Aba Yohannes Tesfamariam Part 122 A በእስራኤል እያሪኮ ፈውስና ስብከት ''አካሄድ'' ሚያዝያ 12.2009 ዓ.ም

  Рет қаралды 121,808

Aba Yohannes Tesfamariam

Aba Yohannes Tesfamariam

Күн бұрын

Sermon and Exorcism by Aba Yohannes Tesfamariam in Israel{Jericho}

Пікірлер: 647
@saraferaw1980
@saraferaw1980 Жыл бұрын
የበረሀዉ መናኝ አባታችን አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም እድሜያቸው ያርዝምልን ለወገኖቻችን የደረሰ አምላከ ቅዱሳን አምላከ ዮሐንስ ለሁላችን ይድረስልን አሜን
@user-kn9mw6ok9q
@user-kn9mw6ok9q Жыл бұрын
እናትን የፈወስ አምላም ዮሐንስ አምላክ ቅዱስ ገብርኤል ለእኛም ይደረስ ልን አሜን አሜን አሜን
@ge8475
@ge8475 2 жыл бұрын
የእኛ እንቁ አባታችን በረከተዎ ይደርብን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ከክፉዎች ይጠብቅዎት❤🙏
@selamtube9373
@selamtube9373 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይፍቱን አባታችን ከነቤተሰቦቼ ቃለህይወት ያሰማልን እልልልልልል እናተን የሰማ እኛንም ይስማን የሰራዊት አምላክ አባታችን ሺ አመት ያኑርልን
@santafeleke3110
@santafeleke3110 4 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ኢትዮጵያን እና ህዝቧን ጠብቃት አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ፈጣሪ እናንተን የሰማ ለኛም ይድረስልን
@user-lw6id5jg9w
@user-lw6id5jg9w 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ላንተ የድርስ የኛም ለሁላችንም ያድረስልን አባታችን እንባና የጸሎታቸው እይለየን ጠላታቸው እግራቸው ስር ይጣልልን አሜን
@user-xm5ym7gy8x
@user-xm5ym7gy8x 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን የበሪሀው መናኝ ሺ አመት ያኑርልን አሜን ለተፈወሳ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማርችሁ አሜን
@user-el8zf9ps9y
@user-el8zf9ps9y Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የእኛ ትሁት አባት በሄዱበት ሁሉ ፍቅር ስላም ትህትና ወንጌል ስራን በተግባር
@muluberihun7130
@muluberihun7130 3 жыл бұрын
አባዬ የበረሀው መናኝ የደራው ተወለጅ የስላሴ ባርያ የወንጌል ገበሬ የክርስቶስ ሙሽራ የድንል አሽከር እንዎደወታለን እድሜማቱሳላ ይስጥልን ያሰዲቷ ማርያም እናቴ አደራ ካባዬ ከአባይኋንስ ከእግራቼው ስረ ጣይኝ እጃቼው ይባርከኝ🤲🤲🤲
@qweqwe444
@qweqwe444 Жыл бұрын
የሰላም ሀዋርያ የወንጌል ገበሬ ሙሉሰዉ የስደት ስጦታችንን አባዬ እንኳን ሰላም መጡልን
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 Жыл бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን ወይኔ ሁሌም ማስበው አባቴ እኛምጋ መጥተው ቤይሩትም ቢባርኩልን አባቴም ያለበት አከባቢ ህዝብና ወገኔ ቢባርኩልኝ ደስስስ ይለኛል ጌታሆይ ፍቀድልኝ
@user-rx9lc9yq2l
@user-rx9lc9yq2l Жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን እኛንም በመንፈስ ቅዱስ አጥምቁን ፈዉሱን በረከታችሁ ይደርብን እንባና ጸሎታችሁ አይለየን አሜን 🤲✝️
@mariamalhammadi2963
@mariamalhammadi2963 Жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለእናንተ የደረሰ ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን አባታችን ሽሽሽ ዓመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን
@bayushtasew5874
@bayushtasew5874 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥጌን አሜን የክርስቶስ ሰላም ይብዛላቹህ አባታችን ሺሺሺሺሺሺሺሺአመት ኑርልን አሜን ለአዳም ልጅ መድኀኒት የሰይጣን ጠላት የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ጀግና የ8ተኛው ሺ ሐዋርያው አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም ❤❤❤❤❤❤
@bizuneshwalatamaryam441
@bizuneshwalatamaryam441 Жыл бұрын
አባታቺን እድሞትን ያርዝምልን እኔንም ባማንፋስ ይፋውሱኝ አባዬ ባለህባት እርጅም እድሜ ይጥልኝ ባራካቶ ይድርብኝ 🤲🤲✝️
@SalamaHagos
@SalamaHagos 16 күн бұрын
የኛልዮ አባት አምሳያየሌለህ እድሜና ጤና ይሰጥልኝ የኔየቆሻሻዋን እድሜ ለርሶወይጨምሮይሰጥልኝ አሜን
@user-yc2yv5ep2v
@user-yc2yv5ep2v 8 ай бұрын
ኣባታችን የኛ ልዩ ኣባት እግዚኣብሔር ኣምላክ ይጠብቅል በረከታቸዉ ይደርብን ወለተ ማሪያም ከነቤተሰቦቼ ወልደ ሰንቤት ከነቤተሰቦቹ በፀሎት ያስቡን❤❤❤❤❤
@tsgdhdgdhd1414
@tsgdhdgdhd1414 Жыл бұрын
አባዬ እኛንም በስደት ያለንውን ልጆችሁን በመንፈስ ቅዱስ ይባርኩን አባዬ ፆሎቶት አይለይን
@lolomomo1316
@lolomomo1316 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ላሰተማሩን ለመከሩን ለገፁሰን አባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን ፀጋዎት ያብዛልዎት የአገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር አምላክ ያሰረዝምልን መንግሰተ ሰማያትን ያውርሰልን አሜን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን የታሪክ አባት የበረሀው መናኝ የተዋህዶ እቁ አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሰጥልን አሜን ሸሸሸ አመት ያኑሩልን አሜን ጠላታቸውን የእግራቸው መረገጫ ያድርግልን አሜን የተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደሰ አላችሁ ለናተ የደረሰ አምላክ ገብርኤል አምላክ ዮሐንሰ አምላክ ቅዱሳን ለሁላችንም ይድረሰልን አሜን ለዝማሬው ዝማሬ መላእክት ያሰማልንእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@madina3548
@madina3548 Жыл бұрын
አባየ ለኛ ለስደተኞች ልጂወት ፀሎትወ አይለየን አባየ ሺሺሺሺሺ አመት ኑሩልን አሜን
@addisaddis6818
@addisaddis6818 Жыл бұрын
አቤቱ እኛንም ከሚድኑት አድርገንና ለምስክር በመድረክሕ አቁመኝ ።ለአባታችን እድሜ ማቱሳላን ያድልልን አሜን አሜን አሜን አሜን👏👏👏✝️✝️✝️✝️
@zmeraazmera6355
@zmeraazmera6355 Жыл бұрын
የኛ አባት በረከተወ ይደረብን እንባ እና ፀሎተወ አይለየን እግዚአብሔር አምላክ ከክፉዎች ይጠብቅልን ጀግናዉ ባህታዉይ የሠላም የፍቅር የወንጌል የልማት የአዳም ልጂ መዳኒት የሳጥናየል ጥላት አባዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ
@user-vn8hq3zu4c
@user-vn8hq3zu4c Жыл бұрын
_#እግዚአብሔር__ ይመስገን ለመከሩን ላስተማሩን __#አባታችን__ ቃለ ህይወትን ያሰማልን __#መንግስተ_ሰማያትን__ ያውርስልን __#በእድሜ__ በጤና ይጠብቅልን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለማይነርገር ስጦታው __#እግዚአብሔር__ ይመስገን እንኳን ደስስ አላችሁ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማርልን ለእናንተ የደረሰ __#አምላከ_ገብርኤል_አምላከ_ዮሐንስ__ ለሁላችንም ይድረስልን __#አባታችንን_ገዳማችንን__ __#እግዚአብሔር__ ይጠብቅልን አሜን_
@jjkk1558
@jjkk1558 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገን ይሁን አሜን አሜን ልዩ አባታችን ሺህ አመት ኑሩልን ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ኑሩልን አባዬ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@erbth8165
@erbth8165 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን የበረሀው መናኛ የስደተኞች አባት የኢትዮጵያ ጀግና ልዬ ባህታውይ
@hanahanac7087
@hanahanac7087 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባታችን በምን ቃል ልግለፀወት ድዳና ደንቆሮ ነኝ ብቻ እርሶን የሰጠነሰ አምላከ እስራኤል የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን የዳቢሎስ ስራ የሚበታትኑ በዚህ ፀራራ ቃጠሎ ፀሀይ ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን በእውነት የወርቅ ጫመውን ያጫማልን አባዬ ምን እደምልም ጠፋብኝ
@tigistassefa1213
@tigistassefa1213 Жыл бұрын
እሰይ ስለቴ ሰመረ እሰይ ስለቴ ሰመረ እልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን
@amana848
@amana848 Жыл бұрын
አሜን አባየ ቃለህይወት ያሰማልን አባየ ፆለተወት አይለየኚ እኔንም በንፈስ ቅዱስ ይባርኩኚ ይፈውሱኚ የውስጤያቃሉና አባየ ከነቤተሰቦቸ
@serkalemasfaw6672
@serkalemasfaw6672 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባዬ የሁሉም አባት የስደተኞች ተስፋ ሺህ አመት ያኑርልን አሜን
@aragashdabele7691
@aragashdabele7691 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለእይወትን ያሰማልን ለአባታችን ላስተማሩን ለመከሩን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን በረከቶ ይደርብን
@user-cc9yt5nf2l
@user-cc9yt5nf2l 6 жыл бұрын
አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም አብዝቶ እድሜና ጤና ይስጥሁ ባለሁ ፀጋ ላይ አብልጦ ይስጥሁ የውስጣችንን ታውቅታላችሁ በስደት ሆነን ብዙ ነገሩ እየናፈቀን የቤተክርስቲያን የእጣን ሽታው እንዴት ይናፍቃል በፀሎታችሁ አስቡን በሰላም ለሀገራችን ለወንቅሸት ገብርኤል ገዳም ለመምጣት ያብቃን
@shhgshfg8631
@shhgshfg8631 Жыл бұрын
አባዬ የእዉነት ከፍቶ ኛል አባዬ በፀሎት አስብኝ አረቤተሰበቼ በመንፈስ ቅዱስ ጎብኝል አባ😭😭😭😭😭😭😭አረ የእዉነት ከፍቶ ኛል ወለተ ማርያም እያሉ አባዬ😭😭😭
@Gred-eg7nc
@Gred-eg7nc 7 ай бұрын
አባታችን የኛ እንቁ አባት እድሜ ዘላለም ኑሩልን ከአይናችን አንጣዎት
@user-ce3wb6gh7m
@user-ce3wb6gh7m Жыл бұрын
እግዚዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃልህይወት ያሰማልን በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ጠላትሁን የግሩሁ መርገጫ ያድርግልን አሜን
@user-xj8bt8cq7c
@user-xj8bt8cq7c 3 жыл бұрын
ዬኛ እንቁ አባቴ አባታችን አባዮሐንስ ተስፋማርያም ሺ አመት ኑሩልን
@user-sz8ry9xu9l
@user-sz8ry9xu9l Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለአስተማሩን ለመከሩን የሕይወትን ቃልን ለመገቡን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስት ሰማያት ያወርስልን አሜን የአገልግሎት ዘመነወትን እግዚአብሔር አምላክ ያስርዝምልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን የሰላም የፍቅር የትህትና ልዬ አባታችን ሺ አመት ያኑርልን አሜን ጠላታቸዉን የእግራቸዉ መርግጫ ስር ይጣልልን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሰለማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን እፁብ ድንቅ ነው በእውነት እንኳን ደስስ አላችሁ የተፈወሳችሁ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማርልን አሜን እናተን የሰማ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ የአባታችን እንባና ፆሎት ለተጨነቅነዉ ሁሉ ይደርስልን አሜን ይሁን ይደርግልን አባታችን በፆሎት አስቡኝ እስከ ቤተሰቦቸ
@user-pd1me4bn1h
@user-pd1me4bn1h Жыл бұрын
እቁ የተዋህዶ መብራት የአዳም ልጆች መዳኛ ምትክ የለሺ ብቸኛው ሐዋሪያ ለአስተማሩን ለመከሩን ለገሰጹን አባታችን የበራሃው መናኝ ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመነዎትን ያርዝምልን አባታለሜ እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን እፁብ ድንቅ ነው የተሰጣቸው ፀጋ አባታችን በሄዱበት ሁሉ እመብርሃን ትከተልዎት የዚህ ሁሉ የመዳኛችን ምክንያት ሺሺ አመት ያቆይልን አባዬዬ አሜን አሜን አሜን
@ayinalemnigusie3808
@ayinalemnigusie3808 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በረከታችሁ ይደርብን አሜን
@etagegnetagegn2655
@etagegnetagegn2655 2 жыл бұрын
ምትክ የ8 ሺ ሐዋርያው የበረሃው መናኝ ስለእርሱ ብሎ ይቅር ይበለን አባታችን እረጁም እድሜ ይስጥልን እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን።
@fgty2242
@fgty2242 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ምትክ የለሽ የበረሀው ጀግና
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@workieeyeye2557
@workieeyeye2557 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ለአባታችን ለበረሃው መናኛ የተትህና መምህር የፍቅር አባት እውነት ፍቅር የለከእሱ ነው አባታችን እረጅም እድሜ ጤናይስጣልን የማቶስልን እድሜ ይስጣልን የተፈውስችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ለእኛም የደረስልን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን።
@qweqwe444
@qweqwe444 Жыл бұрын
የሰላም ሀዋርያ የወንጌል ገበሬ ልዩ ስጦታችንን አባዬ እንኳን ሰላም መጡልን
@user-zi3mi2ln9v
@user-zi3mi2ln9v 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን አባታችን የበረሀው መናኝ የታሪክ አባት ያስተማሩን የመከሩን የገሰፁን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን ጠላታቸውን የእግራቸው መረገጫ ያድርግልን ሽ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን
@tsegaiguesh9768
@tsegaiguesh9768 7 жыл бұрын
የበጋ ጥላ ነው የክረምት ጻሃይ።የድኻው ሰብሳቢ የኢርኩስ ኣቃጣይ።የማያንቀለፋ ጀግና ወታደር የኤልሻዳይ።ኣባ ዮውሃንስ የወንቅሸት መናይ።እልልልልልልልልልል በሉለት የጀግና ጀግና ነው ህይወቱን ለኣደጋ ጥሎ ለሌላው ያተርፋል።
@user-yi4wl4hc4m
@user-yi4wl4hc4m 4 жыл бұрын
በእዉነት ትክክልነዉ
@bayushtasew5874
@bayushtasew5874 Жыл бұрын
እውነት ነው ሺሺሺሺሺ አመት ይኑርልን
@yewonkeshtukidusgebralante8990
@yewonkeshtukidusgebralante8990 Жыл бұрын
ብርሐነ አለም የበርሃዉ መናኝ የክርስቶስ ወታደር እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያኑርልን ዘልአለም እርስዎን የሰጠነ አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን፫
@user-vn8hq3zu4c
@user-vn8hq3zu4c Жыл бұрын
_እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለማይነርገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስስ አላችሁ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማርልን ለእናንተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ለሁላችንም ይድረስልን አባታችንን ገዳማችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን_
@tigistyekedousgebrallejji235
@tigistyekedousgebrallejji235 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእግዚአብሔር ይመስገን ጨርሶ ይማራቹህ አምላከገብሬኤልአባታችን ገዳማችን ባርክልን
@user-mt8sb1cg6e
@user-mt8sb1cg6e 11 ай бұрын
እልልልልልልልእልልልልልእልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን አሜን በረከትወ ይድረሰን አሜን
@zinashgedamu1223
@zinashgedamu1223 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በዉነት ስለማይነገረዉ ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመሥገን እልልልልልልል እልልልልል እልልልል እንኳን ደስ አላችሁ እናተን የሠማ እኛንም ይስማን ለአባታችን እረጁም እድሜ ከእጤናጋር ያድልልልን አሜን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын
Egzibher yimsegn amen amen amen kale hiwot yesemalen abatachn yekidusanu erdet berket yiderbin yesemanewun belibonachen yetsafilen AMEN AMEN AMEN letefewosachu enkuan dess Yalacihu selhulum neger egziabiher Yemsegen lenanet yeders amelaki legnam yiderseln AMEN AMEN AMEN 💚💛❤🤲
@user-lw6id5jg9w
@user-lw6id5jg9w 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባዬ ዝማሬ መላዕክት ያሰማይልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-wd3ob9kh2u
@user-wd3ob9kh2u Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባየ በርከተወ ይደርብኝ በፀለት አስቦኝ እስከቤተሠቦቹ አባየ እልልልልልልልልውልልልልልልል
@eshetweletemaryam8548
@eshetweletemaryam8548 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልን ለተፈወሱ ጨርሶ ይማርልን ለነሱ የደረሰ ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን
@memomolo7380
@memomolo7380 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ላስተማሩን ለመከሩን ቃለህይወት ያስማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋውን በርከቱን ያብዛልወት አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል ለተፈወሳችሁ ወገኖቻ እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማርልን አሜን ለናተ የደርስው አምላከ ገብርኤል አምላከ ዩሐንስ አምላከ ቂርቆስ ያባታችን እንባና ፆሎት ለሁላችን ይድርስልን አሜን አባታችነን ሺ ሺ ሺ ያኑርልን መካሪያችን አፅናኛችን ዝነኛው ባህታዊ አባቴ ሲከፍኝ የደርሳችሁኝ በእውነት እድሜአችሁን ያርዝምልን በመንፈስ አድላይ እደሆነ በአካል ለመገናኘት ያብቃን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክት ያስማልን አባታችን የስደተኞች አባት
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ተስፋ መንግሥት ሰማያት ያዉረስልን አሜን ለተፈወሱት ጨረሶ ይማረልን አባዬዬዬዬዬዬዬዬ እባካችሁ በጦሎት አስቡኝ ወለተወልድ በላቸሁ አባዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ
@aishyoman7316
@aishyoman7316 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲💐💐🤲🤲💐🕊🕊🕯🕯🕯🕯❤❤💕💕💕🌿🌿🌿❤❤❤🌷💐💐💐💐🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕊🕊🕊🕯🕯🕯
@GiasBd-rh7bj
@GiasBd-rh7bj 7 ай бұрын
የበርሀው መናኝ አባቴ ፀሎቶ ይድርስልን
@tirhasgrmay6669
@tirhasgrmay6669 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እጹብ ድንቅ ነው በእውነት ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ድስ አላችሁ ጨርሶ ይማርልን ለናንተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ያአባታችን እንባና ጸሎት ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አብታችን ሺ አመት ያኑርልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ጠላቶዎትን በቆፈሩት ጉድጓድ ይክተትልን
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ላስተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@zmzmzvalgdh1447
@zmzmzvalgdh1447 Жыл бұрын
እግዛብሄር ይመሥገን ቃለ ሂወትን ያሠማልን አባታችን ሺሺሺሺሺሺ አመት ያኑርልን የኛ የሥደተኞች ተሥፋ መመኪያችን የበረሀው ዳኛ የሠይጣን እራሥ ምታት እሥከ ምፅዋት ያኑርልን ቅዱሥ ገብርኤል ይጠብቅልን አሜን ፫ ለተፈወሣችሁ ወገኖቻችን እንካን ደሥ አላችሁ ለናተ የደረሠ ለሁላችንም ይድረሥልን አሜን አሜን አሜን
@zskzkzk7241
@zskzkzk7241 6 жыл бұрын
በሰው አገር ያለነው በጣምነው የተቸገርነው አባታችንፀሎቱ ይርዳን ብቻችነን ያስወራናን ጭቀት አባታ ችን በረከቱ ይድረሰን አሜን
@zinashgedamu1223
@zinashgedamu1223 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን የታዬ የኛልዮ ስጦታችን የሥደተኞች ተሥፍ አባዬዬ
@user-qv7ml1pq3z
@user-qv7ml1pq3z Жыл бұрын
ቃለህይወት 🕊ያሰማልን🕊 አባታችን እግዚአብሔር 🕊አምላክ 🌿ባሉበት ቦታ 🌿ይጠብቅልን 🕊🕊🕊🕊🕊 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🎤🎤🎤🎤🎤👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏
@user-yi4wl4hc4m
@user-yi4wl4hc4m 4 жыл бұрын
አሜን ፫ለተፈወሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እናንተን የሰማ አምላክ ለተቸገሩት ሁሉ ይድረስላቸዉ የኛ የአለም መዳኒት አባታችት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 1000ሽ አመት ኑሩል አባታችን ለኛም ለስደተኞች ፆለት አድርጉልን አሜን ፫
@aishyoman7316
@aishyoman7316 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችንን አባዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ቃለ ያሰማልን
@alamark1631
@alamark1631 4 ай бұрын
አሜንእግዚአብሔር ይመስገን እንኳንደናመጡልን አባታችን
@sofialove635
@sofialove635 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባዬዬዬዬ አባታችን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አይረስን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እህታችን አሜን🤲🤲🤲✝️🕊💐💐💐💐💐
@kidisetdeta7462
@kidisetdeta7462 Жыл бұрын
የኔ ልዩ አባታችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እሬጅም እዴሜ ጤና ያስጣልን እግዚአብሔር አምላክ ሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺ አመት ኑሩልን አባዬ የስደት አባታችን የታርክ አባታችን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@user-mt8sb1cg6e
@user-mt8sb1cg6e 11 ай бұрын
እልልልልልልልእልልልልእልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜንአሜንአሜንንንንንን አባታችን እረዝም እድሜ ይስጥልን አሜን በረከትው ይድረሰንአሜን የበረሀው መናኝ ደረስክልኝ ከብዙ በሽታ ተፈውሻለሁ ምንም እምላው ቃል ያጥረኝል። ልጂውቸ ብሀርዳር ከፀሉ ናቸው እኔ ግን በሱእዲ ባረብ ሀገር ነኝ እግዚ አብሔር ይመስገን ያዳማው ወቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ደረስክልኝ እኔ ከማህፀን ካንሰር እናም ከኩላሊት በሽታ ተፍውሻለሁ። በአይኔ አይቻለሁ በማሕ ፀኔም ወፅቶልኝል። መልኩ ክብ ሁኖበጣም ቀይ እሳት። ይመሳል እናም። ክቡ እዳለ የተጠቀጠቀነው ስቀጥል በስገራየ የክርቢት እጨት የወጣልኝ ተመስገን የበረሀው መናኝ እመቤቴ ትጠብቅልን አሜን አባታችን እረዝም እድሜ ይስጥልን ደረስክልን ለተጨነቅነው በሰው ሀገር ለምንከራተተው። አባታችን ደረስክልኝ። ሰይጣን ይወራጭ።መቸም ያተስም ስጠራ ሰይጣኑም ይወራጭል።የበረሀው መናኝ እንወድህ አለን ምስጋና ለእግዚአብሔር አሜንንንን❤❤❤
@axe5159
@axe5159 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ሺ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤💐💐💐
@tigistyekedousgebrallejji235
@tigistyekedousgebrallejji235 3 жыл бұрын
አባታችን ፀጋዉን ያብዛልን እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሬ አምላክ
@user-eq5wn4xj9y
@user-eq5wn4xj9y Жыл бұрын
የትእትና አባት በረከቶት ይድረሰኝ አባቴ ቃለ ሕይወት ያሠማልን እፍ ፀበል ሲረጩ እኔኝም ዳብሱኝ አባቴ የደተኞች አባት
@marifmarif2710
@marifmarif2710 Жыл бұрын
አሜን ስለማይነገርስጦታዉእግዚአብሔር ይመስገን አባታችንእንኳንደህናመጡልን ቃለህይወትያሠማልን
@selamselam5317
@selamselam5317 Жыл бұрын
አባታለም ቃል የለኝም ብቻ ዘላለም ኑሩልን🌷 💞🙏💞👏
@XxxXxx-ex8uv
@XxxXxx-ex8uv 2 жыл бұрын
አረ በጉባኤው ያላቹ ሰወች ታድላቹ እኔም የወንቅሸት ቅዱስ ገብሪኤል እዚ አድርሰን ኡፍፍፍ አባየ በፆሎት ያስቡን አባየ አይ የኛ ነገር 🌿🌿🌿🌿🌿💞💞💞💞
@nardosezewudu2553
@nardosezewudu2553 Жыл бұрын
የኢትዮጲያ ልጆች ደስ ይበላቹሁ በዉጭም ባሀገር ቤትም ያላቹሁ 💚💛💖የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሄር ይመስገን ማራኪዉ አባታችን የሰላም የፋቅር ያአንድነት አባት እንኳን ደስ አላቹሁ ወገኖቸ እናተን የሰማ አምላክ ሁላችን ይስማን አሜን፫የዓዳም ልጅ ሂወት 😍😍ሽሽሽሽ ዓመት ይኑርልን አባታለሜ ልዩ ስጦታችን አባታችን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን መንግስት እርስት ሰማይ ያዉርስልን አሜን፫
@meriyemphiphins6544
@meriyemphiphins6544 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Egzyabir Yemsgan Aba Yohanis Tesfmariyam Inkwan Selam Koyachun Selam Kirstos Yibzalachiw Abatchin Aba Yohanis Tesfmariyam Egzyabir Edem Tena Yestachew Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Aba Yohanis Tesfmariyam Abatchin Betslot Asebun Sidtegna Nagn Abatchin Betslot Asebun
@djeieheeheheh994
@djeieheeheheh994 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሄር ይመስገን የኛልዩ አባት የስምንተኘውሺ ሀዋርያት አባታችን በእውነት ቃለህይወትያሰማልንቃለህይወትያሰማልንአሜንእግዚአብዬር አምላክ ሺአመት ያቆይልን አሜን እንዲሁምለተፈወሳችሁወገኖቻችንእንኳንደስአላችሁ እግዚአብሄር ጨርሶይማራችሁ አሜን ስትመሰክሩልን ለቆያችሁ እንኳንደስአላችሁ እግዚአብሄር አምላክ ጨርሳይማራችሁ አሜን አሜን አሜን
@almasaboobacker5934
@almasaboobacker5934 Жыл бұрын
እውነት አባየ አግኝቶማጣት ክፎነው አባየ በረከትሁ ይድረሥልን ልቦናይሥጠን አሜን
@werkyserebe7797
@werkyserebe7797 Жыл бұрын
አባታችን ዬኛ ልዩ አባት ኑሩልን ሺ አመት በፆሎት አስቡኝ ከነቤተሰብቸ
@samahal2269
@samahal2269 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን። አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@user-tl4vd3tw6r
@user-tl4vd3tw6r Жыл бұрын
የታሪክ አባት ሽ ዓመት ኑሩልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት
@wediwedi3584
@wediwedi3584 Жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ አባቴ እኔንም በመፈስ ቅዱስ ደርሰው ከታሰርኩበት የሀጢያት ወጥመድ ከሰይጣን ልፈታ ልጅነቴን ወጣትነቴን መጦ በላኝ ከጓደኞቸ በታች አደረገኝ ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባቴ
@user-si6jk6ve6m
@user-si6jk6ve6m Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል የኛ አባት ስጦታቸው ልዩ ነው እልልልልልልልልልል እንኳን ደስስስስስ አላችሁ ለእናንተ የደረሰ ለእኛም ይድረስልን አባታችን ሺ አመት ያኑርልን አሜን
@abebemollaabebemolla9303
@abebemollaabebemolla9303 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታለሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን እንወደወት አለን ሺሺሺሺሺአመት ኑሩልን
@user-wz7zz1rx4s
@user-wz7zz1rx4s 4 жыл бұрын
መቼ ነው የኔ ተራ አባዬ የበረሀው መናኝ ወደህይወቴ ኑኑኑኑ እድሜ ማቱሳላን ያድልልኝ መዳኒሐለም ክርስቶስ
@asnakewmamyue2210
@asnakewmamyue2210 Жыл бұрын
ሰሙ ዮሃንሰ ነው የበርሃው መናኝ ፦ የድሃወች አባት ነው ፥ የሰደተኞች ። ከሰጋ ከነፍሰ ተሰደን ሰንኖር የበርሃው መናኝ መቶ ባረከነ በመንፈሰ ቅዱሰ። ።ሰማችን ክርሰትያን ሰራችን ዳቢሎሰ ሁነን ሰንኖር ፥ መርኮው አረገነ የበርሃው መናኝ ቅዱሰ ዮሃንሰ።።።ክብር ለበርሃው መናኝ ለአባ ዮሃንሰ።
@user-ob8ps9un9c
@user-ob8ps9un9c 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን። አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በረከታቸው ይደርብን አሜን።
@buzuyemariyamilij2498
@buzuyemariyamilij2498 7 жыл бұрын
ምክር ና ፍቅር ከተዋሕዶ Amen Amen Amen
@mobailymuluabtybtoltoysbpy7526
@mobailymuluabtybtoltoysbpy7526 7 жыл бұрын
babtbrk
@mobailymuluabtybtoltoysbpy7526
@mobailymuluabtybtoltoysbpy7526 7 жыл бұрын
babtbrk
@user-tt6fx1ln1l
@user-tt6fx1ln1l 7 жыл бұрын
ምክር ና ፍቅር ከተዋሕዶ ይመነጫል እግዚአብሔር ህዝቦች ን ይጠበቃል አልጨነቅም አባ ዮሐንስ ተስፋ ማረያምን የሠጠን እግዚአብሔር ያውቃል እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ ጨምሮ ጨምሮ ይሰጥልን ብቻ ቃላቶች ያጥረኛል ሥለሁም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን !!!!!!!!!
@abiyawehyacha8244
@abiyawehyacha8244 7 жыл бұрын
بيرتو العنزي ab.bslt.asbun
@mkhmkamhnad7169
@mkhmkamhnad7169 7 жыл бұрын
አባ አዋሳ ስለመጡ በጣም ደስ ብሎኛል እግዝያብሄር ይመስገን እግዝያብሄር ካለ አንድ ቀን አይዎታለሁ እግዝያብሄር እድሜ ይስጥልኝ ።
@hifh361
@hifh361 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባ ቃለህይወት ያሰማልን በድሜኔእና በፀጋ ይጠብቅልን አባ ስደተኞችን በፀሎት ይሰቡን ወለተ ማርያም
@user-gz3ig3jz3u
@user-gz3ig3jz3u 6 жыл бұрын
አሁን የት ነው ያሉት እህት ውድሞቼ በመቤ ይሁንባችሁ ተባበሩኝ። በዚ ሰአት
@mhretu7807
@mhretu7807 Жыл бұрын
እባታችን ሺ አመት ያኑሩልን በረክቱት ፀሎትዎ ይደረብም አባዬዬዬ ❤❤❤❤❤
@firehiowatteka8634
@firehiowatteka8634 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቀለህይወትያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሁአሜንአሜንአሜን አሜን አሜንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-om5hy3ei4h
@user-om5hy3ei4h Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@dbbvcv4244
@dbbvcv4244 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜዎትን ያርዝመው መንፈሶት ይደርብን ቅዱስ ገብርኤል ለደጁ ያብቃን አሜን አሜን አሜን።
@gff7556
@gff7556 2 жыл бұрын
እግዚአብሔረ እድምዎትን ያረዝምልን መንፈሶት ይደረብን ቅዱሰ ገብረኤል ለደጂህ ያብቃን አሜን አሜን አሜን ያሰብሁትን አንተ ሰጠኝ
@selamareaya2469
@selamareaya2469 Жыл бұрын
ዝማሬ መልእክት ያሰማለን አባታችን
@tigistassefa1213
@tigistassefa1213 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን የሰማ የወንቅእሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን
@user-vk7uz9fg6w
@user-vk7uz9fg6w 7 жыл бұрын
አሜን አባታችን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን አሜን ቃለ ህይትን ያሰማልን በእውነት አባታችን ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሄር አምላኬ ጠላቶችን ከእግርህ በታች ይጣልልኝ አባቴ አድሜ እንደ ማቱሳላ ይስጥልኝ አሜን
@zarittozaritto9927
@zarittozaritto9927 7 жыл бұрын
ማሪያም ፊደል ናት ማሪያም ተሰፋየ ናት
@user-ju3jk5rh9h
@user-ju3jk5rh9h 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር ይመሰገንአሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲
@almasaboobacker5934
@almasaboobacker5934 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ኑሩልን ለዘላለም
@user-gk1ou5lk1d
@user-gk1ou5lk1d Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ፫ 🌾🌾🌾🌾🌾🌾
Aba Yohannes Tesfamariam Part 708 A ''ከክፉ አድራጊዎች  አንዱ''
1:14:15
Aba Yohannes Tesfamariam
Рет қаралды 47 М.
Throwing Swords From My Blue Cybertruck
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 11 МЛН
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 10 МЛН
ضربت اختها هي وعم تعمل عرض ازياء 🥹 #youtubeshorts #baby
00:12
Maria & Cataleya Official
Рет қаралды 2,9 МЛН
Самое неинтересное видео
00:32
Miracle
Рет қаралды 1,2 МЛН
Memeher Girma Wondimu Video 136 at Jerusalem ክፍል ሦስት
35:52
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 45 М.
Betoch | “የዻጉሜ ግርግር” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 479
35:30
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 61 М.
Aba Yohannes Tesfamariam Part 553 A '' የምኅላ ጸሎት''
26:18
Aba Yohannes Tesfamariam
Рет қаралды 353 М.
Aba Yohannes Tesfamariam Part 1223 A ''እስረኞችን አልናቀምና''
55:32
Aba Yohannes Tesfamariam
Рет қаралды 36 М.
Throwing Swords From My Blue Cybertruck
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 11 МЛН