No video

Abduselam - Selu ﷺ - | ሰሉ - ዓብዱሰላም (Official Nasheed Video)

  Рет қаралды 2,072,104

SELAM

SELAM

Күн бұрын

#abduselam
#ethiopiannasheed
#mezamir
#amharicneshida
#neshida
#abduabera
#selu
#አሊፉን
#መዛሚር
#ዓብዱሰላም
#ነሺዳ
#መንዙማ
#መንሺዳ
#neshida
#abduselam
#mezamir
#selu
#alifun
#menshida
ግጥም - መሀመድ ኢድሪስ ካሳ
ዜማ - ዓብዱሰላም
መዛሚር ነሺድ
Director
Camera & Editing
Ab Mustefa
የወንጀልን ክምር ከስሩ ገንድሶ
ሀለት የሚያቀና ቀልብ ኣቅልን ኣድሶ
ወንጀል የሚጠርገው በሓሰና ክሶ
ሓያት የሚሞሽር በኣዘል ሰርጎ
ስሙ ሚጣፍጠው እንደማር እንደርጎ
ጀማል ያሸከመው በጀላል ሞሽሮ
ባኽላቅ የዘየነው በራህመት ኣዝምሮ
ሆድ የሚያላውሰው በሸውቁ ሸምሮ
በኑር ፈትል ሰፍቶ በሀይባ ጌጥ ድሮ
እሱን ሳያወሱ መች ይቀናል ኑሮ
በሰማዩ ወለል ቡራቅ ያስጋለበው
ከሩሁ ጧት ማታ ሒክማ ሚታለበው
ስሙ የሚያበርደው የዞላም ትኩሳት
በኣንድ ኣስር የሚያስገኝ ልቅናውን ማንሳት
የኑር ፍሬ ይቀልባል
ኣንቱን ማውሳት ነፍስ ያጠግባል
ልብ ያክማል ጅስም ያጸናል
[Chorus]
ሰሉ ኣለል ሀቢብ መዳኒት ቀለቤ
ሰሉ ኣለል ሀቢብ መድመቂያዬ ጌጤ
ሰሉ ኣለል ሀቢብ ልቅና ሹመቴ
ሰሉ አለል ሀቢብ የዱንያ ንብረቴ
" የኣኼራ ክብረቴ
ሰሉ ኣለል ሀቢብ ክብሬ ነው የሱ ስም
" ሕመም የሚያከስም
"
Verse 2
የሰኪና ቀሚስ ልቤን የሚያለብሳት
ሀጃ የሚሞላው የሱን ዝና ማውሳት
ቀልብን የሚነቅለው ከመእስያ እሳት
ወደኢማን ሓገር ጭኖ የሚያሳፍረው
ወደጀነት ደጃፍ ወስዶ የሚያጋፍረው
የልብን ስብራት ኣሽቶ የሚያቀናው
በኣላህ ጸዳል መንገድ ነፍስን የሚያጸናው
ረህማን ከስሙ ስሙን ያስከተለው
በሪሳላው ቀለም ከውኑን የሚኩለው
ጅስሙ የጠረቃው በኑሩ ወዝ ታሽቶ
ኸልቁን የሚያውደው የልቅናው ሽቶ
እንዴት ልብ ይጸናል ከሱ ፈለግ ሸሽቶ
በምንዳ ሚተካው ኣስር ወንጀል ፍቆ
ኣይሽ የሚዘይነው በኑር ባህር ዘፍቆ
በሲራጥ ኣቀበት ብርሃን የሚያውሰው
መሻት የሚሞላ ወንጀል የሚያብሰው
[Pre Chorus]
ኣንቱን ማንሳት ሩህ ያክማል
በኢማን ወዝ ይሸልማል
በሂዳያ ይከምላል
[Bridge]
በልቅና ከትቦ ስሙን ያደመቀው
በጀሊል ተመርጦ ሒክማው የረቀቀው
መጨረሻ መጥቶ ከፊቱም የላቀው
ተነግሮ ተዘክሮ ሲፋው የማያልቀው
የዳዒሙ ሹሙ
የከውኑ ቀለሙ
የኡመት ጠበቃ
የበድር ጨረቃ

Пікірлер: 456
@MalcolmXethio
@MalcolmXethio 2 жыл бұрын
ምርጥ ነሺዳ እንደኔ የወደደው እስኪ በላይክክ ያድምቀው
@user-nc9ki1hp9l
@user-nc9ki1hp9l 2 жыл бұрын
ሙዚቃ አድናቂ ነህ እዴ ይሄ ምድነው ከሙዚቃ የሚለው
@MalcolmXethio
@MalcolmXethio 2 жыл бұрын
@@lijmahirtube1374 ከነጋ ቁርዓን ቀርተሃል
@selman456
@selman456 2 жыл бұрын
Malcolm, this is important kzbin.info/www/bejne/o3XbqoOkfph-bKc
@user-ln6do8ch9b
@user-ln6do8ch9b Жыл бұрын
​@@user-nc9ki1hp9lfra
@nadianesib8789
@nadianesib8789 9 ай бұрын
Yu
@arthurk4326
@arthurk4326 2 жыл бұрын
ለሁላችንም የነብዮ ሙሐመድን ሰ ዐ ወ ውዴታን አላህ ይስጠን
@hhygg5652
@hhygg5652 Жыл бұрын
አሚን ወላሂ
@foziyanursefa7912
@foziyanursefa7912 Жыл бұрын
አሚን
@hiranabil
@hiranabil Жыл бұрын
@@foziyanursefa7912 youre right
@user-ln6do8ch9b
@user-ln6do8ch9b Жыл бұрын
S,l,w😊😊❤❤
@Hoden-e3r
@Hoden-e3r Ай бұрын
Amin❤
@xavier5783
@xavier5783 2 жыл бұрын
የኑር ፍሬ ፤ ይቀልባል ኣንቱን ማውሳት ፤ ነፍስ ያጠግባል ልብ ያክማል ፤ ጅስም ያጸናል 🥰🥰🥰
@hiwinure9078
@hiwinure9078 2 жыл бұрын
😭😭😭🥰🥰🥰🥰
@joyabintislamsofe7347
@joyabintislamsofe7347 2 жыл бұрын
Uff ehainene piret ይገለኛል😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔ሰሉ አለል ነቢ
@sewnegn6637
@sewnegn6637 2 жыл бұрын
@@hiwinure9078 fftfq7h3jvqjt65s91 qfgtጠ
@selman456
@selman456 2 жыл бұрын
This kzbin.info/www/bejne/o3XbqoOkfph-bKc
@sarasherefedin3488
@sarasherefedin3488 2 жыл бұрын
ًًً﷽ ﴿ إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ﴾ ‏ ‏_قال صلى الله عليه وسلم: ‏"أكثروا الصلاة عليّ يوم الجمعة وليلة الجمعة" ‏"فإن صلاتكم معروضة عليّ" اللهم صل على سيدنا محمد وعلى آل سيدنا محمد كما صليت على سيدنا إبراهيم وعلى آل سيدنا إبراهيم إنك حميد مجيد وبارك على سيدنا محمد وعلى آل سيدنا محمد كما باركت على سيدنا إبراهيم وعلى آل سيدنا إبراهيم في العالمين إنك حميد مجيد
@Haditheveryyday
@Haditheveryyday Жыл бұрын
That “ረህማን ከስሙ ስሙን ያስከተለው” part hit different ,always gives me goosebumps MASHALLAH
@hamidaahmed7528
@hamidaahmed7528 2 жыл бұрын
እንኳንም የእኛ ሆኑ ሀቢቢ ሰ.ዐ.ወ
@hanita1826
@hanita1826 2 жыл бұрын
S.A.W ቆንጆ ነሺዳ ነሺዳዎችህን በጣም ነው የምወዳቸው ሁሌም አዳምጣቸዋለሁ አላህ ያግዝህ
@user-jd4di2pk5t
@user-jd4di2pk5t 2 жыл бұрын
ወይሙዝቃ ወይሙዝቃ አናተአባሾች አበዛቹሁት እዴ ነበያችንን እዴት መጨወቻታረገቸዋለቹህ ለናተገቀብመሸቀያ አላህ ይሥረቹህንይሥጣቹህ አባሾች ተሂድብትማሩ የቁረአንተፍሥርን ብትማሩ በየሞደም ሙዝቃአትጨፍርምነነበር ቁረአን ከቀረህ ምድነውየምለው ብለህአሥብ አላህ መቼምየማልምረው ሽርክንነውብለዋል ህዝቡን በሙዝቃአታጅጅ ለረዝሦተጃጃል
@leylaalyi6587
@leylaalyi6587 Жыл бұрын
Abduselam🌟💗❤️💞💞💞💞💞mynam ismahebub
@hloulou774
@hloulou774 2 жыл бұрын
የሱዳኖች ሙዚቃ ዋዉ ደስ ይላል አላህ ቀልባችን ትክክለኛዉ ኢማን ይወፍቀን
@brotherhoodkuafor3149
@brotherhoodkuafor3149 2 жыл бұрын
6:06 Salam aleyküm From Turkey 🇹🇷🇪🇹
@selamulah
@selamulah 2 жыл бұрын
Aleykumselam kardesim....etiyopiyadan selamlar🇪🇹
@hidaradam3594
@hidaradam3594 Жыл бұрын
Good job keep it up
@MegaBestlife
@MegaBestlife 2 жыл бұрын
ሰሉ ዓለል ሃቢብ ﷺ የዳኢሙ ሹሙ ፤ የከውኑ ቀለሙ 😍😍😍
@abdikedir9770
@abdikedir9770 Жыл бұрын
ምርጥ ነሺጃ እንደኔ ማነው የወደደው
@abdulazizmohamed8205
@abdulazizmohamed8205 2 жыл бұрын
S A W mashaa allah
@rihanasiraj510
@rihanasiraj510 2 жыл бұрын
habibi abdse alah gather as in jannah
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም🌷❤❤❤❤❤❤❤🤗😍😍😍😍
@kamilanasir6603
@kamilanasir6603 2 жыл бұрын
S.A.W masha allah ya akira wendime betam new miwedik
@user-et4de1ck2j
@user-et4de1ck2j 2 жыл бұрын
ስለላህ አለሂ ወሰለም ስማቸው ሲነሳ እንደት ደስ ይላል ማሻ አላህ ወድማችን በርታ
@nujulove4897
@nujulove4897 2 жыл бұрын
Masha.allah masha.allah tabarakallah Sallallahu aleyhi wasallam
@eliaskedir3419
@eliaskedir3419 2 жыл бұрын
Masha Allah abdu ye munashidoch kimem
@kedirseid9574
@kedirseid9574 2 жыл бұрын
@semutube18
@semutube18 2 жыл бұрын
ሰ አ ወ❤️❤️❤️❤️ ሁለም ስዳን ስዳን ያጫውትካል 😌
@user-ln4me3vz5k
@user-ln4me3vz5k 2 жыл бұрын
ሰለላሁ ዋአለይ ወሰለም የሱዳን አለባበስ ያምርብሃል ማሻአላህ ማሻአላህ ስጠብቀው ነበር በቪዮ
@user-eq3rw1bw8z
@user-eq3rw1bw8z 9 ай бұрын
اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على ابراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد اللهم بارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على ابراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد 💝
@kiyyasanartpro787
@kiyyasanartpro787 2 жыл бұрын
Maashaa allaah betam betam betam desss blognal S.A.W
@omermohammed4680
@omermohammed4680 2 жыл бұрын
أللهم صل وسلم وبارك على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد صلاة تزكي بها نفسنا و تطهر بها قلوبنا وتغفر بها ذونبنا ❤
@fatheya9297
@fatheya9297 2 жыл бұрын
🥀🥀🥀🥀🥀💔💔💔💔💔☝️☝️☝️🤲🤲
@spyglass2001
@spyglass2001 Жыл бұрын
Bbvvbvthnnbnnb
@sumayamohammed5449
@sumayamohammed5449 9 ай бұрын
Eyeyyeteteyegey
@sumayamohammed5449
@sumayamohammed5449 9 ай бұрын
3737373u 😮😂😂😮😂😮😅😮🎉😮🎉😮🎉
@hktube7623
@hktube7623 9 ай бұрын
ሰሰመ😢ኦ
@user-fk7zi7tu9m
@user-fk7zi7tu9m 4 ай бұрын
S a w fidak abibyeaum yaresul alah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gc4hl8gn6h
@user-gc4hl8gn6h 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ምወደዉ የማይጠገብ ነሺዳ በቪድዮ መለቀቁ በጣም ደስ ይላም ..ማሻአላህ ወንድማችን ከድምፅ ,ከግጥም ,ከአቀራረብ ምንም ማይወጣለት SUPER 👍👍👍👏👏👏👏👌👌👌👌👌
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትአለምየየዎ
@selman456
@selman456 2 жыл бұрын
Ya aLLAH kzbin.info/www/bejne/o3XbqoOkfph-bKc
@fetiyateha4460
@fetiyateha4460 2 жыл бұрын
Nm .l9⁹9⁹9p⁰
@mudaibrahim6518
@mudaibrahim6518 Жыл бұрын
I 8888888886668888886688886887
@mudaibrahim6518
@mudaibrahim6518 Жыл бұрын
​ I 8 8 I 8 8 I just wanted to say on that 75 thatthisthat day you for all the your work and not just a few people I know you are a good friend to me and I am so am sorry for the inconvenience b you 8 for that inconvenience inconvenience b for for the sorry for the this by things b b for so for you for the long Io
@saida539
@saida539 2 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ደግሜ ደጋግሜ ብሰማው የማልጠግበው ነሽዳ 🤕🥰🥰🥰
@qonjo6613
@qonjo6613 2 жыл бұрын
M.allah m.allah 🥰ስራወችህ ድንቅ እና ቢሰሙ ቢሰሙ የማይጠገቡ ናቸው በአላህ ደስ ሲል 🥰 ሰለሉሁ አለይሂ ወሰለም ❤
@hindeyahussaen506
@hindeyahussaen506 2 жыл бұрын
Sallaallaahu aleyhi wasallaallaam Sallaallaahu aleyhi wasallaallaam Sallaallaahu aleyhi wasallaallaam 😭 ♥ ❤ mashallaah jazakallaahu keyrani ❤ 💯 ♥ 💖
@bintbushira2055
@bintbushira2055 2 жыл бұрын
Yelbn sbrat ashito yemiyakmew 💔 Be Allah tsedal nefsn yemiyatsenat🥰 Yemwedew sngn lyittttttt yemilbgn🥰
@mahi.ahichoo831
@mahi.ahichoo831 2 жыл бұрын
Rehman kesemu semun yasketelew SAW
@fedishatube1250
@fedishatube1250 2 жыл бұрын
ያሰለም 🇪🇷🇪🇹👈 ሰሉ አለይሂ ወሰለም
@yusraabintyasiin8455
@yusraabintyasiin8455 2 жыл бұрын
اللهم صلى وسلم وبارك على سيدنا ونبينا وحبيبنا محمد وعلى اله وصحبه اجمعين❣️❣️😘😘
@meryemhassen9781
@meryemhassen9781 2 жыл бұрын
صلى الله عليه وسلم💚
@Fatima-ki5un
@Fatima-ki5un 2 жыл бұрын
ማሻላህ ሁላቹሁም አላህ ከናተጋር ይለሁን📿📿📿📿📿📿📿☝☝☝☝☝☝☝🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞💞💞💞
@rahmetmohammed4374
@rahmetmohammed4374 2 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አሪፍ ስራነው❤
@zubeyrmuhdin8287
@zubeyrmuhdin8287 2 жыл бұрын
rahmet mohammed
@leylaalyi6587
@leylaalyi6587 Жыл бұрын
💗♥️❤️💓💞💕❣️living
@MukeNas
@MukeNas 2 ай бұрын
አላህ ይጠብቀን🎉
@jaarraaabbaagadaa5903
@jaarraaabbaagadaa5903 2 жыл бұрын
Afownalilah My Brother Abduselam Wendme!🙏
@fatemamohmmed8566
@fatemamohmmed8566 2 жыл бұрын
بارك الله فيكم وجزاكم الله خير أحسن الجزء زادكم الله علما وفهما سيدي اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا وحبيبنا وشفيعنا وقرة اعيننا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما كثيرا إلى يوم الدين صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم❤❤❤❤❤💘💘💘💘💘💘💘
@aminajun722
@aminajun722 2 жыл бұрын
S, A,, W,, 😘 MASHA ALLAH
@user-rp2um7hv7h
@user-rp2um7hv7h 2 жыл бұрын
ሙከረሙ አለይክ አሰላሙ።ያረብ፣የአላህ ሰለ አለሐቢበላህ ረሱል ሰለ፣አለ፣ወሰ ቢአደደደ መህሉካቲክ ኢላ የውሚዲን።።።
@menarnur6592
@menarnur6592 2 жыл бұрын
mashallah anedegna
@leylamohammed6366
@leylamohammed6366 2 жыл бұрын
Mashallah allah yichameralak
@selman456
@selman456 2 жыл бұрын
Leyla kzbin.info/www/bejne/o3XbqoOkfph-bKc
@abdinsimale8945
@abdinsimale8945 Жыл бұрын
S.a.w s.a.w s.a.w. masha allah jzk
@SelehadinFirew-ro1rr
@SelehadinFirew-ro1rr Жыл бұрын
ሰ. ዐ. ወ selelah aleyhi weselem
@hamdiasefa7373
@hamdiasefa7373 2 жыл бұрын
Masha allah tebark allah
@Lil_tat
@Lil_tat 5 ай бұрын
Best Neshida big up abdu
@markaza_imamu_daril_hijra
@markaza_imamu_daril_hijra 2 жыл бұрын
ሰሉ አለል ሀቢብ S.A.Wصلله عليه وسلم
@leylamohammed6366
@leylamohammed6366 2 жыл бұрын
صلى الله عليه وسلم
@MamiMa-ww3xm
@MamiMa-ww3xm 3 ай бұрын
Selelah aleye weselem
@bilisumaahmed777
@bilisumaahmed777 2 жыл бұрын
Masha Allah nashida Jara kanaa baayyee jaaladha nuuf jiraadhaa jiraa dhaa horaa bulaa
@abdelanesru5031
@abdelanesru5031 2 жыл бұрын
welcome abdiye masha allah !
@adeshrostom9905
@adeshrostom9905 2 жыл бұрын
eidul Mubarak from Kenya, come on Let's make it 1 MILLION.... 100K to go.
@annajon1887
@annajon1887 2 жыл бұрын
🦻🗣️❤️😬👍
@hayatalimuhammad6755
@hayatalimuhammad6755 2 жыл бұрын
صلى الله عليه وسلم🥰🥰🥰🥰
@leylamohammed6366
@leylamohammed6366 2 жыл бұрын
صلى الله عليه وسلم
@ramjan7117
@ramjan7117 2 жыл бұрын
masha allah abdu allah bejenet yasdesitik
@MohamedHassan-2020
@MohamedHassan-2020 2 жыл бұрын
صلى الله عليه وسلم 🤍
@smartadverttube3135
@smartadverttube3135 Жыл бұрын
ወላሂ አብዱዬ ነሺዳክ የተሰራበት መንገድ ልቅም ያለ ውብ የምር
@chantingtigers3235
@chantingtigers3235 2 жыл бұрын
Alahumaseli ala seyidina muhammad
@abubekera1586
@abubekera1586 2 жыл бұрын
Masha Allah Berta ❤️👍
@hawaseid1257
@hawaseid1257 2 жыл бұрын
hak new besachew kemetak salgelek gedelegn (s.a.w)
@ftalhamdulillahft6545
@ftalhamdulillahft6545 2 жыл бұрын
ሶለሏሉ ዐለይሂ ወሰለም ማሻ አሏህ ዉድ ወንድሜ አሏህ ይጨምርልህ ይጠብቃቹ
@asmaali2232
@asmaali2232 2 жыл бұрын
Mashallah beautiful nasheda ♥️
@mekyanurdenyfi.947
@mekyanurdenyfi.947 2 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@technation7384
@technation7384 2 жыл бұрын
Rahmam ke semu semun yasketelew 🤍I like this part mashallah 👌👌👌👌
@tiybagizawo7035
@tiybagizawo7035 2 жыл бұрын
ሠለላህ አለይሂ ወሰለም ማሻ አላህ
@Amar-o1v
@Amar-o1v Ай бұрын
Seluallhabib ❤
@mametube491
@mametube491 2 жыл бұрын
መቼ ይጠገባል ስሞት ሲጠራ ያረሡለላህ s a w❤
@rooziikajeeltujannata1710
@rooziikajeeltujannata1710 2 жыл бұрын
Mashaallah
@user-yu5yv2vo8q
@user-yu5yv2vo8q 5 ай бұрын
S a w ❤❤❤❤
@zemzemararso4355
@zemzemararso4355 2 жыл бұрын
ሰሉ አለ ነቢ ❤️❤️❤️❤️ ሰለላሁ አለይ ውሰለም
@sihamyusuf4626
@sihamyusuf4626 Жыл бұрын
Alah Ychemrlh ❤❤
@Faizij
@Faizij 2 жыл бұрын
Alahumma salli ala nebiyina Mohammed.Masha Allah!lovely nasheeda!
@orointartemant7419
@orointartemant7419 2 жыл бұрын
s a w
@nesramohammed9854
@nesramohammed9854 Жыл бұрын
ሠ።ጨጠዐረመጠረሀ
@misbaahuubiyyaa3958
@misbaahuubiyyaa3958 2 жыл бұрын
عليه افضل الصلاة والسلام على رسول الله
@maruftube8842
@maruftube8842 2 жыл бұрын
Masha allah ♥️♥️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘መሻ አላህ ماشاءالله
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
ማሻ አሏህ❤❤❤❤❤❤💝💝💝
@nadiyamohammed9380
@nadiyamohammed9380 2 жыл бұрын
Mashallah betame Dese yelale
@miskokamal4144
@miskokamal4144 2 жыл бұрын
Sallallahu aleyhi wasaalem Sallallahu aleyhi wasaalem Sallallahu aleyhi wasaalem Sallallahu aleyhi wasaalem Sallallahu aleyhi wasaalem Sallallahu aleyhi wasaalem Sallallahu aleyhi wasaalem Sallallahu aleyhi wasaalem
@seadadela1331
@seadadela1331 Жыл бұрын
ማሻአላሕ አላሕይጨምርልሕ እጅግ ሚገርም ነሺዳነው በዚው ቀጥለበት☪✡
@leylaalyi6587
@leylaalyi6587 Жыл бұрын
Ioving
@daruselam9418
@daruselam9418 2 жыл бұрын
Masha allaah ❤♥💖😍
@zeheriaseyed5207
@zeheriaseyed5207 2 жыл бұрын
Y
@selman456
@selman456 2 жыл бұрын
Dar kzbin.info/www/bejne/o3XbqoOkfph-bKc
@romanaromi9260
@romanaromi9260 2 жыл бұрын
Sololahu aleyhi weselem ya habibiy yaresulelah
@saharazuz7945
@saharazuz7945 2 жыл бұрын
MASHAALLAH ALLAH YECHEMERELEH WENDEMACHEN YE ALEM.MUSLIM EHET WENDEMOCHE HULLACHENEM.1 NEN
@user-tv5bw9um6g
@user-tv5bw9um6g 4 ай бұрын
Saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw❤❤❤❤❤❤
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ድምፅ ህ ሲያምር አላህ ይጨምርልህ በርታ ወድማችን ❤ሰ,❤አ ❤,ወ❤
@fatraseid6349
@fatraseid6349 2 жыл бұрын
Maasha allah andegnaa
@remedankedir353
@remedankedir353 2 жыл бұрын
S A W❤💚
@user-lf1rv4rp9q
@user-lf1rv4rp9q 6 ай бұрын
ማሻ አላህ
@user-zq7dd3rk6b
@user-zq7dd3rk6b 2 жыл бұрын
ሰለ ላ አለይሂ ወሰለም
@fekernehelave7884
@fekernehelave7884 Жыл бұрын
Solulah aliy,weslim ya habibb,allh❤❤❤❤😢
@obsenankate3797
@obsenankate3797 2 жыл бұрын
mashalaa batam aref demsinaw yalek barta abduselam
@amarahmed3226
@amarahmed3226 2 жыл бұрын
Allah Techmerlhe lilam endzi aynt neshida hulasera
@noorhusienabdul5722
@noorhusienabdul5722 2 жыл бұрын
we will continue syport and subscribe great wonderful neshida , jezakeallah munishide abdu abera ... jezakeallah ..
@kiyalala9772
@kiyalala9772 2 жыл бұрын
Enate ena abate fida yehunelot seyidina s.a.w
@sofibintislam9436
@sofibintislam9436 2 жыл бұрын
Masha Allah masha Allah Sallahu alleyihi wasallam Sallahu alleyihi wasallam Sallahu alleyihi wasallam
@senaa9005
@senaa9005 2 жыл бұрын
Mashallah 🥰
@siyamgali7775
@siyamgali7775 Жыл бұрын
ماشاءالله تبارك الرحمن ❤
@jamesblack6324
@jamesblack6324 2 жыл бұрын
Jzk Allah girum new !!!
@user-rr3hy2hr1s
@user-rr3hy2hr1s 6 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ወድማችን ወላሂ ልብ ይገዛል
@laylasayed5809
@laylasayed5809 2 жыл бұрын
ሰዐወ
@hayattajudin2982
@hayattajudin2982 Жыл бұрын
Masha Allah
@alaminendris6407
@alaminendris6407 2 жыл бұрын
Am in love with this neshida keep shining bro
@kheriynur5546
@kheriynur5546 2 жыл бұрын
S.A.W♥️♥️♥️♥️ mashaAllah
Just Give me my Money!
00:18
GL Show Russian
Рет қаралды 949 М.
SPONGEBOB POWER-UPS IN BRAWL STARS!!!
08:35
Brawl Stars
Рет қаралды 24 МЛН
Matching Picture Challenge with Alfredo Larin's family! 👍
00:37
BigSchool
Рет қаралды 52 МЛН
ሙሐመድዬ | በአዲስ አቀራረብ የተዘጋጀ | MUHAMEDIYE NEW ETHIOPIAN MENZUMA @WaridaIslamicArtGroup
13:47
Warida Islamic Art Group ዋሪዳ ኢስላማዊ የጥበብ ቡድን
Рет қаралды 2,2 МЛН