84. የኤፍታህ መፅሄት ቅሌት ክፍል አንድ By Dai Sadiq Mohammed ( Ustaz Abu Heydar )

  Рет қаралды 45,145

Bilal Nation-

Bilal Nation-

Күн бұрын

Пікірлер: 209
@user-ci4or4zy6j
@user-ci4or4zy6j 5 жыл бұрын
ያረብ አድባር የሚባል ነገር ምን ለምን እንደሆነ አላውቅም እንጂ እኛም ሰፈር ነበር ያርዳሉ ኢንሻ አላህ በሰላም ያስገባኝ ያንን ነገር በጌታየ እገዛ አስተዋቸዋሁ እኛ ሀገር ምንም ስለ ዲን የሚያውቅ የለም ሸህ ተብየወቹም ሺርኩን ቢድአውን ማግበስበስ ነው ስራቸው ጫታቸውን እየበሉ ነው ቁርአን የሚያስቀሩት እውነት በጣም ነው ያዘኩት ትንሹ ወንድሜ መስጊድ ይህድና ቁርአን ቁርአን ይቅራ ብያቸው ወላጆቸ አላህ ጀዛቸውን ይክፈላችው እኔ የምላቸውን ነገር ይሰሙኛል እና አስገብተውት እኔ ጫት እንዳትቅሙ ጠላ እንዳትጠጡ ስላቸው ይሄው ትንሹ ወንድሜ አንች የምትማሪው ምንድን ነው የኛ ሸህ ጫት እየቃሙ ነው የሚያስቀሩን ብሎኝ እርፍ ከከከኪ እንደው ከውጪ የምትጡት ጣጣቹሁ ብዙ ነው ይሄንን ጥቁር ነገር ተሸፍነሺ እንዳትመጪ አለኝ ደሞ ኒቃብ ማለቱ ነው አረ እኔስ አላህ ያግራልኝ እንጂ ምኞቴ ነው አልኩት አላህ ያግራልኝ ነፆነት በኒቃብ ያረብ አልሀምዱሊላህ አይ ወንድሜ አላህ ያሳውቅህ ትንሺ ስለሆነ ነው ኢንሻ አላህ አላህ በሱ እንድያስደስተኝ ምኞቴ ነው አላህ ለቁም ነገር ያብቃህ ወላሂ ከዛ ወድህ ከኔ ለወንድሞቸ ዱአ በማድረግ ላይ ነኝ አላህ ድናችንን ያሳውቀን የምር የስቃልም ያስለቅሳልም አረ ብዙ ነገር አለ ለመፆፍ አልቻልኩም አልሀምዱሊላህ ከዛ ወዲህ ትንቁን ወንድሜን ካልቀራህ ብየው እየቀራ ነው አሁን ዱአየ ፍሬ እያፈራ ነው በዱአ አትርሱን ወንድሞቸ ሀፊዝ ሆነው ለድናቸው ሲሰሩ ማየት እመኛለሁ ያረብ ለአላህ ይሄ ቀላል ነው ከቻላችሁ ወደ ደብብ ወሎ በረና ገነቴ እንቦጫ በር ከይላዳ እስከ አስከትር የሺርክ ቦታ ብዙ ቦታ አለ አቦራ ቡሶ አረ ስንቱ ተዘርዝሮ ያልቃል አላህ ሂድያ ይስጠኝ ይስጣቸው
@rakrams2833
@rakrams2833 4 жыл бұрын
ጀግናው አቡሀይደር አላህ ይጠብቅክ
@AdAd-io2pp
@AdAd-io2pp 5 жыл бұрын
ኡስታዜ አላህ እድሜህን ያርዝምልን እዳተ አይነቶችን ያብዛልን ላላህ ብዬእወድሀለሁ ጀግና ነህ
@fef1933
@fef1933 5 жыл бұрын
ኡስታዝ ምን ልበልህ አላህ ያኑርህ እደሜህን ያርዝመው አላህ ካተጋር ይሁን
@leilaleila7549
@leilaleila7549 4 жыл бұрын
ኡስታዜ አለህ ይጠብቅህ። እንደተም አይነቶች የብዘልን
@komotserez8055
@komotserez8055 7 жыл бұрын
ኡስታዝ አቡ ሀይደር አላህ እድሜህን ያርዝምልን ያርብ እዳተ ያሉ ጀግኖች ያብዛልን
@user-et5xy6vu5u
@user-et5xy6vu5u 5 жыл бұрын
ከነእሡ ገና ብዙ ይጠበቃል እነሡኮ ፈጣሪን ስለማይፈሩ ነው እደመጣላቸው ሠይጣን እዳዘዛቸው እሚገዙት
@user-yj9dl8gx2t
@user-yj9dl8gx2t 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡስጣዜ አላህ ያቁይህ
@zeharaseid305
@zeharaseid305 8 жыл бұрын
አቡ ሀይደር አላህ ጀዛህን ይክፈልክ ሀቁን እያወጣህ ነዉ ያለኸዉ አላህ ይጠብቅህ አላህ በሀይማኖታችን ጵነትን ይስጠን
@HaHa-jm9yy
@HaHa-jm9yy 5 жыл бұрын
ኡስታዜ እድሜ ጤና አላህ የስጣህ በጣም ነዉ የመንወድህ
@dasildasil7746
@dasildasil7746 6 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ሀቢቢ የኢስላም ጀግና
@user-ei3dd3jw3j
@user-ei3dd3jw3j 5 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅልን የኔ ጀግና የኢሥላም ጀግና እፉፉ ፈ እንደዉ ሥታረካ እንወድሀለን ጀግናችንን 😍😍😍
@user-sy7uy8nd4i
@user-sy7uy8nd4i 4 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዝ አህለን
@user-gk6td8zj4c
@user-gk6td8zj4c 5 жыл бұрын
እህህህህ ኡስታዝ አላህ አድሜህን ያርዝምንልን የካፊሮች መድሀኒት ስራህን አላህይዉደድልህ ከተንኮላቸዉ ይሰዉርህ
@abdelfetahdelil2916
@abdelfetahdelil2916 5 жыл бұрын
ውስታዝ አቡሀይደር አላህ ህድሜ ይስጥህ
@user-tt8rh4mp2v
@user-tt8rh4mp2v 8 жыл бұрын
ኡስታዜ ምን እደምልህ አላውቅም አላህ ብቻ ሀያትህን አርዝሞ እዳተ ያለውን ያብዛልን። አንተንም በጀነተል ፊርዶስ ውስጥ ሀያሉን ጌታ አላህ ሱብሀነሁ ወተአላን ከሚያውት ባሪያወቹ ያዲርገን ። መቸም ሁላችንም ጀነትን ፈላጊምች ነን እና።
@user-hb7kl7qd4l
@user-hb7kl7qd4l 8 жыл бұрын
ya allah !!!!! subhan allah wolhi lamesmat astalgn achy achy koshasha
@hanan6198
@hanan6198 8 жыл бұрын
ኦሥታዜ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ ጀዛከላህ ኸይረን እዳተ አይነቱ ይብዛልን ለአተም እረጅም እድሜይሥጥህ
@saadahasan6803
@saadahasan6803 6 жыл бұрын
ባረክላህ ፊኩም ኡሥታዞቸ
@uymjg1956
@uymjg1956 5 жыл бұрын
ኡስታዝ አላህ ይጣብቅህ
@rehmarehma6333
@rehmarehma6333 4 жыл бұрын
jzakalh hyrn wstaza bsmanw ymntkam yrgn yrbi
@dgfhjgdgg2656
@dgfhjgdgg2656 8 жыл бұрын
ኡስታዛችን ሳድቅ ጀዛኩምላህ ኸይርን ጀዛ። አላህ ይጠብቅህ ባለህበ ።እድሜክን አላህ ያርዝምልን ።
@ftieymftah118
@ftieymftah118 5 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ዉዱ ሁስታዛችን
@user-yw9xb4nn5k
@user-yw9xb4nn5k 5 жыл бұрын
Ouztazye allah rejim edmeana teana yisth yareb mtkhn yabzaln elahi
@dghfr7570
@dghfr7570 6 жыл бұрын
ኡስታዝ ጀዘከላህ ህይረ አላህ ባለህበት ይጠብቅህ ያአረብ
@abdelfetahdelil2916
@abdelfetahdelil2916 5 жыл бұрын
በአላህ ውስታዝዬ ንግግርክ ሲያምር ማሽ አላህ
@nejibabinte7304
@nejibabinte7304 9 жыл бұрын
አሰለሙ አላይኩም ወራማቱላሂ ወባራከቱ አዲሶችህ በጣም አስደሰች ነው እንሸ አላህ እኛም ያበኩላችንን እንድንወጣ አላህ ይርዳን በታላይ አገራችን ገጣር የሚኖሩ ምንም አያቁም እኛ እያንደዳችን አላፍትና አለብን ገጣር ሽርክ አይጣፈበትም አቡ አይዳርዬ ጀዘክላህ ከይር አላህ እድሜክን ያርዝምልን ኡስታዞች ይኑሩልን
@sofyasofya5841
@sofyasofya5841 9 жыл бұрын
jezake Allahi keir ya abu heydar
@layilalayilamohammed2389
@layilalayilamohammed2389 8 жыл бұрын
aeslmlykum weremtulayi webrkatu ኡስታዝ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃቹ አላህ ይጨምርላቹ
@tlmn8612
@tlmn8612 6 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም ውድ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ
@sarajdinattari1285
@sarajdinattari1285 5 жыл бұрын
T Lmn ጀዛከላህኽይር
@imran0096
@imran0096 8 жыл бұрын
ውሥታአዜ አላህ እደሜህን ያረዝምልክ አላህ ከበላአ እና ሙሲኢባ አላህ ሥቡሃናአላ ተአላ ፡ ይጠብቅክ ጀዛአክአላህ ኸይረን
@mefftf1440
@mefftf1440 5 жыл бұрын
Eslimina betam tikikilegha emnet new fetari mengedun yimran amen
@zamzamumer4797
@zamzamumer4797 5 жыл бұрын
ጀዛ አላህ ኸይር
@user-zi3io7ev4i
@user-zi3io7ev4i 5 жыл бұрын
ውስታዜ ጀዛከ አላህ ያርብ ዱኒያ ወል አሄራህን አላህ ያሳምርው ያርብ ወላሂ አጃኢብ ነው ሱባሀን አላህ
@gbnb9956
@gbnb9956 7 жыл бұрын
ውስታዝ.አላህ.እውቀቱ.ይጨምርልህ
@bedryaabatulem5044
@bedryaabatulem5044 5 жыл бұрын
Mashallah tbrakhalla JZK Ustaz
@emanabduemutina422
@emanabduemutina422 5 жыл бұрын
Ustze allah yetbkah 😙😙😙😚😚😙
@AmjadAmjad-hz4kk
@AmjadAmjad-hz4kk 8 жыл бұрын
ኡስታዝ አቡ ሀይደር ጀዛኩምሏህ ኽይር አላህ ይጠውል ኡምረክ
@maralahmed1100
@maralahmed1100 4 жыл бұрын
🙈😂😂 ሱብሀን አላህ ወላሂ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ነኝኮ 🙏
@jemilaahmed6982
@jemilaahmed6982 7 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታአዝ ማሻ አላህ ተባረከላህ እድሜህን ያርዝመው ያረብ
@imannaser7225
@imannaser7225 7 жыл бұрын
enshallah abuhaider endihum ustazochachen allah ychemrlachuhe begeter yaluten masawek aleben jezakumulahokeyr
@lbibadmdmg33
@lbibadmdmg33 8 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂወበረካቱ ውድ የኢስላም እህት ወንድሞቼ አላህ ይጠብቀን ከሸይጣን ውስታዞቻችን አላህ ይጨምርላቹ
@sadasada8679
@sadasada8679 7 жыл бұрын
ጀዛከሏህ ኸይረን ጀዛ ኡሥታዘና አሏህ ይጠብቅልን
@rakrams2833
@rakrams2833 4 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ንቁ ሙስሊሞች
@imannaser7225
@imannaser7225 6 жыл бұрын
Mashallah jezakllah keyr ustaz abuhayder
@meazaregassa2104
@meazaregassa2104 8 жыл бұрын
Allah yetabkh hustaz
@medeyasheamel6712
@medeyasheamel6712 8 жыл бұрын
አስላሙ ዋአለይኩም ወራህመቱላሂ.ወበረካትሁ ጀዛኩምላህ ኸይር እህዋ.። ቀጥሉበት አላህ ሱ ወ አ.ያግዛችሁ
@halimaabda7502
@halimaabda7502 5 жыл бұрын
በጣም ይገርማል
@RahmaRahma-nb8jx
@RahmaRahma-nb8jx 6 жыл бұрын
ጀዛኩሙላኸይር
@zeytudeneka4683
@zeytudeneka4683 4 жыл бұрын
ያያያረረረብ ይወወፍቀን
@iloveallah5914
@iloveallah5914 8 жыл бұрын
wa wr wb ustaze allah yetbkeh jezakallah keyre allah yecmrlhe
@leylalemmesa4055
@leylalemmesa4055 8 жыл бұрын
ሡባሀን አላህ ፈፃሞ የማይ መሥል ነገር ነዉ ሙሥሊም ሢጀመር አድባር የሚል ነገር የለዉም ሙሥሊም በአንድ አላህ ብቻ ነዉ የምን አምነዉ (ላኢላኢለላህ) ለምን በሙሥሊም ሥም ይነግዳሉ ኦሥታዛች ጄዛአላህኼር አላህ ይጠዉል ኡሙረክ እባካቹ ሙሥሊም ነን እያላቹ አትነግዱ ሙሥሊም ጥርት ያለ እምነት ነዉ አላህ ሂዳ ይሥጣቹ
@AmjadAmjad-hz4kk
@AmjadAmjad-hz4kk 8 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkkkkkkkkሱብሓን አላህ ሱብሓነ ረቢ ወላሂ በጣም አስቆኛል እንደ በግ ሳር ሲግጡ አይቼ ተደንቄ ነበር አሁን ደሞ ሱብሓን አላህ kkkkkkkkkkk አስደምሞኛል አላሀምዱሊላህ ወደ ተፈጥሮ ሀይማኖቴ ለመልሰኝ ጌታ ጥራት ይገባው
@user-rg3bc2kr2k
@user-rg3bc2kr2k 6 жыл бұрын
Allah Akbar Allah kashirk yitebken
@imannaser7225
@imannaser7225 7 жыл бұрын
mashallah abuhaider ensu adlem lemuslimu ynsun haymanot lemsfafat alchalum mnalbat hiday setuachew limlsu ychlalu
@tiybatiyba3147
@tiybatiyba3147 7 жыл бұрын
ክክክክክ ሡባሀናላህ አዉ ብሎይወጣል በጣም ይገርማል አላህ ይጠብቀን ጠመዉ ከሚያጠዉ ሠወች
@user-tt6dz5dv8k
@user-tt6dz5dv8k 6 жыл бұрын
ያኢላህ ትክክለኛውን መንገድ ምራን
@fadelasaeed4140
@fadelasaeed4140 5 жыл бұрын
Abuya allah yechamirlih allah yitabikih
@nurushafi
@nurushafi 7 жыл бұрын
Mashaalhe ustaz! Haters is always gonna hate!
@medenaebrhaim9740
@medenaebrhaim9740 4 жыл бұрын
Jezakimulla hayir
@zeedandasmishow5881
@zeedandasmishow5881 6 жыл бұрын
Masha alaa mashaa tabarakala ustaza keenyaa heeduu nama gamachiiftaan ulfaadhaa raabbiin isiiniraa haajalatuu umrii keessaan haa deeresuu riiziqi keessaan haa deeresuu inshaa alaa ustaza keenyaa
@ichliebedeutschlandvonganz9009
@ichliebedeutschlandvonganz9009 6 жыл бұрын
بارك الله لك تسلم اللهم ويزيد إليك
@iloveallah5914
@iloveallah5914 8 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላርገኝ አላህ ሡበሀነ ወተአላ ምስጋና ይገባው:: የካፊሮቸ ውሸት አስታፊርላህ አላህ ከጥመት ይመልሳቸው ::
@Eman-df2lq
@Eman-df2lq 7 жыл бұрын
Jezak Allah kheyir ustaz allah meselochihn yabzaln
@user-rg3bc2kr2k
@user-rg3bc2kr2k 6 жыл бұрын
لاإله إلا الله وأشهد انا محمد رسول الله
@halimaabda7502
@halimaabda7502 5 жыл бұрын
ማአሻ አላህ
@wibaddisabagifar4466
@wibaddisabagifar4466 8 жыл бұрын
Ustaz allah gezakellahuhkeier sejemer akrari tenquay new sewyew.dese akababi sew semot enkuwan tenquay meqelbu hulum aydelum
@alhmdlelamislameldrginaeal4916
@alhmdlelamislameldrginaeal4916 8 жыл бұрын
ይገርማል ሡበሀነአለህ
@torttxt8818
@torttxt8818 7 жыл бұрын
ባረክርሏህፊክኡስታዝ
@fatmanurhalimamuha9955
@fatmanurhalimamuha9955 8 жыл бұрын
aselamualeykum werahmetullahi weberekathu, ustazuna Abu hayder, jezakumullahu heyren Allah ytebkln, habibi
@CutenessFUN
@CutenessFUN 2 жыл бұрын
አቤት ፡ አቤት ፡ የማይመስል ፡ ድራማ ፡
@Abuhibatube4281
@Abuhibatube4281 7 жыл бұрын
Ustaz allah ytebkeh enesuma yasaznalu yebeshta new slezi bemastemar enberta
@lbibadmdmg33
@lbibadmdmg33 8 жыл бұрын
አቡሀይደር አላህ ካንተ ጋ ይሁን
@lobabaali9459
@lobabaali9459 8 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ኡስታዝ እንዳንተ ያለውን የሰጠን አላህ ምስጋና ይድረሰው አላህ ይጨምርልህ
@alayikamussa6862
@alayikamussa6862 9 жыл бұрын
Abu hayedare jazake Allah hayeran jaza 📚 📚 🎓 🏆 enay atakakamune alawakubateme laken youtube eyatatakameku naw manachume etetenagerunge Ba Allah subanaw Tala seme etayekachuwalaw
@ethiopiamk4241
@ethiopiamk4241 5 жыл бұрын
Shukren
@ameenaameena3374
@ameenaameena3374 5 жыл бұрын
ሰላም አለይኩም ኡስታዝ ጀዛክላህ ኽይር የኛ ጅግና እሄን አላህ አድሎን ወደገጠር ምነው ባገኘነው በኛ በገጠሩ ቃልቻ ነን እያሉ ቁርአን ተሽክመው ግን የዝህን ሰውየ ስራ ይሰራሉ ልክ ሞስሌም ነኝ ብሎ እደሰራው ሁሉ ይሰራሉ እኛም እደዝህ አታርጉ ብንል ትናትና ሀርብ ሀገር ሄዶ ደሞ ምን አይነት እስልምና አመጣቸ እንባላለን ያርብ ገጠር ላይ ጀግና ኡስታዞቸን ባገኛቸው እነዛን ደርሳ ነን እያሉ የሚሉትን አላህ በዱኒያ ላይ ባሳየኝ ደርሳ ነን ብለው ሲታመሞ ጪሌ የሚባል ያርጋሉ ያጒራሉ ሱበሀን አላህ ቢሲሚላህ በአላህ ስም እጠበቃለሁ
@saraindo3839
@saraindo3839 8 жыл бұрын
ustaz jazkalahu kayire
@Abuhibatube4281
@Abuhibatube4281 7 жыл бұрын
Subhan allah allahuakber
@user-vl7lf9en4s
@user-vl7lf9en4s 7 жыл бұрын
allahsbhnwtala.srakn ywddek.jezaklayer☝👍👌
@wibaddisabagifar4466
@wibaddisabagifar4466 8 жыл бұрын
Geter akababi mesjed yelelbet sle haymanotachew yaltemaru selat maysegdu besem bcha menoru alu radio bilal betebalew yeserabet elalehu abu hyder allah beferdos yabeshrek betam des blongal bedinachen lay selbi yemetawn teketatleh maqrebh
@alhmdlelamislameldrginaeal4916
@alhmdlelamislameldrginaeal4916 8 жыл бұрын
jazekallah usithe yena wendimae
@abcxaabcxa3184
@abcxaabcxa3184 8 жыл бұрын
ጄዛክላህኸይርአቡሀይደር
@user-hb4xf9yb4j
@user-hb4xf9yb4j 7 жыл бұрын
kkkkkikkkkkkkkkkkkkkkkkkkk ኮፊሮችእናትውሽታ
@user-oz1jg4my6l
@user-oz1jg4my6l 7 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ አላህ ኸድያይስጣቸው የማይፈነቀሉት ድጋይ የለም
@kakiabdu6334
@kakiabdu6334 7 жыл бұрын
allah kekfu yetebekh ustaze
@wibaddisabagifar4466
@wibaddisabagifar4466 8 жыл бұрын
Jezakelahukheir ustaz
@zahrazaharatadeses6966
@zahrazaharatadeses6966 5 жыл бұрын
ኡስታዜ ጀዛከላህ የእስላም ጀግና
@teybamengstu269
@teybamengstu269 8 жыл бұрын
aw wr wb allah trat yigebaw demo betekeberew quran wshet mewashetna mesbek jemru yigermal .quran lewshet ayihonm yigbachihu. eziyaw berasachehu hayimanot wshetachihun sbeku .
@emumuaziemufatumeemumuazie6648
@emumuaziemufatumeemumuazie6648 7 жыл бұрын
ክክክክክ ያላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል አሉ ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ። ለኸይር ነው ሁሉም እዲነቃ መገድ ይከፍታል አብሽሩ
@noorhosan7343
@noorhosan7343 6 жыл бұрын
Jemila Chameta ታሪክ
@MohammedAhmed-hs1wv
@MohammedAhmed-hs1wv 7 жыл бұрын
አውውው ክክክክክ ኸረ አሳከኝ ኡስታዝ
@imannaser7225
@imannaser7225 6 жыл бұрын
Uszochachenen allah yakoylen
@zenabgadisa675
@zenabgadisa675 9 жыл бұрын
አሠላሙ አላይኩም ውራአመቱላሒ ወበረክቱ የሙሥልም ባህር አይደለም ሙሥልምነኝ ብሉ ይናገራል አይምሩዎ ጤነኛ ነው አልልም አላህ ይሥተካክለው ሥብሀናላህ በጣም ነው የምገርመዎ አቡ አይደርዬ ጀዛከረላህ አላህ እድሜክን ያርዝምልኝ ኡሥታዝ
@alfamobile7407
@alfamobile7407 8 жыл бұрын
ውስታዚ በላችሁበት ባታ ሁሉ አላህ ይጥብቃችሁ እንድነንት አሊም ልጁችን አላህ የስጥን
@samsungduos4996
@samsungduos4996 4 жыл бұрын
Yene marxe ustaza allha bahayate yaqoyelne
@user-wu8ok9le2e
@user-wu8ok9le2e 8 жыл бұрын
جزاك الله خير يا ابا حايدر والله ضاهاكتني سبحان الله هازا ملؤن وجاحيلون ومونافيق كيد الموشريكن لاعانهوم الله الله يكفينا مين كيدهوم ابشير ياابا حايدر بيإيزن الله ناحنو الغاليبون إينشاء الله
@hayatfdleufatma7587
@hayatfdleufatma7587 7 жыл бұрын
ማሻአላህ
@user-yt2pp6qz1h
@user-yt2pp6qz1h 8 жыл бұрын
አላህ አክበር
@nuraaman937
@nuraaman937 8 жыл бұрын
alalhu akibar yegarmal !!
@tembinteslam7806
@tembinteslam7806 8 жыл бұрын
Austaze.Allah.ytebkh.balehbet.ytebkh.
@tewodrosteshome6643
@tewodrosteshome6643 9 жыл бұрын
masha aellah ustazzzzzzz
@wudiyatasfaw422
@wudiyatasfaw422 8 жыл бұрын
AentekitAetabikoshashaAnathtbeda@
@mehamedromodan2192
@mehamedromodan2192 8 жыл бұрын
ጅዝክልህ ከኢር ይ ኢስታዝ
@samiasaid6744
@samiasaid6744 8 жыл бұрын
subhan Allah
@tlmn8612
@tlmn8612 6 жыл бұрын
ደቆሮ ቢያወራ ሰሚ የለውም አሉ ጅልልልልልልል እደት እዳነደድኝ አኡዙቢላህ ይገርማል ወላሂ ባገኘው አናቱን ነበር
@kedijaali6772
@kedijaali6772 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkkkkkk እውነት ያማል አይደል
@wibaddisabagifar4466
@wibaddisabagifar4466 8 жыл бұрын
Men yadrgu ewnetu tegalete alhamdililah muslim mehone
@user-xb2is3dd4j
@user-xb2is3dd4j 6 жыл бұрын
አረ በአላህ ኡስታዝ በሰላምእ ነውእ ጠፉ አላህ ያቆዮትእ
@somayh9422
@somayh9422 8 жыл бұрын
hajaebi naw allah ystere
@fufu7452
@fufu7452 8 жыл бұрын
ኡስታዝ አላህ ይክፈትልህ አላህ ይጠብቅር አላህ ሀያትህን ያርዝምልን እውነትህን እኮ ነው እንደው ውሸትም ነው ማለት እራሱ ይከብዳል (አይልገፀውም) አይ የአክራሪው ቤተሰብ ልጅ በሳቅ ነው ያፈነዳኝ ክክክክክክክክ..... ደግሞም የቅጥፈቱ ቅጥፈት ሙስሊሞች በሽተኛ ስለሆንኩኝ ከጀመዓ ሰላት አገለለኝ ያለው ነው የገረመኝ ወይ ጉድ!
@user-qn8ts8ym7e
@user-qn8ts8ym7e 6 жыл бұрын
Kaferoch senaku aywikum
@sarasire9203
@sarasire9203 3 жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@sabitkedir1624
@sabitkedir1624 2 жыл бұрын
Allahu akbar
@meseletadese8538
@meseletadese8538 7 жыл бұрын
zfto tesheramotu fikir yelachehu
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 6 МЛН
Люблю детей 💕💕💕🥰 #aminkavitaminka #aminokka #miminka #дети
00:24
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,2 МЛН
Modus males sekolah
00:14
fitrop
Рет қаралды 10 МЛН
Abuu Sadik  2 Amharic Dawa
56:04
IQRA MUSLIM NETWORK
Рет қаралды 259 М.
🔴 Exclusive Bayan at Birmingham by Molana Tariq Jamil | 22 Feb 2023
2:42:17
🌴የነብዩ_ﷺ_ተአምራት!🌴
3:06:14
USTAZ YASSIN NURU ኡስታዝ ያሲን ኑሩ
Рет қаралды 82 М.
سورة البقرة كاملة لطرد الشياطين من منزلك وجلب البركه باذن الله surat albaqra
3:59:57
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 6 МЛН