ወደ ምድር ግማሽ ሄድኩ አስገራሚ ነው Abel Birhanu vlog equator Uganda

  Рет қаралды 133,165

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Күн бұрын

Пікірлер
@ያልተኖረልጅነትአለቀ-ዀ3ነ
@ያልተኖረልጅነትአለቀ-ዀ3ነ 3 ай бұрын
እኛም እኮ ቤት ተቀምጠን አለምን ዞርናት አቤላን የሚወድ የሚያደንቅ 👍🏻 እናመሰግናለን
@firazer-dr
@firazer-dr 3 ай бұрын
ተክልዬን ስወድህ እኮ...በህይወቴ በጣም የምመኘው ትራቭል ማድረግ ነው እና አደራ የኢትዮጵያን ትራቭል ዶክመንተሪክን ስትሰራ ትንሽም ቢሆን በምችለው ባግዝህ ደስ ይለኛል። በሄድክበት ጻድቁ ይርዱህ ሰላም ተመለስ።
@Iyesusyadinal
@Iyesusyadinal 3 ай бұрын
ተክልዬ😂😂😂
@worldoffun-dh9tt
@worldoffun-dh9tt 3 ай бұрын
ፃዲቁን አንተ እዘላቸው ጅል
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 3 ай бұрын
​@@Iyesusyadinalመናፍቅ የፃዲቅ ስም ሲጠራ ይቃጠላል
@zelalemdesta499
@zelalemdesta499 3 ай бұрын
ቀንደኛ ነሽ ልታስደፊው ነው 🙁🙁🙁ኢትዩጵያ በአሁን ሰአት ትራቭል አለ እንዴ
@selamselam4750
@selamselam4750 3 ай бұрын
አቤል እንደው ምን ልበልህ ደስ እያለኝ ነው የማይህ
@SaimonAndetsien
@SaimonAndetsien 3 ай бұрын
እባክህን ኣቤላ የግብጽ ገዳማት ኣሳየን
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 3 ай бұрын
እሱም ያሳየን ግን የተዋህዶ ሚድያ ማለቴ ማህበር ቅዱሳን ትለንት የለቀቁት እዩ ቀጣይም አለው ማሮቼ❤❤❤❤
@GEBRETNSAETsehaye
@GEBRETNSAETsehaye 3 ай бұрын
@@SaimonAndetsien አረ ቤልጀምንማ እኔ ነውየ ማሳያችሁ😂
@ZaharaMuhammad-e1t
@ZaharaMuhammad-e1t 3 ай бұрын
በሉ እዛው ይሰሩት
@todaytube718
@todaytube718 3 ай бұрын
kotetam
@balegoba6433
@balegoba6433 Ай бұрын
Kotet
@nehemiamedia
@nehemiamedia 3 ай бұрын
አቤሎ በጣም ነው የምወድህ ወንድምዓለም ደሞ ጀግና ነህ ✌️
@Subhenalah
@Subhenalah 3 ай бұрын
አቤል በጣም ጠንካራ ሰው ነው ለብዙ ወጣቶች አርአያ የሚሆን ❤
@ijiguolana3474
@ijiguolana3474 3 ай бұрын
abel kante ekul alemin eyegobegnewut new. you are my favorite youtuber.
@asadrashed6104
@asadrashed6104 Ай бұрын
በጣም ደስ ይላል አቤሎ እናመሰግናል 🙏
@wswd5859
@wswd5859 3 ай бұрын
የመላእኩ ቅዱስ ሚካኤል ጥበቃ አይለያችሁ ❤🙏1⃣2⃣
@SelamGebreslasie-f4y
@SelamGebreslasie-f4y 3 ай бұрын
ኣሜን ❤
@HiweyLove
@HiweyLove 3 ай бұрын
አሜን
@ጓልዓጋመእየ
@ጓልዓጋመእየ 3 ай бұрын
አሜን❤
@DagiAlheg
@DagiAlheg 3 ай бұрын
አቤላ ይመችህ👍👍
@natureunlockedmok
@natureunlockedmok 3 ай бұрын
አቤላ በጣም ነው የምወድህ . ኢትዮጵያ ውስጥ መድረስ የምትችልባቸው ቦታዎች እየዞርክ በ English content ብትሰራ🥰 ጠንካራ ስለሆንክ እንደ ሀሳብ
@gebeyehukebede1266
@gebeyehukebede1266 3 ай бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ በጣም ብዙ ሀገሮችን እያስጎበኘህን የተለያዩ ግንዛቤ እና እዉቀትን እያገኘን ነዉ አመሰግናለሁ አቤል የወይኗ ልጅ ።
@AmpiireEvas
@AmpiireEvas 3 ай бұрын
በጣም ፈጣሪ ይበሪካው::
@yeabsra-d9e
@yeabsra-d9e 3 ай бұрын
አግዚአብሔር ይብርክህ ወንድሜ አድናቂህ ነኝ 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@ኢትዮጵያ_ለዘላለም_ትኑር
@ኢትዮጵያ_ለዘላለም_ትኑር 3 ай бұрын
qophiileen ati dhiyeessitu baay'ee jaaladheera. thanks for v us
@መቅደስየዝክረቅዱሳንተማሪ
@መቅደስየዝክረቅዱሳንተማሪ 3 ай бұрын
አቤል እናመሰግናለን ግን ከሄድክ ድገት ሮም ጣልያን የቅዱስ ጴጥሮስ ወጳውሎስቅዱስ አፅም ያረፈበትን አሰየን ደሞ ቤልጄምንም አሳየን
@user-nebo79
@user-nebo79 3 ай бұрын
watching from SA one love ✈✈✈
@ያልተኖረልጅነትአለቀ-ዀ3ነ
@ያልተኖረልጅነትአለቀ-ዀ3ነ 3 ай бұрын
በጣም የምትደነቅ ጀግና ልጅ ነህ የአቀራረብህ ይዘት የሚደነቅ ነው የእስራኢሉን ታሪክ ቀጥልልን አቤላ ይቀጥላል ብለህ ቀረህ
@Ethiofxstrategy
@Ethiofxstrategy 3 ай бұрын
😂
@Abdu-k2u
@Abdu-k2u 3 ай бұрын
እስራኤል ያልከው ያማሀል ዝምበላቸው እዛ እንዳኬድ ሂዝቦላህ ይገለሀል
@ያልተኖረልጅነትአለቀ-ዀ3ነ
@ያልተኖረልጅነትአለቀ-ዀ3ነ 3 ай бұрын
@@Abdu-k2u አይ ካሁን ቀደም ሂዷል ሁለተኛ መሄድ አይጠበቅበትም ኤዲት አድርጎ መልቀቅ ብቻ ነው የሚጠበቅበት
@labanfustom7449
@labanfustom7449 3 ай бұрын
Gerji Maryam metha nebhar eku mecha newo wedaze yehadakwo abela... keep it up appreciate it 👍❤
@halom3886
@halom3886 3 ай бұрын
አቤል አገራችንን ሰላም ያድርግልን እየጎበኘክ ታስተዋውቀናለክ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ 3 ай бұрын
አቤላ እንኳን ደህና መጣህ አለምን ቃኘናት ከአንተ ጋር
@Makurla
@Makurla 3 ай бұрын
አንተ ባትኖር ኖሮ በማን ፈታ እላለሁ አንተ ባትኖር ኖሮ ይህን ማን ያሳየን ነበር በጣም የማደንቅህ የማከብርህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ❤
@Heni-Abi
@Heni-Abi 3 ай бұрын
የኔ ወንድም እድለኛ ነክ ጎበዝ በርታ እኛም የማናቀውን እያወቅን ነው ክበርልን፡፡ እኛም የአቤል ቤተሰቦች ቤተሰብ እንሁን
@Dagi-g1r
@Dagi-g1r 3 ай бұрын
Abela I can't explain for you, you are great Ethiopian KZbinr and great journalist
@kidistTeshomee
@kidistTeshomee 3 ай бұрын
You are very lucky really. you have many opportunities to visit the world
@Alemnesh-yj8li
@Alemnesh-yj8li 3 ай бұрын
ፈታሪ ያክብርልን
@AhmedHusen-k2v
@AhmedHusen-k2v 3 ай бұрын
ጥሩ ነው
@samrawitbeki2606
@samrawitbeki2606 3 ай бұрын
My ጀግና የጀግና ጀግና በርታ💪💪💪
@Zahara-eo2cc
@Zahara-eo2cc 3 ай бұрын
ሳላይ እኮነው 👍 የማረገው
@HabtuTemuari
@HabtuTemuari 25 күн бұрын
እሰት ነው ሙዝነው የሚታየውነገር
@365entertainment-p3f
@365entertainment-p3f 3 ай бұрын
አቤላ በጣም ትመቸኛለክ በርታልን አንድ ቀን አብረን አለምን እንዞራለን
@MelatMoh
@MelatMoh 3 ай бұрын
Wow thumbnail betam arif new erash adelm adel mtseraw wow intersting ❤❤
@hayat2706
@hayat2706 3 ай бұрын
አቤላ በነካ እግርህ አልካትራዝን እስርቤት ብታስጎበኘን❤❤❤❤
@yade3317
@yade3317 3 ай бұрын
ከብዘ አመት በፊት ያየሁትን Escape from Alcatraz ፊልምን አስታወስከኝ። በቃ ዛሬ ልደግመው ነው።
@hayat2706
@hayat2706 3 ай бұрын
@@yade3317 እኔማ ታሪኩን ሰምቸ አልጠግብ አልኩ
@NebihaAbdulwasi
@NebihaAbdulwasi 3 ай бұрын
Abel yeagera lej almen eyasayhen new betame amsgenalu selam temlse
@nardostaddle1904
@nardostaddle1904 3 ай бұрын
ተባረክ 😂😂😂
@danovatube
@danovatube 3 ай бұрын
እኔም እንዳንተ እሆናለው ብዬ ተስፋ አደርጋለው abel birhanu i appreciate you..from your families..👑✅
@abe3713
@abe3713 3 ай бұрын
ሰላም አቤላ እንዴት ነህ ከቻልክ ስለ ዋን ዳይሬክሽን ባንድ ስራልን
@Iloveumama-vu5km
@Iloveumama-vu5km Ай бұрын
መልካም ሰው ስለሆንክ ብቻ ሰብስክራይብ አደረኩህ አላህ ይጠብቅህ መጨረሻህን ያሳምርልህ
@ApAs-j1i
@ApAs-j1i 3 ай бұрын
ሰላምና ጤና ይስጥህ❤❤❤
@JoniMan-j5i
@JoniMan-j5i 3 ай бұрын
Abela biro yimechishii
@lydiabooji4772
@lydiabooji4772 3 ай бұрын
❤🎉❤🎉🎉❤ Selam Abel.... hasab aydelem.... it is gravitational scientific facts... it is not fals assuptions or thoughts by group of people. It is a very important sciebtifi. Or a study of Physics....
@BazaTube.1
@BazaTube.1 3 ай бұрын
ወይ አቤላ አንተን ተከትዬ እኔም አለምን ዞርኩ😅😅😅😂😂😂
@tarekegnmulugeta5047
@tarekegnmulugeta5047 3 ай бұрын
አቤላ እስት ራስገዟን faroe islands አስጎበኛን ከተቻለ ደሞ በዚያም የ Denmark አካል የሆነችውን Greenlandንም ጭምር
@Yahalom-lk7mq
@Yahalom-lk7mq 3 ай бұрын
ጎበዝ ጎልማሳ ነህ በጣም አደንቅሃለሁ::
@mulumassa9214
@mulumassa9214 3 ай бұрын
Wow great job I hope I can get there one day ❤
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 3 ай бұрын
በጣም የምወደው ፕሪግራንህ ነው በርታልን👍👍👍👍👍
@d-man202
@d-man202 3 ай бұрын
Keep it up you did really good job, I suggest you to tell us who is the travel agent we can reach anywhere we go.
@Đeep-s6l
@Đeep-s6l 3 ай бұрын
keep it up abelaaa💪💪💪👏
@fikreselamkebede2346
@fikreselamkebede2346 3 ай бұрын
Thanks
@ኬርዬየኔማር
@ኬርዬየኔማር 3 ай бұрын
abela welcome bizu hageratin enday new yastemarkegn yemasgobignet advantegn kaleh aderahin endatiresagn sponser hunegn megobignet betam efeligalehu 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف 3 ай бұрын
አቤልዬ❤❤❤ገዘብ እናወጣለን❤❤አለም ጫፍ አሳየን❤❤
@Dnielatalel
@Dnielatalel 3 ай бұрын
ሰላም አቤል እስኪ ስለ ፌስቡክ ፔጅ ሙሉ መረጃ monetization እንዲሁም ስለ boost ስለ ሁሉም መረጃ ንገረን ስለ አከፋፈሉም ማሳደጊያ መንገዱንም እባክህ አቤል ይህ የብዙ ሰዎች ፍላጎት ነው
@SisaySamuel-g5d
@SisaySamuel-g5d 3 ай бұрын
ይገርማል ይህን ድንቅ ታሪክ እስኪ እንየው❤❤❤❤
@Wesen-kj1ig
@Wesen-kj1ig 3 ай бұрын
ስወድህ ይመችህ አቤሎ❤❤❤❤
@ETHIOPIA7773
@ETHIOPIA7773 3 ай бұрын
abela keep it up you are great journalist❤🎉
@AmMuhamed-qx6yd
@AmMuhamed-qx6yd 3 ай бұрын
አቤሉ እናመሠግናል አለምን ሥለምታሥጎበኘን ❤❤❤
@ጎዶልያስ-567
@ጎዶልያስ-567 3 ай бұрын
የምት ገርም ነህ ምን እድመኚ አረከኚ መሰለህ ገዳማትን እየዞሩ ማየት አሰብሁ😊 ጀግና አይገልጽህም❤❤❤
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 3 ай бұрын
እናመሰግናለን አቤላ
@nebalg4319
@nebalg4319 3 ай бұрын
አቤላ በርታ በርታ የምታዘጋጀው ኘሮግራሞችህ ሁሉ ያዝናኑናል ። ሌላው ደግሞ የሩሲያን ከተሞች ሄደህ ፕሮግራም ብትሰራልን ደስ ይለን ነበረ ✌️
@tvtube285
@tvtube285 3 ай бұрын
ያለ ምንም ጨጪ እንደኔ አለምን ዙሩ ከእናቱ ልጅ ጋር እወድካለዉ አቤሎ
@Netsi587
@Netsi587 3 ай бұрын
አቤላችን❤
@Titi2gizawe
@Titi2gizawe 3 ай бұрын
አፍሪካ ሀገራት ያለዉ ሁኔታ ከሌሎች ካደጉ ሀገሮች ያለዉ የሰኩሪቲ ነገር በጣም ይለያያል ያደጉት ሀገሮችን ስጎበኝ በነፃነት ነዉ
@salemawittekie6648
@salemawittekie6648 3 ай бұрын
Abelo ✨✨💫💫
@ZainabMousa-go5wi
@ZainabMousa-go5wi 3 ай бұрын
በሂዲክበት ቦታ አላህ ይጠብቅህ ወዲሜ💪😍😍😍😍
@Qinezetopiamidya
@Qinezetopiamidya 3 ай бұрын
እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እንዲሁም እንሆት እናት የተባለው ታላቁ ነቢዩ ሰማዕቱ መጥምቁ ቅዱስ ዮሐንስ ይከተሉህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Alfi-z3k
@Alfi-z3k 3 ай бұрын
የምድር እምብርትን አሳየን አቤላ በቀጣይ ከምስጋና ጋር
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 3 ай бұрын
አለምን ዞርናት ከአንተ ጋር አቤላ በርታልን
@kalkidanmesele9189
@kalkidanmesele9189 3 ай бұрын
Abel ke youtuber 1 gna neh sewedeh❤❤❤❤❤❤
@Makriyana-t9e
@Makriyana-t9e 3 ай бұрын
ወይ አቤላ እኔም ቤቴ ቁጭ ብዬ አለምን ዞርኳት❤❤
@TilhunDesta
@TilhunDesta 3 ай бұрын
lamin south Africa at maxami😍
@fekertabishu2764
@fekertabishu2764 3 ай бұрын
Ante🤨🤨🤨🤨ayawukum blek tedegagemalek inde🤔hule abranik eko nw yemenezorew twaa Abela😁😁😁aneshewawed yichin degegemosh degagemkat😂😂😂eski kazi befit yayachut tesebsebuna enuwukesew😅😅😅
@Fyori-e6b
@Fyori-e6b 3 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል❤
@Yezihalem
@Yezihalem 3 ай бұрын
Leza new enji ageritu ahun lay betam selam new
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 3 ай бұрын
ዋዎ አቤሎ እናመሰግናለን ዋንድማቺን ታድላ እግዚአብሔር ካንቴ ጋ ይሁን 🙏🥰ዋይኔ የኔ ጥያቄ ዛሬ ታማላሳልኞል ምክናቱም ባ ኢትዮጵያ አቆጣጠር 2010 ላይ ባኬንያ ዌዳ dubai ስመጣ ባግራ ማር ሲይዙ አይቼ ምንድነው ብዬ ገርመኝ 🤔ላዝነው ማሌት ነው
@HayelomMebrahtom
@HayelomMebrahtom 3 ай бұрын
የጀርመን video ስራልን bro
@LinaSameson
@LinaSameson 3 ай бұрын
ታድለህ❤❤🎉
@kidehaile7797
@kidehaile7797 3 ай бұрын
Hey Abelo, when are you gonna come to Australia? ❤
@Jerry-e27
@Jerry-e27 3 ай бұрын
አቤል ስለ ወንጀለኞች አቅርብልን እጂ አቁመሃል 🙌🏼
@abdulsakuer
@abdulsakuer 3 ай бұрын
የ ሮነልዶን ቪዮዮ 10 ነዎ የየሁት ሚገርም ነው ወንድመችን በርተልን
@seadsalik813
@seadsalik813 3 ай бұрын
ይመችሕ አቤሎ
@የአዛኝቷልጅ
@የአዛኝቷልጅ 2 ай бұрын
የአቤልን በየ ሀገሩ የሚሰረውን ቪዲዮ አይቸ 'ለምለሚቱ አገሬ 'የሚለውን ሳስታውስስ ሁይይ😂😂
@Ana-ct8bx
@Ana-ct8bx 3 ай бұрын
አቤላ❤❤❤❤
@zulfanesruz
@zulfanesruz 3 ай бұрын
አቤል የምድራችን እምብርት መካ የሚገኘው የሳዑዲ አረቢያ ካዓባ የሚገኝበት ቦታ ነው እትልፋ እኛ ሚን ዘማን እናውቀዋለን❤🕌🕋❤❤❤
@aynalemalem2726
@aynalemalem2726 3 ай бұрын
እስቲ ዝም ብዬ ሳስብሽ የናንተ ቤት ይመስለኛል እረስተሽው ነው
@AsaregnawFano-p9e
@AsaregnawFano-p9e 3 ай бұрын
የምድር እምብርት ሳይሆን በጀነት ትክክል ነዉ ያለው የሚባለው ።ክርስቲያኖች የገነት ተምሳሌት ጎጃም ነዉ ይላሉ
@googlesamsung2587
@googlesamsung2587 3 ай бұрын
@@aynalemalem2726 🤣🤣🤣
@googlesamsung2587
@googlesamsung2587 3 ай бұрын
@@aynalemalem2726 kkk
@fisehaabid
@fisehaabid 3 ай бұрын
Tasekugnalchehu
@27Filmsፊልም
@27Filmsፊልም 3 ай бұрын
Abelo🎉
@FatumaBashue
@FatumaBashue 3 ай бұрын
አድሜናጤናይስጥልየወኗልጅ
@NejaSani
@NejaSani 3 ай бұрын
አቤሎ አሁንም በጣም ነው የማዝነው አንተ ድምፅ ያልሆንክላት መርካቶ ማን ሊሆናት ነው።i am so sorry abt u.
@PcGebre
@PcGebre 3 ай бұрын
please go Zanzibar.
@rasfdtube
@rasfdtube 3 ай бұрын
Abelo alawekeweme yalekewe flag ye Swaziland 🇸🇿 newe
@Mule-man
@Mule-man 3 ай бұрын
Beden gobgnln hulunm ager ❤❤
@HenokGebi-we8vg
@HenokGebi-we8vg 3 ай бұрын
መር በእንግልዝ በግራ ነው በቀኝ እያልክ እኮ ነው ። ?
@dawitworku510
@dawitworku510 3 ай бұрын
nice bro!!!!
@ZinawShiferawMekonnen
@ZinawShiferawMekonnen 3 ай бұрын
አቤሎ ጥሩ ፕሮግራም ነው። የመሬት ሽክርሪት(rotation) is the highest which is about 1670KM per hour on its axis as compared with any place to North and South. በርታ ቀጥል።😂🎉
@BIRHENUFetaw
@BIRHENUFetaw 3 ай бұрын
እውነት እዳተ እማደወቀው ሰውየለም አለምን ዞርክ❤❤🎉
@Winmer12
@Winmer12 3 ай бұрын
❤❤❤ thanks
@AbuMan-vm4qb
@AbuMan-vm4qb 3 ай бұрын
አቤላ እስኪ ህንድን አስጎብኘን🙏
@mehadisuleyman1650
@mehadisuleyman1650 3 ай бұрын
🎉መሓል ላይ አትቁም አቤሎ ለማንኛውም።።።
@EthioSinsterhaunt
@EthioSinsterhaunt 3 ай бұрын
it's fascinating 🔥🔥
@guzobetsfatube
@guzobetsfatube 3 ай бұрын
የአለማች እምብርት ሳውዲ መካ ላይ የገኛል😊
@MedinaMengistu
@MedinaMengistu 3 ай бұрын
አረጓደ ነው ሢያምር
@ሀይፋ
@ሀይፋ 3 ай бұрын
አቤላ ቤላ❤❤
@hhutrdBhhutrd
@hhutrdBhhutrd 3 ай бұрын
ዳግማዉይ ማጅላን ብየሀለሁ👍
@NahomGirma-h8i
@NahomGirma-h8i 3 ай бұрын
እስቲ ሁላችሁም like አድርጉ በቤታችን ሆነን አለምን ዞርን እናመሰግናለን አቤላ 🎉🎉🎉
«Жат бауыр» телехикаясы І 30 - бөлім | Соңғы бөлім
52:59
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 340 М.
Жездуха 41-серия
36:26
Million Show
Рет қаралды 5 МЛН
"Идеальное" преступление
0:39
Кик Брейнс
Рет қаралды 1,4 МЛН
Непосредственно Каха: сумка
0:53
К-Media
Рет қаралды 12 МЛН
GERE EMUN PART 216 | ገሬ እሙን ክፋል 216
48:43
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 90 М.
መሪያችሁን ንገሩኝ እና ኑሯችሁን እነግራችሀለሁ!
27:32
𝐓𝐡𝐞 𝐂𝐄𝐎 𝐂𝐡𝐫𝐨𝐧𝐢𝐜𝐥𝐞𝐬
Рет қаралды 138 М.
ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
28:48
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 423 М.
የኑሮ ውድነት | እናቴን ገበያ ይዣት ሄድኩ 🥴
12:13
የማይመሽ ሀገር 24 ሰዓት ሙሉ ፀሐይ Fairbanks Alaska Midnight Sun Vlog
15:24
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 407 М.
ን ፒራሚድ ዝሰርሑ ህዝቢ ተረኺቦም!
47:35
Hbri Vodcast | ሕብሪ ቮድካስት
Рет қаралды 143 М.
የማይታመን ድንጋይ የሚበላበት ሀገር ገባሁ Travel to Almaty Abel Birhanu
39:13
«Жат бауыр» телехикаясы І 30 - бөлім | Соңғы бөлім
52:59
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 340 М.