Aba Yohannes Tesfamariam Part 1379 A ''የተፈወሱ ሰዎች ምስክርነት''

  Рет қаралды 3,196

Aba Yohannes Tesfamariam

Aba Yohannes Tesfamariam

Күн бұрын

የተፈወሱ ሰዎች ምስክርነት
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት
ድኅረ ገጻችን ይጎብኙ= abayohannes.com/
በ Facebook Live ይከታተሉ፡፡ / aba-yohannes-tesfamari...
ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በKZbin እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.

Пікірлер: 216
@yohannesabate2243
@yohannesabate2243 2 ай бұрын
በዚህ ክፉ ዘመን እኒህን ቅዱስ አባት የሰጠን አምላክ እግዚአብሔር ምን ያህል ቢወደን ነዉ የሰላም የፍቅር አባት የወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል ዘለ ዓለም ዓለም ያኑርልን አሜን ወገኖቻችን የሰማ የአባታችን እንባ ጸሎት እኛንም ይሰማን አሜን በእዉነት
@thigistthigist548
@thigistthigist548 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@FjdjxhhNxj-we2bj
@FjdjxhhNxj-we2bj 2 ай бұрын
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ በስደት ሀገር ነኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢😢😢😢😢 የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ድረስልኝ የበረሀው መናኝ ለምስክርነት ያብቃኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን እልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@burtuqandaneel2677
@burtuqandaneel2677 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉አባታችን እድሜ ❤❤ ከጤና ጋር ይስጥልን
@SamSam-hv7yj
@SamSam-hv7yj 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ይመስገን አሜን🎉❤❤❤❤🎉❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@አቤየወንቅእሸቷ-ፀ8ቈ
@አቤየወንቅእሸቷ-ፀ8ቈ 2 ай бұрын
❤❤❤ በአባታችን በየንታየ እንባ ፀሎት ስንቶቻችን ከጨለማ ህይወት ወጣን ይህን ላደርገ ለልኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድርሰው አባታለም እኔም ወንድሜ ተፈቶ ለምስክርነት እድበቃ ገብር ማርያም ብለው በእንባ በፀሎትወ ያስቡልኝ😢 ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ለመዳናችን ምክንያት የሆኑንን አባታችን የንታየን ገዳማችን ወንቅእሸትን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን
@ወለተሚካኤልYouTube
@ወለተሚካኤልYouTube 2 ай бұрын
ተመሠገን ለናንተ የደረሰ የራህማው መለአክ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ይድረሰን ተሰቃየን 😢
@Kalወለተተክለሐይማኖት
@Kalወለተተክለሐይማኖት 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነቱ አባታችን የተዋሕዶ እንቁ ታማኙ የስላሴ አገልጋይ እንኳን በሰላም መጡልን ነገኮ መድኃኔዓለም ነው( 27)የተዋሕዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን🙏 ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ለእናንተ የደረሰ አምላከ ቅዱሳን አምላከ ገብርኤል ለኛም ይድረስልን አሜን🙏
@Serenate-g1u
@Serenate-g1u 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለናተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ የአባታችን እንባና ጸሎት ለሁላችንም ይድርስልን አሜን አባታችን ለዘላለም ያኑርልን አሜን 🤲🤲🤲
@senaitwelda
@senaitwelda 2 ай бұрын
አሜን በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ለእናንተ የደረሰ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ይድረስልን ደርሶልናልም የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ብለው አፍረን አናውቅም
@werkyserebe7797
@werkyserebe7797 2 ай бұрын
አባታችን እንካን ደና መጡልን ዬኛ ልዩ መፅናኛ አባታችን በፆሎት አይሩኝ ከነቤተሰቦቸ✝️⛪️ ለተፈወሳቹ በሙሉ እንካን ደስ አላቹ ለናተ ዬደረሰ ዬወንቅሸቱ ቁዱስ ገብሪኤል ለኛም ይድረስልን"✝️⛪️
@ወለተተክለሃይማኖትነኝ
@ወለተተክለሃይማኖትነኝ 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን ለናንተ የደረሰ የወንቅእሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የግፈኛው አባቴ እንባና ፀሎት ለኔም አባት ለቤተሰቦቼ ሁሉ ይድረስልኝ እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደሰሰሰ አላችሁ ። የወንቅእሸቱ ቅዱስ ገብርኤል እባክህን ላንተ የሚሳንህ የለምና አባቴ ገብረ ሚካኤል በምህረትህ አማላጅነትህ ፈውስልኝ እኔም ስደተኛ ልጅህ ለምስክርነህት አብቃኝ አባዬ ገብረ ሚካኤል በፀሎትዎ ያስቡልኝ ሀክሞች አሰናብተውታል መድሃነት የለውም ወደ ቤቱ ውሰዱት አሉን እኔ በስደት ነው ያለሁት የማረገው ጠፋኝ እንባና ፀሎትዎ ይድረስልኝ አባዬዬዬ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Zahra-hk6zy
@Zahra-hk6zy 2 ай бұрын
አሜን በእውነት እጹብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ ልመረመር አይቻልም በወደደው አድሮ ስራውን ይሰራል ተመስገን ነው በዚህ ባለቀ ዘመን የግፍ የመከራ አባታችን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን አባታችን ለዘለዓለም አለም ያኑርልን ባሉበት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከክፍዎች ትጠብቅልን አሜን በረከዎት ይደርብን ከነመላው ቤተሰቦቼ ወለተሐና አሜን 🤲እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለናተ የደረሰ አምላክ ዮሐንስ አምላክ ገብርኤል የግፍ የመከራ የአባታችን እንባ ጸሎት ለእኛም ይስማን አሜን እኔም ለምስክርነት ያብቃኝ የቤተሰቦቼ ሐሳብ ተሳክቴቶ ቷ ለምስክርነት ያብቃኝ አባዬ አይሩሱኝ ያስበኝ ወለተሐና አሜን 🤲ገዳማችን አባታችን ሐገራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን 🤲
@የገብርኤልወዳጅ
@የገብርኤልወዳጅ 2 ай бұрын
ሼር 🌹ሼር ❤ ሼር አድርጉ ያልዳነ ይዳን ያልሰማ ይስማ ወገን ሼር አድርጉት ✅✅✅✅
@ZuriHamad
@ZuriHamad 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ለተፈወሳችሁ ውድ የተዋህዶልጆች እንኳን ደስአላችሁ ለእናንተየደረስ የወቅሽቱቅዱስ ገብርኤል ለእኛም ይድረስልን አሜን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜያቸውን ያስረዝምልን በስላም ለሀገራቸው ያብቃቸው አሜን 🙏🕊🕊 ወለተስንበት ከነቤተስቦቸ አስቡልኝ ወገኖች ገብር ፃድቅ አስቡልኝ 🙏
@hananma6884
@hananma6884 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እፁብ ድቅ ነው ወገኖቼ ለናንተየደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስ እናንተንም ጨርሶይማራችሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜን አሜን አሜን 💐💐💐👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@donaldthis-iz3ol
@donaldthis-iz3ol 2 ай бұрын
የዝነነኛው ወንቅእሸት ቅዱስ ገብርኤል ምልጃ እና የዝነኛው ባህታዊ እንባና ፆሎት ውጤት ❤❤❤ ለእኛ ይድረስልን
@EmebetAdane
@EmebetAdane 2 ай бұрын
አሜን አባታችን የፈጠረልን የሰጠን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን የተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማርልን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለእናንተ የደረሰ አምላክ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሀኒስ የአባታችን እንባ ፆለት ለሁላችንም ይድረስልን አባታችን በዕድሜ በፀጋ ጠብቆ ያቆይልን አሜን ጠላታቸዉን ከምድር ገፅ ያጥፋልን አሜን የኛ ልዩ አባት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@etajengabeb9946
@etajengabeb9946 2 ай бұрын
በፀሎታቹአስቡኝወለተኪዳንእያላቹ፣እስከልጆቼ
@donaldthis-iz3ol
@donaldthis-iz3ol 2 ай бұрын
❤❤❤እንኳን ደህና መጣችሁልን ክቡር አባታችን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን
@GiasBd-rh7bj
@GiasBd-rh7bj 2 ай бұрын
የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አተ ድርስልኝ አኔንም ለምስክርነት አብቃኝ ለወገኖቻችን የዴርሰ አምላከ ዬሐንስ አምላከ ገብርኤል ለኛም ይድርስልን
@AynyeHanok
@AynyeHanok 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእንኳን ደስስስስስ አላችሁ ለእናንተ የደረሰ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል ለእኛም ይድረስልን በቤታችን በኑሯችን በሕይወታችን ሁሉ ያለብን ችግሮና መከራ ስቃይ እርሱ ቸሩ መድኃኒአለም ይፍታልን የውንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል እኔንም ደካማዋን ለምስክርነት ያብኝ የአባታችን ፀሎቶት ይድረስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን
@tejnesh5645
@tejnesh5645 2 ай бұрын
በእዉነት እፁብ ድንቅነዉ ይሄን ያደረገዉ አምላክ ቅዱስ ገብርኤል አምላክ ዮሐንስ የኛም አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስአላችሁ ለእናተየደረሰዉ ለሁላችንም ይድስልን አሜን አሜን አሜን
@Masarat-t6f
@Masarat-t6f Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ለናተ የደረሰ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ያባታችን እባ ,ፅለት ለኛም ይድርስ አሜን አሜን አሜን
@veefasneedae7354
@veefasneedae7354 2 ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአቢሔር ይመስገን በእውነት እጹብ ድንቅ ነው እንኳን ደስስል አላችሁ ጨርሦ ይማራችሁ ለእናተ የደረሠ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ለሁላችንም ይድረስልን አሜን የመዳናችን ምክንያት የሆኑን አባታችንን አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያምን እግዚአቢሔር ይጠብቅልን ጠላታቸው ሠይጣን ዳቢሎስን የእግራቸው መረገጫ ያድርግልን አሜን፫❤❤❤
@saraabara8031
@saraabara8031 2 ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እናንተን የሰማነው አምላከ ዮሐንስ አምላከ ገብርኤል እኛንም ይስማን እልልልልልልልልልልልልልልልል
@hayhay9005
@hayhay9005 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን አምላከ ዮሀንስ ሰቃዬን ታዉቃለህ ድረስልኝ የወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ጥራኝ ወደደጅህ አሜን
@tirhasgrmay6669
@tirhasgrmay6669 2 ай бұрын
እሰይ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እጹብ ድንቅ ነው በእውነት ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማርልን እልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለናንተ የደርሰ አምላከ ዮሐንስ አምላከ ገብርኤል ያአባታችን እንባና ጸሎት ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አባታችንን በአሉበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን ማህበራችን ገዳማችን መንፈስ ቅዱስ ይቆጣጠርልን አሜን ❤❤❤❤❤❤
@weynshetzewde6960
@weynshetzewde6960 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን እናተን ይስማ ይስማን እኔንም ካልሆብት ጭቅት ያውጣኝ በፀሎት አስብኝ ወለተ ማርያም ማርያም ሙሉን ቤተስቦቺ ሐይለሚካኢል ውልድ ግብሬል ሐይልማርያም ከጭቅ ያውጣኝ ያባታችን ፀሎት ይርዳኝ አሜን አሜን አሜን
@Aden-w9g
@Aden-w9g 2 ай бұрын
አባቴ በጾለትአይርሱን ወለተ ስላሴ ሳውዲነው ያለው ህ ጤናየን ስጠኝ ገብሬል አባቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@amakelechgebrehiwotashagre604
@amakelechgebrehiwotashagre604 2 ай бұрын
❤የወንቅሽት❤ቅ,ገብረኤል,ጠበቃዬ,መመኪያዬ,የልቤንጭንቀት,ያውቃል,መችነው,በድጋሜ,የምመሰክረው,በፀሎት,አስቡኝ❤
@zafomola43
@zafomola43 2 ай бұрын
ስለ ማይነገር ስጣታው እግዚአብርሔር ይመስገን ላናንተ የደረስ የራማው ልኡል ቅድስ ገብረኤል የአባታችን እንባና ፆሎት ለኛም ይደረሰልን አሜን❤❤❤ ጨርሳ ይማረልን
@MakdesMakdes-z5f
@MakdesMakdes-z5f 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ተደርጎላችሁ ተፈውሳችሁ ለመሰከራችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እናንተን የሰማ አምላከ ዮሐንስ አምላከ ገብርኤል እኛንም ይስማን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ጠላታቸውን ከእግራቸው ስር ይጣልልን ባሉበት ቦታ ይጠብቅልን
@nsantslmon
@nsantslmon 2 ай бұрын
ስለ ይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለናንተ የደረሰላችሁ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል የግፍ አባታችን የበረሀዉ መናኝ አምላከ ዩሐንስ ለኛም ይድረስልን አትርሱን ከነቤተሰቦቼ አሜን አሜን አሜን
@Xfhsevvdfhr
@Xfhsevvdfhr 2 ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ገብርኤል ብላችሁ ጥሩት ፈጥኖ ደራሽ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@mesrtasalf2122
@mesrtasalf2122 2 ай бұрын
በእውነት እፁብ ድንቅ ነው እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ለናንተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ አምላከ ዮሐንስ ለኛም ይድረስልን የመዳናችን ምክንያት የሆኑትን አባታችንን ዘለዓለም ያኑርልን
@sara.a3214
@sara.a3214 2 ай бұрын
አተ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ልጀን ቤተሰቦቸን አደራ አስብልኝ አሜን አሜን
@nnnnhhj1727
@nnnnhhj1727 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለ ማይነገር ስጦታው ልዑል እግዝአብሔር ይክበር ይመስገን ለአባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን ሺሺሺሺ አመት ያኑርልን እንኳን ደስስ አላቹህ ወገኖቻችን ለናንተ የደረሰ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የአባታችን ፀሎት ለኛም ይድረስልን ታርካችንም ይቀይርልን አሜንን፫ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@SaraSara-y9z
@SaraSara-y9z 2 ай бұрын
በእዉነት እጹብ ድንቅ ግሩም ነዉ የአባታችን የበርሃዉ መናኝ ጸጋቸዉ ከአእምሮ በላይ ነዉ በእዉነት የእኛ ልዬ አባት የመዳን ምክንያታችንን በአሉበት ሁሉ እመብርሃን ትጠብቅልን አሜን እንኳን ደስ ያላችሁ ወገኖቼ
@SwAw-wq1hg
@SwAw-wq1hg 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን አምላክ ለናተ የደረሰ አምላክ ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ይደረሰልኝ አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@zahrazahra-ot9gh
@zahrazahra-ot9gh 2 ай бұрын
ስልማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የትፈውሳችሁ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማራችሁ አሜን ለናት የደረሰ አምላክ ዮሐንስ ለኛም ይደረስልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባታችን ራጅም እደሜ ጤና ፀጋ ያድልልን አሜን ጠላታቸውን ከእግራቸው ስር ይጣልልን አሜን አባታችን ገዳማችን ቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ♥️♥️♥️♥️♥️❤️❤️❤️♥️❤️❤️♥️♥️❤️❤️♥️♥️♥️♥️❤️❤️
@እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ
@እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለናተ የደረስ ለኛም ይድርስልን አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@Xfhsevvdfhr
@Xfhsevvdfhr 2 ай бұрын
ወገኖቸ እኳን ደስ አለሽ በሉኝ የወቅሸቱ ገብርኤል አባቴ ብየ በመጥራትና የአባየን ትምርት በመከታተል ከኤች አይቪ ተፈውሻለሁ እፁብ ድንቅ ነውኮ አባየ እድሜ ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢😢😢😢
@ዘዉዲቱጌጡወለተተክለሃይማ
@ዘዉዲቱጌጡወለተተክለሃይማ 2 ай бұрын
እጹብ እጹብ ድንቅ ብለን ከማመስገን ሌላ ምን እንላለን በእዉነት ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ገዳማችን ለዘልአለም ያኑርልን ወገኖቻችን እንኳን ደስስስ አላችሁ ለእናተ የደረሰ የአባ ዮሐንስ አምላክ የወንቅእሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለሁሉም ሰዉ ይድረስልን አሜን
@MastewalJenberu
@MastewalJenberu 2 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ስለ ማይነገር ስጦታው እልልልልልልልልልል ልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል ልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል 🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏 ለተፈውሳቹሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማርልን ለእናተ የደረሰ አምላክ ዮሀንስ አምላክ ገብርኤል ለሁላችንም ይድርስልን የመዳናችን ምክንያት የሆኖን ግፍኛው አባታችንን እግዚአብሄር ይጠብቅልን አሜን
@AbebechAdera
@AbebechAdera 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን አሜን ለወገኖቻችን የደረሰ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል አምላከ ዮሀንስ ለኛም ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አባታችንን ቅዱስ ገብርኤል ባሉበት ይጠብቅልን አሜን በሰላምም ወደ ገዳማቸው ይመልስልን አሜን ገዳማችን እስከምፅአት ያቆይልን አሜን
@AiynoGesese
@AiynoGesese 2 ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስጌን እንኮን ደስአላችሁ ወገኖቻችን ለእናተ የደረሰ አምላከ የውሐንስ አምላከ ገብርኤልን የወንቅሸቱ የአባታችን እንባና ፀሎታቸው ይድረስልን አሜን አሜን አሜን 🤲
@welettkelhaymanotewenkehst7902
@welettkelhaymanotewenkehst7902 2 ай бұрын
በእዉነት የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ለአባታችን የማያልቀዉን እድሜና ጤና ይስጥልን ኑሩልን ዘልዓለም አሜን
@منيحبش-ن7ظ
@منيحبش-ن7ظ 2 ай бұрын
በኣባታችን ኣድሮ የሚፈውስ እግዚኣብሄር ክብር ምስጋና ይድረሰው ለኣባታችን በእድሜና ጤና ይጠብቅልን❤❤❤
@ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ
@ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ 2 ай бұрын
እኳን ደህና መጡ አባታችን የተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማራችሁ ለናተ የደረሰ አምላከ ይኋንስ አምላከ ገብርኤል ለሁላችነም ይድረስልን ለኔስ መቸ ይሆን ተራየ ይህ ምስቅልቅል ያለ ህንወቴ ተስተካክሎ ሰዉ ሁኘ የማየዉ አባየ በፀሎት አስቡልኝ ልጅ ስደት እየሔደ አስከፊ ቦታ ላይ ነዉ ወልደ ጌወርጊስ እያላችሁ አስቡልኝ ሁላችሁም 💔💔😢😢😢😢
@selamtube9373
@selamtube9373 2 ай бұрын
እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለእናተ የደረሰ ለእኛም ይድረስልን የአባታችን እንባ ፀሎት ጥላታችን ዲያቢሎስን በርባሮሲ ይክተትልን አሜን
@ወርቅ-ቈ5ጘ
@ወርቅ-ቈ5ጘ 2 ай бұрын
እንኳን በሠላም መጣችሁልን በእውነት እፁብ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስስ አላችሁ እልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ጨርሶ ይማርልን ለእናንተ የደረሠ ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አባታችን ለዘላለም ያኑርልን የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ከስደት መልሰህ ለደጅህ አብቃኝ እስከ ቤተሠቦቼ አደራ🤲🤲🤲
@የገብርኤልወዳጅ
@የገብርኤልወዳጅ 2 ай бұрын
ደስስስስ ሲል ያ የተረገመ ዳቢሎስ ተንኳተኮተ እግዚአብሔር ይመስገን የመዳናችን ምክንያት። ክቡር አባታችን እድሜ ማቱሳላን ያድልልን ግፍና መከራ እየተቀበሉ እኛ ዳንን ተፈወስን
@erbth8165
@erbth8165 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን የስደተኞች አባት ምትክ የለሽ የስላሴ አገልጋይ የወንጌል ገብሬ ሺ አመት ኑሩልን አሜን
@NaZw-r7s
@NaZw-r7s 2 ай бұрын
ዝናዉ በዓለም ተሰማ 👏ዝናዉ በዓለም ተሰማ 👏የወንቅእሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ፈጥኖ ደራሹ 🎉እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ደስስ አላችሁ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማራችሁ እናተን የሰማ አምላክ ሁላችን ይስማን ለአባታችን እድሜ የማቱሳላን ይስጥልን
@ugyugyytgty9690
@ugyugyytgty9690 2 ай бұрын
በእውነት እፁብ ድንቅ ነው ሰለ ማይ ነገር ሰጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደሰ አላቹ ለእናተ የደረሰ አምላከ ዮሐንሰ ለኛም ይደረሰልን አሜን አባታችን ገዳማችን ሀገራችን ማህበራችን እግዚአብሔር አምላከ ይጠብቅልን አሜን
@kidistchere2082
@kidistchere2082 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እካን ደስ አላችሁ ለተፈወሳችሁ እህት ወድሞቻችን የወርቅሸቱገብርኤል ጨርሶ ይማራቹሁ ለእናተ የደረሰዉ ለእም ይድረስልን አሜን አባታችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን አሜን
@BeshuMulatu
@BeshuMulatu 3 күн бұрын
Elele Elele Elele Elele Elele Elele Elele Elele Elele Elele Elele Elele Elele Elele Elele 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@annahanna8932
@annahanna8932 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ወገኖቸ ጨርሶ ይማርልን ለእናተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን 🎤አባታችንን ዘላለም ያኑርልን ክፉ ጥላታቸውን የእግራቸው መረገጫ ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
@gyhdyyth9031
@gyhdyyth9031 2 ай бұрын
ሰለማይነገስ ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማራችሁ ለእናንተ የደረሰ አምላከ ዮሀንስ አምላከ ገብርኤል ለሁላችንም ይድረስልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@meriman2496
@meriman2496 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማርልን ለእናንተ የደረሰ አምላከ ዮሐንስ ለሁላችንም ይድረስልን ለአባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን
@vkdif1792
@vkdif1792 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን እናተን የሰማ የወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የአባታችን እንባ ፀሎት ለእኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን😢
@አካልነኝየድንግልማርያም
@አካልነኝየድንግልማርያም 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደስ አላችሁ ወገኖቻችን እጹብ ድንቅ ነዉ እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏ጨርሶ ይማርልን አሜን ለናተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ የአባታችን እንባና ፀሎት ለሁላችን ይድረስልን አሜን ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመናቸዉን ያርዝምልን ሺ አመት ያኑርልን ክፉ አይንካብን አሜን
@sara-w2s
@sara-w2s 2 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን አምላከ ቅዱሳን ለሁላችንም ይድረስልን ይማረን ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን🌿🌿🌿🌾🌾🌾
@munamunna4529
@munamunna4529 2 ай бұрын
አባዩ የበረሀው መናኝ ሺ አመት ይኑሩልን የመዳናችን ምክኖያት ስለሁሎም ነገር ስጦታው እግዚአብሂር ይመስገን
@masaratmasarat3220
@masaratmasarat3220 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእን እንኳን ደስ አላችሁ ወገኖቼ አሜን አሜን አባታችንን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን ወገኖቼ በፀሎት አሰቡኝ ስራ የለኝም በሰደት 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@Sara-19_21_7
@Sara-19_21_7 Ай бұрын
የወንቅእሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለደጁ ያብቃን❤
@ከዋናወቹአለቃቅዱስሚካኤል
@ከዋናወቹአለቃቅዱስሚካኤል 2 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ድናችሁ ተፈዉሳችሁ ተደርጉላችሁ ለምስክርነት ለበቃችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማርልን እፁብ እፁብ ድንቅ ነው በእውነት ለመዳናችን ዋና ምክንያት ለሆኑን አባታችን አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያምን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን ባሉበት ሁሉ እማ ፍቅር ትጠብቅልን ሽሽሽ አመት ያቆይልን አሜን❤❤❤
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏 ለእናንተ ይድረስ አምላክ ዮሐንስ ለኛም ይድረስልን አሜን ለአባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን በፀሎት ወለተ መድህን ከኒቤተስብችን አስብን
@saraabara8031
@saraabara8031 2 ай бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን
@SulaimEtpa
@SulaimEtpa 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልል አናተን የሰማ አምላክ ገብርኤል አምላክ የሐንስ ይስማን በእውቱነ❤❤❤❤
@BulchaZenebech-fl9mb
@BulchaZenebech-fl9mb 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልሌልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ ያላችሁ ለእናንተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል የአባታች እንባና ፀሎት ለኛም ይድረስልን አሜን
@edlawitbelie
@edlawitbelie 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለእናንተ የደረሰ ለእኔም ይድረስልኝ ወለተ ሚካኤል ብላቹሁ በጸሎት አስቡኝ
@guidyguidy9827
@guidyguidy9827 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል ለናተየደርስ የቅድስገብሬልያባታችን እንባና ፀለትለኔም ይድርስልኝ አሜን
@Sofia123-z4p
@Sofia123-z4p 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏
@ስንቄ
@ስንቄ 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጡልን የኛጀግና ልዩአባታችን የምስጊኖች አባት መፅናኛችን ሺሺሺሺሺ አመት ያኑርልን ጠላታችሁን ተግራችሁ ስር ይጣልልን አሜን ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን ጨርሶይማርልን ለናተየደረሰ አምላከ ዩሀንስ አምላከ ቅዱስ ገብረኤል ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አሜን
@heuteheute3812
@heuteheute3812 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን በእውነት ለአባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን ለተፈወ ሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ለእናንተ የደረሰ አምላክ ዮሀንስ የወንቅ እሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለሁላችንም ይድረስልን አሜን በእውነት የሰላም የታሪክ አባት እግዚአብሔር አምላክ ሺሺሺ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@amaamm7487
@amaamm7487 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት እፁብ ድንቅ ነው ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማራችሁ ለናተ የደረሰ አምላከ ዮሀንስ አምላከ ገብርኤል የአባታችን እንባና ፀሎት ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን አባታችን ዘላለም ያኑርልን አሜን ገዳማችን እስከ ምፅአት አይፍታብን አሜን አሜን አሜን
@AprdAamad
@AprdAamad 2 ай бұрын
እፁብእፁብእፁብድቅነዉ እግዚያቤርይመስገን የመዳናችንምክናት የሆኑትን አባታችንንንእድሜቸዉን ያስረዝምልን ፀጋቸዉያብዛልንአሜንእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@Abeeba-f9t
@Abeeba-f9t 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለወገኖቻችን የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረሰልን አሜን አሜን አሜን አባታችንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን አሜን
@እምዬማርያምእናቴእያልኩኝ
@እምዬማርያምእናቴእያልኩኝ 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 👏🕊ውድ አባታችን እንኳን ደህና መጡልን የኛ ህይወት አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያኑርልን ክፉ አይካብን አሜን 💝👏🕊
@Sara-19_21_7
@Sara-19_21_7 Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደስ ያላችሁ ወገኖቼ እናንተን የሰማ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ እኛንም ይስማን አባታችንን እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ይጠብቅልን ጠላታቸውን የእግራቸው ትቢያ ያድርግልን ገዳማችንን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@ZerfeZerfee
@ZerfeZerfee 2 ай бұрын
እእግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስስስ አላችሁ እናንተን የሰማ አምላክ እኛንም ይስማን ለእናንተ የደረሰ የወንቅእሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የአባታችን እባና ፀሎታቸው ለእኛም ይድረስልን የአትሰዲቱ ድንግል ማርያም እኛንም ለምስክርነት አብቂን
@hayat2512
@hayat2512 2 ай бұрын
አባዬዬዬዬዬዬዬዬ እንኳን ደህና መጡልን የኛ ኩሩ አባት የመዳናችን ምክኒያት በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን አሜን፫ በረከታቸው ይደርብን ጠላታቸውን ከእግራቸው ሥር ይጣልላቸው ድናችሁ ተፈውሳችሁ ለምትመሰክሩ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ በእውነት እፁብ ነው እናተን የሰማ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዩሐንስ ሁላችንንም ይስማን❤❤❤❤❤❤❤
@ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ
@ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜንአባታችን ዘላለም ያኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አምላኬ እኔንም ለምስክርነት አብቃኝ ሀጢቲን ይቅር በለኝ ሰለአባታችን በለህ ማረኝ ይቅር በለኝ አደራህ
@dfghhgghjj2654
@dfghhgghjj2654 2 ай бұрын
ጨርሶ ይማርልን እናንተን የሰማ እኛንም ይሰማን ለምስክር ያብቃን አሜን አሜን አሜን በፀሎታችሁ አሥቡኝ አባታለም ህይወት ደክመኝ ፀሎታችሁ ያግዘኝ
@mayeaiem1353
@mayeaiem1353 2 ай бұрын
አባቴ ገብሬልእንካን ሰማችሁ እናንተን የሰማ እኛንም ይስማን አባታችንእድሜና ጤና ይስጥልን እልልልል
@نورر-ظ9غ
@نورر-ظ9غ 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የዚህ ሁሉ ምክንያት አባታችን ሺ አመት ያኑርልን አሜን የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን አሜን ለወገኖቻችን የደረሰ አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን አሜን
@TesemaDesta-h5k
@TesemaDesta-h5k 2 ай бұрын
አሜን አሜን ቃለህይወትያሰማልንአልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@AAh-vj1hz
@AAh-vj1hz 2 ай бұрын
እልልልልል በእውነት ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ለናንተ የደርስ አምላከ ቅዱሳን አምላከ ዪሀንስ የወንቅሽቱ ቅዱስ ገብርኤል ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አባታችን በዕድሜ በፅጋ ያቆይልን 🤲🤲🤲
@limalima4922
@limalima4922 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልለእናንተ የደርሰ አምላክ እኔንም ለደጁ ያብቃኝ በእዉነት
@EMengsite
@EMengsite 2 ай бұрын
እግዚያብሔር ስሙ የተመሰገነ የከበረ ከፍ ከፍ ያለ ይሁንልን በእውነት እጹብ ድንቅ ነው አምላከ ቅዱሳን አምላከ ሚካኤል አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ የአይሰዲቷ እመቤታችን የበረሃው መናኝ እንባና ጸሎት እጹብ ድንቅ በወደደው አድሮ እኳን ደስ አላችሁ ወገኖቻችን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ጨርሶ ይማርልን እናተን የፈወሰ የራማው ልዑል የአባታችን እንባ ጸሎት በጸሎት አስቡን አትርሱን ለሚሉ ወገኖቻችን በጭንቅ ውስጥ ላሉት ሁሉ ይድረስላቸው በእውነት አሜን አሜን አሜን
@WerFgh-u2o
@WerFgh-u2o 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የዳኑ የተፈወሱ ወገኖቻችን እንኳን ደስ ረላችሁ ጨርሶ ይማራችሁ በእውነት እንኳን ደህና መጡልኖ ክቡር አባታችንንን
@SaddaSafda11-ox1pn
@SaddaSafda11-ox1pn 2 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እኔንም ቤተሰቦቸን ወለተ ስላሴ እያሉ በፆሎት አስቡኝ በጣም አሞኛል😢
@tesfanesh.woldmiram4628
@tesfanesh.woldmiram4628 2 ай бұрын
አምላኬ፣ዳዊት፣የተመሠገን፣ይሁን፣ለአባታቺንየማቶሳላን፣ኢዲሜ፣ይሲጥልን።❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@AMCOMKl
@AMCOMKl 2 ай бұрын
አባዬ እንኳን በሰላም መጡልን አምላክ ገብርኤል አምላክ ዮሐንስ እኛንም ለምስክርነት አብቃን
@Dolar1219
@Dolar1219 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን እግዚአብሔር ስሙ ይመስገን አባታችን ገዳማችን እግዚአብሔር ያኑርልን አሜን እንኳን ደስ ያላችሁ ለእናንተ የደረሰ ለእኛም ይድረሰን
@samerasamer2280
@samerasamer2280 2 ай бұрын
እሰይ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እጹብ ድንቅ ነው በእውነት ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማርልን እልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለናንተ የደርስ አምላከ ዮሐንስ አምላከ ገብርኤል ያአባታችን እንባና ጸሎት ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አባታችን በአሉበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን ማህበራችንን ገዳማችን መንፈስ ቅዱስ ይቆጣጠርልን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@TrkastGtujbc
@TrkastGtujbc 2 ай бұрын
በእውነት እፁብ ድንቅነው እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እናንተነ የሠማ አምላከ እኛንም ይስማ
@TrkastGtujbc
@TrkastGtujbc 2 ай бұрын
አባታችን አንኳን ደህና መጣችሁልን በእውነት እፁብ ድንቅነው እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚ አብሔር የተመሠገነ ይሑን አባታችነን ባሉበት በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
Aba Yohannes Tesfamariam Part 1380 A ''የተፈወሱ ሰዎች ምስክርነት''
25:12
ርእሲ መን ኢዩ ፧፧? ? ? ?👉❓️❓️❓️❓️❓️❓️⁉️
42:39
ቤት ልሄም ኤፍራታ ቲዩብ Bethlehem efrata Tube
Рет қаралды 2 М.
ጽናት || ክፍል 26 II ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE
35:04
fermata tube ፌርማታ ቲዩብ
Рет қаралды 215 М.
Aba Yohannes Tesfamariam Part 1378 A ''የተፈወሱ ሰዎች ምስክርነት''
21:43