የዉጪዉን ሳስተካክል የቤቱ የሚሞላ ይመስለኝ ነበር....- Abbay TV

  Рет қаралды 63,747

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

Күн бұрын

"በተለያዩ መስኮች ስኬታማ እና ዝነኛ የሆኑ ሰዎች የሚጋበዝቡት በሙዚቃ እና ቀልድ የታጀበ አዝናኝ ፕሮግራም!
እሁድ ምሽት ከ1:00 ጀምሮ በ ዓባይ አገልግል ይጠብቁን።
Sekala is a talk show hosted by artist Tigist Girma which features accomplished and well-known individuals from diverse disciplines and is accentuated by music and comedy every Sunday Evening 1፡00 on Abbay tv.
#ዓባይ #Abbay #abay #ዓባይቲቪ #Abbaytv #abaytv #ዓባይ_አገልግል #Abay_Agelgel #sekela #ሰከላ #washehu_ende #ethiopiantalkshow #ethiopiandescent #addisababatalk #ethiopiadiscussion #africanconversations #talkofthetown #ethiopianvoices #youtubetalk #talkitoutethiopia #exploreethiopia #ethiopianvibes #thoughtprovoking #insightfulconversations
Follow us on:
Subscribe: bit.ly/abbay_tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: bit.ly/abbayTv
TikTok: bit.ly/Abbaytv
Telegram t.me/Abbay_Tv
Website: abbaytv.com/
#ethiopian_talkshow #tigist_girma #infotainment
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'"

Пікірлер: 113
@tigestshomedecor5849
@tigestshomedecor5849 8 ай бұрын
አብዱ በጣም ጎበዝ ልጅ ነው ❤ የእውነት ነው የገባው እኔ ከሰላሳ አመት በላይ አውሮፓ ኖሬያለሁ እድሜዬን የተነጠቅኩ አይነት ነው የሚሰማኝ ።ትንሽ ስራና ጥሩ ሰላም ቢኖር ማን እንደ እምዬ ኢትዬጲያ ።ሃገሬ ፈጣሪ ሰላምሽን ይስጥሽ አሜን ❤❤❤❤❤
@BettyHussen
@BettyHussen 8 ай бұрын
ስንት ነው ግን እድሜው ይሄ ልጅ ብስል ያለ ነው እግዛብሄር ያሳካልህ ሀሳብህን ሁሉ
@momychannel2840
@momychannel2840 8 ай бұрын
የወዲልጂ እዲሜና ደመወዝ አይጠየቅም😂
@jajjjjajjj3066
@jajjjjajjj3066 8 ай бұрын
አዳው ደስ ሲለኝ እኮ ደሞ የተረጋጋ ነው
@tekyatube7952
@tekyatube7952 8 ай бұрын
27 ነዉ ብሏል
@Ethio1993
@Ethio1993 8 ай бұрын
ኮሜንታሮ እስኪ ያብዲን ጓደኛ ነቢልን ቲጂየ ታቅርብልን የምትሉ 👍👍👍
@jerrymezemir2310
@jerrymezemir2310 8 ай бұрын
Abdu, you are so kind and positive! More success to you brother!!
@yomiyumelesse
@yomiyumelesse 8 ай бұрын
He is matured. He changed the interview's atmosphere.
@woyay2095
@woyay2095 8 ай бұрын
የአብድ አድናቂዎች 👍 አርጉ ልቁጠራችሁ 😂😂😂
@badrea36
@badrea36 8 ай бұрын
ሙስሊም ነዉ እዴ
@SadSad-qe1su
@SadSad-qe1su 8 ай бұрын
​@@badrea36አወን
@Nora-p8n
@Nora-p8n 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@hayatmusita1468
@hayatmusita1468 8 ай бұрын
@mesiTube-m9q
@mesiTube-m9q 8 ай бұрын
አዎ ​@@badrea36
@መቅዲመቅዲ-ጀ7ጘ
@መቅዲመቅዲ-ጀ7ጘ 8 ай бұрын
አብዲ ጀግናው እረ በነካ እጂሽ ቲጂ ነቢልንም አቅርቢልን
@እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ
@እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ 8 ай бұрын
አብድ ማሻላ ጎበዝ ❤❤አስታወስከኝ የቸኮሌቷን ነገር አረሳም ብሎልኝ ብገባ እሷን ይዠ እሄዳለሁ😂
@mesiTube-m9q
@mesiTube-m9q 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@zeharaseid8333
@zeharaseid8333 8 ай бұрын
እኛም የመዳም ቅመሞች ለማን ሰጥች ለማን እተዋለው የሚለው ነገር ወደኋላ አስቀርቶናል ምንም እዢ የሚባል ነገረ ቢቀር አሪፍ ነው መበዝበዝ ነው
@hannabiru8367
@hannabiru8367 8 ай бұрын
ዋዉ አብዱ ልክበለሃል እደሰለመኖር ኢትዮጵያ ይሻላል ብቻ ባጠቃላይ ዉሳኔህ ደሰይላል ሁሉ እዳተቢያረግ የድሜልክ ባርያ አይሆንም ነበር❤❤❤
@غنجالعجمي
@غنجالعجمي 8 ай бұрын
ትንሹ የኢትዮጵያ ንጉስ ልጂ እያሱ ነው
@Sara-wi8on
@Sara-wi8on 8 ай бұрын
አብዱ አስትዋይ ነው በተለየ ብስው ሀገር እምኖርው እድሜቻን ጎልብታችን ጌዜያዝችን ነው እምንጨርስው
@happyhappy6544
@happyhappy6544 8 ай бұрын
አብዲዬ አነጋገርህ ደስስ ሲል 🥰😍❤
@TERY411
@TERY411 8 ай бұрын
አይ አብዱ ቸኮሌት እና ማስቲካ አለ በቃ እኔም እሱን ነው እምወስድላቸው ገላገልከኝ .ደሞ እይታህ የበድ ነው ጥሩ ትምርት ነው ያገኝሁት🙏
@ነኢማነኝስደተኝዋ
@ነኢማነኝስደተኝዋ 8 ай бұрын
ሳህ
@ነኢማነኝስደተኝዋ
@ነኢማነኝስደተኝዋ 8 ай бұрын
የለመዳም ቅመሞች ይጠቅማል
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w 8 ай бұрын
እድሜዬ ቢጡሩት የማይሰማ የልጆች እናትና ባለትዳር እምኖረው በአሜሪካ ግን ይህን የትንሽ ትልቅ ሰው አሳይቶኝ ሁልግዜ ስራው እሩጫው ደሞ ለሰው ለመድረስ የሚያደርገውን ጥረት ሳይ ሁሌ እግዚአብሔር ከፍ ያድርግህ እያልኩ እመርቀዋለሁ :: ልጄ የኛ ልጆች እንዳንተ ቢሰሩ .... 😂😂😂 ለምን ወለዳችሁን ባይሉ ... ሆይ አልጋ በአልጋ ለምደው .... 😂😂😂 መቼም አንተ አገሩን ስለአየኸው እምለው ይገባኸል ልጄ ዘመናችንን እኮ እነሱን በማሳደግ ግዜያችን አለቀ 😳….አንተ ልጄ የተመረቅህ የኢትዮጵያ ልጅ አቦ ተባረክ::
@AaAa-p2o4s
@AaAa-p2o4s 8 ай бұрын
ላብዱ ስል ለመጀመሪያ ጊዜ ሰከላን ሳይ
@sszz1071
@sszz1071 8 ай бұрын
Me to😅😂
@tekyatube7952
@tekyatube7952 8 ай бұрын
እኔም😂
@TigistShewargea
@TigistShewargea 8 ай бұрын
Me too
@aziza7702
@aziza7702 8 ай бұрын
እኔም
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 8 ай бұрын
ረጋ ያልክ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ
@ሀዩሀዩ-ጘ8የ
@ሀዩሀዩ-ጘ8የ 8 ай бұрын
ልጅ እያሱ❤❤❤❤❤
@kejushifa8237
@kejushifa8237 8 ай бұрын
Mashalah brakallah fik .
@NejatSiraj-p3f
@NejatSiraj-p3f 8 ай бұрын
Betam nw mnwedh abdu
@afiyatube6273
@afiyatube6273 8 ай бұрын
እቺን ኮምንት ይምትንቡ ሁሉ ይርፍት እንጅራ ይስጣችሁ ድምሩኝ ስውዳችሁ👍👍👍❤🍫👈
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 8 ай бұрын
አሚን ሀቢቢ
@kemerkemer2578
@kemerkemer2578 8 ай бұрын
Abdu z best one matured
@user-bemin
@user-bemin 8 ай бұрын
አብዱየ የኔ ቆንጆ ❤❤
@Husni561
@Husni561 8 ай бұрын
Ye abdun channelun lamn discription lay ataskamtulatm
@timatim1607
@timatim1607 8 ай бұрын
አብድን አይቸው የገባሁት (መጀመሪያውጥያቄ ልጅ እያሱ)
@alyanmuhammdneedsgf6157
@alyanmuhammdneedsgf6157 8 ай бұрын
በቃ እኔም ምን ልሥጥ ብዬ አላስብም ቸኮሌት እና ማስቲካ ማደል ነው
@miftahitube12
@miftahitube12 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@ነኢማነኝስደተኝዋ
@ነኢማነኝስደተኝዋ 8 ай бұрын
ሳህ እደ አይቻለወ
@azizamohammed2642
@azizamohammed2642 8 ай бұрын
እኔ እራሱ ችኩሊት እና ማስቲካ የዝግጅት ነው የሚሄደው በሀሳብ ልሞት ምን ላያዝላች በሜል
@seadaawolu6222
@seadaawolu6222 8 ай бұрын
Abdu Thank you ye American nuro bedenb new yegeltikew
@DrkingTefera
@DrkingTefera 8 ай бұрын
አባቶቻችሁም ደስተኛ አርጓቸዉ
@Dasta-de6go
@Dasta-de6go 8 ай бұрын
wow abdu mashala
@DrkingTefera
@DrkingTefera 8 ай бұрын
ድሃ የሆነዉ እንደ ሮቦት ስለማንሰራ ነዉ ዱባይ ለ 6 ቀን ሂደህ ሰዉ ምን ያህል መስራት እንደምንችል እና ብንሰራ እንደሚያልፍልን ሰዉ ቢያቅ ደስ ይለኛል ሐበሻ እኮ ጊዜዉን እንቀልድበታለን አይገልፀዉም ሐበሻ ቢዚ ነኝ ሲል ያስቀኛል😁
@tajuredi5146
@tajuredi5146 8 ай бұрын
ልጅ ኢያሱ
@serawitwordofa8954
@serawitwordofa8954 8 ай бұрын
ግን እኮ የቤት ክራይ ለሰው ከሚከፈል ሞርጌጅ ይሻላል ቢያንስ ለራሳችን ነው ቤት ነው የምንከፍለው
@NaimaButgur
@NaimaButgur 22 күн бұрын
@Tube-nx9lr
@Tube-nx9lr 8 ай бұрын
አብዲዬ❤❤❤
@MohammedAbdu-q9h
@MohammedAbdu-q9h 8 ай бұрын
አብድ ❤❤❤
@N33Natty
@N33Natty 8 ай бұрын
አብዲ ሃሳብህ ጥሩነው፣ እኔም ቸኮሌት ማስቲካነው ይዤነው የምሄደው የመችህ።
@ነኢማነኝስደተኝዋ
@ነኢማነኝስደተኝዋ 8 ай бұрын
አወ ጡሩ ነው ለመዳምቅመሞች
@N33Natty
@N33Natty 8 ай бұрын
@@ነኢማነኝስደተኝዋ የእውነት ለመዳም ቅም ፣ጥሩነዎ
@Neyu-vk9rd
@Neyu-vk9rd 8 ай бұрын
😢😢😢 ወላሂ አይምሮኤ ቀውሶ ነበር ምን ይዤ ልኢድ ስል በረካሁን የፈለገ ይገላምጠኝ ቸኮላት ነው ይዤ ምኤደው
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ 8 ай бұрын
😂
@seadaseid3217
@seadaseid3217 8 ай бұрын
የኔቢጤ
@Neyu-vk9rd
@Neyu-vk9rd 8 ай бұрын
@@seadaseid3217 ወላሂ ከሀገር ስወጣ ዞር ብሎ ያላየኝ አሁን ግን መምጣቴን በጉጉት ይጠባበቃ
@seadaseid3217
@seadaseid3217 8 ай бұрын
@@Neyu-vk9rd በጣም ወረቢን ብቻ አልሀምዱሊላህ ሥደት ሥንቱን አሳየን
@Neyu-vk9rd
@Neyu-vk9rd 8 ай бұрын
@@seadaseid3217 ኤ ወላ
@ኢትዮኩራቴ
@ኢትዮኩራቴ 8 ай бұрын
❤❤❤አቡዲ
@tegetgezahg2462
@tegetgezahg2462 8 ай бұрын
ልጂ እያሱ ነው
@Butajirawechi1
@Butajirawechi1 8 ай бұрын
ግን ያ ጀመአ ናፍቆኛል ጠፉ
@jemilareshid7674
@jemilareshid7674 8 ай бұрын
You are really changed wow
@solomonjima2097
@solomonjima2097 8 ай бұрын
betam tsede kumneger new zastelalefkew besocial media endi metakem enji, mekusel emiyie ethiopian ayinikabin.
@ሰደተኛዋ-ቀ7የ
@ሰደተኛዋ-ቀ7የ 8 ай бұрын
እስኪ አብዱ እደኔንም ዉሰደኝ
@SeydAli5154
@SeydAli5154 8 ай бұрын
እዉነት በኢትዮጵያ ትንሹ ንጉስ ጠፍቶት አይደለም ለተረኞቹ ሲያሽቃብጥ እኮነዉ መልሱ ልጅ እያሱነዉ
@nebilmusema6344
@nebilmusema6344 8 ай бұрын
respect Abdu jr 🙏🙏🙏
@ጥሩአለምነኝሀገሯንናፋቂ
@ጥሩአለምነኝሀገሯንናፋቂ 8 ай бұрын
አብይ እማ የመጨረሻው ገዳይ አጉሉ መሪ
@memoabebe6484
@memoabebe6484 7 ай бұрын
Abduye hulum habesha iko Uber aydelem yemeseraw…….
@trr1069
@trr1069 8 ай бұрын
ወላሂ ጎበዝ ላጎት ላክስት እያልን እንበላለን በቀላሉ እድህ አንገላገል ቸኮሌትና ማስቲካ እችንማ እኔም እጠቀማታለሁ እንጂ ልላዉማ አልተቻለም😅
@ነኢማነኝስደተኝዋ
@ነኢማነኝስደተኝዋ 8 ай бұрын
😂😂
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 8 ай бұрын
ኧረ ላክስት ላጎት እያላችሁ አትጨነቁ እህቶች
@TeessideAeylewu
@TeessideAeylewu 8 ай бұрын
ገዳዩ አብይ አሕመድ ስይጣን😢
@ማያነኝ
@ማያነኝ 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@sadasada6552
@sadasada6552 8 ай бұрын
አይ አብድ❤❤❤
@Dmgch.19
@Dmgch.19 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሰኢድ-ሰ7አ
@ሰኢድ-ሰ7አ 8 ай бұрын
ምናለ አብዲ አሜሪካ ብትወስደኝ
@Nurya971
@Nurya971 8 ай бұрын
ቀጣይ ነቢል ይቅረብ
@yetenayethmikael571
@yetenayethmikael571 8 ай бұрын
ልጅ እያሡ ዳቦ ነው ትራሱ ይባላል
@Natiii22222
@Natiii22222 8 ай бұрын
Reduuuuuuuùuu suuuuuuu❤
@yneme8584
@yneme8584 8 ай бұрын
Abdu is mekM saw naw saw yewetal Tamagn guwadegna naw
@ethiojole
@ethiojole 8 ай бұрын
እኔም መዳም ቤት ምን ይዤ ልምጣ እያልኩ ቀረው
@rahelabrham6956
@rahelabrham6956 8 ай бұрын
Masetka gelageleshi abdu😂😂l
@ነኢማነኝስደተኝዋ
@ነኢማነኝስደተኝዋ 8 ай бұрын
ማስቲክ አለ አብድ
@emanahmad2033
@emanahmad2033 8 ай бұрын
Amecan no.more
@user-ne2mi9fx6z
@user-ne2mi9fx6z 8 ай бұрын
Tgnm asgerematko🤔
@RanaZaidan-os7ux
@RanaZaidan-os7ux 8 ай бұрын
Sewedew Amerika Resitorant iyegeba ribognal iyale beriger sikebel kahun kahun kamerawn ayu biye isakek neber
@Kiyyu1
@Kiyyu1 5 ай бұрын
🫡
@emanahmad2033
@emanahmad2033 8 ай бұрын
Awo enaem dabronael American
@huseenalii8641
@huseenalii8641 8 ай бұрын
አብይ እብድ ነዉ እንጅ ማን ነዉ ንጉስ ያረገዉ ይሀ እርኩስ😊😅
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት 7 ай бұрын
😂ተመቸኝ ማስቴካ እና ከረሜላ ከ አሜሪካ አፍ ማዘግያ 😂ምን መላክ አጎት አክስት ዘመድ ቢኖርክ ነው 🤔እኛ ውጭ የማንለብስውን ለ ዘመድ ቤተስብ 3 ሽንጣ ሙሉ ተሽክመክ ህደክ 😭የ ቻይና ቡትቴ እየተባልን ዝም ብለን ዋጥ አርግን በ ልባችን የዘን እንመለሳለን 😔😔አንተ ማስተካ እኛ እንደዛ ብናደርግ 😒ውይ በ ግጀራ ውይ ያስታግቱና ግንዘብ በ አቁአራጭ ያውስዳሉ😔😔አንተ ልታስግድለን ነው ይን ምክር የስጠከው 😡😡😡😡😡😡o
@SeydAli5154
@SeydAli5154 8 ай бұрын
የሆንክ ጀዝባ ዶ/ር አብይ አላለም አሽቃባጭ አሽቄነህ ማነዉ ይሄን ጥንብ ዘረኛ ንጉስ ያደረገዉ
@ewondimu4001
@ewondimu4001 8 ай бұрын
Yetkatl chguwara yeahtal 😅
@MKh-m9w
@MKh-m9w 6 ай бұрын
ትክክል ማን መሪ አደረገው ይሄ ጋላ
@MohammedAbdu-q9h
@MohammedAbdu-q9h 8 ай бұрын
አብድ ❤❤❤
@aeeeaeee1672
@aeeeaeee1672 8 ай бұрын
❤👍
@sadasada6552
@sadasada6552 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@ሰኢድ-ሰ7አ
@ሰኢድ-ሰ7አ 8 ай бұрын
አብድ❤❤❤❤
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Alahwaki
@Alahwaki 8 ай бұрын
❤❤❤
@Nager-rx9to
@Nager-rx9to 8 ай бұрын
❤❤❤
@Fafi807
@Fafi807 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@MohammedAbdu-q9h
@MohammedAbdu-q9h 8 ай бұрын
አብድ ❤❤❤
@MeseluSemegn
@MeseluSemegn 8 ай бұрын
አብዲ❤
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
一航1
Рет қаралды 51 МЛН
Part 5. Roblox trend☠️
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 2,9 МЛН
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 84 МЛН
🔴 ከሁሉ ታንሳለች ከሁሉ ትበልጣች || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
2:43:22
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 641 М.
Rophnan ETHIOPIA Episode
3:55:38
ወቸው GOOD
Рет қаралды 230 М.
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
一航1
Рет қаралды 51 МЛН