Ethiopia: ብዙ ዩቱዩበሮች ቪዲዮ ሲጭኑ የሚሰሩት ስህተት | How to Make Money Online 2023 on YouTube

  Рет қаралды 40,459

Abugida Media - አቡጊዳ ሚዲያ

Abugida Media - አቡጊዳ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 194
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia Жыл бұрын
🟥በትንሽ እይታ ብዙ ብር kzbin.info/www/bejne/ZmXGnXd9p8p6r9ksi=BQt0fUlcOik6708l
@adeytube6685
@adeytube6685 Жыл бұрын
የመጀመሪያ ክፍያችንን እንዴት መቀበል እንደምንችል ስራልን እባክህ?
@60birrtube96
@60birrtube96 Жыл бұрын
Welcom bakc abugida
@tigistteferi3260
@tigistteferi3260 Жыл бұрын
selk kuter eski lakilegn wdme falageh new
@60birrtube96
@60birrtube96 Жыл бұрын
@@tigistteferi3260 09
@esatenawuha
@esatenawuha Жыл бұрын
እባክህ ሞኒታይዝ ልሆን አልቻልኩም ብታስተካክልልኝ
@janiytubes
@janiytubes Жыл бұрын
እስቲ ተድ እንደኔ ምትወዱት Like 😊😊😊😊
@Engudaytube21
@Engudaytube21 Жыл бұрын
የምር ቴዳ ትለያለክ። ለኔ ያንተ መማሪያዎች በጣም እየጠቀሙኝ ነው። እግዚአብሔር ይስጥልኝ። እስኪ ለቴዳ 1000 ላይክ
@dave_tube_21
@dave_tube_21 Жыл бұрын
ቴዲዬ በጣም ቅንና የምታቀውን ሁሉ እምታሳውቅ ምርጥ ወንድማችን ነህ ተባርክ በርታልን 👏👏👏👏 ለቴዲ ያላችሁን ክብርና አድናቆት Be Like 👍 ግለፁ✅
@Ethio-kitchen
@Ethio-kitchen 11 ай бұрын
Endemamer
@alemneshgashe7621
@alemneshgashe7621 Жыл бұрын
በአሁኑ ሰዓት ገንዘብ የሚሰራ ዩቱውብ ቻናል አከፋፈት ለጀማሪዎች ቪዲዎ ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻዎ ሁሉንም ሴቲንጎች ልቀቅልን
@akramgader5467
@akramgader5467 17 күн бұрын
አህለንፊክ ወድማችን ምትሰጠን ምክር ከልብ እናመሰግናለን እኔ ሁሌም ምክታተልህ በፊክነው ግን በጣን ደስብሎኝነው❤🎉
@mudaykitchen3368
@mudaykitchen3368 Жыл бұрын
ቴዳየ አሁን ገባኝ ለምን እይታ እንደማላገኝ ቴዳዬ እንደዚህ ወሳኝ ነገሮችን ሁሌም እዘህ ና ቶሎ ቶሎ ለዛሬው እናመሰግናለን ከዚህ የበለጠ የምትሰራ ያድርግህ አባቴ ❤❤ላይክ ሼረ👈
@Ethio-kitchen
@Ethio-kitchen 11 ай бұрын
Endemamer
@ጎሃጽባህ_ልሳነ_ግእዝ
@ጎሃጽባህ_ልሳነ_ግእዝ 4 күн бұрын
😮ትለያለህኮ ብታስተምረኝ ደስ ይለኛል የግእዝ ዕውቀቱ አለኝ ማስተላለፉን ግን አልችለዉም
@ZemzemGetahun-y5y
@ZemzemGetahun-y5y 2 ай бұрын
መምህሬ እድሜና ጤና ይስጥልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Etbesttube
@Etbesttube Жыл бұрын
Thank you ለቀጣይ አስተካክላለሁ እስካሁን ግን አልተሳልኝም😢
@Ethio-kitchen
@Ethio-kitchen 11 ай бұрын
Endemamer
@Amen6790
@Amen6790 11 ай бұрын
ቴዲዬ በጣም ቅንና የምታቀውን ሁሉ እምታሳውቅ ምርጥ ወንድማችን ነህ ተባርክ በርታልን
@ethioshowapp3402
@ethioshowapp3402 Жыл бұрын
ትለያለህ በጣም ሲበዛ ነው ማደንቅህ ቴዲ
@raddanitube
@raddanitube Жыл бұрын
በርታልን መድሜ አሪፍ መረጃ ነው❤❤ይህንን ኮመንት ለምታነቡ የማያልቅ እንጀራ ይስጣቹ❤❤❤አሜን እያላቹ
@dave_tube_21
@dave_tube_21 Жыл бұрын
Ameneee 🙏
@raddanitube
@raddanitube Жыл бұрын
@@dave_tube_21 ዳዊቴ ክርልኝ እወድካለው ወንድሜ
@ፈጡማዩቱብ-ቈ7ነ
@ፈጡማዩቱብ-ቈ7ነ Жыл бұрын
ሠላምሠላምወድማችንአብሺሪጠክረእንሞክረዋለንእሻአላህጠክረ ለሠጠህንትምህትእናመሠግናለን
@አ.አሚዲያ
@አ.አሚዲያ Жыл бұрын
ቴድየ በእውነት በጣም ጎበዝ እና ታታር ሰው ነህ እኔ ተስፋ ቆርጨ ነበር ግን ተስፋ ሰጥተሀኝ ቀጠልኩቀት ከልብ አመሰግናለሁ
@sirgutreta
@sirgutreta Жыл бұрын
ጌታ ከፍ ከፍ ያሮጉህ እናመሰግናለና!!!
@babimusic12
@babimusic12 10 ай бұрын
ቴዲዬ እናመሰገናለን አንተ ባሳየከኝ መንገድ የመጀመርያ ቪድዮዬን upload ሳደርገው qualityው SD ነው የሆነው ጀማሪ ሰለሆንኩ ነው ወይስ ለመንደነው መላ በለኝ በናትክ ወንድሜ 10Q ቴዳ👏በርታ በዚው ቅንነትክ ቀጥል
@Olan_Tube
@Olan_Tube Жыл бұрын
ምርጡ ኢትዮጵያዊ ልበቀና ሰው ነህ ቴዲዬ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይሙላልህ በገንዘብ ማይገኝ ትልቅ ትምህርት ብነፃ እየሰጠህ ነውና በርታ 👍🙏👏👏👏👏
@Ethio-kitchen
@Ethio-kitchen 11 ай бұрын
Endemamer
@ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
@ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ንድም ቴድ እንኳን ሰላም መጣህ አቤት እኔነኝ ስተት የምገባው ፣ ትለያለህ ብዙ ነገሮችን እየተማርንበት ነው ፣ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ፣እኔ እኮ እስከዛሬ ቪደዎ ስለቅ እራሱ ዩቱብ ላይ ነው ክሬት የሚለውን እየተጫኩ የምለቀው እስኪ ከዚህ በኃላ በዚህ ቪደዎ መሰረት እገባለሁ
@handlehand139
@handlehand139 Жыл бұрын
Wow Thank you so mach my brother ካንተ በጣም ብዙ ተምራለው about KZbin 🙏 21:26
@ekrutube
@ekrutube Жыл бұрын
ሁሌም ክሮም ውስጥ ነው እንደ ቢዶወ ዳውሎት ማድርግ ያለብ ግልፅ አልሆነልኝም ሁሉንም ሰማቸዋለሁ
@nebiyu2707
@nebiyu2707 Жыл бұрын
ቴዳ ወንድሜ አቦ ምችት ይበልክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅዕ ❤❤❤
@TgEthiopia18
@TgEthiopia18 Жыл бұрын
ቴዳ አንተ እኮ ለኛ መዳኒት ነህ ለቻናላችን መፍትሄ የምታመጣልን ከዚህ በዃላ አስተካክላለው
@wubete10
@wubete10 Жыл бұрын
ደምሪኝ🥰
@-4587
@-4587 Жыл бұрын
ኢሀ ሁሉ ተጠቂመው ኣላቅም ግን ስራው ብዙ ነው ይህ ሁሉ እያንዳንዱ ቪድዬ ማን ያበራዋል😒እናመሰግናለን ቴድ
@astersimatube
@astersimatube Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ለዚ ቤት መጥቻለሁ የኔ ውድ ወንድም በርታልን ጥሩ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን ከልብ
@Onvillage-k7k
@Onvillage-k7k 16 күн бұрын
Thank you, so! Much tedy wendme❤
@kessephrem
@kessephrem Жыл бұрын
ቴዲዬ ተባረክ መልካም ሰው
@romi21540
@romi21540 Жыл бұрын
ባንተ ብዙ ተምሬያለሁ በጣም አመሰግናለሁ፡፡
@Jordan_tube-H
@Jordan_tube-H 8 ай бұрын
Abugida ትለያለህ❤❤❤
@seniyasemantube
@seniyasemantube Жыл бұрын
አህለን ቴዲ
@dawitjk767
@dawitjk767 11 ай бұрын
ቴዲዬ ወንድማችን እናመሰግናለና!!!
@btAbrahamTubeቤተአብርሃምPre
@btAbrahamTubeቤተአብርሃምPre Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምህ ይብዛ ወንድሜ እሺ እናመስግናለን
@Musse_shukri
@Musse_shukri Жыл бұрын
graphics design መማር ለምትፈልጉ 👈👈👈👈
@Birabiro1663
@Birabiro1663 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ቴዳ ምርጡ ወንድማችን ክበርልን
@ayudawudtube
@ayudawudtube Жыл бұрын
እናመሰግናለን ቴዲ ወንድማችን የኛ እንቁ መምህራችን
@HamelmalArarso
@HamelmalArarso 4 ай бұрын
Waw it very interesting bro. May God blessed you!!!!
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 Жыл бұрын
ተድዬ እጅግ በጣም እናመሰግናለን like share በርታ 👏👏
@GanaaatSlam
@GanaaatSlam Ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን አድየ ❤እንደኔ ጀማሪ የሆናቹ በቅንነት 1000 አስገቡኝ😢 ስደት ምርርርር ብሎኛል 😢😢😢😢😢
@Abelo_tech_info
@Abelo_tech_info 8 күн бұрын
kzbin.infoUgkxORWMgtnr_lwwtZpJX1Se2SO3adZtqd7h?si=_ry7o63Pf3svLuo9
@zeritutube
@zeritutube Жыл бұрын
እኔ ዝብየነወ የምለቀዉ በዩቱብ ክሮም ሳልሄድ በጣም አመሰግናለሁ
@Said805
@Said805 4 ай бұрын
ሃይ ወንድሜ ለኔ አንተ ምርጥ መምህሬ ነህ Thank መስታወቅያ እድት ሠራልኝ እፈልጋሌሁ በዉስጥ አናግሬኝ ከተቼህ
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 4 ай бұрын
እሺ ቴሌግራም ላይ አለሁ
@Said805
@Said805 4 ай бұрын
@@AbugidaMedia Ok
@Said805
@Said805 4 ай бұрын
@@AbugidaMedia ወንድሜ ቴሌግራምህን ጆይን አርጌሃሌዉ ግን አላሥገባኝም
@E_M-tv
@E_M-tv Жыл бұрын
ዘፈን NONSTOPE ስንጭን copeyright አይለንም / ይላል
@amitube4935
@amitube4935 Жыл бұрын
በተረፈ በርታ ጎበዝ ነህ
@Animeattack-z6u
@Animeattack-z6u 4 ай бұрын
Good🎉
@ARITi01
@ARITi01 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ቴድየ እናመሰግናለን ታደ በማሪያም ይቶቬን እይልኝ በኢኒስቲ ግራም ላይ ሰላም ብየህ ነበር ግንአታይም
@edenengda2398
@edenengda2398 Жыл бұрын
Next, make us vedio how to monetize vedios on Facebook ads instream on Facebook page
@sumeya-endris
@sumeya-endris Жыл бұрын
እካን ሰላም መጣህ ወድማችን እናመሰግናለን
@Smart_Tube1224
@Smart_Tube1224 3 ай бұрын
Thank you ወንድማችን
@አ.አሚዲያ
@አ.አሚዲያ Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@DocMedia1991
@DocMedia1991 Жыл бұрын
ቴዳ በጣም እናመሠግናለን❤❤❤
@emuhekimayoutub9800
@emuhekimayoutub9800 Жыл бұрын
ሠላም ቴዲየ እናመሰግናለን ከንተ ብዙ አዉቂ አለሁ ግን የባለፈዉ ስለ ታክሲ የሞላኸዉ አልገባኝም መጨረሻ ላይ የሞላኸዉ ቁጥር ማለት ብር አይከፈላችሁም ይህን ካላስተካከላችሁ አልከዉ ላይ
@MesiChannel19
@MesiChannel19 Жыл бұрын
ቴዲየ ክበርልን መልካም ሰው❤
@hayleMedia-ሀይሌሚዲያ
@hayleMedia-ሀይሌሚዲያ Жыл бұрын
እባክህን በፈጣሪ እርዳኝ በምን ላግኝህ ዩቱቤ ችግር ላይ ነዉ pls እንዳታልፈኝ
@ZenabZenab-k4r
@ZenabZenab-k4r 16 күн бұрын
እናመሰግናለ❤❤
@-nefasyelijochmeskot
@-nefasyelijochmeskot Жыл бұрын
በርታልን
@መድናmedina
@መድናmedina Жыл бұрын
እናመሰግናለን ቴድ
@SportandStimulation
@SportandStimulation 11 ай бұрын
በርታ bro
@aynadis.Tube.4
@aynadis.Tube.4 Жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛልን ወንድማችን❤
@wubete10
@wubete10 Жыл бұрын
ደምሪኝ
@hagereasefa28
@hagereasefa28 Жыл бұрын
@@wubete10 Demrialew deemrign
@dawitghion465
@dawitghion465 Жыл бұрын
በአዲሱ ህግ መሰረት እንዴት ዮቱብ ቻናል መክፈት እንደምንችል ስራልን
@ፍቅር-ነ5ሸ
@ፍቅር-ነ5ሸ 6 ай бұрын
እንደት ነው ዩቱብ አካውንትህ ስልኪ ስትቀይር የምትቀይሮው ነገረኝ በእናት
@awlaelomedia537
@awlaelomedia537 Жыл бұрын
ኣሪፍ እየማርንበት እንገኛለን
@YabuHab
@YabuHab Жыл бұрын
Thanks Teddy 😘🥰😍
@Mafiyatube001
@Mafiyatube001 Жыл бұрын
ዋው tanks
@Habeshaking
@Habeshaking Жыл бұрын
ታይትል ላይ ያሉ ኪ ነግራለው ብለከ ነበር
@mehretseyoum
@mehretseyoum Жыл бұрын
ኢንስታግራም ላይ ጥያቄ ጠይቄህ ነበር አዲስ ነኝ ተባበረኝ
@mehaleye
@mehaleye 6 ай бұрын
አሪፍ ቴዳ
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn Жыл бұрын
አሰለማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ አህለን ውድ የሀገሬ ልጆች አሏህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሚስኪኑ ህዝብ እየተሰቃየ ነው አሏህ ሰላሙን ያምጣልን በቅንነት ቤተሰብ ይሁኑ
@wubete10
@wubete10 Жыл бұрын
ደምሩኝ
@SARAሳራyouTube
@SARAሳራyouTube Жыл бұрын
እነመሰግነለን በእውነት🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@MekdiTube
@MekdiTube Жыл бұрын
Tediye betam enamesegnalen 🙏👍
@Hawa-qg4lm
@Hawa-qg4lm 3 ай бұрын
የኔ እብ አለኝ
@afatube.
@afatube. Жыл бұрын
እናመስግናለን
@TekEthiopia
@TekEthiopia 9 ай бұрын
Thank you Teddy kin sew
@Ethiopian_music74
@Ethiopian_music74 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤Teddy I love you!great man!
@Animeattack-z6u
@Animeattack-z6u 4 ай бұрын
Thank you 😊
@amitube4935
@amitube4935 Жыл бұрын
አቡጊዳ ግን ቴሌግራም የለህም እንደ ምክር ሲያስፈልገን በምን አድራሻ ነው ምትገኘው
@1_2world
@1_2world Жыл бұрын
Tanks bro
@ZerubbabelZerubbabelfantu
@ZerubbabelZerubbabelfantu Жыл бұрын
I’m big fan of you teddy
@OMSGraphicDesign
@OMSGraphicDesign Жыл бұрын
thanksss😮!!
@zahrahh2389
@zahrahh2389 Жыл бұрын
ኮሜንት ፅፌ አላቅም ግን እከታተላለሁ ቤተሰብ እንሁን
@content1i
@content1i Жыл бұрын
thanks super boy 👍
@tesfayedibaba7454
@tesfayedibaba7454 Жыл бұрын
Execellent❤!
@SemiticTigray
@SemiticTigray 9 ай бұрын
Thank you dear.
@medabfilms1
@medabfilms1 Жыл бұрын
Thanks for your support 🎉🎉🎉
@abrsh9199
@abrsh9199 Жыл бұрын
Thanks for your support
@etagegnehu1992
@etagegnehu1992 11 ай бұрын
እኔምኒታይዝማረግአልቻልኩም እንዴትላርግ ስልኬቻናል የሚለው ሲቲንግ የለውም እባክህንገረኝ
@DIYmetalworld
@DIYmetalworld Жыл бұрын
U are always better .... ....❤️❤️❤️
@yelewtmenged
@yelewtmenged 11 ай бұрын
Tediye yene andegna sew yemr betamm new emadenkh
@fshaf-v3f
@fshaf-v3f Жыл бұрын
አቡጊዳ ቻናሌ ቪድዮ ስለቅበት በጣም እየዘገየ ነው ምን ላደርገው
@Abititv-show
@Abititv-show Жыл бұрын
Tedi berta❤❤❤❤❤❤enamesegnalen
@Nani_pes
@Nani_pes 10 ай бұрын
Betam enamesegnalen
@yanetube17
@yanetube17 7 ай бұрын
Wow you are parfect
@MerkebtubeEth_physics
@MerkebtubeEth_physics Жыл бұрын
እንዴት ነህ ቴዲ በምትሰራቸው ቪዲዎች በጣም ጥሩ ናቸው ሁሌም እከታተልሃለሁ በጣም አስተማሪ ናቸው፡፡ እናመሰግናለን አንድ ጥያቄ አለኝ ይህም ለምን ነው እኔ በምለቃቸው ቪዲዮዎች ላይ Publish to subscriptions feed and notify subscribers የሚለው አክቲብ የማይሆነው የተወሰነ ቪዲዮ ላይ አክቲብ አይደለም፡፡
@Zyneb119
@Zyneb119 11 ай бұрын
ኮመት መስጫው ላይ የይቱቡ ምልክት አመጣብኚ እደት ላስተካክለው ከከፈኩ8ቀኑ ነው እዳታልፈኚ ወዲሜ
@simba.m16
@simba.m16 Жыл бұрын
keep it up
@Senaittilahun1
@Senaittilahun1 Жыл бұрын
አስተካክልልኝ ዮቱቤን በማሪያም እዳታልፈኝ
@Caayaa_Entertainment
@Caayaa_Entertainment Жыл бұрын
Tnk u bro❤
@HeruGere
@HeruGere 3 ай бұрын
ዋው
@dobaqayle
@dobaqayle Жыл бұрын
nice
@SitotawWorkj
@SitotawWorkj 9 ай бұрын
Silam wendime,adis jemari negna,litagzegn tichelale
@ነሀርሚዲያNeharmedia
@ነሀርሚዲያNeharmedia Ай бұрын
ቴዳየ በዮቲዮብ አፑ ቪዲዮ አፕሎድ ላደርግ ስል ቪዲዮ አያስመርጠኝም ችግሩ ምንድነው
@ፊርዶስአህመድ
@ፊርዶስአህመድ 4 ай бұрын
የኔ የለውም😢
ዩቱብ በትንሽ እይታ ብዙ ብር | How to Make Money Online 2023 on YouTube
8:18
Abugida Media - አቡጊዳ ሚዲያ
Рет қаралды 22 М.
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
Best Copyright Free Videos for YouTube | How to Make Money Online 2024 on YouTube
8:48
Abugida Media - አቡጊዳ ሚዲያ
Рет қаралды 26 М.
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН