70 ደረጃ እና ያልተሰሙ ትዝታዎችዋ /ትዝታችን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 50,571

ebstv worldwide

Жыл бұрын

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#Tiztachin_On_EBS

Пікірлер: 92
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Жыл бұрын
ትዝታ ማየትና መሰማት እንዴት ደሰ ይለኛል ለእናቶች ቀሪ ዘመናቹ ይባረክ ቴዲሻ የእናች ፀሎት ይጠብቅህ ፈጣሪ ሁሉም ኢትዮጺያን ይውዶኃል
@helenabara9337
@helenabara9337 Жыл бұрын
I am so proud the first woman taxi 🚕 Drive amazing I like the woman so confidante God bless 🙌 and thank you for sharing your experience!!
@ሔዋን-ቘ4ኘ
@ሔዋን-ቘ4ኘ Жыл бұрын
ebsእና ፡ ዮናስ ፡ በጣም ፡ እናመሰግናለን ፡ ተወልጄ ፡ ያደኩበትን ፡ ሰፈሬን ፡ ስላየሁ ፡ ደስ ፡ ብሎኛል ፡ በተለይ ፡ የአባቴ ፡ ስም ፡ በመስማቴ ፡ በጣም ፡ ተደስቻለው ፡ የሰፈሬ ፡ ሰወች ፡ እግዚአብሔር ፡ እድሜ ፡ ከጤናጋር ፡ ይስጣቹ ፡ እወዶችሀለሁ❤❤❤
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage Жыл бұрын
ከአንደኛ እስከ ስድስተኛ ክፍል የተማርኩበት ትምህርት ቤት ስድስት ኪሎ ከየካቲት 12 ሆስፒታል ጀርባ ነበር። ቤቴ አራት ኪሎ ነበር፣ የጓደኛዬ ቤት ፒያሳ ነበር፣ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አካባቢ። ከትምህርት ቤት ስንመለስ ከእሱ ጋር አብሬ ለመሄድ ስል እስከ ሰባ ጀረጃ ድረስ አብሬው እሄድ ነበር። I miss the good old days. Thank you, Yonas!
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 Жыл бұрын
ዋውው ሁሉም እንደዚያ ቢያሰብ ያለውን መጠበቅ እንዴት ደሰ የሚሉ እናቶች
@haregwoubeshat5274
@haregwoubeshat5274 Жыл бұрын
እውነት የአገራችን ትዝታ ደስ የሚል ታሪ ዮኒ ተባረክ አንተም የኢትዮጲያ ቅርስ እንዳይጠፋ የምታደገው ነገር መመሰገን አለብህ 💚💛❤️
@Sara-kr9xn
@Sara-kr9xn Жыл бұрын
ትዝታ!!!!ናዝሬትትምህርትቤት !!!!የሙሀሙድሙዚቃበመሀል!!!እንባይተናነቀኛል!!!!ከሠላሥአመትበኳላ!!!!!አርባደረጃ!!!!እንዴትነህበአያሌው!!!!ግንኢትዮጵያከነድህንነቷ ትናፍቃለች!!!!ከነኩበትና ጭሽ!!!!ሽታዋ!!እምዮሠላምሽይብዛ!!!
@mikywolday4180
@mikywolday4180 Жыл бұрын
I had a plan to date from that school they are so beautiful but know a got old I love them very much
@christianeshale2147
@christianeshale2147 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 በጣም እናመስግናለን የንጉሱን ትዝታ ላስሙን ወይዘሮ እድሜይስጥዎ ለእኔየታሪክ ማስታወሻ ደብተር ናችው ✍️
@asmarem.7893
@asmarem.7893 Жыл бұрын
እኔንም አስደምመውኛል፣በጣም ጎበዝ ሴት ናቸው ።
@lionking5779
@lionking5779 Жыл бұрын
የታሪክ ምሁር ነኝ የሚል እንደእርሳቸው አይተርክም
@meselechbeteselassie8638
@meselechbeteselassie8638 Жыл бұрын
ከቅድም ኣያቴ ጀምሮ ዘር ማንዘሬ ተወልዶ ያደገበት ያረጀበት ኣሁንም ያለበት ሠፈሬ❤️በዚህ ዝግጅት የማውቃቸውን ሰዎች ስም መስማቴ በጣም ደስ ብሎኛል :: እባካችሁ part 2 ን ቶሎ ኣቅርቡልን
@temesgendires5120
@temesgendires5120 Жыл бұрын
ዮናስ ግን ይህንን ኘሮግራም በጣም በትቀጥልበት እላለሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@elsayohannes7767
@elsayohannes7767 Жыл бұрын
እትዬ በለጡን ደግመህ ጠይቅልን ሌሎችም አሉ ከንደገና ጠይቅልን እትዬ ገነት አባቢ ግርማ ደባይ ኑሩልኝ
@ErmiasAlula4
@ErmiasAlula4 Жыл бұрын
ትክክል ነሽ
@netznetza1227
@netznetza1227 2 ай бұрын
ደጉ ዘመን.. ያልኖርኩበትን ዘመን አስናፈቅከኝ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም እናመሰግናለን ዩኒ
@amyjackson8185
@amyjackson8185 Жыл бұрын
Younas you are doing you like history God bless you
@bekelearaya1383
@bekelearaya1383 6 ай бұрын
እኝህ እናት ራሳቸዉ ታሪክ ናቸዉ ዮናስ ተባረክ ኧረ ታሪክ እንዳይጠፋ የታሪክ ሰዎች ያግኙዋቸዉ
@abrish338
@abrish338 Жыл бұрын
ዮኒዬ ዛሬ ትልቅ ስህተት ሰራህ ለዚህ ፕሮግራም ማጀቢያ ሙዚቃ የነበረብህ በቴዲ አፍሮ 70 ደረጃ ሙዚቃ ነበር
@elsayohannes7767
@elsayohannes7767 Жыл бұрын
ኧረ ስንት ታሪክ የሚያቁ አሉ እነሱን ጠይቅ በቀን ስንቴ ስወርድ ስወጣ አሁን ይገርመኛል አይ ልጅነት እሰይ እትዬ በለጡ ስወዶት ረዥም እድሜ ለትዬ በለጡ አሁን ታሪክ ሚያዉቅ አገኘህ
@eshete4018
@eshete4018 Жыл бұрын
Efrem is very humble,kind hard worker I am happy to see his success
@kidanehabteselassie7043
@kidanehabteselassie7043 6 ай бұрын
THANK YOU!!!!
@melkamroulier896
@melkamroulier896 Жыл бұрын
እቶ ዬናስ እጅግ በጣም ደስ የሚል ፍርግም ስራህ ይባረክ
@melkamwubie2930
@melkamwubie2930 Жыл бұрын
That was a great presentation - Thanks Yonas.
@maheletethio1154
@maheletethio1154 Жыл бұрын
Ene menorbet ager bihon endi tarik miyawok sew endet bkeber endmiyaz ayii ethopia yemanem wergat mechawcha hunechi long life emama
@kibrom2707
@kibrom2707 Жыл бұрын
Quite Simply the best !
@tsegayemergia7874
@tsegayemergia7874 Жыл бұрын
ይቅርታ ገረድ ነበርኩ ያሉት እናት ጥሩ ወግ አዋቂ ስለሆኑ እባካችሁ በተለይ ሰአት ይዛችሁ አቅርቧቸዉ እባካችሁ
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 Жыл бұрын
Sure w'll do more. Thank u
@lionking5779
@lionking5779 Жыл бұрын
አዎ !በጣም ብልህና ገራሚ ናቸው
@kibremulat1224
@kibremulat1224 Жыл бұрын
ዬኒ ታድለሀል ቁጭ ብለህ እንዲህ ታሪክ መስማት መታደል ነው keepit up.
@abebamengestu9914
@abebamengestu9914 Жыл бұрын
ይኽውልኽ እንዲኽ ባለ ሠፈርና ታሪክ ነበር ተወልደን ያደግን ዛሪ በዘር በሃይማኖት እየከፋፈሉ ማንም እየተነሳ የማያፍር ባለጌ ሁላ አዲስ አበባ የኛ ናት ሲሉ አያፍሩም አዲስ አበባ የኛ ናት የሁላችን ዶርዜ ሠፈር ትግሬ ሠፈር ብለን ያደግንባት ዘር ይውጣልኽ ወንድሜ!!!!!
@bramagna7618
@bramagna7618 Жыл бұрын
አዲስ አበባ ቤቴ ምንም አማራጭ የለኝም አወድሻለው
@eshete4018
@eshete4018 Жыл бұрын
Efrem is a wonderful ethiopian business guy since I know him
@saratessema9064
@saratessema9064 Жыл бұрын
ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ነው በርቱልን።
@mekonenbelay2763
@mekonenbelay2763 Жыл бұрын
Ephraim is a very good person, may God bless him
@Abawtes
@Abawtes Жыл бұрын
70 derej yeni nafkot,,,, its my highway to go from 6 killo to Piassa and Girogis❣❣❣
@menbereeworku2785
@menbereeworku2785 Жыл бұрын
የልጅነት ፡ ጊዜየን ፡ አስታወሰን ፡ እድሚና ፡ ጤና ፡ይስጥልን ፡ ወይዘሮ ፡ በለጡ ፡
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 Жыл бұрын
በእናት ሰፈሬን በደንብ አሳየን ብዙ ያአራዳ ልጆች የደገቡት የነ ብላታ ንጋቱ የ ነ ተክሉ ደስታ የልእልት ሶፍያ የህፃናት መዋያ ሸማኔዎች የሸሙሱ ሱቅ ወሴክማ የአርባ ደረጃ ልጅ ነኝ
@elsayohannes7767
@elsayohannes7767 Жыл бұрын
ወሴክማ ባህር ሀይል ባስኬት መረብ ኳስ ጅምላስቲክ ቴኒስ በክረምት ተጫዉተን ነዉ ያደግነዉ አቤት ከተለያየ ሰፈር ይመጡ ነበር ሯጭ ዱላ ቅብብሎሽ ከፍታ ዝላይ ኧረስንቱ አሉሎ ወርዋሪ
@elsayohannes7767
@elsayohannes7767 Жыл бұрын
@@ErmiasAlula4 ጫልቱ እስክወጣ ድረስ ነበረች ብትሄድ ታገኛታለህ
@ErmiasAlula4
@ErmiasAlula4 Жыл бұрын
@@elsayohannes7767ኤልሳ
@ErmiasAlula4
@ErmiasAlula4 Жыл бұрын
@@elsayohannes7767 ጫልቱን ፈልጊልኝ እባክሽ ኤልሲ
@elsayohannes7767
@elsayohannes7767 Жыл бұрын
@@ErmiasAlula4 ለምን አትሄድም ወይም ስልክ ቁጥር አስቀምጥ ሰዉ እንልካለን
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ዮኒ አርባ ደረጃ ጥቁር ነበር መሬቱ ስንወጣ ስንወርድ ያደግንበትን ከግራ ና ከቀኝ የአርመኖች የሚኖረብት
@mahletabebe9461
@mahletabebe9461 Жыл бұрын
እህቴ ገነት እውነት ነው ትክሲ ይዘሽ እንደነበር አውቃለሁ ነገር ግን አን ቺ የመጀመሪያዋ አልነበርሽም የክቡር እቶ አሀዱሳቡሬ ባለቤት የነበሩት በስም ባልሳሳት ወ/ሮአልማዝ በ1967 አመተ ምህርት ታክሲ ይዘው ነበር ባይሆን አንቺ ሁለተኛዋ ነበርሽ
@mahletabebe9461
@mahletabebe9461 Жыл бұрын
ትክክለኛው አርባ ደረጃ የሚገኘው በናዝሬት ት/ቤት በኩል ያለው ደረጃ ሲሆን በአፄ ኃይለ ስላሴ ግዜ የተሰራ ነው አሰራሩም ቦታው ዳገታማ ስለነበረ ብተጠረቡ ትንንሽ ጥቁር ባልጩት ድንጋዬች እንደ ኮብል ድንጋይ አይነት ነበር የተነጠፉት በእየአንዳንዱ ሜትር መሀል ቀጭን ቫዞላ በመስመር እየተጋደመበት የተሰራ ሲሆን በመስመር ተለይቶ የተነጠፈው ሲቆጠር 40 ነበር ስለዚህ ነው አርባ ደረጃ ይባል የነበረው በኃላ በደርግ ዘመነ መንግስት በ1972 ዓም አካባቢ ፈርሶ በቫዞላ እንዲሰራ የተደረገው በግራ እና በቀኝ በኩል የአርመኖች መኖሪያ ቤት ነበር ::
@የአብስራ-ቀ7ጐ
@የአብስራ-ቀ7ጐ Жыл бұрын
ዮኒ በሰፊው አሳየን እባክህ
@johannesman9504
@johannesman9504 Жыл бұрын
thank you yoni
@Mekdsetamiru-um7je
@Mekdsetamiru-um7je Жыл бұрын
የትላትና ማታ የሰፈረሰላም ትምህርት ቤት ትዝታ የታል እባካችሁሁ
@MimiLove-f8j
@MimiLove-f8j 9 ай бұрын
wawwwwww kemer edet des yemel tarek
@The-righteous-will-prevail
@The-righteous-will-prevail Жыл бұрын
በርታ ቀጥልበት
@kechemagara5433
@kechemagara5433 Жыл бұрын
የ ድሮ መሳፍንት ናፈቀኝ። የአሁን መሳፍንት ጣጣ የለውም ለህዝባችን ዳቦ በሙዝ ነው የሚያሽረው።
@ethioselam2046
@ethioselam2046 Жыл бұрын
እሱስ ሲገኝ አደል
@hannabiru8367
@hannabiru8367 Жыл бұрын
ደስይላል ትዝታ❤❤❤
@fieshatesfamariam4882
@fieshatesfamariam4882 6 ай бұрын
ዮኒ እባክህን ይሄን ፕሮግራም በሰፊው ድገመው
@newlifeoneoffi7422
@newlifeoneoffi7422 Жыл бұрын
Hi yoni or ebs bezeh asgerami programachihu tsegeroman asnake zefenochwan enwedalen gin alech? Asawkun ❤
@ሲሳይአያሌውዘኢትዮጵያ
@ሲሳይአያሌውዘኢትዮጵያ Жыл бұрын
የተባረከ ልጅ መቶልን አሉ አማማ። ኤፍሬም እንዳትቀየር
@aboodawwad799
@aboodawwad799 Жыл бұрын
ደሰ የሚሉ እናት
@pearls1626
@pearls1626 Жыл бұрын
Arba Lijoch were a group of 40 Armenian orphans who had escaped from the atrocities in Ottoman Empire, and were afterwards adopted by Haile Selassie I of Ethiopia, then Crown Prince Ras Tafari.
@HY-kz6vd
@HY-kz6vd Жыл бұрын
ወ/ሮ በለጡ ገብሩ ቅርስ ናቸው በደንብ ቃለመጥይቅ ሊደረግላቸው ይገባል ፣ እንደዚህ ታሪክ ሚያውቁ ሰዎች በህይወት እያሉ ፕሮግራም ሊሰራላቸው ይገባል ትክክለኛ መረጃ አላቸው።
@JasmineBaugh-dn6kg
@JasmineBaugh-dn6kg 10 ай бұрын
Men edemel Kalat yelehem❤️❤️
@mikywolday4180
@mikywolday4180 Жыл бұрын
you forgate the legend one to mention there when you going up the 70 stairs at the end of left side the big compound that is k'enyi azimachi haile legend house rest and peace
@soresa5238
@soresa5238 Жыл бұрын
በሰፊው documentary መሰራት አለበት በተለይ ፒያሳ አካባቢ ብዙ ያልተሰሙ ታሪኮች አሉ ::
@Ethi912
@Ethi912 Жыл бұрын
Youne thank you ❤❤❤❤
@fieshatesfamariam4882
@fieshatesfamariam4882 6 ай бұрын
ትክክለኘ ታሪክ የኚ ሴትዬ ነው አነማስረጃው ዮኒ
@dawitdesdes5963
@dawitdesdes5963 Жыл бұрын
Aye yoni bleh bleh seferanena betachenen tasayegn gudegna nhe yebase be nafkot letgedelegn new anyway GOD bless you.
@baryawbaryaw1390
@baryawbaryaw1390 Жыл бұрын
መንጌ ጀግናችን
@samsonshewangizaw9971
@samsonshewangizaw9971 Жыл бұрын
Yared how r you?
@ruthnegassa8291
@ruthnegassa8291 Жыл бұрын
Genye konjw 🥰🥰🥰
@kiyajula7660
@kiyajula7660 6 ай бұрын
This is gone now they bulldoze it very Sad 😭😭😭
@rockroll3196
@rockroll3196 Жыл бұрын
የአራዳ ክፍለከትማ ነዋሪ መሆን መታደል ነው ደጃች ውቤ፡ፒያሳ፡አራት ኪሎ፡ካሳችስ
@asmeromembaye419
@asmeromembaye419 Жыл бұрын
ዮኒ ይሄን ፕሮግራም በሰፊው አርገው እባክህ።
@ethiopia6721
@ethiopia6721 Жыл бұрын
ባለግዜዎቹ ወያኔም ሆነ ብልፅግና የተያያዙት የአዲስ አበባን እና የኢትዮጵያን ታሪክ ከአጥፊነት በላይ ታሪክን ለመስረዝ የተነሱ መንግስቶች ስለሆኑ በታሪክ ተወቃሽ ናቸው ይቅር የማይባሉ ሁሉም ነገር የነፍጠኛ እያሉ የሀገሪቷን የቱሪስት መሳቢያን በብልጭልጭ እየተኩት ይገኛሉ ቢያስቡበት ይሻላል ታሪክ ማጥፋት ወንጀል ነው እፈሩ በላቸው::
@abduseyd7629
@abduseyd7629 Жыл бұрын
Austin Tx
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 Жыл бұрын
🙏🥰🙏
@yese7783
@yese7783 Жыл бұрын
ውይዮኒዬስወድሕምንአለ፡ወንድሜብትሆን፡ወይዘመዴ!!!
@alemusemiralemusemir9200
@alemusemiralemusemir9200 Жыл бұрын
እናትዋን አስደሰቱኝም አስለቀሰኝም አይ ውበት
@dawitdesdes5963
@dawitdesdes5963 Жыл бұрын
70 Derja ye aradoch Sefer
@bemnetbemney4232
@bemnetbemney4232 5 ай бұрын
Yoni lemn nw hiwot birhan yematmatew 101 yemolaw temert bet eko nw
@pearls1626
@pearls1626 Жыл бұрын
Therefore please do not change the name from 40 dereja to 100.
@ehitaferahubeyene9131
@ehitaferahubeyene9131 Жыл бұрын
Yoni phone numberhn tsafln are
@jorgesteven9501
@jorgesteven9501 Жыл бұрын
Gebulegn alke today big mistake language matters yonas
@temesgenhabtamu5419
@temesgenhabtamu5419 Жыл бұрын
jimma ktema lay gin.........
@The-righteous-will-prevail
@The-righteous-will-prevail Жыл бұрын
😅😂😂😂በሳቅ ገደሉኝ ታኪስ ነጂያዎ
@danielshiferaw5195
@danielshiferaw5195 Жыл бұрын
ወ/ሮ በለጡን መስማት ለዘመኑ የፓለቲካ አውራገረር ትምህርት ይሆናል፣ እኔም በእጅጉ ላደንቃቸው ግድ ይለኛል። አቶ ኤፍሬም ታሪክን ለማቆየት ለሚሰሩት በጎ ስራ በእጅጉ ይደነቃሉ። ወ/ሮ ገነት ፣ የቅርብ ጎረቤቴን እዚህ ፕሮግራም ላይ በማየቴ ተደስቻለሁ ፣ ታሪክን ትተው ያለፉት የቢትወደድ ዘውዴ ገብረሕይወት ( ከንቲባ ) ስም በመጠራቱ እጅጉን ደስ ይላል ። ታሪካቸው አርባ ደረጃን ማሰራት ብቻ ሳይሆን አሁን ያለውን የአ/አ ማዘጋጃ ህንፃ ያሰሩትም እሳቸው ናቸው ። የሰፈሩን መዝገበ ቃል አቶ ተካ ማሞ እዚህ ዝግጅት ላይ አለመቅረብ አጉድሎአል ። የሰፈሩም ታሪክ ከዚህ በላይ በጠለቀ መልኩ ሊሰራበት የሚችል ነው ። However, well done Yoni.
@elsayohannes7767
@elsayohannes7767 Жыл бұрын
ልክ ነህ አቶ ተካ እከሌ ብለስትጠይቅ እከሌ የቤት ቁጥር እንደዚ የሞተም ከሆነ የተቀበረዉ እለት ሰአት ይነግሩሀል በቃላቸዉ ሁሉንም ያዉቃሉ
@remberme1234
@remberme1234 5 ай бұрын
Hello, Lets help Yared Paoulos
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 822 М.
Good teacher wows kids with practical examples #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 12 МЛН
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 79 МЛН
World‘s Strongest Man VS Apple
01:00
Browney
Рет қаралды 55 МЛН
У вас тоже гаубица в сарае завалялась?
0:35
ПРЕМИЯ ДАРВИНА
Рет қаралды 1,7 МЛН
ToRung comedy: who is taller?😂
0:58
ToRung
Рет қаралды 6 МЛН