ሰበር ዜና - ያልተጠበቀ እስራኤል ይቅርታ ጠየቀች ኢራን ላይ የበቀሉ እርምጃ ስብሰባ ተበተነ

  Рет қаралды 30,287

Abel Birhanu

Abel Birhanu

Күн бұрын

Пікірлер: 126
@tibebtsehay
@tibebtsehay 2 сағат бұрын
(((እግዚአብሔር))) ይመስገን መልካም ነገር የምንሰማበትን ዘመን ያብዛል ተመስገን አምላኬ በምህረትና በቸርነት የምታኖረን
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 3 сағат бұрын
12🕯🕯 ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ለሰው ልጆች ይቅርታን ለማስገኝት ወደ ልዑል እግዚአብሔር አሻቅበው ለሚማልድ ዓይኖችህ ሰላምታ ይገባል። ቅዱስ ሚካኤል ሆይ! መሬትና ውኃ ያልተቀላቀለበት ከነፍስና ከእሳት ብቻ ለተፈጠረው መልአካዊ ገጽታህ ሰላም እላለሁ። የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ! ፍጹም የማዳንህን ትድግና በኔ ላይ ትገልጽ ዘንድ በስተቀኜ ቁመህ አለሁልህ በለኝ እንጂ በሩቅ ሆነህ አትመልከተኝ የእግዚአብሔር ባለሟል ሆይ፤ በእግዚአብሔር ፊት በጎ መዓዛ ያለውን መሥዋዕት የምታሳርግ አንተ ሚካኤል ነህና የቅዱስ ሚካኤል እረድኤት በረከት ጥበቃና ምልጃው አይለየን አሜን
@SarkalemZagayyee12
@SarkalemZagayyee12 2 сағат бұрын
Ameen Ameen Ameen ❤❤❤
@atsedetezera7971
@atsedetezera7971 Сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲
@atsedetezera7971
@atsedetezera7971 Сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲
@fikadualebachew9997
@fikadualebachew9997 Сағат бұрын
አሜን
@DannyTekaBeyene
@DannyTekaBeyene Сағат бұрын
ኣሜን(፫)
@TigistAsefa-op2zk
@TigistAsefa-op2zk 3 сағат бұрын
በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም ቀን ይሁንልን🙏🙏🙏🙏
@tegeist1858
@tegeist1858 2 сағат бұрын
ቅዱስ ሚካእል ሰላሙን አምጣልን የሰደተኝች አምላክ በቃበልን👏👏👏
@berkeayalewbalcha1435
@berkeayalewbalcha1435 2 сағат бұрын
እንኳን ደና መጣህ አቤሎ ስለምትሠጠን ትክክለኛ መረጃ እናመሠግናለን🙏🙏🙏❤️❤❤❤
@NouraSultan-s2v
@NouraSultan-s2v Сағат бұрын
መርካቶ ሰፈሬ የኛ😢😢😢😢የድሃዎች እናት ልቤ በጣም ተሰብሯል በእንቅርትላይ ጆሮ ደግፍ ማለት ይሄ ነው ብቻ አላህ ❤አዋቂ ነው
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 3 сағат бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ ለዘለዓለም ያዉ ነዉ
@GdhGdh-t9b
@GdhGdh-t9b Сағат бұрын
ሊቀ መላኩ ዱስ ሚካኤል አተው በክፍህ ከልለህ አድነን እኛ በሊባኖስ ያለነው ተጨቅናል ድረስልን አድነን ወቶ ከመቅረት አድነን ቅዱስ ሚካኤል አባቴ
@Jesusy777
@Jesusy777 3 сағат бұрын
" ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤" (የዮሐንስ ወንጌል 1:12) በኢየሱስ እመኑ ዘመኑ አልቋል ኢየሱስ ይመጣል!!❤
@SosiMafi
@SosiMafi 2 сағат бұрын
በጊታችን መዳኒታች በመዳኒያለም እናምናለን
@KalikidanAlemayo-er6sz
@KalikidanAlemayo-er6sz 2 сағат бұрын
አሜን በትክክል ተበርክ 🥰
@Hareg21
@Hareg21 27 минут бұрын
እግዛብሄር ሰላሙን ያጣልን
@MerryMan-e9v
@MerryMan-e9v 52 минут бұрын
አምለኬ ሁሌም ሰለም አሰማን🎉
@fffddjkdifkxkx5247
@fffddjkdifkxkx5247 Сағат бұрын
“የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና።” - ሮሜ 10፥13“ልባችሁ አይታወክ፤ በእግዚአብሔር እመኑ፥ በእኔም ደግሞ እመኑ።” - ዮሐንስ 14፥1“ነገር ግን እግዚአብሔር በምሕረቱ ባለ ጠጋ ስለ ሆነ፥” - ኤፌሶን 2፥4“ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥” - ኤፌሶን 2፥5❤❤❤❤❤️❤️❤️
@hirutwedajo6984
@hirutwedajo6984 3 сағат бұрын
ሰላም አደራችሁ ወገኖቼ መርካቶዬ የእንጀራ ገበታዬ😢😢😢
@NouraSultan-s2v
@NouraSultan-s2v Сағат бұрын
ሳህ ወላህ😢😢😢ልቤ በጣም ደምቷል😢😢😢😢
@mesitube8714
@mesitube8714 2 сағат бұрын
ክርስቲኖች በማርያም ሙስሊሞች በአላህሳደሩኝ አዳታልፈ እድህ ከለመኗችሁ መቸሞ ስፈተኛ እህቶቻቹን ማበረታታት አት ውዳሞ እግዚአብሔርን ግን ለምን😢😢😢😢
@abebekebede7910
@abebekebede7910 Сағат бұрын
ክርስቲያን በማርያም ሙስሊም በመሪማ የፈጣሪያችን እናት ለሰው ልጅ አማላጅ የአምላክ እናት አለምን ጠብቂልን
@أممانيساانشاالله
@أممانيساانشاالله Сағат бұрын
ክክክክክክ😂 ማሪያምናት አለምየምጠብቀዉ😂😂 አትችልም እየሱስንበሆዷ ተጠስሶ አታቅምነበር ጂብሪል ሲነግራት ሞትነዉየተመኘችዉ ምነዉ ሙቸበቆይ አለች አላህነዉ ትዛዝ የወሰነባት እሷደሞ ሙስልምናት አላህን እምፈራ ቁረአን እምቀራ እሮመዳንን እምጦምናት እምሰግድ ለአላህ ብላ የአላህ ባሪያናት ​@@abebekebede7910
@Sara-yv9bs
@Sara-yv9bs 50 минут бұрын
እግዚአብሔር ሰላምን አምጣልን
@SelameEyesusenew
@SelameEyesusenew 2 сағат бұрын
በቃ ይበለን ጌታ ጦርነት ጥቅም የለዉም
@AhmedseidSeid-y3k
@AhmedseidSeid-y3k Сағат бұрын
ያገሬ አባባል አስታወሰችኝ ሊባኖስ ሲቆጡት ዝም ያለ ሲመቱትም ያው ነው እየጋየ ያለው የአሚሪካን ህንፃና ህዝብ ነውዴ ግጭት ውስጥ አልገባም ማለት ምንም ማለት ነው አረቦች አሮች ናቸው እማይረቡ
@أممانيساانشاالله
@أممانيساانشاالله 50 минут бұрын
አይችሉም አረቦቹ እሩዝአርግዘዉ እደትይዋጋሉ😂 አሰዳቢናቸዉ ጀግናዉነብያችን ያላዩትጉድ ምነዉኖረዉበቆይ ጀግንነትን ያሳዯቸዉቆይ አረቦች የሸቃላ ጀነራልናቸዉ ሸቃላነዉ እሚድሱት ይጃዛቤት እየሰበሩ ደሀወችን መያዝ ማሰቃየት እሄነዉ የነሱጀግንነት ግን ኢራን ተነሱ ካልተነሳችሁ ትመታላችሁ ካለቻቸዉ እያለቀሱ ይነሳሉ የኢራንን ዱላይፈራሉ😂
@amareshiferaw
@amareshiferaw 7 минут бұрын
በራሳቸውን ግንዝብ ነው የሚገነቦት ውይስ ኢትዮጵያውያን ለመግዛት በድብቅ የገባዉ ከአውሮፓ የመጣዉ ገንዘብ ነው
@ShapiyonGashaw
@ShapiyonGashaw 25 минут бұрын
Allah Israel yibetinachew dil lamusilmoch
@MsratHafiz
@MsratHafiz 3 сағат бұрын
አቤላ እናመሰግናለን ነጋል እናመስገን ቀኑን ሰላም ያዉለን
@abebekebede7910
@abebekebede7910 Сағат бұрын
በእውነት መልካም ነገር ሁሌ እንስማ
@NejaSani
@NejaSani 50 минут бұрын
እንዴ አቤሎ የመርካቶውን እሳት አንተ ካልዘገብከው ማን ሊዘግበው ነው አረ አቤሎ እባክህ።
@KalikidanAlemayo-er6sz
@KalikidanAlemayo-er6sz 2 сағат бұрын
አምላክ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ 🥹🙄
@almazali4784
@almazali4784 35 минут бұрын
አዲስ አበባ ኢትዮዺያ የአፍሪካ መዲና ፊንፊኔ እንዴት እንዳማረች እዩ ጠላቶች እርር በሊ ወዳጆች ፍቅት ፍድቅድቅ በሉ👍👍👍❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@AbCd-hf2d
@AbCd-hf2d 12 минут бұрын
ማታ እየደበበች አሁንበጥዋትም መታናለች የምን ይቅርታ ነው አይጥ ብያታለሁ በመጥፋ ሽታ እያፈነችን ይቅርታ ትላለች ውሻ እኔ ወላ ምንም ፈራቻ የለኝም እኔ ተመላላሽ ነው ምሰራው ግን ጦርነቱ ሳይባባስ በፊት ትኬት ደርሶመልስ ቆርጫለሁ ግን እመለሳለው ልብናን የጀራ ቤቴናት ❤❤❤ ሰላም ለሊባኖስ ከሀገራችን በላይ ምንኖርባት ሀገር ናት
@Abde-xj8hy
@Abde-xj8hy 2 сағат бұрын
❤❤
@BedruShikur
@BedruShikur 3 сағат бұрын
waw a mfirst
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 сағат бұрын
ቤሩት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ አይዞን አላህ ይጠብቀን
@menalelias7674
@menalelias7674 2 сағат бұрын
የመርካቶን መቃጠል ለምን አትዘግብም
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 2 сағат бұрын
ሠላም ለአለም ሁሉ ይሁን🙏🙏🙏
@Merry927
@Merry927 2 сағат бұрын
ሰላም የአቤላ ቤተሰብ እንዴት አደራችሁ ❤ ሰላም ለሃገራችን ሰላም ለአለማችን ሰላም ለሁላችን ይሁን።
@yordanosleyeknuabet4781
@yordanosleyeknuabet4781 3 сағат бұрын
ሰላም ይብዛልን
@Tomastubee
@Tomastubee 3 сағат бұрын
አረ አበረታቱኝ 7view ብቻ 10አስገቡልኝ Please 😢😢
@የአላህባሪያዜድ
@የአላህባሪያዜድ 3 сағат бұрын
😂
@getetilaye5905
@getetilaye5905 53 минут бұрын
አውቃ ነው ልታዘናጋ ነው ይቅርታ የሚሉት ትልቅ ሴራ እየጠነጠች ነው
@monaahmad7565
@monaahmad7565 2 сағат бұрын
salam la alam salam lasaw lejushe bamulu yehon 🙏 ethopia hagara salameshe abezeto yebza 🙏 💚 💛 ❤️ 🇱🇧 Lebanon 😢
@nanibelete8583
@nanibelete8583 3 сағат бұрын
ሰላም ለሀገሬ ሰላም ለአለም ሁሉ ይስፈንልን ደግ ደጉን ምንሰማበት መልካም ነገሮች ምናይበት የተባረከ ቀን ይሆንልን ሰላም ያሳደረን አምላክ ሰላም ያውለን ብዙዎች በተኙበት ቀርተዋልና እኛን ይሄን የማለዳ ብርሀን እንድናይ ይረዳን ስሙ ይባረክልን ❤❤❤❤
@SamsungPhonetastic-v6h
@SamsungPhonetastic-v6h Сағат бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😭😭
@seada8229
@seada8229 Минут бұрын
Israel kemidit getsa fetarii yatigat
@kinjit-sn2bx
@kinjit-sn2bx 2 сағат бұрын
ይቅርታ ለኔ ማሆን አለባት እቂልፈን ነስታችሁ ከራማችሁ እኮ እሰርኤል ሆይ 🥰
@Mekdlawitmkdela
@Mekdlawitmkdela 2 сағат бұрын
😂😂😂😂
@AbduSelam-x5n
@AbduSelam-x5n Сағат бұрын
ወይታባቷየሧይቅርታእንሸአላህበአላህፍቃድየሥራዋንታገኛለች
@solomonmegeresa8385
@solomonmegeresa8385 2 сағат бұрын
Eyesuse geta nw yezelalem hiwote eyesuse nw medane bemanem yelem edenebete zend yeteseten sem Eyesuse nw be geta eyesuse emenu tedenalachu dagime teweledu yemedan ken zare nw eyesuse yewedeshal yewedehal shalom
@muslimamuslima7476
@muslimamuslima7476 2 сағат бұрын
የመርካቶ ጉዳይ ከምን ደረሰ ለምንስ አልዘገብክም
@Rahma-td6er
@Rahma-td6er 6 минут бұрын
አቤል ሰለ መረካቱዉ እሳት ምነዉ ዝም አልክ
@seidyimamhussen5771
@seidyimamhussen5771 2 сағат бұрын
መርካቶ እንዴት አደረች? ከዱባይ
@wondwosentesfaye1854
@wondwosentesfaye1854 2 сағат бұрын
የመርካቶ የእሳት አደጋው ከምን ደረሰ😢
@M-ex6ut
@M-ex6ut 2 сағат бұрын
የእስረእል መልስ ምሰጠት አንድ አለህ ብቻ ነው እንሸአለህ ስንት ሰለመኞችን አጠፈች
@samsonhabte884
@samsonhabte884 Сағат бұрын
ለጉድ መቀደድህ ሳይሆን የሚገርመው ቀደዳህን የሚያምን መኖሩ ነው።
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 43 минут бұрын
ምነዉ የመርካቶን ቃጠሎ ሳትዘግ ቀረህ
@GizachewDirsha
@GizachewDirsha Сағат бұрын
አታዝግ አትደጋግም
@jemaladem6714
@jemaladem6714 51 минут бұрын
Israel medemses alebat
@yeznaelias417
@yeznaelias417 Сағат бұрын
እስራኤል ትሮርስቶችን መቸም ቢሆን ይቀጥላል ርታ አይጠይቅም ዝም ብለህ አለቀቫጥር
@helenshemels7605
@helenshemels7605 10 минут бұрын
Iran is King 👑👑👑👑💪💪💪💪💪
@Umhabib_7
@Umhabib_7 Сағат бұрын
እስራኢል ህዚቡላህ ሀማስ እያለች አላማዋ አገር ማውደም ንፁሀንን መግደል ነው የአለማችን ወንበዴ የአሜሪካንና የአውሮፖ ወንበድወች ጥርቅም ናት
@YaaLij
@YaaLij 2 сағат бұрын
Tultula
@kidejaumer7655
@kidejaumer7655 2 сағат бұрын
እንኳን በሰላም መጣክ ያንተ ካልሆነ በአሁን ሰአት እሽቅድድም ተጧጧፏል ተኝተወም አያድሩም መሰለኝ እዉነቱም ዉሸቱም አልተለየም የአበል ካልሆነ በስተቀር
@salamethiopia430
@salamethiopia430 2 сағат бұрын
አረ መርኮቶ እዴት አደረ እሳቱ ጠፋወይ መረጃዉ አልደረሰህም ቀድመህ ኤሄን ታቀርባለህ ብዬ ነበር
@የአላህባሪያዜድ
@የአላህባሪያዜድ 3 сағат бұрын
እመነኝ ይሄን ሁሉ ንጹሀን ጨፍጭፋ አትኖርም ከአሜሪካ ካናዳ ጣሊያን ጀርመን ውጭ እያወገዝዋት ነው እስራኤልን ኢራን እንደፈለስጢን አይደለችም ምላሽ ትሰጣለች ለምንድነው እስካሁን እርምጃ ያልወሰድፕችው ስለፈሩ ድል ለተበደሉ ንጹሀን ሴቶች ህጻናቴች ሆስፒታል እኮ እስከነፍሳቼው እኮ ነው ያቃጠለችው አላህ ከምድረገጽ ያጥፋት ሂልተር 3ሚሊዮን እስራኤልን የጨፈጨፈው ካፊር ነበር አላህ ያጥፋቼው ድል ለሂዝቡላ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 2 сағат бұрын
መስሎሽ እስራኤል መቸም የማትጠፋ ሀገር ናት ብትጠፋ እንኳን መላው እርብን አጫርሳ ነው😅😅😅😅
@ZennaalemayehuEshete
@ZennaalemayehuEshete 2 сағат бұрын
ዐላሕ ጣዖት ነው፣ የቆመ ጥቁር ዲንጋይ😅 ፊታቹሑን ዐዙራቹሕ ዐላሕ ዐክበር የምትሉት፣ ያመሐመድ የዐይሻ ባል😅 እሡ ያቆመው ጣዖት ነው፣ ምን ሥለራሡም ዐያውቅ፣ በዐለፈው ዐመት የአንበጣ መንጋ መጫወቻ ሆኖ አይተነዋል። ዐላሕ ጣዖት ዲንጋይ ነው፣ ዐሑንም ሥገዱለት በሐጂም ይሁን በዑምራ እየሔዳቹሕ ሣሙት እንጂ፣ ዐይሠማም አይለማም። " ጃዛካዐላሔር።😁
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 2 сағат бұрын
የአባሻ ሙሲልም ከማይም ማይም እሲራኤል በሂፂናት አትነካም አሸባር ጨካኝክፉ ሃራማነ እነሱ በንፁዋንማሃል ኤዶይቶክሳሉ ምድነዉ የምታወሩት መሰርያ ኤዶኦፒሲታልያከማቻሉ አከምበት ሰዉ እንደት አክምበት ኤዶያከማቻል መጀመርያ በደብአጥኑት
@agegneush
@agegneush 2 сағат бұрын
ገገማ ነሸ ባከሸ 😂😂😂
@halimahalima3974
@halimahalima3974 2 сағат бұрын
​@@ruhamabarkot4802 ለምን ታሪክ አታነብም ተመቀደድ እስራኤል በፍልስጤን ጥገኝነት የኖረች ናት ጠፍታ ነበር እኮ ? አሁን ያሳደጉት ዉሻ ያሳጣል መድረሻ ሆነች እጂ ?
@ZemenaBerihun
@ZemenaBerihun 29 минут бұрын
ሃያ የሂዝቡላ ባንኮች ትናትና አመድ ሆነዋል ክክክክ እኔ የሚያሳዝነኝ ያሁሉ ብር እና ወርቅ ዶጋ አመድ መሆኑ ነው ክክክክ
@AnewarMohammed-e9w
@AnewarMohammed-e9w 2 сағат бұрын
ሃማሥን ማጥፋት ያልቻለዉ ሂዝቦላን እንዴት 😂😂😂
@EhhsjYes
@EhhsjYes 3 сағат бұрын
ድልለሂዝቦሏ
@kinjit-sn2bx
@kinjit-sn2bx 2 сағат бұрын
ድል እያልችሁ ዋና ዋናውቹ አለቁ እኮ ከዚህ ቦሀላ የምን ድል ነው
@ሸገርየሁሉሀገር
@ሸገርየሁሉሀገር 2 сағат бұрын
😂😂😂
@janetjanet9192
@janetjanet9192 2 сағат бұрын
​@@kinjit-sn2bx እሱን የምታይው ይሆናል
@janetjanet9192
@janetjanet9192 2 сағат бұрын
​@@kinjit-sn2bxህዝቦላ ብቻ ለእስራኤል በቂ ነው,አፈር,እያስገባው የእስራኤልን ወታደሮች
@vijvjccuu2842
@vijvjccuu2842 2 сағат бұрын
Ashebare...del..yelewm😂
@janetjanet9192
@janetjanet9192 2 сағат бұрын
ሊባናስን በጀት እየደበደበች ይቅርታ መጠየቅ እራሱ ምን ይሉታል
@nunitsegaye159
@nunitsegaye159 Сағат бұрын
እስራኤል ከሊባኖሳውያን ጋር ፀብ የላትም ሊባኖስን አንቀው ይጦርነት ሜዳ ካረጉት ከአሸባሪው ሂዝቦላ ጋር ነው ፀቧ
@janetjanet9192
@janetjanet9192 Сағат бұрын
@@nunitsegaye159 ይች ይሁዳ ማንም ያምናትም ከህዝቦላ ጋር ከሆነአ ፀብዋ ,ህዝቦላ ያለበት ግንባር ትዋጋ የሊባንስ ህዝብ ምን ያርጋት
@nunitsegaye159
@nunitsegaye159 Сағат бұрын
@@janetjanet9192 ሂዝቦላ ያለበት ግንባር ሊባኖስ ነው ይሄን ሳታውቅ ነው ምትኮምተው
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 2 сағат бұрын
በዳዮችን አላህ ያጥፋቸው
@mimiwagayemimi
@mimiwagayemimi 2 сағат бұрын
Waye gode eko nwe yemgelawe sawe yeza hager sawe adelam ?
@mohammedhassen7246
@mohammedhassen7246 2 сағат бұрын
ጀግናዋ ኢራን ቀድማ አይሁዶችን ከምድረ ገፅ ታጠፋታለች 🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷💪💪
@mngscklo624
@mngscklo624 2 сағат бұрын
ዜናዎችህ በመላ ፈጠራ ናቸው አንድም ምንጭ መጥቀስ አይቻልህም
@Gmangman5847
@Gmangman5847 3 сағат бұрын
የተከበራችሁ ኮሜንታተሮች ታፕ ታፕ ሼር ሼር ኮፕ ሊንክ ፎሎ አድርጎ😂
@badrea36
@badrea36 2 сағат бұрын
😂😂😂 እሺ
@janetjanet9192
@janetjanet9192 2 сағат бұрын
ድል ለህዝቦላ ድል ለኢራን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤✌✌✌✌💪💪💪
@emrucan
@emrucan 2 сағат бұрын
እስራኤል ይቅርታ የጠየቀችው ውጥረት እንዳይበዛባት ነው እነ ሀማስ ኢራን ልትጨመር ነው ጭራሽ ሊባኖስ ከተጨመረች ዱቄት እንደምቶን ታቀዋለች
@berekettunkala6949
@berekettunkala6949 2 сағат бұрын
ቀልደኛ ነህ። ሄዝቦላን እያወደመች ላለች ሀገር የሊባኖስ ጦር ምኗ ነው?
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 2 сағат бұрын
ፈርተዋት አይደል እንዴ የሊባኖስ ወታደርሮች አገራችው ስትቃጠል እንደ ችቦ ቆመው የሚያዩት ለምን አይዋጉም ታድያ ልብ ካላችው
@nunitsegaye159
@nunitsegaye159 Сағат бұрын
ከመጀመራያም ፀብ ከሊባኖስ ጋር እንደሌላት ተናግራለች ደግሞ ሊባኖስን ጀግና አታድርጋት ጉልበታም መንግስት ቢኖራትማ የአሸባሪ መጫወቻ አትሆንም ነበር በሂዝቦላ ምክንያት ንፁሃን ሊባኖሳውያን ቤት ንብረታቸው ወድሟል
@emrucan
@emrucan Сағат бұрын
@@emebetzewde7492 ምንግዜም መፍጠን እንደሌለባቸው በደንብ ስለሚያቁ እስራኤል ገፍታ የመጣች እለት እምናይ ይሆናል
@KibromGhebre
@KibromGhebre 2 сағат бұрын
Israel shall win
@almazali4784
@almazali4784 35 минут бұрын
እስራኤል መጥፋት አለባት 👍👍🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🤮🤮🤮🤮🤮🤮👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿🤧🤧🤧🤧🤧🤧🤧🤧🤧🤧🤧🤧🤧🤧🤧🤧🤧🤧🤧🤧🤧🤧🤧🤧🤧🤧🐕🐕🐕🐕🐕🪳🪳🪳🪳🪳🪳
@tadworkuiii2894
@tadworkuiii2894 2 сағат бұрын
Ethiopians will always back Israel, no matter what. God bless Israel and Ethiopia.
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 2 сағат бұрын
ምራቃቸውን ሲተፉባችሁ አይተናል
@yousufsirage6395
@yousufsirage6395 Сағат бұрын
ቅድመን እዚሁ እንጨርሳቹሀለን እዛ ሳቴዱ
@birhangeta5883
@birhangeta5883 Сағат бұрын
Why don't u just go f yourself!? Erasihin chal Getan kekadu enna ayihud yalhonen sew endesew kemayayu chirakoch gar egna Ethiopiawiyan anabirim
@YaawaqSumatubeka
@YaawaqSumatubeka Сағат бұрын
Dil la Israel 🇮🇱 ❤❤❤kal kiden yetegabelat hager Selam la selam wadadoch alam hulu Mot mot mot la tilatocha ,iran,Yemen, hizbolaa,hamas,
@kiyalove1062
@kiyalove1062 Сағат бұрын
Tekeklga zena ayedlm isreal yekrta aletykchim letyikm atechilm bc eswa lay nw iran ywerwrchw men ayent zena endmtsru aligbagim mrijawen selmawekw nw mengrh אמ ישראל חי💪 blochm lmewdd setl ymayegnag zena atesra entazbhaln .law sel iseral mtefo zena ymeyaserach bvideo hon btlyay mngeg knihin tbik eytzgajlachu nw lenat haylm mabakn yilm 😂
@جمالاحمد-غ5ل
@جمالاحمد-غ5ل 2 сағат бұрын
የሚባል ነገር የለም ከምድር ከፅ ሣየጠፋ የቅርታ መቀበል የለም ሢኦል ለእሥራኤል ድል ለኢራን ለፍልሥጤም ለሊባኖስ
@agegneush
@agegneush 2 сағат бұрын
ተነሰ እና ተዋጋ ከእሰራኤል ጋረ 😂😂 ሸንታም ገረደ ሁሉ( ደል ለእሰራኤል)❤❤
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 2 сағат бұрын
እረ አቤል ስለመርካቶው አደጋ ንገረን በናትህ
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 3 сағат бұрын
ሊባኖስ እኮ ሄዝቦላ ናት
@nunitsegaye159
@nunitsegaye159 Сағат бұрын
አይደለም ልዩነቱን እንኳን ሳታውቅ ነው የምትኮምተው😂
@BarakatBakala
@BarakatBakala 2 сағат бұрын
❤❤
@FafiiHabeshiwet
@FafiiHabeshiwet 3 сағат бұрын
❤❤❤
Я сделала самое маленькое в мире мороженое!
00:43
Кушать Хочу
Рет қаралды 4,8 МЛН
Это было очень близко...
00:10
Аришнев
Рет қаралды 5 МЛН
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 122 МЛН
didn't manage to catch the ball #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 33 МЛН
Alemneh Wasse ያሁኑ ይባስ
58:46
Alemneh Wasse
Рет қаралды 76 М.
ፓስተር ሶፊ እውነቱን አጋለጠ
52:45
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 38 М.
USA B2 BOMBER RAID IN YEMEN: MESSAGE FOR IRAN?
15:02
ATE CHUET
Рет қаралды 356 М.
Я сделала самое маленькое в мире мороженое!
00:43
Кушать Хочу
Рет қаралды 4,8 МЛН