6 ምርጥ የአጠናን ዘዴዎች😱| The 6 Best study methods|

  Рет қаралды 5,591

ስኬታማ ተማሪSketama Temari

ስኬታማ ተማሪSketama Temari

Күн бұрын

Пікірлер: 27
@Sketamatemari
@Sketamatemari Жыл бұрын
የትኛውን የአጠናን ዘዴ ለመጠቀም አሰባችሁ??? እኔ አብዛኛውን ጊዜ Feynman Technique ነው የምጠቀመው የቪዲዮ Link:- kzbin.info/www/bejne/m3yToX5rgs-peZI
@hanylove5144
@hanylove5144 Жыл бұрын
Wde le zendiro tefetagn indet inatna ket injemir pls video sirilin inamesegenalen
@Sketamatemari
@Sketamatemari Жыл бұрын
Eshi eseralachuhalew!
@HanifRedela
@HanifRedela Жыл бұрын
ለ 9ነኛ ክፍል የሚሆን የአጠናን ዘዴ ስሪልኝ በናትሽ
@Sketamatemari
@Sketamatemari Жыл бұрын
እሺ ግን በቪዲዮ ከጠቀስኳቸው ላንቺ የሚሆነውን መርጠሽ መጠቀም ትችያለሽ።
@HanifRedela
@HanifRedela Жыл бұрын
@@Sketamatemari eshe betam amesegnalew
@siparakahsay4475
@siparakahsay4475 Жыл бұрын
@@HanifRedela enem 9gna negn yaw ene baltekemewm GN bzu gobez temariwoch yemitekemut GN ke class mels yetemarutn yatenu Ena ketay Ken mimarutn yatenalu keza kdame Ena ehud yesamntun ykelsalu
@HanifRedela
@HanifRedela Жыл бұрын
@@siparakahsay4475 betam amesegnalew
@Maramawetzewdu-km1ig
@Maramawetzewdu-km1ig Жыл бұрын
3graed. Please note
@habtam-q4n
@habtam-q4n Жыл бұрын
ስወድሽ ለ8ክፍል ሚኒስትሪ አጠናን ዘዴ ንገሪኝ የተማሪ መከራ😢😢
@Sketamatemari
@Sketamatemari Жыл бұрын
እሽ ውድ እሰራለው በርቱ!
@school-vq1zw
@school-vq1zw Жыл бұрын
​@@Sketamatemariአዎ please please please please please please 🥺🥺🥺
@AryamAbraham-y9e
@AryamAbraham-y9e Жыл бұрын
የ8 ክፍል ኣጠናን ንገሪን
@Sketamatemari
@Sketamatemari Жыл бұрын
እሺ ግን በቪዲዮ ከጠቀስኳቸው ላንቺ የሚሆነውን መርጠሽ መጠቀም ትችያለሽ።
@AryamAbraham-y9e
@AryamAbraham-y9e Жыл бұрын
Okay
@DeremanLove
@DeremanLove Жыл бұрын
እርግጠኛ ነሽ ጎበዝ ተማሪ እወናለው?
@Sketamatemari
@Sketamatemari Жыл бұрын
Mokrew ena wtetun asawken!
@Tsen19
@Tsen19 Жыл бұрын
Le 8 yemihun
@Metages-qi6ep
@Metages-qi6ep 11 ай бұрын
በኬሚስትሪ ትምህርት እንዴት ጎበዝ መሆን እንችላለን?
@Sketamatemari
@Sketamatemari 11 ай бұрын
1. በመደበኛነት ተለማመዱ፡- ኬሚስትሪ ፅንሰ ሃሳቦቹን ለመረዳት እና ለማስታወስ ብዙ ልምምድ ይጠይቃል። መደበኛ ልምምድ ስለ ጉዳዩ ያለዎትን ግንዛቤ እና ማቆየት ለማሻሻል ይረዳዎታል። 2. መሰረታዊ ነገሮችን ይረዱ፡ በኬሚስትሪ መሰረታዊ ፅንሰ-ሀሳቦች ውስጥ ጠንካራ መሰረት እንዳለዎት ያረጋግጡ። መሰረታዊ ነገሮችን መረዳቱ የበለጠ የላቁ ርዕሶችን ለመረዳት ይረዳዎታል። 3. ግብዓቶችን ተጠቀም፡ ትምህርትህን ለመጨመር የመማሪያ መጽሀፎችን፣ የመስመር ላይ ግብዓቶችን እና የጥናት መመሪያዎችን ተጠቀም። አጋዥ ማብራሪያዎችን እና አጋዥ ስልጠናዎችን የሚሰጡ ብዙ ትምህርታዊ የዩቲዩብ ቻናሎች እና ድረ-ገጾች አሉ። 4. በሚያስፈልግበት ጊዜ እርዳታ ጠይቅ፡ ከአንድ የተወሰነ ርዕስ ጋር እየታገልክ ከሆነ ከአስተማሪህ፣ ወይም ከክፍል ጓደኞችህ እርዳታ ከመጠየቅ ወደኋላ አትበል። ፅንሰ-ሀሳቦቹን በደንብ መረዳት ለጥሩ ምልክቶች አስፈላጊ ነው። 5. እንደተደራጁ ይቆዩ፡ ከፈተና በፊት ያሉትን ርዕሶች በቀላሉ መገምገም እና መከለስ እንዲችሉ ማስታወሻዎችዎን እና የጥናት ቁሳቁሶችን ያዘጋጁ። 6. የተግባር ችግሮችን መፍታት፡- የተግባር ችግሮችን እና ያለፉትን አመታት የጥያቄ ወረቀቶችን በመደበኝነት መፍታት እና የፅንሰ-ሃሳቦቹን መረዳት እና መተግበር። 7. እንደተዘመኑ ይቆዩ፡ በኬሚስትሪ መስክ አዳዲስ እድገቶችን እና ግኝቶችን ይከታተሉ። ይህ ትምህርቱን በደንብ እንዲረዱት ብቻ ሳይሆን አስተማሪዎችዎን በእውቀትዎ ያስደምማሉ። 8. በትኩረት እና ተነሳሽነት ይኑርዎት፡ ኬሚስትሪ ፈታኝ ሊሆን ይችላል ነገርግን በትኩረት እና መነሳሳት ማናቸውንም ችግሮች እንዲያሸንፉ እና በርዕሰ ጉዳዩ ጥሩ ለመሆን ይረዳዎታል።
@Metages-qi6ep
@Metages-qi6ep 11 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤
@Sketamatemari
@Sketamatemari 11 ай бұрын
@@Metages-qi6ep ችግር የለውም እናንተን ማገዝ ደስታዬ ነው😊 ብቻ እናንተ ለጓደኞቻችሁ ቻናሌን share እያደረጋችሁ እነሱም ስኬታማ ተማሪ ይሁኑ🙏🙏v
@TsionDereje-p4o
@TsionDereje-p4o 8 ай бұрын
12 ተኛ ክፍል ነኝ እኔ ግራ የገባኝ ነገር አሁን የካቲት ላይ ነው እና ጊዜ አጭር ነው አጥንቻለው ብዬ ግን አብዛኛውን part forget አርጌዋለሁ so ምን ላርግ እና ሌላኛው ነገር sheet የት አገኛለሁ ..... ስለዚህ ነገር ምን ትይኛለሽ
@Sketamatemari
@Sketamatemari 8 ай бұрын
እረዳሻለው። አብዛኛውን ጊዜ ፈተና ሲቃረብ ድንጋጤውም ፍርሃቱም ተደራርቦ ያጠናነውን ያስረሳናል፤ ነገር ግን ይሄንን ችግር የተለያዩ ዘዴዎች ተጠቅመን በደንብ አድርገን መቀነስ እንችላለን። እኔ ከምጠቀመው መንገድ ልጀምርልሽ እኔ እንደዚህ አይነት ችግር ሲያጋጥመኝ Flashcard, Highlighting & Past paper እጠቀማለው። አንችም እነዚህን ዘዴዎች ብትጠቀሚ በጣም ይረዳሻል።
@makibmakib-po5gt
@makibmakib-po5gt 6 ай бұрын
@@Sketamatemari past paper mendenew
@AppAbuka
@AppAbuka 11 ай бұрын
እህቴ ሁሉ ነገር ከብዶኛል እባክሽን እርጂኝ 12ኛ ነኝ natural
@Sketamatemari
@Sketamatemari 11 ай бұрын
እሺ። በምን ላግዝሽ?
ዝም ብላችሁ አታጥኑ❗️| 6 Worst mistakes to avoid while studying|
8:00
ስኬታማ ተማሪSketama Temari
Рет қаралды 3,6 М.
Don't look down on anyone#devil  #lilith  #funny  #shorts
00:12
Devil Lilith
Рет қаралды 48 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 269 #shorts
00:26
How to study Effectively: 5ቱ ምርጥ የጥናት ዘዴዎች
4:09
Target Tutorial
Рет қаралды 455 М.
Productive things to do when you are bored #productivity #sketamatemari
0:17
ስኬታማ ተማሪSketama Temari
Рет қаралды 794
Study tips only toppers know #study #studytube #sketamatemari
0:28
ስኬታማ ተማሪSketama Temari
Рет қаралды 4,3 М.
Don't look down on anyone#devil  #lilith  #funny  #shorts
00:12
Devil Lilith
Рет қаралды 48 МЛН