ጋሽዬን ለመጀመሪያ ጊዜ ፕራንክ አረግነው 😱😭. ሆቴል አደረገው እንዴ አለ 🙄

  Рет қаралды 272,579

AB Grace አብርሽ ግሬስ

AB Grace አብርሽ ግሬስ

Күн бұрын

Пікірлер: 2 800
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
ወይ ጋሼ😂😂😂😂 ምርጥ አባትነት 😂😂😂😂 ለጋሼ ያባቶች ቀን ስጦታ ይሰጣቸው ❤❤ የምትሉ ላይክ
@አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ
@አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ኧረ ሆደ ቆሰለ ወይኔ ፋዘር ሲያስቁ ደስ ሲሉ የዋህነታቸው መልካምነታቸው ብቻ እረጅም እድሜ ይስጠወት💙💙💙💙💙 😂😂😂😂😂😂 ካፌመሰለው እደ ሲሉነው እባየን ያስጨረሱኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 Жыл бұрын
​@@አልሀምድሊላህስለሁሉምነገዘመናዊ ነው የጣለባቸው እኔ እራሱ ደጋግሜ ነው ያየውት ሆዴ ቆሰለ ካፌ እና እሬስቶራንት አሉ ጋሼ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Kukiid1549
@Kukiid1549 Жыл бұрын
እነዚህ በተሠቦቸ እንጀራ ናቸዉ ወላሂ
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
@@Kukiid1549 በጣም
@ሀፋሳቻናል
@ሀፋሳቻናል Жыл бұрын
ማሻላህ ምጥቤተሰብ
@samsunggrandprimepro5373
@samsunggrandprimepro5373 Жыл бұрын
አብርሽ ለጋሽዬና ለማዘርዬ ስጦታ መስጠት አለብህ ምርጥ አባትና እናት ነው ያለህ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልህ
@rodasgetachew2612
@rodasgetachew2612 Жыл бұрын
ምን አይነት ደግ ቤተሰብ ነው በፈጣሪ ከfb ላይ የተቆረጠውን አይቼ ነው ፈልጌ ወደ KZbin የመጣውት አንደኛ የሆነ ፕራንክ በዚህ አጋጣሚ subscribe አረኩክ በርታ
@ኤሊዔዘርእግዚአብሔርእረዳ
@ኤሊዔዘርእግዚአብሔርእረዳ Жыл бұрын
የኔ እናት አፈር በበላሁ አላሉም የኔ እናት አሳዘኑኝ😢❤
@FreeGTFam
@FreeGTFam Жыл бұрын
ጋሸዬ የተባረኩ ናቸው ልክ እንደ እኔ እናት እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይሰጥልኝ አባቴም ደግ ምርጥ አባት ነበር ነብሱን ይማረው 😢
@የፍቅርአድናቂ
@የፍቅርአድናቂ Жыл бұрын
የኔ አባት ጋሺየ ወላሂ ወድጀህ ልሞት የዉ የኔልዩ አባት አላህ ርጅም እድሜ ይስጥህ የኔ መልካም ባባየ ቃላት አጠርኝ ምርጥ ቤተሠብ ❤❤❤ ማነዉ እደኔ ጋሽየን የምወድ ❤
@caaltuudurribaadirribaa5089
@caaltuudurribaadirribaa5089 Жыл бұрын
Enem baxamnw miwadahu egzabehern
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn Жыл бұрын
እኔም ሁልጊዜ አብረው በሰሩ
@saidaesteu1747
@saidaesteu1747 Жыл бұрын
አብሽሪ እሕቴ እኔም እዳችው ነኝ አላሕ የጀነት ያድርግልን ግን አባት ሳይ አበት ይናፍቀኛል ኢሻአላሕ በጀነተል ፊረዶስ አላሕ ያገናኚን
@mashle8217
@mashle8217 Жыл бұрын
​@@caaltuudurribaadirribaa5089kkkkkkki
@LaillaLailla-rn8yp
@LaillaLailla-rn8yp Жыл бұрын
አትሙቺ እህቴ
@mahaboobadam5611
@mahaboobadam5611 Жыл бұрын
አፈርልብላ አለች አይ እናት ክፉ አይንካሽ😢
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉❤❤
@እኔምአምናለሁአድነኝብየ
@እኔምአምናለሁአድነኝብየ Жыл бұрын
እህህህህ አይ መድሀኔ አለም ሀገራችንን ጠብቅልን ህዝባችንን ጠብቅ
@MaaanjJopnj-pg2bu
@MaaanjJopnj-pg2bu 10 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@LEMI-l3e
@LEMI-l3e 8 ай бұрын
አሜን(3)❤😢😢በጣም ማርያምን😢😢
@Tube-uj6rt
@Tube-uj6rt Жыл бұрын
የኔባት አባትህን ሳላደንቅ አላልፍም በጣም ፈጣሪዉን የሚፈራ አባት አለህ ደስ ሲሉ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ❤❤❤❤❤
@rasmiazoghbi
@rasmiazoghbi 9 ай бұрын
Hi❤❤❤🎉AlO
@RozRoze-fm5mo
@RozRoze-fm5mo 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉
@RozRoze-fm5mo
@RozRoze-fm5mo 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@destamelese3244
@destamelese3244 Жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደሥ የሚሉ ደግ ሰወች ናቸዉ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ኢትዮጵያዊነትን እናንተ ላይ አየሁ
@belen-e8d
@belen-e8d Жыл бұрын
አብርሽየ ምን ጊዜም ቤተሰቦችህ ደስስ ይበላቸው እግዚአብሄር ይጠብቅልህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ገነትዩቲዩብ
@ገነትዩቲዩብ Жыл бұрын
የእውነት በጣም ደብሮኝ ነበር አሁን በሳቅ😂😂😂😂😂የእውነት ምርጥ ቤተሰብ❤❤ እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ብአል በሰላም አደርሳችሁ
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Жыл бұрын
አሜን 🤲🤲🤲🙏
@house6569
@house6569 Жыл бұрын
Amen
@mariamsayeed101
@mariamsayeed101 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Salam-ul5ce
@Salam-ul5ce Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
ደምሪኛ🎉❤
@semiramohaned
@semiramohaned Жыл бұрын
ወይኔ አባትዬ አፈር ልብላ የኔ ዉድ አባት ምን አይነት ልዩ ቤተሰብ ናቸዉ!!!!!!ፈጣሪ ሁልጊዜም ደስታ ያድርገው በታቺሁንንንን እኔ ቃል የለኚም ♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉❤
@loveethiopia159
@loveethiopia159 Жыл бұрын
አቤት አባትየው ምን ያክል የዋህና ጥሩ ሰው ነው በአላህ ኡም ምርጥ ቤተሰብ
@SamsungA-od5ez
@SamsungA-od5ez Жыл бұрын
እናቲቱስብኮንእኔአፈር ልብላአለቺ😢😢😢😢❤❤❤
@እኔምአምናለሁአድነኝብየ
@እኔምአምናለሁአድነኝብየ Жыл бұрын
በጣም በውነት አብርሽ ግን በሥማም
@Muluwork-h4b
@Muluwork-h4b 9 ай бұрын
ወይ ማዘር እንደት ደስ ትያለሽ እንድያዉ ይህን አይነት በተሰብ ፈጣሪ አንድ ላይ ማገናኘቱ ድንቅ ነዉ
@MatuWwee
@MatuWwee Жыл бұрын
ወይ ጋሼ ምን ኣይነት ኣባት ኖው እግዛብሄር ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ እናት እባት የዋህ ናቸው እኮ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት 😂😂😂😂😂 😢😢😢
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ደግሞ እንደእናንተ ያሉ ስዎችን ስናይ እንፅናናለን እድሜና ጤና ይስጣችሁ 🙏
@raneenalkhatib3233
@raneenalkhatib3233 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@SawalemSawu
@SawalemSawu Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@AsddSfffg
@AsddSfffg 6 ай бұрын
በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂😂
@ኡሙመስኡድቲዩ
@ኡሙመስኡድቲዩ Жыл бұрын
ጠለፋ ተጅምሯል አሉ😄 ምነው እኔን እሚጠልፈኝ ባገኜሁ ከመዳም ስራ የሚገላግለኝ😷
@kalkal1691
@kalkal1691 Жыл бұрын
የማዳምሽ ባል ሹክ ለበለው ይጥልፍሽ እንዴ 😂😂
@sbhgggffff8806
@sbhgggffff8806 Жыл бұрын
😂😂😂
@NewNew-dw4hy
@NewNew-dw4hy Жыл бұрын
😂😂😂
@lamrodnagusse3732
@lamrodnagusse3732 Жыл бұрын
😂😂😂
@NewNew-dw4hy
@NewNew-dw4hy Жыл бұрын
እስኪ ሀገርግቢ ክክክክ አንችማ ትፈለጊአለሽ ብርአላትሎ አዱ ጂራፎ ይጠልፍሻል😂😂😂
@ZinetDawud-w4u
@ZinetDawud-w4u Ай бұрын
ምርጥ እናት እና አባት ናቸው ደሥ ይላሉ
@seni714
@seni714 Жыл бұрын
ማዘር በጣም እኔጃ ቃል ዬለኝም ሁላችዉም ነፍ አመት በደስታ ኑሩልንን❤❤❤❤🎉🎉
@DanielGenretensie
@DanielGenretensie 20 күн бұрын
❤❤❤❤
@senaygebrselassie5202
@senaygebrselassie5202 Жыл бұрын
ውይ አባትህ ደስ ሲል ደግ ናቸው እናትህም ሁላቹም እግዚአብሄር ይባርካቹ
@አባይነሽየማርያምልጅ-ቨ9ቈ
@አባይነሽየማርያምልጅ-ቨ9ቈ Жыл бұрын
ውይ አባባ በጣም ደግ ሰው ማርያምን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልህ ለማሚም ያኑርልህ
@endalehibebo2545
@endalehibebo2545 Жыл бұрын
የኔ አባት እና የኔ እናት እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜ ያዲላችሁ ተና ሙሉ ቤተሰብ
@Zeynab-rw3nk
@Zeynab-rw3nk Жыл бұрын
የኔ እናት❤❤❤❤❤ለዚሕ ቤተሠብ ምን ብዬ እደምኮመት እራሡ አላቅምብቻ ሠላም ፍቅር ጤና ተመኘሁላችሁ❤❤❤
@marshetalemenewu-pu4qk
@marshetalemenewu-pu4qk Жыл бұрын
ዉይ አብሪሽ የምትገርም ልጅ የሳቄ ምንጭ በፍቅር የተሞላ ቤተሰብ እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ይስጣቹህ
@ኡሙፈራህ-አ6ዸ
@ኡሙፈራህ-አ6ዸ Жыл бұрын
አባት የሁሉ ነገር መከታ😢😢 ባባየ ሁልጊዜም በልቤ ሁሉነገርህ ይኖራል። አሏህ በጀነት ያኑርልኝ አንተንም ኡመተል ሙስሊምን😢 ባባ የምትለው ቃል ስሰማ የልብ ስብራት ነው 😢😢 የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ለነዚህ ውብ ቤተሰቦች ቅን ልቦች
@ኡምእረያንtube
@ኡምእረያንtube Жыл бұрын
አብሽሪ የኔእህት እኔም እዳችው ነኝ
@lubabalubaba2051
@lubabalubaba2051 Жыл бұрын
ወይኔ በጣምነዉ ያሣቃችሂኝ
@mehubayoutube
@mehubayoutube Жыл бұрын
አብሽር እህቴ አሚን አለህ በጃናት የቆያቻው የረቢ
@هاحم-ت5غ
@هاحم-ت5غ Жыл бұрын
አብሽሪ እህቴ እኔም እዳቺ ነኝ 😢😢😢😢😢
@ኡሙፈራህ-አ6ዸ
@ኡሙፈራህ-አ6ዸ Жыл бұрын
@@هاحم-ت5غ ሽኩረን እህቴ
@abuye-v6n
@abuye-v6n Жыл бұрын
Uffff የኔ አባት አርዥም እድሜ እግዚአብሔር ይስጣችሁ 😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
ደምሪኛ🎉❤❤
@ትንሿነኝየሀርቡዋ
@ትንሿነኝየሀርቡዋ Жыл бұрын
ወይኔ ጋሽዬ ምግብ ቤት የገቡ መሥለዎት እንደ 🤣🤣🤣🤣🤣አላለም እረጅም እድሜ ይስጥህ
@zebibhagos1922
@zebibhagos1922 Жыл бұрын
😂
@Pnice-b2k
@Pnice-b2k 20 күн бұрын
ማነው ግን እንዴ አብሪሽ ፈታ የሚያደሪገው🌺🌺🌺❤❤❤❤♥♥♥♥♥
@betelehimababa6487
@betelehimababa6487 Жыл бұрын
አራ ሆዴ ቆሶሌ ዘሬ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤ ይመቻችሁ ፍቅር የሆነችሁ ቤቴሰቦችህ❤❤❤❤
@lilitufa6234
@lilitufa6234 Жыл бұрын
በአባትና በናትህ ምክንያት ሰብስክራይብ ያረኩህ 😂😂😂❤ ካፌና ሬስቶራት የለመደ ነው 😂 ረጀም እድሜ ይስጥላችሁ
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
ደምሪኛ🎉🎉
@mfmmamd6002
@mfmmamd6002 Жыл бұрын
የኔ እናት እናት እኳ ትለያለች የኔ እናት ሺአመት ኑሩልን ፋዘርዬ እረጅም እድሜ ይስጣቹ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA Жыл бұрын
ምርጥ ቤተሰቦች❤❤❤❤❤❤❤❤ እናንተ ልጆች ግን የስራችሁን ይስጣችሁ በሳቅ ገደላችሁኝ😂😂😂😂😂😂😂😂 ክፍት ብሎኝ ነበር😢😢
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Жыл бұрын
መቸም እደዚህ ያሣቀኚ ፕራክ የለም😅😂😂😂 ፈጣሪ በደሥታ በጤና ያኑራችሁ መልካም ቤተሠቦች ናችሁ አድሥ ነኚ ለቤታችሁ ግን ተማየቴ በጣም ነው የወደድኳችሁ ዋውውውውውውው❤❤😘😘👌
@እምፈውዛን
@እምፈውዛን 7 ай бұрын
አይ አብርሽ አለመሳቅህ ይገርማል እኔን በሳቅ ገደላችሁኝ ምርጥ ቤተሰቦች አላህ ይጨምርላችሁ
@Zabiba85
@Zabiba85 Жыл бұрын
ወላሂ የዚህ ቤተሰብ የደግነት ጥግ ግሩም ነው ባላችሁ ላይ ይጨምርላችሁ❤❤❤❤❤❤
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
ደምሪኛ🎉❤
@fatumawlloyewa8128
@fatumawlloyewa8128 Жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ገዳላችሁኝ እናተ ልጆች ሥጋ ከሌሌ እቁላል አላላለም😃😃😃😃😃😃 ውይ የወላጆቻችሁ መልካምነት ደግነት የተለየ ነው እዲሜና ጤና ለወላጆቻችሁ❤❤
@ከረያባመታባዘራውtube
@ከረያባመታባዘራውtube Жыл бұрын
ወላሂ በሳቅቅቅቅቅ ነው የሞትኩት ቤታቹ ይሳቅ የኔ የዋህ ባባዬ አላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ከነ ቤተሰቦቻቹ ምርጦች❣️❣️❣️❣️❣️
@mammam8741
@mammam8741 Жыл бұрын
ምርጥ ቤተስብ እግዛቤር ይጠብቃችው
@izzzankizzank7216
@izzzankizzank7216 Жыл бұрын
አምስት ቀን እንካን አይሆነኝም እነኝህን ማየት ከጀመርክ እስካሁን ለምን አላይሁችውም እያልክ ይቆጨኝል አላህ ይጠብቃችሁ ያርቢ ደስ ሲሎ
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ Жыл бұрын
የኔ አባት ጋሽዬ ደስ ሲሉ አፈር ልበለው አሉ ደግሞ ማዘር አይ እናቶች እኮ አዛኝ ናቸው ምርጥ ቤተሰብ ወይ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በእውነት💚
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
ደምሪኛ🎉❤
@ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
@ተስፋኛዋቢንትኑረዲን Жыл бұрын
ጋሽዬን እንዴት እንደምዎዶት❤ አላህ ራጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጦት
@ensratube
@ensratube Жыл бұрын
አፈር ልብላ አለች የኔ እናት እግዚአብሔር ያቆያቹ የኔ ደጎች ❤❤❤❤
@GeniTubeገኒቱዩብ
@GeniTubeገኒቱዩብ 11 ай бұрын
የጫማዉ ነገርስ 😂😂😂😂😂 የኔ ማሮች ደስ ስትሉ ፍቅር የሞላበት ቤተ ሰብ ደስ እድሜ ና ጤና ይስጣቹሁ ❤❤❤
@sayedahmada736
@sayedahmada736 Жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ አላህ ይጠብቃችሁ ጋሽዬ😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@eskezyawmered5058
@eskezyawmered5058 Жыл бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር በፀጋው ይጠብቃችሁ በጣም ደስ የሚል ቤተስብ።በጣም ባሁኑ ግዜ እንደዚህ አይነት ሰዎችን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልን። 🎉
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
ደምሪኛ🎉❤❤
@user-sb1gz7cs6c
@user-sb1gz7cs6c Жыл бұрын
እውነት ነው ኢትዮጵያዊነት ይሄ ነው
@user-sb1gz7cs6c
@user-sb1gz7cs6c Жыл бұрын
ይሄን Vidio ዘረኞችና ፓለቲከኞች ይዩት የተሸፈነን፣የማያወራን፣የት እንደመጣ የማይታወቅን ሰው በዚህ ልክ ማየት ምን አይነት ስብዕና ነው የእውነት እኔስ እንድል አድርጎኛል ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ሌላ ምን ይባላል ❤❤❤ኢትዮጵያዊነት ❤❤❤
@MunaAhmed-mf7qb
@MunaAhmed-mf7qb Жыл бұрын
እውነተኛ አባት ውይ ቅንነት ደግነት ዋዉዉዉ እድሜ ይስጣቸው
@KuberaMuzmel
@KuberaMuzmel Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-sb1gz7cs6c
@user-sb1gz7cs6c Жыл бұрын
ዋውውው የአመቱ ምርጥ ፕራንክ ጋሽየ ይለያሉ የፈጣሪ ያለህ ኢትዮጵያዊነት ይሄ ነው ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጣቸው ❤❤❤❤
@Hayuhayumu
@Hayuhayumu Жыл бұрын
ወይኔ እደዛሬ ስቄ አላቅም ስጋ ፍፍር አላለም 😂😂😂😂ወላሂ ግን ቤተሰቦችህ አላህ ፍቅራቹህን ይጨምርላቹሁ ሁሌም ደስታቹህ ይብዛ ወላሂ ❤❤❤❤❤
@Haymigashaw-g1c
@Haymigashaw-g1c Ай бұрын
ጋሽዬ ምርጥ አባት❤❤🎉🎉
@selitube3792
@selitube3792 Жыл бұрын
አቤት ሁሉ ነገር ልክ እንደ አባቴ የዋህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ውዱ አባቴ እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ያገናኘን
@molumulo570
@molumulo570 Жыл бұрын
የእኔ የዋህ አባት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ❤
@qqqw140
@qqqw140 Жыл бұрын
ምርጥ አባት ነፍ አመት ይኑርላችሁ አብርሽየ መልከ መልካም❤❤❤❤
@tigistgebermichael3225
@tigistgebermichael3225 Жыл бұрын
ጋሼ ፍቅር ናቸዉ እረዝም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን
@HalawuyMuhammed
@HalawuyMuhammed Жыл бұрын
ማሻአላህ እናትና አባትህን ደግነት ሣላደቅ አላልፍም ማዘር እኔ አፈር ልብለዉ አላለችም ሚሥኪን ጋሽየ ደም እኔኔ ላጉርሣቸዉ አለ አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ምርጥ ቤተሠቦች
@ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
@ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ Жыл бұрын
የመልካምነት ጥግ የኔ አባት ጃኪታቸዉንም አመጡ አቤት ደግነት እድሜና ጤና ያድለወት
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
ደምሪኛ🎉❤
@hsshsshjw5942
@hsshsshjw5942 Жыл бұрын
አፈርልብላ አለች አይ እናት ክፉ አይንካሽ😢😢ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤
@azmaraz7269
@azmaraz7269 Жыл бұрын
ወይኔ ደሰሲሉ የኔእናት የኔአባት ድክም ብሎኝ ነበር ከዛኢቶብሰገባ እናተ መጣቹህ በሳቅ😁😁😁😁 በዚህግዜ ለሰው ማዘን ማለት በጣም የደግነት ጥግነው እዲህ ያለ የድሮ ቤተሰቦቻችን እርህራሔ ቢሰጠን ምናለ 😢 እመብርሀን ትጠብቃቹህ💘💘💘
@Zainab-xq5kq
@Zainab-xq5kq Жыл бұрын
ወላሂምርጥ አባት አላህእርዝም እድሜከጤናጋርይስጥልህ እናትህምእደዛው ባጠቃላይምርጥቤተሰብ
@እኔምአምናለሁአድነኝብየ
@እኔምአምናለሁአድነኝብየ Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ አይ አባት ግርም ይለኛል ይሄን የመሠለ አባት ደሞ ማአርያምን❤❤❤ ያብርሽ ሢያወራ ጋሽየ ሢያወሩ አንድ አይነት
@KubraTofke
@KubraTofke Жыл бұрын
የኔ ማሮች አላህ አይለያቹዉ ጋሽዬ እድሜና ጤና ይስጦት የኔ አባት በተረፈ ይመቻቹዉ ዘና አርጋቹዉኛል ደብሮኝ ነበር😂😂😂😂😂😂
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Жыл бұрын
እኔንም እረዱኝ የሸክላ ጥብስ ጋብዙኝ 🤣🤣ያብረሺ አባት 😘
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Жыл бұрын
😂😂😂
@fhxh455
@fhxh455 Жыл бұрын
😂😂
@NewNew-dw4hy
@NewNew-dw4hy Жыл бұрын
ይህንን ፋሚሌ ስውደው😂😂😂❤❤❤
@Ekru-h6x
@Ekru-h6x Жыл бұрын
የኔውድ አባት😢😢😢ኡፍፍ እርጅም እድሜ ከጤናጋ ምርጥቤተሰብ አላህርጅም እድሜና ጤናይስጥልን😅😅😅😅😅😅
@zeinabassen899
@zeinabassen899 Жыл бұрын
ማሽአላህ ጋሽየ ባት ያፍራውን አላሉም ጋሽየ እንወዲሀለን❤❤❤
@sadiabebeabebe3653
@sadiabebeabebe3653 Жыл бұрын
ወይኔ እነዚህ ቤተሠቦች ደሥ ሢሉ አብርሽየ እግዚ አብሄር አምላክ እድሜ ከጠናጋ ይሥጥልህ 🙏🙏 ወድሜ በጣም ደሥ ትላላችሁ ❤❤
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉❤
@ደስየባታናፋቂ
@ደስየባታናፋቂ Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ አባቻችን እድሜ እና ጤና ይስጡት ምስኪን ቤተሰብ
@ሜላትየድግልማራምልጅ
@ሜላትየድግልማራምልጅ Жыл бұрын
ያባትየዉ ከትህትና ጋረ በጣም ነዉ ዘና የደረጉኝ መልካም ቤተሰብ
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
​@@ሜላትየድግልማራምልጅደምሪኛ🎉
@TenuLove
@TenuLove Жыл бұрын
በሳቅ ሞትኩኝ እኮ እግዚአብሔር ያኑራችሁ በጤና በዳስታ ❤❤❤😘ስዎዳችሁ ሙሉ ቤተሰብ እናት ዳግሞ አፋር ልባላ አሉ የኔ ዉድ 😘😘
@JcugfCuff
@JcugfCuff Ай бұрын
ወየዉ በሳቅ😅😅😅😅😅😂❤❤❤❤❤የኔ ወቅቆች🥺❣️❣️❣️❣️
@Mariam-x8f7l
@Mariam-x8f7l 4 ай бұрын
ምሥኪን ጃኬቱን አመጣ ጋሽየ❤❤ጣለው ይከን ኮተትጣለው አለ
@tigisttigist789
@tigisttigist789 Жыл бұрын
ለዚህ ቤተሰብ ቃላት የለኝም ጋሽዬ እና አባዬ እድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ
@tayuba1015
@tayuba1015 Жыл бұрын
የኔ አባት አላህ እርሜና ጤና ይስጠችሁ አሰቁኝ 😂😂😂
@EmebeT315
@EmebeT315 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልህ አብርሽ❤
@nfffdt931
@nfffdt931 7 ай бұрын
ዋውውውውው የኣሠቱ ምርጥ ፕራንክ ጋሽየ ይለያሉ ዕድሜና ጤና ይስጣቸው ❤❤❤
@እመንጂአትፍራ-ገ2ደ
@እመንጂአትፍራ-ገ2ደ Жыл бұрын
የኔ የዋሆይ ዲግል ማርያም እናቴ ትጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@meazeiyoutube7928
@meazeiyoutube7928 Жыл бұрын
የኔ አባት እፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭የአባትና የእናት አንጅትእኮይለየል በእውነት ክብር ምስጋናለእናቶችና ለአባቶቻችን ይሁንልን እጅሜይስጥልን😢😢😢
@ZEDwollotubeዜድወሎይቱብ
@ZEDwollotubeዜድወሎይቱብ Жыл бұрын
የኔ ደግ የዋህ አባት ኡፍፍፍፍ እድሜ ጤና ይስጣቸው ደጉ ወገኔ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ
@tsehaydesalew4649
@tsehaydesalew4649 Жыл бұрын
እፍ የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ የባርካችሁ ቤተሰብ ❤❤❤❤❤
@Muluwork-h4b
@Muluwork-h4b 9 ай бұрын
ጋሽዬ ዕድሜና ጤና ያድሎት ምን አይነት በቴሰቦች ናችሁ ምነዉ የኔ በተሰብ በሆናችሁ እዚህ ላይ ሩታ ብትኖር ድምቀት ነበር
@merhawitmerhawit7920
@merhawitmerhawit7920 4 ай бұрын
ደስ የሚሉ ቤተሰብ😢ፍቅር😮ነፃነት ...ግልፅነት ...ኡፍ ሲያስቀኑ
@mahidergibe7539
@mahidergibe7539 Жыл бұрын
በጣም አስቂኝ እና አስተማሪ ፕራንክ ነው የኔ አባት በነሱ የዋህነት እኮ ነው እኛ ያለነው። ላግርሶ፣ አሞት ይሆን ልብሳቸውን አምጥተው ዕድሜ ከጤና ጋር አምላክ ይስጦት
@netsanetttesfaye1184
@netsanetttesfaye1184 Жыл бұрын
❤❤ምስኪን የ ኢትዮጵያ ህዝብ ኮ ደግ ነው የኔ አባት ሰላም ል ኢትዮጵያ ❤️❤️🇪🇹💐💐💐
@kalkidan7912
@kalkidan7912 Жыл бұрын
እፍፍፍፍ አባባ የኔ ምስጊን አብርሽ ለአባትህና ለናትህ እረጂም እድሜ ተመኘሁልህ ምን አለ ፈጣሪ አባቴን ባትወስድብኝ ብቻ ነፍስህን በገነት ያኑርልኝ 😭😭😭😭😭
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
ደምሪኛ🎉❤
@مريمحسين-ب9د
@مريمحسين-ب9د 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂እኔ መሄዴ ነው በሳቅ የሳቄ ምንጭ ናችሁ ማሬምን ሲደብረኝ እዚህ ነው እምገባው😂😂😂😂😂
@Mariam-x8f7l
@Mariam-x8f7l 4 ай бұрын
ወላሂቤተሰባችሁበሙሉ ይባረክክ ጋሽየ ምረጥአባትነው እናንተምየሱ ልጅ ሆናችሁ ምረጥናችሁ❤❤❤❤❤😂😂
@almaztarekegn8508
@almaztarekegn8508 Жыл бұрын
የኔ አባት ምርጥ ቤተሰብ ❤❤❤❤❤ ቀለል ያለ ብራክ አስተማሪም አዝናኝም ነው ኑሩልኝ
@yabalebachew2683
@yabalebachew2683 Жыл бұрын
ወይኔ ጋሽዬ መልካምነት እናአ ቀልዳቸው ወይኔ ደስ የሚል ቤተሰብ❤❤❤
@አዩሽጉራጌዋ
@አዩሽጉራጌዋ Жыл бұрын
ወላሂ ምርጥ ቤተሰብ አሳቁኝ ጋሽዬ 😂😂😂😂
@سلامسلام-ض8س
@سلامسلام-ض8س 22 минут бұрын
የኔ ማሮች ይሞቻቹ ኩፉ ኣይንካቹ❤❤❤❤❤
@Sara-qn2fw
@Sara-qn2fw Жыл бұрын
የኔ እናት ኡፍፍፍ እናቴ ሳዛዝኑ ግን በጣም ነው የሳኩት 🤣🤣🤣🤣🤣
@feratesmaferatesma8544
@feratesmaferatesma8544 Жыл бұрын
ውይ ጋሽዬ የተባረክ እረጅም አመት ኑርልን🎉🎉🎉🎉🎉
@mandaramabdara5987
@mandaramabdara5987 Жыл бұрын
የኒ አባት ደገባት እረጀም እድሜ ከጤናገ ይሳጥቸዉ አብርሸ ❤❤❤❤❤
@ማህተቤዩቲብ
@ማህተቤዩቲብ Жыл бұрын
በጣም መልካም ቤተሰባች ናችሁ ፈጣሪ ሰላማችሁን ያብዛው❤
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉❤
@ኤፍታህ-ሠ7ቘ
@ኤፍታህ-ሠ7ቘ 8 ай бұрын
የዋህነው አባታችሁ እድሜ ከጤና ይስጣቸው❤❤እናቴ ክበሪልኝ
@portogalwc8822
@portogalwc8822 Жыл бұрын
እውነት ነው አባቴ እዴ ልጁኖ እግዚአብሔር ታስባለክ ነው ትባረክ 💕💕💕💕💕💕💕💕😂😂😂
@መሲየማርያምልጅ-ለ8ቘ
@መሲየማርያምልጅ-ለ8ቘ Жыл бұрын
የኔ አባት 😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤ልክ አባቴን ነው የመሰሉኝ እውነት እዴት እዳሳቁኝ😂😂😂እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ❤❤
@rozijibo-cq8hq
@rozijibo-cq8hq Жыл бұрын
የኔ እናት አፈር ልብላ አላለችም የኔ አባት ጥሩ አባት የዋህ ናችሁ ❤️❤️❤️❤️💞💞💞💞💞💞
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
ደምሪኛ🎉❤
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 Жыл бұрын
ፈሪያ እግዚአብሔር ያለበት ቤተሰብ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይባርካቹ ድንግል ማርያም ከነልጅዋ ትጠብቃቹ ውድድ ነው የማረጋቹ
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
ደምሪኛ🎉❤🎉
@susu-ug9hw
@susu-ug9hw 6 ай бұрын
የኔ አባት ጋሽየ ስወደዉ ወላሂ ሁል ጊዜም ጋሽየን አጡልን አብርሽ🎉🎉🎉🎉
@taibabtai2358
@taibabtai2358 Жыл бұрын
ሙብየ የኔ መልካም ሙቤን መጨረሻላይ ያዬ ደስ ስትሉ😍❤
ጋሽዬ በድጋሚ አዝናኝ ፕራንክ ተደረገ . ተጫወትንበት 😀😅🥹
13:20
ጋሽዬ በዱላ አባረረን.በድጋሚ ፕራንክ አረግነው😱🥵
20:06
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 387 М.
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
ጥግ ጥጉን ሙሉ ፊልም Tig Tigun full Ethiopian movie 2022
1:21:21
🛑አዲስ ቤት ገባን
19:02
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 136 М.
ድምፃችንን አመሳስለን ደውለን ተጫወትንባቸው
18:44
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 257 М.
ለ ጋሽዬ ስልክ ተገዛለት  . ደስታውን መግለፅ አቃተው  😱🥰
13:47
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН