ሰበር ሰበር - ሶሪያ ያልታሰበው ሆነ ቱርክም ገባች የኤርዶጋን ያልተጠበቀ ውሳኔ

  Рет қаралды 27,804

Abel Birhanu

Abel Birhanu

Күн бұрын

Пікірлер: 190
@MekiyaIbrahim
@MekiyaIbrahim Сағат бұрын
የአለም መጨረሻ ይመስላል ሁሉም የራሱን ትቶ የሰዉ መሬት ለመዉረር የንፁሃንን ደም ያፈሳሉ ለይትኛዉ እድሜ ነው 😢
@GalileeSirachGalilee
@GalileeSirachGalilee 35 минут бұрын
አቤላችን ድምፅህ እራስህን ጠብቅ ታስፈልገናለህ❤
@TigistAsefa-op2zk
@TigistAsefa-op2zk 5 сағат бұрын
በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም ቀን ይሁንልን🙏🙏🙏🙏
@berkeayalewbalcha1435
@berkeayalewbalcha1435 3 сағат бұрын
እንኳን ደና መጣህ አቤሎ ስለምትሠጠን ትክክለኛ መረጃ እናመሠግናለን 🙏🏼🙏🏼♥️♥️♥️♥️
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 5 сағат бұрын
ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሊመጣ ነዉ የዘመን ፍጻሜ ምልክቶች ናቸው ሁሉም እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን ለሁላችንም
@sihamsayid7852
@sihamsayid7852 5 сағат бұрын
እባክሽ አይንሽን ግለጭ ዝም ብሎ በጭፍን መኖር አይከብዱም ??? እየሱስ ክርስቶስ ሰላም በሱ ላይ ይሁንና ይመጣል ግን ሚመጣዉ ሊያድንሽ ሳይሆን ከአላህ የታዘዘዉን ሊፈፅምና ማንነቱን ሊነግርሽ ነው ምን ትላለች
@wubitji3349
@wubitji3349 4 сағат бұрын
በየ ቦታው የጦርነት የዕራብ ድምፆች 😭😭😭 ማራናታ ና ጌታ
@Mኢትዩጲያ
@Mኢትዩጲያ 2 сағат бұрын
ክርስቲያኖች ጌታችን ቶሎ ና ትላላቹ ቢመጣ እኮ ጉዳቹ ይፈላል ምክንያቱም ሚመጣው መስቀል ክስ ብር ነው ሁሉንም ስው እስልምናን ይቀበላል አንድም ክርስቲያን አይኖርም እናተ ግን ትዋርዳላቹ አምልኩኝ ሳይል በግድ እያመለካችሁት ምን ልትሉት ነው ከመጣ
@wubitji3349
@wubitji3349 2 сағат бұрын
@@Mኢትዩጲያ ማራናታ ማራናታ ማራናታ እየሱስ ክርስቶስ ቶሎና ።
@abye-bl2oi8cg8s
@abye-bl2oi8cg8s 2 сағат бұрын
ኤረ ሙስሊሞች ድፍረታቹ ለነገሩኮ ደደብ ኮ ደፋር ነው የኛ መፅሃፍ ከሁለትሺህ በላይ የተፃፈ ትንቢት ኣለ ማትዮስ ወንጌል 24 ኣንብቡ😅
@SelamWagaalew
@SelamWagaalew Сағат бұрын
ሶሪያ ጠላቶችሸን ይጣልልሸ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@TemesgenShanko
@TemesgenShanko 5 сағат бұрын
ግዜዉ እየከፋ ስሄድ መሸሸግያችን ክርስቶስ ነዉ ፡፡አሜንንንን፣፣
@Mihiret855
@Mihiret855 5 сағат бұрын
አሜን
@fatumaomer7966
@fatumaomer7966 3 сағат бұрын
አላህነዉ መሸሸጊያ የአላማቱጌታ
@Mihiret855
@Mihiret855 3 сағат бұрын
@@fatumaomer7966 አላህ ሰይጣን ነው ውዴ😂😂😂
@MheratMherat-jd8te
@MheratMherat-jd8te 2 сағат бұрын
አሜን ለእኛ ግን መጠለያችን ኢየሱስ ነዉ
@MheratMherat-jd8te
@MheratMherat-jd8te 2 сағат бұрын
​@@fatumaomer7966አለህ የሚባል ዬለም ምትከተሉት ንፋስ ነዉ አንድ እግዚአብሄር አለ ሰማይንና ምድርን የሰራዉ
@burtugebashr
@burtugebashr 4 сағат бұрын
ቱርክ መቼም ሊትወር አትፈሊግም ለሶርየ ደህንነት ስትልነዉ😢😢😢
@AbelGetnet-rv9wh
@AbelGetnet-rv9wh 4 сағат бұрын
አረ ባክሽ ለናንተ ሲሆን አይሆንም😂
@brightfortomorrow19
@brightfortomorrow19 4 сағат бұрын
😂achebchebi asheker 😅😅 hulem lemin yegnan hager lekechu athedum ezah
@brightfortomorrow19
@brightfortomorrow19 4 сағат бұрын
Mengistn metel behayil mekoteter endiwu endakeld mayet yelabetim yetim hager wega yaskefilal
@melkamusonko
@melkamusonko 3 сағат бұрын
ዝምበይ ሁሉም ለራሱ ፖለቲካ ነዉ
@abye-bl2oi8cg8s
@abye-bl2oi8cg8s 2 сағат бұрын
ኣይሙስሊሞች ተው እባካቹ ኣታስቁኝ ኣሁን ፆም ነው😅😅😅😅😅😅😅😅
@Hayah99-c8c
@Hayah99-c8c 20 минут бұрын
የሱሬያ ነገር በጣም ነው የሚስጨንቀኝ😢😢😢😢
@wubitji3349
@wubitji3349 4 сағат бұрын
ወይኔ አባ ኤፍሬም ሀገር ሶሪያ 😢😢😢😢
@jdcell63
@jdcell63 2 сағат бұрын
😭😭
@AmelawerkKurbel
@AmelawerkKurbel Сағат бұрын
ሶሪያ የሚባል ስም ስሰማ ውዳሴ ማርያም ትዝ ይለኛል ያባቶቻችን አምላክ ሰላሙን ያውርድላቸው ለሶሪያዎች 😭😭😭
@bezayemariam
@bezayemariam 4 сағат бұрын
የሶሪያ ነገር ልክ እንደሀገሬ እያስጨነቀኝ ነው ምክንያቱም የኛም እጣ ፈንታ ይህ እንዳይሆን ስለምፈራ ሀገራችን ሰላም በማጣተ እዳር አሰፍስፈው የሚጠብቁን ጠላቶች አሉን ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን🙏🙏🙏
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 Сағат бұрын
Yegermal ewenet new DEGMOM EKO YERASACHEW AGER METEBEKE SIGEBACHEW YE ETHIOPIA MUSLIMOCHE SORYA DEL Adergeche brlew eyecheferu nebern sorya gen tekefafelwatal lemuslimochu del yehe new meslgen ETHIOPIANM LIYASEBELUWAT NEW
@ልኑርለናቴ-ዐ5ተ
@ልኑርለናቴ-ዐ5ተ 5 сағат бұрын
❤❤❤በርታ አቤሎ❤❤❤ሀገራችን ሰላም ያርግልን
@seadahassen2515
@seadahassen2515 5 сағат бұрын
የቱርክ ወደሶሪያ መግባቷ ለሶሪያኖች ጥቅም እንጂ ጉዳት የለውም ከኢስራኢል ሴራ ለመጠበቅ ነው ብዬ አስባለሁ
@YamiMelke
@YamiMelke 5 сағат бұрын
ለምን ብትባይ ቱርክ ሙስሊም ሃገር ስለሆነች ነው መልስሽ ፖለቲካ ትንታኔ አልቻልናችሁም😂😂
@nike7267
@nike7267 5 сағат бұрын
😂😂😂
@AsAs-ly1oy
@AsAs-ly1oy 5 сағат бұрын
​@@YamiMelke ድሮስ ከአይሁዲ ጥሩ ነገር ይገኛል ብለን እድናስብ ነው ፍላጎታችሁ አደለም እኛ ሙስሊሞች እራሶ እስራኤል ከራሶ ጥሩ ነገር ለሰው እደማትፈልግ ጠቅቃ ታውቃለች እነ. አቡ. እስራኤል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@burtugebashr
@burtugebashr 4 сағат бұрын
ትክክል
@YamiMelke
@YamiMelke 4 сағат бұрын
የሙስሊም ሃገሯ ቱርክ የእይሁድ ሃገሯን እስራኤልን ከሶርያ ጠራርጋ እስክታስወጣ ዱአ ብታረጉበት ይሻላል
@MekiyaIbrahim
@MekiyaIbrahim Сағат бұрын
ቱርክ መቸም አትወራቸዉም ለድህንነታቸዉ ነው ጦሯን የምታሰፈረዉ
@ahmedmuhamed2882
@ahmedmuhamed2882 4 сағат бұрын
የኛዎችስ ምንተማራቹሁ ከነሱ?? እኛው በእኛው እየተባላን 😮😢
@MdEt-f4i
@MdEt-f4i 5 сағат бұрын
ድል ለግብፅ ድል ለሶማሌ የምሉት ፋኖና ቄሮ ኑ የሶሪያን መበታተን እዩና ወደ ቀልባቹ ተመለሱ የገጊ የኜይ ስርጠ አለጋይ የኚያን መዉጣ ይላን የስልጤ ባሊቅ
@SaddHadf
@SaddHadf 5 сағат бұрын
ወይኔ ደግሞ ድል ለግብፅ እና ለሶማሌ የሚሉ አሉ እንዴ? እነዚህንስ ከሚጥሚጣ እና ከነጭ ሽንኩርት ጋር ጨው ጨምሮ መውቀጥ ነው. ቱላቱላ ሁላ በያቸው ማን እንደ ሀገር
@unkn5033
@unkn5033 2 сағат бұрын
ቄሮዎቹ እንደዛ ይላሉ እንዴ? ፋንዶዎቹ ናቸው እንደዛ የሚሉት።
@unkn5033
@unkn5033 2 сағат бұрын
​@@SaddHadfአዎ ፋንዶዎቹ የአልሲሲን ፎቶ ፕሮፋይላቸው እያረጉ ነበር። እኛ ካልመራን ኢትዮጵያ ትፍረስ የሚሉ። እነዚህ ባንዳዎች።
@getehailu4694
@getehailu4694 5 сағат бұрын
ሰላም ያሳደረን ሰላም ያውለን
@arditube7340
@arditube7340 5 сағат бұрын
አለም ግን ወዴት እየሄደች ነው? እኛስ ምን እንማራለን ከሶሪያ??
@fnggjh3553
@fnggjh3553 39 минут бұрын
ቱርክ የሶሪያን መሬት አትወስድም እስራኤልን ለወጋት ይሆናል የገባችው አላህ ሶሪያን ይጠብቃት ያረብ ህዝቡ እስካሁን ተሰቃይተዋል በቃ ይበላቸው
@jamelayesuf6479
@jamelayesuf6479 5 сағат бұрын
እኔ አንደኛ ነኝ እንዴት አደራችሁ የ አቤል ቤተሰባች🎉❤🎉❤
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx Сағат бұрын
አሁንስልሳቅጂምንላዲርግ😅😅 ዩጋዳደግሞማናት 😮
@emrucan
@emrucan 3 сағат бұрын
ግሩም ሰው አቤላ አንደኛ
@habtamubelete5794
@habtamubelete5794 3 сағат бұрын
ሶርያውያን ሀገራቸው በገዛ እጃቸው አፈራረሱ።ሰውዬው አምባገነን የሆኑት ሀገራቸው እንደምትወረር በደንብ ስለሚያውቁ እና አማፂው ደሞ ለዛ ደንታ ስላልነበረው ነበር። ከነ ሳዳም ጋዳፊ ጀምኖ በአሁኑም በሽር አላሳድ; ካለፉ በኋላ የታየው ;በምን አይነት ጫናዎች ውስጥ ሀገራቸውን አፅንተው እንደነበር ነው።
@abdumohammedawol6423
@abdumohammedawol6423 Сағат бұрын
" ያባትህ ቤት ሲዘረፍ : አብረህ ዝረፍ " !!
@nazifamohammed1637
@nazifamohammed1637 3 сағат бұрын
የእርስ በእርስ ፍትጊያ ይሄ ነው ትርፉ!!!!ሀገር ማጣት😢😢😢
@andexagizee6690
@andexagizee6690 29 минут бұрын
Seber Seber eyelak atisekissssss Abelaaaa
@SaddHadf
@SaddHadf 5 сағат бұрын
ግን ደስ የሚለው ነገር ነብዩ ሙሀመድ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም አጥፊዎች ምድሪቷን ካቆሸሿት በኋላ በፍትህ እንደምትተዳደር እና እንደምትነግስ ተናግረዋል كما قال ارسول
@ለሁሉምመልስአለንስለክርስ
@ለሁሉምመልስአለንስለክርስ 4 сағат бұрын
በመርዝ እንደ አይጥ ከመሞቱ በፊትስ አልተነበየም ራሱ ቁረን አስፅፎ ራሱ አላን ፈጥሮ አጃጅሏችሁ ሞተ አንብብ ቁራን በአረበኛ ተሸሽገሽ ተጋለጣችሁ
@SaddHadf
@SaddHadf 4 сағат бұрын
@@ለሁሉምመልስአለንስለክርስ ተቃጠልሽ አይደል ሁሉም የተናገሩት እውን እየሆነ ሲመጣ ሲረጋገጥ موت بيغيظيكم يا ايهال كافيرون
@zuzumohammed-ud9lf
@zuzumohammed-ud9lf 4 сағат бұрын
ኢንሻአሏህ. ከጅግር ቡሇላ ደሎት እደሚመጣ ጥርጥር የለውም. ቢኢዝኒሏህ
@SaddHadf
@SaddHadf 4 сағат бұрын
@zuzumohammed-ud9lf አብሽሩ ኢሳም አለይሂ ሰላም ጊዜው ሲደር ይወርዳል ከዚያም በአለም ላይ አንድ ካፊር አይኖርም ኢንሻ አላህ እኛ እንኳን አላህ ካለ ደረሰን ዙርዮቻችን ይደርሱበት ይሆናል አላህ የተውሂድ አርበኛ የሆኑ ዙርያዎችን ይስጠን አሚን
@fatumaomer7966
@fatumaomer7966 3 сағат бұрын
ሶለሏሁ አለሂ ወሰለም
@ramarama5784
@ramarama5784 2 сағат бұрын
የኛም ሀገር እደ ሶሪያ እጣ ፈንታ ነው አንድ ካልሆንን ሀገራችንን ማንም ይወስዳታል እኛ ዜጎቿ ደግሞ አገር አልባ ሆነን በሰው ሀገር በየጎዳናው ተበታትነን ወድቀን እንቀራለን 😢😢😢
@toybaali8405
@toybaali8405 5 сағат бұрын
አይአቤል እስራኤልን እራሥን መከላከል ቱርክር ወረራ ያሣዝናል
@Abukiyesuf
@Abukiyesuf 5 сағат бұрын
ካፊር ስለሆነ ነው😂
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx Сағат бұрын
ተይጂ አይፍርዲ
@AmelawerkKurbel
@AmelawerkKurbel Сағат бұрын
​@@Abukiyesufሙስሊሞች ግን ጭንቅላታችሁ ንፍጥ ብቻ ነው የሞላው እሱ ሰለ ሀገሪቷ ሁኔታ ነው ያወራው ስለሃይማኖት አደል ንፍጥ ጭቅላት
@EbtisamUJ
@EbtisamUJ 39 минут бұрын
​@@AmelawerkKurbelአፍ ሲከፈት የጭቅላት ባዶኑት ይታያል ያንችን አዕምሮ ማን ጠየቀሽ ንፍጥነትሽን ሳንጠይቅሽ ነገርሽን እኮ
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx Сағат бұрын
ኤርዶጋን አያደር ርገውም እውነትለመናገር አ ለም ሻምምድራይ እየተሰባሰቡነው ጉድእዳይፈላእፈሪለሁ ምናልባት አርማጌደው ጦርነት
@mikigere-fn1qv
@mikigere-fn1qv 5 сағат бұрын
አቶ አቤል በዩክሬንና ራሽያ በእስራኤልና ጋዛ አለቀ ደቀቀ አለም ጠፋች ስትል ነበር።አሁን ደሞ ሶርያ ተበላች አለቀላት ገለመሌ እያልክ አታጋን አትበጥረቅ ለማለት ነው😊
@PeaCe-e1e
@PeaCe-e1e Сағат бұрын
ቱርክ ብትገባም ክፉ አታስብም የአይሁዶችን ወረራ ለመግታት አስባ ይሆናል!!!አራጆቹ እነዚያ አይሁዶች እርኩሶች ናቸው
@ፈፊቲዩብ
@ፈፊቲዩብ 4 сағат бұрын
እቅርታ ቱርክ ሶሪያ የምትገበው ለጦርነት ሰይሆን ለሰለም ነው አብረው ሆነው እስራኤልን ይወጋሉ
@fatumaomer7966
@fatumaomer7966 3 сағат бұрын
እወድህነበር ልጠላህነዉ
@TewodrosTesfaye-nb2sy
@TewodrosTesfaye-nb2sy 3 сағат бұрын
Mn aderege
@AmelawerkKurbel
@AmelawerkKurbel Сағат бұрын
😂😂😂😂 አንቺ እንድትወጂኝ ብሎ አደል ዩቱብ የሚሰራው ለብሩ ነውጂ
@Zahara-eo2cc
@Zahara-eo2cc 5 сағат бұрын
ይቺ የምድር ካንሰር ውርደቷን ምትከናነብበት ቀን አልደረም ያረብ በቃ በላቸው በደል ያረብ
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ 3 сағат бұрын
ላህዛቦች ድንጋይ ሆነችባችሁ የማትቆረጠም ትንብተ ዘካርያስ
@Yeap-f4y
@Yeap-f4y 4 сағат бұрын
ቱርክ የኔቶ አባል ናት እስራኤል እና ቱርክ ሶሪያን ይካፈሏታል ለሶሪያ ህዝብ ኑሮ የተሻለ ይሆናል።
@SaddHadf
@SaddHadf 4 сағат бұрын
@@Yeap-f4y ههههههههه በሙጃሂዶች እጅ እንጂ በማንም አይሁድ አይደለም የምትከፈተው
@huzuti
@huzuti 4 сағат бұрын
አላህ አላት ለሦሪያ
@AmelawerkKurbel
@AmelawerkKurbel Сағат бұрын
እኮ አላህኮ መጥቶ ሊሰበስባት ነው 😏😏😏
@Mኢትዩጲያ
@Mኢትዩጲያ 2 сағат бұрын
ቱርክ መቼም ለመውርር አስባ አይደለም ለቱርክ ደህንነት ከእስራኤል ልትታደጋት ቢሆን እንጂ ሲቀጥል ሶሪያን አሽባሪዋ እስራኤል ከምትወራት ቱርክ ትውርራት ወንድማማች ናቸው ቱርክና ሶሪያ።እስራኤል ግን የህፃናት ደም የተማት
@TerefechdemisedawAna
@TerefechdemisedawAna 52 минут бұрын
Gulubet ye egziabeher new taw tiru ayidelem gulbetamoch nen bayoch😢
@MimmimLove-er5nw
@MimmimLove-er5nw 5 сағат бұрын
ከፋፍለው ወስደው ሊጨሩሳቸው ነው መሬታቸው ነው
@AshuMiraf
@AshuMiraf 4 сағат бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ የድናል ከሀጢያት ከዘላለም ሞት
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 5 сағат бұрын
አበል ከቅርብ ጀምሩ እየዋሸክነዉ ቱርክ ልትወር አይደለም የእራን መሳርያ ወደ አሸባር እዳይገባና ዳግም ሶርያ እዳትሰደድነዉ እሲራኤልም እድዝ የእራን መሳርያ እዳይገባነዉ መረጆበደብ አጣራ ሶርያና እሲራኤልን አላየህም ቡና ሻይ እየጠጡ እየተጨዋቱነዉ ሰላም ለሶርያ
@melkamusonko
@melkamusonko 3 сағат бұрын
ሸህም የህዝቦላህ መሪ እዉነትም ሞቷል?
@AhmedAdem-d7o
@AhmedAdem-d7o 5 сағат бұрын
የመጀመርያነኚ
@BAGOHASAB
@BAGOHASAB 2 сағат бұрын
ዉሸት ነው! ቱርክ የሶሪያን ልዋለዊነት ብቸ ነው ምትፈለገው!
@bussines5332
@bussines5332 2 сағат бұрын
እኛም በ2ቀን ግብፅን እንቆጣጠራለን
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx Сағат бұрын
😂😂
@AmelawerkKurbel
@AmelawerkKurbel Сағат бұрын
😂😂😂😂😂 ወደው አይስቁ አለ ያገሬ ሰው
@Fyori-e6b
@Fyori-e6b 4 сағат бұрын
ደናደርክ አቢ?❤
@abi76908
@abi76908 5 сағат бұрын
አአንደኛ ተመልካች አንደኛ ላይክ ///ሸልማት እንዲሆነኝ ለሌሎችም ይጠቅማል የዩዲዩ viral አልሆን እያለን ተቸግረናል ስራልን ድጋሚ የሆነ ሚስጥርማ ይኖራል ክክክክ😂🎉
@mubarakmahamad9141
@mubarakmahamad9141 5 сағат бұрын
ABEL ❤
@MHMETHIOPIA
@MHMETHIOPIA 3 сағат бұрын
የሙሴቤኒ ልጅ ጤናማ ነው ? ባለፈው እኮ አሸባሪውን ወያኔ ህወሃትንም እረዳለሁ ሲል ነበር አይምሮው ትክክለኛ ነው ወይስ የብስለት ጉዳይ ነው? አልገባንም ወረራ ለማንም አይበጅም መጨረሻው ውርደት ነው ።
@alelegnchekol
@alelegnchekol 4 сағат бұрын
ወድቀህ አትገኝ ተረት ተረት ማለት ይህ ነው ዓለም ከደካሞች ጎን አይደለችም ነገር ግን አረቦች ምን ጊዜም ተስማምተው አያውቁም የአሸባሪ ትርጉም መጨረሻው እልቂት ነው።
@tube-bs2og
@tube-bs2og 3 сағат бұрын
የቪድዮ አቀራረብህን አስተካክል ከምትዘግበው ጋር ምንም አይገናኝም ተመልካች ያሰለቻል 12:27
@medinashifa150
@medinashifa150 4 сағат бұрын
ቱርክ መቼም አተደርግም ለሶሪየዊየን በግዟቸዉ ብሆን እንጅ
@زينبحسن-ز2ث2و
@زينبحسن-ز2ث2و 2 сағат бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@Kamel-is6cv
@Kamel-is6cv 4 сағат бұрын
እስራኤል ጨርሳ ተቆጣጥራው የለ ምን ነው ቱርክ ቱርክ ኣልክ
@Alahwaki
@Alahwaki 4 сағат бұрын
Turk bitors yishalal Echi aramanu Esrahel geday mechereshash dersowal
@SaddHadf
@SaddHadf 5 сағат бұрын
ግን በቃ የአለም መሪ ነኝ ባይ ጨለሉ በቃ ?ዊይ አሁን የእለት ጉርስ የራቀቸውን ህዝቦች ምን ሁኑ ነው የሚሏቸው ?እነሱ እስከ አፍንጫቸው ታጥቀው ሳለ ? ሶሪያ ባዶ እጇን እነሱ ታጥቀው ይሄ ምን የምሉት እብደት ነው ?አላህ ይርዳችሁ ሶሪያዊይ ሙስሊም ወንድሞቼ
@Temesgankassa
@Temesgankassa 3 сағат бұрын
🎉
@Emati-t7w
@Emati-t7w 2 сағат бұрын
እና ምኛ ምን አገባን 😏
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx Сағат бұрын
ለምንአያገባክ
@aydahisahmed8587
@aydahisahmed8587 5 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤
@tazma946
@tazma946 5 сағат бұрын
እስራኤልን ለማስወጣት ይሆናል የገባችው ቱርክ
@danbeltube3338
@danbeltube3338 5 сағат бұрын
ትሞክረው ትቀምስ አለች 😂😂
@Misrratube
@Misrratube 4 сағат бұрын
Jazba​@@danbeltube3338
@sadaaaliali4479
@sadaaaliali4479 3 сағат бұрын
የምትገርሙኝ የኛወቹ አሽቃባጮች የራሷ አሮባት የሰው ስታማስል አሉ የኛ ህዝብ እርስ በርስ እየርገፈ እደቅጠል እዚህ ዲል ምናምን የምትሉ ማናምን ብሉና ደቆሮ ሁላ 🤮🤮🤮🤮🤮🤮​@@danbeltube3338
@טקזה
@טקזה 2 сағат бұрын
የእኛዋን ታዳጊዋን ሙሺራ እስራኤልን በቪዶ አሳዬን አንዳዴ ። አቤል እስራኤል ሶሪያን ወረረች አትበል እባክህ ወረራ ሳይሆን። ጊዚያዊ ደህንነታችን ለማስጠበቅ እንጂ እኛ ሜሬት እንፈልግም🇮🇱🇮🇱🇮🇱
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx Сағат бұрын
ለምንታዲያ ሰፈራታካሂዳለቺ??
@טקזה
@טקזה 10 минут бұрын
@DahabAhmad-es2jx ብዙ አሸባሪ ሀይሎች ሶሪያን እየተቀራመቱ ነው ። ስሱዚህ ይህ ተሰባስቦ እስራኤልን እንዳይወጋ ከወዲሁ ስለተፈራ እንጂ እስራኤል ከሶሪያ። ስንዝር መሬት አትፈልግም
@Kamel-is6cv
@Kamel-is6cv 4 сағат бұрын
እስራኤል ሰሞኑን ጨርሳ ወስዳው ህዝቧን ልታሰፍርበት ተዘጋጅታ የለ
@ለሁሉምመልስአለንስለክርስ
@ለሁሉምመልስአለንስለክርስ 5 сағат бұрын
እስላም ለአለም በሽታ ነው ብያለሁ ይቀጥላል
@xhtu8784
@xhtu8784 4 сағат бұрын
ጨለምተኛ ስእል አምላኪ
@ለሁሉምመልስአለንስለክርስ
@ለሁሉምመልስአለንስለክርስ 4 сағат бұрын
ከድንጋዩ ኣላ ባለ ሁለት ቀኝ እጁ ባለ ባቱ ድፉኑ ኣላ ሀውልቱ የመሀመድ ቅዠት ፈጠራ
@AhmedNur-c7v
@AhmedNur-c7v 4 сағат бұрын
መሀይም ደንቆሮ ነህ /ሺ/ እውቀት ካለህ ለምን ለምን በመረጃ አትመጣም
@sbcfastworldnews
@sbcfastworldnews 4 сағат бұрын
አለህ በሽታ ይልቀቅብህ አሚን
@አላህከሪምሀስብንአላህ
@አላህከሪምሀስብንአላህ 3 сағат бұрын
ካንተና ከመሰሎችህ በላይ በሽታ አለ እንደ አንተ ተውሳክ ልክ ነህ ሙስሊም ግብረሰዶምን ይቃወማል ሊዚቢያን ይቃወማል አንተና መሰሎችህ ደሞ ይህን ትደግፋላችሁ ትፈልጋላችሁ ለዛ ነው
@etafraw9993
@etafraw9993 6 минут бұрын
😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲☝️☝️☝️
@amanuel5687
@amanuel5687 4 сағат бұрын
semaya eza
@mustefakemal4911
@mustefakemal4911 5 сағат бұрын
ቱርክ ወረራ እስራኤል ራስን ለመከላከል?
@toybaali8405
@toybaali8405 5 сағат бұрын
ያሣዝናል የምር እነዚህ ካፊሮች
@burtugebashr
@burtugebashr 3 сағат бұрын
@@mustefakemal4911 ሌበ ስምህን ቀይር ሙስጠፈ ብሎ ከፊር ዬለም
@አላህከሪምሀስብንአላህ
@አላህከሪምሀስብንአላህ 3 сағат бұрын
እና አቤል ካፊር መሆኑን እረሳሽው እንደ
@ebrahimyimer9231
@ebrahimyimer9231 3 сағат бұрын
በእስራኤል ከመወረር በቱርክ መገደል ይሻላል እስራኤል ፅዩፍ አገር ናት
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 4 сағат бұрын
ዩጋንዳን ብሎ ሌላ አገር ተቆጣጣሪ 😏
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx Сағат бұрын
😂😂😂😂ወቼውጉድ
@JlaluHusen
@JlaluHusen 4 сағат бұрын
Leturk. Sihon. New. Werera mihonew esraels
@Sweetheart-nk1lm
@Sweetheart-nk1lm 5 сағат бұрын
አትዋሽ
@selamawitboka574
@selamawitboka574 3 сағат бұрын
Yet nachu ye Abiy mengist kalodeke mitilu, joro kalachu simu. Hageri yemanim gorebet hageri mechawecha new mitonnew. Hager yalemengisti tirifu yihe new
@ahmedjibril7185
@ahmedjibril7185 5 сағат бұрын
Thanks for your news. But What about the recent news of Drone shock over U.S. sky?. Why is news is mainly focus on this middle east?.
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 4 сағат бұрын
KEHAGER ESKE ALEMAT YETELEYAYU YEMANAWQACHEWN ZEGBA ENDNAWQ YEMIYADERG NEAW!!!!
@ERILINKS
@ERILINKS 2 сағат бұрын
Why you use always this pictures, kezenaw gar ayhedem pls change it
@sisaygemechu7630
@sisaygemechu7630 5 сағат бұрын
Sadly, parts of Syria have been occupied by Israel, and Turkey is also preparing for interference. The country is struggling because its military has been destroyed by israel airb bombardments and militia groups fighting. Different groups Syrians militia groups did not agree on Syria future due to their differing political beliefs. Syria seems to take one step forward and two steps back! Ethiopia faces its own challenges with various extremist groups both within the country and in European cities. We have historical enemies who wish to see us fail. The experience in Syria shows that revolutions do not automatically lead to stability or prosperity. In Libya and Iraq, for example, after the government changed, things only got worse. The same has happened in Yemen, Sudan, and Somalia, where leadership changes have led to more suffering. We must not wish for a similar fate for Ethiopia. I urge my fellow citizens to focus on unity and stability under Abiy Ahmed's leadership instead of seeking division. Kanuma!
@Sweetheart-nk1lm
@Sweetheart-nk1lm 5 сағат бұрын
😂😂😂😂
@YamiMelke
@YamiMelke 5 сағат бұрын
ባለ ሳይክሉ አንተ መሆን አለብህ ሌላ ቪድዮ አጣህ
Новости дня | 17 декабря - вечерний выпуск
11:48
Euronews по-русски
Рет қаралды 28 М.
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 22 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 63 МЛН
Europe's Missing Trillions
10:01
Bloomberg Originals
Рет қаралды 583 М.
High-profile elimination of a war criminal in Moscow
14:33
NEXTA Live
Рет қаралды 374 М.
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН