ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ ከተስፋ አዲስ የወላጆችና የህፃናት የካንሰር ድርጅት ታካሚዎች ጋር የኢድ አልፈጥር በዓልን አክብረዋል

  Рет қаралды 48,658

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

Пікірлер
@jemilatub6426
@jemilatub6426 5 жыл бұрын
አተሰው ምልበልህ አብይን የሚወድ በላይክ ይግጩኝ
@PmpPhonesamir
@PmpPhonesamir 5 жыл бұрын
Fetari.yitebikew..
@monarengmalapesamuel3740
@monarengmalapesamuel3740 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@meruaj8646
@meruaj8646 5 жыл бұрын
Love this😁 I like it
@jemilatub6426
@jemilatub6426 5 жыл бұрын
@@meruaj8646 ሰብስክራይብም አርጉኝ እናንተ ቆጣር መገን ሀበሻ አይ
@hayatoumer9931
@hayatoumer9931 5 жыл бұрын
ደክተር አብይ አህመድ ወላሂ በጣም ምርጥ ሰው ምርጥ መሪ የአላህ ስጦታ ነህ ለኛ አልሀምዱሊላ
@jamelayesuf4097
@jamelayesuf4097 5 жыл бұрын
ዋላሂ አላህ ያጠንክርህ አላህ ይጠብቅህ አንተ ሆደ ባሻ እሩሩ አድርጎ የፈጠረህ ምናለ እንዳንተ አስተዋይ ቢበዛ
@ወሊመሀፈመቃመረቢሂጀነትየ
@ወሊመሀፈመቃመረቢሂጀነትየ 5 жыл бұрын
💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💐💐💐
@matyzeleke5954
@matyzeleke5954 5 жыл бұрын
ውድ መሪያችን እግዚአብሔር ከነ ቤተሰብክ እድሜና ቴና ይስትክ 👏👏👏👏😘😘😘😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@modycell3769
@modycell3769 5 жыл бұрын
Amen
@user-jq4po7oj3
@user-jq4po7oj3 5 жыл бұрын
ዶክተር አብይ የኛ ጀግና መሪ 💞💞💞አላህ አብዝቶ ይጠብቅህ ከነቤተሰብህ በምትሰራው መልካም ስራ አላህ ያግዝህ ያበርታህ ከማለት ውጪ ቃላት የለኝም ትልቅ ሰው ነህ ኑርልን🙏🙏🙏
@amethiopaethiopa5548
@amethiopaethiopa5548 5 жыл бұрын
አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ ጠላትህን ከእግርህ ስር ይጣልልህ We love you abiy
@ኢስላምነውህይወቴኢ
@ኢስላምነውህይወቴኢ 5 жыл бұрын
እስኪ ዶ/ ር አብይ ምኑ ይጠላን ወላሂ እድሜህን ያርዝመው. ምርጥ ሰው ነህ ምቀኛህን አላህ ይሰትልህ
@mtagsewgaalweonelove6882
@mtagsewgaalweonelove6882 5 жыл бұрын
ኢስላም ነው ህይወቴ ኢ ameeen
@rabiarabia7776
@rabiarabia7776 5 жыл бұрын
መሻላአለይይጠቡቅ
@jofajemal3707
@jofajemal3707 5 жыл бұрын
ምርጥ ሠው እኮነው ህይወት የሚቀጥል ሠው ።
@workualemu7637
@workualemu7637 5 жыл бұрын
ያእስመሳዮችና መርዛቸዉን በህዝብና ባንተ ላይ የሚተፉትን አትመልከት ይሄንኑ መልካምነትህን ቀጥልበት እ/ር ይረዳህል Ur a Great Person
@zewdmakonen3017
@zewdmakonen3017 5 жыл бұрын
መሬአችን እግዚአብሔር ይባርክህ ምርጥ የኢትዮጵያ መሬ::
@hanii6859
@hanii6859 5 жыл бұрын
እውነት ነው እንዴት መለመን እንጂ እንዴት መስጠት አናውቅም ...አላህ ይጠብቅህ ዶክተር አብይይይ
@senedok579
@senedok579 5 жыл бұрын
ሺ ዓመት ኑርልን አብያችን
@konju283
@konju283 4 жыл бұрын
ፈጠር እድሜነ ጤነ ይስጥክ ዶክታር አብይ
@birhanibirhani9473
@birhanibirhani9473 5 жыл бұрын
Jegnaw mere fetare yetebkhe💚💛❤
@fantahunifa5670
@fantahunifa5670 5 жыл бұрын
ሁሌም ለኔ ጀግና ነህ ፡ጀግና ደግሞ ሲሰራ ይሳሳታል ያ ደግሞ በመነጋገር በመደማመጥ ይፈታል፤እድሜና ጤና ተመኘውልህ፡፡
@eyerusalemgetaneh665
@eyerusalemgetaneh665 5 жыл бұрын
አምናለሁ ፈጣሪ ባንተ ዘመን ኢትዮጵያን እንደሚባርካት. አብይዬ የኛ ውድ , ምርጥ, ጀግና, ታታሪ, ቅን...መሪ! ውድድድድድድድድ!!! ተባረክ
@ጀሚንኝየዲነተማሪቅድሚያለ
@ጀሚንኝየዲነተማሪቅድሚያለ 5 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ እድሚ ይስጥህ አላህ ያሽራችሁ ያረብ
@rehimaabdi5602
@rehimaabdi5602 5 жыл бұрын
ameen
@መሲየወሎልጅ
@መሲየወሎልጅ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳቹህ ሙሲሊም እህት ወንድሞቼ ኢድ ሙባረክ ስለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመስገን ። ሁሉም ሰላም ሲሆን እጅግ በጣም ደስ ይላል ሃገራችን ሰላም ስትሆን ህዝባችን የሰላም እንቅልፍ ይተኛል። ለሃገራችን መጥፎ ነገር እሚያሰቡትን እሚያፈናቅሉትና እሚገድሉት ፈጣሪያችን ይገስፅልን ። መልካም በአል ወገኖች
@matchi3336
@matchi3336 5 жыл бұрын
አሚን፡ማሬ
@sameratubes.5231
@sameratubes.5231 5 жыл бұрын
አሚንንንንን ሀቢቢት. ኢነመስግንል
@user-jq4po7oj3
@user-jq4po7oj3 5 жыл бұрын
አሚን ማሬ እናመሰግናለን❤❤ ሰላም የሁሉ በላይ ነውና ለሀገራችን ለህዝባችን ሰላም ፍቅር ያስፍንልን
@PmpPhonesamir
@PmpPhonesamir 5 жыл бұрын
Ameen🙏🙏🙏
@حليمهمحمد-ت9ز
@حليمهمحمد-ت9ز 5 жыл бұрын
አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ የኔ ጀግና
@fatumamussa7318
@fatumamussa7318 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ ገና ብዙ ተሰራለህ አብያችን
@fateiyajamale3341
@fateiyajamale3341 5 жыл бұрын
መሻ አለህ አለህ ይጨምርልህ አለህ ያቆያህ ለመለው ሙስሊም 1440 አመታ ህጅራ በሰለም ኡንከን በሰለም አደረሰቻው
@meremhussen7627
@meremhussen7627 5 жыл бұрын
ምርጥ መራችን ፈገግታክ ትህትናክ ብቻ ጤና እድሜ ይስጥልን ገና ብዙ እንጠብቃለን ካተ
@modeali7504
@modeali7504 4 жыл бұрын
Nice one Like it ምርጥ መራችን
@tsehayregassa6853
@tsehayregassa6853 5 жыл бұрын
የኛ ምርጥ መሪ እግዚአብሔር እድሜና ጤንነትን ይስጥልን አብንያችን ዛሬ የምታደርጋቸው ልዩ ልዩ ድንቅ ድንቅ ተግበሮች አሁን ምንም ላይማስለን ይችላል ምክንያቱም በእጅ የያዙት ወርቅ ከመዳብ ይቆጠራል ይባል ያለ አንድ ቀን ግን አንተ የስልጣን ዘመንህ ሲያልፍ እና ሌላ መንግስት ሲመጣ ያኔ ነው አብይ ቢሆን እንዲህ ያደርግ ነበር አብይ ቢሆን እንደዚያ ያደርግ ነበር እያልን የምንቆጨው ያኔ ግን ጅብ ከለፈ ውሻ ጮሃ ማለት ያኔ ነው ይህንን እግዚአብሔር የሰጠንን መልካም መሪ ያችንን አክብረን እንያዝ ኃላ እንዳይቆጨን።
@fatmam2158
@fatmam2158 5 жыл бұрын
ዶክተር አብይ እኔ ያንተ መልእክት ልክ እንደ ዜና እስክሰማህ ይጨንቀኛል የኛ የኢትዮጵያ ጀግና አላህ እድሜህን ያርዝምልን ገና ብዙ እንጠብቃለን ካንተ ኢንሻአላህ
@nwriamohammed1215
@nwriamohammed1215 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ አቡቹዬ አላህ ይጠብቅህ ከነ ቤተሰብህ የኔ ውድ ስለ ምታደርገው መልካም ስራ ሁሉ እናመሰግናለን
@ሂክማየእናቶነፈቄ
@ሂክማየእናቶነፈቄ 5 жыл бұрын
አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ዶክተር አብይ አህመድ አንተ ምርጥ መሪ ነህ
@jamelayesuf4097
@jamelayesuf4097 5 жыл бұрын
ኢድ ሙባረክ አበያችን አላህ ይጠብቅህ
@فهدفهد-س5ض5خ
@فهدفهد-س5ض5خ 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ አብዬ አላህ ይጣብቅህ ምስሎችህ የብዝልን
@aminahchannel3307
@aminahchannel3307 5 жыл бұрын
መሻአላህአብያችንይጠብቅልንየኔውድመሪ
@jdhhbxbh1128
@jdhhbxbh1128 5 жыл бұрын
ዋዉአላህይጠብቅህ መራችን
@bkiyaa8539
@bkiyaa8539 5 жыл бұрын
Dr አብይ ምን ልበልህ አስበህ እዚህ ቦታ ተገኝተህ ለህሙማኖች ጥየቃ ማድረጎትን እኔ እንደተመልካች የመጀመሪያ እርዳታ first Ade እንደመስጠትና ታማሚዎችን እንዳከምካቸው ይሰማኛል አላህ ይባርክህ🙏
@alihamdulilah6475
@alihamdulilah6475 5 жыл бұрын
ኣላህ ይጠብቅህ ኢላሂ ለነዚህ ህፃናትን ኣፍያ ኣላህ ያልብሳቸው🌹🌹🌹🌹
@ሀሊወሎየዋቢንትባባ
@ሀሊወሎየዋቢንትባባ 5 жыл бұрын
ሺአመት ንገሥ❤
@hawaahmed6204
@hawaahmed6204 5 жыл бұрын
አብይየየእምየጀግናበርታልንየኛምርጥስጦታአልሀምዱሊላህ
@Tube-bq4qc
@Tube-bq4qc 5 жыл бұрын
የኛ ጀግና መሪ አሏህ የምትሰራውን መልካም ስራ ሁሉ ያግዝህ እረዥም እድሜ ሙሉ ጤና ይሥጥልን
@kedijahussein2462
@kedijahussein2462 5 жыл бұрын
አብያችን እድሜና ጤና ይሥጥህ
@bayobayo6104
@bayobayo6104 5 жыл бұрын
አተ እኮ ልዩ የፈጣሪ ስጦታ ነህ የአምላክን ቃል የምታከብር በበአል እና በእረፍት ቀን ምን እደሚሰራ አሳየኸን ፈጣሪ ይጠብቅህ
@rahimarahima4627
@rahimarahima4627 5 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ስብሀን አላህ አላህ በኽየር ያስታውስህ እነሱንም አላህ ያሺራቸው
@timutyjha5666
@timutyjha5666 5 жыл бұрын
የኔ ልዩ አላህ ይጠብቅህ
@AaA-fr8fg
@AaA-fr8fg 5 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ መልካምነት ለራስ ነው
@itzjemi1220
@itzjemi1220 5 жыл бұрын
አላህ፣ይጠብቅህ፣መልካምነት፣ለራስ፣ነዉ፣ዉዱ፣መሪያችን፣እድሜና፣ጤና፣ይስጥህ፣ከነ፣ቤተሰብህ
@rahimaebrahim4369
@rahimaebrahim4369 5 жыл бұрын
አብየችንማርየችንአላህይጣብቅሀ
@abbaa8712
@abbaa8712 5 жыл бұрын
Long life Dr Abiy
@meyimunahassen6600
@meyimunahassen6600 5 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ይስጥህ አብይ
@aminatmohammed9048
@aminatmohammed9048 5 жыл бұрын
❤❤❤
@adrisabess1885
@adrisabess1885 5 жыл бұрын
Dr abey u are the hope off this little ones life. Allah bless u. Special leader u are. Eid Mubarak Dr abey. Maria.
@sadeyahulala7350
@sadeyahulala7350 5 жыл бұрын
አለህ እራጅም እድሜ ይስጥ
@كوكبابيارو
@كوكبابيارو 5 жыл бұрын
Mashaallah 👌💋👌💋💋💋💪💋💪💋💪💋🇪🇹💋🇪🇹💋🇪🇹💋🇪🇹💋🇪🇹💋🇪🇹💋💋
@siaupdates3211
@siaupdates3211 5 жыл бұрын
አቭይ ጀግና ነህ አሁን የመጣብህን መከራ መዎጣት ግድ ነዉ የግብረ ሰዶማዊዉ ድርጅት ዎደ አገራችን እዳይገባ ማሣዎቅ አለብህ ከገባ መተላለቅ ይሆናል
@ሰአድነኝየወግድዋፍልቅልቅ
@ሰአድነኝየወግድዋፍልቅልቅ 5 жыл бұрын
አብይ፣ወላሂ፣ቃላት፣አጠረኝ፣ደስታየን፣ልገልፅ፣ቃላቶችአነሱኝ
@AbbeeTaariku
@AbbeeTaariku 5 жыл бұрын
Abbichuu you are blessed man GBU ♥♥♥♥👍
@mahameh3796
@mahameh3796 5 жыл бұрын
ማን ብየ ልሰይምህ ማንሥ ብየ ልጥራህ
@ፍቅርትዩብ-ዐ3ጐ
@ፍቅርትዩብ-ዐ3ጐ 4 жыл бұрын
የአላህ ስጦታችን ነህ አንተ እድሜህን ያርዝምልን
@ማርዘነብ-ዸ5ነ
@ማርዘነብ-ዸ5ነ 5 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅልን ከምቀኞችህ ይሰውርልን እድሜህን ያርዝመው በጣም ከምለው በላይ ጥሩ ሰው ነህ አላህ ሁሌም ከጎንህ ይቁምልህ
@thefloweroftheviolettheflo2852
@thefloweroftheviolettheflo2852 5 жыл бұрын
ዳክተር አብይ አላህ ከነቤተስብእ ጤና እን ይስጥእ
@turkyaselasy4582
@turkyaselasy4582 5 жыл бұрын
የኔ ምርጥ የፍቅር ንጉስ ኑርልኝ እማምላክ ካንተ ጋር ይሁን አንተን የሚጠሉ በእውነት አምላክ ልቦና ይስጣቸው ግን ዶክተርዬ እባክህን የሀገሪትዋን ልጆች ቤታቸው ፈርሶባቸው በረንዳ ላይ የወደቁትን አንድ ማላ በላቸው እባክህን
@hfhfvjvj5476
@hfhfvjvj5476 5 жыл бұрын
አቢቹ የኛ ምርጥ መሪ
@mtagsewgaalweonelove6882
@mtagsewgaalweonelove6882 5 жыл бұрын
YNA JGENA 👏👏😍😍😘
@maritoali1289
@maritoali1289 5 жыл бұрын
ማሻአላህ እድሜ ይስጥህ አብይ
@አኢሻ9353
@አኢሻ9353 5 жыл бұрын
አብይ አህመድ ስውድክ ግን እባክህ መፍናቀልና ቤት ማፍርስይቁም እና የህዝብ ለቅሶ ሲያቆም ደስታችንን ሙሉ አርግልን እባክህ አላህ ካንተጋ ይሁን
@shemseyashemseya4059
@shemseyashemseya4059 5 жыл бұрын
አብይዬ አላህ ይብቅህ
@foziabate6521
@foziabate6521 5 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ከንጋት እሥከ ንጋት እሻ አላህ
@ከሪማሙሀመድ-ኈ8ለ
@ከሪማሙሀመድ-ኈ8ለ 5 жыл бұрын
አብይ አዴው አላህያስደስትህ
@konju283
@konju283 4 жыл бұрын
ስልክነ አኮት ብታስቃምጡ ጥሩ ነው ማደት ለምችል
@yasminbintislam2418
@yasminbintislam2418 5 жыл бұрын
በመቶ ሺህ የሚቆጠር ብር ለተራ ነገር የሚያጠፋ ሀብታምች ባሉበት ሀገር ዉስጥ መታከሚያ አጥቶ የሚሞቱ ህፃናት እና እናቶች ቤት ይቁጠራቸው ወላሂ በመስጠት ዉስጥ ያለውን ደስታ ሁሉም ሰው ቢያውቀው ዱንያ ላይ ችግር የሚባል አይኖርም ነበር ውዱን መሪያችንን አላህ ይጠብቅልን
@lyu1011
@lyu1011 5 жыл бұрын
Allah Rejim edimena tena yisitk Abiyachin
@kadiiyoutube1312
@kadiiyoutube1312 5 жыл бұрын
Ammiin
@zahramed1676
@zahramed1676 5 жыл бұрын
Abye Ahemde edema yesethe 😍😍👍
@mednamedna1753
@mednamedna1753 5 жыл бұрын
አብይ እድሜህ ይርዘም
@liveyou7200
@liveyou7200 5 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ሱባሀን አላህ
@mohmmedmadena7543
@mohmmedmadena7543 5 жыл бұрын
አላህክፍርንይይዝልንን
@bluecity4322
@bluecity4322 5 жыл бұрын
Something which is give me hard time is, always when I think about who is going to be the next PM of Ethiopia.
@saraahmed-md1iy
@saraahmed-md1iy 5 жыл бұрын
Exactly me too
@zumraaba3914
@zumraaba3914 5 жыл бұрын
ሀቢይዬ፡ሀላአ፡ይጠብቅክ፡የኛ፡መሪ
@maremahmed3839
@maremahmed3839 5 жыл бұрын
I love you 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 5 жыл бұрын
ወይኔ ጠ //ሚ D::R አብይ አህመድ እድሜህ ይርዘም
@zabishetp1176
@zabishetp1176 4 жыл бұрын
ፈጣሪ.ትልቅ.አርጎሃል.አሁንም.ትልቅ.ሁን.ፈጣሪ.ይጠብቅህ
@haitsaid5831
@haitsaid5831 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@حليمهيوسف-خ5ر
@حليمهيوسف-خ5ر 5 жыл бұрын
ማሻላ አብያችን ጀዛከላህ ህይር
@زهرايمام
@زهرايمام 5 жыл бұрын
አብያችን አላህ ቀጥተኛውንመገድ ይምራህ በሽተኞችንም አላህ ሙሉ አፊ ያቸውን ይመልስላቸው ያርብ
@hdhhdh1811
@hdhhdh1811 5 жыл бұрын
@@زهرايمام አብያችን
@sofyasaeed6992
@sofyasaeed6992 4 жыл бұрын
እዳተ ጀግና ያብዛልን
@zemzemali6928
@zemzemali6928 5 жыл бұрын
አላህ ሂዳያ ይስጠህ አንተ ምርጥ ሰው ነህ
@berhanamichael5519
@berhanamichael5519 4 жыл бұрын
A leader like Dr. Abiey is a gift from God once in a life time 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@girmatube551
@girmatube551 5 жыл бұрын
I am so touched! May God bless you our leader! Never ever a leader like you! Exemplary stay long live!
@anunegniyebetasabochetenaf1057
@anunegniyebetasabochetenaf1057 5 жыл бұрын
Awwww eid mubarak
@meyanyoutube2222
@meyanyoutube2222 5 жыл бұрын
አቤት. መሪ አግኝተናል ተመሪወቹ ደንባሮች ነን
@rafaelassefarafaelassefa220
@rafaelassefarafaelassefa220 5 жыл бұрын
Mirtu ambesaye nurlin shi amet
@asmaitawetu390
@asmaitawetu390 5 жыл бұрын
Gid bless you Dr Aby Buruk.
@Oritali
@Oritali 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍❤❤❤
@ethiopiatikdem624
@ethiopiatikdem624 5 жыл бұрын
Tebarekuuuu uffffff indew indih ayinet keyet tegegito Dr.abiy
@mesikonjo905
@mesikonjo905 5 жыл бұрын
e/r zemenk yebark Dr Abiyachn
@muluworktwins12287
@muluworktwins12287 5 жыл бұрын
በርታ
@RRuth8852
@RRuth8852 5 жыл бұрын
Melkam sew enwedhalen
@fadellahussen7292
@fadellahussen7292 5 жыл бұрын
አላህ ለእኺራክ ቀናማ ይውፍቅክ በርካ ሁን ጣና ይስጥክ
@abdulfetahmustefa4141
@abdulfetahmustefa4141 5 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲🥇🙏❤️🌍🏆🏆👍Mashaallah mashaallah mashaallah Mashaallah mashaallah Allahamdulillah Rebilalemin betam konjo new Jezakumulaheyiren 🇪🇹🤲🥇🙏❤️🌍🏆🌹👍
@joinabjoinab756
@joinabjoinab756 5 жыл бұрын
😭😭👆👍👍💪
@FatmaFatma-vt8tr
@FatmaFatma-vt8tr 4 жыл бұрын
👍👍👍💔💔💔
@emaway3993
@emaway3993 5 жыл бұрын
D,r abiy allah yitebkih yareb aduniya satatalilih eske mecheresha allah tamagn yargih brtatina sketinm yiwefkih
@kadiiyoutube1312
@kadiiyoutube1312 5 жыл бұрын
Way Abiyachin indet idemwadiih Allaah rajiiim idime ina Afiya yisxah Yarab barta yenya jegna
@zabishetp1176
@zabishetp1176 4 жыл бұрын
በዚህ.በተወጠርክበት.ግዜ.እዝህ.ቦታ.መጥተህ.ሟየትህ.ፈጣሪ.እድሜ.ይስጥህ
@mohmmedmadena7543
@mohmmedmadena7543 5 жыл бұрын
ጀዛኩምአላህክይርአብይአላህህይስልምህይርም
@yeessbaba6544
@yeessbaba6544 5 жыл бұрын
Abyiiiiiiiiikoo 😘😘😘😘😘
@so2019
@so2019 5 жыл бұрын
Hulunm sew endeante bihon minalebet? Deg meri.
@moftah1896
@moftah1896 5 жыл бұрын
Abiyyyiyu yenyaaa mariii lante qalaaat axereny mini biyyyee indeminager allaah yixebiqih mislochihin allaah yabazaalin
@apkipa6758
@apkipa6758 4 жыл бұрын
Abiiiiiy..alaha.ixabeqi
@Moment45
@Moment45 5 жыл бұрын
187653 ኛ ፎቶ ያምራል
@joinabjoinab756
@joinabjoinab756 5 жыл бұрын
Doktar Abiiy Ahimed aallaah yixabiqachuu takafuu inshaa aallaah doktoor Abiiy Ahimed yatopiyaa haakiinmm neekkk yatopiiyaa jaagnaa
@hanamoi2713
@hanamoi2713 4 жыл бұрын
ወይ። ወይ። ወገኔ። ተኛሕ። ንቃ። አፈ ቅቤ። ሖደ። ጩቤ።
የድራሙ ጌታ - ተፈሪ አሰፋ
6:02
Fana Television
Рет қаралды 6 М.
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
አይረሴ የሰርግ ዜማ
16:18
Fana Television
Рет қаралды 213
ከእንጨት የተሰሩ ህንጻዎች /ውሃችን/
29:02
Fana Television
Рет қаралды 2 М.
ከበሮ አናጋሪው  ተፈሪ አሰፋ
5:25
Fana Television
Рет қаралды 398
ለሚሰሩ እጆች - ለሚ ሲሚንቶ
5:42
Fana Television
Рет қаралды 2,4 М.
የፈርጦች ስብስብ
5:50
Fana Television
Рет қаралды 364
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН