''አቤቱ ፈውሰኝ'' የአባታችን የአባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም መዝሙር ቁጥር 6

  Рет қаралды 672,578

Aba Yohannes Tesfamariam

Aba Yohannes Tesfamariam

3 жыл бұрын

''አቤቱ ፈውሰኝ'' የአባታችን የአባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም መዝሙር ቁጥር 6
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም መስራችና አበምኔት
ድኅረ ገጻችን ይጎብኙ= abayohannes.com/
በ Facebook Live ይከታተሉ፡፡ / aba-yohannes-tesfamari...
ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በKZbin እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.

Пікірлер: 1 100
@user-xj3lt9tt3n
@user-xj3lt9tt3n 3 жыл бұрын
አባዬ እንኳን ደህና መጡልን የኛ ሰሰት የኛ እቁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት የወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤልን አምላከ ዮሐንስ እኔን ሀጥያተኛ ልጅህን ፈውሰኝ ሰራኝ እደገና ✝️✝️✝️
@user-px1rz7bh5i
@user-px1rz7bh5i 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@almazdoga594
@almazdoga594 3 жыл бұрын
የበረሀው መናኝ ዳግማዊ ቅድስ ዮሐንስ ዘማሪው ሰባኪው ፈዋሹ አባዬዬዬ ሺ አመት ኑሩልን
@user-nk3ey5qq8n
@user-nk3ey5qq8n 3 жыл бұрын
ወንቅሸትንታምረኛውገዳምሳላይእንዳልሞትበንባህበጾለትህየበረሀውመናኝየንታየጠብቀን
@almazdoga594
@almazdoga594 3 жыл бұрын
@@user-nk3ey5qq8n አሜን አሜን አሜን
@user-up2xr1mv9p
@user-up2xr1mv9p 3 жыл бұрын
አሜን፫🙏🙏🙏
@hurmagoodhabasi2259
@hurmagoodhabasi2259 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@fhidfyu587
@fhidfyu587 3 жыл бұрын
አሜን
@atsedebizuneh4818
@atsedebizuneh4818 Жыл бұрын
እልልልል አባታችን አባይሗንሰ ተስፍማርያም እርጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጠዎት ወንቅሸትቅዱስገብርኤል ይጠብቀዎት የህዝብ ክርስቲያንኑ አስተማሪ ናመካሪ እደስዎ ያሉ የሐይማኖት አባት ለቤተክርስቲያን ያስፈልጋል ዝማሬ መላክት ያሰማልን አሌሉያ አሌሉያ እግዚአብሔር ሰላም ለኢትዮጵያ 🙏🙏🙏👍🙏🙏🙏💚💛❤️
@selamselam9727
@selamselam9727 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባዬዬዬዬ የስደት ስንቃችን አንተ ለኔ ምስጋናዬ ነህ መመኪያዬ ጋሻዬ ስልህ በሽታየ ፀንቶ ደከመ ጉልበቴ ካልጋላይ ተጣብቆ ከሳ ሰውነቴ አቤቱ ፈውሰኝ እኔም እድናለሁ አድነኝ ጌታዬ እረኛዬ ስልህ እኖራለሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንት የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን አባዬ ልዩ ስጦታችን መዝሙሩን ስሰማ ውስጤ ደስታ በሰላም ይሞላል አባዬ በእድሜና በጤና ያኑርልን እንወዶታለን !!!
@yohannestekle2652
@yohannestekle2652 3 жыл бұрын
አባቴ የስደተኞች አባት ሺ አመት ኑሩልን
@bertukanmulatu5141
@bertukanmulatu5141 3 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN 🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤️
@ghgggghhj6449
@ghgggghhj6449 3 жыл бұрын
አባታችን ዝማሬ መላእት ያሰማልን። ጸጋዎን ያብዛላችሁ በድሜ በጤና ይጣብቅልን ቅዱስ ገብርኤል ሺ አመት ኑሩልን
@bertukanmulatu5141
@bertukanmulatu5141 3 жыл бұрын
@@ghgggghhj6449 AMEN AMEN AMEN 🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤️
@sabiyaiaff5856
@sabiyaiaff5856 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@zalankhan6478
@zalankhan6478 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@saara5070
@saara5070 3 жыл бұрын
አባዬ አባዬ አባዬ አባዬ አባዬ አባዬ አባዬ አባዬ አባዬ አባዬ አባዬ አባዬ አባዬ አባዬ አባዬ እኔስ ይናፍቅኝ ነገር ባባይ እጅ መባርክ ነው አባዬን ባይኒ ማየት
@amirelove812
@amirelove812 2 жыл бұрын
አባየ የስደተኖች። አበት ሽአመት ኑርልኝ። አባይ። በፃሎት እስቡልኝ። ቤተስቦቸኝ። ወድሜ በሰው አገር ታሞብኛል። የሞት ደብዳቤን ቅደድልኝ ቅድስ ገብሬኤል
@user-ij8hm7lz1b
@user-ij8hm7lz1b 3 жыл бұрын
አባዬ የስደተኖች ተስፋ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን
@user-uv1fe3ft9f
@user-uv1fe3ft9f 3 жыл бұрын
ተስፍችን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ እጅ ሰዉ አይደለም በእርግጥ እግዚአብሔር በቅዱስ ገብርኤል አማላጅነት በእሳቸዉ ላይ አድሮ ስራ እየሰራልን ነዉ
@user-nk3ey5qq8n
@user-nk3ey5qq8n 3 жыл бұрын
ልልልልልልልልልልልልልልልል
@user-yc6zs8cg6t
@user-yc6zs8cg6t 3 жыл бұрын
@@user-uv1fe3ft9f❤
@natur.uu7yu7yniguse59
@natur.uu7yu7yniguse59 3 жыл бұрын
የበረሀው መናኝ አባ ዩሐንስ ተስፋ ማርያም ዘላለም ኑሩልን እመቤቴ ማርያም ትጠብቆት እህተ ማርያም ነኝ በፀሎቶ አስቡኝ
@yewonkeshtukidusgebralante8990
@yewonkeshtukidusgebralante8990 3 жыл бұрын
የኛ አባት እልፉ አልዕፉ አመት ይኑሩልን ጠላትዎት ብን ትን ብሎ ይጥፋ አሜን
@hallehalle1981
@hallehalle1981 3 жыл бұрын
አባዬ የኔ ልዩ አባት በርክተወት ይደረሰኝ
@user-nk3ey5qq8n
@user-nk3ey5qq8n 3 жыл бұрын
@@hallehalle1981 አሜን
@fujhuj206
@fujhuj206 3 жыл бұрын
Tedi
@ffddoopp3871
@ffddoopp3871 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@Maraki21
@Maraki21 2 жыл бұрын
@@hallehalle1981 ቤተሰብ እንሁን 🙏
@fthbqefgf6406
@fthbqefgf6406 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኑሩልን 🕊🕊🌻🌾🌾🌾🌾
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 3 жыл бұрын
የኛ አባት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏 በእድሜ በጤና ኑሩልን ተስፋችን 💐💐💐 ጠላትዎ አይኑን ጨለማ ጉልበቱን ቄጤማ ያድርግልን 🤲🤲🤲
@kwtkwt6841
@kwtkwt6841 2 жыл бұрын
AmenSmenSmen ellllllllellllllellllll zamar melayot yasemaleng
@ftryywkl1938
@ftryywkl1938 2 жыл бұрын
አባታለሜ ዝማሪ መላአክት ያሰማልን የሰደተኝች ተሰፍ ነፍ አመት ኑሩልን የበረሀው መናኝ የታሪክ አባት አባታችን አባ የኋኔሰተሰፍ ማሪያም እርሶን የምገልፅበት ቃላት የለኝም እንወዶታለን ጠላቶትን ከግሮስራ ይጣልሎት ይጣልሎት
@user-do9yx2io1t
@user-do9yx2io1t 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን😭😭😭🙏🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@user-hm6nv6gp3m
@user-hm6nv6gp3m 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላይክት ያሠማልን አባታችን
@alemchane3989
@alemchane3989 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏
@sawrtysaerty7253
@sawrtysaerty7253 3 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲💔💔
@cliudhd2331
@cliudhd2331 3 жыл бұрын
እልልልልልልል ኣባየ 1000 ኣመት ይኑርልን በፀለትዎ ያስቡን።
@sawrtysaerty7253
@sawrtysaerty7253 3 жыл бұрын
❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🙏
@user-kl8le3vo9f
@user-kl8le3vo9f 3 жыл бұрын
አባዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰመልን እርጂም እድሜና ጤና ይስጥልን የማቱላሳን እድሜ ያድለዎት አሜን ፫
@bogibogi3330
@bogibogi3330 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን የኛ ንቁ አባታችን
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን።ዝማሬመላእክትያስማልን ።እባታችን።ልልልልልልልል።እባታችን።እሜንን
@user-yo4kw9im5b
@user-yo4kw9im5b 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለአባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅል ጠላታቸው እግራቸው ስር ይጣልልን ❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 👏👏👏👏❤️❤️❤️👏👏👏
@user-nk3ey5qq8n
@user-nk3ey5qq8n 3 жыл бұрын
ልልልልልልልልአሜን
@user-db7bm9xk5p
@user-db7bm9xk5p 3 жыл бұрын
ኣባታችን የተዋህዶ እንቁ. ነፊፊፊፊፊ ኣመት ኑርልን
@Alemf2k
@Alemf2k Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልል አባዬ እረጅም እድሜ ያድሎት የስደተኛ ተስፋ ኖት ወቅሸት ለደህ ፍቃህ ሆና የልቤን መሻት ፈፅምኝ ልመስክርልህ😢 ሰው አድርገኝ
@dhaledra6833
@dhaledra6833 3 жыл бұрын
አሜን ፫ አንተ ለኔ ምስጋናይ ነህ መመኪይ ጋሻይ ስልህ በሽታይ ጸንቶ ደከመ ጉልበቴ ካልጋላይ ተጣብቆ ከሳ ሰውነቴ አቤቱ ፍውሰኝ እኔም እድናለሁ እረኛይ ስልህ እኖራለሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልበእውነት ላባታችን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን 🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌹🌹🌹🌷🌷🌹🌹🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@user-iq1ky3px5u
@user-iq1ky3px5u 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን የሰላም የፍቅር የትኅትና አባት የበርሐው መናኝ የጫካው አንበሳ የአለም ብርሐን የ21ኛው ክፍለ ዘመን ሐዋርያ አባዬ የኛ መመኪያችን ልዩ ስጦታችን ሂወታችን ለኛ ለሰደተኞች ከቶ ሰለእርሶ ቃላት ያጥርብኛል ዘላለም ያኑርልን ጠላቶችዋትን እግርት ስር ይጣልልን እግዚአብሔር አምላክ
@user-en4lg1yq2w
@user-en4lg1yq2w 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባዬዬዬ አባታችን ፈጣሪ ይጠብቅልን የሰላም አባት የበረሀው መናኝ
@user-rd2cv7ik2w
@user-rd2cv7ik2w 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልል ዝማሪይ መላክት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን የአባይሃንስ ተስፍ ማርያም በርከትሁ ይደርብን
@Efrata210
@Efrata210 3 жыл бұрын
ኣባየ የ እግዚአብሔር መልእክተኛ የ ማቱሳላን እድሜ ይስጥዎት 😍🍀😍🙏🏽.
@shecolendeshaw7901
@shecolendeshaw7901 3 жыл бұрын
አባዬ የኔ ተሥፋ ልዩ ሥጦታችን ሥጨነቅ ሥከፋ የምፅናናበት መዝሙር አባዬ እድሜዎትን ያርዝምልን ይህን የኛን እድል ለወደፊት የሚመጠው ትውልድ እንዲያገኘው እድሜዎትን የማቱሣላ ይሆንልን አባዬ የሥደት ሥንቄ👏
@gurshagur7528
@gurshagur7528 3 жыл бұрын
⛪⛪ዝማሬ መላይክያ ሰማ ልን አባታችን
@user-lw3rr4bl7h
@user-lw3rr4bl7h 3 жыл бұрын
አሜን አባ አል ልል ልል ልል ልል ልል ልል
@user-fj7jy7fq3j
@user-fj7jy7fq3j 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጸጋዎትን ያብዛሎትትትትት💚💛❤
@medhanieghirmayabera8839
@medhanieghirmayabera8839 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኣባታችን
@sallamkann3472
@sallamkann3472 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Maraki21
@Maraki21 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን 🙏
@mdjac7814
@mdjac7814 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን የኛ እንቁ በቤቱ ያቆይልን እድሜና ጤና ይስጥልን የበርሀዉ መናኝ ጀግናዉ ባህታዉይ የጫካዉ አንበሳ የወንጌል ገበሬ የስላሴ ባርያ ልዩ ስጦታችን ሺ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን
@betelehemworkugetahun6366
@betelehemworkugetahun6366 3 жыл бұрын
የበረሃው መናኝ አባታችን አባ ዮአኒስ ተ/ማሪያሞ ለዝማሪው ቃል ሂወት መልአክት ያሠማልኝ እድሜ ጤና ጨምሮ ይሰጥልኝ
@helinagetachew3685
@helinagetachew3685 3 жыл бұрын
ዝማሬ መልአክት ያሠማልን አባታችን እንቁ መምህሬ አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ ነው የህይወት ምግብ ነው ቃሉ አባታችን ሺህህህህህህህህህ አመት ያኑርልን ፀሎቶት በረከቶት አይለየን አባታችን በረከታችን ኑሩልን
@yohanneswasie2418
@yohanneswasie2418 3 жыл бұрын
I have a great respect for All Aba yohannes spiritual song. Because, i,m so endured when i listen any aba yohannes mezmur.
@tarekegndeginet161
@tarekegndeginet161 3 жыл бұрын
Tu est sūr
@user-nn9dw4vn9v
@user-nn9dw4vn9v 2 жыл бұрын
በየበረሀው መናኚዳግምዋ ቅድስትሺአመት ዮሐንስዝማሪው ሰባኪዎች ፈዋሺ አባዬዬዬ ኑሩልን ክፉ አይካብን አባዬ የኛአባት እንወዳችሀለን
@LinaLina-xf8uj
@LinaLina-xf8uj 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልየበረሀዉመናኝ፣አባቴ፣ዝማሪመላእክትንያሰማልን፣በእዲሜበጤናኑሩልን፣የስደተኞችመፅናኛ፣አባየበፀሎተወአይርሱኝ፣💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@mulu109
@mulu109 3 жыл бұрын
አባዬ የስደተኞች አባት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜዎትን ያርዝምልን አባዬ
@bellatbellat8325
@bellatbellat8325 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክ በፀሎት ያስቡን
@eyeruseyerus4712
@eyeruseyerus4712 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባዬ በእወነት እኔ ቃላት የለኝም ሺ አመት ኑሩልነ እድሜ እና ጤና ይሰጥልነ
@user-ys8qt6bi6v
@user-ys8qt6bi6v 3 жыл бұрын
Temesgen getaye lezich dekika ekf dgf adrgo yaderesen amen amen amen Keri Zemenachnn ezgabiher ybarkln amen amen amen abatachen rejm edme ena tena ysttln fetari amen amen amen yerso tselot legnam ydresln amen amen amen
@yewonkeshtukidusgebralante8990
@yewonkeshtukidusgebralante8990 3 жыл бұрын
የበርሃዉ መናኝ አባቴ ግርማ ሞገሴ አለኝታየ ክብሬ መፅናኛየ በእዉነት አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን አሜን፫
@abaylaaluma8482
@abaylaaluma8482 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@berhanudagnew4402
@berhanudagnew4402 3 жыл бұрын
ጸጋ በረከትዎት ይድረሰን እንቁ አባታችን። አሜን!!!
@gff7556
@gff7556 Жыл бұрын
ፀጋ በረከትዎ ይድርሰን እንቁ አባታችን አሜን አምላከ ይሀንሰ ተስደት በሰላም መልሰኝ ተሰደት መልሰ የተሻለ ኑሮ ሰጠኝ
@user-rg9mb1mz4h
@user-rg9mb1mz4h 3 жыл бұрын
እልልልልል .ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እድሜ በፀጋ ያቆይልን አ ባዬ.መፅናኛዬ ልዩ አባት
@hayah5725
@hayah5725 3 жыл бұрын
አባዬዬዬዬዬ ቃላት አጠረኝ ማን ብዬ ልጥራሁ ማንስ ብዬ ልርካ ዝም ብይ ልበል አባዬ አባዬ እግዚአብሔር ሆይ የኔን የሀጥያተኘዋን እድሜ ቀንሰህ ላባዬ ስጥልኝ አባዬ ስልወት ከልቢ ነውና አባዬ ሺ አመት ኑሩልኚ
@mabithsali6539
@mabithsali6539 3 жыл бұрын
የእኛ ተስፋችን የበረሀው መናኝ የደራው ተወላጅ የወንጊል ገበሬ የስምንተኛው ሺ ሀዋርያ ተመስገን አምላኬ አባዬን ሰጠህን ጠፍተን ሳለ ፈዋሹ ሰባኪው ዘማሪው ታሪክ ሰሪው 5ቱን ገዳማት መስራች ልዩ እኮነዎት ሺ አመት ኑሩልን ። እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባዬ
@user-wd2bk6cj7j
@user-wd2bk6cj7j 3 жыл бұрын
አባታችን የበረሀው መናኝ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን👏👏👏👏👏👏👏
@abaylaaluma8482
@abaylaaluma8482 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-nh4iv4bq3v
@user-nh4iv4bq3v 3 жыл бұрын
የኛ ልዩ አባት ኑሩልን ለዘላለም💘💝
@gentedesta3754
@gentedesta3754 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አባዬ
@aal7586
@aal7586 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን በፀሎታችሁ አስቡኝ ከነሞላቤተሰቦቸ ወለተ ጊዮርጊስ
@debasubitew3680
@debasubitew3680 3 жыл бұрын
እረኛዬ/መመኪያየ ስልህ እኖራለሁ እልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ውድ የተዋህዶ አርበኛ የእኛ አባታችን ዘላለም ኑሩልን፤/ገብረ-ፃድቅን አስቡት /
@shjdxb5359
@shjdxb5359 3 жыл бұрын
እልልል የኛ አባት
@ashokeshok8586
@ashokeshok8586 3 жыл бұрын
የሰደተኛች.አባት ፀጋወትን ያብዛልን ጠላተወትን ከእግርወት ሰር.ይጣልልን
@user-lk4tk8do7i
@user-lk4tk8do7i 3 жыл бұрын
አባየ ፈጣር 1000ዘመን ያኑሪልን የኛ መፅናኛ
@user-gs9oo3zo7n
@user-gs9oo3zo7n 3 жыл бұрын
አቤቱ እኔንም ፈውሰኝ ተጨንቄአለሁ አባታችንበጸሎት አሥቡኝ በአታችን ጸሎትማረን አባታችን ሸአመት ኑሩልን
@muraalyenatwaljii4059
@muraalyenatwaljii4059 3 жыл бұрын
ዝማሬየ መላእክት ያስማልን ኣባታችን ኣባየ ረጅሜ እድመና ጥና ይስጥልን የኣብራህም ኣምላክ ሆይ የይሳቅ ኣምላክ ሆይ የያቆብ ኣምላክ ሆይ የድንግል ማርያማ ልጅ ሆይ እትዮጵያን ኣድራ እንደ ፍቃድህን ዩሁን ኣምላክ 🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐💐💐💘💘💘
@tsehaycheber269
@tsehaycheber269 2 жыл бұрын
አባ የእርሱን መዝሙር ስሰማ ነብስ ትረካለች እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ጥበብን ይስጣቹ ሺ አመት ኑሩል አሜን
@user-pf9lr6gd8e
@user-pf9lr6gd8e 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 👏🏼👏🏼👏🏼እልልልልልልል 👏🏼👏🏼👏🏼እልልልልልልል 👏🏼👏🏼👏🏼እልልልልልልል 👏🏼👏🏼👏🏼እልልልልልልል 👏🏼👏🏼👏🏼እልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል
@user-ri7ho5ph8k
@user-ri7ho5ph8k 3 жыл бұрын
እልልልልልልል አባየ ዝማሬ መላእክ ያሰማልን የኔ አባየ ያአምላክ ስጦታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ያጥግብልን አባየ የበረሃው መናኝ አባየ ያገልግሎት ዘመን ሳብ እረዘም ያድርግልን 💐💐💐💐💐💐
@chekulaadametew62
@chekulaadametew62 3 жыл бұрын
አባታችን እባክዎትን በፀሎት አስቡኝ ቸኩላ ወለተ ማርያም ብለው የድፍረት ሀጢያት እየገዛኝ
@hanaalebachew9164
@hanaalebachew9164 3 жыл бұрын
ለምን እያወቅሽ? ተይ ሥገጅ
@user-gy2kg3ty3w
@user-gy2kg3ty3w 3 жыл бұрын
አባዬ የስደት ሰንቃችን ዘላለም ያኑርልን በእድሜና በጤና አሜን!!!
@user-ir5py2qd2t
@user-ir5py2qd2t 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ዝማሬ መእልክት ያሠማልን 🤲🤲🕯🕯🕯🕯🕊🕊🕊🕊
@mahiyimesgen8981
@mahiyimesgen8981 2 жыл бұрын
አባዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መንፈስ የሚጠግን መዝሙር። ሁሉም መዝሙሮዎት መንፈስ ይጠግናል አባዬ የ ማቱሳላን እድሜ ይስጥልን የ አገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ጠላቶችዎት የ እግሮዎት መረገጫ ይሁኑ
@user-qj8xu9hy8b
@user-qj8xu9hy8b 3 жыл бұрын
አባታችን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን በድሜበፅጋይጠብቅልን ሺአመትኑሩልን
@deebfam5137
@deebfam5137 3 жыл бұрын
አባ ፀሎቶት ይጠብቀን ኑሩልን የኛ አባት
@rediet3272
@rediet3272 Жыл бұрын
አባ የበርሀው መናኝ እግዛብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይሰስጥልን የኛ ጠንካራ በጶለትህ አስበን በርከታችሁ ይደርብን
@user-jx5jz5pb7e
@user-jx5jz5pb7e Ай бұрын
አባታቻንየመዳናቻንተሠፋቻንአባዮዬ የሠድተኙቻአባትበእድሜበጤናይጠብቅልንአሜን የወቅሸቱግብረኤልየአባቴእንባፁለተውት ይድሠልኛእናለግባወድአገረ
@bbbg4953
@bbbg4953 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡ የስደት ኣባታችን⛪️⛪️⛪️ ዝማሬ መላኣክት ያስማልን ኣባታችን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ👏👏👏
@yayechyayech6211
@yayechyayech6211 3 жыл бұрын
ዝማሬ ምላይክት ያሰማልን
@cisanmiss1643
@cisanmiss1643 3 жыл бұрын
amen amen amen
@user-fs2jw6cj1u
@user-fs2jw6cj1u 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይስጥልንን የኔ ውድ
@lilayygzaw3687
@lilayygzaw3687 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኣባየ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ኣባየ
@kalkidan9151
@kalkidan9151 2 жыл бұрын
የበርሀው መናኝ ዳግማዊ ቅዱስ ዮሀንስ የታየ አባቴ ሽ አመት ኑሩልን በፀሎታቹህ አስቡኝ
@user-dp1jt9kd1x
@user-dp1jt9kd1x 3 жыл бұрын
አባን የሠጠን ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን አባ በእድሜ በፀጋ ያኑሮት
@user-pw6px4pe7n
@user-pw6px4pe7n 3 жыл бұрын
አባዬ የኛ ጀግና አባት ናፍቆታችን እንኳን ደህና መጡልን ዝማሬ መላአክት ያሠማል አባዬ
@seki1508
@seki1508 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መንግሥተ ሠማያትን ያውርሥልን ፀጋ በረከቶ ይደርብን የበረሀው መናኝ አባቴ አባ የሓንሥ ዝማሬ መልአክት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን
@amalaldrawsheh4606
@amalaldrawsheh4606 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መንግሥ ተ ሠማያት ን ያ ውርሥልት ፀጋበረከቶ ይደርብን የበረሀው መናኝ አባቴ አባየሓን ሥ ዝማሬ መልክአት ያሠማልን አሜን አሜንአሜን
@user-iq1ky3px5u
@user-iq1ky3px5u 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን ጠላቶችዋትን እግርት ስር ይጣልልን
@znashhabte3755
@znashhabte3755 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@user-pq1lx6mt6e
@user-pq1lx6mt6e 3 жыл бұрын
እባታችን የኛ ተስፋ ልዩ ስጦታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለዘላለም ኑሩልን
@Maraki21
@Maraki21 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@almasabat8155
@almasabat8155 3 жыл бұрын
አባዬ ይህ መዝሙር ካልጋ ላይ ያስነሳኝ
@user-fi8sf1zg5b
@user-fi8sf1zg5b 4 ай бұрын
አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ሺ አመት ኑሩልን❤❤❤❤❤
@imdove7528
@imdove7528 2 жыл бұрын
አባታችን አሜን አሜን አሜን እሽ አመት ኑሮልን እድሜ ጤና ይስጥወት ያመኑት ፈጣሪ በፀሎትወ ያስቡኝ ክፎዋን አጥያተኛዋን
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 አባዬ ዝመሬ መላእክት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ሺ አመት ኑሩልን
@aynniguse8279
@aynniguse8279 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክት ያሰማልን አባ እርዥም እድሜ ና ጤናን ይሰጥልን ሺ አመት ኑሩልን አሜንንንን ፀጋዎን ያብዛሎት አባ
@zenebuyimenu3475
@zenebuyimenu3475 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን አባታችን ሺ አመት ኑሩልን አሜን
@tigsttitigst
@tigsttitigst Ай бұрын
ዝማሪ መላክ ያሰማልኘ አባ በፀሎትሑ አስቡኝ🙏🙏🙏
@amaamm7487
@amaamm7487 Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ጠላቶቻቸውን ከምድረ ገፅ ያጥፋልን አሜን
@finote6805
@finote6805 3 жыл бұрын
አባዬዬዬዬዬዬ የስምንተኛዉ ሺ ሐዋርያ ያዳም ልጆች የብርሐን መንገድ ከፋች ዘላለም ኑሩልን
@user-xk1wf1gl9x
@user-xk1wf1gl9x Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በእውነት ለአባታችን ዝማሬመላእክት ያሰማልን በእውነት የእኛ ልዩ አባት ሺሺሺ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@user-jo1fl3pj4j
@user-jo1fl3pj4j 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላኢክትን ያሠማልን አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን አሜን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ምትክ የለሺ የ8ኛዉ ሺ ሀዋርያ የማቱሣላን እድሜ ያድልልን አሜን አሜን አሜን
@user-cy5ct4bh8t
@user-cy5ct4bh8t 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን ሺአመት ያኑርልን አሜን
@user-yg4zp9td6f
@user-yg4zp9td6f 6 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን አባታችን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን 😭😭😭👏👏👏👏👏
@user-zi3mi2ln9v
@user-zi3mi2ln9v 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በረከትዎ ይደርብን አባታችን
@user-yi4wl4hc4m
@user-yi4wl4hc4m 3 жыл бұрын
አእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባዬ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን የኛ የስደተኞች አባት ሽ አመት ኑሩልን ክፉ አይካብን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን በረከትዎ ይደርብን በፆለት አስቡን አሜን
@KenstCharo
@KenstCharo 8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ብርክታቹን ይደርብን የወንቅሽቱ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ለቤትክ አበቃኝ 🙏🙏🙏❤️💚🧡💐
@selameyihenew5434
@selameyihenew5434 Жыл бұрын
አባየ ኑሩልኝ ሽአመት ዝማሬ መለአክት ያሠማልን አሜን ፈጣሪሆይ ማረኝ ሰለአባየ ፀሎት እንባ ብለህ
@user-vy6wu2re9r
@user-vy6wu2re9r 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ሺ አመት ኑሩልን የበረሀዉ መናኝ የስደተኞች አባት ጠላተዎትን እግረዎት ስር ያበርክክለዎት የወንቅእሸቱ ቅዱስ ገብርኤል 🙏🙏
@MalakMalak-ck1to
@MalakMalak-ck1to 3 жыл бұрын
Abaye Zimara melaykit yasemalgn Edime tegawun Yabzalewet Amen
@abitube3078
@abitube3078 3 жыл бұрын
አቤቱ ፈውስኝ ከሀጢያቴ መቸነው አገሬ ገብቸ ንስሀ እምገበው በደሌብዙነው። ከልጅነት እስከውቀትአንድም መልካም ስራየለኝ ከኔ እምትሻሉ በጦለታቹህ አስቡኝ ለንሀ ሞት ያብቃሺበሉኝ ሌላው ቀርቶብኝ አባታችን እንኳን በስላም መጡልን ዝማሪመላክት ያስማልን
@ejiguamoges6445
@ejiguamoges6445 3 жыл бұрын
አቤቱ ፈውሰኝ እኔ እፈወሳለሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባታችን የኛ ስጦታችን እድሜ ማቱሳላ ይስጥልን
@wasenwasen6444
@wasenwasen6444 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@dugsusgf5220
@dugsusgf5220 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@segenzeru2143
@segenzeru2143 3 жыл бұрын
Elllllllllllllelllllllllllllelllllll Amen amen amen kal hiwet yasemaln Abay 👏👏👏👏👏👏👏👏
@tgtubelo6774
@tgtubelo6774 2 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሄር እረጂም እድሜ ይሥጥልን 🙏ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
@berhemashu1174
@berhemashu1174 3 жыл бұрын
ብጸሎትኩም ሐጉዝና አባ ዮውሃንስ
@yoosfal3nzii731
@yoosfal3nzii731 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን. ኑሩልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አልልልልል አለ እልል እልል ኤል እልል እ.ልል እልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@tigistassefa1213
@tigistassefa1213 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን
@adenyoutube1357
@adenyoutube1357 2 жыл бұрын
አሜን ለአባታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አንተ ለኔ ምስጋናዬ ነህ አቤቱ ፈውሰኝ እኔም እድናለው
@nxndjhdhdh4342
@nxndjhdhdh4342 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን የሥደተኞች አባት ሺ አመት ያኑርልን ወለተ ሠማዊት እያላችሁ በፀሎታችሁ አሥቡኝ
@sarashoman3024
@sarashoman3024 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አባታችን ኑሩልን እድሜ ጤና ጠጋውን እግዚአብሔር ያልብሠወት 👏👏👏👏💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭😭
@sosinayilma1424
@sosinayilma1424 2 жыл бұрын
አባየ ኑሩልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለእርስዎ ይሁን፡፡
@user-hj9kg6it6e
@user-hj9kg6it6e 9 ай бұрын
አባቴ ዝማሬ ማልይእክት ይስማልን የኔ ጥፍጪ ዓባት ባእድሜ ባጤና ኑሪልኝ አባዬ 🕊️🕊️🕊️
@hallia8752
@hallia8752 4 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሳማልንአባታችን❤❤❤❤ ፀጋዉን ያብዛላችሁ🙏🙏🙏🙏
@user-dm6pe2so2d
@user-dm6pe2so2d 14 күн бұрын
Abate zemarey mlkot ysmlein ywashew mnyey eshy amet nurelein🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@rahelbahemn4424
@rahelbahemn4424 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባየ ረጅሜ እድመና ጥና ይስጥልን💖💖💖💖💖💖💖💖😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖
@asefachewtesfaye9392
@asefachewtesfaye9392 3 жыл бұрын
አባቴ ሥለ ወታደር ሥለሀገር ይፀልያሉና እኔም ወታደርነኝ ልመናወና ፀሎትወ ይደርብኝ ከሚሻገሩትም ያድርገኝ አሜን
@user-jb7lh2co9t
@user-jb7lh2co9t 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 16 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 17 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 36 МЛН