#7/1/17_

  Рет қаралды 13,331

ያሮስ ሚዲያ Yaros Media

ያሮስ ሚዲያ Yaros Media

Күн бұрын

Пікірлер: 75
@woinshetmekuriya1206
@woinshetmekuriya1206 Ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለዛሬው ቀን ሁላችንንም መድሐኒአለም ይቅር ይበለን እንደቸርነቱ
@kokobekoki5155
@kokobekoki5155 Ай бұрын
Enanten manager ayetebekibenem enantem betihonu hayemanotachun askedemu mikneyatum orthodoks kehonachu rasachun adenu
@AbebechGenahegu
@AbebechGenahegu Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን ወድማችን እድሁም የክርስቶስ ቤተሰቦች ሁላችሁም ❤❤❤
@lizethio6061
@lizethio6061 Ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን እንኳን ለዘመነ ማቲዬስ በሰላም አደረሰን 🙏🏽
@TegesetGetent
@TegesetGetent Ай бұрын
ወድሜ ልክ ነህ ማንም አጋንንት የሰፍርብት አፍውን ስክፍት አሜን ብለን እነቀብላለን የተድፍርነው ለዚ ነው
@MyLoveMyLove-v1x
@MyLoveMyLove-v1x Ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን
@aytegebkibret7685
@aytegebkibret7685 Ай бұрын
ልዑል እንደምን አለህልኝ እንኳን ከዘመነ ዮሐንስ ወደዘመነ ማቴዎስ አሸጋገረህ መረጃህ በታም ለእኛ የጠዋት ቁርስና የማታ መቅሰስ ነው እናም በርታልን ወንድማችን
@MahletMulat-h6h
@MahletMulat-h6h Ай бұрын
አባታችን እድሜከጤና ያድልልን እኛም ሰምተን መልካም ፍሬን የምናፈራ ያድርገን
@amsaletefara7995
@amsaletefara7995 Ай бұрын
ወጎኖቼ በውጭው አለም ያለውን ጉድ አባቶችንን አሳሰቡልን ንጽሃን የሆኑ ህፃናት ልጆቻቸው ጥዋት ከርሰትና አሰነሰተው ከሰዓት በኋላ በጭፈራ ህፃኑም ጭምር እያሰጨፈሩት ነው የሚያመሹት እና ወጎኖቼ አባቶችን እንዲያሰቆሙዋቸው አሳሰቡልን እግዚአብሔር አምላከ ማሰተዋሉን ይሰጠን አሜን
@elizabethyimer237
@elizabethyimer237 Ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን።
@alyahar
@alyahar Ай бұрын
እግዚአቤሄር ይመስገን ወንድማችን አዎ ተዋህዶ እኳቀትተኛ ናት ግን እኛና በዉስጥ የተሺሸጉት ደብተራዉችን ይቀልልን አሜን በእምነቱ ያፆናን አሜን በርታልን ወንድማችን❤❤❤
@azada-o9r
@azada-o9r Ай бұрын
እሜን እልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@addisbroom682
@addisbroom682 Ай бұрын
Thank you ያያዬ🙏🙏🙏
@yaros_media
@yaros_media Ай бұрын
Thank you too
@IsralSeged
@IsralSeged Ай бұрын
አሜን
@ZaharaShumi-ty3li
@ZaharaShumi-ty3li Ай бұрын
በትክክል ያያዬ በርታልን ይሄ ጅብፊት ተዋህዶዎች አየናቸሁን ግለጡ ጠብቁ ይሄን ሠወዬ ደራሹን አጠፉልን
@dagimabebe9024
@dagimabebe9024 Ай бұрын
ለአባታችን ቃለህይዎትን ያሰማልን ።እኔ መምህራን ስለ ፀሎት ያስተማሩትን ትምህርት ብታቀርቡልን ።አይንን ጭፍኖ መፀለይ ለጨለማው ገዥ ነው ይባላልና ከመምህራኑ ብታሰማን ።
@HareguaGeremew
@HareguaGeremew Ай бұрын
Amen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 egzabhre ymsgene ❤❤ orthodox lezlalem tinure amen amen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 kale hewtne yasemalne 🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾
@AmanAa-ll7fo
@AmanAa-ll7fo Ай бұрын
ስለሙሽሮች ያስተማሩት ምርጥ ትምህርት ነው የኔም ጥያቄ ነበር
@Meserete-bp1uv
@Meserete-bp1uv Ай бұрын
ላባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Raheel-q7g
@Raheel-q7g Ай бұрын
33333🎉3🎉🎉33333334rrr4🎉eerree🎉5🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢🎉🎉deee🎉🎉😢😢😢🎉🎉🎉sw2sssfr😅😅
@AmarechNew
@AmarechNew Ай бұрын
AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤
@YeshGebre
@YeshGebre Ай бұрын
ተባረክ ወድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@borenaabebechayano-ow8sk
@borenaabebechayano-ow8sk Ай бұрын
ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄጻናቶቻችን ፍትህ ለሴቶች እንዳይረሳ
@OursCell-nv3yk
@OursCell-nv3yk Ай бұрын
ቅርታ የመልካም ሁሉ ነገር ቀዳሚ ነውና መልካም አድርጋችሁዋን እግዚሐብሔር ይቅር ይበላችሁ ልቦና ይስጣችሁ ተፀፀቱ በሐይማኖታች
@sayiethiopia
@sayiethiopia Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤
@LovelyDahliaFlower-rf7vf
@LovelyDahliaFlower-rf7vf Ай бұрын
እጌዘሐቤሔሬ ይጠቢቀን አሜንአሜን❤❤🎉🎉
@ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ
@ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ Ай бұрын
ድንቅ❤ምስክር ነዉ❤ክብር❤ለእግዚኣብሔር❤ይሁን❤ለዘላለም❤ኣሜን❤የእመኣምላክ❤ድንግል❤ማርያም❤የቅዱሳን❤የፃድቃናት❤የሰማእታት❤የነገስታት❤የሃወርያት❤የነገስታት❤ፀሎትና❤በረከት❤ኣይለየን❤ለዘላለም❤ኣሜን❤
@frezewdlema4519
@frezewdlema4519 Ай бұрын
ወጣቶች ይቅርታ ማለት ትከክለኛ አካሄድ ነው ። ኢትዮጵያዊ በውጭዎች በሰንሰለት ታሰረንም አልተገዛንም!
@yhguyt
@yhguyt Ай бұрын
አሜን፡አምላካችን፡አጋእዝተአለምስላሴ፡ክብርናምስጋናአምልኮስግደት፡ይድረሰው፡ ዛሬ፡የአምላክ፡አያቱ፡ቅድስት፡ሀና፡የተወለደችበት፡ነውና፡በአለ፡ንግሷ፡ነው፡እንኳን፡አደረሳችሁ❤ቃለህይወት፡ያሰማልን።
@Etiopa
@Etiopa Ай бұрын
አባቶቻችን እኮ ሊቅ ናቸው ❤❤❤
@kidhgs717
@kidhgs717 Ай бұрын
Yaya z lideta ejig betam yeminakebirih yetewahdo enku lij neh zarem negem helem bekibir yanurih. Hulem dimits silemitihonilin enamesginalen.
@semacrist8085
@semacrist8085 Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m Ай бұрын
ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
@ZaharaShumi-ty3li
@ZaharaShumi-ty3li Ай бұрын
ዝበል ሁሌም ፈጣሪን የሚፈታተን ስራ ነው የምተሠራው ያንተ አላማ እየተነቃብህ ነው ሁሌም ይቅርታ አንሰማም ሌላ የአርተ ሰራ ጠፋዴ ምድረ ወጠጤ ሠገጤዎች አትፈታተኑን የ 666 አለማማጆች ናቸወ ዘነበ ወላ በስተአረጀና ፋጣሪ የመዋረጃ ጊዜው ደረሷል
@BelliZeleqe
@BelliZeleqe Ай бұрын
seAnemlam❤❤❤❤💛💚
@KOmobieK
@KOmobieK Ай бұрын
እጀግ ደስ ይላል
@muluahmad6042
@muluahmad6042 Ай бұрын
Des yelal ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samrawit-e8d
@samrawit-e8d Ай бұрын
እኔ ልዑል ነኝ ከሚሆንስምህ እኔ የልዑል ነኝ ቢሆን መልካም ነው
@AdanuNida
@AdanuNida Ай бұрын
እውነት ነው ዝምታን ያስደፍራል
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 Ай бұрын
ለማይሰሙትስ አታስቡም ከምስራታችን በፉት ትርጉምን ማውቅ አለባችሁ
@borenaabebechayano-ow8sk
@borenaabebechayano-ow8sk Ай бұрын
ስላሴዎች ለዛ ያብቁኝ እንጂ ጋብቻዬን በቅዱስ ቁርባን ብቻና ብቻ ነው
@abebualemu3518
@abebualemu3518 Ай бұрын
ሙሹሮች ምን አጠፉ በዚህ ሊውቀሱ የሚገባው ዘማሪወች ነው ።
@SARAANDENET
@SARAANDENET Ай бұрын
እኔ ምለው ግን የሰንበት ተማርዎችን ባይላኩስ ስርአቱን ቤተ ክርስቲያን ለምን አይጨርሱም ስቀጥል ደሞ እሄን ሁሉ የቤተ ክርስቲያን አባቶች ማስቆም ይችላሉ
@AsefelechNegash
@AsefelechNegash Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@abemkore7163
@abemkore7163 Ай бұрын
Egzibher ymesgen ENWKAN Abero Aderesen Zmare melaekt Wernealna wendmachn
@Belaynesh-x5e
@Belaynesh-x5e Ай бұрын
Libon yisetawu wado ayidelem
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 Ай бұрын
አይ ግን ትልልቅ ሰዎች ለምን ድነው ዶንቆሮ ይሆኑት ለመሆኑ ሙልክስና ምን እንደሆን ያውቃሉ አቶ ማኖት የእሳችሁን መጽሐፍ ይምትገዙ ኦርቶዶክሳዊያን የቅድስት ቤተ ክርስቲያን ጠላት ናቸው 😢😢😢
@BalL-y2p
@BalL-y2p Ай бұрын
ስለ ኦርቶዶክስ ሳያውቁ የተሳሳቱ ብዙዋች አሉ በርቱና አስተምሩ።
@HaniTerefe
@HaniTerefe Ай бұрын
Bekinetebeb sem yeseitan sera atesru yalen cheger yebekanal lela maeat endatametuben fetarin yekerta teyku artu .artu atebelu mahteb asreh new ende yemetecheferew neweregnoch
@almazgezahegn329
@almazgezahegn329 Ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ
@Tyfh-v5z
@Tyfh-v5z Ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው
@Etiopa
@Etiopa Ай бұрын
ዘማሪዎቹ ምን አስበው ነው??? ሰው ግን ምፈራው እንዳች ነገር አቷል 😢
@Bmelody-10
@Bmelody-10 Ай бұрын
ይቅርታ መጠየቁ ከልብ ከሆነ ይሁን። ነገር ግን አሁንም የማይሆን የለበጣ መልስ እንዳይሆን መጠንቀቅ ያስፈልጋል። ሲጀመር የቀኝ ግዛት ታሪክ ለኢትዮጵያውያን ምናችንም አይደለም። ኩንታኪንት"ን እንደ መልካም እዲል ተጠቅመው ማስተላለፍ የፈለጉት ነገርማ አለ። ስለሆነም ይቅርታ ጠይቀዋል ተብሎ ችላ ሊባል የሚገባ ነገር አይመስለኝም።
@kidhgs717
@kidhgs717 Ай бұрын
Ewinet bilehal ahunim yikirta ateyatekachew tikikikegna betsetset temolitew aydelem eko endewim keyikirtaw belay kirete new yasemut
@HaniTerefe
@HaniTerefe Ай бұрын
Tefat kemestatena kemadreg befit maseb yasfelegal
@SaraAhmed-lm1rp
@SaraAhmed-lm1rp Ай бұрын
ሙሹሮቹ ምን አጠፎ ሀሌ ውዝግብ ህግ አለ ልክይህንን ሲታ የምን ወረበ የም ዝማሬ ሙሽራው ሰርአት ካከበረ ይከበር ካላከበረ ፕሮግራሙ ማቋረጥ
@beemnetayele6272
@beemnetayele6272 Ай бұрын
Astemerut zenebe Ola maletko zenebe begu malet nw kebeg yansal yemote beg yeshalal
@tihunyehuala4212
@tihunyehuala4212 Ай бұрын
ዘነበ ወላ በማታውቀው ነገር አፍ መክፈት ማንነትን ያሳያል። አንተ የመጢው ፕሮቴስታንት ተከታይ ስለሆንህ ጥንታዊና ታሪካዊ ኦርቶዶክስ ሀይማኖትን የመናገር አንደበትም ችሎታውም የለህምና አፍህን አትክፈት። ከሰዎች ሁሉ ሰአታቸውን በአግባቡ የሚጠቀሙት መነኮሳት ናቸው።
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m Ай бұрын
አንድሰዉ የሆነነገር ሲሰራ ይህሰዉ በምንይተረጉማል ብሎማሰብ ይህ ባድራን ያሉትን የተዘቀዘቀ መስቀል ይመስላል የቤተክርስቲያኗ ልጆችከሆኑ ጭፈራምን አመጣዉ
@muYe-g2c
@muYe-g2c Ай бұрын
ሲጀመር ዘማሪያን ሁሉ ያጀቡት ከየትኛው በአት ነው ያጀቧቸው?? ሲቀጥል ቤተክርስቲያናችን ዶገሸማና ቀኖና ያላት ስትሆን በህጓ መሰረት የማይሄዱ ምዕመኖችን ለምን ታስተናግዳለች የንስሀ አባቶቻቸውስ በምን አይነት አስተምህሮ ነው ልጇቻቸውን የሚይዙት? እጅግ ያሳዝናል
@ሶልያና-ጸ5ዀ
@ሶልያና-ጸ5ዀ Ай бұрын
ትክክል ጥፋቱ የሙሽሯች አይደለም
@XCOLDYT
@XCOLDYT Ай бұрын
Ezhe mefk khadey bada nehew
@dagimabebe9024
@dagimabebe9024 Ай бұрын
ዘነበ ወላ ኦርቶዶክስን አያውቃትም ስልሞ ይሆናል።ቻው።
@አጋዥ
@አጋዥ Ай бұрын
zeneb wela ብትቀይር ይሻልሃል መሃይም ነህ የመጨረሻ ደነዝ ጠይቅ እእእእእ እምነት ከሌለህ empty box neh
@XCOLDYT
@XCOLDYT Ай бұрын
Orthodox tetkew Mekhi nehew bech west ymegbet
@امخ-ك6ج
@امخ-ك6ج Ай бұрын
Anaa kan naadhibee qurubaan fudhaa tanii jiruu moo zimii jedhanii tumaa warabii bichaa dhiesaa jiran
@امخ-ك6ج
@امخ-ك6ج Ай бұрын
Waee musuroo kan garuu akka zimii hin jenee aam dhifaama gafatanii tii mana amaat kenyaa
@YemaneAlene-z2s
@YemaneAlene-z2s Ай бұрын
እና አሁንስ በእስልምና ምናን ምንኩስና አለ ልትለኝ ነው?በዚህ ንግግር ውስጥ ምንም አይነት መንኩስ ሥራ ፈት ነው የሚል የለምዝም በለህ ቃል እየሰነጣጠቅክ ዩቱቭ አትሸቅል አንደተባለ ብዙ ልትሠራበት የሚገባው መከር አለ ታዲያ ጠላት መናፍቅ ምናምን እንዳትል አደራ ከፈለክ የምቀድስበትን ደብር ልነግርህ እችላለሁ በምንፍቅና እንኳን ሰው ሰይጣን አይመሠክርብኝም
@KalBcha
@KalBcha Ай бұрын
Yemadnek mebtkn manm alnefegehm gn muslimoch hedek btmetachew gudayachew aydelem nebyachewn gn btnager aydelem bestet kuranachewn btneka bota ltkeyrlet enkuan btnekaw ykoyal yemtageleglat betekrstiyann bemenafk mehal mansatum liyaskota ygebal neber enkuan sdbu ykrta
@genethagos6789
@genethagos6789 Ай бұрын
ወንድም የያሮስ አዘጋጅ እነኚህ ሙሽሮች እርግጠኛ ነኝ ንሰሐ አባት ሳይኖራቸዉ ቅዱስ ቁርባኑን አልተቀበሉም እንዲሁም የሰርጉ ፕሮግራሙን ሳይነግሯቸዉ አይቀርምና በደንብ አድርገዉ ሥርዓቱን መንገር ወይም ማስተማር ነበረባቸዉ፣ በእርግጠኝነት እነኚህ ሙሽሮች ባላወቁት ስርዓት ነዉ እንዲህ ያደረጉት ለማለት ነዉ። እማሆይ
@AmanAa-ll7fo
@AmanAa-ll7fo Ай бұрын
ያወቁም ያደርጋሉ
26. oktober 2024
17:58
Rufta Hiwet
Рет қаралды 39
REAL MAN 🤣💪🏻
00:35
Kan Andrey
Рет қаралды 29 МЛН
MAGIC TIME ​⁠@Whoispelagheya
00:28
MasomkaMagic
Рет қаралды 39 МЛН
Amazing remote control#devil  #lilith #funny #shorts
00:30
Devil Lilith
Рет қаралды 13 МЛН
ዘነበ ወላ እንዴት አባቶችን ልትሳደብ ቻልክ ?
34:24
Noah's Ark - የኖህ መርከብ
Рет қаралды 11 М.
REAL MAN 🤣💪🏻
00:35
Kan Andrey
Рет қаралды 29 МЛН