ሰበር ሰበር - በአሜሪካው እሳት ተአምር ታየ አስገራሚው ዘገባ ከፊሊስጤም የተሰማው ዜና

  Рет қаралды 149,342

Abel Birhanu

Abel Birhanu

Күн бұрын

Пікірлер: 642
@alemalemayoh5028
@alemalemayoh5028 Күн бұрын
ቃላት አጠረኝ ለእግዚአብሔር ታምራት ለመግለጽ እልልልል እግዚአብሔር ለዘላለም ተመስገንልኝ አምላኬ እመቤቴ የኔ ንግስት ንገሽልኝ ለዘላለም አሜን ተመስገን ❤️🙏🙏🙏
@AbuteShalamo
@AbuteShalamo Күн бұрын
እየሱስ ነው የዘላለም ንጉስ ማሪያም ለዘላለም አትነግስም
@temesgenkidanemariam8781
@temesgenkidanemariam8781 Күн бұрын
@@AbuteShalamo ተቃጠል ማርያም አማላጅ ናት፣ የዘላለም ንግስት ነች፣ በምልጃዋ ከሳት ታወጣለች፡፡
@peacelove4778
@peacelove4778 Күн бұрын
​@AbuteShalamo ቅናት ቅናት ቅናት ክብር ለድንግል ማርያም ከአሜሪካኖቹ የማትሻሉ ሴጣኖች ስማ ሲነሳ እርር ትላላቹ😂😂
@peacelove4778
@peacelove4778 Күн бұрын
​@@temesgenkidanemariam8781አይገርምም ስማ ሲጠራ ተገበገበ በጣም ይገርማል 😂😂😂
@BanchiKebede-m1f
@BanchiKebede-m1f Күн бұрын
​@@AbuteShalamo የንጉሡ እናት ንግስቷ ለዘላለም ትነግሳለች
@ቃልየማርያምልጅ-ፈ1አ
@ቃልየማርያምልጅ-ፈ1አ Күн бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ የተመስገን ይሁን የሚሳነው የለምና ተመስገን አምላኬ ❤❤🎉😊
@MimiShaTube
@MimiShaTube Күн бұрын
እመብርሃን ከነ ልጅዋ ክብር ምስጋና ይድረሳት!!
@frehiwot27
@frehiwot27 Күн бұрын
አሜን፫
@peacelove4778
@peacelove4778 Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ኢትዮላፍቶ-ethiolafto
@ኢትዮላፍቶ-ethiolafto Күн бұрын
🕊🕊ናና አማኑኤል🕊🕊 🕊🕊ና መድኃኒቴ🕊🕊 🌿ጽድቅህን አልብሰኝ ይቅር መራቆቴ🌿 🌼የማሪያም ልጅ ቶሎ ና🌼
@simeneshdegu
@simeneshdegu Күн бұрын
ማርያምን ትለያለህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@nanieshete6762
@nanieshete6762 19 сағат бұрын
አሜን🙏
@Sunset_star192
@Sunset_star192 Күн бұрын
እሰይ ፈጣሪ ይመስገን. ተአምሩንና ሐይሉን ይግለፅ
@jamelayesuf6479
@jamelayesuf6479 Күн бұрын
እስራኤል አላህ የአሜሪካ እጣ ፈንታ ያውርድባት የህዝብን ደም መጣጭ ናት
@MekdiBru
@MekdiBru Күн бұрын
😂😂😂😂
@MekdiBru
@MekdiBru Күн бұрын
አላህእራሱእንዳንቺውመራገምጂ መፍረድአይችልምእናመካምመረጋገም😂 እስራኤልንየሚጠብቃትእግዚአብሄርነው ❤❤☦️😇
@tgethio6945
@tgethio6945 23 сағат бұрын
አቤት እናንተ ሰወች
@nailabahru
@nailabahru 22 сағат бұрын
ደደብ ያናቺ እግዛቤሮ ራሱንም መጠበቅ@@MekdiBruአይችልም ፎቶ ብቻ😅😅😅
@alemayehuwoldemichael585
@alemayehuwoldemichael585 22 сағат бұрын
@jamila Be fair!don't judge nor curse! All of it will comeback on your head because the God of Israel is The Almighty God! The Only judge. Who begun this killing innocent civilians, children, infants, seniors and raiped women? God has seen all this! Repent!pray for forgiveness for both sides!
@raheldjene
@raheldjene Күн бұрын
እነዚህ ሰዎች በክርስቶስ አምነው የዳኑ ይሆናሉ ክብር ለጌታ ይሁን
@nuale23
@nuale23 Күн бұрын
እና በድንግል ማርያም አማላጅነት አልሰማሽም እንዴ ገለቴ
@simeneshdegu
@simeneshdegu Күн бұрын
​@@nuale23ጆሮዋ አይሰማም ተዋት 😂 ክብር ልድንግል ማርያም ልጅ 🥰🥰🥰🎉🎉🎉
@mezeretworku3030
@mezeretworku3030 Күн бұрын
ጠማማ ትውልድ!!! ይጨንቃቸዋል አይደል።
@Lemlemmulatu166Lemlemmulatu16
@Lemlemmulatu166Lemlemmulatu16 Күн бұрын
Eysus gata nwe k maryam asansachu gata yker yblachw
@alem587
@alem587 Күн бұрын
ክብር ምስጋና ለእናትና ልጁ❤❤❤❤
@oumerta9987
@oumerta9987 Күн бұрын
አላሁ አክበር የእጃቸውን ነው ያገኙት ድል ለፉሊስጤም 🇵🇸🇵🇸🇵🇸
@ወሄነትየገጉ
@ወሄነትየገጉ Күн бұрын
ኮተት ፍልስጤም መፈጠርሽን አያውቅም መሀይብ የኢትዮ ክአንድአንድ እስላምና ክርስትያን ድል ለእስራኤል ድል ክፍል ስር የምትሉት ነገር ምድረሰገጤ ኢትዮጵያዊያን ታስቁኛላችሁ 😅😅😅ፋራሁላ መፈጠራችሁን ፍልስጤምም ሆነ እስራኤል አያውቁንም እንክፎች
@senaitenku5322
@senaitenku5322 Күн бұрын
koshsha
@addiskuskume2454
@addiskuskume2454 Күн бұрын
Do you know 55% of Palestinians are Orthodox
@KibretHayyauu-h9k
@KibretHayyauu-h9k Күн бұрын
@@ወሄነትየገጉ አይምሰልህ በዳይ እናትህ እንኳን ብትሆን እናትህ ስለሆነች ከሷ ጎን መቆም የለብህም ከተበዳይ ጎን ሆንክ አልሆንክ ፈጣሪ መኖሩን አሳይቷል
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ Күн бұрын
​@@ወሄነትየገጉ መሀይም ማለት ንፁሀን ሲጨፈጨፍ ሲሳደድ ምንም የማይመስለው እንደሰው የማያስብ እንጅ ለንፁሀን የሚጨነቅ አይደለም አወ ጋዛን ሲኦል አደርጋለሁ ያለው ትራንፕ ተናግሮ ቀናትኳ ሳይቆጠር ሀገሩ ገሀነብ ሆነ እነሱ ሀያል ነን ቢሉም ከምድር ሀያል ይልቅ የፈጣሪ ሀያልነት በላጭ ነው አልሃምዱሊላህ ምስጋና ለአለማቱ ጌታ ለአላህ
@tarikwatarikwa6777
@tarikwatarikwa6777 Күн бұрын
ይህ የእግዚአብሔር ተአምረ ነው እግዚአብሔር መኖሩን እንዲያውቁ ነው ያረገው
@Birtukan565
@Birtukan565 Күн бұрын
እመቤቴ ማርያም አሁንም ክብር ምስጋና ይገባታል
@belayshebo3149
@belayshebo3149 Күн бұрын
ከብር ለፍጡር ሰይሆን ለፈጣር
@ItaItalk
@ItaItalk Күн бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን
@TewodrosTesfaye-nb2sy
@TewodrosTesfaye-nb2sy Күн бұрын
Ewnethn new endeza kehone anten yeweledu enat ena abat mnm msgana yemaygebachew nachew​@@belayshebo3149
@LiyaTesfaye-yl5ds
@LiyaTesfaye-yl5ds Күн бұрын
❤🙏🙏
@mesaymathiwos6758
@mesaymathiwos6758 Күн бұрын
ኦሪት ዘፀአት 4 በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ። 5 አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤
@Dare-py5vv
@Dare-py5vv Күн бұрын
ክብር ለ እናትና ልጅ ይሁን 🙏🙏🙏ኦርቶዶክስ አዉነት ናት ❤❤❤❤❤❤
@AbuteShalamo
@AbuteShalamo Күн бұрын
@@Dare-py5vv 😂😂😂😂😂😂😂
@tgethio6945
@tgethio6945 23 сағат бұрын
❤❤❤አሜን አሜን አሜን
@NeonArachnida
@NeonArachnida Күн бұрын
አቤቱ በሰው ህሊና ሊመረመር የማይችል የጥበብ እራስ አምላካችን ለዘለዓለም የተመሰገነ ነው ።ድንቅ ነህ። ህያው አምላክ ይቅር በለን።
@muslimamuslima7476
@muslimamuslima7476 Күн бұрын
ጥመታቸዉን ጨመረባቸዉ በርግጥም የአላህ ቃል ተፈፅሟል አልሐምዱሊላህ አላህ ይጨምርላቸዉ ከሐዲና በዳዮችን ያንሳልን
@simeneshdegu
@simeneshdegu Күн бұрын
አላህ ሰይጣን ነው ስለዚህ ምንም አይነት ታምር አይሰራም 😊😊
@SarahHome-s1i
@SarahHome-s1i Күн бұрын
😂አላህ አለእንዴ 76አመት የት ሄዶ ነዉ ይሄ ዘልዛላ😂
@peacelove4778
@peacelove4778 Күн бұрын
ስለንፁሐን ሲል ይማራቸው😢
@simeneshdegu
@simeneshdegu Күн бұрын
@@SarahHome-s1i ሴቶቺን ይጨርሳል 😂😂😂😂
@HappyLighthouse-tv6zu
@HappyLighthouse-tv6zu Күн бұрын
​@@SarahHome-s1i እንዴት እናንተ በቋንቋና በነገድ በራእይ 13:13ላይ የተጻፈው ሰይጣን ማደሪያ ናችሁ እንዴት የፈጣሪን ስም ትሳደባላችሁ ባለጌዎች ፈጣሪ ይቅር ይበላችሁ አላህ በአረብ ክርስቲያንና በአረብ ሙስሊሞች የፈጣሪያቸው መጠሪያ ስም ነው እኛ በኦሮምኛ ዋቀዮ በአማርኛ እግዚአብሄር በወላይተኛ ጦሳ በጉራጊኛ ጎይታ እረ ፈጣሪ በዚህ አፋችሁ ታማችሁ እንዳትማቅቁ
@TewabechnaseruTewabech
@TewabechnaseruTewabech Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ታምሩ ብዙ ነው ፈራጅ ነው እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅልን ከክፉ ፈተና ይሰውረን
@berkeayalewbalcha1435
@berkeayalewbalcha1435 Күн бұрын
እንኳን ደና መጣህ አቤሎ ስለምትሠጠን ትክክለኛ መረጃ እናመሠግናለን🙏🏼🙏🏼♥️♥️♥️♥️
@TeameGebreyohans
@TeameGebreyohans Күн бұрын
ክብር ለእናትና ልጅ ☦️
@GshGseh
@GshGseh Күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@Zinet-q1p
@Zinet-q1p Күн бұрын
እደትእናትናልጅ።ይመለካል😂😂😂
@AbuteShalamo
@AbuteShalamo Күн бұрын
@@TeameGebreyohans ክብር በሰማይ በምድር ሁሉን ለምችለው እና ሁሉን ለፈጠረው ለእግዝአብሔር ብቻ ይሁን
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Күн бұрын
መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከሰማይ በታች የተሰጠ ስም የኢየሱስ ክርስቶስ ስም ነዉ በእርሱ የሚያምን የዘለዓለም ህይወት አለዉ
@Jamela-ob5iq
@Jamela-ob5iq Күн бұрын
🤪🤪🤪🤪አብት ወሸት እየሱስ ኡከ የምበለነ የምቀዙን ወንድ ልጅነወ ሀየልነ ሙሉኲት የምድርነ የሰመይ የእየሱስ አምለክ አብነወ
@ፍቅርጌታቸው
@ፍቅርጌታቸው Күн бұрын
@@abebaseyiume8949 የመሀመድ ቡችላ አላሀ የሜሎለት ሰውዬ እፆናትን የሜደፍር መሐመድ የሜሎት ሰውዬ የሜደፍር ጄኔ የሜያምልክ ደግሞ ከክርሰቴያን ትወዳደሬለሸ አንቼ አጋንት መሀመድ የሜጫወትቡሸ
@ፍቅርጌታቸው
@ፍቅርጌታቸው Күн бұрын
@@Jamela-ob5iq 👹👹👹👹👹👹በገዛጀሸ እምነትሸን አሰደቡሸ የሰውን እምነት ቡታከቡሬ መሀመድ ነቡይሸን ታሰከቡሬው ነበረ በገዛጀሸ አሰድበሾል አጋንት የሜጫወትበት ነቡይ ቡለሸ ያከበርሸው መካ መዲናላይ በገዛሸ አይማኖትሸ እራቁትታቸው ሴጨፍሩበት ነበረ ደርሶልሻል አጋንትን ምታመልኬበት መሀደድ👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
@habtehabte2605
@habtehabte2605 Күн бұрын
​@@Jamela-ob5iqma nebet ye 6 amet lij yedeferew mahamed new aydel simu😁😁
@ፍቅርጌታቸው
@ፍቅርጌታቸው Күн бұрын
​@@Jamela-ob5iqመሐመድ ጄኔ ነው አላሸን እፆናትንና የሜያቦልግ መካ መዲና እራቁታቸውን ሴጨፉረ ዝሜያላቹት ዳቤሎሰ ፍሰቶቦቸዋል
@TigistAssefa-op2zk
@TigistAssefa-op2zk Күн бұрын
በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም ቀን🙏🙏🙏🙏ደግ ደጉን የምንሰማበት መልካም የሰራ ሳምንት ይሁንልን🤲🤲🤲🤲
@GenetTizazu-m8m
@GenetTizazu-m8m Күн бұрын
እሰይ የማርያም ሀውልት በጌታ ምህረት በመትረፉ ደስ ብሎኛል እሷ ፃድቅ የተወደደች ሴት ናትና
@MohammedAli-xl3ms
@MohammedAli-xl3ms Күн бұрын
ወላሂ ይህ ለአለም ሁሉ ታምርም መመለሻችንም ነው ትክክለኛውን ሀይማኖት ሊያሳየን ነው የመጣው አለም እያለቀሰ ነው በየቆቆው አቤቱ አድነን ወደአተው መልሰኝ😢😢😢😢😢😢
@CutieG-e8q
@CutieG-e8q Күн бұрын
Awo temelesu
@myoutube1806
@myoutube1806 Күн бұрын
@@MohammedAli-xl3ms ማሀይም ውሽታም ሙስሊም ሳትሆን በሙስሊም ስም መጠቀምህ ሳይቀር ወላሂ አላህ ምናምን ትላለህ ቀውስ እራሳችሁን ነው የምትጎዱት ሳይረፍድባችሁ ወደ አላህ ተመለሱ ሌላ ቦታ ላይ የፆፍከውን ኮመንት አይቻለሁ ምን ጉድ ናችሁ ግን ? ድራማ እና ውሽት ማስመስል አይስለቻችሁም ? አረብ ሀገር ስለምትኖር እና አረቡን ዋሺተህ ስልክህን በሙስሊም ስም ስለከፈተልህ እና አረበኛ ስለለመድክ ትቀደዳለህ ቱ ነገሩ ሴቶቻችሁም ለማስመስል ሙስሊም መስለው ገብተው ሶላት ለመስገድ ሲጋጋጡ አናውቃለን አብረናቸው ስርተናል ግን ሰበብ ሁኖላቸው ሊመለሱ ይችላሉ ብለን መስመስላቸውን እያወቅን ታዝበን ዝም ብለናቸዋል ክክክኪ አላህ ሂድያ ይስጣችሁ ሙስሊም ሳትሆኑ እንዳትሞቱ አላህ ሙስሊም አድርጎ ይግደለን
@nailabahru
@nailabahru 22 сағат бұрын
Seytan wedefelegsw imnet hiji dedeb
@HimaSar-p3s
@HimaSar-p3s 19 сағат бұрын
ክክክመተርተርአይታክታችሁአደል
@BirukTsehay
@BirukTsehay 5 сағат бұрын
😂😂​@@myoutube1806
@GETENESHBESHAH
@GETENESHBESHAH 19 сағат бұрын
አቤል የወይኗ ልጅ እንዴት ነህ መድሀኒ-ዓለም ክብሩ ይስፋ ለብርሀነ ልደቱ አድርሶናል ተመስገን! በጣም ብርቱና 😅ጎበዝ ዘጋቢ ነህ ግን ከይቅርታ ጋር ዘገባው ከተቻለ ሁኔታውን የሚያሳይ በፎቶው ፥በስዕል ፥በተቀረፀ ፊልም...ከተለያዩ የዓለም ዘገባዎች እያየህ ብታቀርብ የሚሻል ይመስላል መንገድ ብቻ ማየት ሊያሰለች ይችላል፤ ሰላምህ ይብዛ!!!
@ferihamanottesfaye9485
@ferihamanottesfaye9485 Күн бұрын
ተመስገን ለሌሎቹም ድረሽላቸው 🙏🙏🙏🙏
@Alemnesh-yj8li
@Alemnesh-yj8li 23 сағат бұрын
እልልል ክብር ምሰጋና እናታችን
@ፍቅርጌታቸው
@ፍቅርጌታቸው Күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ክቡር ምስጋና ይግቦው እመቡርሐን እመቤቴ ክቡር ምስጋና ይገቦታ ክርስትያን ያደርገኝ እግዚአብሔር ይመስገን አምላክን የሜዘባበቱበት እደዜ የሳት ነበልቦል ያደርገዋል አምላክን እግዚአብሔር ያመነ ውሎም ነገር ይድናል።
@BiruktayitMasresha
@BiruktayitMasresha Күн бұрын
እናቴ እመቤቴ ትውልድ ሁሉ ብፅእት ይሉሻል የናቁሽ ሁሉ ከእግሮችሽ ጫማ ይሰግዳሉ ፅዮን ሆይ እመቤቴ ሆይ አዛኝቷ ሆይ ልጅሽ ያከበረሽ አለምም ሳይወድ በግዱ ያከብርሻል እልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይስጥህ አቤልዬ ስለ ግልፅና ስለ ታማኝ መልእክትህ እናመሰግናለን
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ Күн бұрын
ሁሉም የተመረጠች ሴት መሆኗን የተከበረችነቷን ያምናል ያማለት ግን ፍጡር መሆኗ ሀቅ ነው ለፍጡር ደግሞ አይሰገድም
@MatiMan-ty4qt
@MatiMan-ty4qt Күн бұрын
የአክብሮት ስግደት ይሰገዳል​@@እረህመት-ዘ5ተ
@DlivQuickfacts
@DlivQuickfacts 15 сағат бұрын
እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የሚወድ ላይክ 👍❤❤
@nanieshete6762
@nanieshete6762 19 сағат бұрын
ክብር ለሰራዊት ጌታ። ክብር ለእመቤቴ።🙏🙏🙏
@hawaedris4833
@hawaedris4833 Күн бұрын
ያረብ ድል ለብልስጢን አሜሪካ ገና አላህ ዋጋሽን ይሰጥሻ እንሻአላህ😢
@abelsolomon4656
@abelsolomon4656 Күн бұрын
መታሰቢያነቱ አንድ ታላቅ ሀይል እንዳለ ለማያውቁት ይሁን እግዚአብሄር ሃያል ነው እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም ሆይ የአስራት ሀገርሽን ኢትዮጵያ ጠብቂያት 🙏🙏🙏
@KalikdanKassa
@KalikdanKassa Күн бұрын
ማርያም ሳው ናት እንጅ ፈጣሪ አይደለችም ፀሎትህን ቀይር ክብር ምስጋና ለ እግዚአብሔር ይሁን
@abelsolomon4656
@abelsolomon4656 Күн бұрын
@@KalikdanKassaአሜን ብትዪ እኮ ለሁላችንም ነው:: ቃልኪዳን አናትሽ እስክታድጊ ጠብቃ አሳደገችሽ አይደል ? እናትሽ አምላክ ነች ማለት ነው ? ኧረ ጎበዝ......
@KalikdanKassa
@KalikdanKassa Күн бұрын
@@abelsolomon4656 እናቴን በጣም ነው የምዎዳት ግን እንዴ ፈጣሪ አላመልካትም ምክንያቱም እግዚአብሔር እራሱን ብቻ እንድናመልክ ይፈልጋል ስጋ ለባሽን ክንዱ ይምያደርግ የተረገመ ይሁን ነው የሚላው መፃፍ ክዱስ::
@KalikdanKassa
@KalikdanKassa Күн бұрын
@@abelsolomon4656 1 Peter 1 አማ - 1ኛ ጴጥሮስ 24: ሥጋ ሁሉ እንደ ሣር ክብሩም ሁሉ እንደ ሣር አበባ ነውና፤ ሣሩ ይጠወልጋል አበባውም ይረግፋል፤ 25: የጌታ ቃል ግን ለዘላለም ይኖራል። በወንጌልም የተሰበከላችሁ ቃል ይህ ነው።
@zinatalemnew6090
@zinatalemnew6090 Күн бұрын
አቤላ የኔመልካም አላህ ይጠብቅህ አላህ ይዘንልን ከወንጀላችን መብዛት የተነሳ ምድር እሳትን እያስተናገደችነው አላህ ይዘንልን ያረብ
@NejatTimer
@NejatTimer Күн бұрын
ጥራት ይገባወ ለአላህ የሊላወን ተወወ ንቁ ሙሰሊም ታትሆኑ እዴትሙቶ ሌላወን ተወት አንብቡ
@SarahHome-s1i
@SarahHome-s1i Күн бұрын
😂Eslam 😂 76amt ynante alah yt hado nw 😂
@fakihasherif7585
@fakihasherif7585 Күн бұрын
@@SarahHome-s1iአንች ሽርሙጣ እዝህ የምገኝ ወንድ የለም እንደለመድሽው መንገድ መስለሽወይ እዛው ክለብሽ 😂😂😂😂
@ህልም-ትጋት-ውጤት
@ህልም-ትጋት-ውጤት Күн бұрын
Hule mashof allah yamerkann aynat fatana asato ymalssh anchi ayhud ...​@@SarahHome-s1i
@SarahHome-s1i
@SarahHome-s1i Күн бұрын
@fakihasherif7585 😂ስድብ ከሸሌዉ አላ ከምትሉት ሤሠኛ ነዉ የተማራችሁት 😂 እ ናንተ & አላ ከግመል ጋር የምትዳሩ ናችሁ:: አላ 😂😂😂😂😂
@RUKYASEIDMUHAMMED
@RUKYASEIDMUHAMMED Күн бұрын
አፍሺን ዝጊ አሏህን አትሣደቢ አችዴዴብ ጣዖትሺን አምልኪ እኛ ሙሥሊሞች ከሁሉም የፀዳን ነን በአንድ ረከዓ ሶላት ብቻ ስንት አጅር እንዳለን አታዉቂም አች ግን አንገትሺ ላይ ያሠርሺዉን እንጨት አምልኪ እሺ
@BirukTsehay
@BirukTsehay 5 сағат бұрын
ኢየሱስ አምላካችን ድንግል ማርያም አማላጃችን❤❤❤❤
@mamegela3151
@mamegela3151 Күн бұрын
እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ዛሬም ለዘላለምም 🙏🙌😔
@ወሄነትየገጉ
@ወሄነትየገጉ Күн бұрын
እግዚአብሔር ይቅርይበለን ሀጥያታችን አትቁጥርብን😢😢😢
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq Күн бұрын
ክብር ለድግል ማርያም
@ZhraAhmed-xs9wg
@ZhraAhmed-xs9wg 22 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር ይመሰገን ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅርም በለን አንተ ታላቅ አምላክ ለዘላለም. ከበር ተመሰገንንን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@liyamogessara
@liyamogessara Күн бұрын
ፈጣሪ ይችላል
@ADDISINFORMER20
@ADDISINFORMER20 Күн бұрын
❤ዛሬ ላይ ያደረሰን መድሀኒያአለም ነገንም እንዳንይ ከምናየው ከምንሰማው ነገር ሁሉ ጠብቆን ባለንበት በምህረቱ ያቆየን❤ አሜን አሜን አሜን❤ በቅጥር የተነፈጉትን ስራ በራሴ ሰርቼ ቤተሰቤን ላግዝ ስራዬን በማየት ከጎንክ ነን በሉኝ ❤ፈጣሪ የልባቾሁን መሻት ሁሉ ይፈፅምላቹ ❤❤❤❤❤
@mamegela3151
@mamegela3151 Күн бұрын
Ayizoh Geta kantegar yihun🙏
@ADDISINFORMER20
@ADDISINFORMER20 Күн бұрын
@mamegela3151 እሺ አመሰግናለው ቤተሰብ በመሆን አበረታቱኝ
@ermiasyilma3435
@ermiasyilma3435 Күн бұрын
እግዚብሔር ይመስገን!! ሴጣን ይደንግጥ
@meleka1842
@meleka1842 21 сағат бұрын
አቤቱ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ስራህ ድንቅ ነው ስምህ ኸአለም እስከአለም ይወደስ ይመስገን እናቴ ቅድሶት ድንግል ማሪያም ክብር ይገባሻል🙏🙏🙏🙏🙏
@hsnathsnat
@hsnathsnat Күн бұрын
የፍልስጤሞች እምባ ገና መቼ
@Hopeofsammy
@Hopeofsammy 18 сағат бұрын
😂 የcalnifornia ህዝም ምን አደረገ ለምን የፍልስጤም እምባ እስራኤልን አያቃጥልም
@zenebuabebe7114
@zenebuabebe7114 Күн бұрын
ክብሩን ገለፀ እግዚአብሔር ይመስገን!!!!!❤❤❤❤
@GirmaB
@GirmaB 23 сағат бұрын
እናመሰግናለን አቤል እግዚአብሔር ይቅር ይበለን
@fikiresketsela
@fikiresketsela Күн бұрын
ፈጣሪ ሃይሉን እየቀጣ ይግለጽ የሠይጣኒዝማቸውን እሣቤና ክህደት ከምድር ላይ ሥም አጠራሩን ያጥፋልን ። የጌታ የበቀል እጆች ለመማሪያ ይሁናቸው ዛሬ ንብረታቸው ሲሆን ካልተመለሡ በህይወታቸው ይመጣል እብሪታቸውን አብርዶላቸዋል ።
@muletame2610
@muletame2610 Күн бұрын
ታምራትን የምሰራ የጌቶች ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።የኢየሱስን ክብር ለፍጡር አትስጡ እርሱ ፋጣር እንጅ ፍጡር አይደሌም።ማግዳልም ማዳንም የምችላው ማስበር መጠገን የምችለው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን።ማርያምን ማወዳድ ማክባር ይቻላል ግን ለኢየሱስ የምገበውን ክብር አሳልፈን አንሰጣትም እርሷ ፍጡር ናትና።ማርያምን ማምላክ አይቻልም መጽሐፍም አያዛንም
@jesusisking3565
@jesusisking3565 Күн бұрын
ማርያም በልጇ በአምላኳ ፊት ታማልዳለች ተባለ እንጂ ፈጣሪ ናት የሚል የለም
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 22 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይግባት
@sinkenechbirhane4525
@sinkenechbirhane4525 Күн бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ እንደበደላችን ብዛት አትቅጣን ስለ ንፁሃኑ ብለህ ማረን እንጂ
@Abu-yunus
@Abu-yunus Күн бұрын
ይገርማል ድንጋይ ከእሳት ተረፈ😂😂😂
@peacelove4778
@peacelove4778 Күн бұрын
የኛው ጌታ መኖሩንና ሐይሉን እያሳያት ነው ለአሜሪካ የኛ አምላክ እየሱስ ክርስቶስ ንፁሐንን ፈጣሪ ይጠብቅ አጂ አነሱስ ድፍረታቸው በዝቶዋል😮
@arditube7340
@arditube7340 21 сағат бұрын
ድንግል ማሪያም ይዤአንችን አልፌአለሁ ያንን ቀን እመቤቴ ይዤአንችን አልፌአለሁ ክፉውን🙏🙏🙏🙏🙏
@salamsalam4154
@salamsalam4154 Күн бұрын
ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይዉሰድ❤❤❤
@ቅዱስገብርኤልአባቴነ-ጐ1ጘ
@ቅዱስገብርኤልአባቴነ-ጐ1ጘ Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አምላኬ ሆይ ተመስገን
@ZhraAhmed-xs9wg
@ZhraAhmed-xs9wg 22 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤
@WwAa-bh9ov
@WwAa-bh9ov 22 сағат бұрын
የኔ መደአኒት እኔና ቤቴግን እግዜብሔር ግን እናመሰግናለን እረ እቤታቸው አተቃጠለም
@demissiekebede22
@demissiekebede22 22 сағат бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበልህ በገዛ እጅህ የእግዚአብሔር ወንጌል እንቅፋት አግልግሎት ተባባሪ ሆንክ ።
@eyobmanaye
@eyobmanaye Күн бұрын
እናቱን ያከበረ ልጇ አያሳፍረውም🙏 እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው🙏
@mesaymathiwos6758
@mesaymathiwos6758 Күн бұрын
ከተፃፈው አትለፍ። መጽሐፈ ጥግ ጥግ ነው እንዴ ምታነበው?
@mehbubawel9075
@mehbubawel9075 16 сағат бұрын
BBC 2023 የዘገበውን ምን እናድርገው
@BetelhemBirhanu-o8s
@BetelhemBirhanu-o8s Күн бұрын
እልልልልልልልል እመብርሃን ❤❤❤
@Andnet1157
@Andnet1157 Күн бұрын
ያለ ድንግል ማርያም አማላጅነት አለም አይድንም።
@JvisgOgigr
@JvisgOgigr Күн бұрын
Egezabher..ken..feraje..new...ortodxe...ke..Ethiopia..debteran..kalatefachu...gud..yefteral
@mesaymathiwos6758
@mesaymathiwos6758 Күн бұрын
ሮሜ 8 34 የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።
@JvisgOgigr
@JvisgOgigr Күн бұрын
@@Andnet1157 አላለችማ..ማርያም
@Ethiopia-cs2ub
@Ethiopia-cs2ub Күн бұрын
ከመፅሀፉ ማስረጃ ?
@tadeluasegedew2208
@tadeluasegedew2208 Күн бұрын
እእግዚአብሔር ገና ተአምር ይሰራል አለም ለፈጠረው አምላክ እስከሚገዛ ሁል ግዜ በፈጣሪያችን እና በእናቱ በቅድስት ድንግል ማሪያም ታምነን ከፀለይን በሰማይም በምድርም እናተርፋለን ሁልግዚ ታአምራት ይሰራል እንዲሕ ደግሞ አለም የሚመለከቱው ሲሆን ለሁሉም እውነትን ያሳያል ጆሮ ያለው ይስማ ይዳን እሰግድ ለከ ፈጣሪዬ መድሐኒአለም እመብርሐን ንፅሕተ ንፁሐን እሰግድ ለኪ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@የልጀናፋቂ-ሐ2ቈ
@የልጀናፋቂ-ሐ2ቈ Күн бұрын
ወይኔ ለጊዜው ዝምታን መርጫለሁ😅😅😂😂😂😂
@MikiyasArefaynie
@MikiyasArefaynie 22 сағат бұрын
አሜን
@saadayimer8273
@saadayimer8273 Сағат бұрын
አላህ በስራኢል ና በአሜሪካ ላይ ቁጣውን አውርዶ ከግፀ ምድር ያጥፋችው የንፁሃን ደም ጓርፍ ሆኖ ይውሰዳችው
@NakhlTeleco
@NakhlTeleco Күн бұрын
ክብር ለ ኢየሱስ🙏🙏🙏😢😢
@goldenhandes.7
@goldenhandes.7 Күн бұрын
አቤሎ በምስል አቅርብልን🎉🎉🎉😢
@Marakielectronics
@Marakielectronics Күн бұрын
Wishet naw dro yeteqerese…
@tesfaneshendale1606
@tesfaneshendale1606 Күн бұрын
ፈጣሪ በቃቹ ይበላቸሁ
@Tzta1-m9q
@Tzta1-m9q Күн бұрын
ቸር አሰማን🙏🙏🙏
@jdodjdh-mt2ly
@jdodjdh-mt2ly 21 сағат бұрын
Amilak yimesigen 👏👏👏
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Күн бұрын
እግዚአብሄር ይቅር ባይ አምላክ ነው ይቅር ይበለን 😥😥😥😥😥
@LiyaTesfaye-yl5ds
@LiyaTesfaye-yl5ds Күн бұрын
🙏🙏
@abityjo450
@abityjo450 23 сағат бұрын
Thank you God, thank you Mary and Joseph 🙏
@TanaworkKassahun
@TanaworkKassahun Күн бұрын
ጌታ ስሙ ለዘላለምየተመሰገነ ይሁን
@bazawitmengesha1147
@bazawitmengesha1147 23 сағат бұрын
እቤት የእግዚአብሔር ስራ 😢 እነሱን ያመነ ሁሉ ይድናል እሁንም እንደቸርነትህ እንጂ እንደበደላችን እትሁን ይቅር በለን 🙏🏾
@AwolMohamedAwolWollommm
@AwolMohamedAwolWollommm Күн бұрын
الله حافظا وهو أرحم الراحمين إثيوبيا 💙💙💜💜💜💜
@AwolMohamedAwolWollommm
@AwolMohamedAwolWollommm Күн бұрын
الله حافظا وهو أرحم الراحمين إثيوبيا 🇪🇹🇪🇹💪
@TawarDubai
@TawarDubai 17 сағат бұрын
እግዚአብሔር ታላቅ ነው እዬን ማየታችው እራሱ ከተማሩበት አርፍ ነው
@Henokdadu
@Henokdadu Күн бұрын
ክብር ለኢየሱስ ይሁን 🙏🥰
@mohammedawelobsa7143
@mohammedawelobsa7143 22 сағат бұрын
ፈጣሪ ነፍስ ሜዳን ስገባ ስዕል ያዲናል ከእንድህ አይነት ፈጣሪ ይሰውሬችሁ
@bellabella-b1d
@bellabella-b1d 22 сағат бұрын
በእመብርሃን በእናቴ በቅድስት ድንግል ማርያም ለሚያምን የሚሳነው ነገር የለም ክብር ምስጋና ለቅድስት እመቤቴ እመብርሃን ድንግል ማርያም ለዘላለም ይሁን እነሱን የረዳሽ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም እኛንም አለሁላቹህ በይን ወላዲተ አምላክ ከያለንበት ችግር ዛሬም ታውጣን።
@tsehayabebe2367
@tsehayabebe2367 Күн бұрын
እግዚአብሔር በምን ቋንቋ ሊገለፅ ይችላል ሁሉም የእሱ ሁሉንም ማድረግ የሚችል ስሉስ ቅዱስ ብቻ ነው እየሁላችንም ፈጣሪ ይቅርታ ያድርግልን በደላችን በዝቷል የንስሀ መንፈስ ያድለን ድንግል ማርያም በምልጀዋ አትለየን ::ከእግዚያብሔር ክንድ ማንም ሊያመልጥአይችልም ልቡና ይስጠን::
@getegemechu5299
@getegemechu5299 Күн бұрын
ደስይላ ል
@ahmedmuhamed2882
@ahmedmuhamed2882 Күн бұрын
ሰላም አውለን
@LeilaEdris
@LeilaEdris Күн бұрын
አይይይይ የናንተ ነገር አይናችሁን በጨው አጥባችሁ መሆን አለበት ስእልም ሆነ ቤት የተረፈ የለም ቤቱ 2023 የቀረበ ዘገባ ነው
@hiwetwomdimagegn6873
@hiwetwomdimagegn6873 Күн бұрын
ዜናዉን የሚዘግብት እኮ የካዱት ናቸዉ ገብተህ የዉጭ ዘገባ ከቦታዉ ማየት አይሻልም?
@MeoneMeon
@MeoneMeon Күн бұрын
​@hiwe❤❤❤❤❤❤❤twomdimagegn6873
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 Күн бұрын
God is good all the time 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@ummunaif4690
@ummunaif4690 Күн бұрын
ቤተክርስቲያን እንኳን ተቃጥሎዋል እኮ አጋጣሚውን ከሀውልት ጋር ማገናኘት አይከብድም🤔
@hiwetwomdimagegn6873
@hiwetwomdimagegn6873 Күн бұрын
አምነታቸዉ ማመስገን አይበልጥም ቤተክርስቲያን ማ ባሁን ሰአት ምን እየተካሄደ እደሆነ የታወቀ ነዉ እምነታቸዉ ነዉ ።
@salamsalam4154
@salamsalam4154 Күн бұрын
ምናለ እግዚያብሔር ይመስገን ብለን ብናልፍ
@MunaAli-p6x
@MunaAli-p6x Күн бұрын
ሲጀመር ድንጋይ በየት ሀገር ነው ሚቃጠለው አይ ሞኝነት
@marthabezabehtafese3217
@marthabezabehtafese3217 Күн бұрын
Thanks❤
@YaawaqSumatubeka
@YaawaqSumatubeka Күн бұрын
🥰🥰🥰ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ🥰🥰
@AradaMarketing
@AradaMarketing Күн бұрын
የ ፀሃይ ማስታወቅያ ተመችቶኛል❤
@tadelakidane101
@tadelakidane101 17 сағат бұрын
Egzabeher yemesegen Amen 🙏 emebetachen Amen 🙏 Amen 🙏
@ellumak7086
@ellumak7086 Күн бұрын
ፈጣሪ አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን 🤲
@ሊን
@ሊን Күн бұрын
አልሀምዱሊላህ ለሜርካ አላህ አሳያት የፍልስጤም ደም ነዉ
@weletearegaytadesse4444
@weletearegaytadesse4444 Күн бұрын
አውቀወረ ያቃጠሉትን ማነው ቁጣ ያደረገው ስማርት ሲቲ ምስረታ ነው
@ፍቅርጌታቸው
@ፍቅርጌታቸው Күн бұрын
ክክክክክክክ መካ መዲና እራቁታቸው የሜጨፉሩበት ጥንቆላ የሜካዬድበት እሱን ቀድመሸ አፅጂ አላህ የምትዬው ሰዉዬ ከአይሻጋራና ከፉጡማ ተኞቱዋል ቀሰቅሼው ገለቴ
@ሊን
@ሊን Күн бұрын
​@@ፍቅርጌታቸውአርፈሽ የሙስሊምን ሽንትቤት አተጥቢም እዴ
@ፍቅርጌታቸው
@ፍቅርጌታቸው Күн бұрын
@ሊን ክክክክክ እኔሰ ሸንትቤት አጥቦለው ሰራነው መሀመድና አሀላቹው ከአይሻና ከፉጡማ ጥቆር ድንጋይውሰጥ ተኝተዋል መካ መዲናውሰጥ ዝሙትና ጭፍራ እዠተጨፉረበትነው ከቻልሸ ፍጣሬ የምትይው አሰቁሜው
@ሊን
@ሊን Күн бұрын
​@@ፍቅርጌታቸውስእልሽን እጨትሽን አምልኪ አቺ ቅሻሻ
@beshirhassen5652
@beshirhassen5652 Күн бұрын
አይይይይ አቤል ታሪክ አዋቂ ትመሥለኝ ነበር
@neimahussen754
@neimahussen754 Күн бұрын
አቶ አቤል በ2023 የወጣ መረጃን አሁን እንደተፈጠረ አድርገህ አታቅርብ በአሁኑ ቃጠሎ የተረፈ ነገር የለም
@MeoneMeon
@MeoneMeon Күн бұрын
😂😂😂😂😂
@SAMUELTESHOME-m7k
@SAMUELTESHOME-m7k Күн бұрын
ገብተህ google ላይ ማየት ትችላለህ
@hanamelese1997
@hanamelese1997 Күн бұрын
ምነው እናንተ እንዲ አብከነከናችሁ😂
@AhmedMuha-m8c
@AhmedMuha-m8c Күн бұрын
​@SAMUELTESHOME-m7k ጎግል ትላለህ እንዴ BBC ከአመት በፊት ለጥፎት ነበር እራስህ ገብተህ እይ 😂
@AhmedMuha-m8c
@AhmedMuha-m8c Күн бұрын
@@hanamelese1997 እኛ ምን ያብከነክነናል ብለሽ ሀኒዬ የዋህነታችሁ እያሳዘነን ነው እንጂ ሁሉም አሜንን አትበሉ አጣሩ ለማለት ያህል ነው ። ከአመታት በፊት ያየነውን ፎቶ ከአሁኑ ቃጠሎ ጋር አገናኝተው የዋሁን ክርስቲያን ሲያታሉት ስናይ አላስችል ቢለን ነው ።
@HanaAmeha
@HanaAmeha Күн бұрын
እግዚያብሔር ይታረቀን 😢
@sare-l8k
@sare-l8k Күн бұрын
እልል ክልል እሜን❤❤❤
@Mekiy690
@Mekiy690 Күн бұрын
አይ ሀውልት ለምን ከተማውን አልጠበቀም😂😂😂😂😂
@TaduMekuria
@TaduMekuria Күн бұрын
ከተማዉም የዓለም ማስተማሪያ ነዉ
@Hchdux
@Hchdux Күн бұрын
አላህ ገና ይቀጣቺዋል ይህ ጅማሬ ነው
@amirsad4113
@amirsad4113 Күн бұрын
አላህኮ የትም የለም
@Hopeofsammy
@Hopeofsammy 18 сағат бұрын
ለምንድነው የሚቀጣቸው
@TenaMulu
@TenaMulu Күн бұрын
እልልልልልል ክብር ለእግዜያብሄር
@YegileBelay
@YegileBelay Күн бұрын
ድንግል ማርያም ከነልጅዋ ተአምርን እንደምታደርግ ማሳያ ነው ለማያምኑት ትምሕርትን የሚሰጥ
@Ethiopia-cs2ub
@Ethiopia-cs2ub Күн бұрын
ተባብረው በጋራ ነው የሚሰሩት እያልሽ መሆኑን ታውቆሻል እንዴት ደፋር ነሽ🙄 ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ያድናል !
@SittyBeshir
@SittyBeshir Күн бұрын
ሀያሉአላህሁሉምበእጁነውናእሱያውቃል
@gedaglobalnewsggnethiopia8478
@gedaglobalnewsggnethiopia8478 Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН