ታይቶም ተሰምቶም የማይያወቅ ክስተት ከሴቷአይን እየወጣ ያለው ጉድ አለምን አፍዝዟል | Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

  Рет қаралды 275,576

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Күн бұрын

This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Пікірлер: 323
@esaman8686
@esaman8686 3 жыл бұрын
የአቤል ኘሮግራም ሁሉንም ያየ እና ሁሉም የተመቸው እስኪ ላይክ
@ለምኦርቶዶክስተዋህዶ
@ለምኦርቶዶክስተዋህዶ 3 жыл бұрын
ይሄ እማ እርኩስ መንፈስ ነው መድሀኒቱ ፀበል ብቻ ነው
@ጥበበኞች
@ጥበበኞች 3 жыл бұрын
Enwedehalen bezehu ketel
@FarihaJabalJamal
@FarihaJabalJamal Ай бұрын
☝️☝️
@ruttasew2231
@ruttasew2231 3 жыл бұрын
አቤሎ ስለ ማስቲካ አሰራርና አመጣጥ ጀባ በለን 😘
@lovetube5728
@lovetube5728 3 жыл бұрын
አላህ ከከፋ ነገር ይጠብቀን ጊዜው የከፋ ሆኖል ጌታየ አንተው ማርን ያርብ
@selamawitnegash6829
@selamawitnegash6829 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጤና ያቆየኝ ሁሉን አሟልቶ የፈጠረን ክብር ለሱ ይሁን እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ
@azizainternational9719
@azizainternational9719 3 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይማራት በጣም ያሣዝናል እግዚያቤር ከዚሕ ይጠብቀን
@kirublemilia6880
@kirublemilia6880 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል😱
@azizainternational9719
@azizainternational9719 3 жыл бұрын
@@kirublemilia6880 እይወላ እግዚያቤር ከዚሕ ይጠብቀን
@seoudmo7639
@seoudmo7639 3 жыл бұрын
አጊኝተሽ ነው
@azizainternational9719
@azizainternational9719 3 жыл бұрын
@@seoudmo7639 እ አልገባኝም
@azizainternational9719
@azizainternational9719 3 жыл бұрын
@@zion21163 እሽ የኔዉድ
@lidujesuse910
@lidujesuse910 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል በርታ አቤሎ ሁል ጊዜ አዳዲስ ነገር ነው የምታቀርበው
@mahihabeshawittube8259
@mahihabeshawittube8259 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ💗👑 በርታልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤
@messitube4145
@messitube4145 3 жыл бұрын
እንደማመር
@a...1954
@a...1954 3 жыл бұрын
አሜን!!❤
@a...1954
@a...1954 3 жыл бұрын
ወይ ጉድ ያሳዝናል 😭 እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤
@somposompo1836
@somposompo1836 3 жыл бұрын
ውይ እግዚአብሔር ይማርሽ ከእንደዚህ አይነት በሽታ ማርን ጌታዬ 😢😢😢
@HelilZeytuna-ww3sd
@HelilZeytuna-ww3sd 9 ай бұрын
Mn alshe
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 жыл бұрын
አቤቱ ጌታሆይ ከንዲህ አይነቱ በሽታ ጠብቀን🙏🏾ለታመሙትንም ምህረትህን ስጣቸው ::
@Ggg-p1v
@Ggg-p1v Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጤና ያቆየኝ ሁሉን አሟልቶ የፈጠረን ክብር ለሱ ይሁን💗💗💗 እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ😢😢😢
@አለፍኩትባንተያንንመከራ
@አለፍኩትባንተያንንመከራ 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል አምላክ ይማራት።ማንኛውም አዋቂ ምንም ማድረግ አይችልም ገንዘብ እቃ እንጂ ጤናን አይገዛም ምንም ሳንከፍል በጤና እየኖርን የምናማርር ስንቶች ነን እግዚአብሔር ሆይ ስለነፃ ስጦጣህ አመሰግንሃለሁ😥😥😥😥😥😥😥
@selamselam330
@selamselam330 3 жыл бұрын
እኔ ግን ዲስ ላይክ የሚያደርጉት ነገር ይገርማርመኛ🙄🙄🙄🙄
@yirgalemmokonen5159
@yirgalemmokonen5159 3 жыл бұрын
አምላኬ ጤናን የመሰለ ነገር ይገኛል ፈጣሪ ይማራት
@tarikuatadesse8486
@tarikuatadesse8486 3 жыл бұрын
እግዚኦ ከዚ ሰውረን እግዛብሔር ምህረቱን ይላክልሽ
@muhaledabdulmuhaled5732
@muhaledabdulmuhaled5732 3 жыл бұрын
መዳን ብትፈልግ ቀላል ነበር ወላሂ እኛ ችግር ሲፈጠርብን ወደ ሰው እንጂ ወደ ፈጣሪያች አንሮጥም ከዚ የባሰ ስንት ነገር በቁርዓን ሽሯል አላህ ያሽራት
@sosina65
@sosina65 3 жыл бұрын
እግዚኦ ማርና ክርስቶስ አቤሎ ማታመጣው ነገር የለም ወንድሜ ጌታ እየሱስ ሐይል ይስጥህ!!
@abitube3078
@abitube3078 3 жыл бұрын
አቤሎ እንኳን በስላም መጣህ ከዚህ ይስውረን በይን በረዶ እፍ ይከብዳል
@mekdesmekdes4483
@mekdesmekdes4483 3 жыл бұрын
ዎዮ 😳😳😳😳😳🙄 እዲህም ፣አለ አቤሎ ፣ግን ከየት ከየት ነው የምታመጣቸው ሁሌም አድስ ፣ሁሉም የማይሰለቹ በጉጉት ነው የምትጠብቅክ ግን ጀግና ነክ ብቃትክን ፣ሳላደቅ አላልፍም ፈጣሪ እድሜ ከጤናጋር ይስጥክ የዞትር አድማጭክ ነኝ በሁለቱም ቻናል 😍😍😍😍😘😍😍አገራችንን እና ህዝቦቿን ፣ፈጣሪ ይጠብቅልን ።🙄🤔
@ጽዮንጽዮን-ሸ5ኀ
@ጽዮንጽዮን-ሸ5ኀ 3 жыл бұрын
ሰላም እናመሰግናለን አቤል 💚💛❤
@ethiodrawing5654
@ethiodrawing5654 3 жыл бұрын
ጥሩ ነው አዲስ ነገር ስላሳወከን እናመሰግናለን😊!!!
@bashiribrahimsalh2172
@bashiribrahimsalh2172 3 жыл бұрын
ሱብሃንአላህ ከማለት ይልቅ ወደ ትችት መሄዱ ምንም አይጠቅምም አላህ መፍትሄውን ይዘዝላት አሚን
@monaysuf4658
@monaysuf4658 3 жыл бұрын
ስታሳዝን እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላት
@Nattytube
@Nattytube 3 жыл бұрын
ዛሬ ማታ አዲስ ቪድዮ እለቃለው ውዶች እንደተለመደው ፍቅራቹ አይለየኝ ቤተሰብ መሆን ኮመንት በመፃፍና ላይክ በማድረግ አበረታቱኝ እኔ ደሞ ለናንተ የተሻሉ ነገሮች ይዤ መጣለው
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 3 жыл бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አቤሎ በርታልን
@alemseyifu21
@alemseyifu21 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሒጂና ፀበል ተጠመቂ እግዛብሔር ይምርሻል🙏🙏🙏🙏
@Tube-qr9de
@Tube-qr9de 3 жыл бұрын
ፀበል አታቅም የዘምዘም ዉሃ እንጂ
@rozirozi8195
@rozirozi8195 3 жыл бұрын
መካ እያለ ፀበል ምን የሚባል ተረት ነዉ 🙄🙄
@biniyamsertse3033
@biniyamsertse3033 3 жыл бұрын
@@Tube-qr9de nb
@biniyamsertse3033
@biniyamsertse3033 3 жыл бұрын
@@Tube-qr9de p
@Teda_Yg
@Teda_Yg 3 жыл бұрын
እንደኔ ኮሜንት ለማንበብ የሮጠ 👍
@ዮርዲዩቱብ
@ዮርዲዩቱብ 3 жыл бұрын
እኔ 😊😊😊
@ambaselmedia3576
@ambaselmedia3576 3 жыл бұрын
ወይኔ በእግዚአብሔር ትንሽ ነገር አይናችን ስትገባ እንደት ነው የምንሆነው እንኳንስ እንደዚ ...እግዚአብሔር ይድረስላት😥
@efebiru1401
@efebiru1401 3 жыл бұрын
betam egzabher ydiraslat ene besua bota techanakugn bugur watobign betam naber ylekaskut hunkan ehen ykir ena charu madianlem ydirasilat 😭😭😭
@honey48757
@honey48757 3 жыл бұрын
Weyne ye Allah Sira Yigermal 😮😮 Fetari Yidresilat 🤲🤲
@robelgeremew6214
@robelgeremew6214 3 жыл бұрын
Thanks great abela...
@yrgalmebokure8810
@yrgalmebokure8810 3 жыл бұрын
Thank you so much 🙏🙏🙏
@bekigunner1990
@bekigunner1990 3 жыл бұрын
አቤል ብርሀኑ በርታልን
@digitechcell3078
@digitechcell3078 3 жыл бұрын
በስማም ምናይነት ጉድ ነው ሳልለኔ ቅዱስ ሰላም ኡን
@tigistbelachew4056
@tigistbelachew4056 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማራት አሜን 🙏🙏🙏
@muludenekew2576
@muludenekew2576 3 жыл бұрын
Thank you for sharing God Bless
@adishanan9611
@adishanan9611 3 жыл бұрын
የእኔ እናት ስታሳዝን 😥 ድሮም ሰው የሰው ቁስል አያመውም እግዚአብሔር ይርዳት 😭አሳዘነችኝ
@astatekushima3539
@astatekushima3539 3 жыл бұрын
እግዚያብሔር፡ይማርሽ፡፡
@yegilephone4138
@yegilephone4138 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ይጠብቅ
@nesoabdurehman3034
@nesoabdurehman3034 3 жыл бұрын
ያአላህን ኒዕማ ያዘነጋ ስንቱ ነው ፀጋዎች የሚገቡን ከኛ ሲወገዱ ነው
@MarioMusekia-gz4dx
@MarioMusekia-gz4dx 3 күн бұрын
አንተ እኮ በጣም ምርጥ ሰው ነህ
@abrham2078
@abrham2078 3 жыл бұрын
አቤላ በርታልን
@haimanotaregahegn6911
@haimanotaregahegn6911 3 жыл бұрын
Please, help this girl to come to Ethiopia and use the Holy Water. In the will of GOD, she becomes healthy.
@kimwengi1542
@kimwengi1542 3 жыл бұрын
Ur right dear
@adishanan9611
@adishanan9611 3 жыл бұрын
አቤሎ አንተስ ትለያለህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ
@TUBE-xz9ti
@TUBE-xz9ti 3 жыл бұрын
ያላሕ
@mimebeza3240
@mimebeza3240 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይማራት ምስኪን አቤሎ ብርክ በል የኔ አደኛ
@funnyintiktok4020
@funnyintiktok4020 3 жыл бұрын
wow abelye betam new ymwedh 💖💘👏👏 እሷንም እግዜር ይማራት 😔😔
@chinalovechina4376
@chinalovechina4376 3 жыл бұрын
በጣም ስታዛዝን እግዚአብሔር ይማርሽ
@ሰላምየማርያምልጅ-ኘ4ሸ
@ሰላምየማርያምልጅ-ኘ4ሸ 3 жыл бұрын
በስላሴ ስም ስጨንቅ ይከብዳል እግዚአብሔር ይማራት እሄ ክፉ መንፈስ ነዉ
@קסנשקסנש-פ9מ
@קסנשקסנש-פ9מ 3 жыл бұрын
አባልየ ያለኝን ነገር እዳስብና እዳምሰግን ትርዳኝ አለህ ፈጣሪ ካስደጋጭ ነገር ይጠብቅህ ይጠብቀን
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 3 жыл бұрын
እግዝያብሔር የማራት ያላየ ምኑን ያወቀዋል ሰቃዮን በእወንት እግዝያብሔር የማርሽ
@tiktokcreative2174
@tiktokcreative2174 3 жыл бұрын
Abela betam mirt kemehonu yetenesa des yemayil vedio erasu bihon ayalew neger gin lemindinew tewat tewat bicha mitilekew Yanten video eko begugut new mintebikew tolo tolo bihonilin des yilegnal😙😙😙😙😙
@amnahayenalem1551
@amnahayenalem1551 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከዚህ ይሰውረን ነው የሚባለው የማይታይ የማይሰማ ነገር የለለም በውጭውም በሀገር ውስጥም ፈጣሪ ይሰውረን ይማራትም
@ጌጤዉብሸት
@ጌጤዉብሸት 3 жыл бұрын
እንግዛ ብሔር ይማራት
@tigistaychlu8076
@tigistaychlu8076 3 жыл бұрын
ስት ጉድ አለ እግዚአብሔር ይማራት
@andargeassefa1632
@andargeassefa1632 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ግሩም ግብርከ::
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 3 жыл бұрын
ሡብሀን አላህ አላህ ይጠብቀን
@ዋሎየዋነኝከዉቦች
@ዋሎየዋነኝከዉቦች Жыл бұрын
ጤና ከምንም በላይ ቀዳሚ ነዉ ታሳዚናለች ሊጂቷ ክብር ለ አለሚቱ ጌታ እኔስ ጤናየ ሙሉ ነዉ
@hewansibhatu4611
@hewansibhatu4611 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይማራት አሜን 😣😭😩😱
@azizainternational9719
@azizainternational9719 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወድሜ
@Ethio_instrument
@Ethio_instrument 3 жыл бұрын
አንጋፋ የሆኑ ሙዚቃዎችን በክላሲካል ብቻ ከ lyrics ጋር ሰርተን አቅርበንላችኋል✌️ ፎቶውን ነክተው ይግቡ🙏
@hirutmengstu9753
@hirutmengstu9753 3 жыл бұрын
እግዞህ ታምር ነው
@yosefgosaye1707
@yosefgosaye1707 3 жыл бұрын
😭😭
@Ethio_instrument
@Ethio_instrument 3 жыл бұрын
አንጋፋ የሆኑ ሙዚቃዎችን በክላሲካል ብቻ ከ lyrics ጋር ሰርተን አቅርበንላችኋል✌️ ፎቶውን ነክተው ይግቡ🙏
@heranamsalu2537
@heranamsalu2537 3 жыл бұрын
በርታ ጥሩ ነገር ነው የምታቀርበው
@akdlch3003
@akdlch3003 3 жыл бұрын
አቤል ለቁርሱ እናመሰግናለን
@meaziroyal8914
@meaziroyal8914 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ ውይይይ የአይን ህመም
@yitagesusebsibe5924
@yitagesusebsibe5924 3 жыл бұрын
Magna iko nesh abeloooooo
@StMaximustheFighter8
@StMaximustheFighter8 3 жыл бұрын
ሰላም ለሁላችሁም ይሁን ወድ የሀገሬ ልጆች አቤል እናመሰግናለን ወይኔ የዛሬስ ታርክ ከባድ ነው ስንቲ ጉድ አለ ሁላችሁም መልካም ቀን የመዳም ቅማሞቼ በርቱ ረመዳም እሬፍት የለም እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣችሁ 😘😘😘ዛሬ አዳኛ ነኝ እንዴ
@azizainternational9719
@azizainternational9719 3 жыл бұрын
አሜን አሜን እሕቴ አችም በርች
@aminael2485
@aminael2485 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምትመቸኝ አቤሎ
@yrgg1047
@yrgg1047 3 жыл бұрын
Argudaekonew ewntama yaltanagera enji yaltafetara negra yalma ewnta zamanu weyasa menu garara new chageru yalewa?betam new yamasazenewama yemasefarawema egzbiher kahulachuma gara yehuna ❤👍
@አባይነሽየማርያምልጅ
@አባይነሽየማርያምልጅ 3 жыл бұрын
በጣም ማመን ይከብዳል እግዚአብሔር ማሪ ነው እሱ በምረቱ ይማርሽ እህታለም
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 3 жыл бұрын
ኡፍ የኔ ፍቅር እንዴት ትተኛለች እንዴት ትኖራለች ውይ ውይ ውይ ፀበል ነው መፍትሄው🤔😣😍
@messitube4145
@messitube4145 3 жыл бұрын
እንዛመድ
@ቢኒየኔ
@ቢኒየኔ 3 жыл бұрын
እስክሪኑ ላይ ሳየው ዳይመንድ መስሎኝ ነበር አቤሎ ስለ መረጃው አመስግኛለው
@ሀናየተዋህዶልጅ
@ሀናየተዋህዶልጅ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰራው ድንቅ ነው
@kimwengi1542
@kimwengi1542 3 жыл бұрын
Begeta sim....yehe ye seyetan sera new.....tselot new miyasefeligat...geta new mifewesat
@marteshow
@marteshow 3 жыл бұрын
Tamir new yefetari e/r beyalachube selamina tena temegnewulachu Neger gerami bihonim dink new yesu sira 🙏
@eyasulove4120
@eyasulove4120 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጎብኝሽ.
@welelatube8118
@welelatube8118 3 жыл бұрын
ሱብሃን አላህ
@ginegenet8871
@ginegenet8871 3 жыл бұрын
አያድርስየሰራዊት ጌታ እንደቸርነትህ ለዘላለሙ አሜን ።።። ፈጣሪ ይማርሽ እህቴ እንደ ቸርነቱ ለዘላለሙ አሜን ።።።
@fikirtebirhanu7963
@fikirtebirhanu7963 3 жыл бұрын
Abel gobazu anbabew eyasetemarekagn new tnks
@selamdagim9970
@selamdagim9970 3 жыл бұрын
አቤሎ አተ የምር ከሁሉም ትለያለህ ፈጣሪ ከነሙሉ ቤተሰብህ ይጠብቅህ
@firo8882
@firo8882 3 жыл бұрын
Wow abelo barta😍😍❤
@mohamedmussa9993
@mohamedmussa9993 3 жыл бұрын
Tank dear son Abel berhanu
@AsterTaye-l5y
@AsterTaye-l5y 2 ай бұрын
አቤልዬ፡እባክኽ፡ስለታጅማሕን፡ሕንድ፡አገር፡ስላለው፡ብታሳየን፡እታሪኩንብትነግረን፡እንወድሐለን
@solomonhagos925
@solomonhagos925 3 жыл бұрын
እግዚኦ! እመብርሃን ትዳብስሽ !
@عليالعلي-ض9ص4غ
@عليالعلي-ض9ص4غ 3 жыл бұрын
Suban Allah
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 3 жыл бұрын
ክርሰቶሰ በደምህ ሸፍነኝ አበቱ አሰበን ጌታ ይፈውሳት የሚያሳዝን ነው
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 3 жыл бұрын
እፍፍፍ እግዚአብሔር ይማርሽ
@martamarkus1346
@martamarkus1346 3 жыл бұрын
Ajeb now we'll come abelo 😍 betame now yemigermwe ,alhe yerhama
@yordishelema1739
@yordishelema1739 3 жыл бұрын
Abel wandime warkii endet leyiten endaminak akerbelin 🙏
@ሸጌጂማ-ኈ3ረ
@ሸጌጂማ-ኈ3ረ Жыл бұрын
😢የፈጣሪ ያለ ሲያስጨንቅ አላህ ይድረስላት
@ተምሬነኘወለየዋ
@ተምሬነኘወለየዋ 3 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ
@ወለተሰንበትየድንግል-ጠ3በ
@ወለተሰንበትየድንግል-ጠ3በ 3 жыл бұрын
ፀበል ትሂድ አምላክ ይድረስላት
@የእግዚብሔርልጅነኝ
@የእግዚብሔርልጅነኝ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሺ የኔ ቆንጅ
@salamawtsalam3695
@salamawtsalam3695 3 жыл бұрын
እረ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላት ወይኔ ሲያስፈራ
@AlemneshBrhanu-vq4qe
@AlemneshBrhanu-vq4qe 3 ай бұрын
በጣም ይገርማል
@yayaashu7596
@yayaashu7596 3 жыл бұрын
Keep it
@hahajaja1898
@hahajaja1898 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይማርሽ
@brunofernandes1597
@brunofernandes1597 3 жыл бұрын
አቤል ምርጥ ሰው
@nahu2023vs
@nahu2023vs 3 жыл бұрын
ABELA LE TEWEDAJ VIDEOCHH THANK U
@SmilingBirdwingButterfly-zl1yr
@SmilingBirdwingButterfly-zl1yr 6 ай бұрын
abaete abelae teleyaleke eko
ለማመን የሚከብድ ልዩ ተፈጥሮና ችሎታ ያላቸው ህፃናት
11:02
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 683 М.
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Preston
Рет қаралды 142 МЛН
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
Роман Magic
Рет қаралды 26 МЛН
From Small To Giant Pop Corn #katebrush #funny #shorts
00:17
Kate Brush
Рет қаралды 72 МЛН
የዱባይ ሀብታሞች ጉድ የሚያሰኝ ድርጊት Abel Birhanu
10:33
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 217 М.
ጌታ ኢየሱስ ተአምር የሰራባት አስገራሚ ከተማ ገባሁ
17:18
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 101 М.
አስደንጋጩ ልጅ ተወለደ
11:55
Abel Birhanu 3 / World
Рет қаралды 818 М.
小丑牌ATM提款机?#short #angel #clown
0:14
Super Beauty team
Рет қаралды 17 МЛН
😨 Китаянка ИРИС пробует НАШУ ЕДУ @petya_english
0:46
Настя, это где?
Рет қаралды 10 МЛН
Bad Roblox 😈☠️ @Yafgame38
0:11
Kan Andrey
Рет қаралды 12 МЛН
😅😅
0:22
Andrey Grechka
Рет қаралды 1,3 МЛН