ሰበር ሰበር - ግብፅ ከፍተኛ ድንጋጤ የእስራኤል ጦር በድንበር ሳይታሰብ መጣ የኔታንያሁ ውሳኔ

  Рет қаралды 107,751

Abel Birhanu

Abel Birhanu

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @abelbirhanu
Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
youtube
www.youtube.co....
Facebook
/ abelbirhanu21

Пікірлер: 417
@TigistA-c4r
@TigistA-c4r 7 күн бұрын
ኢትዮጵያ የኪዳን ሃገር ነች። እኛ ላይ ሚነሳውን ሁሉ ለራሱ የቤት ስራ ይሰጠዋል።እግዚአብሄር ይመስገን።
@mirodeniro3595
@mirodeniro3595 7 күн бұрын
What do u call the civil war in tigray and Amhara? Blessed or Cursed?
@habtamubelete5794
@habtamubelete5794 7 күн бұрын
​@@mirodeniro3595የማይቋረጠው ይሔ የፈጣሪ ጥበቃ የሚያሳየን; አንድ እንድንሆን ከውጪው ጠላት ግን እንደሚጠብቀን ነው። ወንድሜ እየተጠበቅን ያለነው ስለ መልካም ስራችን ሳይሆን ስለ ተሰጠን ቃልኪዳን ነው። ልቦናን ገዝተን መታረቅ ደሞ የኛ ስራ ነው። ፈጣሪ ጊዜ እየሰጠን ነው። በቃ ሁሉም ሃገር መንግት አለው። ሰበሰላም የሚኖሩት ግን ታጣቅ በጫካ ያሌለባቸው ናቸው። ወንድሜ ይሔ የኔ ሃሳብ ነው። ምንም እንኳን ስራችን የከፋ ቢሆን ፈጣሪ ግን እንደ አጠቃላይ መርቆናል ወዶናል በዚህ ግን እርግጠኛ ነኝ።
@Hanany-y1m
@Hanany-y1m 7 күн бұрын
❤❤
@yonatanyemer4466
@yonatanyemer4466 7 күн бұрын
​@@mirodeniro3595የውስጥ ሽኩቻ የነበረ ያለና የሚኖር ነው በዚህ ደረጃ የሰፋው ግን ስፖንሰር ስለተደረገ ነው በማን እንደሆነ እናውቃለን ግን ግን በኦሮሚያ እና በሌሎች ክልሎች የነበሩ ትርምስ ሳይጠቀስ መርጦ አልቃሽ😅
@Yared-w2y
@Yared-w2y 7 күн бұрын
​@@mirodeniro3595 እሱ አርስ በእርስ ነው የቤት ውስጥ ጉዳይ። ኢትዮጵያ አትፈርስም እስራኤልም አጠፋም። አየመረረህ ዋጠው😝😝
@tigstseboka6987
@tigstseboka6987 7 күн бұрын
ግብፅ ሆይ ኢትዮጵያን ብትነኪ ሰው ሳይሆን እግዚአብሔር ነው የሚዋጋሽ።
@mirodeniro3595
@mirodeniro3595 7 күн бұрын
God loves when Ethiopians fight each other? And kill each other?
@KadegaAthyobeasvbm
@KadegaAthyobeasvbm 7 күн бұрын
Betam ethiopian yenaka yelhum berka
@MSKEREMZMEDKUN
@MSKEREMZMEDKUN 7 күн бұрын
እግዚአብሔር የኢትዮጵያ አምላክ ብቻ ነው ያላችሁ ማን ነው ግብፅ ምን አደረገች የብልፅግና መንግስት የሚያደረገውን ጭካኔ ግብፅ መቼ አደረሰችብን ውኃ ያሰፈለጋታል የቻለችውን ታድርግ ግብፅ ደረስ ሄድ የሸጠው ሰውዬ ግን ምናዊ ነው 😂😂😂😂😂
@tigstseboka6987
@tigstseboka6987 7 күн бұрын
@@MSKEREMZMEDKUN ግብፅ ውሀ ካስፈለጋት በባልዲ አመላልስላታ የኔ ባንዳ🤭🤭እንኳን ተሸጠ bravo ብልፅግና🤣
@MSKEREMZMEDKUN
@MSKEREMZMEDKUN 7 күн бұрын
@@tigstseboka6987 ሲጀመር ከእናንተ በላይ ባንዳ ይለም ከግብጽ ጋር ሆናችሁ ስተወጉን የኖራችሁ ዛሬ እድል ገጥማችሁ ስልጣን ብትይዙ እኛን ባንዳ ለማለት ህሊና አገኛቸው ደፋር ሄዳችሁ ተዋጉ ሰሜናዊያን አያገባንም እኛ እየሞትን እናንተ የምትቀጥሉበት ምክኛት የለም በእዚህ ባንዳ ከተባልን አሁን ባንዳ ነን
@MariamBeza
@MariamBeza 7 күн бұрын
ሰላም ለሀገረችን💚💛❤ ይቺ የተረገመች ሀገር ዋጋዋን ታግኝ በኢትዮጵያ ስትሸርብ በራሷ ላይ መጣባት
@1ethiopia777
@1ethiopia777 7 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልል እሰይ:: እግዚአብሔር እኝን የሚስረሳ ይስጣት::
@marykuki6319
@marykuki6319 7 күн бұрын
😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samirajuhar6442
@samirajuhar6442 7 күн бұрын
ግብፅ ሆይ ኢትዮጲያን ሥትተነኩሺ የማያንቀላፋዉ ፈጣሪ በጎን እሥራኤልን ላከብሽ አቲዮጵያን የነካ የለዉም በረካ
@TigistGelanaKunbi
@TigistGelanaKunbi 6 күн бұрын
አዎ❤❤
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 6 күн бұрын
ታዲያ ዲያቢሎሱ አብይ አህመድ እንዴት በረካ ኖሮት እስካሁን ቆየላቹሁ ?
@samirajuhar6442
@samirajuhar6442 6 күн бұрын
@@MikeAsmare3308 ስለ አብይ አይደለም ያወራሁት ሥለ ሀገሬ ኢትዮጲያ
@AshezedAshezed
@AshezedAshezed 6 күн бұрын
@@MikeAsmare3308 ተላላኪ ሸኣብያን አይመለከትም
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 7 күн бұрын
ለመላው ኢትዮጵያዊ በሙሉ እንኳን ለ20 17 አዲስ አመት በሠላም አደረሣችሁ በአሉ የሠላም የፍቅር የደስታ ያድርግልን መጥፎውን አርቆ ጥሩ ጥሩ ነገሮችን ምንሠማበት ምናይበት አላማችን ሚሣካበት አመት ያርግልን
@KwtKw-d5y
@KwtKw-d5y 7 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እንዃን አብሮ አደረሰን
@ደሊናደሊና
@ደሊናደሊና 7 күн бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@kiyaakiyaaa2058
@kiyaakiyaaa2058 7 күн бұрын
Amen Amen 🙏
@samiharonsara5778
@samiharonsara5778 7 күн бұрын
🙏 🎉
@samiharonsara5778
@samiharonsara5778 7 күн бұрын
Amen 🙏🎉
@BdbbBbsb-th9tm
@BdbbBbsb-th9tm 7 күн бұрын
ድል ለኢትዮጵያ
@Geremw
@Geremw 7 күн бұрын
Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤
@ttww9470
@ttww9470 7 күн бұрын
ሠላም መረጋጋት ለአለማችን ለሠው ልጅ ሁሉ
@jamelayesuf6479
@jamelayesuf6479 7 күн бұрын
ድል ለኢትያያ ሀገሬ 🎉❤❤❤❤🎉
@ahmedbd2408
@ahmedbd2408 7 күн бұрын
ኢትዮጵያን ነክቶ ሰላም ነፃነት አይታሰብም ኢትዮጵያ እጆቿን ወደፈጣሪዋ የዘረጋች አገር ነች ድል ለኢትዮጵያ ላገሬ ሞት ውድመት ለግብፅ ይሁን ጀባ ብዬልሻለው
@mohammedtahaibrahim6003
@mohammedtahaibrahim6003 6 күн бұрын
ስራችን እኮ ሴጣንን ያስቀናል አትዋሹ !!
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 7 күн бұрын
አቤቱ ፈጣሪአችን በቸርነትህ ሁሌም ሃገሬን አስቡት። በሰፈሩት መሰፈር አይቀር።😮
@rrebka3396
@rrebka3396 7 күн бұрын
እሰይ የኢትዬጵያ አምላክ የት ሄዶ
@arditube7340
@arditube7340 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ሁሌም ከኢትዮጵያ ጋር ነው እኛ በማንም በምንም አንተማመንም ሀይላችን ጉልበታችን እግዚአብሔር አምላክ ብቻ ነው እርሱ ደግሞ ከብዙ ፈተና አውጥቶናል ነገም ያወጣናል እናምናለን🙏👌🇪🇹💪
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg 6 күн бұрын
🙏❤️🇪🇹❤️🙏
@mariammariam1007
@mariammariam1007 7 күн бұрын
ኧረ ለግብጽ እኛ በቂ ነን ለፈርኦን ልጆች 💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@sayameen760
@sayameen760 7 күн бұрын
ኣየ ጉራ
@saragdsaragd256
@saragdsaragd256 7 күн бұрын
Yehew Ethion...endafeleku aregalew setele ..esatu wedarasewa zora hahahaha Ethion ....menekate ke fetare gare metalate endahona alawekum
@Yared-w2y
@Yared-w2y 7 күн бұрын
​@@sayameen760 የ አብይ ጦር ብቻ ይበቃል ደሞ ለ አረብ😂😂😂 ፋኖ ደሞ ለሁለቱም አያንስም😂😂😂
@tube-qs5wg
@tube-qs5wg 7 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@fatumayusof1652
@fatumayusof1652 6 күн бұрын
እረ እኛ ጥርነት አፈልግም እዛው ያባላቸው ሀገራችን ሰላም ይመልስል ግብጽ ዶሮም ተዋግተው ሊሺንፉ አደለም ልክ እደሱዳን ለማመስነው ሱማሊን ኢትዮጵያዊ
@SamA-wk2jq
@SamA-wk2jq 7 күн бұрын
ኢትዮጵያ የሚጠብቅ እግዚአብሔር ሁሉም ነገር ምክንያት አለው ኢትዮጵያ ሕዝቦች ሠላም ይሁን ❤❤❤
@Geremw
@Geremw 7 күн бұрын
ሰላም ለ አገርቺን ኢትዮጵያ ሰላም ለ ዓለም ደል ለ ኢትዮጵያ አገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እግዚአብሔርን ኢትዮጵያ በጣም እውዳታለው እግዚአብሔር ማርጋጋተን ለ አገራችን የስጠ ቶረናተን ያረቀልን 🇪🇹🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@ttww9470
@ttww9470 7 күн бұрын
አላሁመ አንተ ሠላም ወሚነከ ሠላም. ተባረክተ ያዘል ጀላሊ ወል ኢክራም
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 7 күн бұрын
አቤሎ ኑርልን
@አቡማሂር-ፐ6ኸ
@አቡማሂር-ፐ6ኸ 7 күн бұрын
እርግጠኛ ነኝ የኛ ባንዳወች እስራኢልን ማውገዝ ይጀምራሉ
@MSKEREMZMEDKUN
@MSKEREMZMEDKUN 7 күн бұрын
ለምን እናወገዛለን ባንዳማ ለግብጽ የተገረደው የብልፅግና መንግስት ነው ከእስራኤል ጋር ከገጠመች ድል ለእስራኤል ከኦሮሙማው መንግስት ጋር ከገጠመች ድል ለግብጽ ፍታዊነት እንደዚህ ነው አይዛችሁ ገለቴ😂😂😂😂
@AmelawerkKurbel
@AmelawerkKurbel 6 күн бұрын
​@@MSKEREMZMEDKUNአይ የደደብ ኮሜንት ባትጽፉስ ቢቀር
@MSKEREMZMEDKUN
@MSKEREMZMEDKUN 6 күн бұрын
@@AmelawerkKurbel 😂😂😂ደደብማ ሃገሩን ሸጡ ሲያበቃ ኑ ሞቱ የሚል ነው
@AmelawerkKurbel
@AmelawerkKurbel 6 күн бұрын
@@MSKEREMZMEDKUN አገሩን የሸጠው ማነውሱ ያውም ለግብጽ የግብጽ ፈረስ ሁላ
@eshetie2ambaw283
@eshetie2ambaw283 6 күн бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ የሚጠቅመውንና የሚጎዳውን ለይቶ የማገነዘብ የዋህ ህዝብ ነው. በ6 ቀናት ጦርነት ጊዚ ኢትዮጵያ ለግብፅ በደግፍ የእስራኤል ዲፕሎማሲ ሰራተኛች ከግዛቷ አባራለች:: ቂልነት የተስፋፋበት አገር ኢትዮጵያ ናት::
@wubitji3349
@wubitji3349 7 күн бұрын
ነብይ አይቶ ከሩቅ ኢትዮጵያን አትንኩ ❤
@saragdsaragd256
@saragdsaragd256 7 күн бұрын
Ewenete nw .....Ethion.....menekate ejege kebade nw bètam...
@tadalunagash9885
@tadalunagash9885 7 күн бұрын
አንቺ ግብጽ ቱሉቱላ የኢትዮጵያ አምላክ ጉልበተኛ ላከልሽ ኢትዮጵያን አትንኩ አስነልኮ በምክንያት ነው ማንም ሳይደርስባት እግዚአብሔር እየተዋጋት ነው ግብጽን 👈👈👈
@TamaneZeleke
@TamaneZeleke 7 күн бұрын
ድል ለእግዚአብሔር ሕዝብ ለእስራኤል ልጆች አሜን 🙏🙏🙏💙💙💙🇮🇱🇮🇱🇮🇱
@Hanany-y1m
@Hanany-y1m 7 күн бұрын
ኣሚን ወላሂ በሀገራችን ስለመጡ
@سبحانالله-ب7ف3و
@سبحانالله-ب7ف3و 7 күн бұрын
ነጃሳ እስራይል
@የማመልከውአንዱንነውየምለ
@የማመልከውአንዱንነውየምለ 6 күн бұрын
እንከፍ
@SaSa-ks3kr
@SaSa-ks3kr 6 күн бұрын
ምን ማለት ነው????​@@Hanany-y1m
@tesfa8358
@tesfa8358 7 күн бұрын
እንግዲህ እኛም ወታደሮቹን ልከን ከእስራኤል ጋ ሆነን የግብፅን ድበቅ መምታት ነዉ 😮😮
@SaddHadf
@SaddHadf 7 күн бұрын
ተካፊር ጋር ወግኔ ሙስሊም ወንድሞቼ እንዲገደሉብኝ አልፈልግም አላህ ሰላሙን. ያምጣልን
@zd820
@zd820 7 күн бұрын
ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ መጭው አመት የአንድነት የሰላም ይሁንልን አቤል እና መሰግናለን
@AshezedAshezed
@AshezedAshezed 6 күн бұрын
ግብፅ እስራኤልን እንደሚትፈራ ፈጣሪዋን አትፈራም፣ ድንዷን በደምብ ቀምሳ ነበር፣ አሁንም ሰላሟ ይራቃት የምቀኛ ሀገር
@Kidist19
@Kidist19 6 күн бұрын
ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ጦርነት በቃችሁ ይበለን ሀገራችንን አለማችንን ፍፁም ሰላም ያድርገው 🌼🌻2017 እንኳን አደረሳችሁ ሰላም ፍቅር የመፍረፍ አመት ያድርግልን🌻🌼
@ሄኖክያባቱልጅ
@ሄኖክያባቱልጅ 7 күн бұрын
ደል ለእሰራኤል ደል ለአገሬ🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️
@ADANECHLIKISALikisa
@ADANECHLIKISALikisa 6 күн бұрын
የታወቃነው እስራኤል ግብፅን መውገት የፈርኦን ልጆች እግዚአብሔር የታነገረው ቃል ይፈፅመል ኢትዮጵያኖች ወደ እግዚአብሔር ፈታችን እናዙ ሁሉም በየሐይመኖቱ መፀለይ አለበት
@gddhhug2488
@gddhhug2488 7 күн бұрын
አለኡመ ኢተ ሰላም ወሚከ ሰላም ተባረተ የዘጂላል ሰላም ለኢተዮጲያ ሰላም ለሰውዘር ሰላም ለአለም በሙሉ
@MimmimLove-er5nw
@MimmimLove-er5nw 7 күн бұрын
የኔ አስፈሪ እስራኤል እግዚአብሄር ይጠብቅሽ ስራ ፈጠርሽቸው ለግብጽ
@ethiopiaafikari2113
@ethiopiaafikari2113 7 күн бұрын
😂😂😂😂እኮ ምርጥ ሀገር እስራኤል 💪🥰
@rozazouba7538
@rozazouba7538 6 күн бұрын
​@@ethiopiaafikari2113😂😂😂😂sewedati eko🔯💪💪💪💪
@tadalunagash9885
@tadalunagash9885 7 күн бұрын
ግብጽ ሆይ የኢትዮጵያ አምላክ ጉልበተኛውን ይዘዝልሽ እንደዚህ አይደለም እግዚአብሔር ነው ጥበበኛ አምላካችን በጥበቡ ለኢትዮጵያ ይዋጋል ሀገር እግዚአብሔር ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦች አትባሉ እባካችሁ ኢትዮጵያ ሀገራችን ታላቅ አገር ናት ራሱ እግዚአብሔርን ደስ አይልም ethiopian እና ክብራት እንወደዳት ይቺን ታላቅ አገር 👈👈👈👈
@myoutube1806
@myoutube1806 6 күн бұрын
አላህ ፍልስጤሞችን ነስሩን ቅርብ ያድርግላቸው ድል ለሀማስ የተረገሙት አይሁድ እስራኤላዊያን በየ ቦታው ስትተነኩስ መጥፊያዋ ደርሶ ይሆናል ለአመት ሀማስን ያላሽነፈች ግብፆ እና ኢራን ከተጨመሩ የጃቸውን ያገኛሉ ኢንሻ አላህ ድል ፍትህ በግፍ እየተገደሉ እየተስቃዩ ላሉት የፍልስጤም ህፆናት ።
@hshshshsh3977
@hshshshsh3977 3 күн бұрын
አሚን ያረብ
@የቀየፈርማርያምአንቺጠብቂ
@የቀየፈርማርያምአንቺጠብቂ 7 күн бұрын
ሠላም ለሀገርችን
@mariammariam1007
@mariammariam1007 7 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏
@رحمهالمحمد-ع7ض
@رحمهالمحمد-ع7ض 7 күн бұрын
ያረብ ሊግ ጠቅላላ አህዮቺ ናቸው ጋዛ ዝም ብለው አስቸፍቺፈዋል አይረቡም ግብጽ እኮን እስራኤል ላከብሺ
@habtamubelete5794
@habtamubelete5794 7 күн бұрын
መጪው ዘመን መልካም ዘመን ይሁንልን። እንዲሁ የፈጣሪ ጥበቃ ኢትዮጵያ ሃገራችንን ለዘዕላለም አይለያት። ፈጣሪ ሰላሙን ያውርድልን። የጠላትን ወጥመድ እርሱ ይስበርልን። ካወቅነውም ከማናውቀውም የጠላቶቻችን ድብቅ ሴራ ፈጣሪ ያክሽፍልን። በሌላውም ክፋትን እንዳንሰራ ፈጣር ልቦናን ይስጠን። ስራችንን ሁሉ ይባርክልን። መልካም አዲስ አመት ለሁላችን 🌻 🌻🌻 🌻🌻🌻 🌻🌻🌻
@helinadagne523
@helinadagne523 7 күн бұрын
እግዚአብሔር እስራኤልን ይዘዝላት አመድ ታድርጋት
@selamberta9847
@selamberta9847 7 күн бұрын
ድል ለእስራኤል
@user-ms4db6ro6r
@user-ms4db6ro6r 7 күн бұрын
እግዜአቤሔር ግብፅን ከዜህ ምድር ያጣፋት አገሬን የነካ መጅም ሀይኖም
@taybaMohammed-kf2yx
@taybaMohammed-kf2yx 7 күн бұрын
እኛ ኢትዮጵያውያን በማንም ላይ ተኮልአልሰራንም እንለወጥ ከልመናእንዉጣነዉ ያልነዉ በኢትዮጵያላይ ተኮል ያሰበሁሉ እስበሱ አላህ ያባላዉ የምግዜም ፀሎቴነዉ
@roomiki95
@roomiki95 6 күн бұрын
ግድቡ ስለተገደበ መብራት ከተጨመረብን ግብፅ አባይን ትጠቀመው ቢያንስ ለዜጋዋ ትጠቅማለች
@hiwotgirma5557
@hiwotgirma5557 7 күн бұрын
እንደው ግብፅን በወረረቻትና በገላገለችን እስራኤል ብታጠፋልን ሁሉ በጣም ደሽ ይለኛል
@TizitaYifru-t1y
@TizitaYifru-t1y 6 күн бұрын
ማን ማንን አጥፍቶ ይኖራል ደሞ የግብፅ መታመስ እኛን በጣም ያስፈራናል ቅድስመፀሀፋችንእደዛ ነውሚለው
@eyobmitiku-e1u
@eyobmitiku-e1u 6 күн бұрын
እናት ሀገራችን ምንም እንኳን ልጆችሽ ድሐ ብንሆንም እሰከ ህይወት ፍጻሜ እንታመንሻለን!! 💪💪💪💪
@temusam3980
@temusam3980 7 күн бұрын
ግን የሀገሬ ልጆች ካስተዋላቹ ኢትዮጲያን የነካ ሁሉ ሀገራት ሰላም ሆነዉ አያቁም ገታን በጣም ነዉ ሚገርመኝ
@peteroswordofa8943
@peteroswordofa8943 7 күн бұрын
I love you Israel ❤ ❤🎉 🇮🇱 ye Areboch geta nesh eko
@BogaleFikrei
@BogaleFikrei 6 күн бұрын
እስራኤል በፍልስጤመዊያን ላይ በምታደርገው ጭፍጨፋ ምክንያት አልወድም ነበር ግን የጠላቴ ጠላት ወዳጄ ነው አይዴል የሚባለው ድል ለእስራኤል😢
@mohammedmusefa4037
@mohammedmusefa4037 7 күн бұрын
ሀገሬን የነካ የለውም በረካ
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia 6 күн бұрын
ድል ለእናት ሀገሬ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን አቤል 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌻🌻🌻🌼🌼🌻
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 7 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ ምናለበት ግብፅ አርፈሽ ብትቀመጭ የኢትዮጵያ አምላክ አይተኛም ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች የተባለው ለዚህ ነው ከግንድ ጋር ያላትመዋል ኢትዮጵያን የነካ
@user-mz1lg5lc5h
@user-mz1lg5lc5h 7 күн бұрын
ከውጭ ሚመጣውን ሁሉ ፈጣሪ እያመላሳልን ነው ግን የራሳችን የውስጥ ችግራችን መፍታት አቃተን 😢😢😢
@hshshshsh3977
@hshshshsh3977 3 күн бұрын
ትክክል
@birtukangosaye
@birtukangosaye 6 күн бұрын
አይ እስራኤል እኛ ሱማሌ ድንበር ላይ ልክ እናስገባታለን አንቺም ድንበራ ላይ እሽት አድልጊያት ምራሳቸውን ደሞ ቁረጭልን ጉልበቱን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ👌❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@nanibelete8583
@nanibelete8583 6 күн бұрын
ሀገሬኔ ኢቲዮጲያን የነካ የለው በረካ ግብፅ😢😢😢😢😢😢ሀገሬን አትነካኪ እሳን ሚጠብቅ አያሉ አምላክ አለና
@abebechjamila649
@abebechjamila649 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ከሊባኖስ ወደ ግብጽ ያዞርካት እስራኤልን ኢትዮጵያን የሚነካ ሁሉ ይደቃል እንግዲህ ቻይው ግብፅ😂😂 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@الحمداللّه-ش3ي
@الحمداللّه-ش3ي 6 күн бұрын
በቆፈሩት ጉድጓድ አላህ ይቅበራቸው ሀገሬ ሠላምሽን ያብዛልሺ የግብፅ ቅናትነው ኢንፈሥተሮች ወዳገራችን ሲሄዱ ለምን ያድጋሉ እኛ ነን ማደግ ያለብን ነው ነገሩ
@Geremw
@Geremw 7 күн бұрын
ኢትዮጵያ የናካ የልዑም በራካ
@BekiFenta
@BekiFenta 6 күн бұрын
ድባቅ ነዉ የምንመታት 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@SENYOB
@SENYOB 7 күн бұрын
ለአዲስ አመት ስጣታ ለኔ መስጠት ከፈለጋቹ ደምሩኝ እሱ ነው የኔ ስጦታ እንኳን አደረሳቹ❤
@AbeloYeDara-jz6qc
@AbeloYeDara-jz6qc 7 күн бұрын
Motti la Egypt Dilli la Israel 🤲🤲
@alhamdumuhajir193
@alhamdumuhajir193 7 күн бұрын
Welahi I stans with Israel 🇮🇱 Ethiopia 🇪🇹 lemafres yetensach merz lerasuwa adrgbat ya Alah
@EmebetDarge-j1f
@EmebetDarge-j1f 6 күн бұрын
የኢሰራኤል ወታደር ግማሹ ትውልደ ኢትዮጵያዊ ነው ኢትዮጵያ ሰትወረረ ዝም ብላ አታይም ❤
@MHMETHIOPIA
@MHMETHIOPIA 6 күн бұрын
እስራኤል ትክክል ነች ግብፅ እስራኤልን ለማጥፋት ወደ ሗላ ስለማትል ቀድማ እርምጃ መውሰድ አለባት ።
@Rahma-td6er
@Rahma-td6er 7 күн бұрын
ለኢትዮጵያ ድጋፍ የምሰጥ ከሆነ እኳን እሰራኤልን ማንንም እደግፍለሁ 😊
@SaSa-ks3kr
@SaSa-ks3kr 6 күн бұрын
ሙስሊማ ናችሁን????
@Rahma-td6er
@Rahma-td6er 6 күн бұрын
@@SaSa-ks3kr yes l am Muslim
@mekuriazeleke5414
@mekuriazeleke5414 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ለኢትዮጲያ ይዋጋል !!!..ሕዝቦቿም ሳይዘና ጉ የውስጥ አመላቸውን በጉያቸው ይዘው በሁሉም አቅጣጫ በአንድነት መቆም አለባቸው... !!! ፣🙏💚💛❤️
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 6 күн бұрын
እሰይ አገሬን ስትነኪ የበላይ መጣብሽ ውረጋጥ ምስጋና ለአለማቱ ጌታ😂😂😂😂 ማን አልቅልቂ አለሽ
@FikerBogale
@FikerBogale 7 күн бұрын
እንዴት አደራቹሁ እንኳን አደረሳቹሁ እስራኤል ግን አለምን አስጨነቅሽ እኩ አስጨናቂ ብይሻለሁ ቤሄሩት አነበርሽ ከምንግዜው ግብፅ ገባሽ
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 6 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@yetayshiAsefh
@yetayshiAsefh 6 күн бұрын
ድል ለሀገራችን ለእስራኤል እስራኤል ለዘላለም 🇮🇱💕🙏 ትኑር
@adebaadeba3967
@adebaadeba3967 6 күн бұрын
ኢቲዮቢያን የነካ ሰላም አያገኚም ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ💚💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@ZamzamZamzam-n1w
@ZamzamZamzam-n1w 7 күн бұрын
ሠላም የአቤሎ ቤተሠቦቺ
@illubaabseead9067
@illubaabseead9067 6 күн бұрын
Dubai ን አየነው ከግር እስከራሱ ! wow እንዴት ያምራል ፀዴ ነው !❤❤
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 6 күн бұрын
መጪው ዓመት አለማችንንም ሆነ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን
@KadegaAthyobeasvbm
@KadegaAthyobeasvbm 7 күн бұрын
Ethiopian yenaka yelhum berka🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@user-zy7zu7kr3g
@user-zy7zu7kr3g 7 күн бұрын
Aye israeil y egeziabehare eje yalebat hager semo sinesa medere areb yerebetebetal ahunm y fexari qeghe eji kanchi yehum huletegha hageri israeil hulu sisheber egha beselam enenoralen bewesexesh❤❤❤❤
@kidus_kd
@kidus_kd 7 күн бұрын
ኢትዮጵያን አትንኩ እንዲል መጽሀፉ! ግብጽን ያመኑ ጎረቤቶቻችን በቅርቡ አዲስ አቃምና መግለጫ እንጠብቃለን:: መንግስቶቻ ሳይሆን ፈጣሪዋ የሚጠብቃት ሀገር ኢትዮጵያ ነች ቢባል ማጋነን አይሆንም
@AddisAbaba-j3s
@AddisAbaba-j3s 6 күн бұрын
ይሔ ንፋስ ከእግዚአብሔር ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@birtukangosaye
@birtukangosaye 6 күн бұрын
ድል ለሀገሬ ይቺ ምላስ ብቻ ናት ምላሳን መቁረጥ ብቻ😂😂😂
@GfgftGfgft-t9j
@GfgftGfgft-t9j 6 күн бұрын
እንኳን አቢራ አደረሠን የተባረከ አድሥአመት ይሁንልን አቤቱ ኢትጰን ሠላም ጣና ያድርግልን አሜን ❤❤
@Iyesusyadinal
@Iyesusyadinal 7 күн бұрын
ግብፅ ለኢትዮጵያ ክፉ ስታስብ ለረሷ ክፉ ነገር ማጣበት😊
@birtukanbekele2852
@birtukanbekele2852 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ስለሀገሬ ይዋጋል እርሱ የቅርብ አምላክ ነው
@የማመልከውአንዱንነውየምለ
@የማመልከውአንዱንነውየምለ 6 күн бұрын
እስራኤል እና ግብፅ የሚጋጠሙ ከሆነ አለምንም ጥርጥር ድል ለግብፅ ኢትዮጲያ እና ግምፅ የሚጋጠሙ ከሆነ ድል ለሀገሬ እስራኤል ፈጣሪ ከምድር ገፅ ያጥፈሽ አሚንንንን
@LawayishiAkililu
@LawayishiAkililu 6 күн бұрын
ግብጽን ያጥፋት ድል ለኢትዮጵያ እና ለእስራኤል አታውቂምን እስራኤል ማን እንደሆነች ደነዝ 😂😂😂😂
@የማመልከውአንዱንነውየምለ
@የማመልከውአንዱንነውየምለ 6 күн бұрын
@@LawayishiAkililuእስራኤልን በደንብ ነው የማቃት ሴት አዛውንት ህፃናት ሽማግሌ ቤት እንብር አረመኔ ጀፈጫፊ መሆናን አቃለሁ የብሉ ኪዳንም ታሪካ ይህ ነው የብሉካዳን ታሪካም የሁለመቱ መንድ ሸለፈት የምቅርጥ ትሎሽ የምጠይቅ አዛውንትም እርጉዝም ህፃንንም ፈጭፈጭ መሆናን አቃለሁ ግን ትትረሺ ፈጣሪ ከተበዳይ ግን ነው እስራኤልን አላህ ያጥፈልን አሚንንንንንን
@rashedobaid3339
@rashedobaid3339 7 күн бұрын
Egzabyer woyi Ethiopian 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️taqelinel
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዐ7ፐ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዐ7ፐ 7 күн бұрын
ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ ግብፅ እናዝናለን ከሱዳን ብትማሪ ጥሩ ነበር
@adimassunagawo7861
@adimassunagawo7861 7 күн бұрын
አናቶዋን በታመች ከእኔ ሠው የላም ብለሌች
@mindayearge8097
@mindayearge8097 6 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር የኢትዮጵያ አምላክ
@sadaadam1054
@sadaadam1054 6 күн бұрын
አይየፈጣሪ ስራ ኢትዮጵያ ላይ ስትወራጭ ዱዓዬን ሰማህ 👆🏽👆🏽👆🏽ለኛ ያሰቡትን ለራሳቸው አድርግላቸው ብዬህ ነበር አሁንም አገሬን አደራህን 🤲🏽🤲🏽🤲🏽👆🏽👆🏽👆🏽🙏🙏🙏
@dagnachewtilahun8627
@dagnachewtilahun8627 7 күн бұрын
ኢትዮጲያን የነካ የለውም በረካ!
@yonasgirma3323
@yonasgirma3323 6 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አቤሎ
@BirtukandiroWagii-s6o
@BirtukandiroWagii-s6o 7 күн бұрын
Israel ye azabochi erase mitati I love you Ethiopian and Israel king 👑🦁💯💯🦁🇪🇹
@545menel
@545menel 7 күн бұрын
ግብፅ አለቀላት
@saragdsaragd256
@saragdsaragd256 7 күн бұрын
Mane neke alate Ethion...yebelate
@ferhwotzelek4519
@ferhwotzelek4519 7 күн бұрын
ድዝ 😡​@@saragdsaragd256
@545menel
@545menel 6 күн бұрын
@@saragdsaragd256 እኮ
@ziziEthiopia
@ziziEthiopia 7 күн бұрын
enkan abro aderesen abela selam le Ethiopia 🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@meazabirehanu8242
@meazabirehanu8242 6 күн бұрын
ኢትዮጵያአን የነካ የለውም በረካአ አሉ
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 7 күн бұрын
አሜን አቤላ እንኳን አብሮ አደረሰን
@TemesgenShanko
@TemesgenShanko 7 күн бұрын
በአድሱ ዓመት አድስ ሰላም ልማት ድል ጤንነት ይሁንልን አሜን፣
@UmerAhemde
@UmerAhemde 7 күн бұрын
ድል ለግብጥ
@user-fe9fu9cr8h
@user-fe9fu9cr8h 6 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@rozazouba7538
@rozazouba7538 6 күн бұрын
😂😂😂😂fakiwe😡👈❌🚫🔯🔵⚪🔵💪💪💪💪
@Aeimzenenbe-2321
@Aeimzenenbe-2321 6 күн бұрын
እስራኤል ለዘላለምትኑር
@Taggist-rx6wr
@Taggist-rx6wr 7 күн бұрын
እስይ የኢትዮጵያ አምላኬ ዳንቅ ነው ስራ 🙏
@kedjatube9725
@kedjatube9725 7 күн бұрын
ድል ለአገሬ
@fikeradane6612
@fikeradane6612 6 күн бұрын
የሚጠብቀን አይተኛም የሚጠብቀን አይተኛም አያንቀላፋም🎉
@LawayishiAkililu
@LawayishiAkililu 6 күн бұрын
ጌታ ሆይ ኢትዮጵያን እና እስራኤልን ጠብቅ ♥️♥️♥️♥️♥️
@zertihundesse1656
@zertihundesse1656 7 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን ወድማችን አቤል በርታልን ወድማችን❤❤❤❤
@Yared-w2y
@Yared-w2y 7 күн бұрын
ኢትዮጵያ አትፈርስም እስራኤልም አጠፋም። ጠብቁ ትንሽ ግዜ ነው ኢትዮጵያ ችግሯ ተወግዶ ሀያል ትሆናለች💪💪
@fitsumzara4861
@fitsumzara4861 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለምድራችን ❤
@MN-pk9dj
@MN-pk9dj 6 күн бұрын
አሏህ እኛን የሚረሱበትን ይስጣቸው
@gersutadros5960
@gersutadros5960 6 күн бұрын
❤❤❤ዋ ዉ እውነት ከሆነ ፈጣሪ ይመሰገነወ እግዝሐብኤር ቀን አለቃ እሰራሔል እዳትለቂልን እነሱ ሲሰባሰቡ ለኛም ፈጣሪ አለን ፈጣሪ ሁሊም ከሀገሬ ከፌት ቅኘብልኝ አንበሣ ሀበሻ ይጀምርና ከስከሰው አሜን
@KwtKw-d5y
@KwtKw-d5y 7 күн бұрын
ኢቲዮጲያን የነካ ዬለዉም በረካ እቲዮጲያ ለዘላለም ትኑር❤❤❤
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 7 күн бұрын
ቸር ያሰማህ አምላካችን ሰለኛ በሰራላይ እንደሆነ ብናውቅም እሰራኤልን ማሰነሳቱ የግብጽን የዕብሪት ወገብ ሰለሚያሰፈታ እያመሰገነው እንቀጥላለን እናያልንም ተባረክ
Apple peeling hack @scottsreality
00:37
_vector_
Рет қаралды 125 МЛН
Men Vs Women Survive The Wilderness For $500,000
31:48
MrBeast
Рет қаралды 94 МЛН
Modus males sekolah
00:14
fitrop
Рет қаралды 21 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 2 Серия
31:45
Inter Production
Рет қаралды 1 МЛН
EMS ገስግስ ምን አለ? ፋኖ ባዬ ቀናው Sept 2024 F
7:37
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 16 М.
አለምን ጉድ ያስባለ መረጃ ወጣ ፑቲን 2 መሆናቸው ተሰማ Abel Birhanu
11:05
Apple peeling hack @scottsreality
00:37
_vector_
Рет қаралды 125 МЛН