KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
82ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg የድድ ንቅሳትና ለትዳር የተላከ የዝሙት መንፈስ ሴራ(በመ/ር ተስፋዬ)
1:25:35
132ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ በ "..አባታችን ሆይ.." ፀሎት ጭቅጭቅ ተነስቶ ወደእናቱ እቅፍ የተመለሰ ወጣት
53:25
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
00:20
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
00:59
🤔Можно ли спастись от Ядерки в Холодильнике ? #shorts
00:41
83ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg ሙስሊሟ ክርስትናን ትጠላ ነበር ዛሬስ ? በደንብ ይደመጥ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
Рет қаралды 66,794
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 167 М.
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Күн бұрын
Пікірлер: 837
@ከክርስቶስውጪፈጣረየለም
3 жыл бұрын
የመምህር ተስፈይ በተስቦች እስቲ እግዚአብሔር አመስግኑልኝ እኔ ትግሪ ነኝ ንሳሀ ከገባሁኝ ባሀላ የዘረኝነት ስሜት ከውሰጤ ንቅል በሎ ጠፈልኝ በቃ አሁን ከሀይማኖቴን ቀጥሎ ሀገሬን እወዳታለሁ በቃ ምን ልበላቹ የአማራ አንደሰው ሲጎዳ ና የትግሬ እህቴ ም ስትጉዳ ሳይ እኩል ነው የማዝነው ። ሲጀመረ እኛሀገራችን በሰማይ ነው ለሚድራዊ ነገረ ቦታ ባንሰጠው ። ከሆነም እንድነጠቀምበት ጂ እንዲ ጠቀመን አለመፈቀድድድድ እላለሁ
@meronalimu1057
3 жыл бұрын
Egzibiher yemsgen
@DeaconYeabkal
3 жыл бұрын
መልአከ መንክራት መምህር ግርማንና አንተን የሰጠን የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን።
@mrkbemrkbe6748
3 жыл бұрын
አሜን🕯❤️አሜን🕯❤️አሜን🕯❤️🙏🏻
@yedengelmaryamleg
3 жыл бұрын
Amen 🙏🏽❤️🙏🏽
@ezgabheryemasegen6009
3 жыл бұрын
Amen amen amen
@ethiopiaare2082
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@dastaasras3630
3 жыл бұрын
Waleta tadkan
@እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ
3 жыл бұрын
ትምርቱን ተምራቹ ላይክ ሳታረጉ የምትወጡ ስንት ነው ምትከፍሉት ግን🤔🤔ተጫኑት 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@የዘዴቲዩብ
3 жыл бұрын
እየረሳሁ ነው እንጂ አያንሰውም ግን ቪዲዮውን ሲጀመር የላይክ ምልክት ቢያሳየን ጥሩ ይመስለኛል
@ቅድስትወለተማርያም
3 жыл бұрын
እኔ ገና ስገባ ላይክ ሳላረግ አሎጣም
@ኤፍታህ-ነ4ጨ
3 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን መምህር እኔና መሰሎቼ በአንተ ትምህርት ተለውጠናል ከመጀመሪያው ጀምሬ ነው የምከታተልህ በምታስተምረው ትምህርት አድም ስህተት አይቼብህ አላውቅም ምክንያቱም መነፅርህን ስላዋስከን ነው ወድሜ መምህሬ አንቂዬ ነህ ለኔ ከጥልቁ ባህር ነው ያወጣከኝ እጅግ በጣም ነው የማመሰግነው
@mrkbemrkbe6748
3 жыл бұрын
መ ምኽር ተስፋዬ አበራ ለኔ የዘመኖችን ለአሁኑ ትዉልድ የዘመናችን አዋርያ ነዉ ልብ ያለዉ ልብ ይበል
@ማስቴ5
3 жыл бұрын
ፎፎፎ
@selamawitbelew5018
3 жыл бұрын
እባክሽ እህታችን ለኔም ፀልይልኝ ትርሲተ ገብርኤል እባላለሁ
@merryschannel8612
3 жыл бұрын
እውነት ነው እኔም ልክ እንደዛው ነኝ ክብር ምስጋና ለድንግል ማሪያም ልጅ ይሁን
@munaweshuyoutoup5031
3 жыл бұрын
Egziyabheren betame yemakbrew sew new temretu Ergo new sewun yemyareka
@ametesilase6933
3 жыл бұрын
እፁብ ድንቅ ነው የአምላካችን የኢየሱስ ክርስቶስ ስም ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️✝️❤️
@እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ
3 жыл бұрын
ግሩም ነው ስለማይነገር ድንቅ ስራው እግዚአብሔር ይመሰገን 👏👏👏😭ቃለህዎት ያሰማልን መምህራችን አንተን ለሰጠን ጌታ ምስጋና ይድረሰው
@mrkbemrkbe6748
3 жыл бұрын
አሜን❤️🙏አሜን❤️🙏አሜን❤️🙏
@عليشراحيلي-ح4ن
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@abeba5164
3 жыл бұрын
መምህር ሆይ። አንድሽ አመት ያኑርልን መደሀኒለም። አስተማርያችን መካሪችን ወድማችን። እርጅም እድሜ ይስጥልን ግን። ትክክለኛ መገኛ ቁጥርህን ብታስቀምጥልኝ ደስ ባለኝ ወድም አለም በመደሀኒለም።
@ngstimola2209
3 жыл бұрын
አረ ለኔም
@ageresileshi4369
3 жыл бұрын
የግብፁ ሰደተኛ የ ቆሮንቶሰ ባህታዊ የ ይሁዳ አንበሣ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱሰ ክርሰቶሰ እንዲህ ይማርካል።
@fasikamerete8304
2 жыл бұрын
AMEN
@ethiomardiymom7302
3 жыл бұрын
ተመስገን በሰአቱ እና በግዜው በያለንበት ላስተማረን አምላክ ክብርና ምስጋና ይግባው አሜን
@mrkbemrkbe6748
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ethiomardiymom7302
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን !!!!!
@yamtube8790
9 ай бұрын
መምህር ትምህርቱን ቀጥል አጋንትን አትሥማው ተሠማኸው ብዙ ሊናገር እና ተሥፋ እንድትቆርጥ ይፋልጋል በዚያ ላይ የኢትዮጵያህዝብ ብታምንም ባታምንም95% የአማኝ ከሀዲነው ወይ አያምን ወይ አይክድም ዝም ብሎ መሀል ሰፋሪነው።
@abi4294
3 жыл бұрын
እውነት ነው አንቺን የሰማሽ አምላክ እኛንም ይስማን ከእኔ የበረታቹ ሁሉ በፀሎት አስብኝ እህተ ማርያም ነኝ፣፣፣
@ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ እማ
@selamtekle1626
2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ይህንን ኳሜንት የምታነቡ ሁሉ በድንግል ማረያም ስም በፀሎታቹ አስቡኝ እጅግ በጣም ፈተና ዉስጥ ነኝ እናቴ ሙስሊም ናት እሷን ወደ ክርስትና ለማምጣት የናተ ፀሎት ያስፈልገኛ ልና በፀሎታችሁ አስቡኝ እህተ ሚካኤል❤
@Bete_Kidanmerit.16
3 жыл бұрын
በስመ ሥላሴ እንዴት ያለ ትምህርት ነው በስመአብ መምህር በሁለት ስልኬ ነው የምከታተልህ እግዚአብሔር ይመስገን ህይወቴን መልሰህልኛል በቁመናየ እየተመካው በየfacebook ብዬ tik tok Instagram በimo በተለያዬ ሚዲያ ላይ ሳላቅ ወንዶችንም ሳሰናክል የራሴንም ገላ በቡዳ ሳስበላ እንደኖርኩ ሲገባኝ በጣም አዘንኩ ሁሉንም ነገር ልተው ወስኛለው እግዚአብሔር ይርዳኝ
@سارهسارة-ص7ي
3 жыл бұрын
መምህራችን ባተ ተልኮነው እግዚአባሔር የቡዙዋኖቻችንን ሂወት እየተቀየር ነው እድሜን እና ጤና ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልኝ 🙏🙏🙏❤️
@ijmekditube2991
3 жыл бұрын
ምሕርቱን ቸርነቱን ፍቅሩን ከእኛ ያላራቀ አምላከ ቅዱሳን ልዑል እግዚአብሔር ይክብር ይመስገን። እህታችን እንኳን ወደ ዘላለማዊ ሕይወት በሰላም መጣሽ!! እሕተ ማርያም ከነ ቤተሰቧ ብርሽ በጸሎትሽ አስቢኝ።
@mintesnotasfaw3196
3 жыл бұрын
ሠይፈ ሚካኤል በጸሎትሽ እስቢኝ
@agereeageree8190
2 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ስራው ድቅ ነው የድግል ማርያም ልጅ ጌታችን እና መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ አቤት ያተ ፍቅር አቤት ያተ ቸርነት ተመስጌን ለዘላለም
@habeshakids6620
3 жыл бұрын
እህታችን እንኳን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ወደ እውነተኛው መንገድ አመጣሽ፡ በትሰሎትሽ አስቢን ፡ ሀይለማርያም፡ መንበረ ስላሴ፡አጸደ ማርያም፡ወለተ አረጋዊ፡ሀይለ ገብርኤል፡ወለተ ማርያም ብለሽ ጸልይልን። በረከትሽ ይደርብን።
@ZahraIbrahim-z5d
4 ай бұрын
ግሩም ድንቅ ነው የእግዚኣብሔር ስራ የድንግል ማርያም ልጅ የተዋህዶ ንጉስ ክብር ምስጋና ይግባው የኣማኑኤል እናት እመብርሃን ርህርተ ህሊና እናቴ ከተጠሩ ሳይሆን ከተመረጡ ኣድርገን ኤፍታህ በለን ኣቤቱ ማረን ""ገብረኢየሱስ""ከነቤተሰቦቹ"" ኣፀደ ማርያም""ብላቹ በፀሎት ኣስቡኝ እህት ወንድሞቼ እግዚኣብሄር ይርዳን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤
@የአባዮሀንሥፍሬነኝወንእቅ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ወደውነተኛዋ እምነት መጣሽ ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ እናታችን መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን ሰላምህ ይብዛ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ሰለሁሉም ነገር የአምላካችን ስም የተመሰገነ ይሁን እህታችን በረከትሽ ይደርብኝ በጸሎትሽ አስቢኝ እህተ ሚካኤል ከነ ቤተሰቦቼ በጣም ደስ ይላል እማህበራችን ላይም ስላለሽ ደስ ቡሎናል አስተማሪ ገጠመኝ ነው መምህር ጸጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@mabittaegezabereleona1854
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen amen amen egezabeher yemesgen amen amen amen egezabeher yemesgen sile hulum neger amen amen amen
@keeflonagasee5453
3 жыл бұрын
የእውነት መመረጥ ነው ኦርቶዶክስ ፍቅር ናት እንዲህ በፍቅር ይመልስልን ከቤቱ የወጡትን ሌሎችንም መምህር ላንተም እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልህ አሜን አሜን አሜን ጥሩ ጎረቤት እንዲህ ሂወት ይሰጣል እግዚአብሔር አምላክ እሷንም እስከነልጆቾ ይባርካት አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@hiwotfekadufekadu4724
3 жыл бұрын
በእውነት የእግዚአብሔር ስራ ዕፁብ ድንቅ ነው እሱ ሲመርጥ መንገዱ ብዙ ነው በእውነት የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ ለመናገር ቃላት ያጥረኛል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ስሙ ከአጥናፍ አለም እስከ አጥናፍ አለም የተመሰገነ ይሁን መምህር ይህንን ድንቅ ገጠመኝ እንድንሰማና ለህይወታችን የሚጠቅም ነገር እንድናዳምጥ ስላደረክ ቃለሂወትን ያሰማልን እእናታችን አስካለ ማርያም ብለሽ በፀሎትሽ አስቢኝ አሜን
@kalkidantaddesse6095
3 жыл бұрын
የክርስቶስ ፍቅር ልዩ ነው!!!!!! 🍇🍇🍇🍇🌷🌷
@abeloabebaw2990
3 жыл бұрын
man endekrstos ale krstiyanoch
@zinatube2251
3 жыл бұрын
እባካችሁ እህቴን ያማታል አመተ ሚካኤል ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቧት
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ3ጨ
3 жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ምንም ግዜ ተዋህዶ መሆን እንዴት መታደል ነው ። መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ኣምላክ 👏👏👏
@Samifiker12
Жыл бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ስራ በጣም ይገርማል እህታችን በፀሎት አስቢን የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ የታየበት ገጠመኝ ነው መምህራችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ አሜን
@achameleshseyoum1074
2 жыл бұрын
መምህር መታደል ነዉ በረከትሽ ይደርብኝ ዕጌ ድንግል ፀልይልኝ መምህር ተባረክ እመቤቴ ትጠብቅህ አታምነኝም ጀምሪ እክጨርሥ እባይ ይፌስ ነበር ምናይት መመረጥ ነዉ መታደል ነዉ ክብርለመዳኒአለም ይሁን
@fireselamfireselam3221
10 ай бұрын
ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋዬ ዕንቁ የሆንክ አባት ነክ ተባረክ በጣም ነው ደስ ያለኝ❤❤❤🎉🎉
@tsehaaydagne2211
3 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤.
@የማርያም.ልጅነኝ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@حياهحياه-ك5ز
3 жыл бұрын
@Hanna-ZeMikaelመምህር ቃለ ህወትን ያሠማልን ሁላችሁም በፆሎት አሥቡኝ (አመተ ስላሢ)ነኝ
@yorkkerkaliyan5223
3 жыл бұрын
እማ ፍቅር ትጠብቅህ መምህራችን ❤️🙏
@መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን የኛ የተዋህዶ እንቁ 💕💐
@tiruwerkerko8479
6 күн бұрын
መምህር ተባረክ🙏🙏🙏 የሚገርም ልዬ ገጠመኝ ነው::❤❤❤
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ወ3ሸ
3 жыл бұрын
በእውነት ደስ የምል ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን በረከት ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ ውድ መምህራችን ና ወንድማችን ክብር ለስላሴ ይሁን
@ገነትማንደፍሮ
3 жыл бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን መምህር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@bfjhhjukcg4446
2 жыл бұрын
የአምላካችን ስሙ የከበረ የተመሰገነ ይሁን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜህን ያርዝምልን
@hiwotgetachew1876
3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በህታችን እና ባንተ ላይ አድሮ የመከረን እና ያስተማረን ልእውል እግዚአብሔር ስሙ ይመስገን ምን እንደምል እንኳን አላውቅም ትምህርቱ እስከሚያልቅ ልቤን ህሊናዬን ከፍቼ ነው የሰማሁት እምለው ስለጠፍኝ አንተን እግዚአብሔር ይስጥህ እኔንም በትምህርትህ እንድለወጥ ይርዳኝ
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
3 жыл бұрын
በስላሴ ስም በጣም እፅብ ድንቅ ገድል ነው በቻየ የመዳሜ ቤት እያፀዳው ጭር ብሎ መምህርየ ከጎኔ ሆኖ የሚያስተምር ነው የመስለን በረከትዎ ይደርብን እናታችን ወለተ ማርያም ከነ ቤተስቤ በፀሎት ኣስቡን እናቴ ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህርየ 💐💐💐♥
@buzesamina5108
3 жыл бұрын
እፁብ ድንቅ ነው ስራ የእግዚአብሔር ዉለታው ስለ ሁሉም ነገር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
@kankoasefa5223
3 жыл бұрын
መምህር የምትሰጣቸው ገጠመኞችን ስሰማ ከብዶኛል ከአይምሮዬ በላይ ሆኖብኛል ምን ብዬ እንደምናገገር አላውቅም ብቻ እግዚአብሔር ፀጋህን ያብዛልህ
@nunuabate1667
2 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አቤት መመረጥ ሚገርም ታእምር የናታችን ሂወት የቀየረ የኛንም ይቀይርልን ተመርጠን ነበረ አጠቃቀሙን አያያዙን አላወቅንም እግዚአብሔር አምላክ ንፁልብና ማስተዋሉን ይስጠን መምህር በጣም እየታማርኩተት ነው በምታስተምረን ቀጠመኝ የምወደው በለተወኑም የተወለድኩበት ቸሩ መድሃኒአለም የኛንም ቤት ይጎብኘው መምህር እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይሰጥልን 🙏💚💛💙
@medi7110
3 жыл бұрын
የኔ ቤዛ እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ልጅ ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን እንዴ ደስስስስስ የሚል ትምህርት ነው እናታችንን የሰማት የእኛንም ፀሎት ይስማ የጎረቤት ልጅ ትንሽዋን ልጅ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድጋት ለዚህ ለአስቸጋሪው ልጅዋ ልቦና ይስጠው የእውነት ነገረ ስራው ያናዳል እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ልቦናችንን ይክፈትልን እናመሰግናለን መምህር 🙏❤
@sijitasijita6360
3 жыл бұрын
ስላደረገ ድንቅ ስራ ሁሉ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ክብሩን ሁሉ እሡ ይውሰድ🙌🙌🙌 እህታችን በረከትሽ ይደርብን አሜንንን👐👐 መምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን አምላከ እስራኤል ይባርክ ያርዝም አሜን💓🙌🙌🙌🙌🙌
@fasikamerete8304
2 жыл бұрын
AMEN
@edomamanwal8256
3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይመስገን እህታችን በጸሎትሽ አስቢን አባቴ ሙስሊም ነው እናቴ ደሞ ክርስትያን አምላክ ላንቺ የደረሰ ለኛም ይድረስ, ፍቅርተ ዑራኤል, እህተ ማርያም, ወለተ አርሴማ, ወለተ ኪዳን, ወለተ ተክለ ሀይማኖት, ወለተ ጊዮርጊስ
@lamrothabtewold1477
3 жыл бұрын
በእዉነት መምህራችን ይሄንን ታሪክ ስሰማ የተዋህዶ ልጅ ሆኜ በራሴ አፈርኩ በእዉቀት በረከሽ ይደርብን በፀሎትሽ አስቢኝ መበረ ማርያም ነኝ
@BEST-bq8bo
2 жыл бұрын
ሐይለ ማርያም ፅጌ ማርያም ፍቅረ እየሱስ መቅደሰ ማርያም አስካለ ኪዳን አስካለ ማርያም ተክለ መድህን ሠይፈ ገብርኤል በፀሎት አስቢን
@diala838
3 жыл бұрын
ይገርማል መምህር ክብሩ ይስፋ ለመዳኒያለም እድሜ ይስጥህ መምህር
@yodettareku1738
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እናታችን በእውነት መታደል ነው እንደዚህ ነው መመረጥ ማለት ለኛም ልቦናችን ይክፈትልን ተመስገን ደስ ብሎኛል ወለተ ስላሴ ወለተ ማርያም ወለተ ማርያም ወለተ ተክለሃይማኖት
@emutube7545
2 жыл бұрын
በእውነት የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው መምህር በአንተ ላይ አድሮ የሚሠራ እግዚአብሔር ስሙ ለዘለአለም የተመሠገነ ይሁን እህታችን እስከመጨረሻ በቤቱ ያፅናሽ አሜን
@abrahamhdejene2549
2 жыл бұрын
ኃይለ ማርያምና ፍቅርተ ማሪያምን በፀሎትሽ ልቦ ናችንንም ከአ ንቺ ጋር ያድርግልን አሜን
@محمدمحمد-س7ي4ب
2 жыл бұрын
እኔም በፀሎትሽ አስብኝ ዉለተ ስላሌ በረከትሽ ይደሪብኝ መምህር እግዚአብሔር አተጋር ይሁን
@ኤልሳበጥየማርያምልጅ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ንግር መምርዬ ተባረክ ኡፍፍፍ መታደል ነው እኮ ለእኛም ልቦና ክፈትልን
@ወለተሰላሴ
3 жыл бұрын
መቁጠሪያውን ሽት ቤት ቤያስገብውም እራሱ ከቤት አሶጣው ምን ያህል የእግዚአብሔር ሀይል ምን ያህል እንደሆነ አያችሁ
@milenahaile3972
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፡ ከፈቀደ ፡ የራሱ ፡ መንገድ ፡ አለው ፡ ይገርማል ፡ የ ፡ እግዚአብሔር ፡ ስራ ፡ ሕመሙ ፡ ለምክንያት ፡ ነው ፡ ግፍ ፡ ለበጎ ፡ ነው ፡ መታደል ፡ ነው ፡ እባካችሁ ፡ የዋሆች ፡ እና ፡ ልበ ፡ ቅን ፡ እንሁን ፡ ፡ መ ምህር ፡ ቲስፋዬ ፡ ጸጋው ፡ ያብዛልህ ፡ አንተን ፡ የወለደች ፡ ማህጸን ፡ ትባረክ ፡ ተመስገን ፡ አምላኬ ፡ እልልልልልል።
@ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ
3 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነውና እናመስግነው እንኳን በደህና መጣሽልን እንዳንቺ በንፁህ ህሊና እንድናመሰግነው በፀሎት አስቢን ገብረ እግዚአብሔር መዝገበስላሴ ገብረ ስላሴ ወልደገብርኤል ወለተገብርኤል ኪዳነ ማርያም ወለተመስቀል ወለተኪዳን ወለተማርያም ወለተሚካኤል ገብረ አፅብሃ አቤቱ ጌታሆይ እኛም በንጹህ ልብ እንድናፍቅርህ እርዳን አሜን አሜን አሜን
@Milliboy100
3 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ተስፋዬ !
@yeshewalemhailu1402
3 жыл бұрын
ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አቤት ደስ ይላል መመረጥ ነው መታደል እናቴ ላንቺ የደረሰ ክርስቶስ አንቺን የወደደ ጌታ አምላካችን ለእኔም እንዲደርስልኝ በፀሎትሽ አስቢኝ እህተማርያም ከነቤተሰቧ ብትይልኝ ይደርሳል እግዚአብሔር ይችላል እንኳን ወደ እመብርሀን ቤት በሰላም መጣሽ እናቴ በጣም በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር ይመስገን
@chfucuuccyyc2338
2 жыл бұрын
እፅብ ድቅ ነው ስራህ ሉእል እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን እዴሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ እህታችን እኳን ደና መጣሽ ወለተ ቄርቆስ በፆለትሽ አስብኝ እማየ
@mohamodbin6695
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ለሁላችነም ልቦና ይስጠን😭
@Nataniemneng
3 жыл бұрын
መምህር ትምህርትህን በጣም ቀያሪ ትምህርቲ ነው ኣንተ የሰጠን እግዝኣቢሔር ይመስገን
@እህተሚካኤልM
3 жыл бұрын
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ንጉስ ክርስቶስ ተቀብለሽ ስላነገስሺው ፀጋሽ በብዙ በዝቷልና በፀሎት አስቢን እህተ ሚካኤል ተክለማርቅስ ወልደሰንበት ሀይለ አማኑኤልን ብለሽ እድሜና ጤናው ይስጥሽ
@eskadareshetu3373
3 жыл бұрын
መምህር ሰላም ይብዛ ሰዎችን በእውነታቸው መጥላት እንደሌለብን ነው የተማርኩት ከዚህ ትምህርት አመሰግናለሁ እምነታቸውን ሰለምጠላ እህቶቼንና ወንድሞቼን መጥላት እንደሌለብኝ ነው የተማርኩት ነገ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የሚያመጣው ነገር አይታወቅም
@elizabethgessese5529
3 жыл бұрын
እህታችን፣ እግዚአብሔር የወደደሽ ፣ በፀሎትሽ አስቢን አፀደ ማርያም፣ክንፈ ሩፋኤል፣ገብረ ህይወት ፣አስካለ ማርያም፣ወለተ ማርያም ብለሽ ይልቁንም ኢትዮጵያ አገራችን ሰላም እንድትሆን ፀልይልን።
@yekanuyeshewasyekanuyeshwa3021
3 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ጠጋዉን ያብዛልን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ምንን ይሳነዋል ሁሉም ነገር ለበጎነዉ ልቦና ይስጠን
@MayserMayser-w3m
2 ай бұрын
መምህር እግዚቢሄሪ እድሜ ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤
@የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ
3 жыл бұрын
ኣደራ በእግዚኣብሄር ወልደጅወርጊስ ብላችህ በጸሎት ኣስቡኝ ክርስቲያኖች ❤🙏👍
@seltantesfamariam8248
3 жыл бұрын
Amen amen amen
@sirguteamslu9125
3 жыл бұрын
ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው እግዚአብሔር የሚለውን ቃል በጣም ነው ምወደው ወንድሜ መምህሬ አንተ ለኔ በየቀኑ አዲስ ነህ በየቀኑ እታደስብሀለሁ ዛሬ ግን እኔ ልሁን ውስጤ ያለው መንፈስ ባላውቀውም እያለቀስሁ ነው የሰማሁህ እህታችን በረከትሽ ይድረሰን ስርጉተስላሴ ብለሽ አስቢኝ ከካንሰር ደዌ ጋር ካለሁ አመት ሆነኝ ህመምሽ አመመኝ አንችን ያየ አምላክ በምህረት አይኖቹ እንዲያያየኝ አስቢኝ
@aresamwmeftahgetahoye6275
3 жыл бұрын
Azoshi egzabiher yadnshali barchina
@sifenketema6146
Жыл бұрын
መምህርዬ ብዙ ገጠመኝህን በግርምት አዳምጫለሁ እንደዛሬው ግን በየመሀሉ እያለቀስኩኝ አዳምጬ አላውቅም በጣም ደስ ይላል እናታችንን የረዳት አምላክ እኛንም ይርዳን አሜን
@ganett1236
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን እህታችን የደረሰ አምላክ ለእኛ ለሁላችንም ይድረስልን እምነቱን ያድለን መምህራችን በእውነት በአንተ ላይ አድሮ ያሥተማረን ልኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይገባው
@fanicom4724
3 жыл бұрын
እውነት ነው እናታችንን የሰማ አምላክ ለኛም ይድረስልን አሜን ከኔ የበታቹህ ሁሉ በፆለታቹህ አስቡን ወለተ ማርያም ገብረ ፃዲቅ ነን
@ማራናታየድንግልማርያምልጅ
3 жыл бұрын
የውስጤን እንዴት ብዬ እና ምን ብዬ ያሳለፍኩትን ህይወት እንደምናገር አላውቅም በጀምርው ቀን ሙሉ ጽፊም አልጨርስውም መምህር ግን ለእኔ ትልቅ ትምህርት ስተከኛል ለአንተ እና ለአባቴ ለመምህር ግርማ ልዩ አክብሮት አለኝ ከእግዚአብሔር ጋር ከነበርኩበት ጨለማ አውጥታቹሁኛል አሁን ደግሞ የድንግል ማርያም ልጅ ለሀገሬ አብቅቶኝ እኔ ቤተስቦቼም እግዚአብሔር ከመንፈስ እስራት ፈቶን የእኛም ህይወት ለሌላው ማስተማርያ ይሆን ዘንድ ይርዳን የሄን ኮሜት የምታነቡ እህት ወንድሞቼ አንቺንም ቤተስቦችሽንም እግዚአብሔር ሄፍታሽ በሉኝ ለክብሮ ለስጋ ደሙ ያብቃሽ በሉኝ
@አግዛብህርፊቅርነው
3 жыл бұрын
እስከ መጨረሳ ሲስማው ኣቤት ድስእድሚል ብጣም ይግረማል ማልት ብፍቅር ለላ ስት ማግባቱ የህ የእግዝብሔር ሱራነው ሰቱይቱም የዘላኣልም ህውት መርጥ ብጣም ይግርማል የእግዝብሔር ሲራ
@amsalamsal2708
Жыл бұрын
Amen Amen amen Amen amen
@senaalthough6519
3 жыл бұрын
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛላህ የእመብርሀን ምልጃና ጸሎት አይለይህ በእዉነት ደሥሥሥሥሥ ይላል ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን
@አለምየተዋህዶልጅ
3 жыл бұрын
በሰመ አብ ወወልድ ወመንፍስ ቅዱስ አህዱ አምላከ አሜን (3)እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን የእኛ ሰሚ ልቦና አስተዋይ አማሮ ይደልን ለመምህረችን ተናገር አስተማረ እንደበት የደላለን አሜን (3)
@emebetzewde7492
3 жыл бұрын
መምህር እህቸ ማርያም እና ሀይለ ጊዮርጊስ ብለህ በፀሎት አስበን
@cfcfxdxd6647
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@Temiro.Mastemar
3 жыл бұрын
መነፅርህን ሰጥተኸኝ ነገሮችን ሁሉ ለበጎ ና ለመልካም ብዬ እንዳስብ ስላደረከኝ በምንም ነገር ላይ ተስፋ እንዳልቆርጥ ሌላ ብዙ ብዙ ስላደረከኝ እመ ምህረት ፀጋውን ታብዛልህ ምን ማለት እንዳለብኝ ከቃል በላይ ስለሆነብኝ ነው መምህር
@amiramiro3943
3 жыл бұрын
እህታችን ለዚክብር ያበቃሽ ፈጣሪያችን ቸሩመደሀንያለም ክብርምስጋናአ ይግባው በረከትሽይደርብን በፀሎት አስቡኝ አፀደማሪያም ብላአቹህ
@yalemmizantilahun8178
2 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ እንኳን ወደ እውነተኛው ሀይማኖት መጣሽ በረከትሽ ይደረብል ለእኔም ፀልይልኝ ወለተመድን
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ድንቅ ነው አይ የእግዚአብሔር ቸርነት ይገርመኛል መምህር በጣም እናመሰግናለን ብዙ ትምር ስላገኘሁበት ሰለማይነገር ስጦታው ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም እግዚአብሔር ህይወታችንን ይቀይር🙏🙏
@eyerusalembogale605
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እናታችን እንኳን ለዚህ አበቃት ወለተ ስላሴ ብርሃነ መስቀል ወለተማርያም ወልደ ትንሳኤ ምህረተ ስላሴ ስርጉተ ጊዮርጊስ ብለሽ በፀሎትሽ አስቢን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን ቤተሰቦቿንም ፈጣሪ ወደ እሷ ይፍቀድላቸው አሜን
@ወለተኪዳን-ጐ2ዀ
3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመሥገን እኔንም በፆለትዎ አሥቡኝ እናቴ ወለተ ኪዳን ሀይለ ማሪያም ገብረ መድን ገብረ ሚካኤል ገብረ ሥላሤ ከነ ቤተሠቦቸ✝️🤲
@ababba7519
3 жыл бұрын
ስለ እስልምና እና ነቢዩ ሙሐመድ አሏህ በመፅሃፉ ላይ ቃል ገብቷል ። ወደ እስልምና የገባው ቁርኣን ከትንሣኤ ቀን በኋላ ለዘላለም በገነት ውስጥ ይኖራል ፣ ፈጣሪያችንን አላህን ይማፀናል።
@merymain5649
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እፁብ ድንቅ ነው የአምላክ ስራ አንተን የሰጠን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን
@ማሂየተዋህዶልጅ
2 жыл бұрын
መምህር መድሀኒአለም እድሜህን ጤናህን ይስጥህ እመአምላክ ትጠብቅህ እግዛአብሔር ባንተ አድሮ ገና ባንተ ምክንያት ብዙ ነፍሳት ይድናል።
@ወለተሀናየድንግልጂ
3 жыл бұрын
ልኡል እግዚአብሔር ሁሉንም ወደትክክለኛዉ መንገድ ይመልሳቸዉ መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን
@keedaw6764
3 жыл бұрын
እፁብድቅ ነዉ የእግዚአብሔር ስራ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን! ለይኩን፫
@tigesttheethiopia7929
2 жыл бұрын
ወለተ ሚካኤል በጸሎትሽ አስቢን እህታችን
@Ethiopia928
3 жыл бұрын
መምህር እነሱ አይደሉም እላያቸው ላይ ያለው ክፉ መንፈስ ነው ኮሜንት የሚሰጠው ስለስጋ የሚያስብ ሰው ይህ ትምህርት አይገባውም እግዚአብሔር የማያውቅ ትውልድ ነው የሰማ ይስማ ምስሌዋች አሉ ሀሳብህን ጉዞህን ለማሰናከል ነውየሚፈልጉ በርታ መምህር ዛሬ የእግዚአብሔር ቃል የሚዳፈሩ ሰዋች አሉ ከክፉ የሆኑ አትስማቸው በርታ
@እኔስዬማርያምነኝ
3 жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህራችን
@ትዕግስትወለተመድህን
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመሰረገን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን። እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አቤት የእግዚአብሔር ስራ እፁብ እፁብ እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስሙ የተመስገነ ይሁን አሜን ለአንቺ የደረሰ የእስራኤል ቅዱስ ለኛም ይድረስልን አሜን ወለተ መድህን ሀይለ ሚካኤል ሀብተ ማርያም በፀሎት አስቢን እናታችን በረከትሽ ይደርብን
@ethiopiatekedem4150
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አቤቱ አምላካችን ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ከትምህርቱ እንድንለወጥ ዓይነ ልቦናችንን አብራልን 🤲 🤲 🤲 መምህር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አመተ ኢየሱስ በፀሎት አስቡኝ like 👍👍👍👍👍 እያደረግን ቤተሰቦች
@weynibeyene9851
3 жыл бұрын
የእህታችን መመረጥ በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን 🤲 🤲🤲🙏!!! እኔም የልጆች አባት ከስልምና ወደ ክርስትና አምጥቻለሁ የእመቤታችን ተዓምር ነው እመቤታችን ወላዲተ አምላክ ስም የተመሰገነ ይሁን ! ከመምህር ግርማ በተጨማሪ መምህር ተስፋዬ ትምህርት አስተማሪ ነውና እናመሰግንሃለን የእናንተ ትምህርት የተማሩ ሁሉ ወደ ክርስቶስ ስጋና ደም መምጣታቸው አይቀርም መምህር ተስፋዬ በጣም እናመሰግናለን ዕድሜና ጤናው ያብዛላችሁ!!!
@sarasari4535
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልወት በምከድበት እመቤቴ ትከተልህ
@buzesamina5108
3 жыл бұрын
ሰላም የክርስቶስ ቤተሰቦች ሠላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ መምህር በእውነትቃለህይወትን ሕወትን ያሰማልን ለኛም እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን አሜን አሜን አሜን
@ኤፍታህእህተገወርጊስኤልሻ
3 жыл бұрын
በርከትሽ ይደርብን እህታችን በፀለት አስቡኝ እህተ ገወርጊስ
@awetasheasgedom4788
3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ባሉበት ሁሉ እመበቴ ተጠብቅልን እናታችን በፆሎትሽ ኣስን ወለተ ጨርቆስ🙏🙏🙏
@messayttsion5549
3 жыл бұрын
የኔ ታሪክ እራሱ ጉድ ነው .እስኪ እሱ ይርዳኝ
@liyagessesse7435
3 жыл бұрын
Ayzosh
1:25:35
82ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg የድድ ንቅሳትና ለትዳር የተላከ የዝሙት መንፈስ ሴራ(በመ/ር ተስፋዬ)
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 37 М.
53:25
132ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ በ "..አባታችን ሆይ.." ፀሎት ጭቅጭቅ ተነስቶ ወደእናቱ እቅፍ የተመለሰ ወጣት
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 45 М.
00:18
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
00:20
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
00:59
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
Холли Лолли Live
Рет қаралды 4,7 МЛН
00:41
🤔Можно ли спастись от Ядерки в Холодильнике ? #shorts
King jr
Рет қаралды 7 МЛН
1:21:38
76ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemegከሃይማኖት የለሽነት ተመልሶ በእግዚአብሔር ኃይል ሰይጣንን እስከማዋረድ(በመ/ር ተስፋዬ አበራ)
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 35 М.
1:03:14
94ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ መፍትሔ ፈልጋ ራሷ ደውላልኝ ሰበብ ያመጣችብኝን ልጅ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 35 М.
12:16
የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቅድስና: የታኅሣሥ ገድል
ሰማያዊ ሕይወት Semayawi Hiwot
Рет қаралды 62
52:50
115ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ leyu getemeg ፕሮቴስታንቷ ሃይማኖቷን ደብቃ በቁርባንና በማዘጋጃ ካገባች በኋላ ምን ገጠማት
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 107 М.
1:01:00
116ኛA ገጠመኝ (memihir tesfaye abera getemeng) የከተማ ቅድስና ሲገለጥ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 46 М.
1:29:08
7ኛ የህይወት ገጠመኝ ፦ በእንግድነት የሄዳችሁበት ቤት የሰላም ወይስ የፀብ ምክንያት ሆናችኋል ?
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 52 М.
1:04:09
70ኛ ገጠመኝ፦ ( ተአምር ነው ) የተናቁ ሰዎች ምንጊዜም በክፉ ወይም በደግ ስራቸው ሳይታወቅባቸው እስከጥግ ሄደው ያሸንፋሉ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 67 М.
53:08
73ኛc ገጠመኝ፦ የበቁ አባቶችን ሳገኝ ነፍሴ ትሰክራለች ፤ ማንስ ያምነኛል ብዬ አመነታለሁ( በመምህር ተስፋዬ አበራ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 34 М.
1:13:35
117ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ እንደ ስምኦን ጫማ ሰፊው ቅዱስ ለመሆን ፈልጎ የተፈጠረውን ተአምር ስሙ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 51 М.
42:48
83ኛB ገጠመኝ ፦ ለምን ይሆን የምንማግጠውና የምናማግጠው ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 28 М.
00:18
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН