6 October 2022# ምነው# ፓስተር እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ/ Pastor Endale W/goiorgis/Menew/

  Рет қаралды 1,067,773

Pastor Endale Woldegiorgis Ministries

Pastor Endale Woldegiorgis Ministries

Күн бұрын

Пікірлер: 851
@pastorendalewoldegiorgismi8191
@pastorendalewoldegiorgismi8191 2 жыл бұрын
ውድ ያባቴ ብሩካን ..ጸጋው.. ምህረቱ.. ሰላሙ.. በክርስቶስ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይያዘውና በቤቱ እንደጸናሁች እለፉ::
@Ethiopia-cs2ub
@Ethiopia-cs2ub 2 жыл бұрын
አሜንንንን እንዱዬ ተባረክ🙏🥰🥰
@abigeyatubeabigeya1915
@abigeyatubeabigeya1915 2 жыл бұрын
Amennn
@betilema4712
@betilema4712 2 жыл бұрын
Amen amen
@mercyadmasu6162
@mercyadmasu6162 2 жыл бұрын
Amen!
@selamawitkibru8683
@selamawitkibru8683 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@pastorendalewoldegiorgismi8191
@pastorendalewoldegiorgismi8191 2 жыл бұрын
ዘመናችሁ እግዚአብሔር ባለበት ይለቅ
@namrudnaye2203
@namrudnaye2203 2 жыл бұрын
እንዱአችን ለዚህ መራራ አለም ማጣፈጫ ጨው የደረገህ እግዚአብሔር ይመስገን!🙏 #እወድሃለሁ!❤ በረከታችን ነህ!🙏
@Meme-vk8et
@Meme-vk8et 2 жыл бұрын
አሜንንን
@biniamyohannes5512
@biniamyohannes5512 2 жыл бұрын
Endu u are my Oxygen ! ,God bless u !
@fisonrahwa4221
@fisonrahwa4221 2 жыл бұрын
Amen Amen
@ልዕልናየእየሱስተክታይ
@ልዕልናየእየሱስተክታይ 2 жыл бұрын
Amennnn
@PinielAsefa
@PinielAsefa 2 жыл бұрын
ምነው መውጣት ባይኖር ከዚህ መንፈስ😟 ፓስተር እንዱዬ የእኛ ምሳሌ ነህ! ላስተዋለ ሰው ብዙ ታስተምራለህ!
@biniammuluneh3827
@biniammuluneh3827 9 ай бұрын
ምነው መውጣት ባይኖር ከዚህ መንፈስ ስለ መንፈስ ቅዱስ መረዳት ያገኘሁበት መዝሙር ነው ጌታ ይባርክ 🥰
@tsegawbediru3935
@tsegawbediru3935 2 жыл бұрын
ምነው መውጣት ባይኖር ተባረክ ፓስተር
@bereketlemma
@bereketlemma 2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ አንተ ባለህበት መኖር ይቅርና አንተ በሌለህበት በደረቅ ቦታ እንኳን የመናፈቅ እድል ተገኝቶ አንተን መናፈቅ በራሱ መታደል ነው፡፡ ያለህበትን ቦታ መፈለግ ለኛ ብቻ ሳይሆን ለዘራችን ርስት ነው፡፡ ተባረክ እንዱዬ ❤️❤️
@thegloryofgodthegloryofgod7199
@thegloryofgodthegloryofgod7199 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል አሜንንንንንንንን አሜንንንንን ኖራህ የምታገላግል እውነትን በቃሉና በፍቅር የምትገላፅ የእግዚአብሔር ሰው የትውልድ መፍትሄ ነህና። 📖👈❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@SIMRETKUSSA
@SIMRETKUSSA Жыл бұрын
Amen Le Zerachin Erest Newu Kiber Legeta Yihun!
@mezmurlegetaofficial
@mezmurlegetaofficial 2 жыл бұрын
Pastor Egiziabher bante alfo bizu sira eyesera new. lebizuwoch melkam misale neh. hulem yemayinetif yezema ena yeqine menfes alebih, ahunim abzito yibarkih Endish. Love u.
@ermiasfikiremersha5292
@ermiasfikiremersha5292 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@yawkalzeryehun7000
@yawkalzeryehun7000 Жыл бұрын
ይህን የአምልኮ መዝሙር ሰምቼ ስምቼ ሰምቼ አልጠግበውም በእውነት የ እግዚአብሔር መንፈስ ያለበት ቦታ መገኘት እንዴት መታደል ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፓር እንዳለ በጣም እግዚአብሔር የሚጠቀምብህ አገልጋይ ነህ
@abigeyayonatan3214
@abigeyayonatan3214 10 ай бұрын
Amen You are Blessed You look so Gorgeous Kalkidan & Chelina & You look so Awesome Endale & Yosef I love u All God bless u All May God bless All u More & More in the name of Jesus Christ All by the power All & I love this song ምነው Minewi Tebarake Zemen Yebarake💕💕❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍
@ZekariasTadesseOfficial
@ZekariasTadesseOfficial 2 жыл бұрын
ምነው መውጣት ባይኖር ከዚህ መንፈስ ምነው መውጣት ባይኖር ከዚህ ቦታ “ጴጥሮስም መልሶ ኢየሱስን፦ ጌታ ሆይ፥ በዚህ መሆን ለእኛ መልካም ነው፤ ብትወድስ፥ በዚህ ሦስት ዳስ አንዱን ለአንተ አንዱንም ለሙሴ አንዱንም ለኤልያስ እንሥራ አለ።” - ማቴዎስ 17፥4 አሜን! አሜን! ሀሌ ሉያ!! ብሩክ ነህ እንዱዬ
@Encounter_
@Encounter_ 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/jJ6xYqNofb91gZo
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 2 жыл бұрын
ዜክየ አንቴም የተወደድክ ብሩክ አገልጋይ ነህ ጌና ብዙ የበለጠ ፀጋ ከአንተም እንጠብቃለን እንወድሃለን ❤❤❤
@NetSha-z8y
@NetSha-z8y 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@maytinemeofjesusmengistu6417
@maytinemeofjesusmengistu6417 2 жыл бұрын
አሜን ብሰማ ብሰማ ማይሰለች ነው ብቻ ተባረክ ...ዘምር ረጅም እድሜ ኑሪልኝ እወድሃለሁ Paster Endye.....!!!
@sisayshediso
@sisayshediso 2 жыл бұрын
yehulgize cuhete/ Nigusu eyesus balebet menor. bemezmurochih hulem mbarek wondimh negn. ketsegawu yeteqedu silehonu yfesalu belibe wust. be emba newu abreh mamelkewu. even it is first time I hear.for all your songs.
@asegidkenea3056
@asegidkenea3056 2 жыл бұрын
ለእኔ በዚህ መሆን መልካም ምነው መውጣት ባይኖር ከዚህ ቦታ ሳመልክ ልኑር የእኔ ጌታ............ ዘመንክ ይባረክ ፓስተትር እንዳለ!!!!!!
@temesgenpaulos6516
@temesgenpaulos6516 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ክብር ለእርሱ ይሁን ምነው ከእርሱ መንፈስ መውጣት ባይኖር ተባረክ እንዴ ቡሩክ ነህ
@እግዚአብሔርመልካምናው
@እግዚአብሔርመልካምናው 2 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ፋስተር እዎድሃለው እግዚአብሔር አምልክ ዘመን ይባርካው አሜንንን እድሜ ዘመን ሁሉ በ ጌታ ቤት ይ ልቅ
@eyerusalemtilahun2421
@eyerusalemtilahun2421 2 жыл бұрын
Wuuuuu kemilew belay menfesin yasarifal degu abate zemenihin bebetu yakumih wandime endale❤❤❤
@birhanmamo2772
@birhanmamo2772 2 жыл бұрын
ሰው ማገልገሉ ካልቀረ እንዲ ነው በጣም ማከብርህ ምትከብድብኝ እንዱ ዘመንህ ለምልሟል አሁንምምም ልምልምምምም ይበልልን
@sisayshediso
@sisayshediso 2 жыл бұрын
eydametku linega newu ehewu ,eyezemerkut newu. YELIBEN MEZMUR BEZEMA ZEMERKEWUNA.
@peterbeyene795
@peterbeyene795 2 жыл бұрын
እንዱዬ ምን ብዬ ልግላፅለህ ስለ አንተ በጣም ነው የምወደው ተባረክ❤❤❤
@sanumatube4838
@sanumatube4838 2 жыл бұрын
Ani oromo dha garuu qaamaan si argee hin beeku garuu faarfannaan ke keessa ko haaressa waaqayyo si ha eebbisu sin jaaladha ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AsadFollow
@AsadFollow 5 ай бұрын
አሜን እንዱዬ እግዚአብሔር ለእኛ በእድገት ጎዳና ለይ ላለነዉ የሰጠን በረከታችን ነህ ተበረክልኝ በክርስቶስ ፍቅር ያለኝ አክብሮት ትልቅ ነዉ ከፍ በልልኝ❤
@tsegayohannes5857
@tsegayohannes5857 2 жыл бұрын
እንዱዬ አንተ ብሩክ ነህ ምንጭህ አይንጠፍ እንደዘመርከው ይሁንልህ ወድሃለሁ💜
@simenehatsa7663
@simenehatsa7663 Жыл бұрын
እንዱዬ ምን ልልህ እችላለሁ ዘመንህ እንዲሁ እንደተመኘሄው ይለቅ ተባርክያለሁ ዘመናችሁ ይባረክ
@annoeliasofficial1458
@annoeliasofficial1458 2 жыл бұрын
መዝሙሩ የሚያልቀው ነገር ምንም አልተመቸኝም 🙏🙏🙏🙏 እንዱዬ ተባረክልን
@Belive20245
@Belive20245 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen hallelujah eyesuse lezelalem tebarek ewnet new aytegebem esu 😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌 tebarek pastor endale bebzu
@liyanadocumentary
@liyanadocumentary 2 жыл бұрын
zemenune yewajeke agelaye ne tebarek mezemuruch nefse alachwe
@elsaasefa3020
@elsaasefa3020 2 жыл бұрын
ምነዉ መዉጣት ባይኞር እንዱ ተባረክ የወንጌል አርበኛ ለምልም
@samntubeoffical5005
@samntubeoffical5005 2 жыл бұрын
ይሄ መዝሙር በዚ ዘመን መዝሙር ድሮ ቀረ ለሙሉት የድሮውን እየናፈቁ ለሚኖሩ ቅዱሳን የሚሆን ነው በዚ ዘመንም እንደዚ ይዘመራል ተባረክ
@newakuticho9774
@newakuticho9774 Жыл бұрын
እንደ!ገታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ ተባረክ በጣም እንወድሀለን
@birukfikadu376
@birukfikadu376 2 жыл бұрын
Be bizu tebarekilign geta abizito yibarikih be mezmurih betaam tesinanichalew
@solomonwoldemeskel250
@solomonwoldemeskel250 2 жыл бұрын
የሚገርም መንፈሳዊ ጥልቅ የአምልኮ ፀጋ ና ፍቅር ፥.....ተባረክ አሁንም ጭምር ይባርክህ።
@richoye2455
@richoye2455 2 жыл бұрын
Mechem altegbachewm zmarewochkn tebareklgn Enduye!
@salizema128
@salizema128 2 жыл бұрын
hulem besu megnet menurn yemsele nger yelem enduye tebareklin
@bobbyfirmino5387
@bobbyfirmino5387 2 жыл бұрын
እንዴት የታደለክ አገልጋይ ነህ መዝሙሮችህ ለነፍስ የሚሆኑ ናቸው ተባረክ በቃ ተባረክልኝ ❤❤❤❤❤❤ትልቅ ፍቅር አለኝ ላንተ
@biruklemma
@biruklemma 2 жыл бұрын
ፓስተር እንዳለ ስለ አንተ እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ
@mamidad7387
@mamidad7387 2 жыл бұрын
ብቻ ምን እንላለን ይህ መዝሙር ሁኔታን እንዳናስብ የምያደርግ ጨርሰው ወደ ህልውናው የምከት ነው አዎ ይህ መንፈስ የሚያስወጣ አይደለም ተባረክልኝ በሰማው ቁጥር በውስጤ የሚፈስ ሰማያዊ መንፈስ ይሰማኛል እድል ነው።
@bezabezicho915
@bezabezicho915 2 жыл бұрын
Pastor endale weldegoirgis geta geta kibrrrrr yargih 😍
@Danitube2162
@Danitube2162 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ግሩም ነው። እንዴት ያለ ድንቅ አምልኮ ነው።ምነው በዚሁ ብንቀር አቤት አቤት አቤት።።።ይጨመርልህ..!!! ተጨምሮልሃልም❤
@abenezertesfaye2677
@abenezertesfaye2677 2 жыл бұрын
አሜን እዛው መሰንበት ምነው በሆነልን ደግሞ ታድለናል ሰማይ ይቀጥላል እጅግ ድንቅ ፀጋ ጥኡም ዜማ የሚገዛ መንፈስ ያለበት አምልኮ
@selamawitadmassu634
@selamawitadmassu634 2 жыл бұрын
❝እግዚአብሔርን አንዲት ነገር ለመንሁት እርስዋንም እሻለሁ፤ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት እኖር ዘንድ፥ እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኘውንም አይ ዘንድ፥ መቅደሱንም እመለከት ዘንድ።❞ -መዝሙር 27: 4 መጋቢ እንዱ የሰማይ ቅኔና ዜማ ዘመንህን ሁሉ ከድንኳንህ አይንጠፍ!!!!!!!
@Encounter_
@Encounter_ 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/jJ6xYqNofb91gZo
@tsigetesfaye1299
@tsigetesfaye1299 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ፓስተር ለምልም ዘመንህን ኑሩህን ትዳርህን ሁሉ ነገርህ የተበረከ ይሁን
@eyouelasfaw3021
@eyouelasfaw3021 Жыл бұрын
እሰይ ዘመንህ ይባረክ ሂወትህ አገልግሎትህ በቤቱ ይጠቅለል ባርኮት ይጨመርልህ ፀጋ ይብዛልህ
@zainabzainab4187
@zainabzainab4187 2 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ታባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏
@AbateAbo
@AbateAbo Жыл бұрын
አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ተባረክ ፖስተር በብዙ ፀጋ
@efoyafrica-psychologistama2633
@efoyafrica-psychologistama2633 2 жыл бұрын
ከሚበላውና ከሚጠጣው በላይ ሁሌ እራባለሁ የአንተን ክብር እንዳይ የሕይወቴ ወራት ቀናት ዓመታት እንደዚህ ይለቅልኝ ስደሰት በቤትህ ሳመልክህ ሳመሰግንህ ልኑር ሲያንስብህ ነው የኔ ጌታ ብሩክ ሁን ወንድሜ
@mebahaile5190
@mebahaile5190 2 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ
@amaryatube
@amaryatube 2 жыл бұрын
እንዱዬ ስወድህ እኮ ፤ መዝሙሮችህ ሁሌም ያስደንቁኛል ፤ አንተ በረከታችን ነህ ፤ ካንተ ብዙ ተምርያለሁ ፤ ተባረክልኝ ።
@SolomonAbuet-rf9uz
@SolomonAbuet-rf9uz 9 ай бұрын
ልብን ና መንፈስን የምያረከ አምልኮ🎉🎉🎉🎉🎉
@yonasejiguofficial3114
@yonasejiguofficial3114 2 жыл бұрын
Pastoriye tebarek ante iko andegna neh ❤❤❤
@teshometesfaye5605
@teshometesfaye5605 2 жыл бұрын
ፓ/ር እንዳለ ግሩም መልዕክትና ግሩም ቅንብር ነው። ጌታ ኢየሱስን ደግሞ ደጋግሞ መልዕክቱንና መንፈሱን ይሙላብህ።
@ayuwizammi2272
@ayuwizammi2272 2 жыл бұрын
ምነው መውጣት ባይኖር ከዚህ መንፈስ ምነው መውጣት ባይኖር ከዚህ ቦታ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ፓስተር እንዳለ
@nahomyohannes1786
@nahomyohannes1786 2 жыл бұрын
ሺ ዘመናትን በኃጣን ድንኳን ከምቀመጥ በአንተ ቤት ከአንተ ጋር በለጠችብኝ አንዲቱ ቀን ነፍሴ መንና በመገኘት መሆን መረጠች ባለህበት ዓለም ምሰጠኝ ክብር ቀርቶብኝ ውርደትም ቢሆን ከአንተ ጋር ልገኝ መከራም ቢሆን ከአንተ ጋር ልገኝ ተባረክ ፓስተርዬ
@mesikets4274
@mesikets4274 2 жыл бұрын
enduye tebarek be ewunet yetebarek sew nh ...ufff esun mamlek lesu menor mnigna metadel nw
@tekaligntayni9898
@tekaligntayni9898 2 жыл бұрын
በአንተ ላይ ለሚሠራው ለመንፈሥ ቅዱሥ ክብር ምሥጋና ይሁንለት
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 2 жыл бұрын
ለእኛ በዚህ መሆን መልካም ነው።
@Selamawittadesse6100
@Selamawittadesse6100 2 жыл бұрын
አሜንንን 🤲🤲🤲🤲 መንፈስ ቅዱስ አመሰግናለሁ ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው
@TebebeKassa-lp2zz
@TebebeKassa-lp2zz Жыл бұрын
ክብር፡ለአምላካችን፡ፀጋውን፡የስጠህ፡መታደል፡ነውመዝሙሮቹ፡ልብን፡ያረስርሳሉ
@felekechkolaofficial4595
@felekechkolaofficial4595 2 жыл бұрын
ተባረክ የብዛል ይጨምርልህ ጌታ ዘመንህን ይባርክ
@እታየመዳምቅመም
@እታየመዳምቅመም 2 жыл бұрын
እዴት እደምስታስቀና የታደልክና የተባረክ የተወደህድክ ዘመን ይባረክልን ባንተሆኖ ነብሳችንንን ያረሰረሰው ጌታ ለዘላለም ይባረክ
@hannahmathewos5100
@hannahmathewos5100 Жыл бұрын
የማመስገኛ ምክንያታችን ነህ። አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ!
@hanisima6317
@hanisima6317 2 жыл бұрын
ፓስተር ላንተ ያለኝን አክብሮ እና ፍቅር ስገልፅልህ በጣም በደስታ ነው አንተን የሰጠን ኢየሱስ ስሙ ለዘላለም ከፍ ይበል
@Abejemek
@Abejemek 2 жыл бұрын
አዳመጥኩት፣አዳመጥኩት፣ አዳመጥኩት፣አዳመጥኩት፣... አሁንም እያዳመጥኩት ነው! እንዳለ ወንድሜ ጌታ ይባርክህ! ክብር ሁሉ ለወደደን ይሁን!!
@firehiwotdebssa6844
@firehiwotdebssa6844 2 жыл бұрын
በጣም ነው ምወድህ ሁሌም በዝማሪዎችህ እንደተባረኩበት ነው የዛሬው ደሞ ሁሌ በልቤ ማስበውን ስትዘምረው ስሰማ በጣም ደስ ብሎኛል ይበልጥ እግዚአብሔርን እንድንወደው እንድንቀርበው ያደርጋል ዘመንህ ይባረክ
@yoditabebe5531
@yoditabebe5531 2 жыл бұрын
ተባረክልኝ ወንድሜ
@kiyamelese4783
@kiyamelese4783 2 жыл бұрын
Wondimachin geta ybarkih yemgerm amilko newu betam dess yemil zimare newu zemenih ybarek
@Adis-lh9zj7xs4i
@Adis-lh9zj7xs4i 2 жыл бұрын
አሜን ክብር ይሁንላት ለተራደው በግ በሰማይ በምድር🙏 ግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ፓስተር እንዳለ❤ ሁሌም ይገርመኛል መዝሙርህ እንደ ማግኔት ስቦ ወደ መንፈስ የሚከት የሚገርም ክብር የሚገርም መንፈስ ነው ይብዛልህ በኢየሱስ ስም
@Encounter_
@Encounter_ 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/jJ6xYqNofb91gZo
@nemomsatube8661
@nemomsatube8661 2 жыл бұрын
Blessed
@gelanamekonen9559
@gelanamekonen9559 Жыл бұрын
tesfaye yemecherashey tesfaye yemecereshaye yezi alem cacata leyabeqa !!!!! Yemelew mesmure axaw endet agenyhalew ifeligalew 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@emutereda8330
@emutereda8330 2 жыл бұрын
ክብር ሁሉ ሁሉን ለሚችለው ለልኡል አምላክ ለእግዚአብሔር በአርያም ይሁን አንተ ለበረከት ነህ
@dagimwondimu6565
@dagimwondimu6565 2 жыл бұрын
ምነው መውጣት ባይኖር ከዚህ መንፈስ ምነው መውጣት ባይኖር ከዚህ ቦታ amennnnn!
@wangeltsegaye8917
@wangeltsegaye8917 2 жыл бұрын
አሜን እንዱዬ በጣም ነዉ ምወድህ በረከታችን ነህ🥰🥰🥰
@zewdeseid7112
@zewdeseid7112 2 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ ፓስተርዬ ስጦታችን ነህ
@gelatesfaye4353
@gelatesfaye4353 2 жыл бұрын
ዘመኔ ቤት ይለቅ የኔጌታ
@GospelSingerBereket9365
@GospelSingerBereket9365 2 жыл бұрын
እውነት ነፍሴን ያንበረከከ መዝሙር ነው በምትለቃቸው መዝሙሮች ሁሉ ተባርክያለሁ ምነው መውጣት ባይኖር ከዚህ መንፈስ ምነው መውጣት ባይኖር ከዚህ ቦታ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥 አያውጣኝ ከመገኘቱ አሜን የነፍሴ እረሀብ ነው ፓስተር/እንዱዬ በረከታችን ነህ ጌታን ስለ አንተ ሁለ አመሰግናለሁ ተባረክ 😍👈ጌታ የቀረውን ዘመን ሁሉ በመገኘቱና በባርኮቱ ያረስርስ ተባረክ🙏
@በደሙነውየዋጀን
@በደሙነውየዋጀን 2 жыл бұрын
😭😭😭🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽 ጴጥሮስም መልሶ ኢየሱስን፡- ጌታ ሆይ፥ በዚህ መሆን ለእኛ መልካም ነው፤ ብትወድስ፥ በዚህ ሦስት ዳስ አንዱን ለአንተ አንዱንም ለሙሴ አንዱንም ለኤልያስ እንሥራ፡ አለ። የማቴዎስ ወንጌል 17:4
@guitarsongFitsum_Alemayehu
@guitarsongFitsum_Alemayehu 2 жыл бұрын
#እንዱ_እግዚአብሔር _በጣም _እየረዳህ _ነው #ሁል_ጊዜ_ነገርህ_እየጨመረ_ነው #በጣም_ነው_የምወድህ ትልቅ ምሳሌነት ያለው ሕይወት ነው ያለህ ምን እላለሁ #ጌታ_አሁንም_ሃይል_ይሁንህ
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 2 жыл бұрын
ፓስተር እንዳለ ባንተ ውስጥ ባለው በልዩነት ቅባት ተጠቃሚ ነኝ!!!!!አንተን እግ/ር ለቤተከርስትያን ስለሠጠ እግ/ር ይመስገን!!!!በእግ/ር እልውና ውስጥ ኡሌም መኖር ይውንልን!!!!!💕💓💕👏👏👏👏👏💕💓💕👏👏
@tamiratdaniel3884
@tamiratdaniel3884 2 жыл бұрын
እንዴ ኢንድሁ እንደረሰረስክ ጌታ ዘመንህን ቤተሰቦችህን ይረሰርስ ተባረክ
@SMTsocialmediatube
@SMTsocialmediatube 2 жыл бұрын
Endexo ዘመንህ ይባረክ u👈are ma best singer🥰 #pastor_endale
@shumebekele17
@shumebekele17 2 жыл бұрын
A men amen Amen amen God bless you endiye
@elatube1868
@elatube1868 2 жыл бұрын
ምነው መወጣት ባይኖር ከዚ መንፈስ ምነው መወጣት ባይኖር ከዚ ቦታ ሳመልክህ ሳመሰግንህ ልኑር ሲያንስብህ ነው የኔ ጌታ ሳመልክህ ሳመሰግን ልኑር ሲያንስብህ ነው የኔ ጌታ👏👏👏👏🙏
@belaygelatiya6322
@belaygelatiya6322 2 жыл бұрын
እንድዬ ተባረክክክ በጣም ነው የምወደህው የእትዮ ዘማሮች ምሳሌ ነህ ተባረክ
@burteburte3756
@burteburte3756 2 жыл бұрын
እንዴት የታደልክ ነህ ይህ መንፈስ ቅዱስ የገኘኝ።ኡፍፍፍፍፍ😭😭😭🔥🔥🔥🎸🙏🙏🛐
@kokialemayehu5676
@kokialemayehu5676 2 жыл бұрын
በቅዱስ ስሙ ተጓደዱ፤ እግዚአብሔርን የሚሹት ልባቸው ደስ ይበለው። መዝሙር 105:3 ጌታን ብቻ መፈለግ ማስተዋል ነው ዘመንህ ይባረክ ፓስተርዬ
@zedtabzed1407
@zedtabzed1407 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ክብር ለጌታ ብቻ ይሁን የአባቴ ምርጥ ዘመን ሁሉ ይለምልም እወድሃለሁ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@TB-ou6qh
@TB-ou6qh 2 жыл бұрын
የአንተ አምላክ ለኔም አምላክ ስለ ሆነ እጅግ አመሰግናለሁ ደግሞ ይህ የአንተ ጩኸት ደግሞ ለኔም ይሁንልኝ
@sitotawbelete1660
@sitotawbelete1660 2 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ከ ፀጋ ጋር ይብዛልክ
@bulchaitefafite
@bulchaitefafite Жыл бұрын
You are my bless pastor EWG! God bless you again and again ❤
@tigisthailemariam1643
@tigisthailemariam1643 2 жыл бұрын
ተባረኩ እግ/ር ዘመናችሁን ይባረክ
@theJesus-image124
@theJesus-image124 6 ай бұрын
We love you endusha❤❤❤❤ God bless you
@amanuelgirma8191
@amanuelgirma8191 2 жыл бұрын
Holy spirit be with you any moment GBY
@p.randinetlemma
@p.randinetlemma 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን። መጋቢ እንዱዬ አንተ ልዩ በረከታችን ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ!
@ድንቅየጌታልጅነኝ
@ድንቅየጌታልጅነኝ 2 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ ፓስተር
@Feben353
@Feben353 2 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ይሻላል ጌታዋ ያንተ ቤት አሜን አሜን thank you Lorde ❤❤🙏🙏🙏💯💞😭😭❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥👍👍❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥👌👌👍👍👍🤲ተበርክ ኩ
@NaodAbebe-rr3wp
@NaodAbebe-rr3wp 9 ай бұрын
ከኢየሱስ ጋር መኖር ቢናፈቅ እንጂ አይጠገብም ❤ stay blessed 🙏
@temesgenmelese6040
@temesgenmelese6040 2 жыл бұрын
በእውነት እንዴት አስደናቂ አምልኮ ነው! እግዚአብሔር ይባርክህ እንዶዬ !!!!!!!!!!!!!!!!!
@wakjiraassefa9907
@wakjiraassefa9907 2 жыл бұрын
ዘመናችን እግዚያብሔር ባለበት ይለቅ።
@ayantusefu5416
@ayantusefu5416 2 жыл бұрын
Wayne YESUSYE. God bless you again and again pastor Endale 🙏
@tamirategeleto5107
@tamirategeleto5107 2 жыл бұрын
Pastor endale big respect 🙏 🙌 👏 for you we love you more with your all wonderful songs 🎵 ❤ ♥ 💜 💙 💕 🎵......
@nigatbeyene646
@nigatbeyene646 2 жыл бұрын
እንዱዬዬዬ ከዝህ በበለጠ ፀጋ ተባረክልኝ ውዴአሜንንንንንን
What type of pedestrian are you?😄 #tiktok #elsarca
00:28
Elsa Arca
Рет қаралды 38 МЛН
ТВОИ РОДИТЕЛИ И ЧЕЛОВЕК ПАУК 😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 7 МЛН
How to Fight a Gross Man 😡
00:19
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 19 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 28 МЛН
ጸንቼ መቆሜ Daniel Amdemichael
17:06
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 306 М.
አለፍኩብህ New Official Video Clip 2021 Bishop Dawit Molalegn Pastor Endale Woldegiorgis  Tekeste getnet
13:33
ምሕረት የበዛለት
19:10
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 2,7 МЛН
What type of pedestrian are you?😄 #tiktok #elsarca
00:28
Elsa Arca
Рет қаралды 38 МЛН