KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
7- አስማእ ቢንት ዑመይስ (ረ.ዐ) || የሴት ሶሃባ ታሪክ - የጃዕፈር ኢብኑ አቢ ጣሊብ ባለቤት
32:16
ምን ብታይ ይሆን እንዲህ ፈገግ ያለችው || ልብ የሚነካ ታሪክ || @ElafTubeSIRA
12:07
I Sent a Subscriber to Disneyland
0:27
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Music Video)
2:50
От первого лица: Школа 4 🤯 ЗАТОПИЛИ КВАРТИРУ УЧИЛКЕ 😂 ЦЫГАНЕ В ШКОЛЕ 😍 ВЕЧЕРИНКА ГЛАЗАМИ ШКОЛЬНИКА
28:03
Did She Really Cut Her Hair?!😅 I'm Not Surprised Why She Crafted A DIY Hairdresser! #shorts
0:46
6- ፋጢማ ቢንት ሙሐመድ (ረ.ዐ) || የሴት ሶሃቢያት ታሪክ || فاطمة بنت محمد የነቢያችን ﷺ ልጅ
Рет қаралды 229,263
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 437 М.
Elaf Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 634
@altoupa1174
3 жыл бұрын
የፋጢማ ልጅች ታሪክ ብትለቅልን ጀዛክ አላህ ኡስታዝ
@ፋፊየመርሳዋ-ጘ3ቐ
4 жыл бұрын
እንባ እየተናነቀኝም ደስ እያለኝም አድምጨ ጨረስኩት ጀዛክ አላሁ ኸይረን ሁለት ዘንቢል ልብስ ተኩሸ ጨረስኩ ምንም ሳላቀው እያዳመጥኩኝ ትንሽ ረዘም አድርግልን እንደዚህ ታሪክ ስታቀርብ ውድ ወንድማችን ባረከላሁ ፊክ
@ethiopiamymotherlove7455
3 жыл бұрын
ማሻ አሏህ አሏህ ተጠቃሚዎች ያድርገን ፋፊዬ እኔም በጣም ደስስስ እያለኝ
@ያረብፍትህለወገኖቸ
3 жыл бұрын
በትክክል ደምሩኝውድእህቶቸ
@ያረብፍትህለወገኖቸ
3 жыл бұрын
የኔቅመምነገር
@መሬም-ረ2ጀ
3 жыл бұрын
ጀዛከላህኸይር ኡሥታዝ
@jamillaahmed4507
26 күн бұрын
አወን ወላሂ በመካከል እንባየን አያለሁ እዛው ደግሞ መልሼ ፈገግ እላለሁ
@zaybaeshata6794
4 жыл бұрын
ይሄ ቻናል ግን እደኔ እሚመቸው ካለ 👍
@fatimaimam2532
4 жыл бұрын
በጣም ነው የሚመቸኝ ሰሰማው ብውል የማልሰለቸው ቻናል አላህ ይጨምርለት እኛንም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን
@memememe3166
3 жыл бұрын
በጣም ይመቸኛል
@ለኔካለህ-ጸ8ከ
3 жыл бұрын
እኔ ወላሂ ስለነብዩ ሱለላሁ አለይሂ ሳዳምጥ እያለቀስኩነዉ ያረብ ወፍቅኒ
@Kwt-xo8tr
3 жыл бұрын
በጣም ነው የሚመቸኝ
@kokobabdu1648
3 жыл бұрын
እኔ
@taibataiba.youtube4045
4 жыл бұрын
አላህ ልባችን እና ቀልባችን በቁረአን ይክፈትልን ያረብ የፋጢመቱን ኢማንአንተ ወፍቀን ያረብ
@wgrdtf9580
3 жыл бұрын
አሚንን
@fethyaabdellahabdellah902
3 жыл бұрын
ameeen
@ለኔካለህ-ጸ8ከ
3 жыл бұрын
ቁራአን ለማበብ አልቻልኩም 😥😥😥😥😥
@taibataiba.youtube4045
3 жыл бұрын
@@ለኔካለህ-ጸ8ከ እረ እህቴ እኔም በቃ ልቀራ ግሩፕ ልገባ ስል እሚይዘኝ ነገር አለ
@ለኔካለህ-ጸ8ከ
3 жыл бұрын
@@taibataiba.youtube4045 አየይ አሁንስ በጭቀት አለኩ ማበብ ምኞት ብቻ ሁኖሊቀርብኝነዉ😥😥😥😥
@FgCj-ih5hm
Ай бұрын
ኢላፍ ዉስጤ ነዉ
@mohammedawol2741
4 жыл бұрын
አላህ ሙስሊም ስላደረገን ምስጋናው ስፊ ይሁን ስራችንም ንግግራችንም በእስልምና የተዋበ ያድርጉልን
@meryamealemu8336
3 жыл бұрын
Ameeene
@fridosfridos2021
3 жыл бұрын
አሚን ያረቢ
@kokobabdu1648
3 жыл бұрын
አሚን
@fatemahassen5657
3 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@zahramohammed77
3 жыл бұрын
አሚንን ያረብ
@ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
3 жыл бұрын
የአላህ ግማሹን እያለቀስኩ ግማሹን ደስ እያለኝ ጨረሰኩት የአላህ ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
@حبيبةزودو
4 жыл бұрын
A w w ወገኖቸ ዱአ አዱርጉልኚ ለአላህ ስትሉ አላህ አሳቤን ይሳኮልኚ የአላህ
@ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
3 жыл бұрын
አላህ ያሳካልሽ ያሰብሽዉን
@ኡሙአሊዮቱብ
2 жыл бұрын
አላህ ያስብሽውን ያሳካልሽ እህቴ
@zainbhekmat9927
2 жыл бұрын
አላህ ያሳካልሽ ያረብ
@FatumaFatuma-gs8qr9715
Жыл бұрын
አላህ የልብሽን ይሙላልሽ ለሁላችንም አላህ ሀሳባችንን ያሳካልን ያረብ🤲
@cgf8399
7 ай бұрын
አላህያስብሺዉንያሳካልሺ
@TeruyeMektea
16 күн бұрын
አላህ ይጨምርልህ
@እማዬኑሪልኝሣይከፍሽዘላለ
9 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ወድሜ ለሁላችንም ጀነተል ፊርደውስን አላህ ይወፍቀን 🤲🤲🤲
@hiytehiyte2730
7 күн бұрын
ማሽአለህ ዳስ የምል የፍጢመ ራ ዐ ፡ታሪክ❤❤❤❤ሱበሃን አለህ 😭😭
@HayteSeid-f7q
4 ай бұрын
ፊዳከአቢወኡሚያረሡላላህሶሎላሁአሊሒወሰለም ያረቢእደዚህአይነትኢማንእናእዝነትወፍቀንያአላህ
@mohammadomar9131
3 жыл бұрын
ጀዛአክህ አላህ ኸይረን
@X697Infinix
6 ай бұрын
ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወነፍሲ ያረሱሉሏህ 😭😭💔💔
@ሚናሙሰማ
Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@FatumaFatuma-gs8qr9715
Жыл бұрын
ሠሉ አለይሂ ወሠለም ሥሏላህ አለይሂ ወሠለም ሥሏላህ አለይሂ ወሠለም
@najibmuhiden5582
3 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ወንድማችን ቀጥል አሏህ ያበርታህ ምርጥ ስራ ነው ወሏሂ በጠም ነው ምትመቸኝ አንተን ሚገልፅበት ቃል ዬለኝም ብቻ አሏህ የምጠቅም እውቀት አብዝቶ ይስጥህ ።
@ajajumunn5346
2 жыл бұрын
መሻአላህሣህቦቺን ማደመጠአለባቸሁ አሏህይጨምረልን
@رَبِّاشْرَحْلِيصَدْرِي-ق3ف
2 жыл бұрын
ማሸአላህ አለይክ ውድ የኢሠላም ልጆች ከዚህ ታሪክ ምን እንማራለን ሡበሀን አላህ የውዱ ነብያችን ልጅ ታሪክ ከምንም በላይ አሰተምረና ልብ የሜነካ ነው
@slumanandtoyba3214
4 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ በርታ ወንድም ላይክ ሸር አርጉ
@hayatadem6786
2 жыл бұрын
ኧረ ለአላህብላችሁ ግሩፕ ካለ አስገቡኝ
@nejatmohemmad1345
4 жыл бұрын
ያአላህ የሙስሊም ሚዲያዎች አጀት የሚበላ ነው አላህ ልቦና ይስጠን ዛዛታ ቢሆን አሁን 3k ከዛ በላይ እናይ ነበር ማሻአላህ ወንድማችን የምታቀርበው ሁሉ ትልቅ ትምህርት አለው ጣእምም አለው ጠንክር
@tube6778
4 жыл бұрын
ቤተሠብ አድርጊኝ
@እናቴለኔሲልያኑርሽ
3 жыл бұрын
ሁላችንም ሼር እናድርግ
@ZaharaKadar
Жыл бұрын
የአለህ❤❤❤
@KsaKsa-v8l
2 ай бұрын
ዋለይኩምአሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ፣ጀዛክአላህኽየር
@ሀናንዩቱብ-ጠ7ቸ
3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው ተሰምጭ ነበር ስሰማው የነበረው እነዚን የመሳሰሉ ታሪኳች ስሰማ ጠካራ ለመሆን ለራሴ ቃል እገባለሁኝ በእርግጥ እደነሱ ጥንካሬ ከይት መቱ ነገር ግን አላህ ምንም አይሳነውም ለነሱም እደሰጠው ሁሉ ለእኛም ሌሰጠን የተገባ ነው ቻይም አዋቂም ጥበበኛም ነው ለአላህ ጥራት ይገባው አላህ መልካም ምንዳን ይመነዳቸው ሰላሙ ያወርድላቸው ለእኛም ጥንካሬ ብርታት ኢማን ይለግሰን በጣም አመሰግናለሁኝ ጀዛከላህ ኸይረን
@naewfdhh2504
4 ай бұрын
ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም🌹 ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም 🌹 ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም 🌹
@fatemaadam6365
3 жыл бұрын
ሸር አድርጉት እንጠቀምበት የማያቁትም ይጠቀሙበት ሠብስክራይብ አድርጉት ወድማችንን እናበረታታው ያበናት
@الهمافتحليابوابرحمتك
2 жыл бұрын
Mashallah allah yichmerelih
@Halimaendris-bi5us
3 ай бұрын
እኔ ላንተ ቃል የለኝም አላህ መልካም ስራህን ይቀበልህ ወላሂ ዱአ አረልሀለሁ❤❤❤
@ZaharaKadar
Жыл бұрын
አለህ ይጨምረሊኒ
@TheSamurai4ever
Жыл бұрын
ወአለይኩ አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ማሻአላህ☝️☝️☝️👍👍
@لاإلهإلااللهمحمدرسولالله-ظ8ص
3 жыл бұрын
ስለላሁ ዐለይሂ ወስለም💔😭 ስለላሂ ዐለይሂ ወስለም💔😭 ስለላሁ ዐለይሂ ወስለም💔😭 ረደላሁ ዐንሀ ያርብ ሽህ ባረከላ ፈኩም ወጀዝኩምላ ከይር ያርብ 👍❤🕋⌛ ያርብ ስምትው ከምጠቅሙ ይደርገን
@FatumaFatuma-gs8qr9715
Жыл бұрын
ሠሉአለይ አለይሂ ወሠለም ሠለላህ አለይሂ ወሠለም ሠለላህ አለይሂ ወሠለም ሠሉ አለይ ወሠለም🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭
@muridabereka7083
4 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህ አክበር ሱብሀን አላህ አልህምዱሊላህ ላኢላህ ኢለላሂ መሀመድ ረሱረላሂ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም
@hauuhauu5524
4 жыл бұрын
ማሻ አሏህ አያቱ ሷሀባ ላይ ተመስጨ ቀረቸዋለሁ
@abuselim5994
4 жыл бұрын
የት ነው እሚገኘው መፀሀፉ እኽቲ
@hauuhauu5524
4 жыл бұрын
@@abuselim5994 ረያድ
@امفوزان-م7ق
2 жыл бұрын
የት ነው የላው ንገሪኝ እስቲ ፕሎስቶር ነውን
@ሀያትኡመር
5 ай бұрын
ዋለይኩ ሰላም ወራመቱላሂ ወበረካቱ ሰለላሁ አለሂ ወሰለም ሰለላሁ አለሂ ወሰለም ጀዛከላህኸይረን🌺🌺
@alhamdulillah6617
3 жыл бұрын
ወአለኩምሠላም ወራህመቱላሂ ውበረካትሁ ማሽ አላህ በጣም ደሥ ይላል አላህ የጨምርልህ ወድም
@rewudajemal
Жыл бұрын
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ወንድማችን ባረከላህ ፉክ አላህ ጀነተል ፉርዶስ ይሰብስበን ያጀመአ❤ አሚን
@ZmiYimam4519
Ай бұрын
ሹክረን በርቱልን
@CLoud-ph7nb
Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኡስታዙነ
@AishaSali-vb6yl
5 ай бұрын
Selawat. Awrdu subhanela❤❤❤❤❤❤❤
@ያአሏህያለአተማንምየለኚ
4 жыл бұрын
አልሀም ዱሊላህ. የረሱል ኡመት ላደረገኚ አላህ ምስጋና ይገባዉ
@Samera-mw1vq
8 ай бұрын
صل الله عليه وسلم الحمد الله على نعمة الإسلام
@kikahumed2392
2 жыл бұрын
ጀዛካላህ ከይር እንዴት እሚጣፍጥ እሚያሰለቅስ እሚያስደስት ታሪክ ተረክልን አልሃምዱሊላህ ሊላ ሙስሊም ላደረገኝ አላህ ምስጋና ይገባዉ መጨረሻዬንም ያማረ አላህ ያድርግልኝ
@fateemakamal7803
3 жыл бұрын
ረዲየላሁ አንፋጢማ ወጀዛከላህ ኸይር ምርጥ አቀራረብ ነው
@Umo-Amer
3 жыл бұрын
እህቴ ቤታሰብ እንሁን
@GiasBd12-r2e
29 күн бұрын
ሡለላሀ አለይሂወሠሌሜ ሡለላሀአለይሂ ሡለላሀአለይሂ ወሠሌሜ ሡለላሀአለይሂወሠሌሜ ሡለላሀአለይሂወሠሌሜ
@sayoutube266
3 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ድንቅ አቀራረብ ወላሂ ሃያቱ ሰሀባ መቼም የማይጠገብ ሲራ ነው ጀዛከላህ አኹና
@Smarh-f7f
6 ай бұрын
ዋሊኩመሰላመ ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛህን አላህ ይክፈልክ ወድማችን
@AsnakeGeberemariyam
7 ай бұрын
አላህ በሰማነው እምንጠቀም ያርገን አሚን
@tube-me3pd
3 жыл бұрын
ሱባህን አላህ አልህየ ብጅነት ጉርቤታችው እርግን የያራህማን
@SaadaMuhamad-nu6gp
Жыл бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራመቱሏሂ ወበረካቱሁ አላህ ልባችን አና ቀልባችን በቁረአን ይክፈትልን ያረብ ያአላህ የፋጢማ ኢሚንአንተ ወፋቀን ያረብ
@ibumas2470
Жыл бұрын
ያረብ በዲናችን ጠንካራ አድርግልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@nejimiakedir9991
Жыл бұрын
s.a.w.አለህዬ፡ፈተነችን፡በዝቷል፡እነ፡ፈተነውን፡በድል፡የምንወጠ፡አድርገን፡
@HananHanan-ko2pt
3 жыл бұрын
Jezakumulahi keyren
@jamilayasinraya8121
3 жыл бұрын
ጀዛከላህ ሕይረን ጀዛ
@Saada-u6q
Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛካላህኸይር
@ነገሌላቀንነው-ፈ5የ
10 ай бұрын
ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሠ አ ወ 😍😍😍 ጀዛከሏህ ኸይር
@Fatimah-im6mw
2 жыл бұрын
አሰሙአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሠላምነዉ ያጀመአ
@እዮሪካ-ከ9ፀ
2 жыл бұрын
መሻላህ,በርታ,ወድማችን,ጀዛህ,ካላህ,ከይር
@እሙአማ
Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁመሻአላህ በጣም ደስ ይላል ጥሩ ትምህርት ነው
@zebibaseid7755
3 жыл бұрын
እሲኪ አሁን ይህ ድስላይክ ያስደርጋል ይገርማል በጣም አላህ ልቦና ይስጣችሁ ድስ ላይክ ለምታደርጉት
@sameerasameera8996
2 жыл бұрын
ማሻአላህ ወንድማችን ጀዛከላህ ኽይር ወላሂ ልብ ይነካል የፋጡማ ታሪክ አቢ ዋኡሚ ያረሱለላህ
@fatimakssa551
2 жыл бұрын
ጀዛሁም ኸላህ ኸይር
@الحمداللهعليكلحل-ص5ك
2 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይረ
@ኡሙኢማንየናቴነፍቅ
3 жыл бұрын
ጀዛክም አላህኸይር ሱበሀን አላህ ያስዘናል
@jeddahksa9885
3 жыл бұрын
ጀዛኩሙሏህ📚
@hammedhammed6696
4 жыл бұрын
ወአልኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ስለላሁ አለሂ ወሰለም ስለላሁ አለሂ ወስለም ስለላሁ አለሂ ወሰለም ጀዛኪላህ ከይር አላህ ይጠብቅህ እኛም በሰማነው የምንጠቀም ያርገን
@loulouloulou7016
3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ።ወላሂ እኔም ፋጢማ ቢት ሙሀመድነኝ አላህ በስሙዋ ብቻ ሳይሆን በተግባርም አላህ ያመሳስለኝ አሚን አላሁመ አሚን
@ddgj761
3 жыл бұрын
ጀዛከሏህኸይረን ዱንያወልአኼራ
@faseenaboobu1007
5 ай бұрын
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱሉላህ
@selehadindereja1942
2 жыл бұрын
አሰላሙ አላይኩ ወራህመቱላህ ወባራከቱሁ ጀዘከለ ኸይራን አላህ ይጨምርላቹ አላህ ኸይር ጀዘ ይክፈላቹ
@fatumaibrahim5378
Жыл бұрын
የኛ ዉድ ነብይ😢🎉🍀🍀❤❤
@missyoumother6691
4 жыл бұрын
ጀዛከሏህ ኸይረን ወንድማችን አሏህ ይጨምርልህ ጎበዝ በርታ መሰሎችህን ያብዛልን
@taiyabataiyaba2171
3 жыл бұрын
,❤❤
@rizaahmid5337
2 жыл бұрын
OoLllll
@rizaahmid5337
2 жыл бұрын
@@taiyabataiyaba2171 Oooooo
@rizaahmid5337
2 жыл бұрын
llllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll
@hayath9248
2 жыл бұрын
አሚንንን
@فهدالسعوديه-ج7ت
4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛክ አላህ ኸይር እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያድርግን
@እስላሚክYOUTUbe
Жыл бұрын
ጀዛኩምላህ ኸይር
@FgGg-fv9bf
Ай бұрын
ጀዛከሏህ
@toybaethubia9852
4 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛክ አላህ ኸይር አላህይጨምርልህ እኛም አላህ ሰምተን የምንጠቀም ያድረገን አሚን ያረብ
@እስላሚክYOUTUbe
Жыл бұрын
ሱለላህ አለይህ ወሰለም
@Saada-u6q
Жыл бұрын
ሱለላህ አለሂ ወሰለም
@hawwa_wallo_tube2416
4 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته صلى الله عليه وسلم جزاك الله خيرا يا اخي اللهم اجعلنا من الصالحين قولو امين
@sayoutube266
3 жыл бұрын
اللهم امين يارب
@ሀዊየአላህባሪያ
2 жыл бұрын
ጀዛ ኸላህ ከይር ወንድማችን 😭😭😭😭
@rukiykemal1543
3 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኽይረን
@كريمهمحمد-ظ3م9ز
3 жыл бұрын
መሻአሏህ ጀዛኩሏህይረን ይሂን ታሪክ ምታቀርቡልን
@ኢትዮጵያኢትቢት
3 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ይመስጣል
@r6168
2 жыл бұрын
ሰሀባወች ያሉበትን ህወት ሳይ በኛ ጊዜ አዘኩኝ ምናህል ከአላህ መገዲ ወተናል ሀያአ የለን ኢማን ማስመስል ብቻ ዝሙቱ ሸርኩ ቢዳአው ር እኛ ዋ መጨርሻችን
@መርየምነኝየኡሙማሂርውድእ
4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኢላፍ ቲዩብ
@zubyedachala3556
3 жыл бұрын
وإليكم اصلمودمتليوبدختو
@hayatemohammed1158
Жыл бұрын
የአላህ ልባችንብርሀንአድረግልን።ያረብ የተጨነቀችነፍስፈውሳት።ይኸንየኢላፍሰከታተል አልጠግበውም።
@beleteyhussen2764
2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ወንድሜ አላህ በሠማነው የምንጠቀም ያርገን
@JdKd-xm2wk
2 ай бұрын
አልሀምዱሊላ ሂ እረብላለሚን ሙስሊም አርጎ የፈጠረን ጌታ
@fatumasiraj5109
2 жыл бұрын
ሰለላሁ ወአለሂ ወሰለም
@liyabitsherifgx2438
3 жыл бұрын
ሀቂቃ ኢላፍን ዩቱብ በጣም ነው የምወደው ጀዛ ኩሙሏህ ኸይር አዱንያ ወልአኺራ 📚📚✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔
@hanana5864
Жыл бұрын
ሰለላሁ አለሂ ወሰለም
@FatumaFatuma-gs8qr9715
Жыл бұрын
ሠሉ አለሂ ወሠለም ሠለላሀ አለይሂ ወሠለም ሠለላሂ አለይሂ ወሠለም😭🤲
@ስልጤሚዲያ-ሸ7ቘ
3 жыл бұрын
ሰለለህ አላሂ ወሰለም
@dasasetube2109
3 жыл бұрын
ያስልጤት ፈያንሽ
@sarahseid356
2 жыл бұрын
ዉአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛኸላህ ኸይረን ጀዛ
@ekramekram7505
2 жыл бұрын
ጀዛኩለህር
@Mነኝዉሀብያአልወድም
3 жыл бұрын
ባረከሏሁ ፊኩም
@shsvssbshs4476
4 жыл бұрын
ማሻ አላህ በርቱልን
@mekyaendris3734
Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ. ወሰለም. ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@fatumaEbrahim-oc5nr
8 ай бұрын
የአላህ የአላህ ያርብ እገዛህን ወፍቀን ያርበና ከጠማማውሁሉ አርቀን ወደከይር አቅርበን
@ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ
3 жыл бұрын
ኢሻአላህ አተንም እኛንም የአላህን ትእዛዝተቀባይ ያድርገን ያረብ አሚንንንንንን
@ZakiaHammoudeh
6 ай бұрын
ጀዛክ ኸይር 🎉🎉
@SurprisedClogShoes-wj1xg
11 ай бұрын
ጀዛ ከለህ ይረ
@rassdd4248
3 жыл бұрын
ጀዛኩም አሏህ ኸይራን ኢላፍ ዩቱብ
@ZemzemMuhammedali-bo2vh
10 күн бұрын
صلي الله عليه وسلم ❤الله اكبر 🥺يالله الحمدلله 🤍🤍 سبحان الله
@Mነኙትሠፍኛዋ
3 жыл бұрын
አላሀ በይማነችን ጠንከር የድርጋን ያርቢ
32:16
7- አስማእ ቢንት ዑመይስ (ረ.ዐ) || የሴት ሶሃባ ታሪክ - የጃዕፈር ኢብኑ አቢ ጣሊብ ባለቤት
Elaf Tube
Рет қаралды 22 М.
12:07
ምን ብታይ ይሆን እንዲህ ፈገግ ያለችው || ልብ የሚነካ ታሪክ || @ElafTubeSIRA
Elaf Tube - SIRA
Рет қаралды 118 М.
0:27
I Sent a Subscriber to Disneyland
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН
2:50
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Music Video)
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 2 МЛН
28:03
От первого лица: Школа 4 🤯 ЗАТОПИЛИ КВАРТИРУ УЧИЛКЕ 😂 ЦЫГАНЕ В ШКОЛЕ 😍 ВЕЧЕРИНКА ГЛАЗАМИ ШКОЛЬНИКА
Руслан Гладенко
Рет қаралды 4 МЛН
0:46
Did She Really Cut Her Hair?!😅 I'm Not Surprised Why She Crafted A DIY Hairdresser! #shorts
Cool Tool Shorts
Рет қаралды 82 МЛН
1:54:07
سورة البقرة كاملة, رقية للبيت, وعلاج للسحر | القارئ علاء عقل - Surah Al Baqarah
أجمل تلاوات القرآن الكريم
Рет қаралды 4,4 МЛН
1:13:52
አቲካ || ሙሉ ታሪክ || የሽሂዶች ሚስት || ልብ የሚነካ ታሪክ || @ElafTubeSIRA
Elaf Tube - SIRA
Рет қаралды 137 М.
27:56
ኢስራእ እና ሚዕራጅ // ሙሉ ታሪክ
Elaf Tube
Рет қаралды 620 М.
1:29:03
ሀኒያ ||ሙሉ ክፍል||@Amin_media @amin_multimedia_production #elaf_tube #ebstv #nejah_media @LijTofik
Amin media | አሚን ሚዲያ
Рет қаралды 44 М.
28:40
4- ዓኢሻ ቢንት አቡበክር (ረ.ዐ) || የሴት ሶሃቢያት ታሪክ || የነቢያችን ﷺ ባለቤት
Elaf Tube
Рет қаралды 51 М.
48:47
||የቀልብ በሽታ|| ልብ ያለው ልብ ይበል||ኡስታዝ ካሚል ጣሀ||
Tofik Tube=ቶፊቅ ቲዩብ
Рет қаралды 50 М.
1:38:53
የነቢያችን ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የህይወት ታሪክ
Elaf Tube - SIRA
Рет қаралды 648 М.
1:16:09
ዒሳ(ዓ.ሰ) عيسى JESUS ያልተሳማ ሙዕጅዛ New Amharic Dawa ልብ ያለው ልብ ይበል Ustaz Yasin Nuru @DarulTowhid
Darul Towhid - ዳሩል ቶውህድ
Рет қаралды 128 М.
1:03:49
ዲራር ኢብኑልኸጣብ || የሶሃቦች ታሪክ || @ElafTubeSIRA
Elaf Tube - SIRA
Рет қаралды 27 М.
35:27
ነቢዩላህ ኢብራሂም (ዐ.ሰ) // ሙሉ ታሪክ // ELAF TUBE ኢላፍ ቲዩብ
Elaf Tube
Рет қаралды 454 М.
0:27
I Sent a Subscriber to Disneyland
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН