'' ቀለበቱ የዉሸት ነው''- ሄኖክ ድንቁ - ሰከላ | Sekela | Talk Show | Tigist Girma | Abbay TV Eregnaye

  Рет қаралды 368,887

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

2 жыл бұрын

#Abbay_plus #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Newethiopiantraditionalmusicvideo2022 #Newethiopianculturalmusicvideo2022 #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethio360 #Ethioforum #Homeofethiopianmusic

Пікірлер: 726
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 2 жыл бұрын
የእውነት ሔኖክን ወደዋለው አደንቀዋለው ጠንካራና ጎበዝ ነው እንደ ሠው ወሬ ቢሆን እስካውን የት ነበር እሱ ግን ጠንክሮ በስራው እያስደመመን ነው በርታ ፍቅራችው ዘላለማዊ ይሁን ውለዱ ክበዱ💋💓💓
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@fasilyohannes6857
@fasilyohannes6857 Жыл бұрын
አንቺ ምርጥ ስደት ላይ ሆኜ አዝናናሽ ብትፈችው ደስ ይለኝ ነበር ግን አኮራሽኝ !
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Жыл бұрын
@@fasilyohannes6857 አይደል የስደቱ ወገኔ አይዞክ ፋሲልዬ🇪🇹
@kerya5102
@kerya5102 Жыл бұрын
እኔም ወላሂ ስወደው መስሚያው ጥጥ ነው
@mekdessisay8526
@mekdessisay8526 2 жыл бұрын
ቲጂዬ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ዘመንሽ ይለምልም በሳቅሽ ያየሽ ሁሉ ይሳቅ ከድገት ከሆነ ነገር አንችንም ቤተሰቦችሽንም ይጠብቅልሽ እማ ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ እወድሻለው 😘😘😘።
@GenetKokebe
@GenetKokebe 2 жыл бұрын
እሧን እንደዚህ መረቅሺ እኔንሥ
@MilaMedia
@MilaMedia 2 жыл бұрын
@@GenetKokebe እኔ ልመርቅሻ☺️
@solomonmulat4936
@solomonmulat4936 2 жыл бұрын
ሰው አጥተሽ ነው ይህንን አጭበርባሪ ጉረኛ የምታቀርቢው
@user-ce3es6zy6z
@user-ce3es6zy6z Жыл бұрын
​@@GenetKokebe qq
@GenetKokebe
@GenetKokebe Жыл бұрын
@@user-ce3es6zy6z ወዬዬ
@fatimahussain6287
@fatimahussain6287 11 ай бұрын
በዚህ ዘመን ሰውን ሰው ባለባበስ በሚገምትበት ዘመን ላለባበስ አለመጨረቅህን እደት ያስደስታል ቀጥልበት ዋናው ሆኖ መገኘትነው❤❤❤
@redietendetlarg7539
@redietendetlarg7539 2 жыл бұрын
ቲጂዬ ስወድሽ ፈጣሪ እረጅም እድሜን ከጤናና ጋር ይስጥልኝ
@embatekalamedia6832
@embatekalamedia6832 2 жыл бұрын
ሄኒ ይመችህ ኣቦ ለወረኞች ኣትጨነቅ። አንተን ለማሸማቀቅ ነው ስምህን የሚያጠፉት። በስራህ በርታ ብቻ ሄኒ አድናቂዎችህ ነን።✌️💕
@aggwjj6459
@aggwjj6459 Жыл бұрын
በጣም የምድህ ሰውነህ ሰው የፈለገ ቢልህ ረጋ ብለህ መልስህ እወደዋለሁ አይዞህ
@hanakassa5511
@hanakassa5511 2 жыл бұрын
ሄኑክ ዴንቁ በጣም ነዉ የማደንቅህ ማንንም እንዳትሰማ አንተ ጠንካራ ልጅ እህእግዛብሔር አሁንም አብዝቱ ይባርክህ
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 2 жыл бұрын
ምነዉ ያተን ልብ በሰጠን መስሚያህ ጥጥ ነዉ ጎበዝ ይመችህ
@keneofficial7620
@keneofficial7620 2 жыл бұрын
😍
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 жыл бұрын
ሰው የፈለገውን ቢያወራ ጣጣየሌለህ መንፈሰጠንካራ ብርቱ ልጅነህ ሄኖክ ይመችህ አቦ👌👌👌👌
@thetruthsarcasm2840
@thetruthsarcasm2840 2 жыл бұрын
Mehayem denekoro sidenekur teru belo mamoges denkurenan magulat enji ewket adelem mahayem!!
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 жыл бұрын
@@thetruthsarcasm2840 የሱስ በኣደባባይ ስለተወራነው የአንተ/ቺ ግልሙትና ከሱ ይብስ ይሆናል ራስ ለማመፃደቅ መ ሞከር እራሱ ድንቁርናነው ጀዝባ
@thetruthsarcasm2840
@thetruthsarcasm2840 2 жыл бұрын
Miyastemerew mendenew new kum negeru esu business eyeserabet endehone eyenegeren enkua maygebachu denkoro nachu
@yonasalene2077
@yonasalene2077 Жыл бұрын
Anchi newer getu min yasdestal yiha set ye set awel hulum aniko tefawe
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
ደምሩኝ😘😍
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 2 жыл бұрын
ሄንዬ የኔ ምርጥ በጣም በጣም ነዉ የማደቅ💕💕ቲጂዬ ሳቂታዋ አቺንም በጣም ነዉ የማደቅሽ
@yamheran4023
@yamheran4023 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ እንደሠው ወሬና ምላስ ቢሆንማ ኖሮ አንተ እዚህ አትገኝም ነበር
@user-bh3sd1jc9z
@user-bh3sd1jc9z 2 жыл бұрын
በኔ ዘመን በጣም አርዕያዬ አንተነህ አለመሰበርን ሁሌም ወደፊት መራመድን
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
ሄንዬ በጣም ጠንካራ ጎበዝ ነህ እውነት የሠዎች አሉባልታ እና ወሬ ትተህ ወደስራህ ማዘንበልህ ደስ ይላል በርታ ሰው ያውራ አንተ ስራህን ስራ መለወጥ በወሬ ሳይሆን በስራ ነው እግዚአብሔር መልካም ትዳር ይስጥህ ከፍቅረኛህ ጋር በፍቅር ያኑርህ ውለዱ ክበዱ 😍
@haniderejaha5966
@haniderejaha5966 2 жыл бұрын
Ere chik bemabarer nw
@user-vx7gb5uv4s
@user-vx7gb5uv4s 2 жыл бұрын
ግርግር አላለም እዳተ ማጨብጨብ የሚወዲ አለደ ምነዉ ጨዋ ጨዋ አጫወተህ ሀሀሀ
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@HHJJKKKK
@HHJJKKKK 2 жыл бұрын
ሄኖክንኮ የምወደውና የማደንቀው ለማንም ቡታ አለመስጠቱ ነው በራሱ መንገድ ነው የሚሄደው👍👍👍
@helenalamin9762
@helenalamin9762 2 жыл бұрын
ሴቷቹን ስላታለለ
@HHJJKKKK
@HHJJKKKK Жыл бұрын
@@helenalamin9762 እደሚያታልል በምን እርግጠኛ ነሽ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
ውዶቼ ደምሩኝ😘😍
@bizuhan
@bizuhan 2 жыл бұрын
ቲጂዬ በርች ጥሩ ፕሮግራም ነዉ ሄኖክ ኮንፊደንስህ ደስ ይላል ፈጣሪ መጨረሻህን ያሳምርልህ
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige mari❤❤
@ayngedadessie7076
@ayngedadessie7076 2 жыл бұрын
የኔ ድንቅ ትልቅ መልካም ነሽ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ
@user-yz5ch4uf3d
@user-yz5ch4uf3d 2 жыл бұрын
አብሽር ሄኒ በጣም ጠካራ ነክ በርተ ሰው ያውራ አተ ወደፊት በርታ
@amihabsawit300
@amihabsawit300 2 жыл бұрын
ውድ ኢትዮጵያዊያን ወዳችኋለሁኝ🌺🌺😍😍😍
@yohanesbezawe2501
@yohanesbezawe2501 2 жыл бұрын
አንበሳው ትመቸኛለክ በተለይ ኮንፊደስክን keep going bro
@milan8639
@milan8639 2 жыл бұрын
TG what a talent u have! You’re better than those journalists ❤️❤️❤️❤️
@cristianoronaldocr7867
@cristianoronaldocr7867 2 жыл бұрын
በሕይወታች ውስጥ ፈጣሪን፣ቤተሰብህን ከዛ የልብ ጓደኛህን ስማ ከዛ ውጭ ማንንም አትስማ👌🙏 ምንቴ ቢሊዬነር ነኝ
@Mimi-sd3hv
@Mimi-sd3hv 2 жыл бұрын
ጎበዝ በርታ ሰው ያውራ ሰው ከሰው እራስ አይወርድም
@mimieska2802
@mimieska2802 2 жыл бұрын
ሄኒ ጀግናው ታዋቂ ስለሆንክ ተጋነነ እንጂ ብዙ ሰው የሚያደርገው ነው ያደረከው ይመችህ
@papichula4143
@papichula4143 2 жыл бұрын
Ena berta setoch megdelhn abzaw new fo
@mimieska2802
@mimieska2802 2 жыл бұрын
@@papichula4143 መቸም አስገድዶ አይደለም ከ18አመት በላይ ለሆኑ ሴቶች የሱ ብቻ ጥፋት አይታየኝም
@samm5903
@samm5903 2 жыл бұрын
ጭብጨባ የሚመራ ሰው ያስፈልጋል ተመልካቾቹ በግድ ነው የሚጀምሩት
@WinTW9
@WinTW9 Жыл бұрын
hehe be tikikil
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 2 жыл бұрын
የተቀደደ ሱሪ መልበስ ስልጣኔ ሳይሆን መስይጠን ነው እና ኢትዮጵያውያኖች እባካችሁ የተቀዳደደ እና ገላችሁን የሚያሳይ ጨርቅ አጠቀሙ!!
@user-ew6wh8tm3p
@user-ew6wh8tm3p 2 жыл бұрын
ሴቶችን ብታዩ ምን ልትሉነው ልቦና ይስጠን እንጅ የራቁት መንፍስ ነው በሀገራችን የገባው ድሮ የተቀደድብንን በመጣፉ ስፍትን እን ልብስ ነበር የአሁኑ ፍሽን ብለው የተቀደድ ልብስ ገዝቶ መልብስ አይ ብር መክራው ትላለች አያቴ
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 2 жыл бұрын
Tikekle yasazinal
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
አባቴ አበሻ ማውራት አይሰለቸውም😑 አንተ ግን ሁሌም ጀግና ነክ 💪
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@shegagashaw4050
@shegagashaw4050 2 жыл бұрын
ቲጅየ የምር ሳይሽ ደስ አለኝ ዛሬ ገና እያየው ነው ። ቲጅየ ሁሉ ሰላም ነው ያምርብሻል ሀኒየም እወዳታለው ካንድ ላይ ማየት እፈልጋለው ወላሂ ቲጅም ሀንየም የእውነት ቆንጆ።
@sahaysahay2719
@sahaysahay2719 2 жыл бұрын
በውነት እደ ሄኖክ የሚመቸኝ ተዋናኝ የለም በርታልኝ እደሰው ቢሆን ሟሙተህነበር ያወራል ያውል አዳሜ ወይፍቅጭ ጎበዝ ጠንካራነህ በውነት ከትልቅ ደረጃ ያድርስህ የኛሰው አይሰረም ይተቻል..
@kishinethio2817
@kishinethio2817 2 жыл бұрын
ሔኒ በጣም ጀግና ነህ፡፡ሌላው ሰው የሚመኘውን አንተ ትኖረዋለህ ይህ ደግሞ ጀግንነት ነው፡፡እኔ ደግሞ እንዴት እንደምወድህ በቃ ወንዳወንድ ነህ
@habtomgebre1523
@habtomgebre1523 2 жыл бұрын
ena ltderebi new 3rd
@iloveethiopia6348
@iloveethiopia6348 2 жыл бұрын
ሔኖክ አነተ በጣም ጎበዝ ጠነካራ ነህ ድግሙ I like your confidence እዉንት ሰዉ ምንም ይበል ምንም ያዉራ አትጨነቅ እግዚአብሔር ብቻ ዉሰጥን የሚያዉቅዉ ለሱ መስጥት ነዉ ሰዉ እደሚያዉራዉ አነተ ጠንካራ ባትሆን ዛሬን አታይም ነበር እና በዚህ ልጅ ጥንካሬ ብዙዎች ትምህርት ልንዉሰድበት ይገባል የ ሀበሻ community ደግሙ ከ አለህበት ችግር በላይ እየኮርኩም መቅበር እንጂ እንዴት ለምን እንደዚህ አደርገ ብሎ ማዳምጥ የለም
@Afomiya
@Afomiya 2 жыл бұрын
ትጂዬ የኔ ምርጥ እድሜና ጤና ይስጥሽ በጣም ነው የምወድሽ ሄኖክ እኳን ለሴቶች ያለህ አመለካከት የምሰራው አስቀያሚ ስራህ ምክንያት ማየት እራሱ አልፈልግም ትጂን ብዬ ነው
@embatekalamedia6832
@embatekalamedia6832 2 жыл бұрын
ጥርግ በይ ሸቃላ ገረድ ማን ሰው ሲቆጥርሽ ነው
@etv5766
@etv5766 2 жыл бұрын
TG አሪፍ ስራ ነው፤ ነገር ግን ስታወሪ አትፍጠኝ፤ ረጋ እያልሽ ቢሆን ደስ ይላል፡፡ ለእንግዶቹ ጊዜ መስጠት፡፡
@user-ty2yv6qd1j
@user-ty2yv6qd1j 2 жыл бұрын
ማሸአለ ዲምፁዋ ደስ ስል
@elsaelsa2213
@elsaelsa2213 2 жыл бұрын
heny we love you brother you are awesome just live your best life forget about the haters do what you do 💕💕💕💕💕💕💕💕👍👍👍👍👍
@user-li2oz9xm8j
@user-li2oz9xm8j 2 жыл бұрын
በቁም ነገር ሄኒን ከሚተቹት አይደለሁም አድናቂው ነኝ ምታደንቁት👌
@elsanegash7552
@elsanegash7552 2 жыл бұрын
ውይ የድንቁ ልጅ ሪከርድህን እከ ሰበረልህ እኮ 😂😂😂😂😂😂😂
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
እውነት ብለካል ሄኑዬ ሲጀመር ቲክቶክ ላይ ሁሉም ወናፍ ብቻ ነው ይብራብክ አባቴ
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናልክ ሄኑዬ ወልዳቹ ከብዳቹ ያሳየን እንግዲህ
@keneofficial7620
@keneofficial7620 2 жыл бұрын
💓
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 2 жыл бұрын
ሔኖክዬ አንተ የሰው መውደድ አለህ እግዚአብሔር አመሥግን
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@user-qn2vq4rv3p
@user-qn2vq4rv3p 2 жыл бұрын
😂😂😂😂የእለት ሳቃችን ኣታሳጣን😁😁😁
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@romanwalegan3472
@romanwalegan3472 Жыл бұрын
የሚሰራቸውን ፈልሞች በሙሉ በጣም ነው የምወድለት ከሁሉም አርቲስት በላይ አስመስሎ መስራትን የሚችል በጣም በጣም ጎበዝ ልጅ ነው ስለሰው ደግሞ ምንም አለመጨነቅህ በጣም ደስብሎኝል
@abebaalemu9369
@abebaalemu9369 2 жыл бұрын
ቲጂ የኔ እህት በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@KuKu-vd6be
@KuKu-vd6be Жыл бұрын
Heniya kongo you just humble…cool...love you bro
@L_E_M_I-12
@L_E_M_I-12 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነው አወዳደቁቁን ያውቃል 😀
@rivkaterunah3195
@rivkaterunah3195 2 жыл бұрын
ቲጂዬ ስወድሽ ፈጣሪ እረጅም እድሜን ከጤናና ከበረከት ጋር ይስጥሽ ኑሪልን
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@Love-xd5do
@Love-xd5do 2 жыл бұрын
ቲጂዬ እመቤቴን በጣም የምወድሽ የማደንቅሽ ❤❤❤❤
@Ethel608
@Ethel608 2 жыл бұрын
ሰከላ ❤
@zehara605
@zehara605 2 жыл бұрын
ወይ ራሄል ሰወዲሸኮ 😃 ሞጋቶች እዴት እዴት እዴምወዲሸ ነበር ባላለቀ እላለሁ ሁሌ ያዲራማ
@user-gl1rl3hx9t
@user-gl1rl3hx9t 2 жыл бұрын
ሄኒየ የድንግል ማርያም ልጅ እሱ ጥላ ከለላ ሞገስ ሁኖ ያኑርህ!
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 2 жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@user-nk1ug9dg7l
@user-nk1ug9dg7l 2 жыл бұрын
በጣም የምወደው ተዋናይ እግዚአብሔር ከእናተጋ ይሁም
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@helenalamin9762
@helenalamin9762 2 жыл бұрын
ፐ የስንቱ ሴት ሂዉት ያበላሸ
@user-xk3eb7iw8f
@user-xk3eb7iw8f Жыл бұрын
ቲጂዬ አለባበስሽ ዋው ነዉ አከባሪሽ ነኝ😘
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 2 жыл бұрын
🌹 Tigeya such a classy lady , I have a lot respect and love for you 🌺🌸🌹🌷🌻💐💖❤️🌷🌹
@tgd523
@tgd523 2 жыл бұрын
Henok batam gobez nw yechelale God bless you
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
በዚ አጋጣሚ በጣም እወዳት ልጅ ናት ማሂዬ 👄👄
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@eduderiba8484
@eduderiba8484 2 жыл бұрын
ጀግና ይመችህ ሄኒ
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@user-jq6gv8bm3z
@user-jq6gv8bm3z 2 жыл бұрын
ሰከላ ማስጨብጨብ አታብዙ
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 2 жыл бұрын
ቲጅ በሳምንት ለቱ አለባበሷ የሆነ አስተያየት ሠጥቼ ነበር ዛሬ በዛው አስተያየቴ አሻሽላ መምጣቷ ደስ ብሎኛል በርች ውዴ
@sadahussen4426
@sadahussen4426 2 жыл бұрын
እኔምሰጥቻት ነበር ጡቷይታይነበር
@tigistgirma2565
@tigistgirma2565 2 жыл бұрын
አስተካክያለሁም ይስተካከላልም፡፡አመሰግናለሁ በጣም♥
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 2 жыл бұрын
@@tigistgirma2565 እኔም አመሠግናለው ቲጅዬ እኔ ላንች ካኝ ክብርና ውዴታም አንፃር ነው አስተያየት የሠጠውሽ ክበሪልኝ💋💋
@user-yp9nv9bl2l
@user-yp9nv9bl2l 2 жыл бұрын
በህይወቴ ባገኛቸው ብዬ ከምመኛቸው አርቲስቶች አንዷ ቲጂዬ አንቺ ነሽ አላህ ብሎ ስቱዲዮሽ ተመልካችሽ ብሆን ደስታዬ ነው እናቴ ሀገሬ ስገባ
@hgfgggg7427
@hgfgggg7427 2 жыл бұрын
ቱቱ
@keneofficial7620
@keneofficial7620 2 жыл бұрын
💓💓💓
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@meseyethiopia6940
@meseyethiopia6940 2 жыл бұрын
ቴጄ ስወድሽ የኔ ፍልቅልቅ
@zainabmom4280
@zainabmom4280 2 жыл бұрын
በትክክል
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 2 жыл бұрын
ቅዝቅዝ ብሏል ሚስኪህ የሰወ አይን በላህ🤔🤔🤔🤔😂😂😂🤗🤗🤗😍😍😍
@yabkal779
@yabkal779 2 жыл бұрын
Buda beltot new 😜🤣
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@asuasu9715
@asuasu9715 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@Mamamama-re9od
@Mamamama-re9od 2 жыл бұрын
ኣዎ ጌታን የሠዉ ኣፍ እጨት ያደርቃል ኣደነዘዙት
@user-sx4vd1kp7j
@user-sx4vd1kp7j 2 жыл бұрын
በጣም ትመቸኛለህ❤
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@yeshigedam8742
@yeshigedam8742 2 жыл бұрын
ቲጂዬ የኔ ውድ በመጀመሪያ በጣም እወድሻለሁ አደንቅሻለሁ ! ግን "ሰከላ" ብለሽ የሰየምሽው ፕሮግራም ስሙ በጣም ትልቅ ትርጉም አለው እና የምታቀርቢያቸውን እንግዶች መምረጥ ያለብሽ ይመስለኛል ከአለባበስ ጀምሮ የሚያስተላልፋት መልእክት ኢትዮጵያዊነትን የተላበሰ ቢሆን መልካም ነው ብዬ አስባለሁ ።
@user-nc9iz6gg6x
@user-nc9iz6gg6x 2 жыл бұрын
ምንድነው ሠከላ?
@tigistgirma2565
@tigistgirma2565 2 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለሁ♥
@embatekalamedia6832
@embatekalamedia6832 2 жыл бұрын
ሃኖክ ምን ይጎድለዋል? ገረድ ሸቃላ ሂጂ ጥፊ ከዚ ማሃይም ፋራ አንችም ሱው ሆነሽ
@oumkhludi6311
@oumkhludi6311 2 жыл бұрын
ያልበላሽን አትከኪ ምን ይወጣለታል አፍሽን ዝግ የሽአረግ🤣🤣🤣🤣
@21MarYam
@21MarYam 2 жыл бұрын
ተናግረሽ ሞተሻል
@akiberhe2555
@akiberhe2555 2 жыл бұрын
Good to see you all.
@user-nu5pw1td6y
@user-nu5pw1td6y 2 жыл бұрын
ሄኖክ ድንቅ ሰው ነህና በጣም አደንቅሃለው❤❤❤!!!ነገረኞችን ትተህ ድንቅ ስራህ ላይ ብቻ ትኩረት አድርግ!!!
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 2 жыл бұрын
ድንቁ ስራው የሴትን ልብ መስበሩ ነው
@user-nu5pw1td6y
@user-nu5pw1td6y 2 жыл бұрын
@@aminamohammed3808 yhm metadeln yitseykal!!!
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 2 жыл бұрын
@@user-nu5pw1td6y የሰውን ልብ መስበር መታደል ሆነ እንደ እኔ በእኔ ምክነያት 1 ሰው እንባ ከሚፈስ መሞት ይሻለኛል አላህን ሁሌ ስለምነው እራሴንም ሰውንም የምበድል አታርገኝ ልጆቸየንም ሷሊህ አርግልኝ ነው የምለመው
@user-nu5pw1td6y
@user-nu5pw1td6y 2 жыл бұрын
@@aminamohammed3808 ውሸት የሚያወሩትን ሳትሰማ ጥሩ ስራህን ቀጥልበት አልኩ እንጅ ተንኮል ጥሩ ነው አላልኩም፤እግዚአብሔርን በመፍራት መልካም ስራ መስራት እንጅ ለሰው ብሎ መኖር ከባድ ስለሆነ፤ጭራሽ ያልተደረገውን እንደተረገ የሚያወራ በበዛበት???
@user-pp3jm3ep3f
@user-pp3jm3ep3f 2 жыл бұрын
ቲጂዬ የኔ ፍልቅልቅ ውድድድድድድድ
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 2 жыл бұрын
Henok denku jegena anbesa neh Egeziabehier rjim edmi ena tina yesteh berta 👍👍👍👍👍👍👍🤗🤗🤗🤗🤗
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@hanahana8819
@hanahana8819 2 жыл бұрын
ቲጂየ የኔ ቆንጆ 😍😍
@user-ri3jl3dz1g
@user-ri3jl3dz1g 2 жыл бұрын
ቲጂዬ ሣቅሽኮ እናቴ❤️ ሄኒ ይመቸኛል ወሣኝ ሠው❤️
@ladyamaki4333
@ladyamaki4333 2 жыл бұрын
ሔኒ አድናቂህ ነኝ ሲጀመር ስምህ በመነሳቱ አትደነቅ አደኛ የናትህ ምርቃት ነው ሁለተኛ ስሙ ማይነሳው የሞተ ውሻ ብቻ ነው ቲጂዬ የሰፈሬ ልጅ ወድሻለው
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 2 жыл бұрын
ሔኖክ 💕 ቲጂ 💕
@banchu3147
@banchu3147 2 жыл бұрын
እኔም ብያለሁ ብራዝሌት ነው አይ ህዝቤ ደግሞ እኮ ጣቶ ላይ ምንም ነገር የለም በርታ እራስህን መስለህ ኑር
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@tihutshow633
@tihutshow633 2 жыл бұрын
የወንዶች ጠበቃ😂ባንቺዬ
@banchu3147
@banchu3147 2 жыл бұрын
@@tihutshow633 እናሳ ያባቶ ልጂ ነኝ ውዴ
@banchu3147
@banchu3147 2 жыл бұрын
@@abbay-tv 🙏
@ruthnegassa8291
@ruthnegassa8291 2 жыл бұрын
Henye Ayezhe egzabher kanetga new enthene Akbari 🥰🥰🥰🥰🥰🥰😇😇😇😇😇😇👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@ermibk1363
@ermibk1363 2 жыл бұрын
ሄኒ ምርጥ ሰዉ ጀግና እኮ ነህ
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@gishabaytube68
@gishabaytube68 2 жыл бұрын
Wowwww I appreciated your title Sekal is the sources of The Nile river The place is historical the holy water ghiwon which is used as medicine Local people! I was born in Gish abay sekela
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
Thankyou..
@elshumulu9052
@elshumulu9052 2 жыл бұрын
Henii enwedhalew 😚
@user-em9sk2ld7n
@user-em9sk2ld7n 2 жыл бұрын
ትጂየ የኔ አደኝ ወላሂ ከኢትዮጵያ አርቲስቶች በጣም ነዉ እምወድሽ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷🌷😘😘🌷🌷😘😘🌷🙊ገና ዛሪ አየሁሽ ያችን ሾ እናም ሰብ ስክ ራይ አደረኩሽ የኔ ማር ለይክም
@bizuneshayele6281
@bizuneshayele6281 Жыл бұрын
እራስሕ ቀላል ስለሆንክ ቀለል ያለ ትወዳለህ በዚሕ እድሜ የተቀደደ ልብስ፣ ሜሉዬን ፈጣሪዋ ይወዳታል ካንተ....
@beli7375
@beli7375 2 жыл бұрын
ሄንዬ በርታ ወንድማችን
@user-hg9bt2iq2h
@user-hg9bt2iq2h 2 жыл бұрын
በውነት ተጫዋት ነህ ማኛውው ይመለሳል ኣላለም ምርንዳው😁😁😁😁😁😁
@Mamamama-re9od
@Mamamama-re9od 2 жыл бұрын
ቲጂየ ለዛሽ ማራኪ ነዉ እድሜ ይሥጥሽ እባክሽ ሠራዊት ፍቅሬን ጋብዢልኝ
@biniamatalay6400
@biniamatalay6400 2 жыл бұрын
I love your show, but don't make them clap every second for something is not necessary
@yemariyambariya9926
@yemariyambariya9926 2 жыл бұрын
ጎሽ ተባረክ
@jobfitsum5015
@jobfitsum5015 Жыл бұрын
always copy
@user-vn2nm4ff9b
@user-vn2nm4ff9b 2 жыл бұрын
ቲጂየ ስወደሽ ❤❤
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 2 жыл бұрын
አይ ሄኖክ በቃ ሚዲያዉ እደፈለገ ይልሃል አተ ግን ጠካራ ሰዉ ነህ ምርጥ ሰዉ ለወሬ ግዜ የለህም በርታ ዉድድድ❤😘
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@kerya5102
@kerya5102 Жыл бұрын
ሄኔ የኔ ውድ ወላሂ ስወድክ መስሚያክ ጥጥ ይመችክ❤️
@hilinatessema8836
@hilinatessema8836 Жыл бұрын
I like your confidence and naturalness ❤Please !!! Don’t make them clap again and again, please
@fevaemesaw6318
@fevaemesaw6318 2 жыл бұрын
ቲጂዬ በጣም የምወድሽ ሳቅሽ እራሱ
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@user-bt4ln8oi7e
@user-bt4ln8oi7e 2 жыл бұрын
ሄኖክየይ ቆንጆ
@user-fd6dm7fd1o
@user-fd6dm7fd1o Жыл бұрын
ሄኒ የእምስ ጥላት ክክክክክክክክ ወቶበት ደመኛ አረገው ይደበድበዋል ይመቺህ አባቴ
@Ethel608
@Ethel608 2 жыл бұрын
የሰከላ ልጆች የት አላችሁ!?❤❤
@gishabaytube68
@gishabaytube68 2 жыл бұрын
Alen alen
@aregashgabre824
@aregashgabre824 2 жыл бұрын
ሄኒዬ የኔ ጀግና ስወደው የኔ ሚስኪን ምድረ ጋጠወጥ ከሄኒ አናት ውረዱ ይኑርበት እኛነን የምናቅለት የምትሉ ሰዎች ስለራሱ የሚያውቀው እሱብቻ ነው ካልተመቸው መለየት ከተመቸው ጋር መኖር መብቱ ነው
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 2 жыл бұрын
ምርጥ ኮሜት በትክክል
@emmyemmy6947
@emmyemmy6947 2 жыл бұрын
የሔኖክ ኮንፊደንስ የእራስህን ኑር ተዋቸው የቲክቶክ እንኸፎችን በርታልን
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@Duke_1978et
@Duke_1978et 2 жыл бұрын
አለሌ
@tsigeabdetta5664
@tsigeabdetta5664 2 жыл бұрын
እኔም እላለው ቲጂ እንግዳ ምረጪ። አንቺን ግን በጣም ነው የምወድሽ የማደንቅሽ።
@burtetesfaye4015
@burtetesfaye4015 2 жыл бұрын
ወይኔ ጥያቄሽ ከችኮላሽ ጋ ይጨንቃል ከምር !
@tigistgirma2565
@tigistgirma2565 2 жыл бұрын
እሺ እቀንሰዋለሁ♥
@burtetesfaye4015
@burtetesfaye4015 2 жыл бұрын
መቀነስ ሳይሆን መረጋጋትና ማዳመጥ
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
የምር ሄኑ 💝ያለበት አሹ ያለበት ❤አሌክስ 💝ሸዋ 💝መኩዬ 💝ገበያነሽ 💝ከታዳጊ እዮብ 💝አቡሌ 💝ጣፋጭ 💝ድምቀቶች ❤
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 2 жыл бұрын
Henok denku Jegna anbsa neh rjim edmi ena tina yesteh Egeziabehier yasbekewun yasakaleh 🤗🤗🤗🤗👍👍👍👍
@abbay-tv
@abbay-tv 2 жыл бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
@zalenebi4528
@zalenebi4528 2 жыл бұрын
ሔንዬ ቲጅዬ ሆሆ እዚሁ ልጨርሱት ነዉ
@fatumaadam4378
@fatumaadam4378 Жыл бұрын
ቲጀየ ስወድሺ
Получилось у Миланы?😂
00:13
ХАБИБ
Рет қаралды 4,8 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 112 МЛН
ВОДА В СОЛО
00:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 32 МЛН
የእኛ ቀናት #192 ልጆቼ ሰርፕራይዝ አድርገዉ አስደነገጡኝ::
13:02
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 22 М.
Получилось у Миланы?😂
00:13
ХАБИБ
Рет қаралды 4,8 МЛН