠግናለን በርታጨ😂❤❤❤❤
@57623
@57623 3 ай бұрын
እናመሠግናለን ወድማችን❤❤
@muhammedtuhar8513
@muhammedtuhar8513 2 ай бұрын
መረጃ ስትሰጥ በደንብ የተጠና ቢሆን ከቻልክ ደግሞ አካባቢውን ጠቅሰህ ወይም አማካኝ ዋጋ አውተህ ብታቀርበው መልካም ነው። በርግጥ ሰው በሰፊው አስቦ መግባቱ መልካም ቢሆንም የዚህን ያክል የተካበደ መሆኑ ግን ሰው ተስፋ ያስቆርጣል እናም የበለጠ ጥናት እያደረክ ብታቀርብ መልካም ነው።
@5gtube
@5gtube 2 ай бұрын
እሽ አባ በጥናት ነው እያሰራሁ ነው ክፍለ ሀገር አማራ ክልል ያንን ታሳቢ አድርጌ ነው አንተ ካወክ ጥሩ ነው ይገርማል አንዳዱ ተካበደ ይላል አንዳዱ አቀለለከው ይላል
@MekiyaMekyia
@MekiyaMekyia 3 ай бұрын
ማሻ አላህ በርታ እኔማ የፈኪያ ቤት መስሎኝ አጅብ እኮ ነው
@fatumamohammed8459
@fatumamohammed8459 2 ай бұрын
ኢሻአላህ ወድሜ እናመሠግናለን እኔም አሥቢለሁ በአላህ ፍቃድ
@Tola-pl2vx
@Tola-pl2vx 3 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን በርታ
@አብፈሀድ
@አብፈሀድ 3 ай бұрын
ዋዉ በጣም እናመሰግናለን በርታ 👍👍👍👍
@EmanKonjo
@EmanKonjo 29 күн бұрын
ወዓለይኩም ሰላም ወራህመትላሂ ወበረካቱሁ በርታ ወንድም
@betelihe
@betelihe 3 ай бұрын
ተመሰገን የለፋሁበት ገንዘብ,ፅድት አደርጎ የእንጨት ቤት 60 ቆርቆሮ ያሰራልኛል አምላኬ እርዳኝ ❤❤❤
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ 3 ай бұрын
ይመቸነው❤
@mominaabdula4614
@mominaabdula4614 3 ай бұрын
የቡሊኬት ስሪ
@ፅጌማርያምTubeTekeda
@ፅጌማርያምTubeTekeda 2 ай бұрын
እናመሠግናለን ወንድም የደስታ ቤት ይሁን
@RYAN-l2i
@RYAN-l2i 3 ай бұрын
ጥሩው መርጃ ነው እናመስግናለን
@SurprisedBloomingFlower-gh2xu
@SurprisedBloomingFlower-gh2xu 3 ай бұрын
waalaikumsalam ወንድም እስኪ ሰማኒያ ቆርቆሮ ስንት ይበቃል ለማቆ ም
@emebetAdno-ct4tb
@emebetAdno-ct4tb 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድም የቡልኬት 4ክላስ እስከ ሻወር ቤት እባክህ ስራልኝ 5መቶ ሺብር አለኝ ልጀምር ነበር እና ስራልኝ እንጨትም እንደዛው በቻልኩት እንድሰራ ቶሎ ብሰራልኝ ደስ ይለኛል
@shgdfhsf8462
@shgdfhsf8462 3 ай бұрын
ይሄንን አዳምጭ ያው ነው
@beletechgeto5264
@beletechgeto5264 2 ай бұрын
ፈኪን አይቺ ሥሮጥ ❤❤
@sadaabdelahusen1516
@sadaabdelahusen1516 2 ай бұрын
Thank you for the information
@TesfaDegu816
@TesfaDegu816 2 ай бұрын
አሪፊ ነው ግን አቅማችን ይወስናል
@BibaBiba-lr4vc
@BibaBiba-lr4vc 3 ай бұрын
በርታ የኔ ጀግና
@happy2023-ev5tl
@happy2023-ev5tl 3 ай бұрын
እናመሰግናለን,ወንድማችን,ለመልካም,ቅንነት,እኔ,56,ቆርቆሮ,ቦለኬት,ቤት,እየሰራው,ነው,አነስ,አነስ,ያለ,አራት,ክላስ,ነው,ቦለኬት,ተደርድሮ,ሊያልቅ,100.ቦለኬት,ይቀረዋል,እስካሁን,ካራት,መቶ,ሺብር,በላይ,ወስዶብኛል,አባቴ,ነው,ቆሞ,እያሰራልኝ,ያለው,ምን,ትለኛለህ,
@5gtube
@5gtube 3 ай бұрын
ጥሩ እየሄደ ነው ፊኒሽንጉ ትንሽ ከበድ ይላል ብቻ በርች
@happy2023-ev5tl
@happy2023-ev5tl 3 ай бұрын
@@5gtube አመሰግናለው,ወድም,አለም,እግዲ,ፈጣሪ,ይርዳን
@RehanaRehana-yy9uq
@RehanaRehana-yy9uq 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ያባትክ፣ሌባ፣ባሙድ​@@5gtube
@ዘ-ታቦር
@ዘ-ታቦር 3 ай бұрын
4 ክላስ ከሽንት ቤት ጋር ነው ወይስ ሽንት ቤት ሳይጨምር ​@@happy2023-ev5tl
@AdisalemJiru
@AdisalemJiru 3 ай бұрын
​@@happy2023-ev5tlከመሰረቱ ጀምሮ ነው ከ እራትመቶበላይ እህት
@SamyrhSamples
@SamyrhSamples 2 ай бұрын
ኣዲስ ነኝ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hxhbr8341
@hxhbr8341 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ብሮ በርታ 75 ቆርቆሮ በኤል ሥራልን ሱራ
@YordiYordiGashaw
@YordiYordiGashaw 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ወነሸድማችን
@sihamAliMohammed
@sihamAliMohammed 2 ай бұрын
ማሻአላህ በርታ ወድሜ
@መርየምየአሏህባሪያ
@መርየምየአሏህባሪያ 2 ай бұрын
ሽኩረን ጥሩ መረጃ ነዉ
@ሰአዳገጠሬዋ
@ሰአዳገጠሬዋ 25 күн бұрын
ማሻአላህበርትጥሩመረጀነዉ
@ريتاج-ص2ض
@ريتاج-ص2ض 2 ай бұрын
ወአለይከ ሰላም ወራህመቱሁ ወበረካቱሁ እኔ በሁለቱም አካውንቴ ሰብስክራይብ አደረኩህ በርታ በጣም አስፈላጊ ቪድዮዎች ናቸው ጀዛከላህ ኸይር ወንድሜ ፈልጌህ ነበር ስልክህን የት ላግኘው2:21
@TayibasaideEumEimran
@TayibasaideEumEimran 2 ай бұрын
ማሻላህ በጣም ያምራል
@hnegnkeqatar3895
@hnegnkeqatar3895 3 ай бұрын
እኔም አስቤያለሁ ኢሻአላህ
@FafiTube123
@FafiTube123 3 ай бұрын
thanks for sharing ❤
@Makedase-nw6kl
@Makedase-nw6kl Ай бұрын
❤❤እናመስግናለን
@HalimaShaNuriHalimaShaNuri
@HalimaShaNuriHalimaShaNuri 2 ай бұрын
ማሻ አላህ ምርጥ
@ZadMubark
@ZadMubark 2 ай бұрын
አርጌያለው ቀጣይ
@AlcBle
@AlcBle 2 ай бұрын
❤❤ተባረ ክእናመሰ ግናለን❤❤😮😮👌👌💪
@zufanbairu5405
@zufanbairu5405 2 ай бұрын
Betam Enamesegenalen gen Beahun Gebeya new?
@TurigiZenebe
@TurigiZenebe 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ወድማችን
@Fir00-py8nq
@Fir00-py8nq 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ግን መት ነዉ
@امينةالامينة-ح2ع
@امينةالامينة-ح2ع 3 ай бұрын
ለመረጃህ እናመሰግናለን በርታ እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ 180 ካሬ ቦታ ስንት ክላስ ያሰራል
@hikitube96
@hikitube96 Ай бұрын
betam enamesegnalen🎉🎉
@Kwt-xo8tr
@Kwt-xo8tr 2 ай бұрын
የኔ የእን ጨቱ ከዚህ በላይነው ያወጣሁት
@SeadaMsawu-r2b
@SeadaMsawu-r2b 2 ай бұрын
የትሀገር ነዉ አደዚህ የሚሰራው ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@KedijaMohammed-ex7wj
@KedijaMohammed-ex7wj 3 ай бұрын
Wow good info ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@የምስቴቅመም
@የምስቴቅመም 3 ай бұрын
ስለመለስክልኛ አመሠግናለሁ
@AsmaAsma-l8d3i
@AsmaAsma-l8d3i 2 ай бұрын
ወድም እስቲ የ70 ቆርቆሮ የቡልኬት ቤትፍ ስንት ይፈጃል ደግሞስ አራት ክፍልፍ ይሆናልዴ ስራልን
@አይከድጅ
@አይከድጅ 2 ай бұрын
ከሰራችሁ አይቀር ቦለኬት ስሩ ብሩ እሱ ይሻላል ውበቱም እንደዛው
@AbebaAbeba-yo4hh
@AbebaAbeba-yo4hh 2 ай бұрын
Sent yishexal yazii ayinat bet please ❤
@sszzss6606
@sszzss6606 2 ай бұрын
👍እናመሠግናለን
@NIMA-r6j
@NIMA-r6j Ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ
@omudaha
@omudaha 3 ай бұрын
masha Allah
@kasahunwoldemichael2181
@kasahunwoldemichael2181 2 ай бұрын
በክፍላገር ነው ወይስ በአዲስ አበባ ? በሁለቱም ከእንጨት ሲሰራ እና በብሎኬት ሲሰራ በአዲስ አበባ እና በክፍላገር ልዩነቱን ብታሳይ
@مدينة-ب5ن
@مدينة-ب5ن 2 ай бұрын
08 ቆርቆሮ ከሰራሚክ እና ከጃብሰምውጭ ስንት ይፈጃል ስራልን ወድሜ
@momamylove8157
@momamylove8157 3 ай бұрын
Enamesegenaln wandemachn est lane 42 qorqoro mesmar ena echat sent yebekal
@Asyemamushet
@Asyemamushet 3 ай бұрын
እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉🎉
@RabiaEdris
@RabiaEdris 15 күн бұрын
በሁለቱምስልኬነው ያየሁልህ ቪዶወህን ኮመቴንአይተህ እደምትመልስለኘ ተስፋአደርጋለሁ
@jsjejksksk5298
@jsjejksksk5298 3 ай бұрын
እናመሰግናለን በርታ
@Hana-bc4bf
@Hana-bc4bf 2 ай бұрын
ስልክህአስቀምጥወዲሜ
@chalafeyisotusa2435
@chalafeyisotusa2435 3 ай бұрын
130 qorqoro how much cost please?
@bubuyamaru4082
@bubuyamaru4082 3 ай бұрын
የጊቢ አጥር በብሎኬት ለማጠር 200ካሬ ከነ በሮ ጊቢው ብቻ ሰንት ብር ነው?
@የምስቴቅመም
@የምስቴቅመም 3 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነዉ
@Zibiba-v3s
@Zibiba-v3s 3 ай бұрын
ሽኩረን ወድም
@GsgFds-nb3rz
@GsgFds-nb3rz 2 ай бұрын
የብሎኬት ውድቅ አበባ ሸገር ሲቲይ. 100 ቆርቆሮ ስንት ይፈጃል
@ZemezemeMohamada
@ZemezemeMohamada 3 ай бұрын
وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته اهلا
@SafFxf
@SafFxf 2 ай бұрын
የቢልኬትቤ 4ክላስ
@LiyBBo
@LiyBBo 2 ай бұрын
የምን ቤት መስራአት ነው በአሁኑ ሰአት ሰላአም እና በህይወት የመኖር መብት ነው የናፈቀኝ አገሬ ኢትዮጵያእ ሰላአም ሆናአ ሄትኒክ ፌደራሊዝም ከአገራችን መጥፉት አልበት
@Hayyat-ry6zg
@Hayyat-ry6zg Ай бұрын
ማሜ ያሲን 60 ቆርቆሮ ቡሌኬት ስራልኝ በአላህ❤😢
@Yenenash-h1w
@Yenenash-h1w 3 ай бұрын
ሃምሳ ቆርቆሮ በእንጨት ለመሰራት ሰንት ብር ይፈጀል?
@AberashWoldetekle
@AberashWoldetekle Ай бұрын
እኔ አጥር ማሰራት እፈልጋለሁኝ እባክህን ስልክህን ላክልኝ
@lubabaail-m2f
@lubabaail-m2f 3 ай бұрын
እናመሰግናለን
@genetkelemework1407
@genetkelemework1407 2 ай бұрын
❤❤❤❤Jesus christ loves you so much turn to him before it is tooo late❤❤❤❤❤
@احمداحمد-ع2س4ه
@احمداحمد-ع2س4ه 2 ай бұрын
شكرا جزاك الله خيرا ابغا رقمك
@5gtube
@5gtube 2 ай бұрын
رقم ٠٩١٢٧٩٨٨٥٥
@InspirationalPizzaOven-im9nx
@InspirationalPizzaOven-im9nx 3 ай бұрын
ለ 80 ቅጠል የእንጨት ስራልኝ እባክህ
@sususeid-wy2lt
@sususeid-wy2lt 3 ай бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሽኩረን ወንድማችን : ቀጣይ የእጨት ቤት 60 ቆርቆሮ ለናቴ መስራት እፈልጋለሁ ከቻልክ አሣውቀኝ ስንት እደሚፈጅ
@mominaabdula4614
@mominaabdula4614 3 ай бұрын
ገጠር ከሆነ አርባ ይበቃል. እኔ ሁለት ቤት ሰርቻለሁ ለእናቴና ለወንድሜ. ሳሎኑንና አንዱን መኝታ ክፍል ብቻ የሚጠቀሙት
@mominaabdula4614
@mominaabdula4614 3 ай бұрын
ገጠር ከሆነ አርባ ይበቃል. እኔ ሁለት ቤት ሰርቻለሁ ለእናቴና ለወንድሜ. ሁለቱ ክፍል
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን 21 ካሬ የጅብሰን ኮርኒስ በዘመናዊ አሰራር የብሎኬት ቤት ነው አዲስ አበባ ዉስጥ ባለሙያው ሁሉን አቅርቦ ስንት ብር ይፈጃል ?
@5gtube
@5gtube 3 ай бұрын
አንድ ካሬ ከ950 እስከ 1200 ብር ነው በዚ አባዥው
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 3 ай бұрын
@@5gtube 1200 በካሬ ከነ እጁ ወጪውን ሁሉ ችሎ ነው 21 ካሬ ነው 25ሺብር ይመጣል የሚሰራልኝ ሰው 41 ሺብር አለኝ ከነ እጁ እቃውንም አቅርቦ መብራት እኔ ልገዛ ስለማላቅ እኔ ስለስራው እያጭበረበረኝ ነው የመሰለኝ አላሰራውም ገና
@KingKha-q2w
@KingKha-q2w 2 ай бұрын
እኔዱባይነኝ መቅዳላ ዪኒበርሲቲ 60ቆርቆሮ ቤት አለኝ በጭቃነው የት ስራው አሻዋገርፍ. እናሊሾ ወሀልክ እስከሰራተኛው. ስንትያስፈልገኛል ወንድሜ
@esmailibrahim642
@esmailibrahim642 2 ай бұрын
እቃው እንድ ሀገሩ ይለያያል የት ሀገር ነው? ?
@kikiaman3179
@kikiaman3179 2 ай бұрын
Yeti new addis abeba new???
@5gtube
@5gtube 2 ай бұрын
አይደለም ክፍለ ሀገር
@RabiyaMohamed-zn3tu
@RabiyaMohamed-zn3tu 2 ай бұрын
160 ካሬ ላይ የብሎኬት ቤት ለመስራት ስንት ይበቃል
@ShamsGirms-hu4vh
@ShamsGirms-hu4vh 3 ай бұрын
Wadema masart lawaxalat bolkat derdara ena 200 kara laye yamyarf bat sente yefajal ?
@ብርቴኤፍታህጌታሆይዩቱብ
@ብርቴኤፍታህጌታሆይዩቱብ 3 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ያክብርልን እኔም 55 እስከ 60 ቆርቆሮ የአስራው ነው አሁን ቆርቆሮ ልአስማት ነው 1ማቶ 70ሺ የአሉኝ ነው እስክ እንዴት ነው ወንድሜ ንገረኝ❤❤❤ቤቱ በቦሎኬት ነው
@DhbffTjgty
@DhbffTjgty 3 ай бұрын
አስር በ 20 ስት ክላስ ቤት ያሰራል እስከ ሻውሩ እስከ ሽት ቤቱ በናትህ ንገረኝ ገምትና
@FuadTemam-s5t
@FuadTemam-s5t 2 ай бұрын
ጎበዝ
@hawamohammed4122
@hawamohammed4122 3 ай бұрын
ወይኔ ቤትማ አልሠራም😢😢😢 የሳር ጎጆ በቂየ ነው😢
@ffsadf9690
@ffsadf9690 3 ай бұрын
ጀዛከሏሁ ኸይር ወንድም እኔ 150 ካሬ ላይ የቡለኬት ቤት አስጀምሬ መሠረቱን ለማውጣት ብቻ ከነ ሴፍቲ ታንከሩ እስካሁን ከ550በላይ ወስዶብኛል ቤቱ ከታች ግራውንድ አንድ ሰፊ ሳሎን የሚሆን አለው ከላይ ኤል ነው ምን ትለኛለህ በአላህ መልስልኝ
@AminatYusuf-x2p
@AminatYusuf-x2p 3 ай бұрын
እር ወዲሜ የት ሀገር ነው ንገርኝ❤❤
@muluastaxqe1133
@muluastaxqe1133 2 ай бұрын
ጭቃ ቤት🙏🙏🙏🙏
@SafFxf
@SafFxf 2 ай бұрын
ቁጥርህንላክልኝ
@mustefaabdeselam1280
@mustefaabdeselam1280 2 ай бұрын
የጣራ ሸክላ ሰንት ነው
@mitudesalegn8117
@mitudesalegn8117 2 ай бұрын
የት አካባቢ ነው?
@الحمدالله-غ9ذ
@الحمدالله-غ9ذ 2 ай бұрын
አሠላሙአለይኩም የእንጨትቤትለመስራት ስትያስፈልጋል 70 ቆርቆሮ
@ምርጥየተዋህዶልጅነኝ
@ምርጥየተዋህዶልጅነኝ 2 ай бұрын
ከባድ ነወ ቦታ ገዝቶ ለመሰራት
@muhammedfawalasalam1824
@muhammedfawalasalam1824 2 ай бұрын
ያሁን ነዉ ወይስ የቆየነዉ
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
ባጭር ጊዜ ሰርተን ያስረከብነው ቤት 0964060772📞📞
16:34
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН