ይህንን ማን ያምናል ፀሀይ የማትወጣበት ሀገር ሄድኩ Norway Tromso

  Рет қаралды 443,861

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Күн бұрын

This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Пікірлер: 947
@BIniam-jh3cb
@BIniam-jh3cb 8 ай бұрын
እውነት ነው አመስግኑ አመስግኑ አመስግኑ!!! ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@HelenMesfin-t6l
@HelenMesfin-t6l 8 ай бұрын
Amen
@befekaduyohannes
@befekaduyohannes 8 ай бұрын
ሠማይን ዘርግታህ እንዲ አንጣለሃል ከትልቅነቱ ብዛት ከሰው ስሌት ያልፋል አንተ የሰራኸው በስንዝር የላክኸው ይሄ ሰማይ ትልቅ ከተባለ አንተ ምን ትባላለህ ... ከሰማያት በለይ በለይ ከምድርም በላይ በለይ ከፍጥረታት በለይ በለይ አንተ ትልቅ ነህ አንተ ትልቅ ነህ (3)
@melkammengistie
@melkammengistie 6 ай бұрын
seriw mn tbalaleh lben yenekagn vlog new
@nanieethioboye217
@nanieethioboye217 5 ай бұрын
እውነትም እሱ ትልቅ ነው
@setan-d3p
@setan-d3p 4 ай бұрын
Amsgnalew aygebam nbr
@MERETECHWOLDA
@MERETECHWOLDA 3 ай бұрын
@@befekaduyohannes አሜን
@YordanosUtopia
@YordanosUtopia 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ልዑል እግዚያብሔር እጅግ እጅግ ትልቅ ነህ❤❤❤❤
@AlFa-wt3bw
@AlFa-wt3bw 8 ай бұрын
❤❤ውይ እሰይ ነጋ ብለን ማመስገን አለብን እኛ ገነት የሆነች ሀገር ናት ያለችን ተመስገን ተመስገን ተመስገን 🙏🙏🙏♥️♥️♥️
@felegeamin
@felegeamin 8 ай бұрын
ምን ዋጋ አለው እግዚአብሔርማ ገነት የሆነች ሀገር ሰጥቶን ነበር እኛ ሲኦል አደረግናት እንጅ በክፋታችን
@GetachewGeach
@GetachewGeach 4 ай бұрын
Aye genet menawa new genet
@Sara-j9c6e
@Sara-j9c6e 3 ай бұрын
​@@felegeaminገነት ያለው ጌታ ጋነው ገነት መሬት ላይ የለችም
@yimegnukebede5724
@yimegnukebede5724 8 ай бұрын
ይገርማል የእግዚአብሔር ጥበብ ሀሌም እጅ በአፍ ያስጭናል ሁሌም ተመስገን አምላከ እስራኤል
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 4 ай бұрын
በትክክል ድንቅ ነው የእግዛብሄር ሰራ ተመሰጌን አምላኬ ❤❤እግዛብሄር ይመሰገን አገራችን የተባርከች አገር ነች እሱ ይባርክልን አቤሎ ሳላደንቅክ አልቀርም እድለኛ ነክ ❤❤❤
@mohammedhassen7246
@mohammedhassen7246 8 ай бұрын
አለማችን ሰፊ ና ረቂቅ ናት ማንም የሚአውቃት የለም ከአላህ የአለማቱ ጌታ በስተቀር
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 8 ай бұрын
ስለ ፍጥረት ሁሉ የፈጣሪ ዽንቅ ሥራ በዕድሜ ዘመናችን አውቀን እና ቆጥረን አንዘልቀውም ለዘለዓለም ዓለም አምላካችን ፈጣሪያችን ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ኃይልም ክብርም ምስጋናም ዛሬም ዘወትርም በእውነቱ ለእርሱ ይሁን አሜን አሜን አሜን ❤🎉❤🎉❤🎉
@susuyoutube-p7m
@susuyoutube-p7m 8 ай бұрын
አቤላ እንኳን ደና መጣህ በጉጉት ስጠብቅ ነበር የምር በጣም ይገርማል አገራችን በምድር ገነት ነች የሚባለው በምክንያት ነው ለኢትዮጲያ ህዝብ የአገራችንን ዋጋ ይግለፅልን አገራች እኮ የምድር እንቁ ነች
@liethiopawit3584
@liethiopawit3584 8 ай бұрын
በጣም ኢትዮጲያ ሁሉን የታደለች ሀገር እኛ ግን አላወቅንበትም
@herben3013
@herben3013 8 ай бұрын
😂😂
@FikradisMengistu
@FikradisMengistu 4 ай бұрын
የተረገመች እና ወዮውልሽ ልሽ የተባለች ሀገር ናት ኢትዮጲያ
@zulfanesruz
@zulfanesruz 8 ай бұрын
Subhan Allah አቤል ደስ የምትለኝ ከዘረኘትና ከፖለቲካ የፀዳህ በመሆንህ ነው❤።
@gezahegnelambebo6691
@gezahegnelambebo6691 8 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስራ መች ተነግሮ ያልቃል ስራው ግሩምና ድንቅ ነው ስለሀገራችን ተፈጥሮ ሁኔታ እግዚአብሔር ይመስገን ነው
@techsador
@techsador 8 ай бұрын
በጣም ይገርማል፣ የፈጣሪ ስራ ተአምር ነው👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@NewWay-du2op
@NewWay-du2op 8 ай бұрын
ewnet new fetari dink new
@عزامالمالكي-ت4ي
@عزامالمالكي-ت4ي 8 ай бұрын
አቤቱ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ስራህ ድንቅ ነው አይመረመርም ቅድስት ሥላሴ ሆይ ተመስገን ተመስገ ተመስገን ስለማይነገረ ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለንስሃ ሞት አብቃኝ
@derejeTilahun-sj6wi
@derejeTilahun-sj6wi 8 ай бұрын
አቤሎ በደንብ ጎብኝተናል ግን አንድ የተናገርከዉ ጥሩ መልክት የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ይገርመኛል ያልከዉ ተመችቶኛል ። ሰማይን ያለ ምሰሶ ያፀና አምላክን ማመን ? እየሱስ ጌታ ነዉ ። ተባረክልን - - - ደረጀ ጥላሁን ከአዲስ አበባ !!!
@AhemdMohammed-p4o
@AhemdMohammed-p4o 8 ай бұрын
እናመሰግናለን እንዲህ ነዉ የጀሊሉ ስራ ሱብሀን አላህ
@hubby196
@hubby196 8 ай бұрын
Ice land የምትባል አገር ላይ 6 ወር ጨለማ 6 ወር ደግሞ ፀሀይ የሚሆንበት ጊዜ አለ 😢
@MahiiSeid
@MahiiSeid 8 ай бұрын
አቤልዬ እነዚህ ትዞራለህ የሚሉትን ሰዎች እንዳሰማቸዉ ምክኒያቱም አንተ በመዞረህ ለኛ በጣም ብዙ ብዙ ነገሮችን አጠቃላይ ግንዛቤያችንን በደንብ አስፍተህልናል ያዉም በንባብ ሳይሆን በተግባር እያሳየህን ያለህ ብቸኛ ዕንቁና ድንቅ ወጣት ነህ እጅግ እጅግ እናመሰግነሀለን በርታልን። 👍👍👍👍
@MahiiSeid
@MahiiSeid 8 ай бұрын
አለን አለን አቤሎ አብረን እየተጓዝን ነዉ መልካም ጉዞ ተመኘሁ💚💚💚💚♥️♥️♥️💚💚💚
@kidiethiopia
@kidiethiopia 8 ай бұрын
በስመአብ አቤላ በእዚህ ብርድ ጨለማ ተጨምሮ አሰብኩት 😢 እዛ የሚኖሩ ኢትዮጵያኖች በጣም ጎበዞች ናቸው ። እናመሰግናለን አቤላ 🙏
@ድንግልእናቴነሽ1216
@ድንግልእናቴነሽ1216 8 ай бұрын
አቤሎ ይመችህ እንዳንተ አለምን መዞር እድሉን ባገኝ ደስ ይለኛል።
@luluhaile
@luluhaile 8 ай бұрын
በእውነት በጣም ይገርማል ።አቦአንተልጅ ስንቱን አሳየኽን።
@ephremgirma1413
@ephremgirma1413 7 ай бұрын
አይ ሉሉ ስንት ቀደዳውን እየሰማችሁ ብር እንዲያገኝ እና እንዲዞር አደረጋችሁት ምን እናንተን ያሳያችኋል።
@Sem_ir
@Sem_ir Ай бұрын
​@@ephremgirma1413 envy
@YusufAman-d7j
@YusufAman-d7j 8 күн бұрын
እሰይ ነጋ ላመሠግንህ ነዉ ኢትዮጵያየ ኑሪ
@tadumeshesha2027
@tadumeshesha2027 8 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል የፍጥረተ ዓለም ሁሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን
@yabayaba6809
@yabayaba6809 8 ай бұрын
በጣም እድለኛ ሰው ነህ አቤላ! ፈጣሪ ለሰጠህ እድል ሁልጊዜ ፈጣሪህን ማመስገን እንዳዘነጋ!! በርታ!
@HanaTarik-eo4qe
@HanaTarik-eo4qe 3 ай бұрын
Absolutely❤❤❤
@selambirhanu-ky7gs
@selambirhanu-ky7gs 8 ай бұрын
በስማምዬ ሲጨንቅ ኢትዮጵያ እኮ ገነት ነች ጌታን አቤላ እናመሰግናለን 🙏❤
@HaileBiru
@HaileBiru 8 ай бұрын
አደል በጣም እንጂ በየቀኑ ንፁሀን እንደበግ የሚታረድባት ሀገር ገነት ሆነች አደል ደፋር
@Sara-j9c6e
@Sara-j9c6e 3 ай бұрын
ኸረ ገነት 😳🤣🤣🤣
@Sara-j9c6e
@Sara-j9c6e 3 ай бұрын
አሁን ገነት ነን ማለት ነው 🤣🤣🤣🤣
@user-jd2zj2qm1gGA
@user-jd2zj2qm1gGA 8 ай бұрын
አቤል ብርሀኑ እንኳን በደህና መጣህ የአንተን ሥራ,በደንብ,ነው,የምከታተለው..የእኔም,ልጅ አቤል ነው ሰሙ,እና ሰም ሰነሳ በጠም ደሰ ይለኛል . እጅግ በጠም,ጎበዝ ነህ ፈጣር,ከአንተ ጋር ይሁን,በሰላም,ተመለሰ ..አሜን .አሜን በአንተ አለምን እያወቅን ነው:: በረታልኝ::ቻው ቻው
@NEBA8084
@NEBA8084 8 ай бұрын
አልሃምዱሊላሂ ረቢልአለሚን ፈጣሪን ማመስገን እዳለብን ያሳያል አልሃምዱሊላህ
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 8 ай бұрын
ሰላም አቤል የሰለጠነ ህዝብ ይህንን በሚመስል የ አየር ፀባይ ሀገሩን ያሳድጋል የኛ ሀገር እግዛብሔር የሰጠንን ጥሩ ተፈጥሮ መስራት መለወጥ ሲገባን እኛ በዘር በሀይማኖት ስንባላ ደሀ ሆነን ህ እንኖራለን ከሀገር እንሰደዳለን የሰው ሀገር ጥሩ ጥሩ ነገር ሳይ ሀገሬ ታሳዝነኛለች በሰላም ተመለስ
@honeybest7860
@honeybest7860 8 ай бұрын
አቤሎ ፀሃይ የላቸውም ፀሃይ ቸርሰዋል ተመችቶኛል በጣም የሚያስደምም ድንቅ አምላክ እንዳለ ብቻ መረዳት በቂ ነው!
@Amaizinglife
@Amaizinglife 8 ай бұрын
አቤሎ ይህን ያህል በሺዎች የሚቆጠር ኪ.ሜ ሳትጓዝ እዚሁ ሀገራችን እጅግ በጣም ድንቅ የሆነ ቦታ ሄደህ እድታይ ልጠቁምህ፣ ለአንተም ለታዳሚዎችህ የነፍስም የሥጋም ድህነት የምታገኙበት ነው፣ ቦታው ምዕራብ ጎንደር በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ይባላል በምድር ሆነህ ነፍስህ ገነትና ሲኦልን አይታ ትመጣለች በስጋህም በነፍስህም ድህነት ታገኛለህ።
@gebruabrha9306
@gebruabrha9306 8 ай бұрын
Are you sure ??? I know that place
@amaretibebu5065
@amaretibebu5065 8 ай бұрын
Ewunat naw
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 8 ай бұрын
ተረተረት
@ሰብለዘተዋህዶ
@ሰብለዘተዋህዶ 8 ай бұрын
​@@MesiMesi-jy2rtላንቺ ነው ለኛ ለምናምን እዉነት ነው ለእግዚአብሔር የሚሳነዉ ነገር እንደሌለ እናምናለን
@SarahGetachew-k9b
@SarahGetachew-k9b 8 ай бұрын
እዉትነዉ
@aeshimohammed9684
@aeshimohammed9684 8 ай бұрын
ሱባሀን አላህ የአላህ ትዓምራ ከፍጥሩትትች ሁሉም በላይጪነው
@hanankbrom-f2o
@hanankbrom-f2o 8 ай бұрын
በጣም
@JondessyeSisay
@JondessyeSisay 4 ай бұрын
የ አላህ ታአምር አላልሽም 😅😂
@Sara-j9c6e
@Sara-j9c6e 3 ай бұрын
አላህ ማነው ደግሞ ሆ
@JondessyeSisay
@JondessyeSisay 3 ай бұрын
@@Sara-j9c6e እኔም ገርሞኛል ፅሃይ እና ጨረቃ እኮ ወደ አላህ ሰግደዉ ነዉ እሚመለሱት ይላል ቁራናቸዉ
@user-rf2pu7qn7xZuzu
@user-rf2pu7qn7xZuzu 2 ай бұрын
​@@Sara-j9c6eአንች 666እርግጠኛ ነኝ ሀይማኖት አባ ነሽ
@semira5875
@semira5875 7 күн бұрын
ሱብሀን አላህ ያአላህ ታምር ልዩ ነው ጥረት ይገባህ የአለማቱ ጌታ❤ አቤል ምርጥ ሰው ይሜ🥰😊
@ዳረምየላትbestman1yahoocom
@ዳረምየላትbestman1yahoocom 8 ай бұрын
ፈጣሪ ይመስገን ብቻ yetemetatene ፀሐይ የተመታጠነ አየር ስላለን ክብሩ yisfalin መዲንዓለም ሀገራችን ሳላም ያርግና ፈጣሪ አሁንም ሳላማችህን ያብዛልን
@tilomotivetube9565
@tilomotivetube9565 8 ай бұрын
ወይ ጉድ ይህም አለ 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔!!!! ኢትዮጵያዬ ለዘላለም ትኑርልኝ!!! አሜን !! አንተም የድንግል ልጅ እግዚአብሔር ይባርክህ!!!!
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 8 ай бұрын
በስመአብ የእግዚሐብሄር ስራ ድንቅ ነው አቤላ እናመሰግናለን ❤❤❤🙏❤❤❤
@alsunani
@alsunani 8 ай бұрын
ene gn endezi aynet ayer betam new mimechegn wow eza bnor lula des ylegn neber
@Dibora5211
@Dibora5211 8 ай бұрын
እሰይ እንኳን መጣህና አየህልን ለዘመዶቻችን ስንነግራቸው አለገባ ብሎቸው ይሁና ውጭ ነሽ ሰር ስራሽን እያሉ ያላግጡብናል ከአንተ ጋር ብዙ አገራትን አየሁ ተባረክ በተለይ ኖረዌን እነኳን አየህለን❤
@SamiraKibre
@SamiraKibre 8 ай бұрын
ተኝተኛ እያለኝ ነው በጣም የሚገርም ትንታኔ በእውነት በተለይ አገላለጽ በጣም የሚገርመ ነውበእውነት
@Filmawi27
@Filmawi27 8 ай бұрын
እስኪ የአቤል ቤተሰቦች የኔንም ስራዎች ጓብኘት አድርጉልኝ አቤላ በርታልን
@tonigaga272
@tonigaga272 8 ай бұрын
🎉
@girmaheyi1603
@girmaheyi1603 8 ай бұрын
እውነትም ይገርማል አንተም ተባረክ ብዙ ነገር ባንተ ተምሪያለሁ
@EthioGebeya8
@EthioGebeya8 8 ай бұрын
አስቡት የኛ ሰፈር መብራት ሀይል እዚ ሀገር ውስጥ ቢሆን 😉😉😉😉😉😉😉😉😉😉😉😉😉😉
@AbdurahmanSultan-lm8oe
@AbdurahmanSultan-lm8oe 7 ай бұрын
በዶላር ካልከፈላቹኝ ጅም ላይት ያጫውተው ነበር እንዲሁም አልቻልነዉ አይ ሀገሬ ፈጣሪ ለኛ ሚስኪን ህዝቦች አስቦ መጠነልን
@alihassen5168
@alihassen5168 3 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅
@CyberGuardNetwork
@CyberGuardNetwork 16 күн бұрын
🤣
@GetahunTr
@GetahunTr 7 ай бұрын
የአለም አፈጣጠር ይገርማል ግን ሌሎች ፕላኔቶችን ብናውቃቸው ከዚ ይብስ ነው የፈጣሪ ስራ ልክ የለውም
@Mohamedhaibe-c6p
@Mohamedhaibe-c6p 8 ай бұрын
Thank you bro, i'm Somali from Jigjiga, i joined here to learn Ahmric by listening your vedios. But i got more then i wanted, i become informed person. What a interesting vedio. Thank you
@yiftertaweke3080
@yiftertaweke3080 8 ай бұрын
ይመችህ አንተ ጎበዝ ትክክለኛዉ ዩ ቱዩበር
@kamayman
@kamayman 8 ай бұрын
አቤሎ እንደዝህ አይነት አስገራሚ ቦቶ ስትሄድ ለተመልካቾችክ እንደምርጃ እንድሆናቸው ያነዋሪዎችን አስታየታቸውን ተቀበል በተርፈ አምበሳ በርታ
@adu-kf2jj
@adu-kf2jj 8 ай бұрын
Bezu abeshoch alu Tromson.
@ዳረምየላትbestman1yahoocom
@ዳረምየላትbestman1yahoocom 8 ай бұрын
አቤላ አሁንም ያብዛልን ላንተ ሳላም 🙏እንደዝ አይነት አዲስ ነገር በማሳየት እይኛን ከልቤ አመሰግናለሁ 🙏🙏👍በርታ
@hhjj6916
@hhjj6916 8 ай бұрын
ወድማችን እግዚአብሔርበሂደበትይቀደምልህ እኛብቻአተስታሳዬንማይትንው
@TsehayWoldesemyat
@TsehayWoldesemyat 8 ай бұрын
ጌታይ ባርክህ ድንቅ የአእግዚብሄርሰሪ ተፈጥሮ
@vijvjccuu2842
@vijvjccuu2842 8 ай бұрын
Abalo...yemtsgobegen...Hager...yigermal.enamesegnalen🎉🎉🎉
@Wassie12
@Wassie12 8 ай бұрын
ዋው! እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው! አቤላ እንደዚህ አስደናቂ እና ግርምት ነግሮችን ቦታዎችን እንዲህ እዛው ቦታው ላይ እየሄድክ እኛ ቤታችን ተቀምጠን ዘና ብለን ካንተው ጋር እንድንጎበኝ የእግዚአብሔር ስራ እንድናደንቅ ምክንያት ስለሆንከን እናመሰግናለን! እግዚአብሔር ይባርክህ!
@naodtube2
@naodtube2 8 ай бұрын
አቤላ ክበር ግን ያው 1m እስትገባ እንኳን ኮሜንት መልስልን አሁን የምሰጥህ አስተያየት በጣም ጥሩ ሰርተሀል ግን እኔ የምልህ በሄድክባቸው ሀገራት ውስጥ ከሰዎች ጋር ኮምንኬት ስታረግ ከተፈጥሮአቸው በተጨማሪ ማህበራዊ እንቅስቃሴአቸውን አክልበት በተረፈ በጣም ምርጥ ነው በርታ ከሶስት አመት ጀምሮ ቪድዮህን ስመለከት ቆይቻለሁ አንተ የኔ ምርጥ ነህ❤🎉
@TnbiteMam
@TnbiteMam 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ውብና ድንቅ አድርገህ የፈጠርካት ተመስገን ተመስገን ተመስገን እንኳንም ሀገሬ ሆንሽ ኢትዮጵያን እወዳታላሁ ❤❤❤
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 8 ай бұрын
አቤል በጣም ጎበዝ ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ እኛ ኤርትራኖች ኢትዮጵያዊ እግዛቤሔር የተፈጥሮ ሃብት ችልብለን እናየዋለን አገራችን ሰላም ያርግልን ቴዲ ወዲ አሰመራ
@tigimotigimo9572
@tigimotigimo9572 2 ай бұрын
እውነት ነው የእግዚአብሔር ስራ ያስገርማል ሰው በሱ ድንቅ ስራ ካልተገረመ በምን ሊገረም ይችላል ወድሜ ፈጣሪ በነገር ሁሉ ካተጋር ይሁን በመገድክ ሁሉ ይምራክ ተባረክ
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN 8 ай бұрын
ምርጥ ቪዲዮ ነበር እናመሰግናለን ።
@Sunna_tube
@Sunna_tube 2 ай бұрын
አለምን ማየትና የፈጣሪን ድንቅ ታምር መመልከት በጣም ምመኘው ነገር ነው። አንተ ታድለሃል።
@tewahdo_1221
@tewahdo_1221 8 ай бұрын
ይመችህ አቤላ ሀገሩ ግን ይገርማል
@zgetahun
@zgetahun 8 ай бұрын
Wow great job .. awo nurp kaliti chelema wistin yinora. Thanks brother ❤
@muludesta-rb2ne
@muludesta-rb2ne 8 ай бұрын
ወይ ጉድ !! ጸሀይን የሰጠን እግዚአብሄር ይባረክ!!
@AzertyQwerty-x4l
@AzertyQwerty-x4l 2 ай бұрын
የምረ አተን እከታተላለሁ ሁሌም የምለቀው ነገር በጣም ይገረማል ብዙ ትምረት ነው ያገኘሁብህ በረታ
@prophetnetsanetmesfin5320
@prophetnetsanetmesfin5320 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@learntospeakamharic8323
@learntospeakamharic8323 8 ай бұрын
እናመሰግናለን አቤል:: ትሮምሶ ግን ገጠር አይደለችም:: ከ አምስቱ የ ኖርዌይ ትላልቅ ከተሞች አንዷ ናት::
@shewithadgu-s3n
@shewithadgu-s3n 8 ай бұрын
ስለ ሁሉ ተፈጥሮ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏
@BHAERKader-d2y
@BHAERKader-d2y Ай бұрын
የአላህ ስራነዉ ሱባሀን አላህ ወላህ ይገርማል ምድርን ኢና ሰመይን የፋጣረዉ ጌታ የተመሳገነ ይሁን አልሃምዱሊላህ
@kiyademisse8932
@kiyademisse8932 8 ай бұрын
በጣም ይገርማል አቤላ ሀበሾች አሉ ግን ብዙ አይቆይም ቶሎ ይወጣሉ የታመሙም እንዳሉ ሰምቻለሁ ከጎረቤት ሀገር ፈረንሳይ
@eyerusgirma9811
@eyerusgirma9811 8 ай бұрын
Ere stress yasyzal 😓😓 winter ersu yechnkal
@woubtshayfaris2740
@woubtshayfaris2740 27 күн бұрын
አረ ይቆያሉ ሀበሾች አየሩዋ እንደዚህ ነው ግን ትኖራለህ ከ 25 30 አመት በላይ የኖሩ አሉ እኛ እንኳን ወደ 20 እየተጠጋን ነው:: የታመሙ የሉም ህክምናው ነፃ ነው: ግን ወረቀት አትሰጥም እንጂ ሁሉም ይመኛታል ኖርዌይን ከሰላምታ ጋር ከሀገር ኖርዌይ
@mahitube3690
@mahitube3690 4 ай бұрын
እናመሰግናለን አቤላዬ የምታቀርባቸው ሁሉ በጣም ደስ የሚሉ እና የሚገርሙ ናቸው 😍
@AbdiNajiib-ne8cxhamsa
@AbdiNajiib-ne8cxhamsa 8 ай бұрын
Subahanalh .ya.allha.tamerar😊😊😊😊
@alsunani
@alsunani 8 ай бұрын
wow smart country i swear i like this country
@mudahkfd7163
@mudahkfd7163 8 ай бұрын
ለአላህ ጥራት ይገባው አጃይብ ነው የአለማቱ ጌታ ስራ አጂጂጂብ
@elsafeshation1288
@elsafeshation1288 7 ай бұрын
አቤል በጣም እናመሰግናለን ብዙ የማናቃቸውን ነገሮችን አሳይተህናል ግን ቅር ያለኝ ነገር አቤል ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ያልታዩ አስገራሚ ና አስደናቂ ቦታዎች አሉ ስለ ሀገራችን አስደናቂ ቦታዎች ብታሳይን በኔ በኩል ደስ ይለኛል!!!!
@naniaytaged1223
@naniaytaged1223 8 ай бұрын
እኔ ላንተ ተንቀጠቀጥኩ እንኳን -30 ሆኖ አደለም 60°F እራሱ ይበርደኛል አንተ እኛን ለማሳየት በረዶ ውስጥ ጭራሽ በ ወክ ከባድ ነው በርታ እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!❤
@mesiTube-m9q
@mesiTube-m9q 8 ай бұрын
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ድንቅ ነው
@Zola_fun
@Zola_fun 8 ай бұрын
አቤላ thanks
@emurekantube5403
@emurekantube5403 7 ай бұрын
እኔ አድሴ አይደለም ቁርአን ስለሁሉም ነግሮናል እና ስሰማ የአላህ ተአምር ምን ያክል የላቀ እንደሆነ እና በተአምራቶቹ ሁሌም የበለጥ አመሰግነዋለው እናም ቁርአንን ብታነብ ብዙ ነገርን ታገኝበታለክ ከምነት ከፖለቲካ ነፃ ሆነክ አንብብ
@ethiopiaspy1816
@ethiopiaspy1816 6 ай бұрын
ወፍ የለም ቁራን ላይ እኔ አንብቤዋለሁ
@helenhelen7856
@helenhelen7856 8 ай бұрын
ምንድነው አቤላ ከአውሮፓና አሜሪካ ውጣ እስኪ አረብ አገራትን አሳየን።
@YelemsetTessema
@YelemsetTessema Ай бұрын
ከብር ምሰጋና ለመድሐኔያለም እሰይ ነጋ ላመሰግንህ ነው የሚለውን መዝሙር እሰማህ ቢሆን አንተኮ በተግባር ነው ምታሳየን በርታልን ማየት ማመን ነው
@atiaba-bx3wg
@atiaba-bx3wg 8 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ።
@kasateshom5291
@kasateshom5291 8 ай бұрын
አቤላ በጣም ነው እምገርነዉ ሰምቼ እራሱ አላዉቅም ይመቸህ 🙏🏻🥰🥰🥰
@ሊሊ-ፐ6ነ
@ሊሊ-ፐ6ነ 8 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ግሩም ነው
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 7 ай бұрын
የእግዚአ ብሔር ስራ ግሩምናድንቅ ነው አቤላ ስላስጎበኘህን በጣም ደስብሎኛል ተባረክ!❤️❤️
@marakiplanet
@marakiplanet 8 ай бұрын
We need more videos like this ❤❤
@AkliluMamo-r6k
@AkliluMamo-r6k 8 ай бұрын
you are great man leave longe life for all Ethiopian and Eritrean
@BEKA14270
@BEKA14270 8 ай бұрын
ተመስገን አምላኬ ለካ አደዚአለ
@fantayegezahegn3563
@fantayegezahegn3563 7 ай бұрын
አቤል የምታቀርባው ዶክመንተሪ በጣም ይመቻል ቤታች ቁጭ ብለን አለምን ማየት ደስ ይላል በሃገራችን ብዙ የማናውቃቸው ከተማ ይሁን ገጠራማ ቦታው ብታሳየን ደስ ይለናል❤
@መገንወሎደሤ
@መገንወሎደሤ 8 ай бұрын
እረ አቤሎ ትለያለህ ዋውውው
@habtamuwolde-p6o
@habtamuwolde-p6o 5 күн бұрын
የእግዚአብሔር ስራዉ ድንቅ ነሐሴ...🙏🙏🙏
@Freeworld-k8r
@Freeworld-k8r 8 ай бұрын
The best East Africa you tuber
@Addistoday
@Addistoday 8 ай бұрын
he didnt do anything about east africa to claim the titke you gave him, do you know about wede maya, a greatest african youtuber?
@ArtbegenaArt
@ArtbegenaArt 8 ай бұрын
Really 👏👏👏
@JerryAsratDesta
@JerryAsratDesta 7 ай бұрын
ተባረክ የራሳችንን እንድናከብር ነው ያደረከን
@batybletw2516
@batybletw2516 8 ай бұрын
አብርሽ ሰላም ላተ ይሁን
@sophihev5241
@sophihev5241 8 ай бұрын
Tekikle ewnet new Abelo thanks , for sharing.endeza new minorew gin lemdewtal newariwochu ❤🙏
@vijvjccuu2842
@vijvjccuu2842 8 ай бұрын
Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️❤❤
@EmuEmuuu
@EmuEmuuu 3 ай бұрын
የድንግል ማሪያም ልጅ መድሀኒያለም አማኑኤል ክብር ምስጋና ይገባሀል ተመስገን ሲመሽም ሲነጋ ተመስገን መድሀኒያለም ተመስገን🙏❤
@AnanuKibret
@AnanuKibret 6 ай бұрын
አቤሎ ምርጥ ሰው በርታልን
@AminatAhmed-nn9um
@AminatAhmed-nn9um Ай бұрын
በጣምጀግናነሕየአላሕስራ ይገርማላ ሱባሐነአላሕ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@HabtamKassa-i3v
@HabtamKassa-i3v 8 ай бұрын
ታእምር ነው የፈጣሪ ስራ
@akke1631
@akke1631 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ ጥሩ ነገር አሳየህን
@GediyonTariku
@GediyonTariku 8 ай бұрын
ቪዛ እንዴት ነው ምታገኘው
@Takleee
@Takleee 4 ай бұрын
ክብር ምስጋና ለጌታ እግዚአብሔር ይሁን
@fayselawel4722
@fayselawel4722 8 ай бұрын
the first like
@mulugadu6121
@mulugadu6121 8 ай бұрын
ይገርማል ተባረክ ለማያመሰግን ያገራችን ህዝብ በዘር ለሚከፋፈል ህዝብ ጥሩ ትምህርት ነው
@EmebetBekele-vn8cb
@EmebetBekele-vn8cb 8 ай бұрын
Awon Abel fresh man Geography layi tamirenali
@AmanuelWondimu-y4w
@AmanuelWondimu-y4w 8 ай бұрын
Ya men ch 5
@nutolehamu9637
@nutolehamu9637 8 ай бұрын
Chap 5 😊
@wachisomoges-oq9qw
@wachisomoges-oq9qw 8 ай бұрын
Diro new weys? Common course kemeta bewala???
@bertukanfekerberhan8907
@bertukanfekerberhan8907 8 ай бұрын
ይመችህ አቤላ
የማይመሽ ሀገር 24 ሰዓት ሙሉ ፀሐይ Fairbanks Alaska Midnight Sun Vlog
15:24
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 382 М.
УДИВИЛ ВСЕХ СВОИМ УХОДОМ!😳 #shorts
00:49
Миллионер | 3 - серия
36:09
Million Show
Рет қаралды 2,2 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 11 МЛН
ТВОИ РОДИТЕЛИ И ЧЕЛОВЕК ПАУК 😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 7 МЛН
ለማመን የሚከብድ ብርድ ያለበት ከተማ ገባሁ Tromso Norway vlog
24:45
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 200 М.
Nepal's Mad Honey That Causes Hallucinations (They climb to go insane)
19:55
Most Depressing Island ! (24 Hours of Darkness) Svalbard
14:10
Joe HaTTab
Рет қаралды 6 МЛН
ለማመን የሚከብድ አስገራሚ ሀገር ገባሁ Iceland Vlog Abel Birhanu
21:17
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 430 М.
УДИВИЛ ВСЕХ СВОИМ УХОДОМ!😳 #shorts
00:49