KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሩታ አብርሽን በከባድ ተበቀለችው. አብርሽ አለቀሰ😱😭😭
24:08
አብርሽን ለሁለት ተጫወትንበት.የአመቱ ምርጥ አዝናኝ ፕራንክ🤣😂😂
26:12
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
00:50
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
41:02
ሩታ አርግዣለው አለችው .አብርሽ ደነገጠ🙈😭
Рет қаралды 410,890
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 302 М.
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Күн бұрын
Пікірлер: 5 700
@ሱሱነኝሀላሌንአፍቃሪ-ተ7ጐ
9 ай бұрын
ኧረ በፈጠራችሁ ላይክ አምሮኛል አይከፈልበትም ደሞ አደኛ ነኝ
@ሰምሃልዩቱብ
9 ай бұрын
እኔም ሳብስክራይብ ኣምሮኛል ድምርኝ እህቴ ኣለም 😻💜
@Jana-fy2hz
9 ай бұрын
😂😂😂😂😂እሽ አድርገናል😂😂😂😂😂
@ሰምሃልዩቱብ
9 ай бұрын
@@Jana-fy2hz እሺ 🙏
@Jana-fy2hz
9 ай бұрын
እሽ እህቴ
@mesertkifle233
9 ай бұрын
እርጉዝ ነሽ
@Fufu-t4b
9 ай бұрын
❤❤ለሁላችንም የማያልቅ ፍቅር ይስጠን
@Iguf-oj3yc
9 ай бұрын
አሜን
@Kemi-qo6br
9 ай бұрын
አሚን
@medinaa-tc7sr
9 ай бұрын
አሚንንንን❤❤❤ የሂሉ ንጉሥ❤❤❤❤
@feza8724
9 ай бұрын
አሜን አበት ዉናዬ🤲🤲🤲❤❤❤
@ፋጡማየኑስኡመር
9 ай бұрын
አሚንንን
@BhFhh-k6v
9 ай бұрын
😢ፍትሕ😢 ፍትሕ😢 ፍትሕ😢በሳውዲ እስርቤት ለሚሰቃዪ ወገኖቻችን please ድምፅ እንሁናቸው please😢💔
@TemimaNasir-cv2jw
9 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 1:25
@alamzniguse5007
9 ай бұрын
😢😢😢ፈጣሪ ይድረስላቸው😢😢ሐገራችንም ገብቶ ገበሬ ቤተሰቦቻችን እየተሰቃዩነው ፈጣሪ ይድረስላቸው😢😢❤❤
@ዜድነኝየባዬናፍቂ
9 ай бұрын
😢😢😢
@ኮኬትmyworld119
9 ай бұрын
😢😢😢ፈጣሪ ይድራስላችው 🙏🙏
@Dodi-q4o
9 ай бұрын
Alah.yiradachwo🤲😭😭😭
@BemnetFekra-yt3ve
9 ай бұрын
አብርሽ የበለጠ። ከዝሙት ነፃ መሆንክ ሥሠማ። ደሥ እልከኝ❤❤❤
@GgGg-j1i
4 ай бұрын
Ara bakese😅
@WiaTube770
9 ай бұрын
የሰዉ ቤት ምርር ስልችት ያላችሁ የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ❤💎🌹👍
@AyantuAedasa
9 ай бұрын
አሚንንንን
@zumra1836zumra
9 ай бұрын
ተዉእንደማመር
@ሰምሃልዩቱብ
9 ай бұрын
ኣሜን ማሬ 😢የመዳም ቀመም ነኝ ሳብስክራይብ በይኝ እህቴ ❤
@Zuzu_Ŕòŷãł
9 ай бұрын
አሚን አሚን❤❤
@ሰምሃልዩቱብ
9 ай бұрын
@@zumra1836zumra እንደማመር ወንደም ኣለም 😻💜
@hwaamusa3856
9 ай бұрын
አብርሽ መገፋት ዋጋ አለው ይችን የመሠለች ፉልቅልቅ ልጅ ስለሰጠህ❤❤❤❤
@Rahma-y8o
9 ай бұрын
ማን እንደጋፋ እኛ አናዉቅም ምስጥር አርጎት አልፎሀል
@senaitdesa7927
9 ай бұрын
እውነት ነው እግዚያአብሄር መልካም ነው ❤❤❤❤
@senaytAsefa-qn4vk
9 ай бұрын
ትክክል❤
@GgfFyf-b4q
9 ай бұрын
በጣም የበለጠች ሰጠው❤❤❤❤
@DPo-fq3lb
9 ай бұрын
ትኽክል🥰🥰
@ወለተስላሴ-ኘ4ዐ
9 ай бұрын
አብርሽ ሩታን ከወደድካት በቀጣይ ቪድዮ ማህተብ ያድርግላት የምትሉ 👍👍
@mohmmedmohmmed-mo5wy
9 ай бұрын
እረ እያያቹ አርጋለች
@AsQe-l9q
9 ай бұрын
አለት እኮ
@ወለተስላሴ-ኘ4ዐ
9 ай бұрын
@@mohmmedmohmmed-mo5wy አላረገችም ያገት ሀብል ብቻ ነው
@atti13
9 ай бұрын
አላደረገችም @@mohmmedmohmmed-mo5wy
@kerosakerosa175
9 ай бұрын
እውነት ነው ማህትብ ታድርግ ክርስቲያን ከሆነች
@ajibaaj3267
9 ай бұрын
ክክክክክክክ እኔም ቢሻነ ሁላት መስማር ይወጠል አላለም ያጫነቀ ላት ይልሀል ይሄ ነው ክክክክክክክክክ ወለሂ አላመሰቅሽ ጎባዝ ነሽ❤❤❤❤❤❤
@tamanechtafese2694
9 ай бұрын
እውነት ልጅ ብሆንም ደስ ይላል ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው 😂😂ሩታን ምትወዱት ላይክ ❤
@ftafta-we6uj
9 ай бұрын
ደምርኝ ወለላዋ❤
@tsehaydesalew4649
9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@WorkeGelana-sv5if
9 ай бұрын
ከጋብቻ በፍት ዝሙት ነው
@abenezergirma-kn2bs
9 ай бұрын
እውነት ልጅ ብሆንም ደሰ ይላል ልጅ የአእ/ር ሰጦታ ነው❤❤❤❤❤ አብረሸን የምትወዱት ላይክ😂😂😂😂
@tamanechtafese2694
9 ай бұрын
@@abenezergirma-kn2bs 🤣🤣
@Rነኚየናቴናፊቂ
9 ай бұрын
ሩታየ የኔቆጆ ዩቱቡን ተቆጣጠርሺው ተወዳጂ ነሺ አፊቃሪሺ ብዙ ነው የኔ ፊልቅልቅ አብርሺ ታዲለህ። ጥርሳ ብቻ ይበቃል ዩቱቡን ተቆጣጠረቻት ከሰው አይ ይጠብቅሺ። የሰው አይን ያውጣሺ ❤❤❤❤❤❤ አስምርህ ያዛት አብርሺ ወዲም
@GenetChannel-uo3rv
9 ай бұрын
ደምሪኝ ዉዴ
@DPo-fq3lb
9 ай бұрын
ትኽክል❤❤❤❤
@ከድር-21
9 ай бұрын
ትክክክልወላሂ
@taybatayba1127
9 ай бұрын
ትክክል
@ZamniyZamniy
9 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Rozaguraga
9 ай бұрын
ፕራንኩን የተመቻቹ ላይክ ግጪኝ😂
@taybatayba1127
9 ай бұрын
❤❤❤
@خديجهخديجه-ه6ث
9 ай бұрын
የምር የሣቁትዛሬ😂😂
@ToybaAdme
9 ай бұрын
ያማለትአብራቹህትተኛላችሁማለትነዉ ገናነንአላላችሁም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እንደምትቃመሡነገራችሁንኮ ለምንአትጋቡምታዳ
@Sነኝ-w2s
9 ай бұрын
❤❤
@masa5699
9 ай бұрын
ሩታ ለቀልድ አትማሉ
@mkd2051
9 ай бұрын
ሩታዬ የኔ ዉድ ስዉድሽ ❤❤ አብርሽ ተድለህ ይችን የመሳለች ፍልልቅ ስለገኜህ ፈጠሪህን አመስግን ፍቅርችን ዘለቅ የሪግለቹ ❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹💯👍👍
@semu-x2p
9 ай бұрын
ፍትህ ለህት ወደሞቼ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዪት እፍፍፍ አለቁብን😢😢
@makamohamed3279
9 ай бұрын
አዎ ወላሂ የህዝብ ያለህ
@slamedmeke5099
9 ай бұрын
በጣም ሰሚ ያጣ ጩህት ኡፉፉፉፉ ስደት😢😢😢
@sita_143
9 ай бұрын
Awo welhi allha kanasu ga yihun
@SaraSaalo
7 ай бұрын
ፈጣሪ ላገራቺን ያብቃን😢😢😢😢😢😢
@kopreesa8674
9 ай бұрын
አይ ሩታዬ ንግስት እኮ ነሽ ሁሉ ነገር ያምርብሻል ደግሞ ጨዋታቹ አይጠገብም በፍቅር ያኑራችሁ❤❤❤❤
@GenetChannel-uo3rv
9 ай бұрын
ደምሪኝ ዉዴ
@SeadhS-xz1ms
9 ай бұрын
ኧረፍትህ በእስራቤትለሚሰቃዩትወከኖቻችን😢😢
@bdhhdhdbdhsjxbx9839
9 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Biruke716
9 ай бұрын
እውነት ነው እነ አብሪሽ ለወገኖቻችን ድምፅ ይሁኑን
@FghFhh-cg5pz
9 ай бұрын
@@Biruke716አፍላፍፉቅረ
@Dodi-q4o
9 ай бұрын
Alah.yiridachawu🤲
@ከከከከ-አ3ጠ
9 ай бұрын
ትክክል😢😢😢
@hosenhosen6687
9 ай бұрын
ጎበዝ ነው አብርሽ ከትዳር በፊት ምንም አላረገም ማለት ነው በራሱ የተማመነው
@hhhj5172
9 ай бұрын
ከጋብቻ በፊት ምንም ነገር እንዳታርጉ ዝሙት ነው ሩታዬ የኔ ስስት ስወድሽ ፍቅር የሆነች ልጅ ❤❤❤❤❤
@GT-eg1fd
9 ай бұрын
እሱ አይታሰብም ልክ ነዉ አብርሽም እሩታም ሀሳባቸዉ በዚህ ጉዳ አያሰቡትም እኛም ሰርግ ነዉ የምንጠብቀዉ
@HoovaH-pt8yz
9 ай бұрын
ባደርጉ እንዴት አርግዣለው ትለው ነበር ትገርማላቹ😅
@ሰአድ-ቸ8ገ
9 ай бұрын
ቀላል ያረጋሉ😂😂😂😂😂
@HoovaH-pt8yz
9 ай бұрын
@@ሰአድ-ቸ8ገ እኮ መቼም በንፋስ አሬግዣለው አትለውም ተመልካቾች ካላየን አናምንም ብለዋል😂
@hhhj5172
9 ай бұрын
@@HoovaH-pt8yz የልጅ ኣባት ላድርግህ አሲበ ነበር አለች እሱ ደሞ በግዴታ አለ እሷ መልሳ በየት በኩል አረግዤ አለት እኮ
@Nora-p8n
9 ай бұрын
አብሬሽና ሩታን አይሚና ሙቢን የምትወዱ ብቻ በላይክ አሳዩን
@user_sf9yw4cm6p
9 ай бұрын
ግን አንድ ወሳኝ ሰው እረሳቹ
@ኪያኬ21
9 ай бұрын
ኤፊ ይቀራል ወሳኝ ሰው ❤
@ከረያባመታባዘራውtube
9 ай бұрын
እኮ ኤፍስ@@user_sf9yw4cm6p
@emueimanyutub9726
9 ай бұрын
ኤፊ አልተጨመረም
@ገኒየማርያም
9 ай бұрын
አንቴንም ጭምር እኖዳሃለን ኤፊ
@abdulhashim930
9 ай бұрын
አምሮብሻል ሩታይ ፍቅራቹ ፈጣሪ ይባርከው
@ሰምሃልዩቱብ
9 ай бұрын
ኣሚን ወንደሜ ሳብስክራይብ እንደማመር 😊❤
@AuufYgcc-hk4vw
9 ай бұрын
የኔፍልቅልቅ እሩታየ ትለያለሽኮ ወላ አብርሽየ እድለኛ ነህኮ እሩታን ስለሰጠህ ጠበቅ አርገህ ያዝ በተረፈ ሁላችሁንም ውድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤
@FhuFgh-o9c
9 ай бұрын
የአብርሽ ንግግር በሳቅ ገደለኝ 😅አምሮብሻል እሩታየ በጣም ነዉ እምወዳችሁ❤❤❤ ሠላማችሁ ይብዛ
@ሀይሚትንሿ
9 ай бұрын
የኔ ማሮች እስኪ የሩታና አብርሽ ወዳጅ🎉❤👍👍👍
@ሰደተኛዋሁሉንቻይ
9 ай бұрын
ባሌ ተይዞብኝ ወላሂ በጣም ከፍቶአል ዱአ አደርጉ ሀገር ሰላም እደገባልኝ 😭😭
@እሙሙአዝወሎየዋ
9 ай бұрын
አይዞሽ እህት የኔም 9 ወሩ ከተያዘ አላህ ፈረጃውን ያቅርብላቸው
@SetiAl-jv4yi
9 ай бұрын
አይዛቹ ሀለታቹም አላህ በስላም ለሀገር ያብቃቸው😢@@እሙሙአዝወሎየዋ
@sihemsihem8497
9 ай бұрын
አይዞሽ አላህ በሰላም ላገሩ ያብቃልሽ
@ghghh3547
9 ай бұрын
ስሜቱነ ስለማዉቀዉ አይዞሽ
@rrrtt6sd5lg9k
9 ай бұрын
ፈጣሪ በሰላም ለሀገሩ ያብቃው😢
@selamisare5466
9 ай бұрын
አምሮብሻል ሩታዬ ፍቅራቸው እግዚአብሔር ይባርከው ለሁሉችንም የማያልቅ ፍቅር ይሰጠን🙏❤❤❤
@ZamniyZamniy
9 ай бұрын
Amne
@konjetkonjet7731
9 ай бұрын
እኔም ብሽናበት አላለም አብሬሽ ሩታዬ የወደድኳት የአብሬሽ አባት አልተዋወቅም ያለች ቀን ነው የኔ ውድ ለቤተስው ያላት ክብር እኮ ነው ፈጣሪ ያክብርሽ ❤❤❤❤
@TemimaNasir-cv2jw
9 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ ልዩ
@neguGebre-dg1nx
9 ай бұрын
ደምሪኝ ዉዴ❤
@samriyouyube12
9 ай бұрын
ደምሩኝ❤❤❤ዉዶች
@neguGebre-dg1nx
9 ай бұрын
ቆንጅትየ ነይ ለሁላችንም ደምርን ከስር እንግዶች እየጠበቁሽ ነዉ😂💓
@bdhhdhdbdhsjxbx9839
9 ай бұрын
ትለያለችኮ ሩታዬ አንድ ሰው አፍቅራ ሚሊዬን ልብ የገባች የከቴ ሰው ነኝ ብላ ከአነጋገር እስከ አለባበስ ጨዋ ያሳደጋት የኔ ንፁህ ሰው
@hennaballat4489
9 ай бұрын
ሩታዬ እግዚአብሔር ለዚህ ክብር ያብቃችሁ የኔ ልዩ ስታምር እኮ ወብ ነሽ አብርሽ በፍቅር ያኑራችሑ❤❤❤❤😊
@GenetChannel-uo3rv
9 ай бұрын
ደምሪኝ ዉዴ❤
@AbGrace138
9 ай бұрын
ሲጀመር ሁሉ ነገር ያምርባችኋል❤❤
@የራያዋቀበጥ-ኰ7ሠ
9 ай бұрын
በጣም❤❤😂
@Fatma2300-pt2mp
9 ай бұрын
የኔ ውድ ያሲኖ😮😮❤
@rahmahhassn8878
9 ай бұрын
አተም ያምርብሀል
@MediomerMediomer-uk4tk
9 ай бұрын
በጣም❤❤❤
@mimenoor3224
9 ай бұрын
ያሥኖኖ🎉🎉🎉
@goteyitomnigus4800
9 ай бұрын
የኔ ወርቂ ሩታዬን ❤❤ አብርሽ እግዚአብሔር መልካምነትህ አይቶ እዚች ቆንጆ ሴት ሰጥቶሃል❤❤
@samira7639
9 ай бұрын
ደስ ስትሉ አብርሽ ዉብ የሆንች ሚስት ስለሰጠህ ሩታዬን ደስ ብሎኛል💞💞🙏🙏🙏🙏🙏
@ZumbaraMechali
9 ай бұрын
ይዬን ኮሜንት የምታንብ በሙሉ የእርፍት እንጀራ እና የነፃነት ኑሮ ይስጣቹ ❤❤❤
@neguGebre-dg1nx
9 ай бұрын
ኣሜን የኔ ዉድ ደምሪኝ👏❤
@ራሀፍዩቱብ
9 ай бұрын
አሚን
@Zahara-o6s
9 ай бұрын
አሚን
@awlaw6688
9 ай бұрын
አሚን😢😢😢😢
@rryy9050
9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ቲጅነኝየተዋህዶፍሬ
9 ай бұрын
አብርሽየ ለሩታየ መስቀል እሰርላት በቀጣይ በቀጣይ 🎉🎉❤❤
@GenetChannel-uo3rv
9 ай бұрын
ደምሪኝ ዉዴ❤
@DPo-fq3lb
9 ай бұрын
መስቀል ኣላት በሃብል ነው እንጅ❤❤❤
@Vvcxcgggggc
9 ай бұрын
ኣላት እኮ
@SelamTeshome-ru7qn
9 ай бұрын
Orthodox nech endy
@fgggtyyyu379
9 ай бұрын
ግን እምነታቸው ምድነው በቅንነት ካነሳችሁት አይቀር?
@nardos125
9 ай бұрын
ለዚህ ቤት አዲስ ነኝ ደስ ስትሉ አብርሽ ውብ የሆነች ሚስት ስለጠሰጠህ ሩታየን ደስ ብሎኛል❤❤❤❤
@SofiaGirma-i9l
9 ай бұрын
እሩታ አብርሽም እድለኛ ነው አንችን በማግኘቱ አንችም እሱን በማግኘትሽ የምር ምርጥ ቤሰብ ናቸው ሀይሚ ኤፎ ሙቢ እነጋሼ ብቻ ፈጣሪ መጨረሻችው ያሰምርላችው በጣም ነው የምወዳችው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kedestrak123
9 ай бұрын
ሩታ ማህተብ ታድርግ የምትሉ እጅ ወደላይ
@ሉሉእትዮብ
9 ай бұрын
አላትኮ አይንሽ አያይም እንዴ😅😅😅
@kedestrak123
9 ай бұрын
@@ሉሉእትዮብ የማያየዉስ ያንቺ ነዉ አብል እንጂ ጥቁር ማተብ አላደረገችሁ አድርጋ አይቻት አላቅም
@danaytabraham4240
9 ай бұрын
በትክክል ታድርግ
@GenetChannel-uo3rv
9 ай бұрын
ደምሪኝ ዉዴ❤
@GenetChannel-uo3rv
9 ай бұрын
@danaytደምሪኝ ዉዴ❤abraham4240
@HeluTube940
9 ай бұрын
ሩታ ቅምም ያለች ሞዴልስት ቆንጆ❤👌
@semiraabdela5479
9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😂
@tegeset-ik1oz
9 ай бұрын
አቺም ነሽ ዉዴ
@Brhen873
9 ай бұрын
ሩታየ ፍቅርሽ ገብቶ በደማችን❤🌿♥️🌿🌿
@SenaitWubeye-oh6ks
9 ай бұрын
ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ አሜን
@anshaebrahim3901
9 ай бұрын
አሚን❤
@soos3805
9 ай бұрын
አሜን❤🙏🤲👏
@senaytAsefa-qn4vk
9 ай бұрын
አሜን❤
@saudiksa5166
9 ай бұрын
አሚንንን
@masaratmasarati6020
9 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen
@tesfenshabera8382
9 ай бұрын
ሀይ አብርሽ እኔም ልሽናና ሶሳት መስማር ስዎጠ ተያሌሽ አለለ😂😂😂ሩታዬ የኔ ቆንጆ❤❤
@SofiaDubai-d8q
9 ай бұрын
ማነው እዴኔ ሳይስስት የሚወዳቸው ❤❤❤ እሩታየ የእኔ ደርባባ እስኪ የሚወዳቸው በላይክ አሳዩኝ
@ሰምሃልዩቱብ
9 ай бұрын
ድምርኝ ዉዴ ❤ሳብስክራይብ በይኝ 😔
@hykelahmad1024
9 ай бұрын
እኔአለሁልሽ❤❤❤
@hykelahmad1024
9 ай бұрын
እኔ❤❤❤❤
@hykelahmad1024
9 ай бұрын
እኔ❤❤❤❤
@SofiaDubai-d8q
9 ай бұрын
@@hykelahmad1024❤❤❤❤❤ የእኔ ውድ እኔኮ የነሱ ዘበኛ ሁኝልሻለሁኝ
@FygGuv
9 ай бұрын
ሁለታቹህም መልካም ሰነመግባር አላቹህ እወደሃቸዋለሁ አብርሃም በተፈጠሩህ አሰተዋዪ ነህ ብዙ ሰራወቸህን አይቻለሁ ምን ያርግ ሩታዬ ሲቸነቅ ነዉ እኔም በሽናበት 😅😅😅❤❤❤
@MominaSet-mu4rr
9 ай бұрын
አቤት እሩታየኮ ስታምሪ የኔ እቁ የሴቶች በላይ ደሞ ሲያምርብሽ የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤❤❤❤❤❤ህዝቤን አስጨለልሽው
@MohMoh-gl6gi
9 ай бұрын
❤❤ ቀላል ጨለልን በፍቅር አሳበደችን ወይ መታደል የሰው መውደድ አፍሰሶባታል ታድላ 🎉🎉🎉🎉
@ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
9 ай бұрын
ቀላል ተምራለች እኔማ አይቼ አልጠግባትም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hayatuaeamar7538
9 ай бұрын
ቀላል እኔማ እንዴት እንደምወዳት ♥️♥️♥️
@Fatma2300-pt2mp
9 ай бұрын
ቀለል የምር ጨለልን😂😂😂
@تهتتن-ذ9ه
9 ай бұрын
❤❤❤❤
@GT-eg1fd
9 ай бұрын
የዛሬዉ ደሰ እሚል የሚያሰቅ ፕራንክ ነዉ እሩታዬ ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤❤
@rabi1011
9 ай бұрын
እኔም ብሸናበት ይወጣል አብርሽ😂😂😂😂 ሩታየ ሁሉም ነገር የሚያምርብሽ ❤❤❤
@etenesh8056
9 ай бұрын
አብርሽዬ ደስ ስትል እቀበላለሁ ግን ከማን ነው❤❤❤❤❤
@saracool9697
9 ай бұрын
የእውነት ብዙ ብራንኮች አያዋለው ግን እንደ ዛሬ ስኬ አላቅም የእውነት ሩታዬ የፍቅር ሰው ነሽ የኔ ቆንጆ ፍቅራቸው እግዚአብሔር አምላክ የዘላለማዊ ፍቅር ያደርግላችሁ ስወዳችሁ የእውነት😂🤭🥰🥰✅
@neguGebre-dg1nx
9 ай бұрын
ደምርኝ ዉዴ💓
@የጊራናዋ
9 ай бұрын
ምንም የማያቀውን ልጅ ተጫወተችበት እኔም ብሸናበት😂😂😂😂
@DanaY-j2j
9 ай бұрын
በጠም
@DPo-fq3lb
9 ай бұрын
❤❤❤😂
@ጓልኣክስማዊት
9 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹ የኔ ልዩዎች ሩታዬ የኔ ፍልቅልቅ 😁💚በናተ ፍቅር ተጠምጀ የይቱብ ዘበኛ ሆኝ ቀረሁ 😆
@ሀገሬ-ጨ8ጨ
9 ай бұрын
እኔም😂😂
@Kemi-qo6br
9 ай бұрын
እኔም
@ፋጡማየኑስኡመር
9 ай бұрын
እኔም
@habibaal4299
9 ай бұрын
እኔም😂😂😂
@MohMoh-gl6gi
9 ай бұрын
❤❤ አረ ተይኝ 🎉🎉 እኔስ ብትይ ❤❤❤
@Yif7g
9 ай бұрын
ይለያል የዛሬው ሩታዬ የኔ ፍልቅልቅ ሁሌም ሣቂልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አብርሽዬ ሁልየም እንወዳችሇለን እግዚ አብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤
@marmaryeheyabenat1796
9 ай бұрын
እቺ ልጅ እግዚአብሔር የሰጠህ በረከትህ ነች ተሎ አግባት ❤❤❤❤ውለዱ ክበዱ
@kalkidantrfe
9 ай бұрын
ሩታዬ የኔ ልዕልት የምር በጣም ነዉ የምወዳችሁ ግን ለምን አንገትሽ ላይ ማህተብ አታደርጊም ግን ይቅርታ የመሠለኝን መናገር ፈልጌ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Eyerus-f8m
9 ай бұрын
❤❤❤
@se45ra74
9 ай бұрын
ፍትህ ሳኡዲ ላሉ እስረኞች😢😢😢😢😢😢😢😢
@neguGebre-dg1nx
9 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ዉድ❤
@ghaliahali2620
9 ай бұрын
በጣም ወላሂ ዘንድሮም አለቀቋቼው
@zemzem8468
9 ай бұрын
😢😢😢
@አይኖየራያዋtube
9 ай бұрын
😢😢😢😢
@zikhraethiopia3173
9 ай бұрын
ፍትህህ😢😢😢😢
@almazjanka8624
9 ай бұрын
ምነው ቶሎ ተጋብታችሁ ልጅ ብታቅፉ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው
@mahbobam250
9 ай бұрын
Yes
@dfghxvbb4310
9 ай бұрын
አቋም ይልሀል ሩታዬ ይዛለቺ የኔማር ይቺ ፍስታን ደግሞ በጣምነው ያመረቺብሽ❤❤❤
@Jkeesum
9 ай бұрын
ማርያምን እንደዛሬ ነፍሬ አላቅም ሩታዬ😂😂😂😂😂😂😂አብርሽ ደሞ እኔም ብሸና ቀይ ይሆናል ያላት ፓርት እያነፈረኝ ነዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሁሌም ደስስስ ይበላችሁ አደራ ከጋብቻ በፊት ምንም ነገር እንዳትፈፅሙ ዝሙት ነዉ ።
@Halima-tf6br
9 ай бұрын
አይ አብርሽ ስሸናበት ይወጣል አላለም ወላሂ አሳቃችሁኝ ደብሮኝነበር 😂😂😂
@senaitdesa7927
9 ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ❤❤አብርሽዬዬዬ❤❤የኔ መልካም ወንድም ሰወድህ የኔ ቅን ❤❤ሩታዬዬዬዬ❤❤ሰወድሽ❤የፍቅር❤ተምሳሌት❤ናቹው❤❤❤ዘመናቹ❤በሳቅ ይለቅ በኢየሱስም❤❤❤ ጠላታቹ እና ቅናተኛ ይነቀል
@khadijasharjah3146
9 ай бұрын
አብርሽን አለማድነቅ አይቻልም ትክክለኛ ፍቅር እንድህ ነው
@ጌታያውቃል-ጸ1ሠ
9 ай бұрын
እሩታየ አንችም ልዮ ነሽ አብርሽም ልዮ እሄን ፍቅራችሁን አይቀይርባችሁ እንወዳችኋለን፡፡❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@KolliyyanHerrison-bl3uu
9 ай бұрын
ሩታዬ ምኞትሽን ያሳካልሽ አቤት ደግሞ እርግዝና ሲያምርብሽ የእውነት ቢሆን ብዬ ተመኘሁልሽ
@adadnech122
9 ай бұрын
ስወዲሽ ሩታዬ የኔ ቆንጆ ስታወሪ አፍሽ ይጠፍጠል አብሪሽ አስደግጭው ሩትዬ መሪጋዝ አምሮሻል መለትነው አብሪሽ ፍጠን ሰርግህን አብለን❤❤
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
9 ай бұрын
ሩታ መድኀኒአለምን እያልሺ ማህተብሺስ??? አብርሺ ፍቅር ከእምነት ይጀምራል መልክአ ማርያምን ታንብብ ተአምሯን ታብብ እናም አስተውል አብርሀምን የሚያክል ስም ይዘህ አስተውል ??? እዳ አለብህ
@SamiraSamira-o6f
9 ай бұрын
ለመዳም ቅመምወች የረፍት እንጀሪ ይሰጠን አገሪችንን ሰላም ያድርክልን❤🎉
@TemimaNasir-cv2jw
9 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 6:25
@DghjFhjj-c1b
9 ай бұрын
እሩታዬ የአብርሽ ጨረቃ የእውነት አሳቃችሁኝ😂😂❤❤
@Yeromyerom-pr3sk
9 ай бұрын
😂😂😂እርወየው🎉🎉🎉🎉😂😂
@TigistYheys-k2z
9 ай бұрын
አብርሽ በጣም ቆንጅ ልጅ ናት ጠበቅ አድርገህ ያዛት ደስ ስትሉ
@LEMI-l3e
9 ай бұрын
በደስታ አሳብዳኝ ነበርኡፍፍፍፍፍ እሩታዬ ለዚህ ክብር ያብቃሽ ንግስቷ 😢😢❤❤❤❤❤😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍😍
@ፊዳከያረሱለሏSAW
9 ай бұрын
😢ኢሻአላህ
@badriya-m9b
9 ай бұрын
እሩታየ በሆነ ብየ ተመኘሁ ደግሞ እንዴት እንደሚያምርብሽ እሩታየ በጣም ነው የምወድሽ ለኛም ፍቅርን. ዘርተሽብናል❤❤❤❤❤❤😂
@eyeruesalem4031
9 ай бұрын
ወይ አብርየ እውነትም በባለፈው እንዴት እንደአባት እንደወንድሜ እንደፍቅርኛ ብለህ ነበር አብርሽየ አሁን ሁሉንም እንደቤተሠብ ነው የጠየቃት ዋውውውውው ተባርረሽ ችግር አለ አጠያየቅህ እራሱ ደሥ ይላልል🎉🎉🎉❤❤❤ አቦ ይመቻችሁ
@lulutube885
9 ай бұрын
ሩታዬ እውነት ነው ብዬ ደስ ብሎኝ ነበር ግን ምኞትሽ ጥሩ ነው አሁን ባይሆንም ወደ ፊት ይሆናል የኔ ውድ ትንሿ እህቴ እወድሻለሁ ❤😘😘😘
@sikosolo7543
9 ай бұрын
Luluye yene qonjo 🎉🎉🎉🎉
@ሰምሃልዩቱብ
9 ай бұрын
ሳብስክራይብ በይኝ ማሬ 😢
@salamnu1448
9 ай бұрын
wow❤
@حليمهحسن-ر7ث
9 ай бұрын
ግን እውነት ነው ብየ ደስ አለኝ የምትሉ ሠወች ያለ ጋብቻ የተወለደ ልጅ ምኑ ነው የሚያስደስታችሁ ልጅ ደስታ ነው ግን ጋብቻ ቢኖረው
@FfFff-vr2gn
9 ай бұрын
ሉሉዬ❤❤❤❤❤❤❤
@HawaAli-s4o
9 ай бұрын
እሩታየ ሁሉም ነገር ያምርብሻል የኔ ቆንጆ እኔ የአብርሽ ንግግር በጣም ነው ያሳቀኝ
@sifenshume7726
9 ай бұрын
ክክክክክ ሩታ አትቀልጅ ግንኙነት ሳታረጉ አረገዝኩ ማለት አለ እንዴ😅😅😅 እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ❤ ሆድሽ ምን ሆኖ ነው ያበጠው አላለም ወይ አብርሽ 😂😂😂
@MaloCcsjj-bd1uo
9 ай бұрын
እሩታዬ አምሮብሽል❤ ምኞትሽን ፊጣር የሳከልሽ❤ታምረለቻው
@kidankidankidankidan7031
9 ай бұрын
ፍቅራቹን ይጨምርላቹ እህቴ ባዶ ነሽ ያለሽው ክርስትያን ነሽ የታል ምልክትሽ ማህተብ እሰሪ እሰሩ 👏👏👏
@ረህማአዩቱብ
9 ай бұрын
ሩታየየ ስስት ብለሽ የምታይው ታድሎ በጣም የምወደው ማሻ አላህ ያይኖቻአ አስተያየት ያምርባታል💓💓💓💓💓😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘💘🌹💓💓💓💓🅰😘®
@VfCc-y1d
9 ай бұрын
ሩታዬ መስቀል አድርገሺ ማየት እንፈልጋለን በሚቀጥለዉ ቪዲዪ
@SamyaSamya99
3 ай бұрын
እንዴ መስቀሉ አይታይሽም እንዴ ኣላት ኮ😅😅😅😅
@user-fu1de3up2c
9 ай бұрын
ዛሬ እንደት ዘና እንዳልኩ የኔቆጆ እሩታየ ደግሞ ሲያምርብሺ አብርሺ ሚስኪን አሳከኝ አሳዘከኝ በጣም እወድሻለሁ የኔማር
@Ejej-hx5nd
9 ай бұрын
አሁንም ብትሸኒ 3መስበር ይወጣል አላለም አይ አብርሽ 😂እሩታዬ የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤እወዳችኋለሁ ❤😂❤❤❤
@fatimaseid7326
9 ай бұрын
በየቀኑ ውበቱን እየደፋብሽነው ደሞ ቢደዋችሁን እራሡ አይጠገብም ታናቀው እሚያልቅብን አብርሽ ታድለህነው እሩታየን በማገኘትህ ንግስት እኮናት ፈገግተዋ ጨዋተዋ አድበቷ አይጠገብም 🥀🥀🥀🥀🥀🍫🍫🍫🍫🍫
@emusara2016
9 ай бұрын
ወላሂ እዴት አዝናና ችሁኝ ሩታ በጣም ጥሩ ፕራንክ ነው
@BelatBelat-ou4ej
9 ай бұрын
😂😂😂😂😂አረ ባሳቅ ሞኩ በጌታ😂😂😂 ሩታዬዬ ጃግና ነሸ በጣም👍👍👍
@KalYouTube-h4x
9 ай бұрын
ሀሳብ ነው ኣላለም😂😂😂 ልክ ብለሃል አዳሜ ያረገዘው ሀሳብና ጭንቀት ነው
@TaHa-lv3bh
9 ай бұрын
ሩተዬ የኔ ዉድ ከሜራ ለይ ስትሆኚ ሰፋ የለ ልብስ ልበሺ ፈጠሪ ከአይን ይጠብቅሽ ደሞ ብትገቡ ይሸላል ለቺ ለክብርሽ ጡሩነዉ ተገቡ አብረቹ ተድገለቹ ትምርትሽንም ጠክረሽ ተመሪ ቤተሰቦችሽንም ከሚጠብቁሽ በለይ ተምረሽ ዉጤተማ ሆነሽ አሰያቸዉ🌹🌹🌹
@يوسفالمخينيالمخيني
9 ай бұрын
መስቀል ትልበስ የምትሉ❤
@bshgsyye-sv7zd
9 ай бұрын
ለብሳየለምእደኧረ😮
@samiragzachew8903
9 ай бұрын
ካሮት ብይ ላይን ጥራት ሁለት መልበስ አለባት
@አዳማናዝሬትአዳማ
9 ай бұрын
እንዴ መስቀሉ አይታይሽም እንዴ😂😂
@fekerlehulum7413
9 ай бұрын
መስቀል ለምትሉ እናት የማዘዝ መብት የላችሁም የሁሉም አይ ማኖት ወዳት እያየናትነው ያረገችው መስቀሉ ካልታያቹ ችግሩ እናተጋነው መስቀል በማረግ አይደለም ልብ ነው ልብ ንፁ ካልሆነ መስቀሉ ትርጉም የለውም
@KalYouTube-h4x
9 ай бұрын
ሆዴ መስቀል ለብሳለች ጎንደሪ ነሽ ኣ ጎንደሪዋች ነን ሁለት መስቀል ማሠር እምንወደው❤😅😅
@Heyab-z1s
9 ай бұрын
ለዚህ ክብር ያብቃችሁ ሩታየ እንደ እህትነት የምመክርሽ ማህተብ አድርጊ ማህተብ ውበትሽ ነው መቸም እሱ ስለአደረግ ኦርቶዶክስ ትሆኛለሽ ብየ ነው
@meremwolloyewatube
9 ай бұрын
ኧረ የስደት እህቶቸ😍እኔንም አበረታቱኝ 😢አያስከፍልም የምር ከፍቶኛል😢😢😢😢
@senaytAsefa-qn4vk
9 ай бұрын
እሺ አይዛሽ❤
@Ntube444
9 ай бұрын
የፍቅር ቤተሰቦች ያበረታቱሽ እኛ የሩታ ነን😅
@SophiaAwale
9 ай бұрын
😂@@Ntube444😂😂😂😂
@خديجهخديجه-ه6ث
9 ай бұрын
@@Ntube444እጅከሰጠሽ ወደኛ ከተደመርሽ ነው የምናቨረታታሽ
@GenetChannel-uo3rv
9 ай бұрын
ደምሪኝ ዉዴ
@አብርሽ
9 ай бұрын
እውነትነው ምላቹ በጥምንው ምታምሩት❤❤እግዛቤር ፍቅር ያብዛላቹ❤❤
@hggff9535
9 ай бұрын
😂😂😂😂በንፋስ አለ ወይኔ እግዚአብሔር ተጋብታችሁ ያሳየን
@M-eb4rn
9 ай бұрын
ፍትህ ሰኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ እባካችህ😢😢😢😢😢😢😢
@seniethiopia796
9 ай бұрын
ስላም ሩታና እብርሽ እናንተን አየስማሁ አጋጭታችሁኝ ነበር እንደ ዛሬ ስቄም አላቅ ምን አልክ አብርሽ ? ይደገም እኔም ~~ እንደዚህ ይሆናል ክክክክክክ ተሳክቶልሻል ሩታዬ
@kidsttube
9 ай бұрын
የኔ ፈድሻ ሁልጊዜም ፕራክ አርጊያቸው ሁሉንም 😂😂❤❤❤❤❤
@ኢኸላስ
9 ай бұрын
ፍትህ ለእስረኞች እባካችሁ ድምፅ ሁኗቸው በረሀብ አለቁ
@zena9750
9 ай бұрын
የኔ ውዶች አላህ ይጠብቃችሁ በራስ መታማመን የኔ ወድም
@youtube4525
9 ай бұрын
እንዴት እዳሳቅኝ አብረሽ😂😂😂😂😂 ከመር እኔም ብሸናበት ይሆናል አላለም 😂😂😂 አንድ ቀን ተላይ ሁና ነበር ማለትክ ከይቅረም
@አማራነዉደሜፋፊነኝ
9 ай бұрын
ሩታ ብቻየን በሳቅ ገደላችሁኝ 😂😂😂ልቀበለዉ ና ናዉጣ ማነህ አላለም 😂😂አብርሽየ የኔ የዋህ😂😂😂
@WorkeGelana-sv5if
9 ай бұрын
የተወደዳችሁ የተዋህዶ ባለመሀተቦች እኮን አደርሳችሁ ለፋስካ ፆም ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@hiath
9 ай бұрын
አሜን ፫እንኩዋን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
@የራያዋ
9 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን🙏💟
@zahraliban5714
9 ай бұрын
ትገርማላችሁ
@የራያዋ
9 ай бұрын
@@zahraliban5714 እደት
@MohammedAhimed-so1cn
9 ай бұрын
በጣም ደስስ ትላላቺሁ አይለያቺሁ አብርሽየ ሩታየ 🌹🌹🌹
@Haymi-x6b
9 ай бұрын
በፈጣሪ ስም የአመቱ ምርጥ ፕራክ🙈😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@LailaLila-nb1bd
9 ай бұрын
ወይኔ ዛሬ ሆደ ቆሰለ😂😂 እሩታዬ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ፂቅመሟ
9 ай бұрын
የኔ ፍልቅልቅ እሩታን የሚወድ እስኪ❤
@amarahss8398
9 ай бұрын
እረ አብርሽ በሳቅ ሞትሁ እኔም ብሸናበት ይወጣል አላለም አይ እረታ ሰራሽለት 😂😂😂❤❤❤❤❤
@birtukaen3255
9 ай бұрын
😂😂😂
@abdullaaldhaheri7977
9 ай бұрын
ሩታዬ እዉነት በጠም አዚነነሺኝ ይመችሺ💖💖💐💐💐
@GeniTubeገኒቱዩብ
9 ай бұрын
የኔ ዉዶች ስወዳቹሁካ ❤❤ግን በሳቅ ገደላቹሁኝ እኔም ብሸናበት ይወጣል ኣላለም ኣየ ኣብርሽ ወየዉ😂😂😂የኔ ማሮች ሩታዬ የኔ ፍልቅልቅ😘😘😘😘
24:08
ሩታ አብርሽን በከባድ ተበቀለችው. አብርሽ አለቀሰ😱😭😭
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 405 М.
26:12
አብርሽን ለሁለት ተጫወትንበት.የአመቱ ምርጥ አዝናኝ ፕራንክ🤣😂😂
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 245 М.
00:50
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
Nikita Zdradovskiy
Рет қаралды 7 МЛН
25:51
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 671 М.
00:11
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
Toshleh
Рет қаралды 20 МЛН
41:02
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
OMIR
Рет қаралды 1,3 МЛН
32:27
እነ አብርሽ በአባይ ቲቪ ተሞሸሩ ያልተጠበቀዉ ሽልማት - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia @abgrace7318
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 427 М.
21:45
🛑የሄለን ፋዘር መጣ🤣
Marke
Рет қаралды 143 М.
12:01
ሙባ ሰርፕራይዝ አደረገኝ😱
Neju tina
Рет қаралды 7 М.
38:32
ለኔ ስትል ብዙ ዋጋ ከፍላለች ግን ? 💔 || EP 12 ጋቢ ሾው
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 194 М.
26:03
ሩታ ሽንቷን አመለጣት.አዝናኝ ቪድዮ🤪🤣🤣
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 184 М.
23:25
አብርሽ እና ፍቅር ታረቁ.ፍቅር መልካም ምኞቷን ገለፀችላቸው 😱💕
fikr Tube ፍቅር
Рет қаралды 413 М.
23:00
ሩታ በደስታ አለቀሰች.በመጨረሻም ተሳካልን ወደ ቤታችን ገባን😭💕
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 336 М.
23:06
እንኳን ደስ አላቹ ሀሳባችን ተሳካ.እውነት ሆኖ አገኘነው🙈❤️💕
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 262 М.
24:38
በገዛ ቤቷ ባሏ ፍቅረኛውን ይዞ የመጣባት ሴት(ክፍል 35)
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 174 М.
20:24
ሩታ መጠጥ ጀመረች ሰከረች. አብርሽ ደነገጠ😱😡😡
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 284 М.
00:50
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
Nikita Zdradovskiy
Рет қаралды 7 МЛН