KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
100 ቆርቆሮ ቤት ለመስራት ስንት ፈጀ ኢሄን ሳታዪ እንዳትጀምሩ
17:09
ውሃልክ ዙሪውያን ለማሳሰር ስንት ይፈጃል በቆርቆሮ መጠን ሲሚንቶ 1400 ብር ገባ እየቀነሰ ነው
8:11
So Cute 🥰 who is better?
00:15
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
00:20
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
00:50
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
37:51
75 ቆርቆሮ ቤት ለመስራት በ2017 ስንት ይፈጃል ከመሰረት ጀምሮ
Рет қаралды 12,278
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 134 М.
5G Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 69
@بنتأحمد-ظ9ط
8 күн бұрын
ኡኡኡ ከስራ በላይ ሀሳብ አደከመኝ
@MariamMariam-q2n5b
7 күн бұрын
አብሽር እንሰራለን
@ሠዓዲዮቱብ
6 күн бұрын
የኔ ቢጤ እኔማ እንቅልፍም አልወስደኝ አለ
@seade127
3 күн бұрын
እኔም ምሪት ቦታ ገዝቸ ጨንቆኛል በLነው ብለውኝ 😢😢😢 ኡፍፍፍፍብቻ አሏህ ይርዳን እህቴ
@بنتأحمد-ظ9ط
3 күн бұрын
@@seade127 አብሽሪ ሁቢ አሏህ ያግዘን እኔም እንዳቺው ነኝ
@KaaKsa-h9b
3 күн бұрын
በጣም እኔ ይህዉ 3 አመቴ እዲሁ ሳስብ😢
@እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ
8 күн бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
@ZuzuHabeshawTube
8 күн бұрын
እኔ 6000ሺአለኘ ላሰጀምር አሰቤአለሁ 5ከላሰ ምን ነው ያደርግሊኛን ሌላውን እየሰራሁ አሰጨርሳለሁ ብየ እሰኪ ንገርኘ
@masimasi7339
8 күн бұрын
ወገቡን በፌሮ ካሳሰርሽ ብሎኬት ያስደረድርሻል
@RahatulQelb
5 күн бұрын
ጀምሪ ድፍረት ያስፈልጋል
@mekdestemeche6871
6 күн бұрын
ወንድም 5ክላስ ዉጩን ለማስገረፍ መሬቱን ሊሾ ስንት ይፈጃል❤❤❤
@safiyaamuhammad3568
7 күн бұрын
ወይ ጉድ አረ ወድሜ 300 ከሬ አይበቀም አሉኝ 80ቅጠል ለመስረት😢😢
@5gtube
7 күн бұрын
ምን እንዴት ነው አይበቃም ያሉት ዝምበያቸው 68 ወይም 70 ቆርቆሮ ቤት የሰራሁት ቤት አለ 70 ካሬ አልፈጀም እስከ በረንዳው
@tirualemeyihuna1086
7 күн бұрын
ስፋቱና ጠበቱ ይለያያል እንጅ አጥበሽም ሰፋ አድርገሽም የመስራት ያንች መብት ነው እህቴ
@zdhsyoutube7398
8 күн бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ እንደት አልሀምዱሊላህ ❤
@dejuhureso7717
3 күн бұрын
የብሎኬት አጥር በ 300 ካሬ ላይ ላለ ቤት ዙርያውን ስንት ይፈጃል ????
@RdUb-r4f
7 күн бұрын
40 ቆርቆሮ የብሎኬት
@AnnieMoham
Сағат бұрын
መዳም ቤትመቅረቴ ነው በቃ😂ለወገን ደራሹ ወገነው እርዱኝ ኧረወይኔ75በላይም በታችም አልፈልግም ብዬ ነበር 2ሚሊዬን ወገን ምቀረው እና መዳቤት መኖሬነው በቃ
@balainesh8473
7 күн бұрын
2,ሚሊዬን ይፈጃል
@JamalAssen
3 күн бұрын
በምታምነዉ አምላክ የቴሌግራም ላዉረህ
@susu1-s6q
8 күн бұрын
አህሌን ወድማችን
@mudeermatsbb7035
7 күн бұрын
እባክህ የቱርኪ ቦለኬት የት እደሚገኝ ጠቁመኝ ወይም ቁጥር አሥቀምጥልኝ አጥቼው ነው
@Amutiየገደራዋ
8 күн бұрын
ዉይይይይ ያረቢ ዉድነዉ
@ሰብሪናአሚን
8 күн бұрын
የሰራችሁ ንገሩኝስኪ 80 ቆርቆሮ ለመስራት እስከሁሉም ስንት ይበቃኛል በአላህ ፈራሁ ለመጀመር
@akdamakram5393
7 күн бұрын
75ነዉ የሰራዉ ምንም ብልጫ የለዉም 80ስት የፈጃል ብለሽ ማሰብ ነዉ 😅
@Selamkassa-iv7vj
3 сағат бұрын
100 ለማስገረፍ ስንት ይበቃል?
@UaeUae-yw1cs
3 күн бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወንድም 55ቅጠል ኮርኒስ ለማሰራት ስንት ብር ይበቃኛል እስከ ሰራተኛ እሰብልኝ ላስቸግርህ
@SitiDanyo
6 күн бұрын
እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ እንደምትመልስልኝ ተስፋ አለኝ ደብርብርሀን ላይ 1 ነጥብ 200ካሬ ገዛሁ ለመስራት ወደስራ ገባሁ እስካሁን ተቆፍሮ መሰርት ተጀምሯል አንድ አሸዋ አንድ ጠጠር 21ደንጋይ ገብቷል እና ሚያሰራው ባለቤቴ ነው ለመሰርቱ ቡልኬት ደርደራ ካያካት 5መቶ አምሳ ሊኬለታለሁ እና ካሁን ቡሀላ ስንት ይፈጃል በሀሳብ ደከምኩኝ አንተ እምትለው ግን በጣም እርካሽ ነው የምረ የኔ ሁሉም ነገር ውድ ነው ይሉኛል አደራ መልስልኝ🎉
@5gtube
6 күн бұрын
እንደየ አከባቢ ዋጋ ይለያያል አንች ሂሳብሽን ስሪ ብር ላኪ ስትባይ መላክ ብቻ ሳይሆን በዝርዝር ጠይቂ ለምሳሌ ድንጋይ ስንት ቢያጆ ገረገንቲ ስንት ቢያጆ ሲሚንቶ ስንት ኩንታል አሸዋ ስንት ቢያጆ ባለሞያ ኩንትራት ስንት ወሰደ እያልሽ ከዋጋ ጋር ጠይቂ ከዛ አይከብድሽም እንደ አቅም ቀስ እያልሽ ትሰሪዎለሽ ሂሳብ ካልሰራሽ ሁሉም ይበሉሻል ያለ ጥቅም የሚሰራ የለም ከኔ ጀምሮ
@SitiDanyo
6 күн бұрын
@5gtube እሱማ ልክነህ ስጠይቅ ግን አታምኝኝም ይለኛል እኔ ደሞ በጣም ይሉታ አለብኝ ጭቅጭቅ እንዳልፈጥር እያልኩኝ ዝም እላለሁ ግን አንተን ብዙ ጊዜ ስለምከታተል ልዬነቱ በጣም ሰፊ ሆነብኝ ያው እንደየ አካባቢው ልዩነት እንዳለው አቃለሁ ግን በጣም ሲበዛብኝ ነው የጠየቅኩህ ከደብርብርሀን አካባቢ መርጃ ካለህ ቪዲው ስራልን አደራ የምር ከመጀመሩ ገና አወዛገቡኝ 😭😭ስቃዪን ባዩት በሰው ፊት መገርፍን
@Hayyat-ry6zg
4 күн бұрын
@@5gtubeማሜ 60 ቆርቆሮ ቡሌክት ስንት ክላስ ይወጠዋል ፕሊስ መልስልኝ😢
@binyam-19
3 күн бұрын
ሲወራና ሲሰራ ሰማይና መሬት ነው ልዩነት አለው
@KaaKsa-h9b
3 күн бұрын
@@5gtubeእዉነትነዉ አዎ ❤
@YasabZeleke
2 күн бұрын
እኔ 74 ነው የፈጀው 1.1 ነው 3 አመቱ ነው ካለቀ አሁን ጨምሯል ሲሚቶ ብሎኬት እር ስንቱ ጅበስም
@MeriemAkhtar
5 күн бұрын
❤❤❤
@rahmakasye6934
5 күн бұрын
ወድም ባአላህ መልሥልኝ ለማሥገርፋ 75ቆርቆሮ ሥትብርይበቃኛል
@EKERAMwatirosurureetb
4 күн бұрын
በስሌጥ ዙን በውረቤ የምሸጧ ቤት ከለ
@እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ
6 күн бұрын
የት ነው ወንድም አድራሻ
@LordCell-n3s
3 күн бұрын
የት ናችሁ እኔ ኮርኒስ እፈልጋለሁ
@HdhxGdxb-cr9tm
3 күн бұрын
🙄🙄🙄
@JmDanjor
6 күн бұрын
👍😍😍😍
@ZhraAbdo-o9v
3 күн бұрын
🤙🤙👌
@የወሎዋሡመያአመቱሏህ
8 күн бұрын
ወድሜ ጥያቄ ነበረኝ በአሏህ መልስልኝ ፈልጌውነው የብሎኬት ቤት ተውስጥ ግርፍ ለመግረፍ በስሚቶ አያስፈልግም በሰገሰቱራ ማረግ ነውጥ በአሁን ሳአት ወጪ ይቀንሳል ይላሉ እና በስሚቶ ላስገርፍ ወይስ እደሚሉት መሰጋቱራው ላሰራ
@5gtube
8 күн бұрын
የጭቃ ቤት በሳጋቱራ ና ጅብሰም የሚሰራው የብሎኬት ከፈለግሽ አታስገርፊው በጅብሰም ብቻ ከተሰራ ይበቃል ወጭ ይቀንሳል
@የወሎዋሡመያአመቱሏህ
8 күн бұрын
@5gtuجزاك الله خير
@bateyyoutube3038
8 күн бұрын
@@5gtubeእሳይ የኔም ጥያቄ ነበር ተባረክ ስለመልስህ የውጩስ ይገረፋል ? ምንድን ነው ሚደረገው የብሉኬት ነው
@የማሪያምልጅ-ቀ4ፈ
7 күн бұрын
በናትህ መልስልኝ 150 ካሬ ለሁለት ሰው ያሰራል ወይ ስንት ክላስስ ልያሰራን ይችላል
@zeharahassen7810
7 күн бұрын
ለሁለት ሰው አያሰራም እስከ 4 ክላስ ይሰራል
@የማሪያምልጅ-ቀ4ፈ
7 күн бұрын
@@zeharahassen7810 አመሰግናለሁ🙏
@JeruJehrr
4 күн бұрын
አይዋ የኔም ጥያቄ ነው
@ياسينادم-ل6ث
2 күн бұрын
Yet akebabi nw ehe?
@heyatyimam
6 күн бұрын
ወንድም እኔ የፕላስቲክ ኮርንስ ለማሰራት እፈልጋለሁ አድራሻህን ደሴ ነኝ መልስልኝ እሽ
@SofanitSofanit-ol6gt
4 күн бұрын
yemer nw gn adele wendem
@GenetAyeta
8 күн бұрын
teru meregna new tadya menuni seraw 1netib ulit yezha
@MedinaNurye-pz5lr
8 күн бұрын
እኔ ያለኝ 2 መቶሺ ነው ምን ይሰራል ይሄ ንገሩኝ
@kasakassa9572
8 күн бұрын
ወደ ገጠር ከተማ ቦታ ይገዛልሻል
@fedlutube6324
8 күн бұрын
በኢትዮጵያ ኑሮ ያው ሁለት ቀን ካፌ ሄደሽ በየይነት ብይበት አለቀ 200'000 ምን ይሰራለተ በሁን ሳአት😂😂😂😂
@MedinaNurye-pz5lr
8 күн бұрын
@fedlutube6324 እሺ
@taki2268
7 күн бұрын
What does the Prime Minister's photo have to do with the message?????😅😅
@lubabamohmmed4324
8 күн бұрын
ካየኸው መልስልኝ ወድም የኔ ቤት 2በ1 ተገርፎል ግን ውስጡን ጅብሰን አድርጌ ግርፉን ቀስ ብየ ላሰራ ነበር አቅሜ ስለማይችል አሁን ግርፉ ሳያልቅ ዉስጡ ጅብሰን ማሰራቱ ችግር አለው ወይ
@5gtube
8 күн бұрын
እረ ምንም ችግር የለውም
@lubabamohmmed4324
8 күн бұрын
እሺ ወድም አመሰግናለሁ
@FatimaFatima-i2t
8 күн бұрын
ወድም ካየህዉ መልስልኝ 4 ክፍል ስት ቆርቆሮ ይበቃል ቢስማር እና ቆርቆሮ ብቻ ስት ብር ይወስዳል
@mekdestemeche6871
6 күн бұрын
70 እኔ የበቃኝ መቶሺ ይበቃል ሚስማርና ቆርቆሮ ብቻ
@Eyu-Tub
4 күн бұрын
ደብረብረሃን ቦታ ፈልጉልኝ Please
@yenusadem7545
8 күн бұрын
ተለግራማሃን ልካላንይ
@JsjjssNsjdjjd
8 күн бұрын
እኔ፡የለኝ፡300000ሺነው፡ምንየህልይሰረል
@Selamkassa-iv7vj
3 сағат бұрын
ለገጠር ቤት 40ያሰራል
17:09
100 ቆርቆሮ ቤት ለመስራት ስንት ፈጀ ኢሄን ሳታዪ እንዳትጀምሩ
Abu Fewzan
Рет қаралды 971
8:11
ውሃልክ ዙሪውያን ለማሳሰር ስንት ይፈጃል በቆርቆሮ መጠን ሲሚንቶ 1400 ብር ገባ እየቀነሰ ነው
5G Tube
Рет қаралды 3,5 М.
00:15
So Cute 🥰 who is better?
dednahype
Рет қаралды 17 МЛН
00:20
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
НОВОСТНИЧОК
Рет қаралды 2,2 МЛН
00:50
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
Nikita Zdradovskiy
Рет қаралды 6 МЛН
37:51
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
bayGUYS
Рет қаралды 463 М.
19:59
በውጪ አገራት ደመወዝ የሚከፈላቸው ባለሥልጣናት፤ ዘናጮቹ ለማኞች በአዲስ አበባ|ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 38 М.
22:37
የልብስ ማጠቢያ ማሽን ዋጋ በአዲስ አበባ 2017 Washing Machine Price in #AddisAbaba #Ethiopia #Habesha Nuro BeSheger
Nuro BeSheger ኑሮ በሸገር
Рет қаралды 11 М.
6:15
የውስጥ እንጨት በር ዋጋ ህዳር 2017 || wooden door design Ethiopia
Online Tubeኦን ላይን ቱዩብ
Рет қаралды 130
8:42
ፍሬንች በር ና መስኮት ዋጋ እና የግቢ አጥር በር ዋጋ ህዳር 2017 አንደኛው በር እና መስኮት ዋጋ
5G Tube
Рет қаралды 8 М.
8:28
በ2017 ብሎኬት ቤት 4 ክላስ 65 ቆርቆሮ ለመስራት ስንት ይፈጃል ትክክለኛ ና ወቅታዊ ገበያ ሁኔታ
AFRO NEWS
Рет қаралды 3,8 М.
15:56
ሙሉ የቤት ፈርኒቸር እቃዎች በ69 ሺ ብር ብቻ ! | ሶፋ,አልጋ፣ቁምሳጥንና ኪችን ካብኔት | Furniture household items price |gebeya
Gebeya Media - ገበያ
Рет қаралды 127 М.
11:39
ባሌ ቢመታኝ አቺ ምን አገባሽ አለቻት🙉
AWEL&SEADI
Рет қаралды 7 М.
22:44
88ሺ190 ብር የፈጀው ሙሉ የቤት እቃ የዛሬው ይለያል ጊራና አድርሼ ልመጣ ነው 👍
Med መድ Tube
Рет қаралды 21 М.
9:27
2017 ህዳር አዲስ ዲዛይኖች ተሰሩ በታላቅ ቅናሽ
Ahmedin Furniture አህመዲን ፈርኒቸር
Рет қаралды 9 М.
8:14
75 ቅጠል ቆርቆሮ ቤት ለመስራት ስንት ብር ያስፈልጋል በ2017
አብደሏህ ቱዩብ~Abdellah tube
Рет қаралды 4 М.
00:15
So Cute 🥰 who is better?
dednahype
Рет қаралды 17 МЛН