8.መንፈስ ቅዱስ//Menfes Kidus//Hanna Tekle//Nov'2024

  Рет қаралды 52,098

Hanna Tekle Official

Hanna Tekle Official

Күн бұрын

Пікірлер: 69
@HannaTekleOfficial
@HannaTekleOfficial 2 ай бұрын
8. መንፈስ ቅዱስ አፅናኙን መንፈስ ልኮልናል በሰላሙ ይሞላናል ምን ሚሰማው ባይሆን ደህና እንፀናለን መንፈሱ አለንና እንቆማለን መንፈስቅዱስ አለንና እንፀናለን መንፈሱ አለንና እንቆማለን መንፈስቅዱስ አለንና አፅናኙን መንፈስ ልኮልናል በእውነቱ ይመራናል ምን ሚታየው ባይሆን ደህና እንፀናለን መንፈሱ አለንና እንቆማለን መንፈስቅዱስ አለንና እንፀናለን አምላክ አለንና እንቆማለን መንፈስቅዱስ አለንና ከማዕበሉ በላይ ከወጀቡም በላይ ከችግሩም ጥልቀት ከምንሰማው በላይ ብርቱ የሚያረገን መንፈሱ አይደል ወይ? ደህና የሚያረገን መንፈሱ አይደል ወይ? ከማዕበሉ በላይ ከወጀቡም በላይ ከችግሩም ጥልቀት ከምናየው በላይ ብርቱ የሚያረገን መንፈሱ አይደል ወይ? ደህና የሚያረገን መንፈሱ አይደል ወይ? በጨለማው አለም ጨለማው በርትቷል የጭንቅ የምጥ ዜናው ቀን ከሌት ይፋጃል የብርሐኑ መንፈስ ልባችንን ያዘው እንጂማ ከፍሙ ማን ነው የሚተርፈው? መንፈስ ቅዱስ ተሰጥቶናል በሰላሙ ይሞላናል በእውነቱ እየመራ እስከፅዮን ያዘልቀናል መንፈስ ቅዱስ ተሰጥቶናል በእውነቱ ይመራናል በሰላሙ እየሞላ እስከፅዮን ያደርሰናል ትናንት ዛሬም ነገም መንፈሱ ይሰራል ለደረቁ አጥንቶች ሕይወትን ያድላል ተስፋ ለሌላቸው ተስፋ ተገን ሆኖ አለ መሀላችን በልባችን ገኖ መንፈስ ቅዱስ ተሰጥቶናል በሰላሙ ይሞላናል በእውነቱ እየመራ እስከፅዮን ያዘልቀናል መንፈስ ቅዱስ ተሰጥቶናል በእውነቱ ይመራናል በሰላሙ እየሞላ እስከፅዮን ያደርሰናል መንፈስ ቅዱስ ተሰጥቶናል በእውነቱ ይመራናል በሰላሙ እየሞላ እስከፅዮን ያደርሰናል Music A. Abenezer Dawit Live Drums-Endalkachew Getachew Bass Guitar-Dawit Kumera(Didi) Lead Guitar-Abenezer Dawit Back Vocal- Mercy Terefe Abenezer Dawit Malda Bikila Surafel HaileMariam Recording-Fiqadu Betela Mixing and Mastering- Nitsuh Yilma
@dilujohn
@dilujohn 2 ай бұрын
በዚህ ቅኝት ስትዘምሪ ልዩ ነው! ''መንፈስ ቅዱስ'' ከአልበሙ የኔ ምርጥ
@LidiyaTsegaye-xr9ex
@LidiyaTsegaye-xr9ex 11 күн бұрын
ቀጰ
@LidiyaTsegaye-xr9ex
@LidiyaTsegaye-xr9ex 11 күн бұрын
ቀጰ😊ኸጰቀ
@LidiyaTsegaye-xr9ex
@LidiyaTsegaye-xr9ex 11 күн бұрын
ቀጰ😊ኸጰቀ
@LidiyaTsegaye-xr9ex
@LidiyaTsegaye-xr9ex 11 күн бұрын
😊 ጰ😊 😊 ጶ ጶ ጶጶ ቀቀ ቆ ቀ ቋ ቆቆ 😊 ቀ ወወቀ ወወ 😊😅😊 ወወወ😊😅😊ወ
@yonatanbewketu
@yonatanbewketu 2 ай бұрын
መንፈስ ቅዱስ ውድድድድድ እናደርግሀለን💙💙💙💙💙
@gediyonbekele
@gediyonbekele Ай бұрын
እያንዳንዱን ትራክ ብዙ ጊዜ ደጋግሜ በመስማት በሁሉም ዝማሪዎችሽ በብዙ ተባርኬባቸዋለሁ፡፡እግዚአብሔር በአንቺ ውስጥ ስላስቀመጠው የከበረ ፀጋ ስሙ የተመሰገነ ይሁን፡፡ አንቺም እግዚአብሔር የሰጠሽን ፀጋ በዚህ በሚያመር መንፈስን በሚያበረታ፣ነፍስን በሚያድስ መልኩ እና ልህቀት በተሞላበት መንገድ ስለዘምርሽልን ከልቤ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አመሰግንሻለሁ፡፡ እስካሁን እንዲ ተባርኬበት የምስጋና ጽሑፍ ባለመላኬ በጣም ይቀርታ፡፡
@biniyamedaniel1583
@biniyamedaniel1583 2 ай бұрын
ከወጀቡ በላይ…ብርቱ የሚያደገን መንፈሱ አይደል ወይ 🙏🙏 ተባረክሽ !!
@mulunehwoldeyes7085
@mulunehwoldeyes7085 15 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን.
@fariesmuluken
@fariesmuluken 2 ай бұрын
Amen menfes kdus 👏❤❤👏👏👏 ymeranal eske tsion yadersenal😭😭✊✊
@ephremleilago
@ephremleilago 2 ай бұрын
መንፈስ ቅዱስ
@gosplesingerisraeltsedeke
@gosplesingerisraeltsedeke 2 ай бұрын
መንፈስ ቅዱስ የሚያፀና የሚያቆም የሚያበረታ እርሱ አምላካችን ነው
@AnetenehAddisu
@AnetenehAddisu 2 ай бұрын
አሜን ካለ መንፈስ ቅዱስ ክርስትና አድካሚ ፍጋት ነው
@mercyf-dv5iv
@mercyf-dv5iv 2 ай бұрын
ሃንቾዬ የኔ ድንቅ ዘማሪት በመንፈቅ ቅዱስ ስለቀመሙት፤ በመኖር ስለተዘመሩ በብዙ ስለሚያፅናኑ ዝማረዎችሽ እግዚአብሔር ይመስገን! እወድሻለሁ ❤🙏
@biruksamuel4615
@biruksamuel4615 2 ай бұрын
መንፈስ ቅዱስ 🙏🙏🙏🥰🥰
@lidyasolomon4136
@lidyasolomon4136 Ай бұрын
Amen ❤️❤️❤️❤️
@HalazarDesalegh
@HalazarDesalegh 22 күн бұрын
I love u
@Kidistmesfin-r6k
@Kidistmesfin-r6k 2 ай бұрын
በሰላሙ ይሞላናል … ተመስገን መንፈስ ቅድስ እንወድሐለን 🙏🙏 ተባረኪ
@sasusasu8723
@sasusasu8723 2 ай бұрын
መንፈስ ቅዱስ 🔥🔥🔥🔥
@BelayDegu-i7g
@BelayDegu-i7g 2 ай бұрын
♥️ መዝሙሮችሽ ከቃሉ ጋር ያለሽ ቁርኝት ያሳያል በርቺ ♥️ ተባረኪ !!
@natieditez-w2k
@natieditez-w2k 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@eyuramasmare7177
@eyuramasmare7177 2 ай бұрын
Holy spirit
@Lemlem7682
@Lemlem7682 2 ай бұрын
Amen hallelujah 🙌 🙏 👏 ❤️
@meseretyirgu3211
@meseretyirgu3211 2 ай бұрын
Amen Amen 🙏😇❤️
@Salambelachwu-ug2ez
@Salambelachwu-ug2ez 2 ай бұрын
Gata eysusi yibarkshi batam nw miwodishi yanni mazemur damo baeba nw yasamahut tabarkilgn❤❤❤
@mekdeseyasu6885
@mekdeseyasu6885 2 ай бұрын
Amen ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@MimiTefera-u7k
@MimiTefera-u7k Ай бұрын
Amen menses kedus
@HHa-q9m
@HHa-q9m 2 ай бұрын
ወይኔ ወይኔ ተባረኪ በናትሽ ለምልሚ መንፈስ ቅዱስ ይገባሀል
@hiwottesfaye3356
@hiwottesfaye3356 2 ай бұрын
Amen! Hallelujah!
@johnlove6409
@johnlove6409 2 ай бұрын
🥰hani getan silanchi amesegnewalew😊
@abutube4501
@abutube4501 2 ай бұрын
Amen Holy Sprit❤
@paulosbeka1997
@paulosbeka1997 2 ай бұрын
Hanicho Much Grace and Mercy. You are BLESSED ❤❤
@kalkidansolomon-c5q
@kalkidansolomon-c5q 2 ай бұрын
መንፈስ ቀዱስ 🙏🙏🥰🥰
@salameskyes7240
@salameskyes7240 2 ай бұрын
አሜን መርዬ መንፈስ ቅዱስ❤❤❤❤❤
@MimiTefera-u7k
@MimiTefera-u7k 2 ай бұрын
amen amen amen
@OfficialNewGedeuffaMezmur
@OfficialNewGedeuffaMezmur 2 ай бұрын
እንወድሻለን ተባረኪ ሃንሾ❤
@ebisatech2880
@ebisatech2880 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@SiblaMmm
@SiblaMmm 2 ай бұрын
በጣም ነዉ ምወድሽ ዉዴ ተባረኪ መንፈስ ቅድስ ይመራናል አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meseret5776
@meseret5776 2 ай бұрын
መንፈስ ቅድስ እወድሃለው💙🥰🥰🔥🔥
@ZinashMamo-c2y
@ZinashMamo-c2y 2 ай бұрын
አሜን አሜን❤❤❤❤❤🎉
@AbeniNigussie
@AbeniNigussie 2 ай бұрын
Almighty God with you hani stay blessed
@SelamMimi
@SelamMimi 2 ай бұрын
❤Amennn
@SaraShalom-zb5wb
@SaraShalom-zb5wb 2 ай бұрын
ተባረኪ❤❤❤❤❤
@eyerusalemargaw9447
@eyerusalemargaw9447 2 ай бұрын
Amen
@ribkaabebegebre3700
@ribkaabebegebre3700 2 ай бұрын
Hallelujah, God bless you, dear
@TarikuGeneto
@TarikuGeneto 2 ай бұрын
Holysprit, Holy Holy Holy.
@Lidu_nata
@Lidu_nata 2 ай бұрын
Amennnnnnnnnnnn🥰🥰🥰🥰
@belaytadele5334
@belaytadele5334 2 ай бұрын
Ameeeeen
@KalkidanAlemayhu-or6ql
@KalkidanAlemayhu-or6ql 2 ай бұрын
God bless you 🥰🥰
@rehoboteatiso3865
@rehoboteatiso3865 2 ай бұрын
መንፈስ ቅዱስ😮
@ComCell-pi8ed
@ComCell-pi8ed 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@hiwottesfaye3356
@hiwottesfaye3356 2 ай бұрын
🔥❤‍🔥❤‍🔥❤‍🔥❤‍🔥❤‍🔥
@Beruk71509
@Beruk71509 2 ай бұрын
😮
@SelamDesta-ew2yq
@SelamDesta-ew2yq 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@abutube4501
@abutube4501 2 ай бұрын
❤❤❤🥰🥰🥰🥰
@tsitajohn2315
@tsitajohn2315 2 ай бұрын
መንፈስ ቅዱስ ተሰጥቶናል ወደ እውነት ይመረናል እስከ ፅዮን ያደርሰናል
@EyobHantutoDuwa-j3i
@EyobHantutoDuwa-j3i 2 ай бұрын
❤🎉🎉🎉
@gospel4449
@gospel4449 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@MercyAberha
@MercyAberha 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ggghhh9965
@ggghhh9965 2 ай бұрын
Amen❤❤❤
@TumeloMasha-ul9fh
@TumeloMasha-ul9fh 2 ай бұрын
❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን
@Mesi502
@Mesi502 2 ай бұрын
❤❤
@tangutbezabih
@tangutbezabih 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@bilenbiruk7777
@bilenbiruk7777 2 ай бұрын
❤❤❤
@alemuweinshet5939
@alemuweinshet5939 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@MercyAberha
@MercyAberha 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН