No video

ኢኼንን ማን ያምናል እንዲህም የሚኖሩ ሰዎች አሉ ኩቢትዞች Abel Birhanu

  Рет қаралды 40,399

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Күн бұрын

This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Пікірлер: 60
@BIMOSE833
@BIMOSE833 Жыл бұрын
ለእኛ ኢትዮጵያውያን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው አቤላ ተባረክ
@jemalkube6559
@jemalkube6559 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ኢትዮጲያም እኮ እንደ አውራምባ ማሕበረሰብ ያሉ ምርጥ አርአያ የሆኑ አሉልን ግን ከነሱ አልተማርንም!! ያሳዝናል፡፡
@desalenglire8641
@desalenglire8641 Жыл бұрын
አቤሎ የምትገርም ሰው ነህ የምተቀርበቸው ታሪኮች በጣም የምገርሙና የምመስጡ ነቸው ተበረክ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ
@tarikuabekele4986
@tarikuabekele4986 Жыл бұрын
አቤት ደስ ሲሉ በእግዚአብሔር ምናለ እኛ እንዲህ ብንኖር
@tegenemegersa
@tegenemegersa Жыл бұрын
ዋው አቤሎ እንዲህ አይነት ማሕበረሠብ እጅግ በጣም ነው ምወደው ካልተሳሳትኩ የሶሻሊዝም አስተሳሰብ ሲያድግ እንዲህ ነው ሚሆነው የሚል መረጃ ሰምቻለሁ እናም በመፅሐፍ ቅዱስም "በሐዋርያት ስራ" ላይ የነበረ እና እግዚአብሔር የሚወደው አይነት ኑሮ ነው ያብዛላቸው....ለኛም ሐገር ትልቅ ትምህርት የሚሆን ስራ አቀረብክ ተባረክ ።
@aminayasin4428
@aminayasin4428 Жыл бұрын
መሻአላህ በጣም ደስ የሚል ናየሚስቀ ነው በይበተኑ መንግስት ቢደገፋቸው ጥሩ ነበር ኡፍ መነው ከሱጋ በሆንኩ ብየ ተመኘሁ አሁንም እደዱሮቸው ቢሰባሰቡ ደስ ይለኛል አላህ ይመልሳቸው
@user-uu2te9ge5c
@user-uu2te9ge5c Жыл бұрын
አቤሎ ምርጥ እኮ ነህ ከማመስገን ውጭ ምን ልበል ብዙ ነገር ነው እንድናውቅ የምታደርገን ኑርልን
@official_simion
@official_simion Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ህዝቦች ናቸው። ቢመቸኝ ኖሮ እነርሱ ጋ መኖር ነበር
@MihiretWondmagegn-hx5wq
@MihiretWondmagegn-hx5wq Жыл бұрын
አገራችን ውስጥ አውራንባ ማህበረሰብ ከነሱ የተሻለ አብሮነትና ትብብር፣የጋራ እንጅ የግል ኑሮ የማይኖሩ ህዝቦች አሉልህ።እነሱን ሂድና እያቸው።ድንቅ ህዝብ ታያለህ።
@SadikWelde
@SadikWelde 11 ай бұрын
አቤል ብዙ የማናቀውን ነገር እያሳወከን ስለሆነ አመሰግንሀለው
@blukiya8400
@blukiya8400 Жыл бұрын
አቤላ ምርጥ ምርጥ ነገሮችን እየመረጥክ መረጃ ስለምትሰጠን እናመሰግናለን ማለት የምፈልገው ነገር ግን "*ኮቪትዝ*" ሳይሆን *ኪቡፅ* ነው የሚባለው ።
@sayinteducation9339
@sayinteducation9339 Жыл бұрын
እስቲ ላይክ ያረገ ኮመንቱን ላይክ
@fanataye7334
@fanataye7334 Жыл бұрын
Good job 👍👍👍
@misrakbeyene4640
@misrakbeyene4640 Жыл бұрын
ሰላም አቤል በእኛ ሃገር የአውራምባ ማህበረሰብን በጥቂቱም ቢሆን አስታውሰውኛል
@mimebeza3240
@mimebeza3240 Жыл бұрын
አቤላዬ እግዚአብሔር ይባርክህ የእውነት ግዜህን በምርጥ እውቀት አሳልፈህ ለኛም ትምህርት ሆንከን ሁሌም አድናቂህ ነኝ የዛሬው ደግሞ ዋዉ ምን ነበር እኛስ እንዲህ ነበር ብቻ ሳይሆን አሁንም ባህላቸውን ጠብቀው አሉ የሚባል ታሪክ ቢኖረን እያጠፋነው ነው ብቻ ልብ ይስጠን በርታልን ወድማችን❤
@thutthut4051
@thutthut4051 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ በጣም ጥሩ ስጦታ አልክ ሰዎቹ ግን መጀመሪያ የእስራኤል ነገድ ናቸው ወይስ የምን ነገድ ናቸዉ?
@saq_center220
@saq_center220 Жыл бұрын
ከዝህ ቪድዮ ጥሩ ተምሬያለሁ እናንተስ በጣም እናመሰግናለን አቤል ☑️
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
እር ጉደ የማታስማን የለህም መቸም አቤሎ😂😍😍እንዲህም አለ
@senaityadrte251
@senaityadrte251 Жыл бұрын
የኩቢትዞችን ጉዳይ ስሰማ በሰማኒያዎቹ ዉስጥ ከተማ ልማት በዚያን ጊዜ በማህበር እያደራጀ ሰዎች የመኖሪያ ቤታቸዉን እንዲሰሩ ይበረታቱ ነበርና በጽርሀ ጽዬን መሐበር ስም ተደራጅተዉ ቦታ ጥየቃ የመጡ አባላትን በቡራዩ ማሪያም መድረሻ አካባቢ እንደጥያቄያቸዉ አደራጅተን ያሰፈርናቸዉ ነበሩና አመሳሰልኳቸዉ። እነዚህ አባላት የተለያየ ገቢ የነበራቸዉ ሲሆን ሊቀመንበራቸዉ ቦሌ ማተሚያ የሚባለዉ ድርጅት ስራአሰኪያጅ የነበረና አሁን በህይወት የሌለ ሲሆን የጠቅላላዉ ደሞዝ በአንድ ላይ እንደ አንድ ቤተሰብ ነበር ለሁሉም አስፈላጊፈላጊዉ ወጪ የሚደረግበት መኖሪያ ቤታቸዉም አንድ አይነት ሲሆን ወላጆች የሚጦሩትም በዚያዉ በመሀበሩ ለመጦሪያ በተዘጋጀ ቤት በአንድ ላይ እንደነበር ገልጸዉልናል። ምግብ በመሀበር ነዉ የሚሰራዉ ልጆችም የሚያድጉት በተመሳሳይ ሁኔታ እንደነበር ነዉ ዓላማቸዉ የነበረዉ በኛአገር በዚያን ጊዜ አሁንም ቢሆን የማይታሰብ ነዉ እንዲህ አይነት ተቋም የነበረ ነበር የአሁኑን መጨረሻቸዉን በርግጥ አላቅም ሰለተመሳሰለብኝ ቢያንስ ጅምር ነበር ለማለት ነዉ።
@haftshfkr2994
@haftshfkr2994 Жыл бұрын
በገንዘብ ምክንያት በገዛ ወንዱሙ የሚገዳደልባት ዓለም እንደዚ አይነት ዜጋ መገኘቱ አጀብ ነው ❤
@user-en3uk2uh1p
@user-en3uk2uh1p Жыл бұрын
It’s reminds me awraamba አውራአምባ
@user-lj8bu5sn3l
@user-lj8bu5sn3l Жыл бұрын
Yegrmal endih endaynt hono menor kebad naw شكرا جزيلا ابيلو
@tsidutaye1285
@tsidutaye1285 Жыл бұрын
Good news for sky life
@liambiniyan6065
@liambiniyan6065 Жыл бұрын
Wow
@user-bw9gn8tv7u
@user-bw9gn8tv7u Жыл бұрын
Weyine betamm dess yilsli yaskenalu lrmndinewu mngist yenayidegifacheeu ..bichil mengist huluni endeza biyaderig yibelit dess yil neber ..
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik Жыл бұрын
ኢትዮጲያ አሉ በጋራ የሚኖሩ መንፈሳዊ መሀበር
@hiwotuma3776
@hiwotuma3776 Жыл бұрын
አንድ ጥያቄ አለኝ ??? እስራኤል ከተበተኑበት ተሰባስበው እንደመንግስት የታወቁት በ 1948 GC ነው ይህ ማለት ደግሞ 75 አመት ማለት ነው እንዴት ነው ታድያ ከ 100 አመት በላይ አስቆጥረዋል ያልከው?
@mathewosamanuel
@mathewosamanuel Жыл бұрын
ይህን ቅዱስ ቃል ነው እየኖሩት ያሉት❤❤❤ ሐዋርያት 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³² ያመኑትም ሕዝብ አንድ ልብ አንዲትም ነፍስ ነበሩአቸው፥ ገንዘባቸውም ሁሉ በአንድነት ነበረ እንጂ ካለው አንድ ነገር ስንኳ የራሱ እንደ ሆነ ማንም አልተናገረም። ³³ ሐዋርያትም የጌታን የኢየሱስ ክርስቶስን ትንሣኤ በታላቅ ኃይል ይመሰክሩ ነበር፤ በሁሉም ላይ ታላቅ ጸጋ ነበረባቸው። ³⁴ በመካከላቸው አንድ ስንኳ ችግረኛ አልነበረምና፤ መሬት ወይም ቤት ያላቸው ሁሉ እየሸጡ የተሸጠውን ዋጋ ያመጡ ነበርና፥ ³⁵ በሐዋርያትም እግር አጠገብ ያኖሩ ነበር፤ ማናቸውም እንደሚፈልግ መጠን ለእያንዳንዱ ያካፍሉት ነበር። ³⁶ ትውልዱም የቆጵሮስ ሰው የነበረ አንድ ሌዋዊ ዮሴፍ የሚሉት ነበረ፥ እርሱም በሐዋርያት በርናባስ ተባለ ትርጓሜውም የመጽናናት ልጅ ነው፤ ³⁷ እርሻም ነበረውና ሽጦ ገንዘቡን አምጥቶ ከሐዋርያት እግር አጠገብ አኖረው።
@SafwanJemal
@SafwanJemal Жыл бұрын
ayasgermem mekniatom enga ager ethiopia lay enkwan kezih belay ale simachew agew yibalalu surch bitaregut arif nw
@abrahafanta7509
@abrahafanta7509 Жыл бұрын
ኩቢትፆች ስትላቸው የተለዩ ሕዝቦች ያስመስላልና : የኩቢፅ ነዋሪዎች ብትላቸው :: ከዚህ የሄዱ ፈላሻ ኣበሾችም : ፈረንጆም ያሉበት : በዚህ ዓይነት ማህበራዊ ኑሮ ለመኖር የፈቀዱ ሰዎች ናቸው ::
@user-je2nm9sd1f
@user-je2nm9sd1f Жыл бұрын
አወ ተስማምተው የሚኖሩ ደስ የሚል ኑሮ ነው አሚኖሩ
@kalekidansetenge6886
@kalekidansetenge6886 Жыл бұрын
አቤሎሁሌምእከታተላሉሁ፣በርታ፣ወንድሜ፡አንድነገርእርዳኝኦላይንስራጀምሬገዘብን፣መቀበልአልቻልኩምባክህእርዳኝበእናትክበደንብስለምታቀውአደራመልስጠብቃለሁ
@dawitfekade1104
@dawitfekade1104 Жыл бұрын
ይሄንን ነው ኢሄንን አይባልም ! U have more than 1...m subscribers.
@menenasfaw3983
@menenasfaw3983 Жыл бұрын
Manwu enasu gr banorkungn kazeh chnkat wotcha endat yetadalu nachwu !!
@firiyeariye5381
@firiyeariye5381 Жыл бұрын
What about the wives do they share too?!
@temonazawdetemonatesew8952
@temonazawdetemonatesew8952 Жыл бұрын
እስካ ማጫራሻው ሁሉም ሰው እዴ እናርሱ ቢኖር ማልካም ናባር
@Tedra00
@Tedra00 Жыл бұрын
ስለ አውሮፕላን ስራልን
@zelalemredu8512
@zelalemredu8512 Жыл бұрын
ሚስትም ባልም የጋራ መጠቀሚያ ናቸው ማለት ነው??
@dkggjdfmmv7002
@dkggjdfmmv7002 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@rosakejela1459
@rosakejela1459 Жыл бұрын
Yemetsafkidusu tizaz bezih ager tefetseme des yilal
@semira8807
@semira8807 Жыл бұрын
እስራኤል የሚባል ሀገር 🚫የለም ፍልስጤን ሀገር ነው ያለው አላህ ያጥፋቸው እነዚህን
@mayatube1107
@mayatube1107 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@tasupa7551
@tasupa7551 Жыл бұрын
🤩🤩🤩🤩🤩
@hikmaahmed7307
@hikmaahmed7307 Жыл бұрын
Tawu gin ye firownochin Tarik Nigeria? Egyptian frowns history
@tayeshawil8282
@tayeshawil8282 Жыл бұрын
Yegnawochun yeawira anba mahibereseb gar yemesaselalu
@tsegutube3270
@tsegutube3270 Жыл бұрын
abela enkon dena metah
@mewdedsol1641
@mewdedsol1641 Жыл бұрын
አውራአምባ ከዚህ ነውየመጣው
@nahom369
@nahom369 Жыл бұрын
እኔ ኢትዮጵያን ነበር ያሰብኩት በአንድ ላይ እንደዚ ብንኖር ብዬ
@getutolla4312
@getutolla4312 Жыл бұрын
በሃዋርያት ዘመን እዛው ኢየሩሱሌም የነበሩ ክርስቲያኖች ሃብታቸውን እየሸጡ የጋራ ኑሮ ጀምረው ነበር ለዲያቆናትም አገልግሎት መጀመር ምክነየት ነበር በእኩል የማከፋፈል ችግር ስለተፈጠረ እንዲሁም ሃናኒያና ሰጲራ ማታለል በማድረጋቸው ለመቀሰፋቸው ምክናየት ነበር
@rahelsolomon3269
@rahelsolomon3269 Жыл бұрын
አውራምባዎች ትዝ አሉኝ።
@haytomer9818
@haytomer9818 Жыл бұрын
ብዙም አኖኖራቸዉ ደሰ አይልም ፍክክር ከሌለ እዴገት የለም በዛላይ የግል ነጻነት የለም
@natikb1878
@natikb1878 Жыл бұрын
Mistese?
@HananRedwan-ng7ni
@HananRedwan-ng7ni Жыл бұрын
ተምኔሉ ስፔሊንግ ኢረር አለ እና እስተካክለው
@user-kk4gd6ki5u
@user-kk4gd6ki5u Жыл бұрын
Ene 1 kenesu neg metlew tkkl adelem
@BabaHadsh-pr9ct
@BabaHadsh-pr9ct Жыл бұрын
ሚስት ወይ ባልስ የጋራ ነዉ ወይ ?
@lililili9742
@lililili9742 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@PossibleyordanosGodcan
@PossibleyordanosGodcan Жыл бұрын
chatgpt explains this peoples were ethiopian origin how do you see this "Qubti Jews, also known as Beta Israel or Ethiopian Jews, are a group of Jews who trace their ancestry to Ethiopia. They have a unique cultural and religious tradition that differs from other Jewish communities around the world. The term "Qubti" refers to the Amharic word for Ethiopia. The Qubti Jewish community has a long and complex history, dating back to biblical times. According to tradition, the Qubti Jews are descendants of the tribe of Dan, one of the twelve tribes of Israel. In the 4th century, the Qubti Jews established a kingdom in Ethiopia and maintained a distinct identity and religious practices throughout centuries of isolation. In the 20th century, Qubti Jews faced persecution and discrimination in Ethiopia, which led to waves of migration to Israel. The first significant wave of immigration, known as Operation Moses, took place in 1984-1985, and the second wave, known as Operation Solomon, took place in 1991. Since then, Qubti Jews have continued to migrate to Israel, with smaller groups arriving in recent years. Despite facing various challenges, including social, economic, and cultural integration into Israeli society, Qubti Jews have made significant contributions to Israeli society in various fields, including arts, culture, politics, and academia. The Israeli government, along with various organizations and communities, has been working towards addressing the unique needs and challenges faced by Qubti Jews and promoting their integration and inclusion in Israeli society "
@user-je2nm9sd1f
@user-je2nm9sd1f Жыл бұрын
❤❤❤🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱
ጉድ ያስባለው ሀይማኖት እና ያልተጠበቀ መጨረሻው Abel Birhanu
12:42
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 30 М.
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 7 МЛН
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 4,8 МЛН
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 3,1 МЛН
Harley Quinn's revenge plan!!!#Harley Quinn #joker
00:59
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 22 МЛН
የ CiA ሰላይ ሆንኩኝ ስሜ ተቀየረ Abel Birhanu
19:19
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 76 М.
ሰዎች አሜሪካ የሚገቡበት አስፈሪና አሳዛኝ መንገድ Abel Birhanu
12:07
ታሪክ ተቀየረ ሳይቲስቶች አዲስ ምድር አገኙ Abel Birhanu
10:28
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 73 М.
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 7 МЛН