አሁን የደረሰን ሰበር | ጎንደር ተከባለች ፤ ሁሉም ባለስልጣናት እዛ ናቸው | መቀሌ ሮማናት `ታህሪር` አደባባይ | ሰመረ ባሪያውን በሳቅ የገደለው አባይ ቲቪ

  Рет қаралды 25,994

Haq Ena Saq ሃቅ እና ሳቅ

Haq Ena Saq ሃቅ እና ሳቅ

Күн бұрын

Пікірлер: 201
@TesfaAssefa-zf4yq
@TesfaAssefa-zf4yq 13 күн бұрын
አቤ ምርጥ አቀራረብ ነው በርታ🙏
@WubituAragaw
@WubituAragaw 13 күн бұрын
አዲስ አበባን አበባ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹አድረጉ ይቀጥላል በየክፍለ ሀገሩ ዕድሜ ጤና ብቻ ድንቅና ብርቅዬ ባለምጡቅ አእምሮ ላላቸው የኢትዮጵያ ልጆች😍✊😇🕊️🇪🇹🕊️🇪🇹🕊️🇪🇹🕊️🇪🇹🕊️🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏👁️👁️🦻🦻💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@abiye150
@abiye150 13 күн бұрын
አቢቹ የታሪክ አባት ታሪከኛ መሪ ድንቅ የአኢትዪጺያ አባት ብዬዋለው አቢቹዬ❤️❤️❤️❤️
@manalebishhaile2995
@manalebishhaile2995 13 күн бұрын
በጣም አሪፍ ነው 100%
@MesayMesfin
@MesayMesfin 13 күн бұрын
የጎንደር ልማት የሚናፍቀው❤❤❤
@leulasmamaw2759
@leulasmamaw2759 13 күн бұрын
የሻዕቢያና የወያኔ የእንግዴ ልጆችን ደስ አይበላቸው, ጎንደርዬ አምሮብሻል
@YeseraSnietyhu
@YeseraSnietyhu 13 күн бұрын
አቤ በጣም በጣም አምሮባታል ታምራለች
@Muridabedru
@Muridabedru 13 күн бұрын
አሚን አለም ሁሉ ሰላም ይሁን
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 13 күн бұрын
አቤ ቶክቾ ጀግነ
@GoshemeKassa
@GoshemeKassa 13 күн бұрын
እጅግበጣም ወድጄዋለሁ አብቼ ይመችህ ።
@emebetgmariam
@emebetgmariam 13 күн бұрын
ጎንደር አምሮባታል
@consciousLife777
@consciousLife777 13 күн бұрын
አቤአችን 🙏🙏🙏
@AshenafiAbera-ou2ve
@AshenafiAbera-ou2ve 13 күн бұрын
ሀገራችን ባለቤት አገኘች 100/100 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌻
@eskindirbekure4168
@eskindirbekure4168 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤ጀግናው አብይ ታሪክ መስራቱን ቀጥሏሏ 100%❤❤
@Muridabedru
@Muridabedru 13 күн бұрын
ጸረ ኢትዮጵያዊ እኮ ታውቀዋል ያለንን ወደብ አሣልፈው ሰጥተውብናል
@kassahunassefa5781
@kassahunassefa5781 13 күн бұрын
አብይ አህመድ በታሪክ የሚወሳበት ጊዜ መምጣቱ አይቀርም ዛሬ በዘር የተደራጄ መንጋ ባይቀበለዉም ነገ አገሩን የሚወድ ትውልድ ሲፈጠር ይመሰገናል ይዘከራል ለምን ብትሉኝ የኢትዮጵያ የመከራ ምንጭ የሆነዉን ዘረኛዉ ዘራፊዉ ገንጣይ አስገንጣይ የወያኔን ቡድን አፈር ከድሜ ማስገባቱ ይመሰገናል
@ሙናሲሆን
@ሙናሲሆን 13 күн бұрын
የአሁኑ አገራችን የሚያስተዳድሯት ብዙ የሚመሰግን ስራ እየሰሩ ነው እሚያበሳጭ ስራ እንደሚሰሩትም ።ከሁሉም ትልቁ ስራ የአባይ ግድብ ነው።ተሪክ ሰርተዋል
@MesyeJemaneh
@MesyeJemaneh 13 күн бұрын
ተመችቶኛልከናዝሬት
@asratwondie2582
@asratwondie2582 13 күн бұрын
እናትዋ ጎንደር ተውባለች አምሮባታል፣በጣም ደስ ብሎኛል 100"% ተውባለች
@hussienmohammed6768
@hussienmohammed6768 13 күн бұрын
ተመችቶኛል!
@husentirfu3454
@husentirfu3454 13 күн бұрын
አቤ ቤትን የሚያሳምረዉ ባለቤት ነዉ እስከዛሬ ኢትዮጵያ በተከራይ እና በባንዳ ስትመራ እንደነበረ ዛሬ እዉነታዉ ቁልጭ ብሎ እንድናይ ያደረገን ኢትዮጵያ በእዉነተኛ ልጆቿ ስትመራ በአጭር ግዜ ዉስጥ እንዴት እንደተሽቆጠቆጠች በአይናችን አይተናል ጎበዝ ዛሬላይ ወደድክም ጠላህም ኢትዮጵያ ከተከራይ እና ከባንዳ መሪዎች ተላቃ በባሌቤቷ እዉነተኛ የኢትዮጵያ ልጆች እየተመራች ነዉ ሀገርንም ሆነ ቤትን የሚያሳምረዉ ባለቤት ነዉ አራት ነጥብ
@abebaayele165
@abebaayele165 13 күн бұрын
በጣም ወድጄዋለሁ!....
@wesenllemma-vt4oc
@wesenllemma-vt4oc 13 күн бұрын
God save Ethiopia and Ethiopians with Dr Abiy and his family amen 🙏 🙌
@GirmaBekele-c3m
@GirmaBekele-c3m 13 күн бұрын
እናመሠግናለን ውድ መሪአች አቢቹ
@WonduAbsu
@WonduAbsu 13 күн бұрын
ተመችቶኛል
@TsegeyeAsefe
@TsegeyeAsefe 13 күн бұрын
King abiye ❤❤❤❤
@yslxxctentacion
@yslxxctentacion 13 күн бұрын
100/100❤❤ ❤❤
@DanielFikadu-mx5xx
@DanielFikadu-mx5xx 13 күн бұрын
በጣም ወድጄዋለው 1000 1000
@mule-i5v
@mule-i5v 13 күн бұрын
10 ከ 10
@HGg-eb7hy
@HGg-eb7hy 13 күн бұрын
አቢችዬ❤❤
@WondimuKassa-m1n
@WondimuKassa-m1n 13 күн бұрын
Great leader and a great vision!!
@assefahailegebriel2539
@assefahailegebriel2539 13 күн бұрын
Very beautiful my friend. Tanks for your posts
@alemteshayoryeon2865
@alemteshayoryeon2865 13 күн бұрын
መ100 ከ100 ደስ ይላል
@EskenderGetahun-m2g
@EskenderGetahun-m2g 13 күн бұрын
Supper love 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@fantaneshabate3653
@fantaneshabate3653 13 күн бұрын
wow mother Gondar is very beautiful ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@hannaseyoum384
@hannaseyoum384 12 күн бұрын
ልማት ሰላም እረፍት ለጎንደር ህዝብ ይቀጥል ይቀጥል 🎉🎉🎉🎉 የሰራችሁ የለፋችሁ ሁሉ ተባረኩ 🙏 ❤❤❤❤❤❤
@DegagaHailu-f6g
@DegagaHailu-f6g 13 күн бұрын
በጣም ተመችቶኛል ከቡኢ ከተማ አስተዳደር።100% የሚደገፍ ስራ!!!
@Fekadu-nd3rf
@Fekadu-nd3rf 13 күн бұрын
ስጠብቀውና ስመኘው የነበ ረ ነው ! ! !
@berhanu7232
@berhanu7232 13 күн бұрын
💚💛❤️ከቢሮ እንጀምራለን ብሎ ጀመረ 💚💛❤️ገና ምን አየንና 6 አመቱኮ ነው ይ ቀ ጥ ላ ል !!!!
@bellatesema9808
@bellatesema9808 13 күн бұрын
ወድጄዋለሁ
@jahmora5346
@jahmora5346 13 күн бұрын
እጅግ በጠም ውድጄዋልሁኝ 100/100 ነው ኣቤ
@engidaewdie1035
@engidaewdie1035 13 күн бұрын
Great picture. 100 out of 100%.
@wassiekebede6345
@wassiekebede6345 13 күн бұрын
ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ለጀግናው የመከላከያ ሠራዊታችን !!!
@MollaUsamo-h7q
@MollaUsamo-h7q 13 күн бұрын
ተመቸኝ
@TakeleMakonen
@TakeleMakonen 13 күн бұрын
ወድጀዋለው
@senaitjira209
@senaitjira209 13 күн бұрын
መቶ ፐርሰንት
@almazabebe9377
@almazabebe9377 13 күн бұрын
I Love ❤ it
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 13 күн бұрын
"አትሙት እኔ አልወድም " ጎንደር በርቱ!!!
@sisaydestaweledekidan5128
@sisaydestaweledekidan5128 13 күн бұрын
100 ከ 100
@KebedeHaile-kh8ck
@KebedeHaile-kh8ck 13 күн бұрын
very nice abea
@nornor2862
@nornor2862 13 күн бұрын
100/100+20❤❤❤❤አገር ወደድ ጀግነው መር ትዌልድ አትረፊ
@weghueweghue5089
@weghueweghue5089 13 күн бұрын
10%10. Tamrlhe❤❤❤
@BizuworkWoldye-fz2ic
@BizuworkWoldye-fz2ic 13 күн бұрын
❤❤❤❤😂😂❤ወደነዋል❤❤❤❤❤❤❤
@halimaali4383
@halimaali4383 13 күн бұрын
Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 lezelalem tinur 🇪🇹 zeregnoch enna bandawoch 🇪🇹 ke Ethiopia 🇪🇹 yatfachu 🇪🇹 Ethiopia 🇪🇹 betikit zeregnoch atimeram Ethiopia 🇪🇹 ye 86 behir ager nat❤❤❤❤
@eliaskebede547
@eliaskebede547 13 күн бұрын
መንግሥት ንቃ !!ከወደ ምሥራቅ የተጣመረ ጥቃት ሊሰነዝሩብን የጥምቀትን በዓል ከለላ በማድረግ ሊጀምሩ ተማምለዋልና ሴራቸውን በጊዜ እናክሽፍ !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 13 күн бұрын
አይዞን እግዚአብሔር ይሽፍነናል
@zintasokkoda2726
@zintasokkoda2726 13 күн бұрын
Where did you get this unreliable information? No worries my learned pal.
@asterregassa6190
@asterregassa6190 10 күн бұрын
አይቶ፣ማድነቅ፣ጥሩ፣አመለካከት፣ነዉ፣አቤ።
@MyEthiopia12
@MyEthiopia12 13 күн бұрын
መሪዬ❤❤❤❤❤I’m proud of you and your team 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@DenekeMoges-t8x
@DenekeMoges-t8x 13 күн бұрын
Wedijewalehu.
@YeseraSnietyhu
@YeseraSnietyhu 13 күн бұрын
100 ፐርሰንት ሰጥቻለው አቤ
@ahmedadem8756
@ahmedadem8756 13 күн бұрын
10/10
@alemituabata3097
@alemituabata3097 12 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉 ጎንደር ተከባለች አይባልም ጠላት ይመስል አንተ ታውቀዋለህ የማያውቅ ዜናውን እስኪሰማ ይደነግጣል።።ጎንደር አብባለች፣፣አምራ ደምቃለች ብትለው ሁሉም ሰው ይስባል። እንድህ አምራ፣፣አብባ፣፣አሸብርቃ ፣፣በእንግዶች ተሞልታ ስትታይ ደስ ይላል እድሳቱም፣፣ልማቱም።እጅ በአፍ ያስጭናል ።እግዚአብሔር ይመስገን። ❤❤❤
@mikialyou1009
@mikialyou1009 13 күн бұрын
100% ❤
@zeinabhojele6838
@zeinabhojele6838 13 күн бұрын
10/10❤🎉
@tigstseboka6987
@tigstseboka6987 13 күн бұрын
ኤርትራውያንስ መቼ ነው በድፍረት ወጥተው በቃ የሚሉት?🤔
@belayasfaw3355
@belayasfaw3355 13 күн бұрын
ያምራል
@abiye150
@abiye150 13 күн бұрын
I love it ❤️❤️❤️
@ewnetubelete8905
@ewnetubelete8905 13 күн бұрын
Good job
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 13 күн бұрын
Abaaa❤❤❤
@makonenkejela7196
@makonenkejela7196 13 күн бұрын
ሠላም ሠላም ነው
@YonasTesfaye-b4s
@YonasTesfaye-b4s 13 күн бұрын
💚💛❤️
@asefaaga5237
@asefaaga5237 13 күн бұрын
100%
@gadiseyadasa9907
@gadiseyadasa9907 13 күн бұрын
Betam Betam tekekel neh Abe meret sew tebarek beretalen 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AlemtshayWgorgis-kc9eb
@AlemtshayWgorgis-kc9eb 13 күн бұрын
አብቹ መንደር ገባ ፋኖ ገደል ገባ
@adanchegiram8053
@adanchegiram8053 13 күн бұрын
👍👍👍❤❤❤❤❤❤
@AbrhamHailu-n9k
@AbrhamHailu-n9k 13 күн бұрын
ዓብይ means Great.
@hussienmohammed6768
@hussienmohammed6768 13 күн бұрын
ሰላም ወንድሜ! በአንተ መዝገበ ቃላት ውስጥ ወልቂጤ የሚል ቃል ይጥፋ!!
@getachewtesfaye277
@getachewtesfaye277 13 күн бұрын
ለምን ይጥፋ? ወልቂጤኮ የታታሪ ጉራጌ ህዝብ ምንጭና መሠረት ነው። የምቀኝነት ሃሳብ ይመስላል።
@maritusemaw3729
@maritusemaw3729 13 күн бұрын
እያዝናናህ ቁምነገር ስለምታወራ ተከታይህ ነኝ
@HagereTashenif-zk9kg
@HagereTashenif-zk9kg 13 күн бұрын
ህወሀት/ወያኔ በአስተሳሰብ ያረጀ በመሆኑ ያንኑ የሚየውቀውን ጦርነት ለመጀመር ዳር ዳር እያለ ነው፣ ጩኸቱም ዝግጅቱም ላለፉት 50 አመታት የተጓዘበትን መንገድ ደጋግሞ እየቀደሰ ነው።
@selamta492
@selamta492 13 күн бұрын
interesting Dev'tof Gondar and encouraging
@TsehayEndu
@TsehayEndu 13 күн бұрын
Betam yameral abey
@AbebeHunde-k5t
@AbebeHunde-k5t 13 күн бұрын
Well done
@yeabsiradebebe2803
@yeabsiradebebe2803 13 күн бұрын
We❤❤❤❤
@abiye150
@abiye150 13 күн бұрын
I vote 100put of 100
@shewalemmola
@shewalemmola 13 күн бұрын
አቤ የመንግሥት ጭፍን ተቃዋሚዎች አንተ በምታቀርበዉ የልማት መረጃ እያሳበድካቸዉ ስለሆነ የሚጽፉትን የንዴት ስደብ እያነበብኩ በጣም እየተዝናሁ ነዉ ተመችቶኛል የመህ
@woinharegjirre6431
@woinharegjirre6431 12 күн бұрын
እንኳንም እግዚአብሄር አይናቸውን ሸፈነ ያ ሁሉ የቤተ መንግስት ንብረት እንኳን ወርቅ ስባሪ ስንጥርም አይገኝም ነበር
@kbeshir3986
@kbeshir3986 13 күн бұрын
I really like it Abe!
@mekdaskebede4912
@mekdaskebede4912 13 күн бұрын
Betam wededkut
@hinokhailu3127
@hinokhailu3127 12 күн бұрын
ዋው ዋው ያምራል
@tafaangiaeiy5564
@tafaangiaeiy5564 13 күн бұрын
For 100%and 101% ex .job
@MohammedAwol-f7k
@MohammedAwol-f7k 12 күн бұрын
ወድጂያታለው
@BelayHaile-gj8jv
@BelayHaile-gj8jv 13 күн бұрын
👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹
@YeseraSnietyhu
@YeseraSnietyhu 13 күн бұрын
አቤ ለወረኞች በታ አትስጣቸው
@senaybisratx
@senaybisratx 13 күн бұрын
ግብጽን በአመጽ ያናወጡ መሰብሰቢያ
@senaitbikila7505
@senaitbikila7505 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alemteshayoryeon2865
@alemteshayoryeon2865 13 күн бұрын
አያውቁም
@aynalemhabtegeorgis6309
@aynalemhabtegeorgis6309 12 күн бұрын
No question about that, beautiful gonder
@YemsrachBalcha
@YemsrachBalcha 13 күн бұрын
ማን ይዘሙትላቸው ጊዜ አልነበራቸውም
@aregaleje2037
@aregaleje2037 12 күн бұрын
ዓብይ ጎንደር ገባ ፋኖ ገደል ገባ
@DegagaHailu-f6g
@DegagaHailu-f6g 13 күн бұрын
አሳዬ ደርቤ የጎንደር ጥላቻ አለበት እንጂ ይህንን አለማድነቅ ንፉግነት ብቻ ሳይሆን ምቀኝነት ነው።የፋሲለደስ ታሪክ የሁላችንም ታሪክ ነው።እኔ አሁኖ ማ.ኢትዮጲያ ቡኢ ከተማ አስተዳደር ስለምኖር ይህ ታሪክ የኔ አይደለም ብዬ አልታበይም።
@mohmmedseid7971
@mohmmedseid7971 13 күн бұрын
Yes, here they are! I have seen them today.
@solomicwinner2080
@solomicwinner2080 13 күн бұрын
10/10 ❤❤❤❤
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
አቶ ገዱ ከአሜሪካ ሊባረሩ ነው? ገዳዮቹ በቁጥጥር ስር ዋሉ
1:30:20
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН