Aba Yohannes Tesfamariam Part 1220 A ''በስደት መኖር''

  Рет қаралды 22,079

Translated title

Translated title

Күн бұрын

Пікірлер: 432
@Yeshiyeshi-r5k
@Yeshiyeshi-r5k 7 ай бұрын
አባታችን የስደተኞች ተስፍችን በፅሎት አስብኝ አመተ ስላሴ ልጀን ወልደ ዮሐንስ እያሉ አባቴ ተስፍየ የእኔ የባየ አባሽ መጨርሻየን አሳምርልኝ አሜን
@yohannesabate2243
@yohannesabate2243 Жыл бұрын
የእኛ ዉድና ተናፍቂ ልዬ ስጦታችን አባዬ መጡልን እንኳን ደህና መጡልን የሠላም አባት ኩራታችን የአይናችን ብርሃን ዘለዓለም ኑሩልን የእኛ ተስፋ
@libcab1083
@libcab1083 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል
@kwtkwt6841
@kwtkwt6841 Жыл бұрын
AmenAmenAmen kalewot yasemaleng abatachn gedamachn fexar yoxebek be tselot asibung welete mariyam and welde gabriel
@brtucangetachew5908
@brtucangetachew5908 Жыл бұрын
እባየን አባሽ ወቅሸት ገብርኤል በላየላይ የሚያዣብብ የሴጣን ዲያቢሎስ አንሳልኝ ቤሰቦቸን ጤናቸዉን ስጥልኝ አሜን አሜን ለአመቱ ለወራቱ በሰላም ያድርሰን አሜን በስደትላይ ትዉየምገኘዉ በጉጉት እየጠበኩ ነዉ ጉባኤዉን
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 Жыл бұрын
የስደተኞች አባት ከማር ከወተት የሚጣፍጥ ስብከት አቤት መመረጥ አባዬ እንወዶታለን ኑሩልን አሜን
@amalajekidusan6360
@amalajekidusan6360 Жыл бұрын
በእውነት ግሩም ሰባኪ ናቸዉ:: ያም ብቻ አደለም መንፈስ ቅዱስ ያደረባቸዉ አርበኛ ናቸዉ ሆነዉ የተገኙ ቃሉን በተግባር እያዋሐዱ የሚያስተምሩ:: ጠላታቸዉ ሲበዛ ይጠነክራሉ ለሳቸዉ ገድል ነዉ:: በእውነት ደስ ብሎኝ ነዉ ትምህርታቸውን እንደ ሁሉ ጊዜ ወደ ልቦናዬ ያስገባሁት:: ምናለ ሌሎች የከተማ ቀሚስ ለባሾች ከሳቸዉ ቢማሩ? ለሁሉም ጊዜ አለዉ እድሜ ይስጥልን ለአባታችን:: አሜን ህዝብሕን አድን የድንግል ልጅ ሆይ!!!!!!!!
@እግዚአብሔርይመስገንወለተ
@እግዚአብሔርይመስገንወለተ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@baftahadas1264
@baftahadas1264 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን በሰላም መጡሉን ላስተመረን ለመክረን ልአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@ወለተስላሴየድንግልማ-ዘ3ሸ
@ወለተስላሴየድንግልማ-ዘ3ሸ Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ የምንሰማዉን በልቦናችን ያሳድርብን አባታችን በረከታችሁ ይደርብን ጽሎታችሁ አይለየን አሜን 🤲✝️
@sofysssss5176
@sofysssss5176 Жыл бұрын
አባታችን በረከታችሁ ይድረበን ጸለታችህ ይደረብን ሹ ዓሜት ንሩሉን 🙏❤
@موسيالمطيري-ف6ث
@موسيالمطيري-ف6ث Жыл бұрын
አሜን ፫አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና በፀጋ ይጠብቅልን
@yewonkeshtukidusgebralante8990
@yewonkeshtukidusgebralante8990 Жыл бұрын
የክብር አባት ዉድ ስጦታችን እንኳን በሰላም መጡልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በረከቶ ይደርብን አሜን ፫
@nardosezewudu2553
@nardosezewudu2553 Жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደና መጡልን👏👏💓💓 የተዋህዶ እንቁ የወንጌል ገበሬ የሠላም የፍቅር ያአንድነት አባት ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያሠማልን አሜን፫እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርልን አባታችን🙏የስደተኛች መፅናኛ ሽህህህ ዓመት ይኑሩልን አሜን፫
@horid856
@horid856 Жыл бұрын
አባዬ ፆለትወ አይለየኝ አሜን አሜን አሜን
@YasinYasin-kb7dm
@YasinYasin-kb7dm Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህውት ያስማልን አባታችን እንክን ባስልምማጠችሁ አባታችን
@hanahanac7087
@hanahanac7087 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@Shewa2219
@Shewa2219 Ай бұрын
አባታችን ይበርሀ መናኝ ይራማው አባቴ እርዥም እድሜ ከጤና ጋር እመኝሎታለሁ ይእኛ እንቁ አባት ናፍቁታችን በፁሎት ያስቡኝ አፁደገብሬኤል እያሉ እስከነቤተስቡቼን
@dubaidxb5040
@dubaidxb5040 Жыл бұрын
የኛ ውድ አባት እኳን ደህና መጡልን አባታችን ሽአመት ይኑሩልን. ጠላተወትን የእግረወት መረገጫ ስር ይጣልል አሜን አሜን አሜን
@sulamatistube279
@sulamatistube279 Жыл бұрын
አባታችን እንኳን በደህና መጡልን 🙏 የሰላም አባት ሺ አመት ይኑሩልን🙏❤
@kidistchere2082
@kidistchere2082 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ላሰተማሩን ለመከሩን ለ አባታችን ቃለህወት ያሰማልን አሜን
@በለጡየጎራው-ፀ8የ
@በለጡየጎራው-ፀ8የ Жыл бұрын
የኛ አባት እንኳን በሠላም በሠላም መጡልን አባታችን በርቱ ከጎነወነን የኛ አባትበእድሜ በጤና ያቆይልን በእንባ በፆሎቶወ አይርሡኝ ከነበተሠቦቸ ወልደ መድን ወላተ መድን ወለተ ሥላሤ እያሉ የውሥጤን ችግር ያቁታልና ይፍቱኝ አባየ ለምሥክሩ ላውደምርቱ አብቃኝ የልቤን መሻት ሁሉ ፍፅምልኝ አምላከ ዮሀንሥ አምላከ ቅድሥ ገብረኤል የወንቅሸቱ
@samahal2269
@samahal2269 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን በረከትዎ ይደርብን
@aishyoman7316
@aishyoman7316 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏✝️✝️🤲🤲🤲🤲
@roo4749
@roo4749 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን አሜን እንኳን ስለ መጣችሁ አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን ፅጋውን ያብዛላችሁ አሜን በረከታቸው ይደርብን አሜን
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልል:አባታችን:የሰጠን:አምላክ:ይክበርይመስገን:የአባበሰላምመምጣት:ማነውእደኔ:በደስታ:ያለቀሰው:የስደተኞች:መፀናኛ:አባቴ:ኑሩክን
@yegebriellij1832
@yegebriellij1832 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በፀጋው በረከት ያቆዬልን በረከቶት ይደርብን እናመሰግናለን
@erbth8165
@erbth8165 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን የበረሀው መናኛ የወንጌል አርበኛ ሺ አመት ኑርልን አሜን አሜን አሜን
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 Жыл бұрын
እኛም በስደት ለአለማዊ ለጥቃቅን ለጊዜአዊ ነገር ብለን ብንሠደድም እግዚአብሔር ጎበኘን ሀ 24 ሰአት ቃሉ እየመገበን ከተበታተንበት ሰብስቦ አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን
@yeshimebettadesse6708
@yeshimebettadesse6708 Жыл бұрын
እንኳን ደህናመጡ ልን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እረጂምእድሜ ከጤናጋር ይስጥልን አሜን አሜን
@ፈጣሪትግስቱንስጠኝእ
@ፈጣሪትግስቱንስጠኝእ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 💚💚💚💚💚💚💚👏👏👏💚💚💚😍😍😍😍💚💚💚
@3124aa
@3124aa Жыл бұрын
አባ እድሜና ዘመንወትን ያርዝምልን ስለ ሁሉም ነገር እ/ር ይመስገን ።
@tirhasgrmay6669
@tirhasgrmay6669 Жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰጹን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ሺ አመት ያኑርልን በረከተዎት ይደርብን ጠላቶዎትን በቆፈሩት ጉድጓድ ይጣልልን አሜን
@misrakasmare136
@misrakasmare136 Жыл бұрын
አባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ አባየ በፀሎትዎ ያስቡኝ
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏
@አባዮሐንስአባቴወቅሸትሂወ
@አባዮሐንስአባቴወቅሸትሂወ Жыл бұрын
እንኳን ሠላም መጡልን የሰላም የፍቅረ የትህትና የወጌል ገበሬ የበረሀዉ መናኝ ማራኪዉ ዝነኛዉ የስደተኞች ተስፋችን የምስጊኖች አባት እግዚብሄረ ዘላለም ያኑረልን ያቆይልን ጥላቶቻቸዉን በቆፈሩት ጉድጓድ ያስገባልን 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
@abebaaschalew9832
@abebaaschalew9832 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችንን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አባቴ በፀሎት ያስቡኝ ወለተኪዳን
@atalaatala5419
@atalaatala5419 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን ፀገውን ያብዛላቸው አሜን
@FjdjxhhNxj-we2bj
@FjdjxhhNxj-we2bj 3 ай бұрын
የወንቅሽቱ ገብርኤል አቤት የልቤን ሓሳብ ለምስክርነት ያብቃኝ በሰላም ለሐገሬ አብቃኝ አባዬ በፀሎት አስቡን አትርስን ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@harismonharis647
@harismonharis647 Жыл бұрын
አባታችን ልዬ ስጦታችን የወንጌል ገበሬ የትህትና አባት የህግ መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋዎትን ያብዛልን ጠላታቸውን የእግራቸው መረገጫ ያድርግልን አሜን አቤቱ ጌታሆይ ስለ ግፈኛው አባቴ ብለህ ሰው አርገኝ ንፁህ ልቦናን ፍጠርልኝ የቀናውን መንፈስ በውስጤ አድስ ታሪኬን ቀይረው አምላኬ🤲🤲🤲🤲😥
@lolomomo1316
@lolomomo1316 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ላሰተማሩን ለመከሩን ለገፁሰን ለአባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን ፀጋዎት ያብዛልዎት የአገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር አምላክ ያሰረዝምልን መንግሰተ ሰማያትን ያውርሰልን አሜን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን የታሪክ አባት የበረሀው መናኝ የተዋህዶ እንቁ አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሰጥልን አሜን ሺሺሺ አመት ያኑሩልን አሜን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ የኔን የሃጢአተኘዋ እድሜ ቀንሶ ለእርሰዎ ይሰጥልኝ አሜን ጠላታቸውን የእግራቸው መረገጫ ያድርግልን አሜን ጨርሶ ይማርልን አሜን አባታችን ገዳማችን አገራችን ህዝባችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን በፆሎታችሁ አትርሱኝ
@heuteheute3812
@heuteheute3812 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ለአስተማሩን ለመከሩን በእውነት ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ሺሺሺ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@tigistworkugobeze3026
@tigistworkugobeze3026 Жыл бұрын
እንኮአን:ደህና:መጡ:አባታችን:አስተማሩን:መከሩን:ቃለህይወትን:ያሰማልን።ስላሴ:በሰላም:በጤና:በእድሜ:ይጠብቁልን።
@ታድላየገብርኤልልጂ-ከ3ቀ
@ታድላየገብርኤልልጂ-ከ3ቀ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይመስገን አሜን ለአስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስት ሰማያት ያወርስልን አሜን የአገልግሎት ዘመነወትን እግዚአብሔር አምላክ ያስርዝምልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን የሰላም የትህትና የስደተኞች የድሆች አፅናኝ ልዬ አባታችን ሺ አመት ያኑርልን አሜን በእውነት የአባታችን ጠላታቸዉን የእግራቸዉ መርግጫ ስር ይጣልልን በቆፈሩት ጉድጓድ ይከተትልን የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ከገፀ ምድር ያጥፈልን አሜን የሰማነዉን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ያሳድርልን በሰማነዉ 30 60 100 ያማር ፍሬ እንድናፈራበት የእሱ የልኡል የእግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን አባዬ ሰለ እረሰዎ እንባና ፆሎት ብሎ ከሚድኑት ያድርገን መጨርሻችንን ያሳምርልን በእምነታችን ያፅናን በእውነት አባዬ በፆሎት አስቡኝ እስከ ቤተሰቦቸ ወለተ ማርያም አመተ ስላሴ ወለተ ጊወርጊስ እያሉ ጨንቆኛል በስደት አምላከ ዮሐንስ አምላከ ገብርኤል አምላከ ቅዱሳን የአሰዲቱ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የአባታችን እንባና ፆሎት ደርስልኝ የልቤን መሻት ፈፅምልኝ አምላኬ ለምስክርነት አብቃኝ የልቤን ጭንቀት ታቃለህና
@mariamalhammadi2963
@mariamalhammadi2963 Жыл бұрын
የኛ እንቁ አባታችን የስደተኞች መፅናኛ ች ን ቃለህወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን ጠላቶትን በእግር መረገጫ ስር ይጣልልን አሜን አሜን አሜን የሰማነውን በልኖናችን ያሰድርብን አሜን አሜን አሜን
@ብሌንደሰየወለተሂወት
@ብሌንደሰየወለተሂወት Жыл бұрын
እኳን ደህናመጡልን አባዬ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተሂወት እያላችሁ
@amharicss4098
@amharicss4098 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር አበዝት ይስጥልኝ ፅጋውን ይብዝችሁ በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን ፀጋውን ይብዛችሁ ፣🙏♥️🙏🌹🌹🌹🙏
@masratmasra1127
@masratmasra1127 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን በእድሜና በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔርይመስገንአሜንለአባታችንቃለሕይወትያሰማልንአሜንበእድሜናበጤናበፀጋይጠብቅልንአሜንአሜንአሜን ሺ አመት ኑሩልን አሜን አሜን ሺአመትኑሩልንአሜንአሜንአሜን
@SamsungAs-pn1tx
@SamsungAs-pn1tx Жыл бұрын
ውንቅሸት ቁዱሱ ግብርአል አኛማ ብሰላም ለደጀህን ያብቃን ኪን ቤት ሰቦች አባዬ ፅሉቶም ይርዳን ለምሰክርንት ያብቃን አሜን አሜን አሜን ወለተ ሚካኤል
@helenhelen349
@helenhelen349 Жыл бұрын
ሰለማይነገርው ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን📚 ላስተማሩን ለመከሩን ለገፅቱን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባዬ በእድሜ በጤና በፅጋ ያኑርልን የኛ ልዬ አባት የበረሀው መናኝ የወንጌል ገበሬ ኑሩልን⛪⛪⛪💠💠💠💕💕💕🕊🕊🕊💐💐💐💠💠💠💟💟💟💠💠💠
@ugyugyytgty9690
@ugyugyytgty9690 Жыл бұрын
የህይወቴ መሰራቺ አባቴ እንካን በሠላም መጡልን ይፍቱን ይባርኩን ከነበተሰቦቼ አባዬ
@wooditoualamu4727
@wooditoualamu4727 Жыл бұрын
አባታችን እንኳን በሠላም መጡልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
@trrfdds3749
@trrfdds3749 Жыл бұрын
እልልልልልልልል እባይ ቃለህይወት ይሠማልን ጸጋውን ይብዛልሁ በእድሜ በጸጋ ይኖረልን ሺ አመት ይኑረልን በረከቱህ ይደረብን አባይ በስደት ሀገረ በሊቢያ በጨካኝቺ ሀገረ እይተሠቃይሁ ነው በጸሎትሁ እስቡኝ ወለተጸድቅ ብለሁ
@msanker736
@msanker736 Жыл бұрын
የበረሀዉማናኝአባታችንየስደትስንቃችንሺአመትኑሩልን ቃለህይዉትያስማልንበረከቱይደርብን አባታችንይፍቱንይባርኩን
@destaethio8768
@destaethio8768 Жыл бұрын
አሜን ፫ በዕውነት ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ ላስተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፫እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን ፫
@ወለተኪዳን-ጐ2ዀ
@ወለተኪዳን-ጐ2ዀ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን አባታችን እንኳን በሠላም መጡልን የኛ የሥደተኞች አባት ኑሩልን✝️👏
@ብርቱካንአውግቸው
@ብርቱካንአውግቸው Жыл бұрын
ላስተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏👏👏
@የገብርኤልወዳጅ-ዀ7ጠ
@የገብርኤልወዳጅ-ዀ7ጠ Жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@welettkelhaymanotewenkehst7902
@welettkelhaymanotewenkehst7902 Жыл бұрын
የሰላም አባት የአለም ብርሃን የታሪክ አባት እንኳን ደህና መጡልን በረከቶ ይደርብን ኑሩልን ለዘልአለም አሜን
@ጌታሆይእጠበኝቆሽሻለሁ
@ጌታሆይእጠበኝቆሽሻለሁ Жыл бұрын
ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ጠላቶችዎትን እግሮት ስር ይጣልልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን
@እየሩስነኝየወንቅእሸቷ
@እየሩስነኝየወንቅእሸቷ Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን ለበረሐዉ መናኝ አባታችን ቃለሕይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን የተማርነዉን በልቦናችን ያሣድርብን አባታችን ዘላለም ኑሩልን ጥላተዎትን የእግረዎ መረገጫ ያድርግልን አሜን
@ማረግየቅዱስሚካኤልልጂ
@ማረግየቅዱስሚካኤልልጂ Жыл бұрын
የወን ቅሸቱ ገብረኤል አባቴ የልቤን መሻት ሑሉ ፈፆምልኝ በሰላም ለሐገሬ አብቃኝ
@mariyamchala5979
@mariyamchala5979 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን እኛም የሰመኔውን በልቦናችን ያሳድርልን ጥላቶትን ክእግራቸው ስር ይጠልልን አሜን አሜን አሜን
@kidisetdeta7462
@kidisetdeta7462 Жыл бұрын
በእውነት ለአናታችን ላስተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋዉን ያብዛልን አምላክ ዮሐንስ የወንቅሽቱ ቅድስ ገብርኤል ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ. እረጀሚ እደሜን ጤና ይስጥልን አባታችን
@mesertwolde3963
@mesertwolde3963 Жыл бұрын
አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደማር እንደወተት እየጋቱ እንደህፃን እያሳደጉን ነው ገና ድክ ድክ የሚል ህፃን እናቱ አባቱ በስጋ ተከባክበው እንደሚያሳድጉ እኛንም በስጋ የጉለመስነውን ገና እንደ ጨቅላ ነብሳችን እያደገች ነው እግዚያብሄር ያሻውን ይስጦት አባቴ ኑሩልን ባይመጥነኝም አስተያየቴን ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ
@mesretmulaw4593
@mesretmulaw4593 Жыл бұрын
የኛ አባቴ እድሜ ፀጋ ያድልልን አባታችን በረከቶ ይደረብን❤️❤️❤️❤️
@Mተስፋወለተኪዳንን
@Mተስፋወለተኪዳንን Жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመስገን ይሁን እንኳን በሠላም መጡልን አባታችን የኛ የመኖር ሚስጥራችንን የወንጌል ገበሬ የታሪክ አባት የበረሀው መናኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን ለዘለዓለም ያኑርልን ባሉበት ሁሉ ይጠብቅልን ገዳማችን ይጠብቅልን በርቱልን አባታችን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን አሜን በጸሎት አትርሱኝ ከነ ቤተሰቦች ወለተ ኪዳን ደካማነኝአባታችን ጸሎት ልመናችሁ አይለየኝ አባቴ ዮሐንስ አሜን። የአባታችን ጠላታቸውን የእግራቸው መረገጫ ያድርግልን አሜን አሜን።
@emebetshewarega9400
@emebetshewarega9400 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ላስተማረን ለመከረን ለአባታችን ለበረሀው መናኝ ቃለ ህይውትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ከእኔ ከሀፅያተኛ እድሜዬን ቀንሶ ለአባታችን ይጨምርልን ጠላታቸውን ከእግራቸው በታች ይጣልልን
@aberhathagos4268
@aberhathagos4268 Жыл бұрын
በፀሎታቸው አስቡኝ አባታችን በረከታቸው ይደርብን አሜን
@habtamlove7266
@habtamlove7266 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ላስተማሩን ለመከሩን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት ለእኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን 🤲🤲🤲
@selometube6702
@selometube6702 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እውነት እግዚኣብሔር መፍራት በልባችን እንድፃፍ በፀሎት እርዱኝ ልበ ተረፍ ይባርኩን ብቸኛ ነኝ
@ትግራይዓደይመዓረይ
@ትግራይዓደይመዓረይ Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን የኛ ልዩ አባት ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት ሺ አመት ያኑርልን አባታችን
@Mimi-kc3km
@Mimi-kc3km Жыл бұрын
እንኳን ደና መጡልን አባታችን የሰደት ሰንቃችን አባዬ በፃሎት ያሰቦኝ ከነቤተሰቦች አባዬ ውለተ መድን
@madina3548
@madina3548 Жыл бұрын
አባዬዬዬ የኛ ውድ ተሰጦ እድሜና ፀጋ ይስጥልን🙏🙏🙏
@shhgshfg8631
@shhgshfg8631 Жыл бұрын
አባዬዋ የስደተኞች አባት ለእኛ ተስፋችን የወድሜን ነገር አደራ ቤተሰቦቼን ሰላም ፍቅር አጥተናልና አደራ😭😭😭😭
@almaz1207
@almaz1207 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ቃለህወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ለኛም የሰማነውን የተማርነውን በልቦናአችን ያሳድርልን በርከተዎት ይደርብን አባየ አሜን
@አካልነኝየድንግልማርያምባ
@አካልነኝየድንግልማርያምባ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ሠላም መጡልን💐 አሜን ላስተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን👏የስላሴ ባሪያ የወንጌል ገበሬ የበረሀ አንበሳ ማራኪዉ አባታችን እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን አሜን🙏እመብርሃን ትጠብቅልን ሺ አመት ኑሩልን አሜን🙏
@ganetyeshilxaa1441
@ganetyeshilxaa1441 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ለሰተማሩን ላመአክሩን ለአባታችን ቃልህይውትን ያሰማልን አሜን አሜን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን አሜን ሺ አመት ኑረልን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ
@ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ Жыл бұрын
አባታችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማወት አባታችን እርጂም እድሜ ይስጠወት በርከተወ ይደርብኝ በፀለት አይርስኝ አባየ የኛ ተስፋ አሜን አሜን አሜን
@dhbidcehtzhj775
@dhbidcehtzhj775 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለአስተማሩን ለመከሩን ለገሰጹን ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን አሜን አሜን አሜን አባታችንን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስል አሜን አሜን አሜን ጠላዎትን የእግረወት መረገጫ ያድርግልን ጽሎቶቻቸው አይለየን በረከተዋት ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@zmzmzvalgdh1447
@zmzmzvalgdh1447 Жыл бұрын
እንካን ሠላም መጡልን አባታችን የሠላም የፍቅር የአለም አባታ ሺ አመት ያኑርልን 🙏🙏🙏
@amirelove812
@amirelove812 Жыл бұрын
የውቅሸቱ ቅድስ ገብሬኤ።የቤተሰቦቸን ነገር ላተ ሰጥቻለሁ አሳልፌ አምላኬ ገብሬኤል ድረስላቸው
@ወለተመስቀል-ጐ8ቸ
@ወለተመስቀል-ጐ8ቸ Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እኛንም እግዚአብሔር አምላክ ከስደት ይጥብቀን ነፍሴ ረካች
@እግዚአብሄርእረኛዬነው
@እግዚአብሄርእረኛዬነው Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ላስተማሩን ለመከሩን የሂወት ቃል ለመገቡን ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ሽአመት ያኑርልን አሜን አባታችን የኛ የስደተኞች የድሆች አባታችን ኑሩልን ሽአመት አሜን አሜን አሜን አባታችን የኛ ተስፍ መናናኛችን አባታችን🌾🌿🕊🕊🕊🕊💐💐💐💐💐💐💐💐
@ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ
@ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ Жыл бұрын
አባዬዬዬ እንኳን ብሰላም መጡልን የኛ ተሰፋ
@ሀኒደምሰው
@ሀኒደምሰው Жыл бұрын
አባዬ እንኳን ደህና መጡልን አባዬ ዘላለም ኑሩልን አባዬ በጣም ደሰ በሎኝል አባዬ
@tsegaelias4373
@tsegaelias4373 Жыл бұрын
Abatachin yena Tesfa yena Setota yena Meketa Abaye Nurolin Nurolin Nurolin
@saragai1gordi697
@saragai1gordi697 Жыл бұрын
አባታችን ቃለሂወትን ያሰማልን ፀጋወትን ያብዛለወት ያገልግሎት ዘመነወትን ያርዝምለወት በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን አባ አሜን አሜን አሜን
@negestatnega8285
@negestatnega8285 Жыл бұрын
እንኳን በሳላም በጤና መጡልን የኛ መመኪያ የንታዬ አባ ዮሐንስ
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጡልን የእኛ ናፍቆት አባታችን
@hfui9410
@hfui9410 Жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦተው እግዛብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጡልን የኚ እንቁ አባት የታሬክ ገበሬ የሰላም የፍቅር የአድነት አባት በእድሜላይ እድሜ በፀጋላይ ፀጋ ጨምሮ ይስጥልን ሺ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን
@fastlast9765
@fastlast9765 Жыл бұрын
እግዚአብሔርይክበርይመስገንአሚንየታየላስተማሩንለመከሩንለገሰፁንየሕይወትቃልንለመገቡንበእውነትቃለሒወትንቃለበርከትንያሰማልንያገልግለወትዘመነወትንያርዝምልንአሚንጠላተወትንከእግርወመርከጫይጣልለወትአሚንየበርሐውኮኮብየታየየኛአባትየስላሴባሪያየወጌልገበሬየተዋሕዶእንቁየሕግመምሕርየተዋሕዶአርበኛከእግዚአብሔርበታችየስደተኞችልዩስጦታችንሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽአመትያኑሩልንሑሌምሳቁልንየታየስትደሰቱእንደሰታለንስትከፊእንከፋለንየታየበጣምእንወደወታለንኑሩልንአሚንየታየ።ወለተማሪያም።ብርሐነመስቀልእያሉከነቤተሰቦቸበፆለትያስቡኝ።የታየከ/2/ ወርቡሐላወደሐገሬልገባነውወደተቀደሰውተራራለመጣትበጣምቸኩያለሑቤተሰቦቸንይዠእዲመጣፆለትያርጉልኝያራማውመላክቅዱስገብርኤልበድጋሜለደጅሕእዲበቃቅዱስፍቃዲሕይሑንልኝአሚንየተማርኩትንሰሚብቻሳልሆንየተግባርሰውእሆንዘዲያይሰዲቷንግስትቅዱስፍቃዲሽይሑንልንአሚን
@ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት
@ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን የሰላም የፍቅር ሰባክ አባታችን በስስት የእምናያቸው እቁ ድንቅ አባት እንድህ አድርገው ማ ያስተምሩኝ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ
@ወለተመስቀል-ጐ8ቸ
@ወለተመስቀል-ጐ8ቸ Жыл бұрын
እንኳን በደህና መጡ አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ይጠብቅልን ♥️♥️🌹🌹♥️🌹❤️
@kuwkk759
@kuwkk759 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን እንኮን ደህና መጡልን ስስታችን ናፍቆታችን በእድሜ በፀጋ ይኑሩልን አሜን አሜን አሜን
@aragashdabele7691
@aragashdabele7691 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ እይወትን ያሰማልን አባታችን ላስተማሩን ለመከሩን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን
@ወለተስላሴ-ሰ5መ
@ወለተስላሴ-ሰ5መ Жыл бұрын
የኛ ልዩ ስጦታችን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አባቴ መዝሙር ዎት ከጭንቀት ያድናል
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 Жыл бұрын
አባቴ ስደተኛ ልጆትን ከልጆቼ ተነጣጥዬ ከእናት አባት እሀት ወንድም እርቆ መኖር ከባድ ነው በረከት በማጣት ከአሁን አሁን ይሞላልኛል ብሎ ከቤተሠው ፍቅር ከብዙ ነገር መራቅ ናፍቆት ድካም ስድቡ ብዙ ነገር እየተፈራረቀብን ይመሥገን እግዚአብሔር አንድ ቀን ህልሜን እንዲያሣካው ቀፀሎቶ እኔንም ውድ ቤተሠቦቼ አስቡልኝ አስቡኝ
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk Жыл бұрын
*📚📖 አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫_*📚📚📖🍃🕊🌻 *_ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫_*📖🍃📚📚 *_የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜ_*
@genetdesta2704
@genetdesta2704 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በረከቶ ይደርብኝ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና በሞገስ ያኑርልን ዘንድ እንማልዳለን
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን ድምፅዎትን እዳሰማኝ በአይነ ስጋ ተገናኝተን በእጅዎ መስቀል እንድባረክ የእግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልኝ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@amooam1320
@amooam1320 Жыл бұрын
አሜን አባታችንቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜበጤና ያቆይልን አሜን የሰማነውበልባችንያሳደርብን አሜን
@kalkidanlove5426
@kalkidanlove5426 Жыл бұрын
አባታችን ናፍቆታችን እንኳን ደህና መጡልን የስደት ስንቃችን ብርሀናችን ኩራታችን ምርኩዛችን አባታችን የበረሀዉ ጀግና የወንጌል ገበሬ ምትክ የለሺ የስላሴ ባርያ ካምላክ የተሰጡን እንቁ ስጦታችን አባታችን ባሉበት ሰላምወትን ያብዛልን
@addismana5153
@addismana5153 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡልን የኛ ልዬ ሰጦታችን ላሰተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን ለአባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን ፀጋዎትን ያብዛልዎት አሜን የአገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር አምላክ ያሰረዝምልን አሜን መንግሰተ ሰማያትን ያውርሰልን አሜን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን የታሪክ አባት የበርሀው መናኝ የተዋህዶ ፋና እንቁ አባት የወንጌል ገበሬ አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሰጥልን አሜን ሺሺ አመት ያኑርልን አሜን የኔን የሃጢአተኘዋን እድሜ ቀንሶ ለእርሰዎ ይሰጥልኝ አሜን ጠላታቸውን የእግራቸው መረገጫ ያድርግልን አሜን አባታችን ገዳማችንን አገራችንን ህዝባችንን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@zewudineshnegus7919
@zewudineshnegus7919 Жыл бұрын
አባታቺን የበርሀው መናኚ ዩወንጌል አርበኛው እንኮን በስላም መጡልን የርሀማው ገብርየል ጤናወትን ዪስጠልን ወለት ስንበት ጠዳለ ገብርየል ከነቤትስቦቻቺን በጡሎትወ አስቡን አሜን አሜን አሜን
@ቲነኝአበሻዊቷ-ለ9ጐ
@ቲነኝአበሻዊቷ-ለ9ጐ Жыл бұрын
ልዬ ስጦታችን አባታችን ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አባታችን ጠላትዎትን የእግራቸው መረገጫ ያድርግልን
Aba Yohannes Tesfamariam Part 1223 A ''እስረኞችን አልናቀምና''
55:32
Aba Yohannes Tesfamariam
Рет қаралды 36 М.
Aba Yohannes Tesfamariam Part 1229 A ''በልባቸው ንስሐ ቢገቡ''
55:21
Aba Yohannes Tesfamariam
Рет қаралды 25 М.
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
История одного вокалиста
Рет қаралды 11 МЛН
Ouch.. 🤕⚽️
00:25
Celine Dept
Рет қаралды 26 МЛН
Aba Yohannes Tesfamariam Part 1244 A ''እኔን ምሰሉ''
59:15
Aba Yohannes Tesfamariam
Рет қаралды 14 М.
ገዳም ደብረ ዳሞን ታሪክ ኣብነ ኣረጋውን
19:40
ረዊና ሚድያ Rewina midea
Рет қаралды 10 М.
Aba Yohannes Tesfamariam Part 1224 A ''ጠጉራም''
1:20:32
Aba Yohannes Tesfamariam
Рет қаралды 43 М.
Aba Yohannes Tesfamariam Part 1282 A ''በእምነት''
58:58
Aba Yohannes Tesfamariam
Рет қаралды 18 М.