የጃንሆይ አስገራሚ የመጨረሻ ሰዓት እና የመጨረሻ ንግግር | Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

  Рет қаралды 629,556

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

3 жыл бұрын

This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: abelbirhanu
✭ Facebook page: abelbirhanu21/
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: www.tiktok.com/@abelbirhanu
✭ Twitter: abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Пікірлер: 460
@dawitnadew3437
@dawitnadew3437 3 жыл бұрын
አባባ ጃንሆይ የኛ እናት አባት አሳድገውናል በማር በወተት በእውነቱ አባታችን ጃንሆይ በአለም ላይ ከነገሱ ነገስታት ሁሉ ክብራቸው ከፍ ከፍ ያለ ነው። ታሪክ ይፈርዳል የአባታችን እርግማን ለኛ ተረፈ
@yirgalemmokonen5159
@yirgalemmokonen5159 3 жыл бұрын
ያኔ ደህና ጊዜ ነበር መከባበርም ነበር መጨካከን ዘረኝነት አልነበረም የአሁኑ ይከብዳል ብቻ የአለም መድሃኒት ሰላም ያምጣልን
@abelbinyam9180
@abelbinyam9180 3 жыл бұрын
አቤላ ምታቀርበው ነገር በጣም አሪፈ ነው ሁሉንም አየዋለው በብዛት ስለ አገራችን እንዲ ብታሳውቀን ደስ ይለኛል
@danielnasser6773
@danielnasser6773 3 жыл бұрын
ምርጥና አስፈላጊና አስደናቂ ፕሮግራሞችን በማቅረብ አድናቂህ ነኝ በርታ
@SharkyzzRBLX
@SharkyzzRBLX 3 жыл бұрын
እሚንገርም ታሪክ ንው :: መንጌ በትራስ አሳፍኖ አስገደላቸው እርሱስ ምን ይጠብቀው ይሆን???? ሰው የዘራውን ያጭዳል:: ለነገሩ ከጦርነት ውጭ ምንም ታሪክ አልሰራም ብሎም ህዝቡን በትኖ ና ለዛሬ ጁንታዎች አሳልፎ በመስጠት ሸሽቶ ጠፋ ለማንኛውም አቤል እናመሰግናለን
@veracity8968
@veracity8968 Ай бұрын
@@SharkyzzRBLX ምን እነ ግም ዜሮ ደርግ ንጹህ ነው የሚል ትረካ ጀምረዋል የኛ ምሁር ተብዬዎች ሌቦች ነብስ በላ ናቸው !!! መንግስቱ ለፍርድ መቅረብ ያለበት ወንጀለኛ ነው!!!
@ሮቤልየሀበሻልጅ
@ሮቤልየሀበሻልጅ 3 жыл бұрын
አቤሎ በእግዚአብሔር ስለ ጃንሆይ የት ተወልደው እንዴት ወደንግስነው እደመጡ ንገረን ስንት አመትም በንግስራ እደቆዩ ከሳቸው በፊትስ ማን ነበር የኢትዮጵያ ንጉስ ❓❓❓
@argawersado4367
@argawersado4367 3 жыл бұрын
ይህን በወርቅና በዶላር የማይገኘውን ታሪክ እኛ ኢትዮጲያውያን በአግባቡ አለማወቃች እጂግ ያሳዝናል ። የኢትዮጵያን ታሪክ ከሀገሬው ትውልድ ይልቅ የወጮቹ አውቀው ስጠቀሙ በጣም ያስቀናል ።
@solomonkebede1685
@solomonkebede1685 3 жыл бұрын
መንግስቱ ሀ/ማርያም ሁሌም የተረገመ ይሁን እሱ በሰራው ግፍ ነው ሀገራችን እስከ አሁን ምስቅልቅል ብላ የቀረችው።
@rabiaa9235
@rabiaa9235 3 жыл бұрын
ባሪያ ሆኖ መቅረቱ ይሻላል ? ሰው እንደ እቃ እየተሸጠ። ከሽግግር መንግስት ንጉስ ይሻላል. ። ግን በፍትሃዊ ቢሆን ነበር
@EshetuChabo
@EshetuChabo 4 ай бұрын
መንግሥተ መንግሥቱ ተሠናበተኮ!በምንሊክ ጊዜ የደነቆረ ሑሌ ምንሊክ ይሙት ይላልና መንግሥቱን ለቅ!
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 жыл бұрын
አቤሎ ምርጥ ሰው የኑጉሱ ታሪክ መስማት በጣም ደስይላል በርታ
@almazshiferaw1016
@almazshiferaw1016 3 жыл бұрын
ታዲያ ለአሁኑ መበላሸት ዋናው መንግስቱ ሀማ ነው። ለምን ለ ለምን!!! ያ ሁሉ ሰው ተረሸኑ? ሁል ግዜ አናሳ ጭንቅላት ያለው አደገኛ ነው። ታዲያ አገር ወዳድ ይባላል። ከዛ ወዲህ የተወለደውም ታሪክን አጥፍተው እየተነገራቸው ያደጉ ስለሆነ ያሳዝናሉ። አይ ይ መንግስቱን አገር ይግባ የሚሉት እንደሱ በኑሮ በአስተሳሰብ አናሳ ሰዎች ናቸው።
@DerejeTadesse-hx6co
@DerejeTadesse-hx6co 3 ай бұрын
@@almazshiferaw1016 ታሪክ አተውቂም ወይ ተማሪ ወይ ዝም በይ!!!!
@medina2419
@medina2419 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናሉ ጀግና ነበሩ ነብሳቸውን በ አፀደ ገነት ያሳርፍልን ደርግ የስራህን ይስጥ
@mesrur146
@mesrur146 3 жыл бұрын
አቢሎ ቀጣይ ደርግ እደት እደተደመሰሰ ይሰራልን 👏👍
@Powergamer7726
@Powergamer7726 3 жыл бұрын
አዎ
@teketelkebede3579
@teketelkebede3579 3 жыл бұрын
nope Amercanen enteykachewu enjii
@musseandemichael2619
@musseandemichael2619 3 жыл бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪💪💪
@ዓወትነኝራያትግራይ
@ዓወትነኝራያትግራይ 3 жыл бұрын
@@wfight2155 ኤረ ሆዴ ክክክክክክክ
@tsegayeayele5352
@tsegayeayele5352 3 жыл бұрын
@@wfight2155 ፊንጥጠህ ይበደ አልፈረጣጠም !
@jovatube5857
@jovatube5857 3 жыл бұрын
ስለ መንግሥቱ ሀ/ማርያም ይሰራልን
@mm-ul9oh
@mm-ul9oh 3 жыл бұрын
Ye nefese geday afekari men Tarik alewna dem kemafese besteker ye haileselase gif gena demachu kezih bebase huneta yefesale
@veracity8968
@veracity8968 Ай бұрын
ም ሊባለት 2 ሚ ኢትዮጵያውያንን እንደፈጀ ?! እሺህ እንሰራለን
@lamar5988
@lamar5988 2 жыл бұрын
😎🤗💔💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤❤😭😭 አይ በናተገዚ በተወለድኩ ነበር ይንን ሳላይ በቀረሁ ኢትዮጵያ ክብርሽን ፈጣሪ ይመልሰዉ
@mikyethiop7892
@mikyethiop7892 3 жыл бұрын
አንበሳ አቤልዬ አዎ ስለሀገራችንም ሉኡሎች እንዲህም አስቃኘን እናመሰግናለን
@haimanotgeremew8627
@haimanotgeremew8627 3 жыл бұрын
የእውነት የታሪኩን ስሰማ በዛ ዘመን የነበርኩ ያክል ነው የተሰማኝ አቤሎ በርታ የኔ ጀግና
@aoudkasim8170
@aoudkasim8170 3 жыл бұрын
Aw aw
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 3 жыл бұрын
አቤላዬ የአንተን ሚዲያ ያለጥርጥር እውነት እንደምትነግረን አምኚ ነው የምመለከተው። ተባረክ
@መልካምነሽ
@መልካምነሽ 3 жыл бұрын
የተቀባውን ገፍተው አፍነው ገድለው ይሄው ባልሰራነው ሀጥያት ግፍ ለሀገራችን እያስጠጡን ነው።
@hiwotmehari2893
@hiwotmehari2893 3 жыл бұрын
እኛ ንጉሳችን ክርስቶስ ነዉ እሱ የሚወደዉን ከሰራን ማንም አያዝንብንም!!!
@sarasaracool3325
@sarasaracool3325 3 жыл бұрын
ዛሬ ላይ እዲ ዋጋ እያሰከፈለን ያለው የዚህ ሁሉ ገፈነዉ። እግዚአብሔር ብቻ በምህረቱ። ያሰብነ
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 3 жыл бұрын
ያላወኩትን ስላሳወከኝ ከልብ አመሰግናለሁ አቤሎ 💗💗
@martaabay8278
@martaabay8278 3 жыл бұрын
ወይ ደርግ የእጁን አገኘ በጣም ያሳዝናል እጅግ በጣም
@MoMo-hi8sv
@MoMo-hi8sv 3 жыл бұрын
No faku faku faku besides birch
@ዓወትነኝራያትግራይ
@ዓወትነኝራያትግራይ 3 жыл бұрын
Awo min abatu Hiwehat Gegna Konew
@elenizeleke3320
@elenizeleke3320 3 жыл бұрын
የተደረገባቸውግፍ ያንፏቅቀናልንፁህሰው አገራቸውን ይወዱ ነበር ስማቸው በራስታዎች ይዘከራሉ ይብላን ለኛ እንደዶሮ ለሚገነጣጥለን ተሰጥተንአረፍንያገራች ጠላት እንደመዥገር ወረረንልቡተበውዞበትዋዋዋዋ የጃንሆይ ከብራቸው ዘላለም ይነገራል።
@house8969
@house8969 3 жыл бұрын
የኔ አባት ያሁሉግፈእኮነዎ ጃንሆይ መልካም የቤተክርሰቲያን ሰው ከዛወዴህ የፖለቴካ ቁማር ተጀመረ
@merymery7515
@merymery7515 3 жыл бұрын
እሳቸውን ያዋረደ ጊዜ እስከዛሬ ትውልዱ ተዋርዶ በሄድንበት ክብር የለንም
@hanoonohaa4414
@hanoonohaa4414 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@selamhailu1990
@selamhailu1990 3 жыл бұрын
ትክክል
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 Жыл бұрын
እውነት ነው የትልቅ ስው እርግማን አልቅ አለን
@wondmusime
@wondmusime Жыл бұрын
@@hanoonohaa4414 y. b fj nb the h my mother u
@hannaatena7844
@hannaatena7844 Жыл бұрын
Right
@zetseatwoldesillaae3287
@zetseatwoldesillaae3287 3 жыл бұрын
የኣፍሪካ መሪዎች ካልተገዳደሉ ስልጣን ኣይዙም ማለት ነው ያስፈራል
@senit.k5262
@senit.k5262 3 жыл бұрын
Btam
@ishitube2877
@ishitube2877 3 жыл бұрын
ምስኪን ስያሳዝኑ እውነት ወላሃ በጣም ነው እሚያሳዝኑት ውይ 😢😢😢😢😢😭😭😭
@elaridebesai671
@elaridebesai671 Жыл бұрын
ያጋላ መንግስቱ ሃይለማርያም ሞቶ ሳናየዉ በጣም ነዉ የሚያሳዝነኝ የስንት ንጹሃን ደም ጠጥተው ኣየር እያስተነፈሰ ይገኛል
@tibebesolomon7840
@tibebesolomon7840 3 жыл бұрын
ሃምሳ ቢወልዱ ሃምሳ ነው ጉዱ ጠቅል ይበቃል ያውና ወንዱ!!!!!!!!? የኢትዮጵያ ነገር መላ ቅጡ ጠፋ የጃንሆይን ንፍስ ይቅርታ እንጠይቅ መላ ቢገኝ .....
@temesgengeta6789
@temesgengeta6789 3 жыл бұрын
የየሠ 😘 💖😘 😘 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘 😘😘😘😘 😍
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 3 жыл бұрын
ትክክል
@abykijana9803
@abykijana9803 3 жыл бұрын
Man sisema. Libiyawuyanim iraqawuyanim burkinafasom sankaran congom lumumban nefsachewun yiqirta kalteyequ gena yidemalu. Egnam yaw nen. Man yisemal chigiru.
@danielalebachew9155
@danielalebachew9155 3 жыл бұрын
ይህን ቃል ጌታው ሊቀ ሊቃውንት አለቃ አያሌውም "ኢትዮጵያ ፈውስ እንድታገኝ ሰላሟ እንዲመጣ ወደ ከፍታዋ እንድትመለስ የንጉሡ ደም የጳጳሱ ደም ክሱን ያቆም ዘንድ ይቅርታ መጠየቅ አለበት" ብለው ነበር። ስሰማ እየነደደኝም እያዘንኩም ሰማሁት! ምንም ብዙ ጀግና ኢትዮጵያውያንን ጀግናው በላይ ዘለቀን ጨምሮ ቢገድሉም ቢሰቅሉም እንዲሞቱ ግን ተገቢ አልነበረም
@LESHETADANGNE
@LESHETADANGNE 3 ай бұрын
😂😂😂
@mule12
@mule12 3 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን አሟሟት አባቴ በህይወት ቢኖርና ይህን ታሪክ ቢሰማ እንዳዲስሲያለስ ይታየኛልበጣም ይወዳቸው ነበር ዉድ 😘 የኦርቶዶክስ ልጆች ወደኔም ኑኑኑ
@lamar5988
@lamar5988 2 жыл бұрын
🤔💔💚💛❤😭😭😭☝🤗🤗
@senentsara2110
@senentsara2110 3 жыл бұрын
ያበሳጫል ያስቆጫል ያናድዳል የማይረቡ የስልጣን ጥመኞች ጥር ቃሚ የሠሩት ጥፋት ይሄው አስከዛሬ ሀገሪትዋን ዋጋ ያስከፍላል
@bestone4161
@bestone4161 3 жыл бұрын
ሀይለስላሴ ነብሳቸውን ይማረው ። በሳቸው ዘመን ሁሉም ነገር መልካም እንደሆነ ነው ምሰማው ኑሮ እርካሽ ሁሉም ነገር ሰላም ነበር ይባላል በእነውነት ያንን ጊዜ እመኛለው በ1 ብር ሙክት በግ ለዛውም ቆዳ መልስ ከሆነ በነፃ ነበር አይ ታሪክ ምን አለ ብመለስ !!!
@sarahaliu6733
@sarahaliu6733 3 жыл бұрын
በጣም
@LESHETADANGNE
@LESHETADANGNE 3 ай бұрын
ማሪያምን የኔምአባት ነግሮኛል 10ኪሎ ስጋ50ሳቲብ😢😢😢
@Yeshua_Jesus12
@Yeshua_Jesus12 3 жыл бұрын
ከእለታት ግማሽ ቀን መፅሀፍ ላይ ጥቂት ስለ ሀይለስላሴ ተፅፎ ሙሉ ታሪኩን ለማወቅ ጓጉቼ ነበር😢😢ለውድቀታችን ተጠያቂው ደርግ ነው ከዛን ቡሃላ ነው ኢትዮጵያ የተዋረደችው😥😥😥😥😥😥 የሀይለስላሴ ዘመን መልካም ነበር ይላሉ አያቶቻችን
@emubekl46
@emubekl46 Жыл бұрын
የኔ አባት ሲያሳዝኑ አሁን ይህ ይገባቸው ነበር? ምን አለ ለኢትዮጵያ ለስሩት ውለታ ቢያከብሩዋቸው ኖሮ ይህ ግፍ. ኢትዮጵያ በመከራ አምስት አባታችን ነፍስንዎን በአፀደ ገነት ያኑርልን
@አምሀራአቢሲኒያግዬንሀገር
@አምሀራአቢሲኒያግዬንሀገር 3 жыл бұрын
ያሳደጉት ባሪያ ዙሮ ገደላቼው አፄዎች ወህዝባቼው ለሀገራቼው የሚሰሩት ከደረግ ጀምሮ እስከአሁን ድረስ ያሉት መንግስታት ሌባ ባንዳ ቀማኛ ስልጣን ጥመኛ ናቼው ብቻ አላህ ደጉን ዘመን ያምጣልን አፄዎች ለሀይማኖት ያደሉ ግን አይፈረድባቼውም በዘመኑ የሀይማኖት የማስፋፋት ዘመች ግዜ ላይ ስለነበር እኛም ሙስሊሞች እድሉን ብናገኝ በዛን ዘመን ለሀይማኖታችንን እናስፋፋ ነበር እና አፄዎች ምንም ያረጉ ይመቹኛል
@firdosmohh1403
@firdosmohh1403 3 жыл бұрын
Tew egna muslimoch sewn anbedlm kafirnkuwan bihon yaletfat endigedelu endikoraretu bechirash anaregm haymanotachhin fthawi enji endenesu chifn aydelenm
@ዓወትነኝራያትግራይ
@ዓወትነኝራያትግራይ 3 жыл бұрын
belew endiaw ende muslum kehadi ale bealem muslim kehadi
@onlymine4294
@onlymine4294 3 жыл бұрын
ንጉሥና ጳጳስ የተረሸነበት አገር እሰካሁን ግፍ እየተቀበልን ነው
@emaadd4155
@emaadd4155 3 жыл бұрын
ውድ አቤል፡ ጃንሆይ ብለህ አስተካክለህ ጻፈው፡ ትርጉሙንም እንደምትረዳው ተስፋ አደርጋለሁ፡ እንደ ጋዜጠኛ ጥሩ የቋንቋ ዕውቀት እንጠብቃለን
@tsegayeayele5352
@tsegayeayele5352 3 жыл бұрын
አቤል ስለ በለይ ዘለቀ መጨረሸ ሰዓታት ስረልን
@yanokonjo1773
@yanokonjo1773 3 жыл бұрын
አቤላዬ የጃነሆይን ሙሉ ታሪካቸዉን ብታቀርብልን ደስታችን
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን አሟሟት አባቴ በህይወት ቢኖርና ይህን ታሪክ ቢሰማ እንዳዲስሲያለስ ይታየኛልበጣም ይወዳቸው ነበር እንዴትስ የሰውን ህይወትበትራስይጠፋል ትልቅ ወንጀልነው
@emaadd4155
@emaadd4155 3 жыл бұрын
በዚያ ዘመን የነበረ ሰው ሁሉ ጠላት ባይጠፋም ይወዳቸው ያከብራቸውም ነበር፡ ከእጃቸው የላመ የጣመ እየበሉ በዩኒቨርስቲ ያስተማሯቸው፡ በሁለተኛ ደረጃ ለነበሩት ደግሞ የኪስ ገንዘብ እየሰጡ ትምህርታቸው ላይ እንዲያተኩሩ እንደ አባት የተንከባከቧቸው ተማሪዎች በምዕራባውያን ስብከት በመሳብ ንጉስ የሚባል እንዳይኖር በአመጽ አስወገዷቸው፡ እስከዛሬም ስድብና ወቀሳ ያወርዱባቸዋል፡ በዚህ ሁሉ የሚያሳዝነው፡ የእኛ ትውልድ የባሰ ጭራቅ ሆኖ መገኘቱ አገራችንንም ከጠነከረ አንድነቷ ወደ መበታተን ስጋት መክተታችን ነው፡፡ ይቅር ይበለን፡፡
@ምርጥሾ
@ምርጥሾ 3 жыл бұрын
እናመስግናለን አቤሎ የማናቀውን አሳወከን
@tigistabdisa1957
@tigistabdisa1957 3 жыл бұрын
የሳቸው ግፍ ነው እስካሁን ድረስ የምንቀጣው
@lidyanaredeemed9848
@lidyanaredeemed9848 3 жыл бұрын
Absolutely!!!
@derejewondemu9305
@derejewondemu9305 3 жыл бұрын
በትክክል 💚💛❤️
@MoMo-hi8sv
@MoMo-hi8sv 3 жыл бұрын
Old man faku faku birch
@MoMo-hi8sv
@MoMo-hi8sv 3 жыл бұрын
No old man faku faku birch
@derejewondemu9305
@derejewondemu9305 3 жыл бұрын
@@MoMo-hi8sv he ‘even you can not write correct dam ass 😂
@almaztarekey3286
@almaztarekey3286 Жыл бұрын
ያሳዝናል ግፍ ነው
@abebaasefa5619
@abebaasefa5619 3 жыл бұрын
አቤሎ ቤተሰቦቼ ካደኩ በኋላ ይነግሩኝ ነበርና አሟሟታቸው በጣም ነው የሚያናድደኝና እሚያሳዝነኝ አንተ ስትደግመው እምባዬን መቋቋም አቃተኝ ውጤቱ ይኸው አየነው
@stihan58
@stihan58 3 жыл бұрын
Abelo. ብሩህ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ይቅናህ
@getachewtedla5590
@getachewtedla5590 3 жыл бұрын
Thank you so much for clarifying the last days of Emperor Haile Selassie. Without doubt he was enormously popular both at home & abroad. Your effort to enlighten our past history to the contemporary youth is indeed appreciative. Keep up the good work!!!
@merihabeshawet4215
@merihabeshawet4215 3 жыл бұрын
በእነሱ ላይ የተሰራ ግፍ ነው እስካሁ ህዝብ ደም የሚያቃባው ስልጣን ከላይ ነው በጦር ሳይሆን
@እፁብድንቅየማርያምልጅ
@እፁብድንቅየማርያምልጅ 3 жыл бұрын
የኔ አባባ ጃ እወድሀለው በቃ የድሮ አባቶቼ ክብር ይገባችኋል❤🇪🇹🙏🙏🙏
@GoteTube
@GoteTube 3 жыл бұрын
ንጉስ በነበርበት ሀገር ሕውሃት የሚባል ፈጣጣ ተፈጠርበት ይገርማል በጣም በጦቢያ የነበርሽበት ፍቅር ተንዶ ይህ ሁላ ስቃይ ወርደብን
@samrawitgmeskel132
@samrawitgmeskel132 3 жыл бұрын
የኢትዮብያ ህዝብ አሽቃባጭ ነው ንፋስ ከነፈሰ እንደ ነፈሰ ነው የአቋም ምና የፅናት አቃም የለም ንጉሱ ግዜ ሲጥላቸው አብሮአቸው የሆነ አንድስ እንካ የሆነ የለም ራሱን ከማምለጥ ውጪ ስለዚ ደርግም ጊዜው ሲደርስ እንደዛ ከይሃድግ አሸቋበጣቹ ይሃድግ ቀን ሲጥለው አብይ አላቹ አብይ ሳምትት ባወዳደሰው አንደበታቹ አንስታቹ ወደታች ፈጠፈጣቹት አረ ምን አፍ አላቹ እናንተ አሁን ህወሃት ገለመሌ ትያለሽ አልሰማህም ህዙ ከዳተኛ መንግስቱ አመፀኛ የተሻለ አንዳች የለም ይልቅኑ ሚበጀው ነቅቶ በይቅርታ ልብ ምሕረትን ወደ ፈጣሪ መለመን ነው የሚያዋጣው አለበለዝያ የጥፋቱ ወላፈን ለአመፀኞቹም አመፅለሚናገሩም ነው ላፍ የሚያደርገው ጠንቀቅ የዘራሽው የምታጭድበት ግዜ ቅርብ ነው ምርጥ ምርጥ እንዝራ እሺ ጎበዝ
@tadeamanwiz4069
@tadeamanwiz4069 3 жыл бұрын
2
@hanakelem5200
@hanakelem5200 2 жыл бұрын
ጀዝባ ምን ህወሀት ላይ ፊጥ ትላለህ አውሬው ደርግ ነው የበላቸው
@GoteTube
@GoteTube 2 жыл бұрын
@@hanakelem5200 ክክክ ሂሳብ ያአወራርድሽው ድንጋይ በእጂሽ።ይዘሽ ነው መስለል ሳይርዱ ከህዝብ ጋ የሚያፋልመን እንዳንቺ አይነቱ ነው ስትርጂው ንገሪኝ ጄዝባነቴን ያኔ ታውዊዋለሽ
@samiyitbarek6205
@samiyitbarek6205 3 ай бұрын
@@GoteTube mahayim gedayu dergu atìweqisim . Komataw
@alamalamshay6990
@alamalamshay6990 3 жыл бұрын
የኔ አባት የኔ ግርማ ሞገስ የኔ ንጉስ ኢትዮፕያ ከእርሶጋር ነው ሞታ የተቀበረችው ዛሬ ድረስ አልተነሳችም ዋርካዋን ግርማ ሞገሶን አታ እዴት ሰላም ትኖራለች
@AbdurehmanAbnew-io6bj
@AbdurehmanAbnew-io6bj 6 ай бұрын
Erebakh ahahhhhh
@AbdurehmanAbnew-io6bj
@AbdurehmanAbnew-io6bj 6 ай бұрын
Esey deg hone
@saronisrael752
@saronisrael752 6 ай бұрын
ዋጠው እውነት ነው
@እውትያሸንፋልሀገሬ
@እውትያሸንፋልሀገሬ 3 жыл бұрын
ሀይለስላሴ ባይወርድ ኖሮ አሁን አለምከደረሰበት እደርስነበር ይገርማል
@TesfamikaelWorkinhe
@TesfamikaelWorkinhe 6 ай бұрын
ደጉ ንጉሣችን ጠቅለኛዉ ጌተ ለታሪክ መኖር ነበረባቸዉ አባቴ ነፍሳቸውን ይማርልን ደ😊
@meronkelelew188
@meronkelelew188 3 жыл бұрын
ሰው የዘራውን ያጭዳል እሳቸውም እንደስራቸው መንጊም በሰው ሀገር ብቻው ይንገላታል መለስም ሳያርፍ ተሰቃይቶ ሂደ የባለጊዜዎችን ደሞ እግዛብሔር እድሜ ይስጠንና ያሳየን
@BadiluAbebe
@BadiluAbebe 4 ай бұрын
EzI MDR LAY MANIM blgize ylem EGZABHR wym alh nw blgize ayblim ihnw agr yfajw
@tewodrosabatatek5588
@tewodrosabatatek5588 3 жыл бұрын
ንጉስነታቸው ቢቀር በእድሜያቸውና የሰው ልጅ ዘር በመሆናቸው በክብር እንዲያርፉ ማድረግ ሲገባ ህዝቡ እንደ መንግስቱ ሃይለማሪያም ያለ የበላይ አለቆቹን መጋፋት ሙያ ይመስለው የነበረ ትምህርት አልባና ሰካራም የግምጃ ቤት ሻለቃን ተከትሎ ያለ ፍርድ በሳቸው ላይ የሰራውን የግፍ ብድራት ዛሬ ሲከፍል እያየን ነው:: እርሳቸውስ እድሜ ጠግበው አለፉ: አፉን ሲያላቅቅባቸው የነበረ ስንቱ ወጣት ግን እንደ ቅጠል ረገፈ አንዳንዴ እየሆነ ያለው ክስተት ሲገርመን ይገርመኛል ሰው የዘራውን ማጨዱ አይቀሬ ነውና :: ይህ ትውልድ የመፀፀትና የንሰሃ ባህል ካላዳበረ ይህ ቅስፈት ሊያባራ አይችልም::
@rozzadesta9344
@rozzadesta9344 3 жыл бұрын
አፄ ሀይለስላስ ይ ያአ መሽጦባርያ አገራችንን 50 አመት ሙሉፍዳችንን እየበላንነዉ አምላክ በቃይበለን::
@tinawoldemanuel685
@tinawoldemanuel685 3 жыл бұрын
Tanks so much . I really appreciate you 🙏💚🧡❤️
@ጽዮንጽዮን-ሸ5ኀ
@ጽዮንጽዮን-ሸ5ኀ 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን አቤል 💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤
@lidyanaredeemed9848
@lidyanaredeemed9848 3 жыл бұрын
What Derg did to the king is extremely cruel and evil. The king was not only a leader of his country but he stood for the entire African continent. Since Mengestu took over Ethiopia has never been the same. Mengestu brought disgrace to Ethiopia 🇪🇹 and he get away with it. I hope he will pay for it one day. Mengestu killed the most amazing intelligent young Ethiopian leaders! What we see in our country Ethiopia is all the result of Mengestu’s evil acts. So sad.
@tpainkiller8226
@tpainkiller8226 Жыл бұрын
ቀ.ኀ.ስላሴ ንጉሠ ነገስት ዘ ኢትዮጵያ የኔ አባባ ጃንሆይ ስዩመ እግዚአብሔር ግርማ ሞገስዎ ልቅም ያለው ውበትዎ ትህትናዎ የዛሬዎቹ ሀያላን እነ አሜሪካ እንግሊዝ በታላቅ ትህትና ና አክብሮት ለጥ ብለው እጅ እንዳልነስዎት የአሽከር ልጅ የሆነ ተራ ወታደር መዳፍ ውስጥ ወደቁ አሁን ኢትዮጵያችን እንደወደቀችው የነዚህ ታላላቅ ነገስታት ሃዘንና እርግማን ሀገርንና ትውልዱን ዋጋ እያስከፈለው ነው። ኡህህህህህ ሀገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝ
@negaasefa4140
@negaasefa4140 Жыл бұрын
ምነዉ እኝሕን የመሠሉ አዛዉት መግደል ለምን አስፈለገ ዛሬ ላይ የግፍ ግፋ ሆ ኖ ለትዉልድ ደም ሆኖ ተቀመጠ በሳቸዉ ምት አጃቸዉ የለበት ሁሉ ዘር ማዘሩ አይባረክ ።አሳቸዉ ግን ቢሞቱም ሁሌም ዉስጤ ንጉስ ሆነዉ አሉ ።
@workitua1733
@workitua1733 Жыл бұрын
መንግሥቱ ፡ ኃይለማርም ፡ ባለህበት ፡ እንደዉ ፡ ኢትዬጵያ ፡ እንዲህ ፡ ስትፈሮስ ፡ ምን ፡ ይሰማህ ፡ ይሆን። አገርህ ን ፡ በዉጭ ፡ ኃይል ፡ ተገዝተህ ፡ ታላቁን ፡ የአፍሪካን ፡ አባት ፡ በሐሠት ፡ ፕሮፖጋንዳ ፡ አሳጣኸን። ይኾዉ ፡ ትዉልዱ ፡ እርግማንን ፡ እየተቀበለ ፡ ነዉ። አቤቱ ፡ እግዚሐብኤር ፡ ሆይ ፡ ማረን። ከአህዛብ ፡ ከመናፍቃን ፡ መንፈስ ፡ አድን። ግርማዊ ፡ አንድ ፡ ሰዉ ፡ ናቸዉ ፡ ቢልዬን ፡ ሕዝቦቿ ፡ እንደ ፡ ቅጠል፡ ረገፈ ፡ ረገፍን። አሁንማ ፡ ከአንተ ፡ በበለጠ ፡ አረመኔ ፡ እጅ ፡ወደቀን። ባለህበት ፡ የማትድንበት ፡ የጭንቅላት ፡ ቁስል ፡ ይላክብህ። ዘርህ ፡ አይባረክ።
@ኢማንየደቡቧ
@ኢማንየደቡቧ 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭ያማል ደርግ ይሀዲግን ወለደ እስካሁን እየተፋጨን ነው መንግስቱ ኢትዮጲያን መርገጥ የለበትም አስለቀሰኝ😢😢😢😢😢
@ethiopiawiandnet9016
@ethiopiawiandnet9016 3 жыл бұрын
Ale ende behiwet
@tiegstiteklay6250
@tiegstiteklay6250 2 жыл бұрын
@@ethiopiawiandnet9016 ኣው ኣለ
@አቢቲነኝስደተኛዋ
@አቢቲነኝስደተኛዋ 2 жыл бұрын
ዝም ብዬ እወዳቸዋለሁ አፄ ሀይለ ስላሴ ❤❤
@veracity8968
@veracity8968 Ай бұрын
ትክክል አባባ ጃኖሆይየተባሉት ለዚህ ነው አባታችን ጠባቅያችን ነበሩ ፍርዱን እግዚአብሔር ይስጥ
@alsamakuryaw7653
@alsamakuryaw7653 3 жыл бұрын
ታሪክን በማሳውቅህ አመሰግናለሁ
@fasicaatre9437
@fasicaatre9437 3 жыл бұрын
ጃንሆይ ኢትዮጵያን አስከብረዋት ነበር በመላው አለም ሁሌም እንደተከበሩ ይታወሳሉ 💚💛❤️
@hassennuru8024
@hassennuru8024 3 жыл бұрын
I was there at that time left ethiopia 3 week before the king loast power I herd it on the news I was seating on the step out side off my house in philadelphia still rembere the time and the day that was sad thanks for the story ☮️ in ethiopia
@medihabesha1541
@medihabesha1541 3 жыл бұрын
አሁን የት ነው ያለዎት ?
@AdamuKiro
@AdamuKiro 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ በንጉሳዊ ና በጠ/ር የመመራት እድል ብኖር❤❤❤
@ginegenet8871
@ginegenet8871 3 жыл бұрын
ምናለ በሳቸዉ ግዜተወልጀ በሳቸዉግዜ በማትኩኑሮ ያሁኑን ፀረተዋህዳን መግስትባላይ
@mahiderabate7865
@mahiderabate7865 Жыл бұрын
የኔግርማሞገስ አባት የደርግ መንግስትን ባንቱ በጣምጠላሁት የእጁንያገኛል ነፍሶትን በአፀደ ገነት ያኑርልን
@GA-im1oc
@GA-im1oc 3 жыл бұрын
ቆንጆ አቀራርብ ነው በረታ አቤሎ ቀጣይ ስለ time rtavel ስራልን
@beniaminosman8919
@beniaminosman8919 3 жыл бұрын
አቤሎ ደስ የሚል ታሪክ ነው በቀጣይ ስለ ይማሙ አህመድ (ግራኝ መሀመድ ) ታሪክ እንጠብቃለን ።
@shemskedir2964
@shemskedir2964 3 жыл бұрын
አረ የሙስሊም ነገር አይመቸውም አያቀርብም ቢያቀርብም የውሸት ታሪክ ነው ሚነግርሽ ኢሄ ሃይለ ስላሴም የሙስሊም ጠላት ስለነበር ነው ያቀረበው
@beniaminosman8919
@beniaminosman8919 3 жыл бұрын
@@shemskedir2964 😂😂😂😂😂😂
@binyamtadele9130
@binyamtadele9130 Жыл бұрын
@@shemskedir2964 ይማሙ አህመድ ማነው ግራኝን አቃለሁ አስረዳኝ
@hamziyawold3798
@hamziyawold3798 3 жыл бұрын
ይገርማል አበሎ በርታልን
@meazawoldai2277
@meazawoldai2277 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን. ጥሩ አቀራረብ ነው
@rabunny_z
@rabunny_z 3 жыл бұрын
በቀጣይ ስለ ደርግ ውድቀት?🤔
@ዓወትነኝራያትግራይ
@ዓወትነኝራያትግራይ 3 жыл бұрын
Dergma Weyane Nata
@nanikalifa1903
@nanikalifa1903 3 жыл бұрын
አባባ ጃንሆይ በዛ ትውልድ ስለነበርኩ ለተደረገው ይቅር ይበሉኝ እግዜር በጀነት ያኑሮት። በርሶ ሳይታወቅ የተሰራ ሐጥያት ይህው ኢትዮጵያ ያልገባችበት መከራ የለም ይቅር ይበሉን ለርሶ የማይገባ ድርጊት የተፈፀመው።
@girmayeasamnew175
@girmayeasamnew175 2 жыл бұрын
ሲጀመር ደበላ ዲንሳ በወቅቱ ም/መ/አለቃ ነበሩ(ምክትል መቶ አለቃ)ግርማዊ ሆይ ከዛሬ ጀምሮ ከስልጣን ወርደዋል ሲሏቸው ከጀርባቸው ራቅ ብለው በፍርሃት አይነት የቆሙት መንግሥቱ ፣ ሌ/ኮሎኔል አጥናፉ አባተ ና ኮለኔል ተፈሪ ባንቴ ያሉበትን ፎቶ ከዶክመንቴ ፈልጌ እልክልሃለው በወቅቱ ንጉሡ ግን አመድማ የክቡር ዘበኛ ልብስ አርገው ካባ ከላይ ደርበው ሰፊውን የክቡር ዘበኛ ኮፍያ በቀኝ እጃቸው የያዙ ይመሰለኛል (ጊዜውቢርቅም) *ለማንኛውም ፈልጌ እልክልሃለው*( ቃሌ ነው )
@ፍቅርየእናቷልጅ
@ፍቅርየእናቷልጅ 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን አቤል እያዛቡ እና የሌለ ታሪክ እየ ነገሩን እንደዚህ ትክክለኛ ታሪክ የነገረን የለም ቀጣይ እለ ሀይ ስላሴ ታሪክ ይዘክልን ና የምትሉ ላይክ ግጩኝ
@እማልቤ
@እማልቤ 3 жыл бұрын
ያሁኖቹም ከሳቸው ቢማሩ መልካም ነበር ቀኑ ሲደርስ ሁሉም የሰራውን ያገኛል
@rozaroza4288
@rozaroza4288 3 жыл бұрын
የስልጣን ሽሚያ እንጅ እሳቸው አርጅተው ነበር ብዙም አይቆይም ነበር ትልቅን ስው ማዋከብ ጥሩ አልነበረም
@beakal1849
@beakal1849 3 жыл бұрын
I love it
@እሙአላዩቲብ
@እሙአላዩቲብ 3 жыл бұрын
በቃይበለን ያሁንትዉልዲ ዋጋከፈልን በነሱዘመን ተወልጀ በነበረ እላለሁ ያልኖርኩት ዘመን ይናፍቀኛል ደርግና ወያኔ ሀገራችንን ክብሯን ማንነቷን ሸጧት
@ሀናየማሪያምልጂ
@ሀናየማሪያምልጂ 3 жыл бұрын
ይገርማል፣ታሪክን፣ገብተው፣ካልሰሙት፣ምኑምአይታወቅም፣ለካበትራስነው፣ታፍነውየሞቱት፣
@genentteshome412
@genentteshome412 3 жыл бұрын
በጣም
@ayeleendale4578
@ayeleendale4578 3 жыл бұрын
ትልቅ ሰው ትልቅ ነው
@semiralove1228
@semiralove1228 3 жыл бұрын
Betam yasaznal ye Etiopiawiyan chkane Nebsachewn ymar yene jegna abat❤️🔥🔥🔥👍🙏
@nigistyeshigeta3472
@nigistyeshigeta3472 3 жыл бұрын
አቤላ እናመሰግናለን በርታ የማናቀውን ስላሳውከን በርታ
@genetdemsse7945
@genetdemsse7945 3 жыл бұрын
YeAfirca Mirit Meryi Gerema yeAlachewu
@birhan5110
@birhan5110 3 жыл бұрын
ነጭ እንዲ ግቦስ ብል ሰላምታ ሲሰጥነ ነበር አውን ግን ያሉት አስናቁን
@sarahaliu6733
@sarahaliu6733 3 жыл бұрын
በጣም
@እሙአላዩቲብ
@እሙአላዩቲብ 3 жыл бұрын
በጣም የልጂልጂ እኳን ቢኖር በመሩን
@lemeltewelde110
@lemeltewelde110 3 жыл бұрын
በርታልን አቤልዬ
@martamarkus1346
@martamarkus1346 3 жыл бұрын
Abelo Merta bertalen betame enamesegnalen 👍 yemanawekwen neger eyasaweken now, fetari yetebekhe
@saedofee9014
@saedofee9014 3 жыл бұрын
የአፍሪካ አባታችንን ገላቹ ይሄው ፍዳችንን እናያለን
@barackhaile4
@barackhaile4 3 жыл бұрын
ግን ለምን ረሸኑቸው? ትልቅ ስህተት ነው ባይገደሉ ጥረ ነበረ ከዚህ በሃላ ነገሮች በዕርቀ ብፈታ ይሻላል በሀይል የገለበጠው በሀይል ይገለበጣል
@timnithabtemicael5688
@timnithabtemicael5688 3 жыл бұрын
ትክክል ብለሀል እኝህ ንጉስ ኤርትራን በሃይል የወረሩና ሕዝብ የጨረሱ ናቸው ወደ እሳቸው ዞረ
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 3 жыл бұрын
በጣም ነው ሚያሳዝኑኝ ኒጉሱ ኡፍፍ 😢💔
@ኢትዮጵ-ፈ3ጨ
@ኢትዮጵ-ፈ3ጨ 3 жыл бұрын
በርታ
@kaboshbaitcha9993
@kaboshbaitcha9993 3 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkiiiiiiii
@kaboshbaitcha9993
@kaboshbaitcha9993 3 жыл бұрын
🌶🌶🌶🌶🌶🌶🌶🌶🌶🌶🌶🌶🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
@zd2439
@zd2439 3 жыл бұрын
የተረገመ ዘመን ነው 😞
@yohannesgmedfu8100
@yohannesgmedfu8100 Жыл бұрын
የኃይለሥላሴ ወታደሮች በሰሩት ግፍ ተጠራርገው ድራሻቸው ጠፋ፤ የእግዚአብሔር ፍርድ ረቂቅ ነው።
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 3 жыл бұрын
በሰላም ቢያስለቅቋቸው ከሀዲ ጨካኞች
@bizuayehujeffrey7434
@bizuayehujeffrey7434 Жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ሥራ ነበር ይሄው የሣቸው ግፍ ለዚህ አበቃን።የባሰበት ዘመን ላይ ነን የአባባን ጃነሆይን ነብስ ይማር ለሰራነው ሀጢያት ይቅር በለን።
@soneji3266
@soneji3266 Жыл бұрын
የጁን ነው ያገኘው እሱም እያሱን በዚሕ መልክ ነበር የገደለው።
@yeneneshfqir6749
@yeneneshfqir6749 3 жыл бұрын
እኔ ግን የንጎስና የነገስታት ታሪክ ሠማ ያስለቅሰኛል ስቀጥል እቢተኝነታቸውና ጥንካሪያቸው ደስ ይለኛል
@amaremekonnen697
@amaremekonnen697 3 жыл бұрын
amazing !!!
@weneedfreedom341
@weneedfreedom341 3 жыл бұрын
ንጉሱ ውስጤ ናቸው ።።።።።።።
@ነፍጠኛዉአማራ-ነ1ደ
@ነፍጠኛዉአማራ-ነ1ደ 3 жыл бұрын
ደስ ይላል ብዙ የኢትዬጲያ ያለፈ ታሪክን እንድህ አቅርብልን አቤሎ!!! በርታ
@eritrealovely3638
@eritrealovely3638 3 жыл бұрын
ወያኔ ነው የገደለቸው?
@binyamtadele9130
@binyamtadele9130 Жыл бұрын
@@eritrealovely3638 ደርግ ነው
@birhan5110
@birhan5110 3 жыл бұрын
ዬኚን ታርክ አላቅም ነበር ዬምር አቤሎ በርታልን እንዲ ታርክን ንገረን
@سارةسارة-ف3ص7ز
@سارةسارة-ف3ص7ز 3 жыл бұрын
ግንእዴት ያምርነበር መልከኝነበሩ
@abebeaboye1962
@abebeaboye1962 2 жыл бұрын
Abelo ...betam dess mele new but ....negusu ke palace sewetu video atekew ayemeselegnem ...lemen alechemerkewem?