8 Tips to feed Picky eaters | ምግብ ለሚያስቸግሩ ህፃናት 8 መፍትሄዎች dr. Fasil

  Рет қаралды 36,957

ብሩህKids

ብሩህKids

Күн бұрын

Пікірлер: 118
@ብሩህkids
@ብሩህkids 6 ай бұрын
☎️ የቀጠሮ ስልክ : 0984650912 ለማማከር : 0939602927 ይደውሉ
@هقهقتبنب
@هقهقتبنب 6 ай бұрын
ዶክተርየ እባክህ ምልሰልኝ ልጄ አምሰ አምቱ ነዉ ጥርሱን ይቆርጥማል ሲተኛ ጨንቀኝ ምን ይሻልኛል
@mahidermebrate7152
@mahidermebrate7152 5 ай бұрын
9​@@هقهقتبنب
@MerriyTesfaye-j9v
@MerriyTesfaye-j9v 2 ай бұрын
እውነት ነው።ልጄ 2 ዓመት ከ8 ወሩ ነው።ሰሞኑን ሞባይሌን ወጥሮ ነው የልጆች ፊልም የሚያየው።እና የምግብ ፍላጎቱን የቀነሰበትን ምክንያት ስላሳወከኝ እጅግ አድርጌ አመሰግናለው።ከነገ ጀምሬ ወደ ተግባርና ውሳኔ ነው የምገባው።እድሜና ጤና ይስጥህ።
@EmuyeGetachew-bw2uc
@EmuyeGetachew-bw2uc 2 ай бұрын
ተባርክ ዶክተር ዛሬ ለጥያቄዎቸ በሙሉ መልስ ሰጠህኛል አመሰግናለሁ
@RabiyaMehamed-hf8pr
@RabiyaMehamed-hf8pr 5 ай бұрын
እናመሰግናለን።
@seranatube1366
@seranatube1366 6 ай бұрын
Enamesegnalen yegna sew miyaberetataw awakin sayihon tawakin new 👌
@ብሩህkids
@ብሩህkids 6 ай бұрын
🙏🙏
@atalaymoges6337
@atalaymoges6337 3 ай бұрын
selam doctor lije 4 ametua new gin migibalbela alechign timhirt bet betam eyaschegerecgn new min ladrig
@hiwothagos6544
@hiwothagos6544 5 ай бұрын
Thanks very much
@DrFasilPediatrican
@DrFasilPediatrican 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ተባረክ!
@ብሩህkids
@ብሩህkids 6 ай бұрын
አሜን 🙏
@TsegiAmbaye
@TsegiAmbaye 2 ай бұрын
yalmokerkut Ngr Ylm
@Danaytmesele
@Danaytmesele 5 ай бұрын
Enamesegnalen..🙏🙏
@BerhaIT
@BerhaIT 6 ай бұрын
selam doctor leje selek kaletekefet atbelam gra gebagni endet new maskom yemechlew 1.7 wero new ebakh mefetehe kalew
@helatilaye4719
@helatilaye4719 6 ай бұрын
Thank you Dr. And if you could, please post the link to your suggested videos either in the comment section or on the captions. Blessings!
@ብሩህkids
@ብሩህkids 6 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/fmG4qotraMygp8ksi=Q5iE86pQasPtGl0A
@fanosgalalcha8664
@fanosgalalcha8664 4 ай бұрын
8 wer new ketewelede gena migib yimegbibetin eka siayew malkes yijemiral min yishalegnal?
@JeuresalamAbrham
@JeuresalamAbrham 6 ай бұрын
Betam enamsegenalen Doctor!
@ብሩህkids
@ብሩህkids 6 ай бұрын
Subscribe አርገው የደውል ምልክቱን ይጫኑ ሁሉም ቪዲዮዎች ይደርስዎታል ❗
@AkiAki-ox8vt
@AkiAki-ox8vt 6 ай бұрын
D'r pls yhenn tyake melselin lje yewlet wer lij no gn yetute wetet aybekatm ymeslenal tnsh now yetasa wetet techemari lstat wey mn larg
@ጓልአክሱምሜሪአክሱም
@ጓልአክሱምሜሪአክሱም 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤
@ብሩህkids
@ብሩህkids 6 ай бұрын
🙏 subscribe አርገው የደውል ምልክቱን ይጫኑ ሁሉም ቪዲዮ እንደተለቀቁ ይደርስዎታል ❗
@addisfikru5123
@addisfikru5123 6 ай бұрын
thanks dr ልጄ ስድስት ወሩ ነው አሁን ላይ ቢያንስ ሁለቴ አበላዋለው ገንፎ ነገር እና ፍራፍሬ የቀረውን ጊዜ የጣሳ ወተት ውሀ ግን ያው እየተረሳ አይጠጣም አመጋገቡ ጥሩ ይሆን
@eyerusalemketsela6740
@eyerusalemketsela6740 6 ай бұрын
Endet yiresal? Migibm weham and lay new mekreb yalebet.
@belayneshbelta7583
@belayneshbelta7583 6 ай бұрын
Thank u
@ብሩህkids
@ብሩህkids 6 ай бұрын
🙏🙏
@tsehayabiyl3072
@tsehayabiyl3072 6 ай бұрын
Thank you Dr
@ntkm4366
@ntkm4366 5 ай бұрын
dr lje 6 wer ke 21 ken nat ena mgn sakerblat wede gororowa endatasgebaw bcha new mkotaterat enje be ejuwa new mtmegebew
@frehiwotgenta7399
@frehiwotgenta7399 6 ай бұрын
thank you dr i have 10 months old baby girl i am trying to teach how to feed herself and explored more food textures.your video is very helpful for our journey keep it up 👍 ❤
@ብሩህkids
@ብሩህkids 6 ай бұрын
🙏 share it for other parents
@yordanosabraham5659
@yordanosabraham5659 6 ай бұрын
Thanks ❤
@ብሩህkids
@ብሩህkids 6 ай бұрын
You're welcome 🙏 subscribe አርገው የ ደውል ምልክቱን ይጫኑ ሁሉም መረጃዎች ይደርስዎታል
@hiwottasefaw9096
@hiwottasefaw9096 Ай бұрын
ዶክተረ ልጅ በአፎ እየያዘ አስቸገረኝ ምንላድረግ
@YenebithonMekonen
@YenebithonMekonen 6 ай бұрын
Enameseginalen
@seranatube1366
@seranatube1366 6 ай бұрын
Ahun ye 3 amet lij alegn gen memegeb ayichelem alserahubetem berase techswetkubet
@ብሩህkids
@ብሩህkids 6 ай бұрын
አይዞን አሁንም መስራት ይቻላል
@korachayena5363
@korachayena5363 6 ай бұрын
Dr yne tyak tensh ylyal.sel ADHD Slmibalw mental problem in children.ebakh mrjawnena tretmentu inform adrgen.hekmnaw yet endmigegnm asawkn.
@TsegiAmbaye
@TsegiAmbaye 2 ай бұрын
Ene Techegerkugn Amet Ke Arat Wer Dresssss Mgb Sayhon Muk Nbr Msetew.Ayagnkm Afncha Eyeteyaze Nw Miwtew Ahun 4Ametu New Aybelam
@Kidu212
@Kidu212 5 ай бұрын
ሰላም ዶ/ር ለ4 አመት ህፃን ምን ማድረግ አለብኝ?
@ematube6919
@ematube6919 6 ай бұрын
ዶክተር አመሰግናለው! እኔ በጣም ተጨንቄአለው ልጄ 2 አመቱ ነው ምግብ በደንብ አይበላም በግድ ስመግበው ቮሚት ያደርጋል! ህክምናም አድርጎ ጤናማ ነው አሉኝ እባካችሁን የምታውቁ ሰዎች ተባበሩኝ በጭንቀት መሞቴ ነው ያልሞከርኩት ዘዴ የለም በእግዚአብሔር ስም አግዙኝ
@ematube6919
@ematube6919 6 ай бұрын
እባካችሁ ውድ የሀገሬ ሰዎች በሀሳብ አግዙኝ! በተለይ እናቶች በጣም ተቸግሬአለው የምግብ ፍላጎት የለውም ፍራፍሬም አይበላም
@AffectionateKettlebell-sh1pb
@AffectionateKettlebell-sh1pb 6 ай бұрын
Bless you dr adrasha yet new plce
@ብሩህkids
@ብሩህkids 6 ай бұрын
አዲስ አበባ ☎️ 0984650912 ይደውሉ
@amenatabdu7903
@amenatabdu7903 4 күн бұрын
ዶክተር ልጀ አንድ አመት 3 ወረ ምግብ አልበላ ብሎ አስቸገረኝ መፍቴሄ ካለህ
@berktiberhanu7066
@berktiberhanu7066 2 ай бұрын
Selame Doctor Lja Amet kh 6werua nw.Kh liver gar bhtyayazh chger albat.khththlm.alath.Mhghbh..athbhlalgm Emthwesdw mhdhanitm alh...ena bhtam thchgralw...Adrasachu yeth nw.mhtche.selh amgaghnu..yalathn hunta edtaylhg nbhr
@islamislam-yg7qz
@islamislam-yg7qz 6 ай бұрын
እናመሰግናለን
@ብሩህkids
@ብሩህkids 6 ай бұрын
🙏 subscribe አርገው የደውል ምልክቱን ይጫኑ ሁሉም ቪዲዮ እንደተለቀቁ ይደርስዎታል ❗
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 6 ай бұрын
Thanks D.r ዘይት በምግባቸው ውስጥ ከስንት ወር ጀምሮ ብንሰጣቸው መልካም ነው?
@ብሩህkids
@ብሩህkids 6 ай бұрын
Extravirgin olive oil ከሆነ ከ6-8 ወር ጀምሮ መጠቀም ይቻላል
@هقهقتبنب
@هقهقتبنب 6 ай бұрын
ዶክተርየ እባክህን ምልሰልኝ ልጄ ጥርሱን ይቆርጥማል ሲተኛ ምን ይሻልኛል ጨንቅ ብሎኛል አምሰ አምቱ ነዉ
@merhawitkidanemariam3617
@merhawitkidanemariam3617 6 ай бұрын
@@هقهقتبنبየቡዳ መንፈስ ነው ፀበል ኣስጠሚቂው ቅዱስ ቁሩባን አቁርቢው
@TigistAtle
@TigistAtle 6 ай бұрын
ዶ/ር እንዴት ነህ በጠም ነው የምከታተልህ በጣም አከብርሃለሁ ብዙ ነገር ተምሪለሁ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ልጄ 4ወሯ ነው ምግብ ስነበላ በጣም ትጓጓለች የመብላ ፍላጎት ታሳያለች ላስጀምራት ወይስ ይቅርባት እባክህ መልስልኝ
@ብሩህkids
@ብሩህkids 6 ай бұрын
ቢያንስ 5 ወር ይጠብቁ
@TigistAtle
@TigistAtle 6 ай бұрын
እሺ ዶ/ር በጣም አመሰግናለሁ
@dagmawitteketel799
@dagmawitteketel799 6 ай бұрын
Weyyy Dr Ebakhn mselgn yne lejoch 3 Amet limolachw nw ene nege eskahun ymablache esti Kahun bhala endet nw lilmdulgn ymchelut???
@ብሩህkids
@ብሩህkids 6 ай бұрын
የህፃናት ምግብ ፍላጎት መቀነስ ምክንያቱ የተለያየ ነው 1. የንጥረ ነገሮች(አይረን ዚንክ...)እጥረት 2. ያልታወቀ የውስጥ ህመም 3. የጨጓራ ህመም 4. የሆድ ተውሳክ እና የመሳሰሉት እነዝህን ለመለየት ምርመራ ያስፈልጋል ምርመራ እና ሕክምና ከፈለጉ ☎️0984650912 ደውለው መምጣት ይቺላሉ
@mihretyemane5579
@mihretyemane5579 6 ай бұрын
How about for special need they not eating please
@ብሩህkids
@ብሩህkids 6 ай бұрын
Which special need??
@SenaitBadeg
@SenaitBadeg 6 ай бұрын
Dr ere ene lje 1 amet ke 3 weru new ye lam wetet alemd alegn min ladrg
@ብሩህkids
@ብሩህkids 6 ай бұрын
የጣሳ ወተትስ ለምዷል?
@EfremEfrem-q8y
@EfremEfrem-q8y 26 күн бұрын
Ye 5 amet ena y2 amet lig alegn Betam amsegnalehu mkrhn tegbarawi lemderg emokralehu gn bemgb mkniat eyetesekayehu new shtete endawk adrgehgal. Ligochen eskahun dres eyagoresku enji be egachew mblat aychlum
@EfremEfrem-q8y
@EfremEfrem-q8y 26 күн бұрын
Dr adrashah yet new
@radehabdalqader-ly6ox
@radehabdalqader-ly6ox 6 ай бұрын
ዶክተር እባክህ በፈጠረክ መልስልኝ ጭንቀት ሊገለኝ ነው ልጄ ገና 3 ወር ከ15 ቀኑ ነው ፀጉር ዋጠብኝ ምን ላድርግ አደጋዉ ምንድን ነዉ
@zele-wasihu5867
@zele-wasihu5867 6 ай бұрын
ምንድን ሆነ?
@AmiraMohammed-cr5eo
@AmiraMohammed-cr5eo 6 ай бұрын
ፀጉሩ ወደውስጥ በሰላም ካለፈ በሰገራ ይወጣላ ዋናው እንጥሉን ብሰላም አለፈ
@tsi-ፂ-ethio-Tube-letswork
@tsi-ፂ-ethio-Tube-letswork 6 ай бұрын
ልጄ አመት ከ 7 ወሩ ነው ያልከውን ሁሉ ስተት ሰራሁት አሁን ምግብ አልበላ አለኝ ቋቅ ይለዋል መፍትሄ ዶክተር እንዴት ላስተካክል
@Faezaa-s3z
@Faezaa-s3z 6 ай бұрын
🙏🙏🙏
@ergoye7222
@ergoye7222 6 ай бұрын
እናመሰግናል ዶክተር እኔ የመዳም ልጅ አስቸግሮኝ አተን እየተከታተልኩ እየተስተካከለልኝ ነዉ
@mmohammed9998
@mmohammed9998 6 ай бұрын
አይዞሽ ማማየ
@AsniAmona
@AsniAmona 6 ай бұрын
Wowww❤❤❤
@ብሩህkids
@ብሩህkids 6 ай бұрын
Subscribe አርገው የደውል ምልክቱን ይጫኑ ሁሉም ቪዲዮዎች ይደርስዎታል ❗
@AsniAmona
@AsniAmona 6 ай бұрын
@@ብሩህkids እሽ ቤተሰብ ሁኚያለሁ
@lbkrt
@lbkrt 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ልጄ አራት አመቱ ነውmutivitamin ብሰጠው ችግር አለው
@lbkrt
@lbkrt 6 ай бұрын
መድሀኒት ይወስዳል ለepilepsy ምግብ አይበላም
@ብሩህkids
@ብሩህkids 6 ай бұрын
ክትትል ያረጋል?
@lbkrt
@lbkrt 6 ай бұрын
አዎ ያረጋል
@debrituhmariam3386
@debrituhmariam3386 6 ай бұрын
ልጆቸ መንታ ናቸው ነገር ግን ጡጦ አልተውም አሉኝ አንተ እዳልከው ሁለት ሶሰት ጡጦ ነው የሚጠቡት ላሰጥላቸው ብል እይለቀሱ አሳዘኑኝ ጡጦውን እዴት ላሰጥል ተቸገርኩኝ
@kelemlove4937
@kelemlove4937 6 ай бұрын
የኔም አስቸጋሪ ነው D/r
@RebeccaBerhanu
@RebeccaBerhanu 6 ай бұрын
Tuto besnt werachew enaskum?
@ብሩህkids
@ብሩህkids 6 ай бұрын
1 ዓመት አካባቢ በኩባያ እንዲጠጡ ማድረግ ይመከራል
@Ethiopiamekonnen
@Ethiopiamekonnen Ай бұрын
ያለ ቲቪና ሞባይል ልጄ አይበላም😢😢
@EMAbrandChannel-v7t
@EMAbrandChannel-v7t 6 ай бұрын
@ethiopia6907
@ethiopia6907 2 ай бұрын
አንድ አመቱ ነው ምግብ ፈፅሞ ጠላብኝ የሚጠቀመው የላም ወተት ብቻ ነው
@kalkedanayele2228
@kalkedanayele2228 6 ай бұрын
እኔማ መክራዬን ነው የማያው ልጄ 1እመቱ ነው በጣም ነው የሚያስሽግርኝ በዛ ላይ ካልተፍጨ እይበላም
@ብሩህkids
@ብሩህkids 6 ай бұрын
የህፃናት ምግብ ፍላጎት መቀነስ ምክንያቱ የተለያየ ነው 1. የንጥረ ነገሮች(አይረን ዚንክ...)እጥረት 2. ያልታወቀ የውስጥ ህመም 3. የጨጓራ ህመም 4. የሆድ ተውሳክ እና የመሳሰሉት እነዝህን ለመለየት ምርመራ ያስፈልጋል ምርመራ እና ሕክምና ከፈለጉ ☎️0984650912 ደውለው መምጣት ይቺላሉ
@foziyaali4661
@foziyaali4661 6 ай бұрын
የኔም ነች እኔ ሳበላት አታላምጥም ዝም ብላ ዋጥ🙄 በእጇ ዳቦ ምናምን ስሰጣት ግን ታላምጣለች ማለቴ በፊት ጥርሷ 1 አመት ከአንድ ወሯ ነዎ።
@heranikidane134
@heranikidane134 6 ай бұрын
Yenem nat ande ameta new yogurt becha newmetewedew men laderg Dr.
@mismtg5829
@mismtg5829 6 ай бұрын
​@@ብሩህkidslje 5ametu new mgb yejemerew 4 ametu lay new keza befit 24hours wetet betuto neber miwesdew bzu hkmnan wesjewalehu gn tenaw mnm chgr yelebetm siyadg ybelal eyalugn ahunm bihon enjeran aymokratum bebzu menged mokerku gn enbi alegn ena degmo tetar neger kuak ylewal bezih edmew beshorba melk fesash yalew kalhone vomit yadergal kilowm bzu aydelwm bzu mgbochn aymokrm gn ytelal betam gra gebtognal hkmnaw bzu kalhonena mefthe kalew metche basayew des ylegnal single mam slehonku kfyaw bzu kehone alchlm bye new ebakhn Dr Mels Tebkalehu Amesegnalehu slasrezemkugn Ykrta
@AbduMmm-i8g
@AbduMmm-i8g 6 ай бұрын
የኔ ልጅ 11ወሩ ነው ምንም ምግብ አይበላም ጡቴ መጠኑ እየቀነሰ ሄደ እሱም በጣም ኪሎው ቀነሰ ምን ይሻለኛል ዶክተር
@kelemlove4937
@kelemlove4937 6 ай бұрын
ቀስ ቀስ እያልሽ ጁስ ነገርም ቢሆን አጠጪው እንዳይጎዳብሽ
@ብሩህkids
@ብሩህkids 6 ай бұрын
የህፃናት ምግብ ፍላጎት መቀነስ ምክንያቱ የተለያየ ነው 1. የንጥረ ነገሮች(አይረን ዚንክ...)እጥረት 2. ያልታወቀ የውስጥ ህመም 3. የጨጓራ ህመም 4. የሆድ ተውሳክ እና የመሳሰሉት እነዝህን ለመለየት ምርመራ ያስፈልጋል ምርመራ እና ሕክምና ከፈለጉ ☎️0984650912 ደውለው መምጣት ይቺላሉ
@UmmuMahi251
@UmmuMahi251 6 ай бұрын
እኔ ልጀ 2 አመቱ ነው በፊት ምግብ አልበላልኝ ሲል ስልክ እየሰጠሁ አበላው ነበር አሁን ምግብ ሳቀርም ቲቪ እንድከፍት ያመላክተኛል በራሱ በፍፁም አይበላም ቲቪም ካልከፈትኩ አይበላልኝም😢
@AmiraMohammed-cr5eo
@AmiraMohammed-cr5eo 6 ай бұрын
ፈጥነሽ አቁሚ ስልክ ሲርበው ይበላል አታስቢ
@GhjGhh-s6r
@GhjGhh-s6r 6 ай бұрын
እረ እኔስ በጣም ነው የተቸገርኩ አንድ አመት ሲሞላት ምግብ እሚባል እቢ አለችኝ በስንት መከራ ሁለት ማንኪያ ብትጎርስ ነው
@ብሩህkids
@ብሩህkids 6 ай бұрын
የህፃናት ምግብ ፍላጎት መቀነስ ምክንያቱ የተለያየ ነው 1. የንጥረ ነገሮች(አይረን ዚንክ...)እጥረት 2. ያልታወቀ የውስጥ ህመም 3. የጨጓራ ህመም 4. የሆድ ተውሳክ እና የመሳሰሉት እነዝህን ለመለየት ምርመራ ያስፈልጋል ምርመራ እና ሕክምና ከፈለጉ ☎️0984650912 ደውለው መምጣት ይቺላሉ
@AlemworkTena-i9j
@AlemworkTena-i9j 3 ай бұрын
ዶ/ር ኢንዶሚ ለልጆች መስጠት ካንሰር ያመጣል
@asnew9567
@asnew9567 6 ай бұрын
ሠላም ዶክተር ልጄ አራት አመቷ ነው ማውራት አትችልም
@ብሩህkids
@ብሩህkids 6 ай бұрын
የንግግር እና ቋንቋ መዘግየት ምክንያቱ በጣም ብዙ ነው:: ምክንያቱን ለማወቅ እና በምን አይነት መንገድ መርዳት እንዳለብን ለማወቅ በቂ የሆነ Assessment እና ምርመራ ማድረግ ያስፈልጋል ከቻላችሁ በ አካል ሆስፒታል ላይ ብትመጡ መልካም ነው ☎️ 0984650912
@asnew9567
@asnew9567 6 ай бұрын
@@ብሩህkids ከ 8ወር ጀምራ እስከ ሁለት አመት ተኩል ደረስ ስልክ አዘውትራ ትመለከታለች አሁን ቅርብ ግዜ ነው የከለከልኳት ስልክ በምታይ ሰዓት ቁጥር ትቆጥራለች መዝምሮች ትዘምራለች ግን አሁን ምንም አትናገም በፍት የምትሰማው አረብኛ ና እንግሊዘኛ ነበር አሁን አህገር ስትገባ ሁሉም ጠፋት
@AlimaKasem
@AlimaKasem 6 ай бұрын
❤❤❤❤👍👍👍👏👏👏
@ብሩህkids
@ብሩህkids 6 ай бұрын
@Sadeyaabedelahelele
@Sadeyaabedelahelele 6 ай бұрын
ስላም ዶክተር ልጄ 8 ወሩ ነዉ ምግብ ምንም አይበላም ጡት ብቻ ነዉ የሚጠባዉ ቢቸግረኝ ቫይታሚን እየስጠሁት ነዉ ምን ትመክረኛለህ ዶክተር
@ብሩህkids
@ብሩህkids 6 ай бұрын
ቪታሚን ሁሌ የምግብ ፍላጎት ላይጨምር ይቺላል
@etaferahuhawade9160
@etaferahuhawade9160 6 ай бұрын
8 months gena new seyselechish keategebu kefilefitu askemich
@bettysahile3802
@bettysahile3802 6 ай бұрын
ልጄ 1 አመቱ ነው የአይረን እጥረት በተደጋጋሚ ይታመማል 7.5 ከሳምንት በፊት ደርሷል ተባልኩ መድሀኒት ተሰጠኝ ግን ዘላቂ መፍትሄ ምንድን ነው¿
@LidBek
@LidBek 6 ай бұрын
ሀባብ፣ቀዮ ቦሎቄ፣ቀይ ባቄላ፣ ቀይ ጤፍ
@AmbesSager
@AmbesSager 6 ай бұрын
ሰላም ዶክተር በጣም ኣመሰግናለው ። ልጄ የ 13 ወር ልጅ ናት እስካሁን ግን ምንም ምግብ ኣትበላም ወተት ብቻ ነው እምትጠታው ላዛም በጣም ድርቀት ኣላት ምን ማረግ ኣለብኝ ምግብ እድትበላ ። ሃኪም ቤት ሀጃለው ግን በግዜዋ ትበላልች እያሉ ይሀው አስካሁን ምንም ኣትበላም ።ለመብላት በጣም ፍላጎት ኣላት ሳቀርብላት ግን ትፈረዋለች.መልስ እጠብቃለው 🇪🇷
@ቀበጧየኢትዮጵያልጅ
@ቀበጧየኢትዮጵያልጅ 6 ай бұрын
ወተት ቀንሽባት እንድትበላ አታስገድጃት ውሃ ትጠጣ ምግብ ስትሰጫት ሰዓት አጠብቂ ዝምበለሽ ምግቡን እሱ ሚደርስበት ቦታ አስቀምጪ ሲሪባት ትበላለች የተለያየ አይነት ምግብ ስሪላት
@ብሩህkids
@ብሩህkids 6 ай бұрын
ወተት ምን ያህል ነው የምትወስደው?
@dagmawitteketel799
@dagmawitteketel799 6 ай бұрын
Ere Dr Ebakhn yne lejoch 3 Amet limolachw nw eskahun gn erase negn ymablachw Ahun endet nw maslmd ymchlw???????
@AmbesSager
@AmbesSager 6 ай бұрын
@@ብሩህkids 180 ml በቀን ከ 4 5 ግዜ ትጠጣለች
@DhgtHdhy
@DhgtHdhy 6 ай бұрын
ዶ/ር ሰላምነህ ልጂ 3ወሯነው ውሀላጠጣት
@ብሩህkids
@ብሩህkids 6 ай бұрын
የ ጡት ወተት በቂ ነው
@yordanosyoamandaze7576
@yordanosyoamandaze7576 6 ай бұрын
ምንም ብትል በዚ ጉዳይ ተስፋ ቆርጫለሁ
@Faezaa-s3z
@Faezaa-s3z 6 ай бұрын
Tesfa atequrch btegst tgy yesakal
@kalkedanayele2228
@kalkedanayele2228 6 ай бұрын
ሁለተኛው ለኔ ነው
@ብሩህkids
@ብሩህkids 6 ай бұрын
🙏 subscribe አርገው የደውል ምልክቱን ይጫኑ ሁሉም ቪዲዮ እንደተለቀቁ ይደርስዎታል ❗
Почему Катар богатый? #shorts
0:45
Послезавтра
Рет қаралды 2 МЛН
GIANT Gummy Worm #shorts
0:42
Mr DegrEE
Рет қаралды 152 МЛН
Жездуха 41-серия
36:26
Million Show
Рет қаралды 5 МЛН
Почему Катар богатый? #shorts
0:45
Послезавтра
Рет қаралды 2 МЛН