10ሩ የፍቅር አይነቶችና የቀደመው ፍቅር!! ክፍል 1 dr wodajeneh meharene Abbay TV

  Рет қаралды 87,100

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

Күн бұрын

#AbbayTv #AbbayEntertainment #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethioforum #DonkeyTube

Пікірлер: 112
@tigst-mr6co
@tigst-mr6co Жыл бұрын
እናመሰግናለንD.r ፋቅርም ተባረኪ ቀደም ብዬ ይንህ እዉቀት ብረዳ ብዙ ህይወቴን ሀድል አረግ ነበር አሁንም አረፈደም ለዝህ ትውልድ ስለደረቻቹ እግዚአያብሔር ይጨምርላቹ ወጣቶች እባካቹ ተጠቀሙበት እድለኛ ናቹ
@ayelechzkarige29
@ayelechzkarige29 Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄነክ በጣም የማከብረው ሰው ነው ምክሮቹ ወደ ውስጥ ዘልቀው ይገባሉ የፍቅር አይነቶች እንዳሉ ሆኖ ፍቅሩ ከቀጠለ በኃላ ለምን ይሸራረፋሉ ለምሳሌ እንየ ከወደድኩ በኋላ በንግግርም ይሁን በተግባር ድርጊቶች በሚያጋጥመኝ ፍቅሩ ከመጀመሪያው ውስጤ ይቀንሳል በራሴ እይወት ውስጥም እያጋጠመኝ ያለ ነው
@ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ6ቨ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ6ቨ Жыл бұрын
እኔ አሁን በፍቅር እና በገንዘብ ማበደር ማንም አላምንም ምክንያቱም ከደረሰብኝ ክህደት የተነሳ
@omrmobile2678
@omrmobile2678 Жыл бұрын
እኔም
@rahimaahmed6700
@rahimaahmed6700 11 ай бұрын
Tekekel
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 Жыл бұрын
እሄውላችሁ የናንተን program በሥራ እረፈት ላይ እያዳመጥኮችሁ ነው! ሁለታችሁም አደንቃችሆለሁ! እሄን programችሁን በአፍላ ጉርምስና ያሉ እሄን program ቢያዩ,ቢያዳጡ ከብዙ የፍቅር ችኩልነት እና ከ wrong relationship.... ይድናሉ ይጠነክራሉ!! 🙏🏾✌🏽🕊👍🏾💓
@berhanekassa9752
@berhanekassa9752 Жыл бұрын
Doctor and Fiker, thank you so much for everything.
@AmertiKentiba
@AmertiKentiba Жыл бұрын
Dr I love your speach ❤️❤️❤️
@LeilaShamil
@LeilaShamil 3 ай бұрын
ቆንጆዎቹ ሥወዳቹ...❤...
@abc12452
@abc12452 Жыл бұрын
እኔ በጣም ያስቸገረኝ ነገር አንድ ወንድ ልጅን በንፁህ ልቤ ቀርቤዉ ወይም አብሮአደጌ ሆኖ ትልቅ በጣም ከቀረብኳቸዉ ወደ ፍቅር እየቀየሩብኝ ተቸገርኩኝ እና የምወዳቸዉን ያህል እጠላቸዋለዉ ምን አባቴ ላድርግ ደግሞ እኮ ንፁህ የወንድማዊ ጓደኛ ያስፈልገናል ግን አልተገኘም በጣም ያስጠላል😣😣
@NserssTyoub
@NserssTyoub Жыл бұрын
ውናትሽናው
@shutup1682
@shutup1682 Жыл бұрын
የኔ ቀዘባ ! ቆንዦ ሳትሆኝ አትቀሪም! ስለዚህ መዠመሪያ አግቢ :: ባል ካለሽ ብትጫወችም ወንዶች ወደስሜታዊ ፍቅር ኣይገቡም!...
@Imlivingmydreams-gv8hg
@Imlivingmydreams-gv8hg Жыл бұрын
እንድኔ
@Imlivingmydreams-gv8hg
@Imlivingmydreams-gv8hg Жыл бұрын
እንድኔ
@fikaduabebe7019
@fikaduabebe7019 Жыл бұрын
The only thing u need is a husband not a brother if want a brother u have to as ur family's ur mom and dad
@raheltesfaye4186
@raheltesfaye4186 Жыл бұрын
Very insightful 🙏
@zufanteshome5571
@zufanteshome5571 3 ай бұрын
Betam true hasab new yanesachut be ewenet yehenen early age yemesemub yetadelu nachew
@UsufFirdows
@UsufFirdows 8 ай бұрын
እባካችሁን ዶክተርን ማግኘት እንዴት ነው ምችለው
@toibaahmad2342
@toibaahmad2342 Жыл бұрын
እስኪ ላዳምጥ ሊጠቅመኝ ይችላል
@Abiye723
@Abiye723 Жыл бұрын
🤭🤭🤭🤭
@hqqseybahiru4341
@hqqseybahiru4341 Жыл бұрын
ይጠቅምሻል
@Abiye723
@Abiye723 Жыл бұрын
ይጠቅምሻል👌
@tesfayesamuel5711
@tesfayesamuel5711 Жыл бұрын
Amazing program. Keep up doing great work
@mercimerci9851
@mercimerci9851 Жыл бұрын
@abdallahrachidi1423
@abdallahrachidi1423 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gjygot4157
@gjygot4157 Жыл бұрын
እኔ አሁላይ እየፈራሁ ነው ምክንያቱም ሰውን እወዳለሁ አከብራለሁ ግን እሚገጥመኝ እድማወዱኝ አምኔ መኖር ሰጀምር እነሱም ይነግሩኝል ፍቅርቸውን ግን በማሰዝን ሁናት አይቀጥልም እናም ለመጀመር እፈራለሁ 💔💔💔
@senetebebhabtemariam8038
@senetebebhabtemariam8038 Жыл бұрын
ዶክተርዬ ጥሩ ብለሀል አፍቅሩ እንጂ ተፈቀሩ አልተባልም በሰላም ያገናኘን ለሚቀጥለ ፕሮግራም
@alemisegedbirihenu6877
@alemisegedbirihenu6877 Жыл бұрын
ወንድሜ አፍቅሩ እንጅ ተፋቀሩ አልተባለም የምትለዉ ሰዉን አታሳስት መፅሐፍን ግለጥና አንብብ ተዋደዱ ተፋቀሩ የሚል ብዙ መፅሐፍ ቅዱስ ዉስጥ ተፅፎአል አፍቅሩ ግን አንድ ቃል ነዉ ምክንያቱም ክርስቶስ አንድ ነዉ ለአለም ፍቅር ዉድ ህይወቱን ሳይሰስት ለአለም ሁሉ ሰጥቷልና የፍቅርም ጀማሪ እሱ ነዉ
@meazatefera720
@meazatefera720 Жыл бұрын
ዶ/ር ጥሩ ብለሀል ዉደዱ ተሳስቡ ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይርዳን እንተንም ጤናውን ስላሙን ግርማ ሞገሱ እመኛልሃለሁ እንደአንተ እይነቱን ያብዛልን❤
@ትዱማር
@ትዱማር Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ሙሽራ መሥለሻል ዶር እዉነትም ጥሩወዳጅ ነህ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እኔ እዉነተኛ ፍቅር ስላጣሁ በብቸኝነት ፀንቻለሁ በወጣትነቴ እንደፍቅር ፍልቅልቅ ነበርኩ እናም,,,,,,,,
@Abiye723
@Abiye723 Жыл бұрын
ትዱ አድራሻሽን ስሞትብሽ
@ዙዙነኝከመዳምኩሽና
@ዙዙነኝከመዳምኩሽና Жыл бұрын
አደስ ነኝ ለቤታችሁ እሰኪ ልስማው ስሬስ ነው ብለሀል 👍😂 መቸም የፍቅር ነገር....
@AynalemTeferi-zc7je
@AynalemTeferi-zc7je 2 күн бұрын
በጣም አመሰግናለሁ D.r ወዳጄ የበረከት አባታችን ❤❤❤ ልዑል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ፍቅር በጣም እንወድሻለን በርቱልን ❤❤❤
@ትዱማር
@ትዱማር Жыл бұрын
እዉነት ነዉ ወንዶች ዞረዉ ዞረዉ ፍቅር ይጠይቃሉ ስትቀርባቸዉ ወደ ፍቅር ይቀይሩታል እናም አንዱ እንደወንድሜ ነበር የማየዉ ባለትዳር ነዉ ከግዜ በሗላ ጠየቀኝ ኖ ስል በቃ ስልኬ ያለዉ አይመስለኝም ጠፋ
@yemisrachababula6599
@yemisrachababula6599 Жыл бұрын
እኛም እንወዳችኃለን ሁለታችሁንም መግለጫ ችን ላይክ በማድረግ ነው በዛውም ላይክ እናመስግናለንም እንወዳችኃለንም ነው thank you
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
የመጀመሪያም የመጨረሻም የፍቅር ምርጫዬ አጋፔ ፍቅር!!!!! ፍቅርና ዶ/ር ወዳጄ በጣም እወዳችህዋለሁ ጌታ እየሱስ በብዙ እዉቀትና ፀጋ አብዝቶ ይባርካችሁ!!!
@teddyshow-1313
@teddyshow-1313 3 ай бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህን ለማግኘት እፈልጋለሁ እንዴት ማግኘት እንደምችል ብትረጂኝ ፍቅር ??
@bzuwerqabebe1232
@bzuwerqabebe1232 Жыл бұрын
የኔ ዉዶች እኳን ሰላም መጣችሁልን ❤ዶ/ር እና ፍቅር 😍
@alemisegedbirihenu6877
@alemisegedbirihenu6877 Жыл бұрын
ፍቅር አንድ ነዉ እሱም እግዚአብሔር አለምን የወደደበት ፍቅር ጌታ እዬሱስ እራሱን ለመስቀል የሰጠበት ፍቅር ሌላ ትርጉም የሌለዉ ፍቅር ሰዉ ግን ቁጥር አይነት ሰጥተዉታል ፍቅር ግን አንድ ነዉ መፅሐፍ ቅዱስ ዉስጥ አንደኛ ቆሮንጦስ ምእራፍ 13ን ማንበብ መልካም ነዉ
@yonibegna
@yonibegna Жыл бұрын
It is vain (ከንቱ ነዉ) without true love (practical Love) 1Cor. 13:1-30) 1. If I have knowledge and wisdom with insight understanding 2. If I have the gift of prophecy and can fathom all mysteries 3. If I have a faith that can move mountains 4. If I give all I possess to the poor Learn Love from God. His love is not full of entertaining words, but practical (He love me through sacrificing His son - to death) “For God so loved the world that He gave His only begotten Son.” Jn3:16
@mommytop2015
@mommytop2015 Ай бұрын
Ebacachu kenarsistic sewoch endat adergan naw nfkir menor enchlaln
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg Жыл бұрын
አረ ብዙ ወንዶች ጓደኝነቱን ቀስ ብለው ወደ ፍቅር ይቀይሩታል ከባድ ነው ከወንድ ጋ
@AnaAna-mr1zc
@AnaAna-mr1zc Жыл бұрын
እንቁ መልካም ሰዎች ዶክተርየ እና ፍቅር እወዳችኋለሁ
@shutup1682
@shutup1682 Жыл бұрын
በ እንፋሎቴሽን ( ኢንፋቹዌሽን ) ተጠቃሁ ::
@HannaLemessaOfficial
@HannaLemessaOfficial Жыл бұрын
100% ሴት እና ወንድ ጓደኛ መሆን አይቻልም!!!! በተለይ ያላገቡ ሆነው በየትኛውም እድሜ ቢሆን! ግን ያው በደንብ ተዋውቀው በጓደኝነት ወደ ሮማንቲክ ማደጉ ጥሩ ጎን አለው!
@tegeseleramotegeseleramo888
@tegeseleramotegeseleramo888 Жыл бұрын
በጣም ነው መልዕክታችሁን ምከታታለው ተባረኩ
@privatecell3665
@privatecell3665 5 ай бұрын
Fekr ena mawdade yelyayle pls
@shgawbirhanu8142
@shgawbirhanu8142 Жыл бұрын
tebarku besament 60 gizea bihonem enkuan atselchum
@AMEN12728
@AMEN12728 Жыл бұрын
ጥያቄ አለኝ: - "ፍቅር" እና ቀይ ቀለም የሚያገናኘው ነገር ምንድንነው? አመሰግናለሁ ።
@benyamgirma4949
@benyamgirma4949 Жыл бұрын
ቀይ ቀለም የደም ቀለም ነዉ ቀይ ቀለም ስንመለከት የደም ዝዉዉራችን ይጨምራል ይህም ከፍቅር ስሜት ጋር ይመሣሠላል በኔ መረዳት
@AMEN12728
@AMEN12728 Жыл бұрын
@@benyamgirma4949 አመሰግናለሁ ወንድሜ🙏
@rodasktube2209
@rodasktube2209 Жыл бұрын
ምርጥ ምክር ነው
@martahagos7637
@martahagos7637 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ ክበሩልን
@yeshitadesse8134
@yeshitadesse8134 Жыл бұрын
አብዛኛች በተለይ እኛ ሀገር ወንዶች በወንድምነት ወይም በጔደኝነት ለመቀጠል ጠንካራ አዬደሉም
@eliasmulugeta8060
@eliasmulugeta8060 Жыл бұрын
This is what Ethiopians need most at this moment. For sure, the demand for this program will rise tremendously. Like it.
@ሙሉጎጃም-የ2ኰ
@ሙሉጎጃም-የ2ኰ 6 ай бұрын
ቤተሠብ❤❤ደምሮኝ
@AK-vx3ht
@AK-vx3ht Жыл бұрын
Please keep up the great work. 👍
@obsinetderartu7744
@obsinetderartu7744 Жыл бұрын
የልብ አይን የበራለት ሰው
@alemzmengesa3327
@alemzmengesa3327 Жыл бұрын
ዶክቴርዬ የእዉንት ምሳሌና ምልክት ነህ አንቴንና ፓስቴር ብንያም እና ፓስቴር ቼሬ ለጸንጤ ያለኝን አመለካኬት አስቀይራቹሁኛል በጣም ወዳቹሀለሁ ፍቅርዬ አንችንም ዉድድ በርቱ የቡዙዉን ሰዉ ህይወት ያዳናቺ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yonibegna
@yonibegna Жыл бұрын
If you speak to the people and advise them the best thing, but your life did not and does not confess your words what does it convey to the audience? I thought many of your audience had read ጣዝማ መጽሔት
@tirhastirhas8804
@tirhastirhas8804 Жыл бұрын
እሺ ዶክተረይ መዓረይ እኔስ ዝም ብዬ ሳየው የምንሰፈሰፈው ወሬው የሚጥመኝ ምን ይባል ይሆን? ጊዜ ሰጥቼ ልየው እንዳልል ዓመት አልፎኛል ምንድነው ግን?
@shshehehhehehedj8379
@shshehehhehehedj8379 Жыл бұрын
ዳክተርዬቀኑን ሙሉ ብሠማክ የማትሠለች አደበተ ማር ጥሩአባት ጥሩወንድም ሁሉንም አጠቃለክ የያዝክ ድንቅ አሥተማሪያችነክ ያተን ምክን እየሠማሁኝ በጣም ተለዉጫለዉ ሺአመት ኑርልኝ እኔበግሌ አሥተያየቴነዉ እደአተአይነት ሠዉ አይቼ አላቅም በዉነት አበሣዬ ለሠዉ አይሠገድም እጂ ብሠግድልክ ደሥ ይለኝል ከምንም በላይ አከብርኮለዉ እወድኮለዉ❤❤❤❤
@alemisegedbirihenu6877
@alemisegedbirihenu6877 Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ ለእነዚህ የገሙ የዲያብሎስ ልጆች ጨፍነዉ ተኩሰዉ ህዝብ እንደ ትንኝ የሚረፈረፉትን መግደል ማሰር ማስለቀስ ማሳዘን የእለት የእለት የደስታ ኑሮአቼዉ የሆነላቼዉ ሰዉ የመሆነ ቅሌቶች መንግስት ነን የሚሉቱን የፍቅር ግማቶች
@hqqseybahiru4341
@hqqseybahiru4341 Жыл бұрын
Thank you so very much .
@tsedeytsedey5722
@tsedeytsedey5722 Жыл бұрын
ስላማችሁ ይብዛ መልካም ሰውች ተባረኩ መልካም እንደበት ጥሩ እስተማሪ ናችሁ በዚሁ በርቱ
@joelhabtetsion
@joelhabtetsion 3 ай бұрын
Inam inwedshalen betam yetebareke
@selamawitmakonnen7316
@selamawitmakonnen7316 Жыл бұрын
❤❤God bless you both🙏👏
@ethiopawit3448
@ethiopawit3448 Жыл бұрын
I love both of you ❤
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu Жыл бұрын
Love is a feeling and a choice So I love ppls and never expected them to love me back ( I used to be so sad when ppl hated me now I don’t even care anymore) because I love myself and I love others without expectations ❤
@fretaabraha1268
@fretaabraha1268 Жыл бұрын
በትዴር ለ30 አመት አርጌ አለሁ አንድ ወንሜ ይለዋል አንድ ሱ ነው ፍቅር ❤️❤️
@workieasmare4477
@workieasmare4477 Ай бұрын
👌👌👌
@RahmaRama-y7i
@RahmaRama-y7i Ай бұрын
Wou❤❤❤❤
@reflectonthings3008
@reflectonthings3008 Жыл бұрын
Why do they say manic love as if it is a diffrent love ,the truth is that the lover has some kind of a mental health problem & that makes them obsessed in in healthy .I was expecting the Doc to explain that carefully &deeply.
@tigistgirma548
@tigistgirma548 Жыл бұрын
Dr wedajenehe you are my favourite person sesemahe eregagalehu I think fikir newe egerelege fikir
@mihrethabtimariamtekle1684
@mihrethabtimariamtekle1684 Жыл бұрын
Uff my favorite i love you
@sofiay4194
@sofiay4194 Жыл бұрын
ጓደኞ ቸን አስታወ ሳችሁኝ እውነት ነው
@abebetesfaye3485
@abebetesfaye3485 Жыл бұрын
Dr.You are the best one I always pray to God to help, to protect you from bad thing.God glass you.
@LiaEssayas-nt9rm
@LiaEssayas-nt9rm Жыл бұрын
Wendoche setekere nachew wede lala neger yemehade neger alachew sewchene lemetuletedamo bemelekamenet sekerebachew mine aregewek benetelaye teramedew melefe new yemifelegut kebetesebe jemero kebed new
@romanasrat8038
@romanasrat8038 Жыл бұрын
Konjo progeramm new ketelubet thank u Dr & feker
@daborahaset3654
@daborahaset3654 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ❤
@salamsalam2007
@salamsalam2007 7 ай бұрын
❤❤
@yaredhabteyes-er7zm
@yaredhabteyes-er7zm Жыл бұрын
I love humanbing morthan what U said!!!!!
@Craftthings443
@Craftthings443 Жыл бұрын
Hi How, can find all einterview program
@yorkieyoku2702
@yorkieyoku2702 Жыл бұрын
ፍቅር ኣለ
@binitse5446
@binitse5446 Жыл бұрын
❤❤❤❤ waww ድንቅ ፕሮግራ thanks
@ewnetnegare7773
@ewnetnegare7773 Жыл бұрын
Wey amlake.. bemaleda selezeh fiker saseb neber…I can’t wait to listen in my own time..
@rahelmoges5234
@rahelmoges5234 Жыл бұрын
Dr ዛሪ በጣም እምር ብሎብሀል።❤❤
@SineLamsgin
@SineLamsgin Жыл бұрын
እናመሰግናለን ግን ፍቅር የለም
@seraworkyazachew1402
@seraworkyazachew1402 Жыл бұрын
አጋፔ የእኔ ምርጫ
@kurateme
@kurateme Жыл бұрын
ምነው #አቋረጣችሁት????
@mesiyenemrt2391
@mesiyenemrt2391 Жыл бұрын
Y1 wegen fkr gn alabrarachihutm bedeb fkrye
@ኣደዋይይፈትወኪእየH
@ኣደዋይይፈትወኪእየH Жыл бұрын
እናመሰግናለን ❤
@selemungebyaw6495
@selemungebyaw6495 Жыл бұрын
ፍቅር ያሸንፋል።
@mesiyenemrt2391
@mesiyenemrt2391 Жыл бұрын
Dr wedajenh endate yemwedew sew yelem
@tgalmey
@tgalmey Жыл бұрын
Tolo alekbeg ❤❤❤❤😢😢😢
@abel8835
@abel8835 Жыл бұрын
ወዳጄ ነህ please ይቺን ልጅ አግባት በስስት አይን ነው የምታይህ እንዳታመልጥህ
@ethiopian7940
@ethiopian7940 Жыл бұрын
ባለትዳር ነኝ ብላለችኮ
@nejatmohamed1230
@nejatmohamed1230 Жыл бұрын
Temertun aldmetkem
@emmatesfaye2560
@emmatesfaye2560 Жыл бұрын
Begugut eyetebeku aterebegn
@FANOጀግናነው
@FANOጀግናነው Жыл бұрын
Love is Good ❤
@እትዬጵያ
@እትዬጵያ Жыл бұрын
❤❤
@aminakhatoon8576
@aminakhatoon8576 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍🌹🌹
@girmabekele7988
@girmabekele7988 Жыл бұрын
ዶክተርዬ ጥሩ ብለሀል አፍቅሩ እንጂ ተፈቀሩ አልተባልም በሰላም ያገናኘን ለሚቀጥለ ፕሮግራም
@emebettesema4369
@emebettesema4369 Жыл бұрын
ውይ ስወዳቹኮ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mesfinteshome1842
@mesfinteshome1842 Жыл бұрын
You're both rising Ethiopian stars!
@tsigeweinebelay8603
@tsigeweinebelay8603 Жыл бұрын
እውነት ድንቅ ፕሮግራም ነው
Поветкин заставил себя уважать!
01:00
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 6 МЛН
Spongebob ate Michael Jackson 😱 #meme #spongebob #gmod
00:14
Mr. LoLo
Рет қаралды 9 МЛН
Officer Rabbit is so bad. He made Luffy deaf. #funny #supersiblings #comedy
00:18
Funny superhero siblings
Рет қаралды 10 МЛН
Inside Out 2: BABY JOY VS SHIN SONIC 3
00:19
AnythingAlexia
Рет қаралды 9 МЛН
Поветкин заставил себя уважать!
01:00
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 6 МЛН