Samsung: How to check Original or Fake? 6 Codes to check, አጠቃላይ ኦርጅናል ስልኮችን እንዴት እናውቃለን

  Рет қаралды 57,512

5G Tube

5G Tube

2 жыл бұрын

አጠቃላይ ሳምሰንግ A ቤቶች S ቤቶች Nቤቶች J ቤቶች እንዲሁም ሌሎችም ኦርጅናል እና ኮፒ ስልክ መለያ አጭር ስድስት አይነት ኮዶች በነዚ መንገድ ኦርጅናል መሆኑን ማረጋገጥ እንችላለን
ይህ ነገር ከጠቀማችሁ SUBSCRIB AND LIKE ማድረግ እንዳትረሱ አመሠግናለሁ
ሌሎች ሌሎች ኦርጅናል የሆኑ ስልኮች ለማየትም ሆነ ለመግዛትም ከፈለጋችሁ
ቴሌግራም ቻናላችን ላይ ይለቀቃሉ ተቀላቀሉን
🇪🇹👉t.me/mohyasine_5g
#howtocheckoriginalsamsungphone
#seifuonebs #seifufanthun #ቅዳሜንከሰአት#አዲስምዕራፍ
#ebstv #mrbeast
#Howto,checkoriginalphones
#originalsamsungphone
#howto #samsungoriginal
#samsungoriginalphonecheck
#howtoknoworiginalsamsung
#phone
how to check samsung original phone
SMart phone, #fakeororiginal #smart phone, how to tell if snart phone is original or fake, cloned or copy phone, samsung, xiaomi, check if phone is original using secret codes, DeritaTech Solution, Ethio tech, EThioTech, Amharic tips and tricks, computer Tips in Amharic, Idetify fake phones
#Tutorial, #phonesandmore, phones and more, Check if Samsung is #Fake,Checkif Samsung is clone, Check if #Samsungisoriginal, imei, samsung, model, note 10, s10, S20, galaxy, Samsmung original or not, fake samsung, samsung clone, S20 clone, S10 clone, Samsung A71, Samsung A51, Samsung A50, Samsung A70, Samsung Note, Samsung Galaxy Note 10, Samsung Galaxy S10, fake, original, clone, Test Mode, Secret Codes, IMEI number, Samsung Test, version number, model number, model check

Пікірлер: 69
@kadijaessatube
@kadijaessatube 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ አሪፍ አቀራረብ እናመሰግናለን
@5gtube
@5gtube 2 жыл бұрын
wa wr wb tnx
@senayetzeethiopiatube8632
@senayetzeethiopiatube8632 2 жыл бұрын
ዋው ዋንድማችን ምርጥ መረጃ ነው ከልብ እናመሰግናለን ብዙ ማወቅ ያሉብኝን አሳውቀኸኛል 👍
@AyatTube798
@AyatTube798 2 жыл бұрын
ሰላምለዚህ ቤት እንኳን ሰላም መጣህ ረንድም እናመሰግናለን ስላካፈልከን ሸር ላይክ
@itsmeageri
@itsmeageri 2 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን,ምርጥ እና ወሳኝ ነገረ ነው ያሳየህን ሰለመልካም ቅንነትህ እናመሰግናለን🙌
@adona21adona16
@adona21adona16 2 жыл бұрын
ፋይፍ በእውኘት ከልብ እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ መረጃና ትምህርት ነው ያስተማርከን አብዛኞቻችን ስልካችን ኦርጅናል መሆኑን አናውቅም ከእንግዲህ ባሳየኧን መሰረት ቼክ እናደርጋለን የበለጠ ነገር እንጠብቃለን 🙏👌
@salamalemu3423
@salamalemu3423 2 жыл бұрын
ሰላም ወንድም ቤትህ ስለመጣሁ ደስ ብሎኛል ጥሩ አስተማሪ የሆነ ትምርት ነው እናመሰግናለን የሚያውቁትን ማሳወቅ የማያቁትን መጠየቅ ትልቅነትነው
@fetitube9478
@fetitube9478 2 жыл бұрын
ሰላማሊኩም የምታመጣቸዉ ስልክች።በጣም አርፍ።እናምርጥ ናቸዉ ክልብ እናመስግናለንን 👌👌🙏🙏🙏
@mesiGodolyas
@mesiGodolyas 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ መረጃ ነው እናመሠግናለን
@user-jr1ui5ej3l
@user-jr1ui5ej3l 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሜዬ ለምታደርሰን መረጃ ከልብ እናመሰግናለን 😍👌👌👌👌
@user-xo9sh2rn4i
@user-xo9sh2rn4i 2 жыл бұрын
ጀዛኪላህ ኸይርን ወንድም ሀሪፍ ነው የምታሳያቸው ሁሉ👍👍👍👍👍👍💕
@richseni123
@richseni123 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወንድማችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ju5zx9oh3o
@user-ju5zx9oh3o 2 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው እናመሰግናለን ወንድም
@doctorsemiratube
@doctorsemiratube 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አሪፍ ጀዋሎች
@user-to1uj5yc5x
@user-to1uj5yc5x 2 жыл бұрын
Aselam alikume werahmetulahi weberkathu
@zinettube7733
@zinettube7733 2 жыл бұрын
አሠላምአለይኩም ማሜ ማሻአላህ ሀሪፍ ነዉ በርታ ወድማችን
@ETHIO5G
@ETHIO5G 2 жыл бұрын
ማሻላህ እናመሰግናለን
@zulfiqartube2170
@zulfiqartube2170 2 жыл бұрын
በርታ ምርጥ information new
@yibekalbelete5842
@yibekalbelete5842 2 жыл бұрын
These is I am waiting for thanks bro
@mamytube3905
@mamytube3905 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላምወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን ማሜ በጣም የሚጠቅም ትምህርት ነው በርታልን ወንድሜ✅✅✅✅✅✅✅✅
@azizabintjuhar8396
@azizabintjuhar8396 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ማሜ አሪፍ ትምህርት ሰለምትሰጠን እናመሰግናለን 🙏
@TUBE-pb9qh
@TUBE-pb9qh 2 жыл бұрын
لا اله إلا الله وحده لاشريك له له الملك وله الحمد وهو على كل شيء قدير اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد حفظكم الله اللهم امين يارب العالمين
@user-nujemu-
@user-nujemu- 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ሀሪፍ ስራ ነው 👍
@Degsewtube
@Degsewtube 2 жыл бұрын
Thanks for sharing dear 👌
@tingirtyoutube8447
@tingirtyoutube8447 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው
@love-and-faith
@love-and-faith Ай бұрын
tnx bro
@zoozawwal4616
@zoozawwal4616 2 жыл бұрын
Aslamualekum ahlen wesahlen
@doblajeyuli5137
@doblajeyuli5137 2 жыл бұрын
Chido
@ZenDiroandandnegeroch
@ZenDiroandandnegeroch 2 жыл бұрын
አሰላምአሊኩምእራህመቱላሄወበረክቱእንኮንደህናመጣህወንድማችንበጣምአሪፍእቃወችናችወክበርልን
@Polijohnny
@Polijohnny 2 жыл бұрын
selam lezh bet egnam bet gora belu🙏
@mesi9851
@mesi9851 2 жыл бұрын
ሰላም ወንድም በቃ እኔም ስልኬን ቸክ አደርገዋለሁ በጣም አሪፍ መርጃ ነው እናመሰግናለን
@AleksZewdu-tn3xx
@AleksZewdu-tn3xx Жыл бұрын
wawww
@neway3306
@neway3306 Жыл бұрын
ግን እኮ imei numberuን በተመሳሳይ product imei number ሊቀየር ይችላል, the only thing you will need to do is, posses pc and install samsung tool application into your pc then you can change the imei number, and other things that you show can be manupulated easily
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 жыл бұрын
Thanks You👌👍👍👍
@5gtube
@5gtube 2 жыл бұрын
Thank you too
@sefinayoutube
@sefinayoutube 2 жыл бұрын
አሰለሙ አለይኩም ዉረመቱለይ ዉበረከቱዉ ሰለም ሰለም ለጋረችን አለህ እስር ቢት ምስቀዮትም አለህ ለጋረቸዉ የብቀቸዉ እኘንም በሰለም ሰርተን ተጠቅመን ለጋረችን አለህ የብቀን ቤተ ሰቦቸችንም አለህ እጠብቅልን እችንም ዱንየ ሰርተን ተጠቅመን በሰለም ምንሰበት አለህ የርጊልን ጉሉ አሚንንንንንንንንን
@5gtube
@5gtube 2 жыл бұрын
አሚን ውዴ
@abiyanselomonAbiyanselomon
@abiyanselomonAbiyanselomon Жыл бұрын
its amazing
@user-lx4lf7wy2b
@user-lx4lf7wy2b 9 ай бұрын
🎉
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን like share
@5gtube
@5gtube 2 жыл бұрын
አመሠግናለሁ
@muketube
@muketube Жыл бұрын
Melkam sew inamesegnalen
@guyyeewalloo956
@guyyeewalloo956 2 жыл бұрын
Good luck
@messeletamirat5274
@messeletamirat5274 7 ай бұрын
M13 battery status alawetalignim other option alew
@noahsark-1221
@noahsark-1221 2 жыл бұрын
thanks
@5gtube
@5gtube 2 жыл бұрын
Welcome
@hurelBoss
@hurelBoss 2 жыл бұрын
5g አለህ 😮😮😮
@senberetube378
@senberetube378 2 жыл бұрын
እስኬ ሞክሬ እነግርሐለው
@macammadsaalic
@macammadsaalic Жыл бұрын
ሰልኬ አረንጓዴ ነገረ እያሳየ ነው ምን ማደርግ አለብኝ
@KalilBiya-lq7jm
@KalilBiya-lq7jm 8 ай бұрын
Notes 3 ስልክ በምን መንገድ apdet ማድረግ ይቻላል
@teberhteklaz9712
@teberhteklaz9712 Жыл бұрын
Screen yefesese mastekakeya andtametaln
@chemExplained889
@chemExplained889 Жыл бұрын
😢*#0228# ሚለውን ብቻ አይሰራም ቀሪ 6ቱ ይሰራል??
@esutadese985
@esutadese985 2 жыл бұрын
Ssmsun A10 ne ime check saderg itel butten slk nw yametalgn😂😂😂 fake nw malet nw bro abakh ngeregn
@5gtube
@5gtube 2 жыл бұрын
Imei አይሚ ተቀይሮ ያውቃል ችግር የለውም ግን ግን ሌሎችን ቸክ አድርገህ ችግር ካለበት ኦርጅናል ላይሆን ይችላል ለበለጠ በውስጥ አናግረኝ
@henixox9439
@henixox9439 Жыл бұрын
የእኔ ሥልክ ባትሪ ሥታተሥ አላሣይም አለኝ
@yoniman6895
@yoniman6895 2 жыл бұрын
Gobeze nke yete new botawe
@fanos170
@fanos170 2 жыл бұрын
ስለ ቴክኖ ሞባይሎች ስራልን?
@sagnitamiru7939
@sagnitamiru7939 10 ай бұрын
Hhhhhhhhhhhhhhhh😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-ek1xg9jm5y
@user-ek1xg9jm5y Жыл бұрын
እና ምን ሲሆን ነው ኦርጂናል ወይም አይደለም እምንለው ይህን ተጠቅመን
@user-dm9kt4ob3x
@user-dm9kt4ob3x 2 жыл бұрын
ስለ Samsung A12 ልገረን
@5gtube
@5gtube 2 жыл бұрын
አለ እኮ መለስ ብለክ እየው ወደኋላ ንፅፅር አለ ከA12 vs ከ M12 የቱ ይሻላል የሚል
@user-dm9kt4ob3x
@user-dm9kt4ob3x 2 жыл бұрын
@@5gtube አሁን ቤትህን ገብቼ ስበረብር አገኘሁት አመሰግናለሁ
@zewditumasho6002
@zewditumasho6002 Жыл бұрын
የመዘብኮቸው ቁ በስተት ሲጠፌ እንደት ላገኘው እችላለህ
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 6 ай бұрын
እርፍ መርጃነው ግን ትፍጥነለህ
@FetiyashifaFatybieber
@FetiyashifaFatybieber 3 ай бұрын
Bro landand selkoch yehe code new*#*#88#*#*
@toibaali8997
@toibaali8997 Жыл бұрын
ወንድሜ ከልብ አመሰግናለሁ 2052 እርያል አዉጥቼ ከነትራንስቦርቱ ገዝቼ ፎርጅድነዉ ብዬነበር ባንተ ት/መት በመጠቀም ኦርጅናል መሆኑን አረጋገጥኩ አመሠግናለሁ‼ስልኩ samseng galaksiy 73 G5 NEWU
@5gtube
@5gtube Жыл бұрын
እኔም አመሠግናለሁ 🙏🙏
@chemExplained889
@chemExplained889 Жыл бұрын
😢*#0228# ሚለውን ብቻ አይሰራም ቀሪ 6ቱ ይሰራል??
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 20 МЛН
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 51 МЛН
How To Check That Your Samsung Galaxy Is Real Or Fake Or Refurbished
7:17
Samsung Galaxy S10+ VS Fake/Clone - Best Looking One I've Seen!
13:38
ቅናሽ ሳምሰንግ ስልኮች እና ልዩነታቸው - Cheapest Samsung Phones
20:28
አዲስ ኢትዮ ቴክ - Addis Ethio TECH
Рет қаралды 36 М.
Урна с айфонами!
0:30
По ту сторону Гугла
Рет қаралды 8 МЛН
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
0:56
صدام العزي
Рет қаралды 4,5 МЛН