Aba Yohannes Tesfamariam Part 519 A ''የመዳን ቀን''

  Рет қаралды 57,633

Translated title

Translated title

Күн бұрын

ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በKZbin እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.
''የመዳን ቀን''
በርእሰ ባሕታውያን ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በአድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም

Пікірлер: 479
@yohannesabate2243
@yohannesabate2243 2 жыл бұрын
አባ ዮሐንስ የኢየሱስ ሙሽራ የድንግል አበባ ማራኪዉ ጠላት አንበርካኪዉ የመቅደሱ መባ
@በለጡየጎራው
@በለጡየጎራው 4 жыл бұрын
የበረሀውመናኝ አባዮሀኒሥ ቅዱሥ ገብረኤል በቀሥተ ዳመናህ ከነሞላው በተሠቤ ድረሥልኝ ባንተእመካለሁ ጠብቅልኝ አባዮ
@ሐናንየኋላወርቅ
@ሐናንየኋላወርቅ 5 жыл бұрын
አባ የእርሶ ፀሎት እና እንባ አይለየን ለኛም ለስደተኞቹ
@ሐናንየኋላወርቅ
@ሐናንየኋላወርቅ 5 жыл бұрын
@@argashargash7928 እኔም እዳች ነኝ እባየን ሁሉ መቆጣጠር አልችልም እግዚአብሔር እድሜና ፀጋውን ይስርልን
@raeecell1900
@raeecell1900 5 жыл бұрын
ድግል እናቴ መድሐኒያለም አባባቴ hiy
@gff7556
@gff7556 2 жыл бұрын
አባ የእርሶ ፀሎት እና አንባ አይለየን ለኛም ለሰደተኞቹ
@yohannestekle2652
@yohannestekle2652 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል እንኩዋን ሰላም መጡልን የመዳን ቀን አሁን ነው አባታችን በእንባወት በፀሎትወት በስብከት አስተምሮ በሁሉም ተጠቃሚ ያድርገን አባታችን እኛም ደጁን ለመርገጥ ያብቃን አሜን
@warqtuuwarqtu4020
@warqtuuwarqtu4020 5 жыл бұрын
Aemean Aemean Aemean. Aemean Aemean Aemean
@ንፅሀማርያምአባዮሐንስፀሓ
@ንፅሀማርያምአባዮሐንስፀሓ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ashreglad6718
@ashreglad6718 5 жыл бұрын
Ameen Ameen ameen
@libneshtirulo8753
@libneshtirulo8753 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@Fre_weldsh
@Fre_weldsh 5 жыл бұрын
Amen/3
@ሀገሬክብሬነሽ-ቘ6ፐ
@ሀገሬክብሬነሽ-ቘ6ፐ 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል አባዬ እንኳን ደህና መጡልን የመዳን ቀን አባዬ እኛንም ስደተኞችን በመንፈስ ፈዉሱን ከነቤተሰባችን ቅዱስ ገብርኤል ለደጁ ያብቃኝ ከስደት እደኔ የአባዬ ናፍቆት ያለባችሁ የወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለደጁ ያብቃችሁ
@ስጠብቅህልኑርስጠብቅህልኑ
@ስጠብቅህልኑርስጠብቅህልኑ 5 жыл бұрын
አሜን
@leykunamde495
@leykunamde495 5 жыл бұрын
አባታችን አባዮሃንስ እርሶ እስካሉ የአለም ህዝብ እንደሚድን አምናለሁ እድሜናጤናይስጥልኝ አባታችን እኛን ስደተኞችን በጸሎት ያስቡን አሜን።
@reda6328
@reda6328 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል። ኣሜን። ኣሜን። ኣሜን
@እግዚአብሔርያውቃል-ቨ5ኈ
@እግዚአብሔርያውቃል-ቨ5ኈ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@addseketemaw5549
@addseketemaw5549 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@helenwendemo881
@helenwendemo881 5 жыл бұрын
አባ ዩሀንስ ተስፋ ማርያም የበረው መናኝ የስምተኛው ሺ ሀዋርያ የስደተኛች አባት በፀሎት ያስቡኝ ወለተ ማርያም
@abaybahrain8757
@abaybahrain8757 5 жыл бұрын
ገብርኤል መላኩ እስተቤተ ሰቦቸ ጤናችን ስጠን አባየ በተሰጠወት ፀጋ ይፈውሱን
@sara.a3214
@sara.a3214 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን
@Fano44
@Fano44 4 жыл бұрын
ማራኪው አባታችን የዳቢሎስ ጠላት የአዳም ልጆች ብርታት እድሜ ማቱሳላን ያድልልን
@tigsityoutubetigsit6623
@tigsityoutubetigsit6623 5 жыл бұрын
ረዥም። እድሜ። ይስጥልን። በፀሎት። አስብኝ። አባዬ። ለደጁ። እንድበቃ። ከነቤተስቤ።
@TesemaDesta-h5k
@TesemaDesta-h5k 5 ай бұрын
አሜን አሜን አግዚአብሔር ይመሰገንእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🤲😭🤲🤲🤲
@eliasassefa6448
@eliasassefa6448 5 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ መድኃኔዓለም ሆይ የበረሃው መናኝ ቅዱሰ አባታችን አባ ዮሐንሰ ተሰፋ ማርያም እድሜና ጤና አብዝቶ ይሰጣችሁ።
@manumanu9014
@manumanu9014 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አምላክ ዮሀንስ ለእናንተ የደረስ ለእኛም ይድረስልን አባታችን ሺ አመት ኑሩልን
@tigsityoutubetigsit6623
@tigsityoutubetigsit6623 5 жыл бұрын
አባዬ። እንኳን። ስላም። መጡልን። የስደተኖች። መዳኛ። የአግልግሎት። ዘመኖ። ይባረክ። ለእናተ። የደረስ። ለእኛም። ይድረስልን። አምላክ። ዮሐንስ።
@AndualemAshagre
@AndualemAshagre Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@ወለተማርያም-ጸ5ዐ
@ወለተማርያም-ጸ5ዐ 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡልን የበረሃው መናኝ ዳግግማዊው ዩሃኒሥ በረከትዎ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@አፀደገ
@አፀደገ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን ለአባ ዮሃንስ ተስፋ ማርያም ረጅም እድሜና ጤና ያድልልን አሜን💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@samri3503
@samri3503 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የዚሕ ዘመን ትዉልድ ተስፋ አባታችን አባ ዮሐንስ ተስፋማርያም እድሜና ጤና ይስጥወት በረከቶት ለኛም ለስደተኞች ልጆቾት ባለንበት ይድረሰን አሜን፫
@salam2807
@salam2807 5 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@atthtyjdsdrrf8952
@atthtyjdsdrrf8952 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@arsimayemednimushra6574
@arsimayemednimushra6574 5 жыл бұрын
😍😍😍😍😍 አባዬ የተዋህዶ ጽሀይ። የስላሴ ባርያ እንኳን ደህና መጡልን። ቃለ ህይወት ያሠማልን አባዬ !!! ህዝቤ ሆይ ንቃ የመዳንህን ቀን አታሳልፍ። !!!
@asfoegzyabherymesgenasfo5550
@asfoegzyabherymesgenasfo5550 5 жыл бұрын
Amen
@selamawitgebermedhin4547
@selamawitgebermedhin4547 5 жыл бұрын
አባታችን አባ ዮሐንስ እድሜ ማቱሳላን ያድልልኝ !!! አሜን አሜን አሜን !!!
@shewahadegu6457
@shewahadegu6457 4 жыл бұрын
Amen
@ourgamalak7607
@ourgamalak7607 5 жыл бұрын
አባታችን እርጅም እዴ ከጤናጋር ይሥጥልን
@mahratmahrat4058
@mahratmahrat4058 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@ሰለምሰላምለኢትዮጲያ
@ሰለምሰላምለኢትዮጲያ 4 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን አባ ሺአመት ኑሩሉን አሜንንን
@kelemkerema7602
@kelemkerema7602 5 жыл бұрын
አባይዬ የወንጌል ገበሬ ጀግ ናውባህታዊ ሺ አመት ኑሩልን በረከቶት ይደርብን አባታችን በፀሎትዎ አስቡን
@etagifantai8320
@etagifantai8320 5 жыл бұрын
ክብር ላንተ ይሁን ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@hannamariem3185
@hannamariem3185 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ያደረገ አምላክ እንድህ ናቸው የእኛ አባት ባህታዊ ዮሐንስ ጥላት አበርካኪ ናቸው እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ጤናው ፀጋውን ማቱሳላን እድሜ ይስጥልኝ አሜን ኑሩልን ሺአመት አሜን አሜን ይ
@አዲስአለምአ
@አዲስአለምአ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬመላእክትንያስማልን አባታችን እድሜናጤናን አብዝቶይስጥልን
@rozebaye2361
@rozebaye2361 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባየ ዝማሬ መላእክትን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሽ አመት ኑሩልን ወይ እኔስ ቀኑ ናፈቀኝ በጅወት ምባረክበት እሰይ ዳቢሎስ እርርር ቅጥል በል
@ፈንታነሽእሸቴፈንታነሽእሸ
@ፈንታነሽእሸቴፈንታነሽእሸ 5 жыл бұрын
ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ሺህ አመት ኑርልን ስደተኛ ነኝ በፆለት አስቡኝ ወለተኪዳን
@FaFa-e4k
@FaFa-e4k 4 жыл бұрын
ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን 🌹 አባ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ተክለ ሃይማኖት ብላችሁ በ ድንግል ማርያም ብላችሁ እርዱኝ
@rubdnsfvyj9303
@rubdnsfvyj9303 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልል ዝማሪ መላእክት ያሠማልን ሥለሁም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን አባ ታችን ለሠጠነ ለድንግል ማርያም ልጅ ለመላአኩ ቅዱስ ገብርኤል
@agfds1531
@agfds1531 4 жыл бұрын
በመንፈስ ቅዱስ በተሰጠወ ፀጋ ከላይ ከእግዚአብሔር አባዬ ዮሐንስ የህዝብ መዳኛ የሆኑት ነእኛ ስጥታ ሽ አመት ያቆይልን እልልልልልልልልልልልልልልል
@زهراء-ث4و5ق
@زهراء-ث4و5ق 5 жыл бұрын
አባታችን እረጂም እዴሜ ከጤና ይስጥልን እኛንም በፆለትህ አስበን አባታችን ለቤትህ ያብቃን አሜን፫
@magdagenno8679
@magdagenno8679 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባ ቃል ህይወት ያአስማልን እድሜ ከፀጋ ጋር ያአደለወት አባዬ ሺ አመተ ያኑርልን እኛንም ለደጁ ያአብቃን ከንቤተስቡች ለመዳን የእርሱ እንባ ፀሎት ይርዳኝ የውንቅሽቱ ቅዱስ ገብርኤል ለደጁ ያአብቃን አሜን ሀገራችንን ሰላም ያአርግልን አሜን
@ሃይማኖትወለተሚካኤል
@ሃይማኖትወለተሚካኤል Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡልን ውድ አባታችን የበረሀው መናኝ የወንጌል አርበኛ በረከትዎ ይደርብን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ሽ አመት ያቆይልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልል ስለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለተፈወሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ
@vhhhffjj3012
@vhhhffjj3012 4 жыл бұрын
አባ ዮሐንስ ተስፍ ማርያም የተዋህዶ ፀሐይ እድምና ይስጥልን ሺ አማት ኑርልን ደጅህን ለመርገጥ ያብቃኝ ሁሌም ፀሎቴ ነው
@ሰላምዘፂወንልጅሰላምዘፂወ
@ሰላምዘፂወንልጅሰላምዘፂወ 5 жыл бұрын
የስምተኛው ሺ ሀዋርያ እደሜዎት ያርዝምልን አባታችን ኑሩልን ♥♥♥
@asfc7228
@asfc7228 Жыл бұрын
አባየ❤❤❤
@حليمهالخطيب-ش9ك
@حليمهالخطيب-ش9ك 2 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ያቆይልን የበረሀዉመናኝ አባ ዮሀንስ ተስፋ ማር ያም የስደተኛ አባት እግዚአብሔር ሺአመት ያቆይልን አሜን
@kokobgeremew6799
@kokobgeremew6799 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልል አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@selamtekle1509
@selamtekle1509 5 жыл бұрын
አባየ አምበሪካክው ማራክው የበረሃው መናኝ ኑሪልን❤❤❤🇪🇷🇪🇹💝💝💝
@mariamalhammadi2963
@mariamalhammadi2963 Жыл бұрын
እልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለወገኖቻችን የደረሰ አምላከ ዮሐንስ አምላከ ገብርኤል ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን ሽሽሽ ዓመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን
@ተዋህዶነውእምነቴድን-ፐ2ፈ
@ተዋህዶነውእምነቴድን-ፐ2ፈ 5 жыл бұрын
አባየ ሺ አመት ኑሩልን ወገኖቼ ለእናንተ የደረሰ አምላከ ዮሐንስ ለሁላችንም ይድረስልን
@ቅዱስገብርኤልአባቴአንተዉ
@ቅዱስገብርኤልአባቴአንተዉ 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል የበረሀዉ መናኝ አባዮሀንስ ተስፋ ማርያም እንባ እና ፀሎታቸዉ ለኛም ለስደተኛ ልጆቻቸዉ ይድረስልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 2 жыл бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰላም አባታችን ለናንተ የደረሰላቹ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል የወንቅሸቱ የበረሀው መናኝ አባ ዩሐንስ ተስፍ ማሪያም አምላክ ለኛም ይድረስ አሜን አሜን አሜን
@አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ
@አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችንን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️ ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️
@hiwetgrma6987
@hiwetgrma6987 5 жыл бұрын
ሺ አመት ኑርልን
@almudmuletagetu5739
@almudmuletagetu5739 5 жыл бұрын
ለአባታች አባ ዮሐንስ ተ/ማርያም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን ፀጋውን እግዚአብሔር ያብዛሎት አሜን
@alnooral4752
@alnooral4752 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለአባዬ ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላቸው በእዲሜ በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመናቹሁን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን የተፈወሶቹ እንኳን ደሰ አላቹ ደሰ አላቹ አሜን አሜን አሜን
@selamtube9373
@selamtube9373 Жыл бұрын
እኛም ከታስርንበት የሰይጣን ማስርያ ስደተ ለለነው በመንፈስ ቅዱስ ብን ብሎ ይውጣልን አባዬ አስቡን እድሜ ጤናን ይስጥልን
@ayni2800
@ayni2800 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል ስላማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን። ለተፍወሳችሁ ጨርሶ ይማራችሁ ለናንተ የደርስ አምላክ ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ይድርስልን አሜን አሜን አሜን። አባታችን የኛ ውድ እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ኑረልን ለዘላለም አሜን አሜን አሜን
@sofialove635
@sofialove635 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@ايادالقرني-ص1ع
@ايادالقرني-ص1ع 5 жыл бұрын
የበረሀው መናኝ በንባሁ በፀሎት አሰሰብኝ ወለተ ጨርቆስ
@misrakasmare136
@misrakasmare136 5 жыл бұрын
ክብር ለአባታችን ለአባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም ረጂም ጤናና ዕድሜ ይስጥልኝ የወንቅሸቱ ገብርኤል አባ ይፀልዩልኝ
@rany709ejdhcyhdtsjbb
@rany709ejdhcyhdtsjbb Жыл бұрын
የተዋሕዶ መብራት ጀግናዉ አባታችን የበረሐዉ ኮከብ የጨለማዉ ዘመን ብራት የመዳን ምክንያታችን ሽሽሽሽአመት ኑሩልን በእዉነት ቃል አጠርኝ እጹብ እጹብ ድንቅ ነዉ ለወገኖቻችን የደርሠ ለኛም የድርስልን አባታችን ዕድሜ ማቱሣላን ያድልልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 3 жыл бұрын
እልልልልል አምላከ አባዮሀንስ የቅዱሳን አምላክ አንቺን የሰማ እኔንም በአይምሮ ጭንቀት በእንቅልፍ ማጣት የምሰቃየውን እህትሽን ይድረስልኝ ወለተስላሴነኝ ከኔ በፀሎት የበረታችሁ አስቡኝ
@halefomassefe3860
@halefomassefe3860 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሲገንእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሉዩአባታችንአባዪሃንስተስፋማሪያምሲለፍጠሪሂልንእግዛበሂርይመስገንአባታችንበፀሎትአሱብንአሜን
@የወንቅሼቱቅዱሰግብርኤልል
@የወንቅሼቱቅዱሰግብርኤልል 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል ሰላምይንግር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን የወንቅሽቱ ቅዱስ ግብርኤል አመላክ ዮሐንስ ለናት ይድርሰ ለእኛም ይድርሰልን አሜን አሜን አሜን
@tirhasgrmay6669
@tirhasgrmay6669 Жыл бұрын
እሰይ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እጹብ ድንቅ ነው በእውነት ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማርልን ለናንተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ያአባታችን እንባና ጸሎት ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አባታችን የበረሀው መናኝ ሺ አመት ያኑርልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hhhhmmm4484
@hhhhmmm4484 5 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለህወት ያሠማልን
@kokebkokebcooko9019
@kokebkokebcooko9019 Жыл бұрын
ለተፈወሳቹ ወገኖች፣ጨርሶ ይማራቹ አሜን አባታችን፣በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን
@maron-m1234
@maron-m1234 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለናተየደርሰለሁላችንይድርስልን አባታችንቃለህይወትያሠማልን
@Mimi-kc3km
@Mimi-kc3km Жыл бұрын
ሰለማይነገር ሰጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እንኳን ደና መጡልን የተዋህዶ ፍኖ እንኳን ደሰ አላችሁ ውግኖቻችን እናተን የሰማ አምላክ ገብርኤል አምላክ ዮሐንሰ ሁላችንም ይማን አባታችን ሺሺ ዓመት ኑሩልን ❤
@hananma6884
@hananma6884 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል የበረሀው መናኝ የወጌል ገበሬ አባዬ አባ ዮሐንስ ሺሺሺአመት ያኑርልን ለናንየ የፈወሰ አምላክ ለኛም ይድረስ አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏🌻🌻🌻
@ወቅሸትወቅሸት
@ወቅሸትወቅሸት 5 жыл бұрын
እልልልል አባታቼን እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን አባቴ ጸሎት ለመና ቃልኪዳነህ ይደረሰኝ ከለሁበት ከነቤተሰቦቼ አሰበን
@ከክርስቶስፍቅርማንይ-ረ6ፀ
@ከክርስቶስፍቅርማንይ-ረ6ፀ 4 жыл бұрын
እድሜና ጤናዎትን ያብዛልን አባታችን አሜን
@za7613
@za7613 5 жыл бұрын
አባታችን የሰላም አባት እንቱን የሰጠን ጌታ እግዚአብሄር ይመስገን የስደተኞች ተስፋ የድሆች አባት ሺአመት ያኑርልን ፀጋውን ያብዛልሁ አባቴ የአለም ተስፋ የስደተኞች ብርሀን ቃላት ያጥረኛል አባዬ ወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል እድሜ ልክ ያኑርልን
@gentedesta3754
@gentedesta3754 4 жыл бұрын
ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ለበረሃው መናኝ ለወንጌል ገበሬ የ፰ሺ ሐዋርያ ምትክ የለሽ እንቁ አባታችን
@hiwotcute3685
@hiwotcute3685 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሌ
@lemlemabiyu3730
@lemlemabiyu3730 4 жыл бұрын
አባታችን የዘውትር ፀሎት ልመናዎ ከኛ አይለየን ስምዎትን ጠርተን አንፈር እግዚሃብሄር አባታችንን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@bertyeshet3752
@bertyeshet3752 4 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እፁብ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን የወንቅሸቱ ቅድስ ገብርኤል ለምስክርነት አብቃኝ ከነ ቤተሰቦች ለደጅህ አብቃኝ አሜን አሜን አሜን
@tig6169
@tig6169 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን የሰማልን አበዬ በፆሎቶ አስብኝ 😢😢😢
@asudajanina1481
@asudajanina1481 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን
@zomababy376
@zomababy376 5 жыл бұрын
እግዚሐቤር ይመስገን አባየ እንኳን በሰለም መጡልን
@mitkutafesse97
@mitkutafesse97 5 жыл бұрын
አባ ይዋንስ ተስፋማሪያም እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጦት
@ጌታሆይእጠበኝቆሽሻለሁ
@ጌታሆይእጠበኝቆሽሻለሁ 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ማራኪው የበርሐው መናኝ የጫካው አንበሳ የአለም ብርሐን የ21ኛው ክፍለ ዘመን ሐዋርያ አባ ዮሐንስ ተስፋማርያም ዘላለም ያኑርልን ልዑል እግዚአብሔር
@ابيمن
@ابيمن 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የድቅ ነው ስራው ወቅሸት ገብርኤል የበረሐው መናኝ የወጌል ገበሬ በምን እንመስለወት አለን እድሜና ጤናዎትን አብዝቶ ይስጥልን አሜን . እኔ ደካማ ልጀወትን እምነት የጎደለኝ በፆሎት አስቡኝ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ሺ አመት ይኑርልን በእውነት እኛም ለደጁ ያብቃን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ስላም ያድርግልን የምናየውን የምንስመውን ቅዱስ ገብርኤል አርቅልን አሜን አሜን አሜን
@ሰላምየማርያምልጅፍቅርነህ
@ሰላምየማርያምልጅፍቅርነህ 5 жыл бұрын
አባታችን በረከታችሁ በፀሎታችሁ ለሁላችንም ይሁን በእድሜ በፀጋ ያኑሮት አባታችን
@belaygezahgn6239
@belaygezahgn6239 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠወት እርስዎን በክፋ የሚያይውን ሁሉ ከእግረወት በታች ያድርግለወ የበረሀው መናኝ አባ ዮሃንስ የእኛ ኦርቶዶክሳውያን ብርሀናችን ነወት
@bemnetabera2037
@bemnetabera2037 4 жыл бұрын
የኛ ጀግና አባት የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ከክፍ ነገር ይጠብቆት ጠላቶትን ከግሮት ስር ይጣልልን
@etagegnetagegn3452
@etagegnetagegn3452 3 жыл бұрын
አባታችን ለናተ የደርሰ ለኝም ይድርስልን በፀሎቱ አትርሱኝ ።
@abaybahrain8757
@abaybahrain8757 5 жыл бұрын
የበርሃው መናኝ አባየ እድሜ ጤና ይስጥወት እስወን እና ቅዱስ ገብርኤልን ለማየት ያብቃን
@የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ
@የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ 3 ай бұрын
አባየ በፆሎት ያሰብኝ ወለተ ስላሴ ገብረ ማርያም አይርስኝ
@asaytit5262
@asaytit5262 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል አባታችን እንኴን በሥላም መጡሉን ያገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ፀጋውትን ያብዛልን በረከቱትን ይደርበን የስደተኛ አባት የድሀ መጠግያ
@somali3266
@somali3266 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ትግስትወለተስላሴወልደፃዲ
@ትግስትወለተስላሴወልደፃዲ 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አባታችንንን ገዳማችንን ዘላለም ያኑርልን አሜን አሜን አሜን
@betitassfa4187
@betitassfa4187 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እጹብ ድንቅ ነው በእውነት አባታችን ለዘላለም ይኑሩልን
@hiruteslasi3809
@hiruteslasi3809 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@እምዬኢትዮጵያሰላምሽናፈቀ
@እምዬኢትዮጵያሰላምሽናፈቀ 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ተወለድሉን አባታችን ሽሽሽ ዓመት ኑሩልን የተዋህዶ ኩራት የስዶቶኖች ግርማ ሞጎሳችን ጠላቶቻችዉ ይግራቸው መረገጫ ያድርግልን አሜን
@ጌታሆይእጠበኝቆሽሻለሁ
@ጌታሆይእጠበኝቆሽሻለሁ 4 жыл бұрын
አባታችን በረከትዋ ይደርብን የአይናችን ብሌን የኛ የአዳም የሂዋን ልጆች ተስፋ በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ልዑል እግዚአብሔር
@ወንቅሸትቅዱስገብርኤልገዳ
@ወንቅሸትቅዱስገብርኤልገዳ 5 жыл бұрын
የኔ አባት መጡልኝ አብዝቶ ይስጦ ፀጋውን አባቴ የኔ ተስፋ
@selamselam9727
@selamselam9727 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባዬ የኛ አስታዋሽ እንኳን በሰላም መጡልን አፅናኛችን ተስፋችን ከእግዚአብሔር የተሰጡን ልዩ ስጦታችን ዘላለም ያኑርልን በእድሜ እና በጤና አሜን አባዬ ከስደት መልስ ለተቀደሰው ቦታ ለደጁ ያብቃን አምላከ ዮሀንስ አሜን፫
@astereshetu2926
@astereshetu2926 5 жыл бұрын
እልልልልል እልልልልል እልልልልልል እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን በእድሜ አነ በጤነ ይኒሩልን የብረሀው መነኛ
@masratmasra1127
@masratmasra1127 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልለአባታችን እድሜና ጤና ፀጋውን ያብዛልን
@ቅዱስአማኑኤልአባቴ
@ቅዱስአማኑኤልአባቴ 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የኔ አባት የድሆች አባት ሺ አመት ይኑርልን አባታችን ቃለ ሂወት ያስማልን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመናቸው ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን
@MaryMary-rg4qw
@MaryMary-rg4qw 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልል አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
@አይናችንነሽማሪያምአንችን 5 жыл бұрын
*አባባየ የእኛ ጅግና የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ አባቴ እርጅም ጤና ይስጣችሁ እውነት በጣም ኅኅቻልሁ በአይኔ እስክማይዎት ድርስ ጥንካሬው የብርሀው መናኝ !*
@AsAs-rk1ou
@AsAs-rk1ou 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡ ኣባዬ እግዚአብሔር ኣምላክ ለኣባታችን ዕድመና ጤና ይስጠው እኛም.በወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ደጅ ለመርገጥ እንድንበቃ በፆሎት ያስቡኝ 🙏🙏🙏
@kassaganet4158
@kassaganet4158 5 жыл бұрын
በፀሎታችሁ,አስቡኝ,አባታችን
@MastewalJenberu
@MastewalJenberu 3 ай бұрын
ማራኪው የኛ አባት የስደተኛች አባት በአሉበት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን ክፍው አይንካብን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
Aba Yohannes Tesfamariam Part 527 A ''የመዳን ቀን''
1:18:33
Aba Yohannes Tesfamariam
Рет қаралды 42 М.
Aba Yohannes Tesfamariam Part 554 A '' በዓለም ፍጻሜ… ''
1:00:37
Aba Yohannes Tesfamariam
Рет қаралды 43 М.
Это было очень близко...
00:10
Аришнев
Рет қаралды 5 МЛН
1 сквиш тебе или 2 другому? 😌 #шортс #виола
00:36
didn't manage to catch the ball #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 34 МЛН
My Daughter's Dumplings Are Filled With Coins #funny #cute #comedy
00:18
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 35 МЛН
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit - ሐሙስ (መዝ 81-110)
1:00:02
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 107 М.
Aba Yohannes Tesfamariam Part 1361 A ''የተፈወሱ ሰዎች ምስክርነት''
23:06
Aba Yohannes Tesfamariam Part 501 A''የፈውስ ስርዓት''
52:48
Aba Yohannes Tesfamariam
Рет қаралды 42 М.
Aba Yohannes Tesfamariam Part 525 A  ''ታሪካዊ ቀን ሐምሌ 30  2011 ዓ. ም ''
50:01
Aba Yohannes Tesfamariam Part 559 A  ''የመዳን ቀን''
51:18
Aba Yohannes Tesfamariam
Рет қаралды 319 М.
ደስ ይበልሽ ደስ ይበልሽ ማርያም ደስ ይበልሽ..
12:59
Yealem tube የዓለም ትዩብ
Рет қаралды 45 М.
Aba Yohannes Tesfamariam Part 530 A  ''የተፈወሱ ሰዎች ምስክርነት''
47:49
ንስብከት ፖፕ ሽኖዳ 3ይ "ፊደልን መንፈስን" Sermon Pope Shenouda 3rd in Tigriyna
43:47
Eritrean Orthodox Tewahdo ቤት ፍቕሪ እግዚኣብሄር
Рет қаралды 3,3 М.
Это было очень близко...
00:10
Аришнев
Рет қаралды 5 МЛН