Aba Yohannes Tesfamariam Part 1215 A ''ለዲያብሎስም ፈንታ አትስጡት''

  Рет қаралды 13,131

Aba Yohannes Tesfamariam

Aba Yohannes Tesfamariam

Күн бұрын

''ለዲያብሎስም ፈንታ አትስጡት''
ስብከት በርእሰ ባሕታውያን ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም መስራችና አበምኔት
ድኅረ ገጻችን ይጎብኙ= abayohannes.com/
በ Facebook Live ይከታተሉ፡፡ / aba-yohannes-tesfamari...
ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በKZbin እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.

Пікірлер: 360
@addisaddis6818
@addisaddis6818 Жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደሕናመጡልን የስደተኞች አባት ሺሕ ያኑረዎት አሜን አሜን አሜን✝️✝️✝️
@የድንግልማርያምልጅነ-ገ1ገ
@የድንግልማርያምልጅነ-ገ1ገ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኴን ደና መጡልን ውድ አባታችን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን ለውድ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውትን ያብዛልን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋ ይስጥልን ጥላታቸውን ከእግር ስር ይጣልልን እኛም የሰማነውን ትምህርት በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
@masaratmasarat3220
@masaratmasarat3220 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችንን አሜን አሜን አሜን አሜን
@አዲስአለምአ
@አዲስአለምአ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን እንኳን ደህና መጡ ቃለሂወትን ያሰማልን በድሜበፅጋ ይጠብቅልን
@shhgshfg8631
@shhgshfg8631 Жыл бұрын
አባዬዋ የታሪክ ባለቤት የእኛ የስደተኞች ተስፋችን ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ነፍሴ አደራ አባዬ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም እያሉ ከነቤተሰቦቼ😭😭😭
@dstardstar3746
@dstardstar3746 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን በድሜ በጤናያኑርልን
@ትግስትወለተስላሴወልደፃዲ
@ትግስትወለተስላሴወልደፃዲ Жыл бұрын
የሠላም አባት የትህትና አባት ቃለ ሕይወትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አባዬ ፀሎትዎ ይርዳኝ እኔ ከንቱ ነኝ ጥበብና ማስተዋልን ይስጠኝ ፈጣሪ አባታለም የሠማሁትን በልቤ ላይ ይፃፍልኝ ፈጣሪ አሜን አሜን አሜን
@ጌታሆይእጠበኝቆሽሻለሁ
@ጌታሆይእጠበኝቆሽሻለሁ Жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን የልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ያቆይልን
@ወለተመስቀል-ጐ8ቸ
@ወለተመስቀል-ጐ8ቸ Жыл бұрын
የኛ ውድ ስጦታ አባ እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 💐❤️🌻🌻
@አባዮሐንስአባቴወቅሸትሂወ
@አባዮሐንስአባቴወቅሸትሂወ Жыл бұрын
የበረሀዉ ጀግና የወጌል ገበሬዉ የትህትና መምህረ ፍጣሪ ዘላለም ያኑረልን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹አሜን አሜን አሜን
@hayhay9005
@hayhay9005 Жыл бұрын
አባታችን እኳን ደህና መጡልን
@ልባአምሴትአደርገኝ
@ልባአምሴትአደርገኝ Жыл бұрын
እኳን በስላም መጡልን አባታችን
@ኢትዬጵያኢትዬጵያ
@ኢትዬጵያኢትዬጵያ Жыл бұрын
አባዬ እረዴቶ በረከቶ ይደርብን ከእግሮ ስር ለመድረስ ያብቃኝ የኛ የሰደተኞች አባት በፀሎት አስቡኝ
@samri9272
@samri9272 Жыл бұрын
አባዬዬዬ የሰላም አባት የፍቅረ የሰደተኞች አባት ባሉበት እግዚአብሔር ይጠብቆት አባዬዬዬ
@ማርያምእናቴእመቤቴድንግል
@ማርያምእናቴእመቤቴድንግል Жыл бұрын
አባታችን እድሜወትን ያረዝምልን እንባና ፆለታችሁ አይለየን አሜን አሜን አሜን
@dgchhhtygjhh2364
@dgchhhtygjhh2364 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለአስተማሩን ለመከሩን ለገሰጹን ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን አሜን አሜን አሜን አባታችንን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስል አሜን አሜን አሜን ጠላዎትን የእግረወት መረገጫ ያድርግልን ጽሎቶቻቸው አይለየን በረከተዋት ይደርብን አሜን አሜን አሜን❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@atalaatala5419
@atalaatala5419 Жыл бұрын
ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን ላአባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@ብርቱካንአውግቸው
@ብርቱካንአውግቸው Жыл бұрын
ላስተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ሀያል አምላክ መጨረሻችንን ያሳምርልን አሜን አሜን አሜን🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
@hanhaba3782
@hanhaba3782 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን👏👏👏💚💛❤💚💛❤
@melkemelessemala7669
@melkemelessemala7669 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህወት ያሰማልን
@mariyammariyam5014
@mariyammariyam5014 Жыл бұрын
የኛ ጀግና አባት ሺ አመት ኑሩልን
@lemlemfsahaye3215
@lemlemfsahaye3215 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን ፆሎቶ በረከቶ አዪለየን 🙏🙏🙏
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን እድሜን ጤና ይስጠልና አሜን አሜን አሜን
@buzaendale9203
@buzaendale9203 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አምላከ ገብርኤል
@KidusYared12
@KidusYared12 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን::
@نورر-ظ9غ
@نورر-ظ9غ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን የአገልግሎት ዘመነወትን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን
@tigesttigest8493
@tigesttigest8493 Жыл бұрын
አምላከ ገብርኤል ለደደጁ አብቃኝ አምላከ የሗንስ ለደጁ አብቃኝ የአይስዲቷ ማርያም ለደጅሺ አብቂኝ የግናው ቂርቆስ ለደጁህ አብቃኝ የበረሀው መናኝ እንባዎ ፀሎተዎ ይርዳኝ የወንቅሸቱ ገብርኤል ለደጅህ አብቃኝ አሜን
@saraferaw1980
@saraferaw1980 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ሀገራችን ኢትዮጵያን ፍፁም ሰላምና ፍቅር በረከት ይስጥልን አሜን
@brtucangetachew5908
@brtucangetachew5908 Жыл бұрын
አባታችን አባዩሐንስ ተስፍማርያም እድሜያችሑን ያርዝምልኝ እንደመቶዛላ ለእኛ ለአጥያኖች ያቆይልን የወቅሸት ገብርኤል ገዳም መንገዴን አቅናዉ በላየላይ የሚያዣብብ የሴጣን ዲያቢሎስ አንሳልኝ የወንቅሸት ገብርኤል ገዳም ቤተሰቦቸን ሰላም አድርግልኝ በስደት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የበረሐውመናኝ በረከቱ ይደርብን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልል አሜን ለአመቱ ለወራቱ በሰላም ያድርሰን አሜን
@ማረግየቅዱስሚካኤልልጂ
@ማረግየቅዱስሚካኤልልጂ Жыл бұрын
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን የኛ መፆናኛ እንቁ አባቴ ፀሎቶት አይለየኝ ከነ ቤተሰቦቼ ከነ ጓደኞቼ አባታችን
@ብዙዬወለተስላሴ
@ብዙዬወለተስላሴ Жыл бұрын
እንኳን በሠላም መጣችሁ የእኛ እንቁ አባታችን
@بدمد
@بدمد Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን ቃለሂወትያሰማልንአምባታችንአሜን
@ዮርዳኖስ-ዠ1በ
@ዮርዳኖስ-ዠ1በ 2 ай бұрын
አሜን አባታችን ❤❤❤
@tsehayabebe6422
@tsehayabebe6422 Жыл бұрын
የኔ ልዩ አባት እንኳን ደህና መጡልን የበረሃው መናኝ የ8ኛው ሽ ሃዋሪያ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ እንባ ፆለትዎ አይለዬኝ በፆለተወ አስቡኝ ወለተህይወት ብለው
@sara.a3214
@sara.a3214 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@mestawtgashaw7463
@mestawtgashaw7463 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልል እግዚያብኼር ይመስገን አባታችን ሽ አመት ያቆይልን
@askal1015
@askal1015 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስጦታ አባታችን እንካን ደና መጡ
@ishaisha7578
@ishaisha7578 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልህይወት ያሠማልን እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአግልግሎት ዘመነዎትን ያርዝምልን አባታችን ሺሺሺ አመት ኑሩልን አሜን አሜን አሜኔ
@maryamaba2649
@maryamaba2649 Жыл бұрын
እንኳ በሰላም መጡልን አባታችን
@tigesttigest8493
@tigesttigest8493 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ብርሃንወለተብርሃን
@ብርሃንወለተብርሃን Жыл бұрын
እንካን በሰላም መጡሉን ኣባታችን በርከትዎ ይደርብን እንባ ፀሎትዎ ኣይለየን ኣባታችን ኣሜን
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት Жыл бұрын
አባየ እንኳን ደና መጡልን ሽሽሽሽሽሽ አመት ያኑርልን ቸሩ ፈጣሪ አችን የስደተኛች አባት አይርሱኝ በጾሎት እስከ ቤተሰቦቸ
@ማሀደርየስላሴባርያ
@ማሀደርየስላሴባርያ Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን ላስተመሩትለመከሩን አባታችንቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን በረከተወት ትድረሰን በፀሎት አስቦኝ አባዬ ማሐደረ ስላሴ ከነቤተሰቦቸ በተሰጠወት ቃልኪዳን በመንፈስ ቅዱስ ይባርኩን
@باطح-ض5م
@باطح-ض5م 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@amharicss4098
@amharicss4098 Жыл бұрын
ስልም እንድም አድርችሁ የልኄል እግዚአብሔር ቤተስብች የእናት የእናትችን የቅድስት የድንግል ማርያም ልጆች አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር አበዝት ይስጥልኝ ፅጋውን ይብዝልሁ ቃለ ሕይወት ያስማልን ፀጋውን ይብዛችሁ በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ አባታችን ይጥበቅልን
@messijed1889
@messijed1889 Жыл бұрын
እንኳ ደና መጡልን አባታችን እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይኑሩልን አባዬ የተዋህዶ እንቁ አባት
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk Жыл бұрын
*_📚📚አቤቱ ጌታ ሆይ የወንጌልህን ቃል ለመስማት የበቃሁ የተዘጋጁሁ የነቃሁ አድርገኝ አሜን🤲🏻_* *_📚📖ስለቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ዛሬም ዘወትርም የከበረ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን🤲🏻📚_* *_📚እኛም ቃልህን ሰምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የእርሱ የልኡል እግዚአብሔር ፍቃድ ይሁንልን አሜን🤲🏻_*
@ጨልሞላይቀርሊነጋ
@ጨልሞላይቀርሊነጋ Жыл бұрын
_እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን_ _አሜን አሜን አሜን በእውነት ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ለኛም የተማርነውን በልባችን ያሳድርልን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን አሜንንን_
@የስላሴባሪያነኝ-ቨ5ቘ
@የስላሴባሪያነኝ-ቨ5ቘ Жыл бұрын
አባዬ ልዩ ሰጦታችን እንኳን በሰላም መጡልን ባሉበት እመብርሃን ትጠብቅልን አባዬ በረከትዎ ይደርብን
@asfc7228
@asfc7228 Жыл бұрын
አባየልዩ ስጦታችን እንኳን በሰላም መጡልን ባሉበት እመብርሃን ትጠብቅልን አባየ በረከት ይደረብን❤️❤️❤️❤️
@ሃይማኖትወለተሚካኤል
@ሃይማኖትወለተሚካኤል Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን አባታችን በረከትዎ ይደርብን ያስተማሩን የመከሩን የገሰፁን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን ጠላታቸውን የእግራቸው መረገጫ ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
@ስንቄ
@ስንቄ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሄወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኑወትን ያስረዝምልን በረከታቸው ይደርብን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተስላሤ እያላችሁ የኔአባት አባዩሀንስ ተስፍ ማሪያም የኛ መፅናኛ የኔ የስደተኛዋ አባት እንባችሁ ይድረስልን ስራ ገብቼ መንከራተት እንጂ ቋሚስራ አላገኝም እሲ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተስላሤ እያላችሁ የኔአባት እረጂም እድሜይስጥልኝ ጠላታችሁን ተግራችሁ ስር ይጣልልን ገዳማችንን ሀገራችንን አባታችንን እግዚአቢሔር ይጠብቅልን
@የገብርኤልልጂቅዱስገብርኤ
@የገብርኤልልጂቅዱስገብርኤ Жыл бұрын
የሰላም አባት አሜን💚💛❤
@almaztamrat8880
@almaztamrat8880 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደና መጡልን አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ እውነት ነው ይቅር ይሚልን ልቦና ስጠን አቤት አተ ግዛን ምራን ተቆጣጠርን ሁሉ በችህ ነውና ይሚስማ ልቦና ስጠን አሜን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@shashukahsay6283
@shashukahsay6283 Жыл бұрын
Abatachin mearey enquan beselam metachu kale hiwet yasemaln abatachin xelotwo ayleyen bereketwo yderbn Amennnnnn bereketwo yderbn Amennnnnn bereketwo yderbn Amennnnnn bexelotwo asbugn abatachin kenebetesebochie xelotwo ayleyen abatachin amennnn amennnn amennnn edmie matusala ystot Egzabher amennnn amen Amennnnnn xelotwo ayleyen amennnn amennnn amennnn
@almasaboobacker5934
@almasaboobacker5934 Жыл бұрын
እንኳን በሠላም መጣሁልን የኛ ቅንቁ አባታችን እህህህ አባየ ሺመት ኑሩልን
@የተዋሕዶልጅነኝ
@የተዋሕዶልጅነኝ Жыл бұрын
የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የዛሬ ሁለት ወር ብኃላ ሀገሬ ገባለሁ ቤተሰቤን ሰላም ሳልል ቀድሜ ደጅህን እሳለማለሁ ብየ ቃል በገባሁት መሰረት ለደጅህ እንድበቃ ፈቃድህ ይሁንልኝ 🙏🙏🙏
@selameyihenew5434
@selameyihenew5434 Жыл бұрын
እኔም ልክ እንዳንች አሰቤአለሁ
@habibi4955
@habibi4955 Жыл бұрын
እኔም አስቤ አለዉ የወንቅሸቱ ገብርኤል አባቴ ያሳካልን አሜን አሜን አሜን
@እግዝአብሔርይመስገን
@እግዝአብሔርይመስገን Жыл бұрын
@@selameyihenew5434 አሜን ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን እህቴ 🙏🙏🙏
@እግዝአብሔርይመስገን
@እግዝአብሔርይመስገን Жыл бұрын
@@habibi4955 አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@እየሩስነኝየወንቅእሸቷ
@እየሩስነኝየወንቅእሸቷ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ታድላችሁ በፀሎታችሁ አስቡን እኛንም ለደጁ እንዲያበቃን
@samratoo2307
@samratoo2307 Жыл бұрын
Eeleleleelelleelelleeeleleelellelelelel 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ abayee enkwan dehna metulen abateee yene tesfa abate klhiwot yasemalen ademe zemnachhen yarzemelen amen mekenachuhen tegrachw betach yetalelen amen berktachu yedreben amen shi amet nurelen abayeee beslot asebun atersun abayee ❤❤❤❤❤❤❤❤
@እየሩስነኝየወንቅእሸቷ
@እየሩስነኝየወንቅእሸቷ Жыл бұрын
አሜን ላስተማሩን ለመከሩንለገሰፁን አባታችን ለበረሐዉ መናኝ ቃለሕይወትያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የተማርነዉን በልቦናችን ያሣድርብን አሜን ጥላቸዎትን የእግርዎ መረገጫ ያድርግልን አሜን
@genetshibeshigenet9517
@genetshibeshigenet9517 Жыл бұрын
Abatachin enkwan dena maxulen qalheyot yasemalen xegawun yabzalen abatachin bedme bexena yexebeqelen amen amen amen
@asniweleteweld4576
@asniweleteweld4576 Жыл бұрын
ሁላችንም ሼር ላይክ እናድርግ *የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆችና አክባሪዎች የአባታችን የመንፈስ ቅዱስ ፍሬዎች ላክ ሼር እናድርግ‼️‼️‼️
@khalilcell8560
@khalilcell8560 Жыл бұрын
አሜን እሽ
@hulagerishlegesseteshome1689
@hulagerishlegesseteshome1689 Жыл бұрын
Enkuwan selam metulin Abatachin kalehiwot yasemalin edmena tena yestilin Amen Amen Amen Amen
@kalamaoun4641
@kalamaoun4641 Жыл бұрын
እኳን በሠላም መጡልን የኝየሥደተኞች አባት እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልን አሜንበፀሎታችሁ አሥቡኝ ኦብርሽን ተደርጊ ሁለት አመቴነዉ አልተሻለኝም ያለሁት በሠዉ ቤትነዉ
@sarinafamilyshow5013
@sarinafamilyshow5013 Жыл бұрын
አባ እንኳን ሠላም መጡ
@saamerysaamery1890
@saamerysaamery1890 Жыл бұрын
AmenAmenAmen
@baftahadas1264
@baftahadas1264 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችንላስተመረን ለመክረን ልአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልንበእዲመን በጤናን ያቀቆይልን አሜን የበሪሃው መናን አባዬ በፀሎቶም አስቡን ቤተሰቦቸ አንዱ ሳይጎዲል ዲምፂ እንዲሰማ
@ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ
@ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ Жыл бұрын
የዘመናችን ሀዋርያ የእኛ ተሰፋ እንኳን ብሰላም መጡልን የኛ ህይወት
@ምታምርዩቱብ
@ምታምርዩቱብ Жыл бұрын
አባዬዬዬ እኳን በሰላም መጡልን ልዩ ስጦታችን
@sulamatistube279
@sulamatistube279 Жыл бұрын
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን በፀሎቶዎ አይለየን
@kwtkwt6841
@kwtkwt6841 Жыл бұрын
AmenAmenAmen kalewot yasemaleng abatachn gedamachn fexar yixebek be tselot asibung welete mariyam and welde gabriel
@zenabzenab1917
@zenabzenab1917 Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@zmzmzvalgdh1447
@zmzmzvalgdh1447 Жыл бұрын
እንካን ሠላም መጡልን አባታችን አሜን ላሥተማሩን ለመከሩን ቃለ ሂወትን ያሠማልን ሺ አመት ያኑርልን አሜን ፫
@ኑሀሚንየወቅሸቷነኝ
@ኑሀሚንየወቅሸቷነኝ Жыл бұрын
አባታችን የተዋህዶ መብራት ሸአመት ያኑርወት በርከትወት ይደርብን ጠላትወት ከግረወሥር ይውደቁ
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ተስፋ መንግሥት ሰማያት ያወረስልን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አሜን
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 Жыл бұрын
Bienvenue mes tguatanches et kale hewttes yessemalnne mon père 🤲 yftun yftun yftun est 🤲
@asniweleteweld4576
@asniweleteweld4576 Жыл бұрын
አባዬ እንኳን ደህና መጡልን የኛ ልዩ አባት
@asniweleteweld4576
@asniweleteweld4576 Жыл бұрын
አባዬዬዬዬ ገብረ መድህን እንባ ፀሎትዎ አይለየው አባዬ ካሰበበት ደርሶ ለወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ስለቴን ለማስገባት ያብቃኝ 🤲
@ababateshager5310
@ababateshager5310 Жыл бұрын
አሜን \\፫\\ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን ልዩ አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የሰላም አባት እግዚአብሔር አምላክ ለዘላለም ያኑርልን አሜን አሜን አሜን 🕊🕊🤲🌱
@taklotasva8498
@taklotasva8498 Жыл бұрын
አምየን
@የህይወቴፍናኣባዮሐንስ
@የህይወቴፍናኣባዮሐንስ Жыл бұрын
እንካን በሰላም መጡሉን ኣባታችን በርከትዎ ይደርብን እንባ ፀሎትዎ ኣይለየን ኣባታችን
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 Жыл бұрын
አባ:የኛናፍቆት:እኳንሰላም:መጡልን:በፀሎት:አስቡኝ:ወለተኪዳን:ብለው:ኩላሊቴን:አሞኛል:ስደተኛው:ልጀዎትነኝ
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 Жыл бұрын
ልልልልልልልእካን:ሰላምመጡልን:የስደተኞች:አባት:ተስፋችን:መካሪያችን:ሺአመት:ኑሩልኝ:ከኔ እድሜ:ቀንሶ:ይስጥልኝ:አባዬ
@የገብርኤልወዳጅ-ዀ7ጠ
@የገብርኤልወዳጅ-ዀ7ጠ Жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን የኛውድ አባታ ሰላሞት ይብዛልን 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊❤️❤️❤️❤️
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 Жыл бұрын
አምላከ ገብርኤል አምላአከ ዮሀኒስ ሆይ 🙏🙏🙏በድጋሜ ወንቅሸትን ለማየት ለደጁ አብቃኝ አባታችንን ጠብቅልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ አሜን 💒💒🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን ውዱ አባታችን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ገ6ኸ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ገ6ኸ Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ሽ ዓመት ኑሩልን ቃል ህዎት ቃለ በረከት ያሰማልን
@yewonkeshtukidusgebralante8990
@yewonkeshtukidusgebralante8990 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡልን የበርሃዉ መናኝ የኢየሱስ ክርስቶስ ወታደር የድንግል ማርያም እዉነተኛ ምስክር የ8 ሺ ሀዋሪያ ልዩ አባት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በረከቶ ይደርብን
@bertyeshet3752
@bertyeshet3752 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ላስተማሩን ለመከሩን ለታላቁ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን አሜን የኛ ውድ አባት በእድሜ በፀጋ ይኑሩልን
@uukk1271
@uukk1271 Жыл бұрын
አኳን በሰላም መጡልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን//፫ የሰደቶኞች የሁሉ አባት መፅናኛችን ☘️እሰዎን በይሰጠን ምን ይውጠን ነበር መፅናኛየ አባታችን ነፍፍ አመት ኑሩልን አሜን
@hsdhhsfb3b199
@hsdhhsfb3b199 Жыл бұрын
አባታችን እንኳን በሠላም መጡልን አባታችን ሽ አመት ኑሩልን
@asdasdc2671
@asdasdc2671 5 ай бұрын
Abatachin bereketo yiderbn burakiwo yidresen des yemil ye hiyiwet enjera abat aleme man endeso yeberehaw menangi 😢
@ውበቴነሽማርያም-ፈ4ዘ
@ውበቴነሽማርያም-ፈ4ዘ Жыл бұрын
ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰጽን ላባታችን ለበረሀው መናኝ የህይወት ቃልን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንወትን ያርዝምልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና በጽጋ ያኑርልን ጥላተወትን የእግርወት መርገጫ ያድርግልን አሜን እኛም የሰማንውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን
@አቤቱአድነን
@አቤቱአድነን Жыл бұрын
አባታችን የበረሀው መናኝ ጡኡም አደበት እንቁ መምህር ቃለሂወት ያሠማልን እርእሱ በራሱ የሰይጣን እራስ ይመታል እድሜና ጤና ይስጦት
@sofialove635
@sofialove635 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባዬዬዬ እንኳን አብሮ አይረስን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
@ወንቅሸትሂወቴ
@ወንቅሸትሂወቴ Жыл бұрын
የኛ አባት እንኳን በሰላም መጡልን የበረሀው መናኝ የወንጌል ገበሬ ጀግናው የፍቅር የሰላም አባት ትሁት ❤💛💚⛪💐⛪💐⛪💐⛪💐⛪⛪
@taklotasva8498
@taklotasva8498 Жыл бұрын
ውድድአባየውሀንሰ
@ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ
@ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ Жыл бұрын
ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን ጠላቶቻቸውን እግራቸው ስር ይጣልልን እኛም የተማርነውን ትምህርት በልባችን ጽላት ይጻፍልን
@masratmasra1127
@masratmasra1127 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን በእድሜና በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔርይመስገንአሜንለአባታችንቃለሕይወትያሰማልንአሜንበእድሜናበጤናበፀጋይጠብቅልንአሜንአሜንአሜን
@emebetabay1676
@emebetabay1676 Жыл бұрын
fetare Abwetchn yakyeln
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 Жыл бұрын
እልልልልልልልል 👏👏👏👏 እልልልልልልልል 👏👏👏👏 እልልልልልልልልል 👏👏👏👏 እውነት ነው ለአባታችን የተሠጦት ቃልኪዳን ፅኑ ነው እኛም በእምነታችን ፀንተን ባለንበት ስሙ ጠርተን ድነናል
@AlamAlam-gs2dt
@AlamAlam-gs2dt Жыл бұрын
አባታችን፡እኳን፡ደህና፡መጡልን፡የኛ፡ትሁት፡የድግል፡ማሪያም፡ልጅ፡ስጦታችን፡እንወዶታለን፡ሰላማችን፡፡ናፍቆታችን፡ስስታችን፡የስደት፡ላይ፡ስቃችን፡ሺ፡አመት ኑሩልን፡ፀጋዎትን፡ያብዛልን፡ጠላቶትን፡በቆፈሩት፡ጉድጒድ፡ይክተትልን፡አሜን አሜን አሜን
@devan8265
@devan8265 Жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ዕንቁ አባታችን በሰላም መጡልን የኔ አባት ቃለ ህይወት ያሠማልን በረከታችሁ ይደርብን አሜን
@negestatnega8285
@negestatnega8285 Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከትወት ይደርብን አሜን :የንታዬ ባሉበት አምላካችን ይጠብቅልን አሜን!!!
@rimaabozahr7886
@rimaabozahr7886 Жыл бұрын
Ewnati new Abayyee egziabher yemasgen Abayyee nurulini lazalalami kuratachi ayinachi Abayyee elllllllllllll elllllllllllll elllllllllllll elllllllllllll
@عبيرمحمد-د6ع8ز
@عبيرمحمد-د6ع8ز Жыл бұрын
Ameen ameen ameen ameen ameen ameen 👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🌾🌾🌾🌾🌾🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿💕💕💕💕💕
@amana848
@amana848 Жыл бұрын
የታሪክ አባት
@yesharug4578
@yesharug4578 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡልን አባዬዬዬዬ
Aba Yohannes Tesfamariam Part 731 A ''ብቻውን የሚቀመጥ ሕዝብ ነው''
53:03
Nastya and balloon challenge
00:23
Nastya
Рет қаралды 70 МЛН
小路飞嫁祸姐姐搞破坏 #路飞#海贼王
00:45
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 9 МЛН
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
ግሸን ማርያም 2017
2:28
በኢ.ኦ.ተ.ቤ ደቡብ ወሎ ሀገረ ስብከት ግሸን ደብረ ከርቤ ቅድስት ማርያም ቤ/ክ
Рет қаралды 8 М.
Aba Yohannes Ye Ye Ye Medhanialem- Video Lyrics Girmay Alene
10:19
Tsana Media ፃና ሚድያ
Рет қаралды 395 М.
Aba Yohannes Tesfamariam Part 293 A የፈውስ ስርዓት
1:58:53
Aba Yohannes Tesfamariam
Рет қаралды 56 М.
Aba Yohannes Tesfamariam Part 1295 A ''ራስን የመግዛት መንፈስ''
49:24
Nastya and balloon challenge
00:23
Nastya
Рет қаралды 70 МЛН