No video

AASTU | አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ

  Рет қаралды 10,262

ሲጳራ(sipara) Tube

ሲጳራ(sipara) Tube

2 жыл бұрын

AASTU ሲጳራ(sipara) Tube
ስለ AASTU ሙሉ መረጃ
AASTU...ትምርት ይከብዳል ወይ?
1. እህ... የትኛውም ጊቢ ትምርት ይከብዳልም ይቀላልም። የምታከብደው አንተ ነህ። የምታቀለውም አንተ ነህ። ትምህርትን ችላ ካልከው ችላ ይልሃል። በ ዩኒቨርሰቲ በመምህራን ምናምን ማሳበብ አይሰራም። የቦረናም ሆነ AAU ፈተና ካልተጠና አይሰራም። የሄኛው ዩኒቨርሲቲ ይከብዳል ይሄኛው ዩኒቨርሲቲ ይቀላል ሚባል ነገር የለም። የምትዘናጋ ከሆነ ለምን ገነት አትገባም መውደቅህ አይቀርም። ራስህን ለየትኛውም የጊቢ ቻሌንጅ ካዘጋጀህ .... የትኛውም ጊቢ ገብተህ የምትፈልገውን ታሳካለህ።
ይሄንን የምላችሁ.... የአዳማውንም ሆነ የሸገሩ ትምርት ይከብዳል ብላችሁ እንዳትቀሩ ነው። ማንም ከማንም አይበልጥም/አያንስምም። የፈለገ ድንጋይ ትምርት የማይገባው ብትባል የትኛውም ዩኒቨርሲቲ ብትገባ እንዳትለወጥ - ምትፈልገውን ነገር እንዳታሳካ የሚያደርግህ ራስሁ ነህ- እሱንም ከሰነፍክ ብቻ ነው።
2. ቲ(ቺ)ቸሮቹስ?
መምህራንን በሚመለከት ግን.... እኛ መጀመርያ AASTU ስንገባ brainwashed ሆነን... የ AASTU መምህራን በትክክል አያስተምሩም ተብለን ነው የገባነው። መሬት ለይ ያለው ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ባሉት በሁሉም ዩኒቨርስቲ ውስጥ ያሉ አብዛኛወቹ መምህራን... ከኛ ጊቢ የተለየ እንዳልሆኑ ነው መረዳት የሚቻለው። ሁሉም የሚያማርር ነው። እኛም ጋር " guys እኔም ይሄ አልገባኝም " እያለ የሚቀልድ teacher ሞልቷል። ትውልድን ማስተማርን ዘንግቶ ትውልድ ለይ መቀለድ ሆቢው የሆነ እንጢቅ ነው!
ከዚ ጋር በተያያዘ ግን እናት /አባት ለምኔ የሚያስብሉ መምህራን አይኖሩም ማለት አይደለም። ፈታተው የሚገጣጥሙህ -ወደ ግራ እየሄድክ ያለኸውን ወደ ቀኝ የሚመልሱህ አሉ። ስለሆነም ጠብጫሪ ግልፈተኛ - ሃላፊነት ማይሰማው መምህር ይገጥመኛል ብለህ አትቅር። ና እኛ ጋር - እኛ እንደሆነው ትሆናለህ - it is normal!
3.3. aastu የራሱን curriculum አለው ወይ?
(የአዳማውን አይመለከትም)
ወፍ....! ምንም ነገር የለም። እንደ ሌሎቹ ይንበርስቲዎች freshman coursehn 2 ሴሚስተር ትማርና ከዛ ፕሪ engineering የሚሉት ነገር አለ እሱን ትጀምራለህ (1 ሴሚስቴር )። ምናልባት የራሱ ካሪኩለም የሚሉት.... ሌሎች ጊቢዎች (engineering የሚያስተምሩ) አንድ ሴሚስተር ብቻ ፍሬሽማን ኮርስ ያስተምሩ እና ከዛ ወደ pre engineering ይገባሉ (የተቀሩ ፍሬሽማን ኮርሶችን በ common course መልክ ይወስዳሉ) እኛ ጋር ግን 2 ሴምስተር ሙሉ ፍሬሽ ማን ሆነህ ነው ምትቀጥለው።
ነገር ግን እንደ AAU እና astu ቋሚ የ grade አሰጣጥ system ነው ሚከተለው ጊቢያችን... አንዳንድ ስም መጥቀስ የሌለብኝ ይንበርስቲዎች በየሴሚስተሩ ነው ሚቀያይሩት ይላሉ።
4. ከዚ በታች ያሉትን እናገኛለን ወይም ይገጥመናል ብላቹ AASTU እንዳትመጡ!
I. እዚ ጊቢ ያማረ ገፅታ አገኛለሁ ብላቹ እንዳታስቡ!! እኔ highschool የተማርኩበት ጊቢ በስንት ጣዕሙ....ብያለው። ምንም ዩኒቨርሲቲ አይመስልም። እንደውም ኮንዶሚኒየም ነው የሚመስለው።
II. እዚ ጊቢ ሌላው ደግሞ (ይህን የምለው በተለይ ለወንዶች ነው )። engineering ጊቢ ስለሆነ ያን ያህል ብዙ ቁጥር ያለው ሴቶችን አታገኙም። ሶ " እንዲ "አይነት ነገሮች የምታስቡ ከሆነ "በቂ የሰው ሀብት የለንም"።
III. aastu ውስጥ ህብረብሄራዊነት ምናምን አዳሜ ይናፍቅሻል። የክላሱ 80 ምናምን ፐርሰንቱ የ ሸገር ልጅ ነው። አስታውሳለው english ክላስ ለይ ራሳቹን አስተዋውቁ ስንባል ከክፍለ ሀገር እንደመጣው ስናገር ህዝቤ 🙄🙄 ፈረንጅ ያየ ነበር የመሰለው። anyways ማለት የፈለኩት የክፍለ ሀገር ልጆችን እናበረታታለን!
IV. AASTU በግ ተራ አለው ወይ?
እኔጃ.... ለዚ እንኳ ጥሩ አርአያ ልሆናቹ አልችልም። (ሊኖረው ይችላል ) ግን as far as I know ..... sinbiroo hinjiru!
5. እንደ ተጨማሪ
1. ዶርም:- አንድ ዶርም ለ አራት ተማሪ! (አሪፍ አይደል !) ሌሎች ጊቢዎች እኮ እስከ 20 -30 ምናምን ተማሪ ነው በአንድ ዶርም የሚመድቡት! በዛ ለይ አዳዲስ ሎከሮች ነው ያሉት! ከስንት አንዴ ነው የተሰበረ ሎከር የሚገኘው። ለሸገር ልጆቹ ም
2. ምግብ :- በአንፃራዊነት ከሌሎች ጊቢዎች ይሻላል። ካልተመቻችሁም ችግር የለውም - ጊቢ ውስጥ ያሉት ላውንቾች በርካሽ ዋጋ ትፈወሳላችሁ!😋😋
3. መብራት :- በወር /2 ወር አንዴ ቢጠፋ ነው! የምር ግን አይጠፋም ማለት ይቻላል። አካበድክ አትበሉኝ እና እዚ ጊቢ ለሁለት አመት ብትቆዩ መብራት የተፈጠሮ እንጂ ሰው ሰራሽ አይመስላችሁም !!
4. ውሃ :- ውሃ እንኳ 24/7 አለ ! የጠፋበትን ቀን ትዝ አይለኝም። ግን ችግሩ 3ኛ /4ኛ ፎቅ ለይ አይደርስም። 1ኛ እና ሁለተኛ ፎቆች ግን ውሃ በሽ ነው!
5. wifi :- ዋይፋይ በአንፃራዊነት ሁሉም ቦታ አለ ማለት ይቻላል። ያውም ፈጣን! እድለኛ ከሆናቹ ዶርማቹ ውስጥ አልጋ ለይ ተኝታቹ መጠቀም ትችላላቹ! አብዛኛወቹ የተማሪዎች ማደርያ ብሎኮች የራሳቸው ዋይፋይ ራውተር አላቸው።
6. Fast track :- አሪፍ ግሬድ ምሰሩ ከሆነ የ5 አመት ትምርታቹ ለይ 1አመት በመጨመር ማስተርስ ይዛቹ መውጣት ትችላላቹ።
ሌላ ማወቅ ምትፈልጉትን ነገር ጠይቁ! ይመለስላችኋል!
Telegram 👉@yoni_hayalu
Credit : ATC
From 👇
@z_campus
Adama Science and Technology University
Addis Ababa Science and Technology University
Addis Ababa University
Adigrat University
Aksum University
Ambo University
Arba Minch University
Assosa University
Bahir Dar University
Bule Hora University
Debre Berhan University
Debre Markos University
Debre Tabor University
Dilla University
Dire Dawa University
Ethiopian Civil Service University
Haramaya University
Hawassa University
Jigjiga University
Jimma University
Madda Walabu University
Mekelle Institute of Technology
Mekelle University
Mettu University
Mizan Tepi University
Oromia State University
Rift Valley University
Semera University
Unity University
University of Gondar
Wachamo University
Wolaita Sodo University
Woldia University
Wolkite University
Wollega University
Wollo University

Пікірлер: 38
@abigailmekonnen4698
@abigailmekonnen4698 2 жыл бұрын
This is the clearest and detailed video I've ever seen so far about AASTU...thanks!
@tsegayegetahun4025
@tsegayegetahun4025 2 жыл бұрын
arif nw yasayeshw bro 👌👌
@abrhamtesfaye2605
@abrhamtesfaye2605 2 жыл бұрын
perfect and also so organize
@simachewayehu9442
@simachewayehu9442 2 жыл бұрын
arif gibi new
@impacttube1
@impacttube1 2 жыл бұрын
Nice you did Great!!!
@anileyyitayew8050
@anileyyitayew8050 2 жыл бұрын
ere aastu yleyal
@yordanossamuel2294
@yordanossamuel2294 2 жыл бұрын
It's a detailed and good vedio but what about dorm 25 ??
@usenhasen9883
@usenhasen9883 2 жыл бұрын
great
@endashawgizaw2082
@endashawgizaw2082 2 жыл бұрын
good job
@ethiopianmusic6442
@ethiopianmusic6442 2 жыл бұрын
Ere yabede new woow
@workienake6256
@workienake6256 2 жыл бұрын
amazing
@kookoonuthead5644
@kookoonuthead5644 2 жыл бұрын
The result of government investing 97% of the budget on ASTU instead
@MihretYohannes-mt5so
@MihretYohannes-mt5so Ай бұрын
Not really 😕
@kookoonuthead5644
@kookoonuthead5644 Ай бұрын
@@MihretYohannes-mt5so TBH, ASTU is 100% better in living condition, curriculum, and overall enviroment compared to AASTU. Not heaven but definitely better than AASTU
@impacttube1
@impacttube1 2 жыл бұрын
I’ll give you some videos
@tigistchanie5932
@tigistchanie5932 2 жыл бұрын
wow
@yisakyisak9489
@yisakyisak9489 9 ай бұрын
bro tell me which freshman courses have take for NS plesssssss😢
@voidt7165
@voidt7165 Жыл бұрын
Next do Astu (Adama)
@yitbarekyesserah3739
@yitbarekyesserah3739 2 жыл бұрын
dire dawa???
@dudyaleb-2777
@dudyaleb-2777 2 жыл бұрын
I love it
@onlypremierleague2072
@onlypremierleague2072 Жыл бұрын
Bro football field alew?
@impacttube1
@impacttube1 2 жыл бұрын
Wher is my events
@tilikshinkurt
@tilikshinkurt 9 ай бұрын
lemindineu gin hulum hintsa condominium mimesleu 😂
@abeladane8251
@abeladane8251 2 жыл бұрын
what about astu??
@rebikman7874
@rebikman7874 Жыл бұрын
Sile megba fetena tiyaqiyochin bit negren des yilenal
@Obliviousovertimer17
@Obliviousovertimer17 9 ай бұрын
bezih amet yale aymeslegnm
@ashuyehualaw3042
@ashuyehualaw3042 2 жыл бұрын
nice
@user-ky5yz7pw8g
@user-ky5yz7pw8g 2 жыл бұрын
computer engineering ለብቻው ይሰጣል ???????❤❤❤😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍🙏#🙏🙏🙏#
@danielergete6209
@danielergete6209 2 жыл бұрын
Awo
@senatech
@senatech 9 ай бұрын
no under electrical engineering just inde 1 stream new yemisexewu
@brehanemeskelifa366
@brehanemeskelifa366 2 жыл бұрын
ዘጊ ጊቢ
@abrishphoenix
@abrishphoenix Жыл бұрын
CS field ale?
@senatech
@senatech 9 ай бұрын
yelem
@salembabi5657
@salembabi5657 Жыл бұрын
Arif video gen gibiw yetemetaenew😅
@kalebgenene3989
@kalebgenene3989 Жыл бұрын
alfeshe
@impacttube1
@impacttube1 2 жыл бұрын
ይሄስ kzbin.info/www/bejne/qKCYoJyBjauYotk
@matiey9620
@matiey9620 Жыл бұрын
ATGBU EZIH BORING ASF
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 34 МЛН
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,8 МЛН
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
A very basic day in the life of a university student in Addis Ababa
5:14
AASTU UNIVERSITY VLOG የግቢ ዜርፎር ||| AASTU
11:47
ባዬ SQUAD
Рет қаралды 7 М.
🟢First Day in Addis Ababa Science and Technology University | AASTU vlog
10:06
Geez Tech ግዕዝ ቴክ
Рет қаралды 9 М.
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 34 МЛН