Aba Yohannes Tesfamariam Part 757 A ''ማራኪው''

  Рет қаралды 18,483

Translated title

Translated title

Күн бұрын

ሰዎች ባለማወቅ ለሰይጣን ሲሰግዱበት የኖረውና አባታችን አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም በሚሰጡት መንፈሳዊ አገልግሎት ፈጣሪያቸው እግዚአብሔር ብቻ መሆኑን አውቀው አምጥተው የጣሉት የባእድ አምልኮ እቃ

Пікірлер: 432
@mesrtasalf2122
@mesrtasalf2122 8 ай бұрын
ማራኪው አባ ዮሐንስ የኛ ልዩ አባት በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ8ቨ
@እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ8ቨ 4 жыл бұрын
የታሪክአባትኑርልን
@tigrayadey7559
@tigrayadey7559 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@tibletsintayo9135
@tibletsintayo9135 5 ай бұрын
Tamiranyaw.Abate.idime.yisetelen.nuruliny.abate.fawiso.yidrasilin
@TinaTina-nn4bf
@TinaTina-nn4bf 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@nddbdushdhdh1222
@nddbdushdhdh1222 4 жыл бұрын
አባታችን የበረሀው መናኝ እውነተኛው ባሀታው የክርስቶስ ሙሸራ የወንጌል ገበሬ የስደተኞች መፅናኛ ሺ አመት ያኑርልን መድሀኒአለም።
@touchtouch6430
@touchtouch6430 4 жыл бұрын
?????፨፧፨፧፧፧ቀዘወበበበሾፈቑወወ፣ወጰኸአ ጠጨጨኾ዆ቑቀቑቑወወወቑቑወወወወ፣፣ዐወወወወወወወዘበዘጨአሸሸጰሾሾሿቑሿወወወቍጨሰአአጸኸጸኦኦቀቋዠቨቨዘቀቧቧዘዘዘወዘዘዘዘዘኾዘዘዘዟዞወዠበበዠዘወ
@ewtsxwesa9251
@ewtsxwesa9251 4 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen talati dabilos hirir dibeni yebali Ameen Ameen Ameen eeellleeelllell
@የወቅሸቱቅድስገብሬኤልአን
@የወቅሸቱቅድስገብሬኤልአን 4 жыл бұрын
ገባ ገባ በሎ የተዋህዶ ልጆች የወንጌል ገበሬ የክርስቶስ ታማኝ አገልጋይ የሰላም አባት የፍቅር አባት የመነጋው ሰብሳቢ የሰደተኞች አጸናኝ እንኳን በሰላም መጡልን
@mehret.g2336
@mehret.g2336 4 жыл бұрын
Absolutely true.
@ariamg959
@ariamg959 4 жыл бұрын
Binazrawi beyiesus sim Amen 🙏🏽❤️
@tibletsintayo9135
@tibletsintayo9135 5 ай бұрын
Kale.hiwat.yasamalen.Abate❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@YwekeshtLij
@YwekeshtLij 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን
@ወቅሸትወቅሸት
@ወቅሸትወቅሸት 4 жыл бұрын
የወንገል ገብሬ ዘነኛው እወነተኛ የክርስቶስ ታማኝ አገልጋይ እንኳን በሰላም መጡልን
@tsegugemeda9299
@tsegugemeda9299 4 жыл бұрын
Tabaraku edeme yestwote abate
@መሲ-ኘ3ረ
@መሲ-ኘ3ረ 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን 🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹❤❤❤
@wandiff9950
@wandiff9950 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@genetdesta2704
@genetdesta2704 3 жыл бұрын
ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ለበረሃው መናኝ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ማራኪው ማራኪው ማራኪው ማራኪው ማራኪው ማራኪው ማራኪው ማራኪው ማራኪው ማራኪው ማራኪው ማራኪው ማራኪው ማራኪው ማራኪው ማራኪው ማራኪው ማራኪው ማራኪው ማራኪው ማራኪው ማራኪው ማራኪው ማራኪው ማራኪው ማራኪው ማራኪው ማራኪው
@alyanatsegaya271
@alyanatsegaya271 4 жыл бұрын
አሜን። አሜን። አሜን። ቃል ህውይት። ያስማልን። አባታችን። እግዚአብሔር። አምላክን። ይመስገን።
@udssdy2272
@udssdy2272 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር
@احمدعلي-غ7م5س
@احمدعلي-غ7م5س 4 жыл бұрын
አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባታችን ቃለ ህይወት ያሰሜልን
@adanasaganet4259
@adanasaganet4259 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገናሁ አባ
@sedetegewasdet4386
@sedetegewasdet4386 4 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
@የንግሥትልጅነኝያውምየድግ
@የንግሥትልጅነኝያውምየድግ 4 жыл бұрын
አባቴ ከወደኩበት በሥወላይ ያደረው መፈሥ ቅዱሥ አሥቶኛልና የወቅሸቱ ቅዱሥ ገብርኤል አሁንም አትተውኝ አባታችን የአገልግሎት ዘመኑን ያርዝምልን አባታችን የሁሉ አባት
@segenteklu839
@segenteklu839 4 жыл бұрын
አባታችን በእድሜናበጤና ያቛየልን
@እየሩስነኝየወንቅእሸቷ
@እየሩስነኝየወንቅእሸቷ 3 жыл бұрын
አሜን ቃለሕይወትያሰማልን አሜንአሜንአሜን የበረሀው መናኝየኛ ጀግናአባት
@michielmikael
@michielmikael 4 жыл бұрын
አባታችን ምንም እንከን የለላቸው በእግዚአብሔር የተሰጣቸው ጸጋ ነው የሚፍውሱት ሰዉን እያዳኑ እየመከሩ ወደ የቀና ምንገድ አየመሩን ይገኛሉ እና እባካቹ አባታችን አባ ዮውሃንስ ተሥፋማርያም የበርሃው መናኝ አትንኩልን ይህን የምታነቡ የሚመለከታቹ አካላት አባታቸን የሚቃወሙልን ስራት መያዝ አለባቸው እነዚ ሰርተው የማያውቁ ይልቅስ ሰረተው ይብሉ አባታችን አባ ዮውሃንሥን የሰሩት ከመስረቅ ወይም ከመንጠቅ አባቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ለኛ ሰደተኞች ሲል እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሺ አመት ያኑርልን አባታችን
@mektmekt496
@mektmekt496 4 жыл бұрын
የኛ አባት አባዮሐንስ የዎንጌል ገበሬ እድሜዎትን ያርዝምልን
@አቤቱመሬንይቅርበሌን
@አቤቱመሬንይቅርበሌን 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውትን ያሰማልን አሜን
@fas2559
@fas2559 4 жыл бұрын
አሜንአሜንአባታችበእድሜበፀጋያቆይልን
@bogibogi3330
@bogibogi3330 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እርጂም እድሜ ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን
@amareaklog3965
@amareaklog3965 4 жыл бұрын
አባታችን አባ ዮሀንስ እውነት የፈጠርከን ጌታ ምንም በስደት ሀገርላይ ሆኘ ብጨቅጭቅህም የአባታችንን አይናቸውን ሳታሳየኝ አትግደለኝ የወንቅሽት ገብርኤል። የልቤን ታውቃለህና
@dagmawittetemeke9530
@dagmawittetemeke9530 4 жыл бұрын
አባየ በጸሎቶት ያስቡኝ ለደጁም አብቀኝ አሜን አሜን አሜን
@ቅዱስአማኑኤልአባቴ
@ቅዱስአማኑኤልአባቴ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባየ ቃለ ሂወት ያስማልን አባታችን
@samyaala7320
@samyaala7320 4 жыл бұрын
አባታችን የበረው መናኝ የወንጌል ገበሬ የክርስቶስ ሙሽራ የስደተኞች አፀናኝ የ8ኛው ሺ ሀዋርያ በእድሜ በጤና ያቆይል ጥላቶቻችሁ. ከግራችሁ ስር ይውደቁ ድንግል ማርያም በወንቅሸት ያሉ አባቶቻን እናቶቻን ጠብቂልን ቅዱስ ገብርኤል ገዳማችንን ሰላም አድርግልን
@ኢየሱስክርስቶስየጌቶ-በ5ረ
@ኢየሱስክርስቶስየጌቶ-በ5ረ 4 жыл бұрын
አፈር ይብሉ የሰይጣን ማህበርተኞች የኔ ቅዱስ አባት ምነው ከስደት ተመልሸ እሰወን አይቸ ገብርኤልን ተሳልሜ በሞትኩ አይቆጨኝም ነበር መምጫ አጥቸ ሳለቅስ ምገድ ታግዶብኝ አባቴ አይርሱን
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@aamooo5807
@aamooo5807 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን አሜን አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለህይወትንያሰማልን 😭😭😭
@Enat-gs4ju
@Enat-gs4ju 4 жыл бұрын
አሜን አሜንአሜንአሜን
@ትግሰትየማርያምልጅ
@ትግሰትየማርያምልጅ 4 жыл бұрын
እሰኪ በስመአብ ብዬ ልጀምር ሰላምታ የወቅሸት ገብርኤል የታዬን አደራ ማራኪው ዮሐንስ ጀግናው ባህታዊ ምሳሌ የለህ እር ያተሰ ይለያል የፍቅር የሰላም የትህትና አባት አባ ዮሐንስ አባ ዮሐንስ አባ ዮሐንስ ልየ ነህ አባቴ እመብርሃን የኔን እድሜ ለእርሶ ሰጥታ ታኑርልኝ
@vipku1550
@vipku1550 3 жыл бұрын
አሜን አባዬ ቃለህወት ያሰማልን አባዬ የወንቅሸት ቅዱሱ ገብርኤል ይጠብቅልን አሜን እድሜዎትን ረጅም ያርግልን አሜንአሜን አሜን
@MastewalJenberu
@MastewalJenberu 4 ай бұрын
ማራኪው የኛ አባት የስደተኛች አባት ዘላለም ያኑርልን እድሜና ጤና ይስጥልን ጥላታቸውን የግራቸው መረገጫ ያድርግልን አሜን
@ኤፍታህሠብሪና
@ኤፍታህሠብሪና 4 жыл бұрын
አባታችን አባ ይዋንሥ በረከታቸው ፀሎታቸው ይደርብን አሜን ፫ አባ ይዋንሥ እረጅም እድሜን ይሥጥልኝ አሜን ፫
@messmess4257
@messmess4257 4 жыл бұрын
አባታችን በድማ በጠጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@kasechtesfaye4731
@kasechtesfaye4731 4 жыл бұрын
ውይ አምላኬ እነሱን ያፍርሳቸው የራማው መላእክት ቅዱስ ገብርኤል የኔታየ ኑሩልን ቅዱስ ገብርኤል እያለ ምንም አይሆንም ገዳማችን እነሱን ያፈርሳል የድንግል ማርያም ልጅ ቅናት ነዉ ስለተበለጡ ነዉ እግዚአብሔር ካልስጣቸው ጸጋውን ምን ይደረግ እግዚኦ የሳጥናኤል ልጆች ተንጫጬ ከመአቱ ሰውረን. ቅጥል እርር ይበሉ እግዚአብሔር ን የያዘ ሁሉ ያሸንፋል የሳጥናኤል ግብር አበሮች ይውጣላችሁ ወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ይህን ይመስላል ታሪኩ K E T
@የአብስራእናትእሙ
@የአብስራእናትእሙ 4 жыл бұрын
አሜንንንንን
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 3 жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@Katherine_key1315
@Katherine_key1315 4 жыл бұрын
አባየ እግዚአብሔርን ናፍቃችሁን ነበር እንኳንም በሰላም መጣችሁልን የስደተኞች መጽናኛችን የተከፉት መጽናኛ የድሖች መጠጊያ የሠላም አባት🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@BulchaZenebech-fl9mb
@BulchaZenebech-fl9mb 7 ай бұрын
የበረሀዉ መናኝ የተዋኢዶ ኮኮብ ማራኪዉ ባህታዊ የስደተኞች ተስፋ ኑሩልን
@ቃልኪዳንወለተስላሴ
@ቃልኪዳንወለተስላሴ 4 жыл бұрын
አባታችን የኛ እንቁ ዘላለም ኑሩልን መምህረ ትህትና እንወደወታለን አባታችን እውነትም ማራኪ ነዎት
@shibrakonjo
@shibrakonjo 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን
@memeke5620
@memeke5620 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባዬ እግዜያብሄር ይጠብቅልን የማቶሳላ እድሜ ይሰጥልን እግዜያብሄር
@መታገስመልካምነው
@መታገስመልካምነው 4 жыл бұрын
አቤቱ ማረን ጌታሆይ ይቅር በለን ጌታሆይ
@dhrtgfvgfhfyh2677
@dhrtgfvgfhfyh2677 4 жыл бұрын
አባታችን የበረሐው መናኝ ልቀ አእላፊ ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም የኛ ስጦታችን ሺ አመት ንገስልን አባታችን አባ ዮሐንስን የሰጠን አምላካችን ፈጣርያችን ክቢርና ምስጋና ይዲረስለት ስለ አባ ዮሐንስን ለመግለፂ ቃላት የለኝም
@እመቤትውድየ
@እመቤትውድየ 4 жыл бұрын
አባታችን በእውነት እድሜ ይስጠወት
@rollamall1207
@rollamall1207 4 жыл бұрын
እዴሜ ይስጢት ወቅሽት ቅዱስ ገብሌል አሜን
@tirhasgrmay6669
@tirhasgrmay6669 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እጹብ ድንቅ ነው በእውነት አባታችን የበረሀው መናኝ ሺ አመት ያኑርልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን በእውነት በወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ላልተፈወሰ ሰው የለም እግዚአብሔር በአባታችን አድሮ ስለሚፈውሰን ለእግዚአብሔር አምላክ ክብሪ ና ምስጋና ይድረሰው አባታችን የበረሀው መናኝ በአሉበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሺ አመት ያኑርልን ጠላታቸውን በቆፈሩት ጉድጓድ ይጣልልን
@adenyoutube1357
@adenyoutube1357 3 жыл бұрын
እፁብ እፁብ ድንቅ ነው እግዛብሔር የተመሰገነ ይሁን ወነሸቅሸት ምድራዊ ገነት
@kassahunnigusie3406
@kassahunnigusie3406 4 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ጠላትወትን የእግርዎ መረገጫ ያድርግልን ቸሩ መድሐኒአለም አሜን
@serlemvip1018
@serlemvip1018 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባዬ እንኳን አደረሰዎት
@weynuzewide3845
@weynuzewide3845 3 жыл бұрын
ቃልህይውት ያስማልንአባታችን
@rozayeslasabarya3467
@rozayeslasabarya3467 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን የበረሀው መናኝ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሽ አመት ኑሩልን አሜን አሜን አሜን
@ስዴወለተኢየሱስ
@ስዴወለተኢየሱስ 4 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@tigsityoutubetigsit6623
@tigsityoutubetigsit6623 4 жыл бұрын
ክብረ ውዳሴ ለድንግል ማርያም ልጅ ለእየሱስ ከርስቶስ ይሁን አሜን (3)ለንስሀ ሞት ያብቃን አሜን (3)
@eleeni7124
@eleeni7124 4 жыл бұрын
ገና ይበዛሉ የድንግል ልጆ ጠላቶቿ ይነዳሉ አይዞት አባታችን ድንግል ከርሶ ጋር ናት ቃለ እይአትን ያሰማልን ለአባታችን ጸጋውን ብዝት ያድርግሎት አሜን አሜን አሜን
@ፂወን-ቈ2ጰ
@ፂወን-ቈ2ጰ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የስደቶኞች ተስፋችን መፅናኛችን ጥላት ቢወራጭ በቆፈረዎ ጉድጎድ ይገባን ቸሩ መድሃኒአለም ዝም አየይልም ይፈርዳን
@meirafienegate432
@meirafienegate432 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የበረሃው መናኝ የሥላሴ ባሪያ የወንጌል ገበሬ አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።የአገልግሎት ዘመኖትን ሺህ አመት ያርዝምሎት።
@ሰላምወለተስላሴየማርያምል
@ሰላምወለተስላሴየማርያምል 4 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የበረሀው መናኝ ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባዮሐንስ ተስፍ ማርያም እንወደወታለን ♥♥♥ሺ አመት ነሩልን ጠላታቸውን ከምድረ ገፅ ያጥፍልን አሜን አሜን አሜን
@AAl-it1gp
@AAl-it1gp 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰለሁሉም ነገረ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን። አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@ማህተቤክብሬነው-ፀ8ዘ
@ማህተቤክብሬነው-ፀ8ዘ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን አባየ
@ግእዝ.ሀ.ግእዝ
@ግእዝ.ሀ.ግእዝ 4 жыл бұрын
ቃለህይወትያሠማልን አባታቺን አባዬሀንሥ ተሥፍማሪያም እውነተኛባእታውያን የሥደተኞቺ አባት ሽአመትኑሩልን
@ሀይልየእግዜያብሔርነውተዋ
@ሀይልየእግዜያብሔርነውተዋ 4 жыл бұрын
እግዜያብሔር ይመስገን እፁብ ድንቅ ነው የእግዜያብሔር ስራ ማራኪው የበርሃው መናኝ ዝነኛው ዮሃንስ እድሜ አችውን ያርዝምልኝ ኑሩልን አባታችን ፣ እርሰዎን የሰጠን እግዜያብሔር ነው እርሱ ይጠብቅልን ባለው ለታችን ነውት ከአባት በላይ አባት የውንቅሸት መስራች !! > ብርሳሽ ቀኝ ትርሳኝ !!
@woyensheteshete9240
@woyensheteshete9240 4 жыл бұрын
አባታችን አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም ሺ ዓመት ያኑሮት በሰዉ ላይ እያደረ የሚፈታተኖትን ጠላት ዳቢሎስን እስከ ጭፍራዉ እስከ ሰራዊቱ የእግሮት መረጋገጫ ያድርጉለት የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል በዙሪያዎት ይቁምሎት አሜንንንን
@ንግስቲኣረጋዊ
@ንግስቲኣረጋዊ 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የኣገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን በእውነት ማራኪው የኛኩራት የቤተክርስትያን እንቊ ኣባዬ ሰላምዎት ይብዛልን ጠላታችን ኣፈረ እስኪ እርርር ይበል ተሸነፈ እኮ ኣባዬ ከኔን እድሜ ቀንሶ የልጅነት እድሜ ይስጥልን
@thubiathubia4505
@thubiathubia4505 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታጀን ብፀሎቲከም አሲብኞ አባታጀን ዉ፣ሀይማኖት
@asadeteshome1114
@asadeteshome1114 4 жыл бұрын
ማራኪው የበረሀው መናኝ የኛ አባታ ሺ አመት ኑሩልን በእውነት አባታችን መኩሪያችን ነሁ እግዚአቢሄር እርጂም እድሜ ከጤናጋ ከፀጋጋ ይሰጥልን
@ቅድሥትሆይለምኝልኝቅድሥት
@ቅድሥትሆይለምኝልኝቅድሥት 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመሥገን እግዚአብሄር ይመሥገን እግዚአብሄር ይመሥገን አባ እንኳን ደህና መጡ አባታችን ሽ አመት ያኑርልን
@ህንጻማርያምተስፋይ
@ህንጻማርያምተስፋይ 4 жыл бұрын
ማራኪው የበረሃው መናኝ አባታች ሺ ኣመት ንሩልን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን ኣሜን
@zegashzegash9505
@zegashzegash9505 4 жыл бұрын
አባቴ እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ ቃለ ሒወትን ያሰማልን አባታችን ወላዲተ አምላክ ትጠብቅልን አስቡኝ እህተ ሚካኤል እህተ ገብረኤል እያላችሁ አባቴ
@nardoskittygamer7176
@nardoskittygamer7176 4 жыл бұрын
አባታችን አባ ዮሀንስ ተስፋማሪያም አሁንም ጠላት ዲያቢሎስን የሚያርበደብዱበትን ሀይል ጉልበት ፀጋ እግዝያብሄር ይጨምርልዎ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ገብርኤል ጥላከለላ ይሁንልዎ
@amakelechgebrehiwotashagre2204
@amakelechgebrehiwotashagre2204 4 жыл бұрын
ስለ አባታችን መልካም ስራ የእውነት አምላክ የስማይ አባታችን መንግስተ።ስማያትን።ያውርስልን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤
@ሜሮንየሚካኤል
@ሜሮንየሚካኤል 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልክ አባታችን የኦርቶዶክስ አርበኛ ታላቁ አባታችን
@getnetmelktsedik2838
@getnetmelktsedik2838 4 жыл бұрын
የኔ ጌታ የበረሃው መናኝ አባ ዩሀንስ ጠላት እርር ድብን ይበል በእድሜ ላይ እድሜ ይስጥወት አይዝወት ይበርቱ እግዚአብሔር ከእርስዎ ጋር ነው ይኑሩልን ጠላት ይፈር
@ፍቅርህበልቤፀናይወት
@ፍቅርህበልቤፀናይወት 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይግስጥልን ያጥፍልን ከአለም ላይ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እርጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ኑሩልን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@dsd3201
@dsd3201 4 жыл бұрын
እፅብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ አባታችን ኑሩልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@mek1252
@mek1252 4 жыл бұрын
ክብርና አምልኮ ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን እርሥወን የሠጠን አምላክ በዚህ ዘመን የኔን እድሜ ይሥጥልኝ የኔንም ቤተሠብ ቀይርዉልኝ ወደ እግዚያብሄር ተመልሠዉ ልኝ ደሥ ብሎኝል እድሚወትን ያርዝምልን አባየ
@hhgdhhhd4935
@hhgdhhhd4935 3 жыл бұрын
ማራኪዉ ባህታዊ ኣባዬ ለስጠን ኣምላክ ይክበሪ ይመስገን
@yeshiebre7300
@yeshiebre7300 4 жыл бұрын
ረአባቴ በረከተወት ይደርብኝ ፈውሱኝ በተሰጠወት ፀጋ ለካ ሰው ጠፍቷልሳ የራማው ልልዑል ይድረስልን
@LinaLina-xf8uj
@LinaLina-xf8uj 4 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንአሜንጥላትዳቢሎስተማረከበበረሀዉመናኝእባናፀሎት፣በወቅሸትገብሬልአማላጂነት፣በዲግልማርያምአማላጂነት፣በልጇቸርነትጥላትተቃጠለአባታችንኑርልንዘላለም
@temesgenamlake836
@temesgenamlake836 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ኣባየ በፀሎታቹ ኣስቡኝ ኣባየ የፍቅር የሰላም የድህነት ታላቅ ኣባታችን 1000 ኑሩልኝ🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@ወለተትሳኤወለተትሳኤ
@ወለተትሳኤወለተትሳኤ 4 жыл бұрын
አባዬ እንኳን ደህና መጡልን መጽናኛችን አባዬ ይህን ድንቅ እጹብ ነው ወርቅሸት ገዳም በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን አባዬ እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ7ለ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ7ለ 4 жыл бұрын
በእውነት አባታችን ቃላት የለኝም እስከዛሬ ድረስ ትምህርቶትና ገባ እልና ገና አምስት ደቂቃ ሳይሞላው እወጣ ነበር አሁን ግን እየወረረኝ እየሰገጠጠኝ ጨክኜ ጨርሸዋለሁ አባታችን በስደት ያልነው ልጆችህ በፀሎታችሁ አስቡን እግዚአብሄርን ነው እምላችሁ ስብከታቸውን ለማዳመጥ ስገባ በቶሎ ብዬ ነው የምወጣው እባኮት አባቴ ስሜ ወለ ተ ጊወርጊስ ነው በፀሎታችሀ አስቡኝ በግድ ጨረስኩት እረጅም እድሜ ይስጥልን በእውነት ቃላት የለኝም
@Katherine_key1315
@Katherine_key1315 4 жыл бұрын
@@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ7ለ የፈውሥ ሥረአት ላይ ግቢና ሕይ አወ ሠይጣን ላያሣይሽ ይችላል እንደምንም ብለሽ ጨርሽው እኔም የተፈወሥኩት የፈውሥ ስረአት አይቸነው ለእግዚአብሄር ክብር ምሥጋና ይግባው አባታችንን የሠጠን አምላክ ።
@kidsitabay9792
@kidsitabay9792 4 жыл бұрын
አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የአበታችን እንባ አና ፀሎት የወንቅሸቱ ቅዱስ ገበሬኤል ለኔም ደረሶልኘአል የአባቴ የናቱ እናት ዛአረ ነበረ ልብሱም ቤተሰቦቸ ሂደዉ ልብሱን ወንቅሸት ወሰዱት አሁን ተፈዉሰናአል እግዚሀብሔረ ይመሰገን የወነቅሸት ቅዱስ ገብሬኤል የበረሀዉ መናኘ እንባ እና ፀሎት ደረሶልኘአል አልልልልልልልል ከብረ ምስገና ይሁን
@sedetegewasdet4386
@sedetegewasdet4386 4 жыл бұрын
ለወንቅሸት ገብርኤል ደጁን የናፈቃችሁ እንደኔ እግዚአብሔር ለደጁ ያብቃን አሜን
@atakltikiflay6371
@atakltikiflay6371 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@hhgdhhhd4935
@hhgdhhhd4935 3 жыл бұрын
ኣባታች በእዉነት ልዬ ኣባታችን እድማቸዉ ያሪዢመልኝ ሰይጣን ጉዱ ወጣ በወንቅሸት ቅዱስ ገብሪኤል ገዳም በበሪሃዉ መናኝ ፆሎቶ ይህ ተመለከቱ የእንባ ዉጠት ነዉ እግዚኣብሔር ይመስገን ጠላት በቆፈሪከዉ ጉድጋድ ትገባለህ
@ወሎየዋቁጥር2
@ወሎየዋቁጥር2 4 жыл бұрын
አባየ እድሜና ጤና ይስጥልኝ አባ በጸሎት አስቡኝ
@sedetegewasdet4386
@sedetegewasdet4386 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@michielmikael
@michielmikael 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አባታችን ሺ አመት ያኑርልን ሀቀኛ አባት የእግዚአብሔር ምርጥ እቃ ናቸው
@bethyhabeshawit4816
@bethyhabeshawit4816 4 жыл бұрын
አባታችን ኑሩልን
@ወለተስላሴ-ሰ5መ
@ወለተስላሴ-ሰ5መ 2 жыл бұрын
ማሪኪው የበረሀው መናኝ
@mizangebru6823
@mizangebru6823 4 жыл бұрын
አዎን አባታችን ማራኪዉ ክብር ለእግዚአብሔር። አሜን አይዘዎት ።
@eyerusabere4772
@eyerusabere4772 4 жыл бұрын
አባታችን የፍቅር አባት የሰላም ተምሳሌት የእግዚአብሔር አገልጋይ ታማኝ ሐዋርያ እድሜና ጤናን ይስጥዋት
@pierreishak5043
@pierreishak5043 4 жыл бұрын
አባታቺን አባ ዮሀኒስ ተስፋ ማሪያም የበርሀው መናኝ እውነተኝው ባሀታው የክስቶ ስ ሙሸራ የወንጌል አርበኝ እግዚብሔር እደሜእና ጤና ይስጥልን አባታቺ ለተጨነቀነው ደራሽ ሺ አመት ኑርልን አሜን የበርሀው መናኝ ቅዱስ ገብርኤል አባቲ ለደጅህ አብቃኝ ።
@ፂወን-ቈ2ጰ
@ፂወን-ቈ2ጰ 4 жыл бұрын
የክርስቶስ ወታደር የታሪክ ባለቤት ስራው ምስክርነው በተግባር ያሳየን አባታችን ሺአመት ኑሩልን ጥላቶዎት ከእግሮዎ መርገጫ ይጣልልን አሜን
@AlamAlam-gs2dt
@AlamAlam-gs2dt 4 жыл бұрын
አባታችን፡እመቤቴ፡ማሪያም፡ትጠብቅልን፡አሜን አሜን አሜን
@flldsf9791
@flldsf9791 4 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን ቃለህወተ ያስማልን አባዬዬዬዬዬ
@hasnaasna5359
@hasnaasna5359 3 жыл бұрын
እግዛአብሔር ይመሰገን አባየን ሰለሰጠን
Aba Yohannes Tesfamariam Part 907 A ''አስደናቂው ገዳም''
1:30:50
Aba Yohannes Tesfamariam
Рет қаралды 49 М.
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
00:34
Ouch.. 🤕⚽️
00:25
Celine Dept
Рет қаралды 19 МЛН
"كان عليّ أكل بقايا الطعام قبل هذا اليوم 🥹"
00:40
Holly Wolly Bow Arabic
Рет қаралды 14 МЛН
ጥቅምት 12 የተለያዩ መረጃዎች ጎጃም
Nuhamen12 ኑሃሚን
Рет қаралды 529
ብስቕታ ምቅጽጻዕ
17:09
Robel Wisdom
Рет қаралды 33 М.
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
00:34