No video

7 ቀን ያለ እንጀራ 😳

  Рет қаралды 43,450

Handeri Tube

Handeri Tube

Жыл бұрын

Пікірлер: 135
@memeaddis7928
@memeaddis7928 Жыл бұрын
It's normal ስንጀምር መቀንስ መጀመሪያ ከሰውነታች ዉሃ part ነው የምንቀንሰው ያ ደግም ፈጣን እና በዛ ያለ ኪሎ እዲሆን ያረጋል ከዛ መቀነሳችን slowdown ይሆናል it's just a process ይላሉ ባለሙያዎች ስለዚህ በርቺ
@user-te5gb5vm8o
@user-te5gb5vm8o Жыл бұрын
ሰላም በሻቱ የኪሎሽ አቀናነስ በጣም ትክክል ነው:: ሚዛንሽን በየወሩ ተለኪ it is so perfect the way you dropping. በየሳምንቱ መለካት የለብሽም:: ሌላው ደግሞ ውሀ ብዙ መጠጣት ሳይሆን room temperature የሆነ ያልቀዘቀዘ ውሀ ሲጠማሽ ብቻ ጠጪ ወይም ጭልጥ አርገሽ ሳይሆን ሲፕ እያደረግሽ መጠጣት በመቀጠልም በፍጥነት ለመቀነስ ሳይሆን ለቀረው ዘመኔ ቀስ በቀስ ጤነኛና ያበላል ዘዴየ(lifestyle) መቀየር አለበት ብለሽ ማሰባችን ይጠቅመናል ብዬ አስባለሁ:: ሌላው ዋና ጥሩ ነው ግን ዋናው ብቻ ሳይሆን ያከሳሽ በመጀመሪያው ሰውነትሽ ድንገት ለውጥ ሲመጣበት ofcourse ትቀንሻለሽ ከዛ ያንን መቆጠብ ይጀምራል ስለዚህ ኪሎሽ እዛው ጋ መመላለስ ይጀምራል .5_2kilo ይጨምራል ምን ያህል እቀንሳለሁ የሚለውም ሀሳብ አንድ ሌላ ጭማሬን ያመጣል so don't worry about your weight just try to change about your lifestyle. ያበላላችንን long story to make short every other day ቀያይሪው or use intermittent fasting sistuye በተረፈ በርቺ ቆንጂዬ i am proud of you 👏👏👏👏
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u Жыл бұрын
አንች ለመክሳት ምግብ ስታቆሚ, በአፃሩ ደግሞ አጥተው በርሀብ ለሚገላቱ ወገኖቻችን ብታካፍይ ይበልጥ ፍላጎትሽ ይሟላል እና አንች ኖሮሽ ግን ለመቀንስ የተውሽውን ምግብ ለሚራቡ አጥግቢ እና የስጋ ብቻ ሳይሆን የነፈስ ዋጋ ታገኛለሽ::
@helinagirma6488
@helinagirma6488 Жыл бұрын
ጥሩ ሃሳብ አስበሻል ግን እሷ እንዳንቺ ማሰብ ያቃታት ዪመስልሻል?ሰውን ማድረግ ያለበትን ነገር ነግረሺው ሳይሆን ማድረግ ያለበት ያሰው ፈልጎት እና ደስ ብሎት ከልቡ ሲያደርግ ነው ለራሱም የመንፈስ እርካታ ለሰውም ጠቃሚ ሚሆነው ብዬ አስባለው🙏
@Nunush123
@Nunush123 Жыл бұрын
Always negative 🤭
@Flori865
@Flori865 Жыл бұрын
You do look slimmer! May be checking your body fat ratio will give you a better idea than just general body weight. And also avoiding sugar and minimizing carbs helped me.
@soolankebede3482
@soolankebede3482 Жыл бұрын
Shapesh betam yamiral ahune kez belay atekenesh
@kings55314
@kings55314 Жыл бұрын
a year before i started this makeover, stopped eating 3 to 4 times, mininized carb, meat, eat light breakfast ,one normal meal a day i try to eat balanced diet, if i feel hungery in the evening i normally have fruits, have a drink without sugar , green tea with lemon , easy exercise like walk. so ya it works i have lost almost 17 kg. stil loving it .
@liduofficial6305
@liduofficial6305 Жыл бұрын
በሹ እኔ ከአንቺ ባላውቅም ዳይት ምናምን ከምታርጊ omad dait ላይፍ ስታይልሽ አርጊ ለኪሎሽ አትጨነቂ በይበልጥ ፕሮቲን እና አትክልት ተጠቀሚ ስጋ, እንቁላል ,አሣ,ዶሮ ግድ ነው
@zak5018
@zak5018 Жыл бұрын
ሀይ በሼ በመጀመሪያ ደረጃ ኪሎ በሳምንት አይለካም እኛ እንኩዋን በየቀኑ ኤክሰርሳይስ እየሰራን ፣ ነጫጭ ነገሮችን ትተን ጣፋጭ አቁመን ተገቢውን ዳይት እያደረግን በሳምንት አንቀንስም በርግጥ የሰዉነት መቅለል ሊኖር ይችላል ቢያንስ በወር ይሻላል ለማንኛውም ቀጥይበት በርቺ
@BETELHEMTSEGAYE
@BETELHEMTSEGAYE Жыл бұрын
በሹዬ ድንቅ ሴት የምር ግልፀኝነትሽ በተለይ ፈገግታሽን እንዴት እንደምወድልሽ ሁሌም ሳቂልኝ
@meskeremhabtegebreal6362
@meskeremhabtegebreal6362 Жыл бұрын
በሽዬ ሁሉም ያምርብሻል። ሰውነት ሲበዛ ግን በሽታ ይዞ ስለሚመጣ እንኳን ቀነሽ የኔ ቆንጆ በርቺ።
@emulal474
@emulal474 Жыл бұрын
በጣም ለውጥ አለሸ በርች😍😍😍😍
@mesfin1683
@mesfin1683 Жыл бұрын
በሼ ጥሩ ነገር ነነው የጀመርሽው ቀተለይ ለወለዱ እናቶች ቆንጆ ነው በርቺ
@astermengistu6946
@astermengistu6946 Жыл бұрын
ቫይታሚን ተጠቀሚ ስትቀንሺ ቆዳሽእንዳይሽበሽብ ፀጉርሽ እንዳይነቃቀል
@fatumahusein263
@fatumahusein263 Жыл бұрын
Jabadhuu basha tegna
@kssksa3757
@kssksa3757 Жыл бұрын
አምሮብሻል
@lottigemechu1906
@lottigemechu1906 Жыл бұрын
Wow 👌
@gelilagugsa5035
@gelilagugsa5035 Жыл бұрын
Beshiye anchi betammmmm lyu nesh😘..... Ene msetsh hasab gn ሰዎች ሚያወፍራቸው ምግቦች እንደ ደም አይነታቸው ይለያያል እና አንቺም Google ስታድርጊ በደም አይነትሽ ቢሆን መልካም ነው..... Berchilgn
@zaharaahmed
@zaharaahmed Жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ!
@tgcot431
@tgcot431 Жыл бұрын
I have the same issue like this, but I am struggling to lose weight and struggling to reach my desired body. My sister doesn't give up because you give motivation for me and others 💖💪
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 Жыл бұрын
women can put weight for so many readers contraceptive, age , an balance Hormone, ovarian cyst, please see Gynaecologist Doctor it’s not only from food or exercise as we age our body change it’s my experience cheers
@zenabanti4177
@zenabanti4177 Жыл бұрын
በርቺበሽ እኔኪሎዬ69ንው እድሜ32 እናእንዴት ላድርግ በሽ
@tigistgirma3138
@tigistgirma3138 Жыл бұрын
ምንድነው ክላሲካሉ በደብ አይሰማም
@lozazeleke9072
@lozazeleke9072 Жыл бұрын
Try kito like no carb u will see the change trust me
@helenkiros6647
@helenkiros6647 Жыл бұрын
Normally tsom metsom rasu ena sigdet lnefsem lsegam it works
@yeneneshregassa14
@yeneneshregassa14 Жыл бұрын
I like ur commitment!
@jalemengesha4471
@jalemengesha4471 Жыл бұрын
Berduu koo jaabdhuu jaabuduu naamaa🙏🙏🙏🙏
@sekotawsekotaw7020
@sekotawsekotaw7020 Жыл бұрын
Yene tena youtube teketatey betam yitekmshal
@galanetolu9051
@galanetolu9051 Жыл бұрын
Fruit suger alew salad yishalalal ke fruit demo avocado konjo nw
@birtukanbulgu9923
@birtukanbulgu9923 Жыл бұрын
በሼ የእኔ ልጅ ከአንቺ ልጅ እኩያ ነዉ ይጠባል እና ክብደት ሥትቀንሺ የጡት ወተት አልቀነሠም?
@winniekifle6705
@winniekifle6705 Жыл бұрын
👏 👏
@yoditalemayehu1996
@yoditalemayehu1996 Жыл бұрын
በርቺ በሼ, የሚገርመው 70 ቤት እኮ ነው የምትመስዪው።
@mimileta5571
@mimileta5571 Жыл бұрын
I don't suggest to you eat fruit because of sugar fruit has a natural sugar some times don't disappoint with your it's deep is what you eat a night before and how many glass water you drink. Keep up and don't give
@besufikadabebe4416
@besufikadabebe4416 Жыл бұрын
AB ebalalhu age 52! and diabetic woman kilo ,100 what is your recommendation
@hiwotgirma4118
@hiwotgirma4118 Жыл бұрын
👍👍👍በርቺ
@hanihana1841
@hanihana1841 Жыл бұрын
የምር ቀንሰሻልኮ 🙄 😯 የእውነት ይመቺሽ
@hlinatube5665
@hlinatube5665 Жыл бұрын
በርቺ
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 Жыл бұрын
You are beautiful and motivated 👏
@degeswtaerkegn8837
@degeswtaerkegn8837 Жыл бұрын
በርች
@sophiagebretsadik9574
@sophiagebretsadik9574 Жыл бұрын
Eski mejmeiya anchi yehenen terara sewnteshn naji keza enmnshalen ok
@hannamankebmill
@hannamankebmill Жыл бұрын
እረ በሻቱ plz telegram Link አስቀምጭልን ። 🙏🙏🙏
@user-ih6kp3yx5y
@user-ih6kp3yx5y Жыл бұрын
በር ች በሼ
@wudasesolomon6347
@wudasesolomon6347 Жыл бұрын
as my expriance muz(banana) betam kilo yichemral, like Apple, carrot, cukember reduce yadergal...muz bechirash endatbey...egg diet be 10dys 10 kg reduce madreg tichyialesh ..God bless you
@selomesintayehu6940
@selomesintayehu6940 Жыл бұрын
Egg diet yehe gin ewnet yehen yakel lewet alew
@ayantuayu3319
@ayantuayu3319 Жыл бұрын
ስወድሽ❤
@user-ol4is8qx2h
@user-ol4is8qx2h Жыл бұрын
በሽዬ አንበሳ በርቺ
@gshjhsfsthhs2323
@gshjhsfsthhs2323 Жыл бұрын
ሰላም
@haytemohmmed3780
@haytemohmmed3780 Жыл бұрын
ቴሌግራውን ላኩልን እንቀላቀል
@htw6038
@htw6038 Жыл бұрын
Apple cider vinegar ተጠቀሚ ለውጥ በጣም ታያለሽ
@tigestayanawefenta4760
@tigestayanawefenta4760 Жыл бұрын
ዉሀ መቼ ነዉ መጠጣት ያለብነ
@mismtg5829
@mismtg5829 Жыл бұрын
Berchi beshye beewnet lewtma eyametash new lezawm yemitay lewt
@fenanustelahun9100
@fenanustelahun9100 Жыл бұрын
Berchi
@birhangudisa3850
@birhangudisa3850 Жыл бұрын
በሹዬ እኔ ቦርጬን ነው ለማጥፋት የምፈልገው
@hanatesfaye4289
@hanatesfaye4289 Жыл бұрын
በሽየ ጀግና ለኛም ብርታት ነሽኮ
@accacc3506
@accacc3506 Жыл бұрын
በሻቱ ማርያም ተቀይረሻል ሸቀጥ አልሽኮ በርቺ
@eminetemahos1615
@eminetemahos1615 Жыл бұрын
ወድኩሽ!!!!
@nikolatube1277
@nikolatube1277 Жыл бұрын
ሰላም በሻቱ በጣም አድናቂሽ ነኝ ምክንያቴ ለአድናቆቴ በሻቱ በሻቱን ሆነሽ መኖሪሽ ❤🌹❤
@speakzworld
@speakzworld Жыл бұрын
one minute of silence for very tiny people who are seriously watching this video. 🙂
@kitchen2176
@kitchen2176 Жыл бұрын
gegnit❤👏👏👏
@hirutfekadu4629
@hirutfekadu4629 Жыл бұрын
እይልሽ ሴስቱ ምንም ብትቀንሼም እንዳንዴ ኬሎ እይቀንስም ግን ቀጥይበት ኬሎውን እትይው
@yimerkmekonnen1287
@yimerkmekonnen1287 Жыл бұрын
Don't control you're weight loss with the scale mostly, check it by close and take picture often because total weight loss and fat loss is different things. I think your loosing fat and at the same time your gaining muscle mass which is very important, while your gaining muscle mass you'll have a capacity to burn more calories even at rest cos muscle by itself needs more calories so you're in the right track keep going , by the way don't stop omad diet its the most effective intermittent fasting type that I can't be able to achieve, I spent almost seven years to loose weight I have 3 children's and with each pregnancy I gained almost 30 kilo but I lost it with in 6 month ànd again getting pregnant gain then loss, so don't be sad stay motivated ,decrease carbohydrate even fruits have carbohydrates specially banana stay away from it and concentrate on protein and fat that's it . I saw abig difference on your body trust me with this 6 months you'll achieve your goal.
@hermlaabebe3022
@hermlaabebe3022 Жыл бұрын
በጣም ለዉጥ አለሽ በርቺ
@user-ul5cf8ru6j
@user-ul5cf8ru6j Жыл бұрын
Wow betam nw yekeneshu
@frehiwotenkuhawariat3633
@frehiwotenkuhawariat3633 Жыл бұрын
Ere endatqnsh shapsh yamral
@user-ul5cf8ru6j
@user-ul5cf8ru6j Жыл бұрын
Yene tena doctor dane mirt temhret bezuwoch yetlewtubet chanal nw search adrgesh tetekemebet
@chaliihaile2056
@chaliihaile2056 Жыл бұрын
Ok Garuu Blood group kee malii
@user-ih6kp3yx5y
@user-ih6kp3yx5y Жыл бұрын
ጨመርኩ የምትለይው ኪሎ እርግጠኛ ነኝ የኮቱ ነው እርግጠኛ ነኝ 500 g ይሆናል በሹ
@adisbishawu620
@adisbishawu620 Жыл бұрын
Coffee be lemon techi
@kidus3090
@kidus3090 Жыл бұрын
bewer 5 kilo mekenes konjo new
@hirutfekadu4629
@hirutfekadu4629 Жыл бұрын
ፍሮትምቤሁን ጣፍጭ ነው ጉምዛዛውችን ብይ ፍሮቱችም ያወፍራ
@mirafadam529
@mirafadam529 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@tsetsi469
@tsetsi469 Жыл бұрын
7 ken eine 2 were yalenjera nekink alalem kibdete
@yeabsiradesta1043
@yeabsiradesta1043 Жыл бұрын
,ውፍረት ብርቅ የሚሆንባቸው ሰወች አሉ በሽታ እንደሆነ የማያውቁ
@kinfe13
@kinfe13 Жыл бұрын
ፈጣን ለውጥና 1 ቁጥር ለመሆን ከተፈለገ ከእራት በፊት ና ከቁርስ በኋላ "አንዴ "ምትመገቢት ጊዜያዊ የ21 ቀን ፕሮግራም ካሁኑኑ አዘጋጂ ****1ኛ ሁሌ ጥዋት ጥዋት በ1ብርጭቆ ግማሽ ሎሙ ተጨምቆ ሞቅ ያለው ውሐ በላዩ በማዋሐድ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከመኝታ እንደተነሳሽ መጠጣት ****2ኛ ቢያንስ ለ21 ቀን የስጋ ውጤቶች የሌለው አትክልት የበዛበት በምሳ ሰአት ተጠቀሚ እራት አካባቢ በጣም ሚርብሽ ከሆነ ጥራጥሬ አዘጋጂ በእጅሽ አነስተኛ ጭብጥ ተጠቅመሽ ውሃ ጠጥተሽ ተኚ *****3ኛሎሚ ጭማቂው ጠጥተሽ የተሻለ መድከም ላብ ሰውነትሽ ላይ በመፍጠር ከተጠቀምሺው የሎሚ ጭማቂ ጋር ተዳምሮ የተከማቹ ስቦች እንዲቃጠሉና የደም ዝውውርንም በጣም ጥሩ እንዲያደር ሞቅ ባለ ረፋድ ላይ በደንብ ሰውነትሽ ልብስሽ ውሐ ሆነ እስክትይ ድረስ ሩጪ ከዛ እስካሁን የለበሺያቸው ልብሶች በሙሉ ያንቺ አይሆኑም በአዲሰ ትውልድ አዲስ ልብስ ማስፋት ነው ምትጀምሪው እንዲሁም ምዕራፍ 2 እንዴት ልወፍር ማለት ይጀመራል ውሐ ውሐ ውሐ በማነኛውም ሰአት መጠጣት ይቻላል ጥሩም ነው
@ll8432
@ll8432 Жыл бұрын
Do you remember I told wait at least one month before you check your weight ? Lol this is normal. Change your exercise kinds? And don’t weigh in until one month. And it also possible your gaining muscle and lose fat.
@fatumahusein263
@fatumahusein263 Жыл бұрын
😍👍🙋‍♀️
@chlristkuwait3374
@chlristkuwait3374 Жыл бұрын
Can you send u phone please lady
@fatumahusein263
@fatumahusein263 Жыл бұрын
@@chlristkuwait3374 mejemeriya simihin ye ethiyopiyawi argew huletegna ethiyopiya west 84 kuwankwa ale berashi kuwankuwa tetekem yaw ingiluzegn silemalchil new du är använda din språk::
@cutestvibes9230
@cutestvibes9230 Жыл бұрын
adanech abeben temeselalech emetelu like bemadereg tebaberugn
@mekdesdonocho9358
@mekdesdonocho9358 Жыл бұрын
ምግብ ማቆም አያወፈርም ሊያውም የኢትዮጵያ በአንዴ። ብዙ መብላት ነው መጥፍ ትንሽ ትንሸ በተረፈ የምንበላውን ከማቆም ለሌላው እንሰጥ
@munaabdu921
@munaabdu921 Жыл бұрын
Lebeseshe 3k yehunale
@officialkallyy8547
@officialkallyy8547 Жыл бұрын
ሰላጣ በብዛት ለጠቀም ሞክሪ 🙏
@kweesweet8802
@kweesweet8802 Жыл бұрын
ሚያወፍር ነገር ሹክ በይኝ ለእኔ😢
@astermengistu6946
@astermengistu6946 Жыл бұрын
ሙዝ ስጋ ወተት
@ethiopawit3448
@ethiopawit3448 Жыл бұрын
ሆድሽ ራሱ ሙሽሽ አ❤❤❤❤❤❤
@hanatesfaye4289
@hanatesfaye4289 Жыл бұрын
የቴሌግራም ጓደኞቼ ግን ለኮሜንት ቀደማችሁኝ አይደለ ትገርማላችሁ
@sm1825
@sm1825 Жыл бұрын
የኔ ውድ የእውነት ስወድሽ ማር ነሽ የኔ ድብርክርክ
@hiwetwomdimagegn6873
@hiwetwomdimagegn6873 Жыл бұрын
ጤነኛ አቀናነስ ነው የመጀመርያ ውሀ ስለሆነ ነው ፋት ለመቀነስ ኤክሰርሳይሱን መጨመር ይፈልጋል አሪፍ ነው በሼ።
@mooloo7866
@mooloo7866 Жыл бұрын
ስጋ ለጤና ጠንቅ ነው ተብሎ ከሚነገር ኣንዱ ነው
@gshjhsfsthhs2323
@gshjhsfsthhs2323 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂👍
@kidistamare8781
@kidistamare8781 Жыл бұрын
As I have lost 18 kg for the past one year let me give u some tips Eat protein less white foods Do strength exercise Measure ur waist n legs than worrying about the weight If u only eat fruit watch out high sugar fruits Google about Mediterranean way of eating Discipline yourself don't quit.
@kingcell4953
@kingcell4953 Жыл бұрын
bshe slata byie kza demo tewat aple vinger 2 shorba mnkya band bercheko lbe yale wha tetkmyie
@abnett.6429
@abnett.6429 Жыл бұрын
ፀረ ፀጉር ነው እንጂ በየቀኑ ቢሰራ እንደ ዋና ፈጣን መቀነሻ የለም
@user-og7ld8fr2z
@user-og7ld8fr2z Жыл бұрын
ዛሬ ነው ያየሁት ግን ዛሬ እጀምራለሁ
@amrhbore9077
@amrhbore9077 Жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅✅✅
@user-ol4is8qx2h
@user-ol4is8qx2h Жыл бұрын
ጠዋት በባዶ ሆድሽ ለብ ያለ ውሀ ጠጪ ሁሌም በጣም ያስቀንሳል በሽዬ እና ደግም ግሪን ቲ ጠጪ ያለ ስካር
@fkr834
@fkr834 Жыл бұрын
ወይ ጉድ እኔ ለመወፈር መከራየን እየበላው ምንም ፍንክች ኣላልኩም ያው ነኝ ምን ይሻለኛል ንፋስ ሊወስደኝ ነው መላ በሉኝ ባጭር ግዜ ለውጥ ሚያመጣ
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg Жыл бұрын
እኔንብታይ ለመወፍር ስንት እንደምታገል ግን አልቻልኩም በአመት ሁለት ብቻ ነው የጨመርኩት
@user-ur2vv8nv6g
@user-ur2vv8nv6g Жыл бұрын
ጉሩቦች ቀደምኮችሁ በርቼልን
@mesereteshetu7698
@mesereteshetu7698 Жыл бұрын
ዛሬ ተቀላቅያለው እግሬን አሞኝ ሀኪም ቤት ሄጄ ቀንሺ ተብያለው
@mesereteshetu7698
@mesereteshetu7698 Жыл бұрын
105 ኪሎ በእውነት በጣም ያሳፍራል
@mesereteshetu7698
@mesereteshetu7698 Жыл бұрын
ግን ምን ሆኜ ነው
@seblicosebli8691
@seblicosebli8691 Жыл бұрын
አይደለም ዋና ስላላደረግሽ አይደለም በመጀመሪያ ጊዜ ቶሎ ትቀንሻለሽ በሚቀጥለው ጊዜ ግን ሰውነትሽ ይደነግጥና ፋቱን ይዞ እናዳትቀንሽ ያደርጋል ስለዚህ በርች ለውጥ ይመጣክ
@movierecaps7642
@movierecaps7642 Жыл бұрын
5 ግራም ??መጀመርያ ተሳስተሽ ነው ብዬ ጭራሽ ደገምሽው
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un Жыл бұрын
አስተዊይ
@movierecaps7642
@movierecaps7642 Жыл бұрын
@@ssaa-ec3un minun lastewil?
@sarabali6168
@sarabali6168 Жыл бұрын
You are so beautiful
@sarabali6168
@sarabali6168 Жыл бұрын
Gobzi berch
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 Жыл бұрын
Women can put weight for so many reasons it could be an balance hormones , or contraceptive,age like over 40 consult Gynaecologist Doctor don’t stop or skip food for no reason
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 Жыл бұрын
በሼ አሪፋ እየሄንሽ ነው በዚሁ ከቀጠልሽ ይሄ ሰውነት ድራሹ ጠፋቶ ነው የምናየው ዋናው ነገር አመጋገቡ ነው እንቅስቃሴ ባታደርጊም አመጋገብሽን ካስተካከልሽ ቅባት ጣፋጭ ነገሮችን ማቆም ሰላጣ አትክልት መጠቀም በርቺ
@ethiopawit3448
@ethiopawit3448 Жыл бұрын
የእውነት ቀንሰሻል !!! አብሶ ከወገብሽ በላይ በጣም ቀንሰሻል
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 39 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 14 МЛН
小丑和奶奶被吓到了#小丑#家庭#搞笑
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 7 МЛН
ሕይወት ስትከብዳችሁ ይህንን አድምጡ...  | Zmta
13:43
ልብስ በርካሽ የሚሸጥበት ቤት በ550 ብር
6:13
Bin Promotion
Рет қаралды 3,7 М.
ቆይታ ከዝናሽ  ጋር
18:25
Handeri Tube
Рет қаралды 11 М.
ሁሉም ሰው  ተጋብዟል !
16:59
Handeri Tube
Рет қаралды 11 М.
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 39 МЛН