No video

ኦርጂናል ስልኮችን ተመሳስለው ከሚሰሩት ስልኮች መለያ መላ (እንዳትሸወዱ). Identifying original phones from the Fake phones

  Рет қаралды 23,771

Abrelo HD

Abrelo HD

Күн бұрын

▶ Check out my gear on Kit: kit.com/AbreloHD
ኦርጂናል ስልኮችን ተመሳስለው ከሚሰሩት እንዴት በቀላሉ መለየት እንችላለን(እንዳትሸወዱ).
Today i will show you how to Identify original iPhone from the Fack ones.
Serial number መረጋግጫ ሊንክ
checkcoverage....
Hope you guys enjoy this week's video!
😄 Subscribe (IT'S FREE) 😄 :www.youtube.co...
ሰብስክራይብ አድርጉ ሰብስክራይብ ማድረግ አያስከፍልም
😄Please Write a comment, share and like the video.
አስተያየታችሁን ጻፉልኝ
ላይክ አድርጉ
ENJOY!!!
▼ ▽ FOLLOW ME
🌈 Instagram: / iam_abrelo
🐦 Twitter / iam_abrelo
😊📘 Facebook: / abuti9
▼Conatact me
abrelodope@gmail.com
💌Post Box
51114 Addis Ababa, Ethiopia

Пікірлер: 246
@user-ws8xx7ti9h
@user-ws8xx7ti9h 6 жыл бұрын
ዉድ የኦርቶዶክስ ቤተሰቦች ተክልዬ ዋስ ጠበቃ ይሁናችሁ አሜን ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር አሜን አሜን አሜን
@freabyenehi5505
@freabyenehi5505 6 жыл бұрын
ስርጉት ዉብአንተ አሜን አሜን አሜን
@emebet2154
@emebet2154 6 жыл бұрын
አሜን አሜን
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Amen
@user-bn7lu2xv3z
@user-bn7lu2xv3z 6 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-ws8xx7ti9h
@user-ws8xx7ti9h 6 жыл бұрын
ተክለሀይማኖት በእለተ ቀኑ አሜን ይበላችሁ በስደት ያላችሁ ለሀገራችሁ አቅፎ ቀድፎ ለሀገራችዉ ያብቃችሁ የእኔ ዉዶች
@babientertainment
@babientertainment 6 жыл бұрын
ምርጥ ቪድዮ እንደሁል ጊዜውም 👍 👍 👍
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Thanks 👍🏾 bro
@marda-times
@marda-times 6 жыл бұрын
የምትለቃቸው ቪድዮዎቸ በጣም አስተማሪ ናቸው፡፡ ከእዚሁ ጋር ተያይዞ የ iphone 4 IOS 7.1.2 እንዴት አድርገን ወደ 9 እና ከዚያ በላይ ማሳደግ እንደምንችል ብትንግረን በጣም አሪፍ ነበር፡፡
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Thanks 👍🏾 Update mehon embi yilala
@kingbrex7501
@kingbrex7501 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን bro በጣም አሪፍ ነገር ነው አንዳንዴም እንደዚህ ስለ አይፎን መረጃዎችን ብታቀብለን ደስ ይለናል
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Okay bro thank
@YAYAhope20
@YAYAhope20 6 жыл бұрын
wowwwoo baxam dasi yelali hiqirta wondime ba oromany asitamiralo I love you your jop
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Thanks 👍🏾 you so much
@mbbm5720
@mbbm5720 5 жыл бұрын
በርታ ወንድማችን እውነት መልካም. ስራ ነው
@loveislove1983
@loveislove1983 6 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለው ወድማችን ጠቃሚ ትምህርት ነው
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Thanks 👍🏾
@user-jv9ee3sg1p
@user-jv9ee3sg1p 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን አብሬሎ ገን ስለ የሰምሰንግ ስልክ አሰተምረን
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
ኦሪጅናል አንድሮይድ ስልክ (ሳምሰንግ,ሁዋዌ,ቴክኖ,ሶኒ....) መለያ ምርጥ መንገድ:: identify original Android smartphone Easley.kzbin.info/www/bejne/h5_QcmSNfs5jiZY
@user-wr9hf4fk1h
@user-wr9hf4fk1h 6 жыл бұрын
ሰላም ውዱ እንዴት ነክ በጣም አመሰግናለሁ። bro ግን 2 ጥያቄ አለኝ ካላስቸገርኩክ ወንድሜ አንደኛው ስለ ሳምሰንግ ኖት 8 ነው አሪፍ ስልክ ነው ወይ። 2 ተኛው ጄኤ 7 ስምት አይነት ጄኤ ሰበን አለ የስልኩስ ጥራት እንዴት ነው ወንድሜ አመሰግናለሁ ባለክበት እስከነ ቤተሰብክ ሰላማችሁ ብዝት ትርፍርፍፍፍፍፍ ይበልልኝ
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Note 8 በጣም ምርጥ ነው ትንሽ ባትሪው ቶሎ ያልቃል እንጂ J7 pro ምርጥ ነው
@begnatakele2408
@begnatakele2408 6 жыл бұрын
Jegna nek abrelo hd special thanks
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Thanks 👍🏾 you so much
@user-kz5tw7dg7f
@user-kz5tw7dg7f 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን አብሬል ወሳኝ ቪዲዎ
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Thanks tsi
@user-jg6jw1vw6y
@user-jg6jw1vw6y 6 жыл бұрын
ምስጋናየ ከልብ ነው ወንድምየ ሠላምህ ይብዛ።
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Amen thanks
@tadelechtadesse995
@tadelechtadesse995 6 жыл бұрын
እሺ እናመሰግናለን አብዛኛው ሰው ሳምሰንግ ነው የሚጠቀዉ ስለዚህ ሰለኖት ስልኮች ብትነግረን ጥሩ ነው
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Okay
@marina.jesuslove7976
@marina.jesuslove7976 6 жыл бұрын
Thanks for ur information
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
You're welcome
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 6 жыл бұрын
Wow Thanks 🙏🏻 broye Amen to you feta zena ymechih 😍kerase gar sanetatirew tnsh ymesaselal but yena No play store only App Store so keyetgnaw ymedebal ??
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
iPhone newa
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 6 жыл бұрын
Abrelo HD ya ya broye but lak endemangnawm slkoch befri dawlod aladerg eyal yaschgregnal 😍
@kokebtechane5232
@kokebtechane5232 6 жыл бұрын
እናመሠግናለን የኔ ሥልክ ሁሊም ትክክል ነው ሲርያል ቁጥሩ ብቻ የተሣሣተ ነው ይላል ሥለዚህ ፌክ የሆነ ሥልክ ነው ማለት ነው ወንድማችን
@mekedsethio7416
@mekedsethio7416 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን አብሬሎ ስልክ ልገዛ ፈልጌ ነበር እስቲ ከ አይፎን ውጪ በተመጣጣኝ ዋጋ ሚገኝ አሪፍ ስልክ ጠቁመኝ
@Musa469
@Musa469 Жыл бұрын
በርታ በጣም ጥሩ ምክር ነው እንደዚ አሪፍ ነው
@nadxhecgdhe1448
@nadxhecgdhe1448 5 жыл бұрын
እናመስግናለን ወድማችን በርታ
@abrelohd
@abrelohd 5 жыл бұрын
You're welcome
@fasika.g9708
@fasika.g9708 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድሜ ግን አይፎኔ ፓስኮድ አረሳውት እተዘግቶ ከተቀመጠ 1 ወር ሆነው ውጭ ሳልወስድ እንደት ፎርማት ሳላደርግ እደምመልሰው ነገረን ወይን አስተምረን በናትህ ካየህው ቪዶ ስራለን
@liezelestrada6311
@liezelestrada6311 6 жыл бұрын
በርታ ወድማችን
@user-se4gx4iy7w
@user-se4gx4iy7w 6 жыл бұрын
ዋው በጣም እና መሰግናለን
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
You're welcome
@user-po3tw5mq5n
@user-po3tw5mq5n 6 жыл бұрын
የመግቢያውን ቅንብር ስወድልክ #አብሬሎ አብ አብ አብ አብሬሎ አብ አብ.....😍😘😘
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Thanks 👍🏾 you so much🙌🏾🙌🏾🙌🏾
@redwanmahbobwan3926
@redwanmahbobwan3926 6 жыл бұрын
ምስጋናዬ ከልቤ ነው በርታ
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Thanks 👍🏾
@user-ek1og7kc9k
@user-ek1og7kc9k 6 жыл бұрын
Woww betam enamesginalen wandimachin berta
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
You're welcome
@user-po3tw5mq5n
@user-po3tw5mq5n 6 жыл бұрын
ሁሌም አንደኛ #አብሬሎ
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Thanks 👍🏾 you so much
@selamleethiopayoutube5114
@selamleethiopayoutube5114 6 жыл бұрын
እናመሥግናለን ወንድም
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
You're welcome
@user-im4op2zw5n
@user-im4op2zw5n 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም !!!!!ግን አንድ ጥያቄ አለኝ? ልንገዛ በምንሄድበት ጊዜ ዋና ምንገዛውን አይከፍቱልንም ግ የራሱ አይነት ነው በለው ሚያሳዩን አለ እና እዴት ምንገዛውን ቼክ ማድረግ እችላለን?????? ሁለት ጊዜ ስላጋጠመኝ ነው
@user-ik5ew9uc7h
@user-ik5ew9uc7h 6 жыл бұрын
abrelo enamesegnalen balehbet selamih ybzalin
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Amen thanks
@amatanuresahak4881
@amatanuresahak4881 6 жыл бұрын
የምስጠው መረጃ በጣም ቆንጆነው እኔ ጥያቄ አለኝ J 5 ስልክ እንዴት ነው ጥሩ ስልክነው እስኪ በዚህላይ ያለህን
@user-ch4bw8of3e
@user-ch4bw8of3e 6 жыл бұрын
Amatanur Esahak Mnm aylm gin GB 16 berr kalesh lela gez endamarach gn yhun chgr helewm
@ferehiwotkedir4489
@ferehiwotkedir4489 6 жыл бұрын
enmseginalen gn Iphon selk Asibem Alimem Alkim Gn Sel Samsung Negeren orginalun Endet Ende Minileye S8 Nw Lemegizat Eyaseb Kun Nw Mentilegnalk Esti Shuk Belegn
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
ስልክ ለመግዛት ፈልግችሁ ስልኩ ኦሪጅናል መሆኑን እንዴት በቀላሉ ማወቅ እንችላለን? The best way to know phone originality Easley.kzbin.info/www/bejne/h5_QcmSNfs5jiZY
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
ኦሪጅናል አንድሮይድ ስልክ (ሳምሰንግ,ሁዋዌ,ቴክኖ,ሶኒ....) መለያ ምርጥ መንገድ:: identify original Android smartphone Easley.kzbin.info/www/bejne/h5_QcmSNfs5jiZY
@elroitube27
@elroitube27 6 жыл бұрын
*እናመሰግናለን አብርሽ*
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
You're welcome
@user-db1zf4vl6n
@user-db1zf4vl6n 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
You're welcome
@emanseid591
@emanseid591 6 жыл бұрын
እኔ ስልኬ Jalaxy S7egge ባለፈው ባስተማርከን መሰረት ብሞክረው ምስሉን አመጣልኝ ግን ስሙ Galaxy S7Dual SIm ነው ሚለው እና ስልኬ orginal አይደለም ማለት ነው።እና ደግሞ ስልኩን አድስ ነው የገዛሁት ስለ ስልኩስ ምን ትሉኛላችሁ ጥሩ ነው ወይስ ልመልሰው ምታውቁ ሹክ በሉኝ
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
ይህን ቪድዮ እዩት ስልክ ለመግዛት ፈልግችሁ ስልኩ ኦሪጅናል መሆኑን እንዴት በቀላሉ ማወቅ እንችላለን? The best way to know phone originality Easley.kzbin.info/www/bejne/h5_QcmSNfs5jiZY
@emanseid591
@emanseid591 6 жыл бұрын
@@abrelohd ቪድድወህን አይቸዋለሁ ግን ስልኬ Galaxy s7egge new ስሞክረው ምስሉን አመጣልኝ እና Galaxy S7Dual Mil Meta Ena Orginal Ayidelem Weyi
@mesiyearsemalijnegn2349
@mesiyearsemalijnegn2349 4 жыл бұрын
Betam techegre neber original iPhone meleyet endahom wendimihn teyikewu neber ,ahon chek adergwalewu tilant gezawu ke mall I phone xr
@user-de8bm4hb7g
@user-de8bm4hb7g 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን G5 ስልክ ቆጆ ነው ኢትዮ ልገባ ነው እዛም የሰራል እስኪ ሹክ በለኝ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
You're welcome
@randanew7598
@randanew7598 6 жыл бұрын
Enameseginalen......Eshi yetun I phone enigza eski nigeren ke hulum Ye iphone ayinetoch malatem 6,7,8 yetun enigza
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
7plus
@user-xr9dt1db1f
@user-xr9dt1db1f 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድም
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
You're welcome
@sarasara-yy2ns
@sarasara-yy2ns 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንደማችን
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
You're welcome
@-leyoufilm21
@-leyoufilm21 2 жыл бұрын
Good
@afuyaalemii1630
@afuyaalemii1630 6 жыл бұрын
Enamesegenalen aberilo
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
You're welcome
@robelyordii3446
@robelyordii3446 6 жыл бұрын
Tnx geramiko nek
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Thanks 👍🏾
@sarameskerem3693
@sarameskerem3693 6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወንድሜ ስታስረዳ ረጋ ብለህ ነው ደስ ይላል ግን በናትህ ባሁን ሰሀት ከአፕል ስልክ ውጪ ምንድነው አሪፍ ስልክ
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Samsung Galaxy note 9
@sarameskerem3693
@sarameskerem3693 6 жыл бұрын
Abrelo HD እሺ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ወንድሜ
@starcel1910
@starcel1910 6 жыл бұрын
+Abrelo HD berke bali dear ya hgralije betame yegrimale ena safre enkane endze litftsh ykrna kakftsh ayshteme yelale gene 2 amte hanane salikfte yagzwote merte selike new yale memory eskaahune yaflkote yahle photos video
@starcel1910
@starcel1910 6 жыл бұрын
+Star Cel HTC NEW
@starcel1910
@starcel1910 6 жыл бұрын
+Star Cel semo betame arife
@genetbm8601
@genetbm8601 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን abrelo
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
You're welcome efi
@naimamohammed1874
@naimamohammed1874 6 жыл бұрын
Betam teru merjawochen nw metadersan amesagenalew👍
@iceagestoneage8067
@iceagestoneage8067 6 жыл бұрын
ere hulum whatsapp alew viber yiseral. wanaw copy adregew china yisrulen ena ba rekash waga megzat naw
@user-wr9hf4fk1h
@user-wr9hf4fk1h 6 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ውዱ ና ምርጡ ወንድማችን እ/ር ያክብርልኝ ♥♥♥♥♦♣♠መልካሙን ሁሉ ተመኘሁ ቻው
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Amen thanks
@mulutube1713
@mulutube1713 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
You're welcome
@benjamindawit3918
@benjamindawit3918 3 жыл бұрын
Tnx bro ❤❤❤❤❤❤
@ethiopiaethiopia7133
@ethiopiaethiopia7133 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን የሳምሰንግን አሳየን
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
ስልክ ለመግዛት ፈልግችሁ ስልኩ ኦሪጅናል መሆኑን እንዴት በቀላሉ ማወቅ እንችላለን? The best way to know phone originality Easley.kzbin.info/www/bejne/h5_QcmSNfs5jiZY
@user-bt3ep6pf8m
@user-bt3ep6pf8m 5 жыл бұрын
እመሰግናለህ ብሮ ለምሳሌ ግን ከሚድያ ማርኬት የሚገዛ ስልክ ፎርጅ ይኖረዋል እንዴ እኔ አሁን አይፎን xs ልገዛ ፈልጌ ነበር ግን ዋጋው ውድ ነው 1489 ነው እና ከቻልክ መልስልም ሶ ይመችክ በርታ
@wintawiti1224
@wintawiti1224 6 жыл бұрын
Thanks abrisho
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
You're welcome
@mulegashe7715
@mulegashe7715 3 жыл бұрын
Thanks
@user-dc9wj1zc2t
@user-dc9wj1zc2t 6 жыл бұрын
Thank you
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
You're welcome
@user-gz9mz8xp4y
@user-gz9mz8xp4y 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርታ ሰ
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Thanks
@islamnewhiyote5348
@islamnewhiyote5348 5 жыл бұрын
ሽኩረን ወገኔ እባክህ የሰምሲንጉም ንገረን በጉጉት እጠብቃለሁ
@abdubaharo3740
@abdubaharo3740 2 жыл бұрын
thanks
@zahrajameel4215
@zahrajameel4215 6 жыл бұрын
Enemasgineln wedimachin Abralo Esiti wendima Abralo (Samsung Galaxy J7+) nigeran gezicau emibi align Online nibari yegzawuti aderahn enitabikaln
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
FB lay teyikign
@robelyordii3446
@robelyordii3446 6 жыл бұрын
Mrt lij tnx
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Thanks roba
@bazebaze7665
@bazebaze7665 5 жыл бұрын
How can bay online please tell me
@abrelohd
@abrelohd 5 жыл бұрын
Ok
@fikadukebebew8571
@fikadukebebew8571 6 жыл бұрын
ምርጥትምርትሽኩራ
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Thanks
@saronmsrya5128
@saronmsrya5128 6 жыл бұрын
Techon c9 mobile yezihe mobile simunim ahun nw yesemahut eski kawkew tiratun...post arglgn pis
@lyutube2117
@lyutube2117 5 жыл бұрын
ነገ ልገዛ ነው ሽኩረን
@tigesabebe6079
@tigesabebe6079 6 жыл бұрын
Eshi wedemachin enamesginale Koyi whatspp lemin full yelali malaye ersu iyefone selki weyis gurphii ayesfelghum enedemo gurphii endii norege efelgalew
@housemaid645
@housemaid645 6 жыл бұрын
thank you
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
You're welcome
@meskeremabera1876
@meskeremabera1876 6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
You're welcome
@amareamare9201
@amareamare9201 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድ
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
You're welcome
@kiyakumsa9340
@kiyakumsa9340 6 жыл бұрын
Enameseginalen
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
You're welcome
@mesikonjo905
@mesikonjo905 6 жыл бұрын
enamsegnalen
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
You're welcome
@yabuethio2495
@yabuethio2495 2 жыл бұрын
abrelo apple id akefafet asayen
@kidikidi5696
@kidikidi5696 6 жыл бұрын
እኔ ምለው ሳምሰንግ S7 ስለ ስልኩ ንገረኝ እስኪ አሩፍ ስልክ ነው?
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Ya gin yekoye new
@kabonshkkk5259
@kabonshkkk5259 6 жыл бұрын
Wowowo enmasagelan
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
You're welcome
@user-bu2jx9bs7h
@user-bu2jx9bs7h 6 жыл бұрын
እናመሰግን አለን ወንድም ጥያቄ አለኝ ሳምሰንግ ስልክ እቤት ውስጥ ጠፋብኝ ስልኩ ግን ዝግ ነው ላገኘው አልቻልኩም አፕልኬሽን ካለ ብትነግረኝ አመሰግን አለሁ
@user-zz2it1pw6m
@user-zz2it1pw6m 5 жыл бұрын
ወንድም ስልኬ አይፎን ነበር ግን የቁልፉ ኮድ ጠፋብኝ የብለን እስታይል ግን ኮኮብ ነው ። ለሰው ሰጥቸው አይከፍተም አሉኝ ግን እርግጠኝ አደለሁም ።
@dagidagi5256
@dagidagi5256 2 жыл бұрын
Serial number mn lay nw cheak mnargew broye
@emanseid591
@emanseid591 6 жыл бұрын
Galaxy S7egge Endet New Tratu Miyawek Kale Ngerugn
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
ኦሪጅናል አንድሮይድ ስልክ (ሳምሰንግ,ሁዋዌ,ቴክኖ,ሶኒ....) መለያ ምርጥ መንገድ:: identify original Android smartphone Easley.kzbin.info/www/bejne/h5_QcmSNfs5jiZY
@user-vs6tj6kp7d
@user-vs6tj6kp7d 6 жыл бұрын
ለትምርቱ እናመሰግናለን ኣብርሽ ግን ከ ኣይፎን ጋ ሆድና ጀርባ ነን .
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Hahahaha lemin??
@user-vs6tj6kp7d
@user-vs6tj6kp7d 6 жыл бұрын
Abrelo HD ..ሃሃሃ እኔንጃ ኮኮባችን ኣልተገጣጠመም መሰለኝ
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
ሩታ ጋል ውቅሮ enea betam new miwedew
@user-vs6tj6kp7d
@user-vs6tj6kp7d 6 жыл бұрын
Abrelo HD ....እኔ ኣላምንም ታድያ ከመውደድ የተነሳ ምግብ ምናምን እየበላህ ኣደለም ማለት ነው እህህ እንግዲህ ያን ያህል ምትወደው ከሆንክ ጉድጋድ ውስጥም ቢሆን ገብቼ ሪፈር ወደ ኣንተ እልከዋለሁ ሃሃ
@tegesettshome2496
@tegesettshome2496 5 жыл бұрын
ስላም ውንዳም እባክክ ስላ ላፕቶፖ ላይ እንዴት ዳውሌድ እንደሚ
@nahomkirubel-pt2dh
@nahomkirubel-pt2dh Ай бұрын
Man teyekeh
@user-we7xi2ys6m
@user-we7xi2ys6m 6 жыл бұрын
Enamesegnalen
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
You're welcome
@FetyaArgane
@FetyaArgane 4 ай бұрын
Linku mndnew yetal
@henokamen6281
@henokamen6281 6 жыл бұрын
Eshi Amharic kebord endet new software mechan emechealewo
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Min lay
@henokamen6281
@henokamen6281 6 жыл бұрын
Abrelo HD iPhone
@user-cm6vk2li3i
@user-cm6vk2li3i 6 жыл бұрын
ሰላምህይብዛልን ለምታደርሰንመረጃሁሉ ምስጋናችንከልብነው #ወድማችን
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Thanks 👍🏾 you samriyea
@user-cm6vk2li3i
@user-cm6vk2li3i 6 жыл бұрын
@@abrelohd ወዬአቢጠፋህየኔምቹየሚገርመውከወድሜጋሞክሼነህሰላምብለናል#በሀይለኛው
@user-pq9no2kv3u
@user-pq9no2kv3u 6 жыл бұрын
እስኪ ስለ Samsung s8+ እንዴት ነው ጥሩ ነው ዋጋውስ በናታችሁ ንገሩኝ
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Betam tiru new
@user-pq9no2kv3u
@user-pq9no2kv3u 6 жыл бұрын
Abrelo HD እሺ አመሰግናለው ተባረክ
@elefeyhabteyes9819
@elefeyhabteyes9819 6 жыл бұрын
የሳምሰንግ ስልኮችንም ፌኮችን ንገረን
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
ስልክ ለመግዛት ፈልግችሁ ስልኩ ኦሪጅናል መሆኑን እንዴት በቀላሉ ማወቅ እንችላለን? The best way to know phone originality Easley.kzbin.info/www/bejne/h5_QcmSNfs5jiZY
@wadongalienadenangieysusya5609
@wadongalienadenangieysusya5609 6 жыл бұрын
enamsgnaleni wademachin❤
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
You're welcome
@wadongalienadenangieysusya5609
@wadongalienadenangieysusya5609 6 жыл бұрын
@@abrelohd unkani dan qoyahenge ❤
@user-pi7mj7do5g
@user-pi7mj7do5g 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ! ለኢትዮጵያ አይሆንም ይሉናል እውነት ነው ?
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
ውሸት ነው የኔ ስልክ iPhone ነው:: ምንም አይነት ስልክ ኢትዮጵያ ውስጥ ይሰራል
@kumnegerabebe9971
@kumnegerabebe9971 6 жыл бұрын
ለአፕል ብቻነው ወይስ ለሌላም ስልክ ይጠቅማል
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
ለሌላ ስልክ የሰራሁት ቪድዮ አለ እይው
@enesyemaryamnegnyemaryam2770
@enesyemaryamnegnyemaryam2770 6 жыл бұрын
እኔ ሳምሰንግ ስልክ ነዉ የምወደዉ ለዛም የሚሆን እስኪ ስራልን አሳየን ሃገር ቤት ስገባ እዛዉ መግዛት እፈልጋልሁ
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/h5_QcmSNfs5jiZY
@fatoomfatoom5256
@fatoomfatoom5256 6 жыл бұрын
ማኛዉ ዛሬ ዱቅ ብለሀልደ አመሠግናለሁ ልገዛ ነበር ሰሞኑን
@alexerih2745
@alexerih2745 6 жыл бұрын
Ye sumsung video argelen wendme
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
ስልክ ለመግዛት ፈልግችሁ ስልኩ ኦሪጅናል መሆኑን እንዴት በቀላሉ ማወቅ እንችላለን? The best way to know phone originality Easley.kzbin.info/www/bejne/h5_QcmSNfs5jiZY
@feshktaamelyfeshktaamely783
@feshktaamelyfeshktaamely783 6 жыл бұрын
Kelb enamsgnaln wendmachn gen kezh leyt yale orjnalm ale
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
No
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
No
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
No yelem
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
No yelem
@user-ch4bw8of3e
@user-ch4bw8of3e 6 жыл бұрын
Slku eko addis new endet enzihn mayet ychalalllll mknayatum slku tashgo new emishetew
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Keftesh mayet newa
@user-pq9no2kv3u
@user-pq9no2kv3u 6 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው ከፍተው አያሳዩም እስኪ ስለ ሳምሰንግ የሰራህውን ቪዲዮ ሊንኩን ላክልኝ
@ahhgdhf6019
@ahhgdhf6019 6 жыл бұрын
እነመሰግነለን
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
You're welcome
@fatoomfatoom5256
@fatoomfatoom5256 6 жыл бұрын
እረ። አይፖድ ታብሌት ገዝቸ። ደርቆ ዝም አለ
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Minew
@user-sg8vs7tz9j
@user-sg8vs7tz9j 6 жыл бұрын
እሸ ሰልክ ሲገዛ እሄን ሁሉ ሰትፈትሸ ሻጩ ይታገሳል ሰልክ ሲሸጥ ደግሞ ቻርጅ ሁኖ ነዉ ሚሸጥ ነዉ ፍተሻዉ ከቤት ነዉ
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
ግድ ነዋ
@selamselam6535
@selamselam6535 6 жыл бұрын
በእናትህ አንተ ልጅ ለ ipone እንደት አማርኛ ኬይቦርድ ላዉርድ አገርኛ አወረድኩ ግን ማለት ነው ኬይቦርዱ ምንም ሊሰራልኝ አልቻለም በእናትህ እንደት ላዉርድ ኮይቦርድ
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
እኔ አገረኛ ነው ምጠቀመው ይሰራል
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
ፌስቡክ ላይ እናውራ
@selamselam6535
@selamselam6535 6 жыл бұрын
Abrelo HD Fb አካዉንት ካለህ የሊንክ እምለቅበት እስኪ ስምህን ጠቁመኝ አገርኛ አዉርጃለሁ ግን እንዴ ሳምሶንግ አይሆንም ኬይቦርዱ plis ተባበረኝ የipone ኬይቦርድ እንደት እንደማደርግ
@sarahbegok8938
@sarahbegok8938 6 жыл бұрын
Teru marja naw enmsagenaln
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
You're welcome
@user-gc9rj7lv5p
@user-gc9rj7lv5p 6 жыл бұрын
ስፍልገው የለበረው ved ነው ከይቅርታ ጋር አይፎን 7 /8 /እያልክ ዘርዘር ብታርግልኝ የትኛው አሪፍ እንዳሁነ
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Iphone x
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 45 МЛН
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 17 МЛН
天使救了路飞!#天使#小丑#路飞#家庭
00:35
家庭搞笑日记
Рет қаралды 87 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 35 МЛН
PLAYSTATION 5 ገዛሁ
17:46
Prince Belliti
Рет қаралды 71 М.
Fake IPhone 15 Pro BETTER than the REAL???
12:48
Custom Adventurist
Рет қаралды 432 М.
Getting A NEW iPhone During Quarantine (super cute reaction)
22:38
Mommyof3xo
Рет қаралды 1,8 МЛН
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 45 МЛН