Aba Yohannes Tesfamariam Part 1045 A ''የእግዚአብሔር መንፈስ ከሳኦል ራቀ''

  Рет қаралды 31,261

Aba Yohannes Tesfamariam

Aba Yohannes Tesfamariam

3 жыл бұрын

''የእግዚአብሔር መንፈስ ከሳኦል ራቀ''
ስብከት በርእሰ ባሕታውያን ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም መስራችና አበምኔት
ድኅረ ገጻችን ይጎብኙ= abayohannes.com/
በ Facebook Live ይከታተሉ፡፡ / aba-yohannes-tesfamari...
ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በKZbin እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.

Пікірлер: 428
@tenaachamu2560
@tenaachamu2560 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን የሰላም የፍቅር አባት እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-dl3xn2jv6q
@user-dl3xn2jv6q 3 жыл бұрын
የታሪክ አባት የተዋህዶ እቁ የሲደተኞች መፂናናችን ሺ ዓመት ይኑሩልን ወለተ ሚካኤል ወልደ ሚካኤል ከነ ቤተ ሰቦቸ በፀሎት አትሪሱኝ ሲደተኛ ልጅህ ነኝ ቃለ ህወት ያሰማልን የተማሪነዉም በልቦናች ይደር አሜን አሜን አሜን
@marrym8549
@marrym8549 3 жыл бұрын
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን የወንቅእሸት ገብርኤል በሰላም ለደጅህ አብቃኝ አባታችን እኔ ደካማዋ ስደትኛ ምልክት ነኝ አፀደ ማርያም በፀሎቶት አስቡኝ እህቴ አመተ ማርያም ታማብኝ አለች በፀሎት አስቡኝ ለምስክርነት እድያበቃኝ አሜን ???
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 3 жыл бұрын
አባታችን የበረሀው መናኝ አባዮሀንስ ተስፉ ማሪያም ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተሰማያት ያውርስልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን አሜን🤲🤲🤲አባዬ የበረሀው መናኝ ስደተኛ የመንፈስ ልጅዎ ወለተ ስላሴነኝ አስቡኝ
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያኑርልን አሜን አሜን አሜን በጸሎት አስቡኝ ወለተ ኢየሱስ
@amaamm7487
@amaamm7487 3 жыл бұрын
አባዬ ተስፋችን ሺ አመት ያኑርልን
@yewonkeshtukidusgebralante8990
@yewonkeshtukidusgebralante8990 3 жыл бұрын
የአዋጅ ነጋሪ ቃል የበርሃዉ ስብከት የሰሩት ታሪክ አለምን ያስደመመ በስራና በተግባር ያሳዩን የበርሃዉ መናኝ ልዩ ስጦታችን መጡልን እንኳን ደና መጡልን በረከቶ ፀሎቶ አይለየን አሜን፫
@weneedfreedom341
@weneedfreedom341 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@weneedfreedom341
@weneedfreedom341 3 жыл бұрын
አባ ይፀልዩልኝ እባክዎት፣ በረከትዎ ይድረሰኝ እና አታሰረው ነገሬ ላይ ፈውስን እሻለሁ የፈታልኝ አባ ይፀሉልኝ እባክዎት
@bekibogale7250
@bekibogale7250 3 жыл бұрын
Amen amen
@tfguvhhh4360
@tfguvhhh4360 2 жыл бұрын
የአዋጅ ነጋሪ ቃለ የበርሀው ስብከት የሰሩት ታሪክ አለምን ያሰደመመ በስራና በተግባር ያሳዬን የበርሀው መናኝ ልዩ ስጦታችን መጡልን እንኳን ደና መጡልን በርከት ፀሎት አይለየን አሜን በንባና በፁሎትሁ አስቧት እህተ ማርያም እያልሁ አባየ
@genetabay8968
@genetabay8968 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ. እውን ዬሀንስስን እድሜ ጤና ይስጠዎ ።እርሶን ይሜቃወሙ ባለፌስ ብኮች እግዚአብሔር ይገጽጻችሁ ክዜህ ቦሀላ በአይናችሁ አታዩም. እኝህ የመጨረሻ ናቸው ለእይን የሜናፈቀቱብት።ግዜ ይመጣል ።
@user-cr7uw1pc5m
@user-cr7uw1pc5m 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል አባዬ የፍቅር አባት የታሪክ አባት የሰላም አባት አባዬ የአለም አባት 🇪🇹🇪🇹የኢትዮጵያ ኩራት‼‼‼የስደተኘች መፀናኘያ እድሜዎትን ያርዝምልን 1000000አመትኑሩልን ፀሎትሁ አይለየን አባዬ ይህን ዘመን እንድናልፋ የኢትዮጵያ ትንሳኤንያሳየን
@user-bm2uw7sg2y
@user-bm2uw7sg2y 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት
@yashiyashi4964
@yashiyashi4964 3 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ስስታችን የታሪክ አባት የወጌል አርበኛ በእድሜ በፀጋ ይኑሩልን አሜን አባዬ በፆለት ያስብኝ የሺናት ወለተ ሀና በለው ጉሮሮዬን እያነቀ አስቸገርኝ መንፈስ ወይ አይወጣ ተቃጠልሁ ትምህርት ስከታተል ይብሰዋል አምላክ ገብርኤል አምላክ ዮሐንስ ድርስልኝ ለምስክር አብቃኝ
@user-sg6sn1xe8w
@user-sg6sn1xe8w 3 жыл бұрын
አባዬዬ እንኳን በሰላም መጡልን ኑሩልን ዘላለም እረጂም እድሜ ናጤና ይሥጥልን💓💓💓💓💓የስደተኛች አባት ከስደት መልስ ለደጁሁ ያብቃኝ አባዬዬ💓💓💓💓ቃለሂወት ያሰማልን የተማርንውን በልቦናችን ያኑርልን
@gff7556
@gff7556 Жыл бұрын
በሰላም ከሰደት መልሰኝ ለደጂህ አብቃኝ ጥሩውን ትዳር ስጠኝ ወረቅሸት ገብርኤል ከሰደት በኋላ
@kalkdan4521
@kalkdan4521 3 жыл бұрын
አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን አንካን ሰላም መጡ አባታችን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባዬ
@user-bm2uw7sg2y
@user-bm2uw7sg2y 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እሰይ ደሰሰሰ ይለኛል የኛ አባት ይኑሩልን ሺህ አመት ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሉት በእድሜና በጤና ያቆይልን አባ
@user-kl4rt6xg8j
@user-kl4rt6xg8j 2 жыл бұрын
አባታችንቃለሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ፀጋዉትን ያብዛልን በፀሉቱ አስቡን የኛመፅናኛ የስደተኛ አባት ሺአመኑሮልን
@user-mb8zn1zq4c
@user-mb8zn1zq4c Жыл бұрын
ደግሜ ደጋግሜ ብሰማወት የማልጠግበው የዕርስዎ ስብከት አደበተ እርቱ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ❤❤❤❤
@user-xr1ei5uh7d
@user-xr1ei5uh7d 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡልን የኛ እንቁ መምህር የስደተኞች አለይታ የድሆች አባት ሺ አመት ኑሩልን የእኔን የኃጢአተኛውን እድሜ ለእርስዎ አባዬ
@user-qj8xu9hy8b
@user-qj8xu9hy8b 3 жыл бұрын
አባታችን ቃለሂወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን መንግስተስማያትን ያውርስልን በድሜበፅጋይጠብቅልን
@aamooo5807
@aamooo5807 3 жыл бұрын
አባታችን እንኳንደህናመጡልን እግዚአብሔር ይመስገን
@meazaghebrezgabher4064
@meazaghebrezgabher4064 3 жыл бұрын
አባቴ አዴሜ ይሰትልን አንካን ደና መጡልን እግዝአቤህር ይመሰገን እርሶ የሰጠን መታደልነዉ
@user-vk1du1mp1u
@user-vk1du1mp1u 3 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደናመጡልን አባየ ሺ አመት ኑርልኝ ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥልን አባየ በጰሎት አስቡኝ ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን
@meselusibahane4698
@meselusibahane4698 3 жыл бұрын
💐🌹🌷🙏🙏🙏
@helenhelen349
@helenhelen349 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባዬ ቃለ ህይወት ያስማልን ቃለ በረከት ያሰማልን ሺ አመት ኑርልንን አባዬ በፁለተወት አስበኝ እስከቤተሰቦቸ.
@user-gy2kg3ty3w
@user-gy2kg3ty3w 3 жыл бұрын
አባዬዬዬ ልዩ ሰጦታችን እንኳን በሰላም መጡልን
@bontuifabontu2412
@bontuifabontu2412 3 жыл бұрын
Amen AmenAmen elllllelllllellll zamar melayit yasemaleng kalewot yasemaleng be tselot asibung walete mariyam
@yohannesabate2243
@yohannesabate2243 2 жыл бұрын
የበረሃው ስብከት የአዳም ልጆች ህይወት የበረሃው ዳኛ የሚሠብከዉ ስብከት አምላክ የመረጠዉ የሁሉ አባት
@mekadsm8399
@mekadsm8399 2 жыл бұрын
እንቁ አባታችን ሺ አመት ኑሩልን አሜን፫
@user-ss4vn1bd8j
@user-ss4vn1bd8j 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እኳንደህናመጡልን ልዩስጦታችን የስደተኞች የድሆች አባት አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልንጠላተዎትን ከምድረገፅ ያጥፋልን አሜን አሜን አሜን ሀገራችንን ገዳማችንን ማህበራችንን እግዚአብሔርይጠብቅልን አሜንአሜን አሜን
@dreamerman9621
@dreamerman9621 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰመያት ያውርስልን
@user-zt8ku1tn4j
@user-zt8ku1tn4j 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን ለውድ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋወትን ያብዛልን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋ ይስጥልን እኛም የተማርነውን ትምህርት በልቦናችን ያሳድርብን አባዬ በፆለት አስቡኝ ወለተ ሚካኤል ነኝ
@katykatyaaa7463
@katykatyaaa7463 3 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡ የስደተኞ አባት ፀሎትውት አይለይን በረከትውት ይደረብን አሜን
@user-sm1wj6yb6f
@user-sm1wj6yb6f 2 жыл бұрын
ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን አሜን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን
@dfhd3103
@dfhd3103 2 жыл бұрын
ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን ለአባታችን ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለዎት አባዬዬዬ የእኛ የስደተኞች ተስፋ የእኛ መፅናኝ ሺሺሺ አመት ይኑሩልን አሜን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን
@mazagetnet7195
@mazagetnet7195 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን አሜን አሜን አሜን
@aynalemyoutube9080
@aynalemyoutube9080 3 жыл бұрын
አባ እንኳን በሠላም መጡ ቃለህየወት ያሠማልኝ አባየ
@kassaneshargawu498
@kassaneshargawu498 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን አባታችን በእድሜናበጤና ይጠብቅልን አባታችን በፆሎታቹሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ የወንቅሽቱ ቅዱስ ገብርኤል አምላክ ዮሐንስ ለደጅ ያብቃን ለምስክር ያብቃን አሜን አሜን አሜን
@user-ty2tl8wg4y
@user-ty2tl8wg4y 3 жыл бұрын
አባዬ ቃለ ሄወትን ያሰማልን እግዚአብሔር በድሜ እና በጤና ያኑርልን
@yohannesabate2243
@yohannesabate2243 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ከሚድኑት ያድረገን ዘንድ ጸሎተዎ ያግዘን አባዬ
@heedadmwwsaa113
@heedadmwwsaa113 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡልን አባዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@user-dp4sp5us1e
@user-dp4sp5us1e 2 жыл бұрын
የኛ ልዬ አባት እንኳን ስላም መጡልን ቃለህይውት ያስማልን ፅጋውን ያብዛልን
@user-pq1lx6mt6e
@user-pq1lx6mt6e 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እባታችን እንኳን በሰላም መጥሉን የድሆች እባት የስደተኞች ልዩ ተስፋችን በእውነት ለዘላለም ኑሩልን ኩፍ እይንካብን የብራሀው እንበሳ ምት የለሎት ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅልን እባዩ በፀሎት ያስቡኝ ዉለተ እየሱስ እያሉ ስነ ቤተስቦችይ እይሩስኝ ስደተኛው ልጆት
@yashiyashi1768
@yashiyashi1768 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤️👏 አባየ ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ለአባታችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን
@user-rd2cv7ik2w
@user-rd2cv7ik2w 2 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን የኘ ብርታት አባዬ እድሜና ጤና ይስጥልን የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ዘላለም በቤትህ አኑርኝ የልቤን ተወቃለህ ባለቤቴን በሰላም አስገባልኝ ከጭንቀት አወጣኝ ጠብቃልኝ ለምስክርነት አብቃኝ
@shitufikir6817
@shitufikir6817 2 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ
@oagf4377
@oagf4377 3 жыл бұрын
አባታችን በረከትዎ ይደርብን አሜን አሜን አሜን ሀያሉ ቅዱስ እግዚአብሄር እሚዋጋሁን ይዋጋልሁ አሜን የማቱ ሳላትን እድሜ ይስጡሁ አሜን
@asayhailu3172
@asayhailu3172 3 жыл бұрын
እልልልልልልል እንኳን በሰላም መጡልን አባየ የድሀ አባት ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የተዋህዶ እንቁ
@yohannesabate2243
@yohannesabate2243 2 жыл бұрын
ላሥተማሩን ለመከሩን ለገሰጹን የህይወት ቃል ለመገቡን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን
@user-ig8tl9rw5j
@user-ig8tl9rw5j 16 күн бұрын
አባታችን እንኳን በሠላም መጡልን ቃለ ሂወት ያሠማልን በፀሎታችሁ አስቡኝ እህተ ማርያም እስከቤተሰቤ😢😢😢
@tirhasgrmay6669
@tirhasgrmay6669 3 жыл бұрын
ኣባታችን እንኳን ደህና መጡልን የስደቸችኞች ተስፋ ንሩልን ኣባዬ የተዋህዶ መመኪያ ሽሽ ኣመት ኑርልን
@user-ku5rf3uu1o
@user-ku5rf3uu1o 3 жыл бұрын
አባዬዬበእውነትቃለህውነትያሠማልንአሜን👍👍👍👍👍👍👍👍🇧🇴🇧🇴🕊🇧🇴🕊🇧🇴🕊🇧🇴🕊🇧🇴🕊🇧🇴👍👍👍👍👍 እግዚአብሔርይመሥገንአሜን
@adenyoutube4118
@adenyoutube4118 2 жыл бұрын
አሜን ላስተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ጠላቶትን በቆፈሩት ይጣልልን
@gsuu5686
@gsuu5686 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንካን በሰላም መጡልን አባታችን
@ekram2822
@ekram2822 3 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጥታው እግዚአብሔር ይመስገን ላስተማርን ለመክርን ለግስፀን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በርከታቹህ ይደርብን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
@user-oq8yx4xh8r
@user-oq8yx4xh8r 2 жыл бұрын
እግዛብሄር ይመስገን አሜን እኮን ደህናመጡልኝ አባዬ ዘላለም ኑሩልኝ አባዬ ስደተኛ ልጆቻችሁን በፀሎት አስቡን
@user-kt9lo7fe3f
@user-kt9lo7fe3f 3 жыл бұрын
አካን ደህነአ መጡልን አባታችን አሜን አሜን አሜን ቃለየ ህይወት ያሠማልን እደሜየዎትን ያርዝምልን በረከትሁው ይደርብን አሥከነየ ሙሉው ቤተሠቦቸ
@masratmasra1127
@masratmasra1127 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና በፀጋ ይጠብቅን አሜን አሜን አሜን
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@samahal2269
@samahal2269 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን ሺ አመት ያኑርልን የታሪክ አባት በረከተዎ ይደርብን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን
@user-um3gy3rz7h
@user-um3gy3rz7h 3 жыл бұрын
አባታችን እኳንደህ ና መጡልን በረከትወ ጦሎትወ ለኛም ለሀገራችን ይሁን አሜን
@user-sn2yw9oz5c
@user-sn2yw9oz5c 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እድሜ ይስጥልን
@user-iq1ky3px5u
@user-iq1ky3px5u 3 жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን እንደምን ዋላችሁ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች የአባታችን አስከባሪዎች ወዳጆች
@genetdesta2704
@genetdesta2704 3 жыл бұрын
አባዬ እንኳን ደና መጡልን አባዬ በረከቶ ይደርብኝ አባዬ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን እድሜ እንደማቱሳላን ያድልልን ጠላቶትን ከእግር ስር ይጣልልን
@misomiso5027
@misomiso5027 2 жыл бұрын
አባዬ ላሰተማሩን ለገሰፁን ክብር ምስጋና ይገባዋል ለእኛም በልቦናችን ያሳድረብን አሜን
@user-tr1xr5ck4s
@user-tr1xr5ck4s 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እረጅም እድሜ ያኑርልን
@kassaneshargawu498
@kassaneshargawu498 2 жыл бұрын
ለስተማሩን ለገሰፁን ለመከሩን አባታችን ቃለ ሕወት ያሰማልን አባየ ሺ አመት ይኖርልን አሜን አሜን አሜን
@hhi5110
@hhi5110 3 жыл бұрын
ኣባታችን እድም ና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመነውተን ይባርክልን ኣባታችን በፀሎት ኣስቡኝ ወለተ ሚካኤል ትባላለች
@bemnetabera2037
@bemnetabera2037 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባዬ በረከትዎ ይደርብን ፀሉትዎ አይለየን
@user-xc3fq5gi3c
@user-xc3fq5gi3c 2 жыл бұрын
ለአስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ማቱሳላ ያድልልን ጠላታቸውን የእግራቸው መረገጫ ያድርግልን
@belayneshbelayneshsisay2651
@belayneshbelayneshsisay2651 2 жыл бұрын
እንካን በሰላም መጡልን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እንባ ጾሎቶ አይለየን
@almaskabada6178
@almaskabada6178 2 жыл бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለህወት ያሰማልን ፀጋበረከትን ያሰማልን የሰማነዉን በልባችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን
@user-uv3dn5qk2r
@user-uv3dn5qk2r 3 жыл бұрын
ስላሞዎት ይብዛ አሜን አባትልችን .በፆሎት አስቡኝ
@tenaashash5460
@tenaashash5460 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል አባታችን እንኳን ደና መጡልን የሰላም የፍቅር አባት ቃለ ህይወት። ያሰማልን እሺ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን
@user-iz2fk8by4k
@user-iz2fk8by4k 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ አባታችን የበረሀው መናኝ ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን በፁለት ያስቡኝ አባታችን እስከቤተስቦቸ 🙏🙏🙏 🙏🙏🙏
@KokoKoko-nv3sw
@KokoKoko-nv3sw 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡልን አባዬ የስደተኛች አባት የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@messeretmazengia997
@messeretmazengia997 3 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን ጤናውን ይስጠወት አሜን አሜን አሜን
@vkdif1792
@vkdif1792 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመሥገን አሜን እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ሺ አመት ያቆይልን የሥደተኞች አባት ወ ለ ተ መድህን እያላችሁ በፀሎት አሥቡኚ
@balayneshyirgaa8105
@balayneshyirgaa8105 3 жыл бұрын
ቅዱስ ገብርኤል ከሚድኑት አድርገን
@semegashe4828
@semegashe4828 3 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደና መጡልን የኛ ስስታችን ግርማ ሞገሳችን ልዩ ስጦታችን
@nardosezewudu3524
@nardosezewudu3524 2 жыл бұрын
ስጦታችን አባታችን እንኳን ደና መጡ የኛ ልዩ ጀግና ባታሕዊ አባዬ የአለም ኮከብ ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰሱ እግዛሃቤር ይስጥልን ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን ሽህ አመት ዩኑሩልን የሰማነዉን በልባአችን ያሳድርልን አሜን እግዛሃቤር አባታችን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@mssmarshyee517
@mssmarshyee517 2 жыл бұрын
አሜንንአሜንን አባ ቃለህወት ያስማልን ለንሰሃ ሞት ያብቃን ፍፀሜቺንን ያስምርልን አሜንን❤🙏
@axe5159
@axe5159 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ሺ አመት ያኑርልን 👏👏👏👏👏💐💐💐
@user-kp5kq8ed1z
@user-kp5kq8ed1z 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባዬዬዬ እንኳን ብሰላም መጡልን ቃል ህይወት ያሰማልን አባዬዬዬዬዬ ከ መእሰሪት ሰይጣን ይፍቱኝ ከነቤተሰባቼ ወለተ ሃንሳ ነኝ አባዬዬዬዬ🍒🍇🍁🍂
@uaesharjah
@uaesharjah 3 жыл бұрын
አባአ ኑሩልን የማቶሳላአ እድሜዬ ይሰጣት እግዜያብሄር አባዬኤ በፀሎት አሰቡን እህተ ማሪያም ነኞዬ
@Shewa2219
@Shewa2219 2 ай бұрын
አባታችን እንኳን ስላም መጡልን ስለማይናገር ስጦታው እግዛብሆር ይመስገን እርሶ ይስጠን ጌታ ይክበው ይመስገን በስው ሀገር በቤተስብ ሀዘን ሴገጥመን በእርሶ ፀሎትና እንባ እንፃናነለን አባ ገብርስላሴ ብለው ነብስ ይማር በሎልኝ ❤❤❤
@wibitwebet7995
@wibitwebet7995 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጡ አባታችን
@user-dj2gs2qy1g
@user-dj2gs2qy1g 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ልዑል እግዚአብሔር ያቆይልን እኛም በሰማነዉ መሰረት በልቦናችን አሳድሮ የተገብር ክርስቲያን ያድርገን አሜን
@sisay6458
@sisay6458 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እንኳን ደና መጡ ቃል ህይወት ያሰማልን ልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hanaex1747
@hanaex1747 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@aiynoaiyno5073
@aiynoaiyno5073 3 жыл бұрын
አባዬ እንኮን ደህናመጡልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በፀሎት አስብኝ ወለተአረጋወይ ብለው አምኛል😭😭😭😭
@user-nf5uu4ch5q
@user-nf5uu4ch5q 2 жыл бұрын
ለአባታችን ቃለሂወት ቃለበረከት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 🌿👏👏👏
@user-nr7ct5sv3c
@user-nr7ct5sv3c 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያስረዝምልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያችንን ይጠብቅልን ሰላምን ያውርድልን አሜን አሜን አሜን !!!
@HHh-te8sk
@HHh-te8sk Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@asmraa8521
@asmraa8521 2 жыл бұрын
እግዚሐብኤር ይመሥገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላቹሁ አሜን አሜን አሜን
@dreamerman9621
@dreamerman9621 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት።
@geedadkalisam3037
@geedadkalisam3037 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሺ አመት ኑሩልን አሜንንንንንንንንን
@hayatHayat-uj5hf
@hayatHayat-uj5hf 2 жыл бұрын
ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን ለአባታቺን ቃለሒወት ያሰማልን
@user-bx6gy4zl8c
@user-bx6gy4zl8c 3 жыл бұрын
አባዬ እንኳን ደህና መጡልን የበርሃወ መናኝ ሺህ አመት ኑርልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አባዬ እህትየ ካጋባች 2 አመት ሀናታል የመውረድት ነው ልጅ ትፍለጋልች እና በፀሎታችሁ ብርሃን መስቀል እያሉ አስብልኝ እኔም በትጋት ማህበርየ ለምስክርነት አብቃኛ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ፍጥነህ ድርስላት
@dggf4806
@dggf4806 2 жыл бұрын
አባታችን ልዩ ሥጦታችን ቃለ ህይወት ሠማልን አባዬ
@terfinshfe3776
@terfinshfe3776 2 жыл бұрын
አባዬ እንኳን ደና መጡልን ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት እድሜ ማቱሳላ ያድልልን
@njatthefirst9226
@njatthefirst9226 2 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደናህ መጡ ቃለ ህይወት ያሰማልን ሸ አመት ኑሩልን አሜን አሜን
@yodettareku4150
@yodettareku4150 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@shaulamalamu3273
@shaulamalamu3273 2 жыл бұрын
አባዬ እንኳን ስላም መጣቹህልን ይእኛ እንቁ አባት ልዬ ስጦታችንአባ በፀሎታቹህን አስቡኝ ሀጥያቴን በዝተዋል
@zanbamehamedasgrie2746
@zanbamehamedasgrie2746 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገንአሜንአባታችንእንኳንደናመጡልንየስደተኛችአባትረጅምእድሜናጤናይስጥልን
@tejnesh5645
@tejnesh5645 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አባታችን በረከቶዎ ይደርብን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
Aba Yohannes Tesfamariam Part 359 A ''አንተ ማነህ ''
52:32
Aba Yohannes Tesfamariam
Рет қаралды 24 М.
መዝሙረ ዳዊት እሑድ - Mezmure Dawit Ehud
47:50
masresham
Рет қаралды 33 М.
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 24 МЛН
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 28 МЛН
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
ቀን አውጣላት ቁጥር ፭ (5) - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)
1:34:23
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 10 МЛН
Aba Yohannes Tesfamariam Part 1200 A ''ወንድም ወንድሙን ይከሳል''
54:58
Aba Yohannes Tesfamariam Part 583 A   '' አትጨነቁ'' ክፍል 1
54:01
Aba Yohannes Tesfamariam
Рет қаралды 33 М.
Aba Yohannes Tesfamariam Part 1282 A ''በእምነት''
58:58
Aba Yohannes Tesfamariam
Рет қаралды 16 М.
Aba Yohannes Tesfamariam Part 1223 A ''እስረኞችን አልናቀምና''
55:32
Aba Yohannes Tesfamariam
Рет қаралды 36 М.
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 24 МЛН